- 15
- 174 172
CROSS
Kenya
Приєднався 12 лис 2013
የኃያላን ኃያል የእኛ ጌታ [Yehayalan Hayal Yegna Gieta] || Tesfaye Chala || Vol.1
Cross Motion Graphics
Phone No +251985216758
Telegram - t.me/CROSS_MOTION_GRAPHICS
Phone No +251985216758
Telegram - t.me/CROSS_MOTION_GRAPHICS
Переглядів: 142
Відео
ፊትህ እንደ [Fiteh Endetsehay] || Tesfaye Chala || Vol.1
Переглядів 722 місяці тому
Cross Motion Graphics Phone No 251985216758 Telegram - t.me/CROSS_MOTION_GRAPHICS
ባማረ ቅኔ [Bamare Qenie] || Tesfaye Chala || Vol.1
Переглядів 1472 місяці тому
Cross Motion Graphics Phone No 251985216758 Telegram - t.me/CROSS_MOTION_GRAPHICS
እሱ ነው || Official Video 2024
Переглядів 2595 місяців тому
ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል። መዝሙረ ዳዊት 121
ውዴ ኢየሱስ || Official Lyrics Video 2024
Переглядів 1,4 тис.7 місяців тому
የተጠማች ነፍሴ እንዳትቅበዘበዝ እርካታን ፍለጋ የሕይወት ውሃ ምንጭ በሆንክ ልቤ በአንተ እረጋ ሰማያትን ከፍተህ ጠልን አንጠባጥበህ ፍጹም ሰላም ፍጹም ደስታ በልቤ አፈሰስህ ኦ ውዴ ኢየሱስ ወድጄሃለሁ በአንተ ደስ ይለኛል ሐሴት አደርጋለሁ ኦ ውዴ ኢየሱስ ወድጄሃለሁ ሳስብህ ውዬ ባድር መች እጠግባለው የነፍስ ዕረፍት የውስጥ ሰላም ከቤትህ ይቀዳል የታወከ ልብ በጨለማ ውስጥ በአንተ በርሃንን ያያል ለምለም መስክ ነህ መዓዛህ ከሩቅ የሚጣራ የቀረበህ አይሻም ሌላ ጉዞን ያደርጋል ከአንተ ጋራ ኦ ውዴ ኢየሱስ ወድጄሃለሁ በአንተ ደስ ይለኛል ሐሴት አደርጋለሁ ኦ ውዴ ኢየሱስ ወድጄሃለሁ ሳስብህ ውዬ ባድር መች እጠግባለው
ሳመልክህ - Yeabsira Tadesse (Officail Lyric Video 2019)
Переглядів 3,1 тис.5 років тому
ኦሪት ዘጸአት 23፥25 አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ። Song Writer - yeabsira Tadesse Music Arrangement - Kibreab tassew Motion Graphics - Tirago Tadesse Presented by - Cross Motion Graphics
TEMESGEN TADESSE - (ዋና መዝሙር ዘርፌ ከበደ) ውዴ እንደአንተ ያለ
Переглядів 9 тис.6 років тому
ወደ ገላትያ ሰዎች 5 1 በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ። 2 እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ፦ ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም። 3 ሕግንም ሁሉ እንዲፈጽም ግድ አለበት ብዬ ለሚገረዙት ሁሉ ለእያንዳንዶች ደግሜ እመሰክራለሁ። 4 በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል። 5 እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና። 6 በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና። 7 በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ? 8 ይህ ማባበል ከሚ...
Girma Gidelew - በኩርነትህን... (OFFICIAL LYRICS VIDEO)
Переглядів 3,2 тис.6 років тому
መዝሙረ ዳዊት 1-1፥6 1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 2 ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። 3 እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። 4 ክፉዎች እንዲህ አይደሉም፥ ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው። 5 ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ፥ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። 6 እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
እግርህን ልጠብህ Temesgen Abera (official lyrics Song) 2018
Переглядів 124 тис.6 років тому
Eph 2-5 Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;) ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2-5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና
Dereje Kebede Dink sira (lyrics video)
Переглядів 3,9 тис.7 років тому
Great is the Lord, and greatly to be praised in the city of our God, in the mountain of his holiness. አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው። መዝሙረ ዳዊት 92-5 እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ምስጋናው ብዙ ነው። በሰሜን ወገን በመልካም ስፍራ የቆመ የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው፤ እርሱም የትልቁ ንጉሥ ከተማ ነው። እግዚአብሔር በአዳራሾችዋ መጠጊያ ሆ ይታወቃል። እነሆ፥ ነገሥታት ተከማችተው በአንድነት መጥተዋል። እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ታወኩ። መንቀጥቀጥ እንደ ወላድ ምጥ በዚያ ያዛቸው። በኃ...
