Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወደ ክርስቶስ ሕያው መንገድ በመጣሁበት ሰሞን ነበር ይህ መዝሙር ዩቱብ ላይ የተለቀቀው፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት ገደማ ፈልጌ አጥቼው በጣም አዝኜና ምናልባትም በምናቤ ይሆን የሰማሁት እስከማለት ደርሼ ነበር፡፡ አሁን ሳገኘው ግን ያለማቅማማት አውርጄ ያዝኩት! ዘማሪውንም አብረውት ያላችሁትንም ጌታ ይባርካችሁ! በብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እንኳ እንደዚህ ዓይነት ቀጥተኛ መልዕክት ያላቸው መዝሙሮች ቸል መባላቸው ‹‹አንባቢው ያስተውል!›› በሚባልበት ጊዜ ውስጥ እንዳለንና ክርስትና ከመስቀል ውጪ እንደማይሆን ልናስታውስ የሚገባበት ጊዜ ላይ መሆናችንን ያስታውሰናል፡፡ክርስትናዬን ያጠናከሩልኝና መረዳቴንም ያዳበሩልኝ እንዲህ ዓይነት መዝሙሮች ናቸው! 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ፡ 10 ‹‹አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤››እውነቱን የነገራችሁኝ የክርስትና ዋነኞቼ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፤ አሁንም በብዙ ምርኮ ይክበባችሁ!ዘመን የማይሽረውን እውነት ተከትሎ የሚዘጋጁ መልዕክቶች በራሳቸው ዘመን የማይሽራቸው ይሆናሉ፤ አልያ ግን ይጠፋሉ!የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 534 ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ የከበረ የሕግ መምህር ገማልያል የሚሉት አንድ ፈሪሳዊ በሸንጎ ተነሥቶ ሐዋርያትን ጥቂት ፈቀቅ እንዲያደርጉአቸው አዘዘ፥35 እንዲህም አላቸው። የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ስለ እነዚህ ሰዎች ምን እንደምታደርጉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።36 ከዚህ ወራት አስቀድሞ ቴዎዳስ። እኔ ታላቅ ነኝ ብሎ ተነሥቶ ነበርና፥ አራት መቶ የሚያህሉ ሰዎችም ከእርሱ ጋር ተባበሩ፤ እርሱም ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበተኑ እንደ ምናምንም ሆኑ።37 ከዚህ በኋላ ሰዎች በተጻፉበት ዘመን የገሊላው ይሁዳ ተነሣ ብዙ ሰዎችንም አሸፍቶ አስከተለ፤ እርሱም ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበታተኑ።ዘመናችሁ ይባረክ!ያድናል ይታደጋልም!
✞✞ ከበገናው በፊት......✞✞ በመዝሙር በዜማ አላታልልህምበሀይማኖት ቅጠል አልሸሸግህምአፌ እያወራ ልቤ አይሰርቅህም}➋ ከበገናው ድርድር ከዋሽንቱ በፊት አስቀድመህ ልቤን ቃኘው በመነፈስህ}➋ እኔ ሳልቀደስ መሰዊያ ቢነጻ በተዘጋ ሰማይ እልልታ ቢበዛ ድምጼ ወደ ራሴ መልሶ መልሶ ሰማይ ሳይሻገር መጣ ተመልሶ ሲያሸተው መስዋእቴን ቢሰነፍጠው ለካ የሰጠሁት የረከሰ ነው}➋ አንተ ግን ትምህርቴን አካሄድ ሀሳቤን እመነቴን ✞ ተከተል ✞ እንደ ኢየሱስ በጎ ወታደር ሆነህ መከራን ተቀበል ዴማስ እንደጠፋ ሞኝ የሆነ መስሎት ይህችን አለም ወዶ ክርስትና አይሆንም ✞ መስቀሉን አውርዶ}➌ ስትሞት የዳነች ሲሳሳላት ሞተች ለነፍሱ የሳሳ መንግስቱ ፈረሰች ከሰይፍ የተረፈው ምኞቱ ገደለው
So true
ኦ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ተመስገን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በዝመማሬህ እጁጉን ተባርኬአለሁ እንደዚህ ጥልቅ ያለ መዝሙር መስማት ካቆምን ሰነባብትን እባክህን ወንዱሜ አትያዝ ዘምር ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
በብዙ እጥፍ የሰማይ አምላክ ይባርክህ!!!!!
