I can’t believe this song don’t have millions of views already. This kind of song are rare these days and I thank God about you brother. I thank the Holy Spirit in you kewusteh selafelekew zemare 🙌🙌🙌
I'd been wondering who wrote the song for years. I'm delighted🥲😍 I found the entire song today. May God bless you with his presence in all days of your life.
Brother, you are a hidden treasure of God Just keep praying and reveal His grace when holy sprit instructs you. That way you will never spoil this huge grace of GOD.
Amelake abezeto abezeto yebarkeh wede wendeme! I know this song was posted 2 years ago, but the spirit is still powerful because bemenfes kidus yetekememe newe. May our God bless you even with more anointing so we can get more anointed songs through you. I have heard this song a few times before but today especially, I'm listening to it all day long, while praying and soaking my spirit in His. I don't usually write comments on UA-cam but I thought if his song blessed me this much, I decided to encourage and bless my brother in Christ. Zemeneh yebarek!!! Yesemay amelak yabezaleh!!! Your sister in Christ.
ይህን መዝሙር ብዙ ሰው አለመስማቱ ይገርመኛል፣ እስር ቤት የማያስረው፣ጠባቂ የማይጠብቀው፣ ቢጠረቅ ከላይ ከታች፣ለምንም በማይመች፣ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር፣ፈንቅሎ ሚወጣ እሳት፣አደባባይ መድረክ ማይሻ፣የእግዚህአብሄር ህልውና
God bless you!!
Amazing song ❤❤❤
Chifera ena gir gir newu sewu mifeligewu
@@shalomadamatube99 kechefariwoch anidu nek ende
Eyawok miteyikegn
@@shalomadamatube99 ስንት ሰው እንዳየነው ለማወቅ ትንጥዬ እውቀት ይጠይቃል!
ይመስለኛል እግዚአብሔር ይህን ልጅ ከዘመኑ የመድረክ ሙቀት እንዲሰወር ሆን ብሎ ታዋቂ እንዳይሆን አድርጎታል። አሁንም ከግርግሩ በህልውናው ጠብቆ ያኑርህ ተሰወር።
አትሰለሸኝም (2X) ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦሆኦሆ አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም (2X)
መንፈስ አለ ውስጤ አይደካክመኝም(2X)
እስር ቤት የማያስረው
ጠባቂ የማይጠብቀው
ቢጠረቅ ከላይ ከታች
ለምንም በማይመች
ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር
ፈንቅሎ ሚወጣ እሳት
አደባባይ መድረክ ማይሻ
የእግዚህአብሄር ህልውና ህልውና
ህልውና ህልውናህ ህልውና (2X)
ዓይኔ ነው የማይበት እግሬ ነው የቆምኩበት
ሳቄ ነው ያንደበቴ መንፈስቅዱስ የልቤ ደስታ
ወደ ላይ ከፍ የሚያረገኝ እንደንስር የሚያበረኝ
ከጎጆዬ ክልል ከንፌ የምድርን ስበት አልፌ ወደ ሰማይ
ህልውና ህልውናህ ህልውና (2X)
አትሰለሸኝም (2X) ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦሆኦሆ አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም (2X)
መንፈስ አለ ውስጤ አይደካክመኝም(2X)
ከአልባስጥሮስ ሽቶ ይልቅ ውዴ ጠረኑ
ከዓለት ሚጠነክረው ጽኑውን የሰው ልብ
በማዕበል እንደተመታ ውቅያኖስ ያናውጠዋል
ኃያል ዝናውን ትቶ ጀግና ወገቡን ፈቶ ይከተለዋል
ህልውና ህልውናህ ህልውና (2X)
ይህ መዝሙር ስሰማው ከዚህ አለም እጠፋለሁ የእውነትም ስበቱን አልፋለሁ ቆሜ መዘመር ያቅተኛል ሁሌ እያለቀስኩኝ ነው እራሴን የማገኘው ብቻ መግለጽ የማልችለው ወደ ሰማይ የሚጎትት ኀይል አለው::
አንድም የራስ ቅኔ እና መዝሙር ከእግዚአብሔር ፀልዬው ለመቀበል ጊዜ የሌላቸው ለታይታ በመሮጥ መድረኮችን የተቆጣጠሩ ሁሉ የሚዘምሩት መዝሙር መሆኑ ቢገርመኝም ከአንተ አንደበት ስሰማው ግን አለመጮህ በመንፈስ አለመነካት አልችልም የፀሎት ውጤት መሆኑ ከዘማሪው ያስታውቃል ።ተባረክ አሁንም ፈንቅሎ የሚወጣ እሳት ያግኝህ።
የዚህን ልጅ ዝማሬ ብዙዎች ዘምረውት እውቅናና ዝና አግኝተውበታል የ መዝሙሩ ባለቤት አንተ ከሆንክ ግን ማለትም ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው የሚል ባይጠፋም የመጀመርያ አንተ ከሆንክ እነ አስቴር አበበ እውቅና ውን ወስደውታል እንዴት ገራሚ መንፈስ ቅዱስን የሚያስርብ ዝማሬ ነው ተባረክ ወንድሜ
ይህ መዝሙር የዮሴፍ አላምረው ይመስለኝ ነበር እባካችሁ መድረክ ላይ በሌሎች የጉልበት ፍሬ ለመድመቅ የምትሞክሩ ቢያንስ ክሬዲቱን ስጡ እውነት በደል ነው ዘማሪ ተመስገን በብዙ እጥፍ ጌታ ይባርክህ ሌሎቻችሁ ግን ተንበርክካች መቀበልን መድረክ ቀንሳችሁ በእልፍኛች በህልውናው መሆን ይብዛላችሁ
Wow I can't stop listening this song God bless you
መዝሙር ለጌታ ክብር የሚዘመር የሁሉም ነው።ለክብሩ በነፃ የተሰጠ ክብርን እሱ(ሰጪው) የሚቀበልበት የግለሰብ ርስት ያልሆነ ለቤ/ክ አሱን ለማክበሪያ የተሰጠ ነው።
ሁል ግዜ አዳምጣለዉ ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ አይሰለቸኝም ምክንያቱ እሳት አለ በዉስጤ ተባረክ ወንድሜ
ያለ ዛሬም አልሰማሁትም የሚገርን ዝማሬ በብዙ ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ
ድንቅ ዝማሬ.... መንፈስህ አለ ውስጤ አይደካክመኝም። እውነት ነው ያለ መንፈሱ ያለህልውናው ምንም ማድረግም መሆንም አይቻልም። መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ ከፍ በል... ህልውናህ ውድ ነው። ተባረክ።
በጣም ስፈልገዉ ነበር ዛሬነዉ ያገኘሁት ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ከፍ በል በመንፈሱ
ይሄ መዝሙር ያንተ ነው ለካ ...... ተባረክልኝ !