Ethiopian Gospel song 2017 kebegenawe befit by Temesgen Abera
Переглядів 21 тис.7 років тому
"For I delight in loyalty rather than sacrifice, And in the knowledge of God rather than burnt offerings. " For I desire mercy, not sacrifice, and acknowledgment of God rather than burnt offerings. Hosea 6:6
Ethiopian protestant new song 2017
Переглядів 5 тис.7 років тому
Wednesday, 8 March 2017 መዝሙረ ዳዊት 50 የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ተናገረ፥ ከፀሓይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ምድርን ጠራት። ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆ ይመጣል። አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም እሳት በፊት ይቃጠላል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ። በላይ ያለውን ሰማይን ምድርንም በሕዝቡ ለመፍረድ ይጠራል ከእርሱ ጋር ለመሥዋዕት ኪዳን የቆሙትን ቅዱሳኑን ሰብስቡለት። ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፥ እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና። ሕዝቤ፥ ስማኝ፥ ልንገርህ እስራኤልም፥ ስማኝ፥ ልመስክርብህ አምላክስ እኔ አምላክህ ነኝ። ከቤትህ ፍሪዳን ከመንጋህም አውራ ፍየልን አልወስድም የምድረ በዳ አራዊ...
😢😢😢😢😢
ተባርከሃል መዝሙሩን የሰማሁት በጣም ብዙ ግዜ ነው በጣም ነው የወደድኩት የጌታ ፀጋ ይብዛል
እውነት ፣ መንፈስ፣ ጥበብ በአንድ የተገመዱበት ድንቅ ዝማሬ! ጌታ ያብዛህ! ያብዛልህም! ከዘመሩ፣ ካመለኩ አይቀር እንዲህ ነው!
ታባረክ
🔥🥹❤️🔥❤️🔥
😢😢😢❤❤❤
ሚገርም መዝሙር የእውነት 🙏🙏🙏🙏 ተመስገን ተባረክ በጌታ ቤት ዘመንህ ይለቅ 🔥🔥🔥
ተባረክ❤❤❤
Yes,yesus yikber Amen.
Amen Tebareku
🎉🎉🎉🎉
🖤🔥🔥
🔥🔥🔥🔥😍😍😍😍
ያለ እኔ መኖር የምትችል ከአንተ ውጪ መኖር የማልችል ♥
Be ewnet betam tebarkebataleu bebizu tebarek leberket hun
አሜን❤
ተባርክልኝ ወንድሜ ይብዛል ተባርኩኝ በመዝሙሩ
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
❤❤❤ I like this song the most
እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ ጋር የሰነበተ፥ ወደ ደረትህ የተጠጋና፥ ከልብህ ጓዳ ውስጥ የፈቃድህን ምክር ሰምቶና ጨክኖ ታዞ ወደ አገልግሎት ሜዳ የወጣ ሰው፥ ስለሰጠኸን ተባረክ። አንተን የሰማ፥ በመንፈስ ቅዱስ ረድኤት የተደገፈ፥ እንዲህ ፍንትው አድርጎ የአንተን ታላቅነት ይገልጻል፥ ነፍሳችን የአንተ ጥገኛ መሆኗን ያሳያል። ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለአንተ ይሁን፤ ወንድማችን ደግሞ በእጥፍ ተባረክ🙏
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው
Uuuufffffff tebarek tame
This is my favorite son and finally, I got the original singer. Wow, indeed the song from heaven. At the end of the day one worship is God. Imagine this song loaded 6 years ago but is still fresh everywhere Thank you and bless you.
😍(AI)Reggae ቢያንስ ለገጣሚው እውቀና ይሰጥልን?👏
🙄😳😍
አማራጭ የለላት ነብሴ ግን ሽ ፀሀይ ቢወጣ አይሞቃትም 😢😢😢
Esu nw...
Men ayenet deneq mezmur new😊 tebareki Jerrye
❤❤❤❤❤
ወንደሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
wow amazing
next level ai. The Future!👏
❤
ተባረክ ቲሬያችን
Good job
ሰምቼ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢
ኤ
ወንድሜ ተመስገን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በዝመማሬህ እጁጉን ተባርኬአለሁ እንደዚህ ጥልቅ ያለ መዝሙር መስማት ካቆምን ሰነባብትን እባክህን ወንዱሜ አትያዝ ዘምር ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
Hallelujah
Amen
ተመስገን አበራ ትክክለኛ የ ራስህ ዩቲዩብ ክፍት እባክህ ዝማሬዎችህ ድንቅ ናቸው ግን ተጠቃሚዎች ሌላ ናቸው
youtube.com/@temesgen777?si=2bsEDpGOFzCJkmMg
ኢየሱስ✞✞✞✞✞
Amen
God bless
እንዴት ያለ ዝማሬ ነው እግዚያቢሔር ዘመንህን ይባርክ
ከ አንድ ሙሉ ሰምንት ቦኃለ አገኘሁት ተበረክልኝ ተሜ
teme...geta yibarkih be bizu linademxih eninafkalen...geta yirdah...bertalin
Btme yetebarekubte mezmur geta yibarkh
❤❤❤❤❤
Tebarek Girmesh
እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ወንድሜ