ተሜ እግዚአብሔር እንዳተ አይነት ሰው በምድር ላይ ስላለው ዘለዓለም ይመስገን!! የሚመልስ ዝማሬ ነው። ተባርከሃል በቃ።
What a deep thoughtful song . Be blessed brother
May God bless you brother, you sing the fact.
What a song! What a graphics! Thank you so much. God bless you
Blessed. Glory to God!
ክርሰትና አይሆንም መስቀሉን አውርዶ ! እውነት ነው
afee eyawera libe ayeserkekem. . .. tebarek wendeme yeminenagerewn yeminenor yeminenorewen demo endenenager yiredan, , . . ..
Egziabher Yibarkih!
God bless you brother.
Wow geta Yibarekek Wendema……
Geta yimesgen Geta yibarkhi
GOD BLESS YOU! zemr zemr....
betam betm yamiral you are amaizing!!!!
thank you bro
PLEASE font lakulgn please please
WOOW.... what a graphics designwhat software you used?
betam new des yemilew
ወደ ክርስቶስ ሕያው መንገድ በመጣሁበት ሰሞን ነበር ይህ መዝሙር ዩቱብ ላይ የተለቀቀው፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት ገደማ ፈልጌ አጥቼው በጣም አዝኜና ምናልባትም በምናቤ ይሆን የሰማሁት እስከማለት ደርሼ ነበር፡፡ አሁን ሳገኘው ግን ያለማቅማማት አውርጄ ያዝኩት! ዘማሪውንም አብረውት ያላችሁትንም ጌታ ይባርካችሁ! በብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ላይ እንኳ እንደዚህ ዓይነት ቀጥተኛ መልዕክት ያላቸው መዝሙሮች ቸል መባላቸው ‹‹አንባቢው ያስተውል!›› በሚባልበት ጊዜ ውስጥ እንዳለንና ክርስትና ከመስቀል ውጪ እንደማይሆን ልናስታውስ የሚገባበት ጊዜ ላይ መሆናችንን ያስታውሰናል፡፡
ክርስትናዬን ያጠናከሩልኝና መረዳቴንም ያዳበሩልኝ እንዲህ ዓይነት መዝሙሮች ናቸው!
2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ፡ 10 ‹‹አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤››
እውነቱን የነገራችሁኝ የክርስትና ዋነኞቼ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፤ አሁንም በብዙ ምርኮ ይክበባችሁ!
ዘመን የማይሽረውን እውነት ተከትሎ የሚዘጋጁ መልዕክቶች በራሳቸው ዘመን የማይሽራቸው ይሆናሉ፤ አልያ ግን ይጠፋሉ!
የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 5
34 ነገር ግን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ የከበረ የሕግ መምህር ገማልያል የሚሉት አንድ ፈሪሳዊ በሸንጎ ተነሥቶ ሐዋርያትን ጥቂት ፈቀቅ እንዲያደርጉአቸው አዘዘ፥
35 እንዲህም አላቸው። የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ስለ እነዚህ ሰዎች ምን እንደምታደርጉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
36 ከዚህ ወራት አስቀድሞ ቴዎዳስ። እኔ ታላቅ ነኝ ብሎ ተነሥቶ ነበርና፥ አራት መቶ የሚያህሉ ሰዎችም ከእርሱ ጋር ተባበሩ፤ እርሱም ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበተኑ እንደ ምናምንም ሆኑ።
37 ከዚህ በኋላ ሰዎች በተጻፉበት ዘመን የገሊላው ይሁዳ ተነሣ ብዙ ሰዎችንም አሸፍቶ አስከተለ፤ እርሱም ጠፋ የሰሙትም ሁሉ ተበታተኑ።
ዘመናችሁ ይባረክ!
ያድናል ይታደጋልም!