Amazing song ❤❤❤
ለግሉ የተሰጠው አይመስለኝም ለቤተክርስትያን እንጂ (ድንቅ መዝሙር)
The original mezmur.....tebarek betam
የሚገርም መዝሙር ነዉ። እስከ ዛሬ አለመስማተ ይገርመኛል። ጌታ ምህረት ያድርግልኝ
This Mezmur is underrated!!!!!❤️❤️❤️❤️❤️
በመጨረሻ መዝሙሩ ተገኝቷል
God bless you
Amazing song ❤❤❤
I can’t believe this song don’t have millions of views already. This kind of song are rare these days and I thank God about you brother. I thank the Holy Spirit in you kewusteh selafelekew zemare 🙌🙌🙌
Share it
አሁን 2017 ነው! ይሄን ዝማሬ 2016 ክረምት ለይ የሰማሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ❤
classicalu erasu menfes alebet geta ybarkh 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አትሰለቸኝም አትሰለቸኝም
ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦሆ ኦሆ
አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2
መንፈስህ አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2
እስር ቤት የማያስረው
ጠባቂ የማይጠብቀው
ቢጠረቅ ከላይ ከታች
ለምንም በማይመች
ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር
ፈንቅሎ ሚወጣን እሳት
አደባባይ መድረክ ማይሻ
የእግዚአብሔር ህልውና ህልውና
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
ዓይኔ ነው የማይበት
እግሬ ነው የቆምኩበት
ሳቄ ነው የአንደበቴ
መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ
ወደ ላይ ከፍ የሚያደርገኝ
እንደ ንስር የሚያበረኝ
ከጎጆዬ ክልል ___
የምድርን ስበት አልፌ ወደሰማይ
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
አትሰለቸኝም አትሰለቸኝም
ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦሆ ኦሆ
አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2
መንፈስህ አለ ውስጤ አይደካክመኝም /2
ከአልባስጥሮስ ሽቶ ይልቅ ውዴ ጠረኑ
ከአለት ሚጠነክረው ጽኑዉን የሰው ልብ
በማዕበል እንደተመታ ውቅያኖስ ያናውጠዋል
ሃያል ዝናውን ትቶ ጀግናው ወገቡን ፈቶ
ይከተለዋል
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
ህልውናህ ህልውናህ ህልውናህ
Egziabher yitebikish yibarkish!
Robel Tadesse Amen!
Amazing song ❤❤❤
ተባረክ
ዛሬ ገና ለመጀመርያ ጊዜ ሰማሁት ነብስም አልቀረኝልም
I didnt know whose Song this is for years and it was here for the last 6 years. God bless you brother.
Mewodek zemari bebzu tebarek megerme tsega yalebek sew nk ufffffffff ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ድንቅ መዝሙር ብዙ ተባረክ ዘማሪ ተመስገን፡።። ጌታ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ተመስገን ቃለ ህይወት ወደ ህልወናዉ የሚያስገባን ዘማሪ ወለች ባንተ ብዙ ተገልግዬአለሁ ተባረክ
Ewunet newu
Qmlkl
ስሰመው በዉልየማልጠግበው መዝሙር ተባረክ ይብዛልህ
አሜን ህልውናህ አባቴ ያለ አንተ ህልውና መንፈስ ቅዱስ እኛ ምንም ነን ከእኛ ለአፍታ አትለየን አገራችን እስክንገባ ድረስ::ወንድሜ ጌትይ ብርክ ያድርግህ በጣም መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው👏👏👏👏👏🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Wow bless you!
Amazing song ❤❤❤
በመጨረሻም የመዝሙሩን ምንጭ አገኘነው
ተሜ ተባረክ🙏🙏🙏
ወንድሜ ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ!
ጌታ የዝማሬን ፀጋ ባንተ አስቀምጧል ከውብ የድምፅ ቅላፄ ጋር!
ጨምረህ ጨምረህ ዘምር!
ስወደው ይሄ ዘማሪ
ተባረከ ዘማሪ ነው ስፈልገው ነበር🙏🙏
Amazing song ❤❤❤
አሜን❤❤❤🎉🎉አሜን
Amen Amen 🙏🏼 ሰማያዊ መዝሙር ነው! እውነትም ከምድር ነጥቆ ወደሰማይ ይወስዳል!! ህልውናህ ጌታ ሆይ!!!