✞✞ ከበገናው በፊት......✞✞
በመዝሙር በዜማ አላታልልህም
በሀይማኖት ቅጠል አልሸሸግህም
አፌ እያወራ ልቤ አይሰርቅህም}➋
ከበገናው ድርድር ከዋሽንቱ በፊት
አስቀድመህ ልቤን ቃኘው በመነፈስህ}➋
እኔ ሳልቀደስ መሰዊያ ቢነጻ
በተዘጋ ሰማይ እልልታ ቢበዛ
ድምጼ ወደ ራሴ መልሶ መልሶ
ሰማይ ሳይሻገር መጣ ተመልሶ
ሲያሸተው መስዋእቴን ቢሰነፍጠው
ለካ የሰጠሁት የረከሰ ነው}➋ አንተ ግን ትምህርቴን አካሄድ ሀሳቤን እመነቴን ✞ ተከተል ✞
እንደ ኢየሱስ በጎ ወታደር ሆነህ መከራን ተቀበል
ዴማስ እንደጠፋ
ሞኝ የሆነ መስሎት ይህችን አለም ወዶ
ክርስትና አይሆንም ✞ መስቀሉን አውርዶ}➌
ስትሞት የዳነች
ሲሳሳላት ሞተች
ለነፍሱ የሳሳ መንግስቱ ፈረሰች
ከሰይፍ የተረፈው
ምኞቱ ገደለው
So true
ኦ ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ተመስገን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በዝመማሬህ እጁጉን ተባርኬአለሁ እንደዚህ ጥልቅ ያለ መዝሙር መስማት ካቆምን ሰነባብትን እባክህን ወንዱሜ አትያዝ ዘምር ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
በብዙ እጥፍ የሰማይ አምላክ ይባርክህ!!!!!
ተሜ እግዚአብሔር እንዳተ አይነት ሰው በምድር ላይ ስላለው ዘለዓለም ይመስገን!! የሚመልስ ዝማሬ ነው። ተባርከሃል በቃ።
What a deep thoughtful song . Be blessed brother
May God bless you brother, you sing the fact.
What a song! What a graphics! Thank you so much. God bless you
Blessed. Glory to God!
ክርሰትና አይሆንም መስቀሉን አውርዶ ! እውነት ነው
afee eyawera libe ayeserkekem. . .. tebarek wendeme yeminenagerewn yeminenor yeminenorewen demo endenenager yiredan, , . . ..
Egziabher Yibarkih!
✞✞ ከበገናው በፊት......✞✞
በመዝሙር በዜማ አላታልልህም
በሀይማኖት ቅጠል አልሸሸግህም
አፌ እያወራ ልቤ አይሰርቅህም}➋
ከበገናው ድርድር ከዋሽንቱ በፊት
አስቀድመህ ልቤን ቃኘው በመነፈስህ}➋
እኔ ሳልቀደስ መሰዊያ ቢነጻ
በተዘጋ ሰማይ እልልታ ቢበዛ
ድምጼ ወደ ራሴ መልሶ መልሶ
ሰማይ ሳይሻገር መጣ ተመልሶ
ሲያሸተው መስዋእቴን ቢሰነፍጠው
ለካ የሰጠሁት የረከሰ ነው}➋ አንተ ግን ትምህርቴን አካሄድ ሀሳቤን እመነቴን ✞ ተከተል ✞
እንደ ኢየሱስ በጎ ወታደር ሆነህ መከራን ተቀበል
ዴማስ እንደጠፋ
ሞኝ የሆነ መስሎት ይህችን አለም ወዶ
ክርስትና አይሆንም ✞ መስቀሉን አውርዶ}➌
ስትሞት የዳነች
ሲሳሳላት ሞተች
ለነፍሱ የሳሳ መንግስቱ ፈረሰች
ከሰይፍ የተረፈው
ምኞቱ ገደለው
God bless you brother.
Wow geta Yibarekek Wendema……
Geta yimesgen
Geta yibarkhi
GOD BLESS YOU! zemr zemr....
betam betm yamiral you are amaizing!!!!
thank you bro
PLEASE font lakulgn please please
WOOW....
what a graphics design
what software you used?
betam new des yemilew