Amazing song ❤❤❤
ረዥም እድሜ ይስጢህ ወንድሜ ምንአይነት ድንቅ መዝሙር እስር ቤት የማያስረዉ ጠባቂ የማይጠብቀዉ የእግዝአብሔር ህልዉና ለላ መዝሙር ባትዘምር እንኳ ለዘመን የሚሆን መዝሙር ዘምራሃል ምክንያቱም በሰማይ 1መዝሙር ነዉ ያለዉ ቅዱ ቅዱስ
እውነተኛ መንፈሳዊ ሰማያዊ አምልኮ። እግዚአብሔር አባት ሆይ ለትውልዳችን እንዲህ አይነት አገልጋይ ስላስነሳህ አከብርሀለሁ ተመስገን። በሱ ላይ ያለው ጸጋ አስር እጥፍ እንዲበዛ በኢየሱስ ስም እፀልያለሁ።
Amen!
Ameeen 🙏
በየቀኑ ሰምቼ ያልጠገብኩት መዝሙር
የአእዉነት ድንቅ መዝሙር ተሜ ዘመንህ ይባረክ
Amazing it's ur relationship with Holy Spirit deep love coming out in song.. Thank You Holy Spirit
ውእይኔ ስፈልግ ያናበራ ማዝሙር
ይሄ መዝሙር አሁን ነው የገባኝ ዘመን ቀድሞ የነበረ መዝሙር
እንደዘመርከው አደባባይ መውጣት ማይሻ መንፈስ ቅድስ በውስጥህ አለ በጊዜው ደሞ ይገልጥሀል ተባረክ ወንድሜ
I'd been wondering who wrote the song for years. I'm delighted🥲😍 I found the entire song today. May God bless you with his presence in all days of your life.
Get much resu bezu yengral helwenahe amazing mezmur ❤❤😊
ሁሌም አዲስ መዝሙር
Amazing መዝሙር
በየመድረኩ ስሰማው ነበር አሁን ግን መዝሙሩን የተቀበልከውን አንተን በመስማቴ ነፍስም አልቀረልኝ
ይብዛልህ ወንድሜ
መስማት ማቆም ይከብዳል
Wonderful worship song , l thank God for his gift. Be blessed, my brother , May the Lord multiply his grace upon you.
Glory Glory be to God Almighty ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Can't stop listening to it....... what a beautiful 🎵 🎶 🎵 🎶 🎵!!!!
አትሰለቸኝም*፪
ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦኦ አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም(*4)
መንፈስሕ አለ ውስጤ አይደካክመኝም(*2)
እስር ቤት የማይዘው
ጠባቂ ማይጠብቀው
ቢተረክ ከላይ ከታች
ለምንም በማይመች
ተቀብሮ የማይቀር ፍቅር
ፈንቅሎ ሚወጣ እሳት
አደባባይ መድረክ ማይሻ
የእግዚያብሔር ህልውና (*፪)
ህልውና ህልውናህ ህልውና(*፮)
አይኔ ነው የማይበት
እግሬ ነው የቆምኩበት
ሳቄ ነው የንደበቴ
መንፈስ ቅዱስ የልቤ ደስታ
ወደ ላይ ከፍ የሚያደርገኝ
እንደ ንስር የሚያበረኝ
ከጎጆዬ ክልል ገደቤ
የምድርን ስበት አልፌ ወደ ሰማይ
ህልውና ህልውናህ ህልውና(*፮)
አትሰለቸኝም*፪
ቀን ከሌት ባመልክህ
እሳት አለ ውስጤ ኦኦ አይደካክመኝም
እሳት አለ ውስጤ አይደካክመኝም(*4)
መንፈስሕ አለ ውስጤ አይደካክመኝም(*2)
Tebarek!!!
wowwww❤❤❤❤❤ tebarek wendme
መንፈስን የሚቀሰቅስ ዝማሬ.❤እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ
እባካችሁ ከቻላችሁ እነዚህን ሁሉ አፋልጉኝ
"ይብራ ብለሃል" የተሰኘ የ 1999 ዓ.ም / 2007 መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ፣ እና "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" የተሰኘ የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ 2000 ዓ.ም / 2008 ቁጥር 2 ቪሲዲ፣ እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ?
yigermal yemenfeskidus sera sew alew geta begwada yasadegehe teme tebarek ketel ketil
i always wondered to whom the original song belong to, i am glad i found it even if it's 5yrs since it's release God bless you
Geta zemenhen yebarkew
Wow egziabher yibark
This is really amazing, may the grace of the Lord be poured out on him.
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amazing song ❤❤❤
Wow it’s so powerful
God bless you ❤️
ተባረክ ተባረክ ይብዛልህ። የጌታዬን ህልውናውን በደንብ ገብቶኛል።
Amazing song ❤❤❤
Brother, you are a hidden treasure of God Just keep praying and reveal His grace when holy sprit instructs you. That way you will never spoil this huge grace of GOD.
🙏
I can see ur zeal to God through ur songs . Keep it up brother... ur songs are so genuine.
Tebarek...
God bless you brother Temesgan!Praise the Lord!!!
Uuuu May God bless you brother......
Uffffff this song deserve to get 1 million viewers at list I was listening the whole day bless u.
በስንት ፍለጋ ነው ዋናውን ዘማሪ ያገኘሁት?!...በጣም የገረመኝ ለካ 6 ዓመት ሆኖታል:: ዘመንህ ይባረክ:: አውቃለሁ ምጡ ከባድ ቢሆንም አሁንም አምጥ ባክህ ደግሞ ሌላ ውለድ፡፡
Amennnñnn May Lord BLESS you MORE!!!
You are blessed 🎉🎉🎉
Wow gerami mezemure tebareke
የማይጠገብ ዝማሬ
May God bless you bro.
Amen Amen ......
Amazing song! I know Temesgen while I was working at SIM Ethiopia. Yes, this is very unique song! Bless you, Teme!
qoy yih zemar nebsen ayasiqerm....uffiii tebarekubet
Amazing song ❤❤❤
God’s presence ❤
Amelake abezeto abezeto yebarkeh wede wendeme! I know this song was posted 2 years ago, but the spirit is still powerful because bemenfes kidus yetekememe newe. May our God bless you even with more anointing so we can get more anointed songs through you. I have heard this song a few times before but today especially, I'm listening to it all day long, while praying and soaking my spirit in His. I don't usually write comments on UA-cam but I thought if his song blessed me this much, I decided to encourage and bless my brother in Christ. Zemeneh yebarek!!! Yesemay amelak yabezaleh!!!
Your sister in Christ.
Yetenagershiw lanchim yihunilish!
Amazing song ❤❤❤
amazing
Amen Glory Glory!!!! to holy spirit
አሜን!!!!!!!!!
God bless you
finally! I always wondered whose song is this. it is an amazing song, man! thank you!!
This avery nice song thanks
Amen libe erko hede wodelay
Biruk nek tsegawun yabizalik ejochikin bejochu yizo yimirak
Amazing song ❤❤❤
May God bless you more abundantly!
Amen!
I just found this wonderful song today; God bless you more, brother!!!
Amne Amene get.ybreki more good bless
What an amazing gospel song! Everyone must listen to it daily.
ተባረክ ብሩክ ነህ
Hallelujah AMEN Hallelujah ohhhhhhhh JESUSE JESUSE JESUSE amennñ AMENNNN 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
pls sing more and more
Many more blessings, Teme! ይብዛልህ
Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
I was looking for the original song since forever. Finally found it ❤
MENEFESEN YEMIYARESERES GENE YALETESEMA
tsega yibzalh wendme::
Wendme yegna bereket ahunm kegirgiru bedemu teshefen tsega yibzalih ewedhalew
Wowww amazing powerful 🔥🔥🔥🔥 song full of hollysprit 🔥🔥🔥🔥 be stay blessd
Amazing song ❤❤❤ tebarek yemir
This song is my drug.
God bless you amazing worship tax lord
God bless you brother!!! The song itself brings His very presence, whenever I listen! Stay Blessed! 3John2
Amazing song ❤❤❤
Beautiful song