በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 227

  • @topman7504
    @topman7504 5 місяців тому +40

    ድል አለ!!! በስሙ ድንግል ምስክሬ ናት ከአንዴም ሁለቴ መድሃኒያለም ብዬ ድል እድርጊያለሁ❤❤❤ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ። እመኑን የተጨነቃቹ ስሙን ጥሩት❤❤❤

  • @BilenDanile
    @BilenDanile Рік тому +46

    አማኑኤል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 7 місяців тому +29

    ድል ኣለ በስምህ ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 9 місяців тому +19

    አሜን ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ታራራው ይናዳል አሜኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መዳንአለም ስልህ አሜን❤❤❤

  • @YaynuGaddissa
    @YaynuGaddissa 9 місяців тому +123

    የተዋህዶ መዝሙሮችኮ የመድሃኒአለም ብትሉ የእመቤታችን እንዲሁም የመላእክትና የሰማእታት አንጀትን የሚያርስና ሀዘንን የሚያስረሳ እኮ ነው መዝሙራችን የተዋህዶ በመሆኔ እንዴት እንደ ምኮራ በሀይማኖቴ መመረጥ እኮ ነው!።

    • @mercym1733
      @mercym1733 7 місяців тому +7

      መዝሙር የሚገባው ለጌቶች ጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @Almanal-q5b
      @Almanal-q5b 6 місяців тому +5

      ❤❤❤❤❤በጣም አኔም ኩራት ነው የሚሰማኝ ለመዳህኒያለም ክብር ምስጋና ይሁን አሜንንንን❤❤

    • @endalemekuria5644
      @endalemekuria5644 6 місяців тому

      Mn lemalet endefelegsh tnegrign enatye​@@mercym1733

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 6 місяців тому

      @@mercym1733ሁሉም መዝሙር ለጌታ ኢየሱስ ነው!! እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ምስጉን ነው!

    • @MayeIove
      @MayeIove 5 місяців тому +9

      ​@@mercym1733መናፍቅ ምን ልሰሪ መጣሽ እዚህ

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 6 місяців тому +22

    ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳሽሁ ለቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ አመታዊ ባዕል

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 9 місяців тому +20

    አሜን ድል አለ በስምህ መድኃንአለም አባቴ 03/01/2016ተመስገን ክብር ምስጋና ለ እናት እና ለ ልጆ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому +13

    ❤❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን እልልልልልልልል መድሀኒአለም መድሀኒታችን ኣምላካችን ኣባታችን ኣማኑኤል ስምህ በእለተ ቀን በሂወታችን ሰላም ያብዛልን❤❤❤❤🎉

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 10 місяців тому +15

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የብፁዕነታቸው ፍሬ❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesyitbarek1356
    @yohannesyitbarek1356 10 місяців тому +12

    አሜን አሜን አሜን ድል አለ በስምህ 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому +13

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    "ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ/2/
    ባሕር ይከፈላል መድሐኒዓለም ሰልህ/2/"
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 Рік тому +15

    አግዚ አብሔር የዕድሜ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ እንባ እየተናነቀኝ የምሠማው መዝሙር ነው❤❤

  • @natty8481
    @natty8481 10 місяців тому +24

    I’m not orthodox Christian but this songs is super powerful and always gets me! God bless Ethiopia and Orthodox Church!

    • @misjoker-m9y
      @misjoker-m9y 10 місяців тому +3

      thanks this comment🙏🙏🙏

  • @haimeyimenu320
    @haimeyimenu320 10 місяців тому +10

    እውነትም ድልአለበስምህ❤❤እልልልልል

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ Рік тому +14

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መልዐክት ያስማልን
    እውነት ነው
    ድል አለ በስምህ❤

    • @dagiabinet
      @dagiabinet 11 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 Рік тому +12

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @fcjh
    @fcjh Рік тому +11

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን🎉🎉🎉

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 10 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤

  • @mesfinabi
    @mesfinabi Рік тому +13

    መምህር ዛሬ ኪዳነምህረት አንተን በማየቴ ከልቤ ተድሰቻአው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Esubalew113
    @Esubalew113 11 місяців тому +14

    አሜን ድል አለ በስምህ 🙏🙏28/05/2016ec

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Рік тому +9

    ድል አለ በስምህ እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 3 місяці тому +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የምወደዉ የሚያስለቅስኝ መዝሙር እርጅም እድሜ ከጤና ይስትህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tekawujera4624
    @tekawujera4624 Рік тому +4

    Fetari yebarjeh

  • @asteralem2336
    @asteralem2336 11 місяців тому +4

    እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🌷🌷🌷🌾🌾🌿🌿🌿🌿

  • @almazbeyene-wc8ib
    @almazbeyene-wc8ib 3 місяці тому +3

    የማልጠግበው መዝሙር የኔ መድሀኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ ክበርልኝ አንተን ይዞ ድልያልሆነ ምንአለ !!

  • @Tamirat-vk1pe
    @Tamirat-vk1pe 7 місяців тому +8

    አሜን ድል አለ በስም

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 7 місяців тому +7

    አሜን! አዎ ድል አለበስምህ

  • @girumkelemework6643
    @girumkelemework6643 Рік тому +7

    ገብሬ መቼ ይሆን ሚዛን መተህ የማይህ❤

    • @FelekeImport_export
      @FelekeImport_export 6 місяців тому

      getan mayet atnafqm wendme

    • @girumkelemework6643
      @girumkelemework6643 6 місяців тому

      @@FelekeImport_export ይቅርታ የኔ ወንድም እኔ ካልኩት ጋር ምን ያገናኘዋል?!

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 Рік тому +7

    Ellllllllllllllllllllllllllll Zemare Melayekt yesmelna Elllllllll " "Egziabher" Amlak Tsegawn Yabzalh wendemachn

  • @xionmariamadey2982
    @xionmariamadey2982 Рік тому +15

    ግጥሙ ፈልጌ ነበርኩ እባክሁ እንታጋገዝ
    አማርኛ ብዙ ኣይችልም ግን ደሞ የህ መዝሙር በመንፈስ ቅዱስ ተመልቶ የተሰራ ነው በጣም ወደድኩ ✝️

    • @lamrotegirma5744
      @lamrotegirma5744 Рік тому +28

      ድል አለ በስምህ
      ድል አለ በሰምህ
      ድል አለ በቃልህ (2)
      ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሰልህ
      ባህር ይከፈላል መድሀኒአለም ሰልህ
      ቃዴስን ታላቁን በርሀ
      አለፍነው ሳንጠማ ውኃ
      ፈርኦንን ከባህር የጣለው
      ጌታዬ የፀና ሰምህ ነው
      አምላኬ የፀና ሰምህ ነው
      በእልልታ ቢፈርሰ እያረኮ
      ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ
      ቢሰጠን ለእኛ ከተማው
      የሆነው ሁሉ ባንተ ነው(2)
      ከክፋት ሁሉ ብናመልጥ
      የማረ ውኃ ቢጣፍጥ
      ብንበላ መና ከሰማይ
      ሰለ ሆንክ ነው አ ዶናይ
      ሰለ ሆንክ ነው ሁሉን ቻይ
      የቆምነው ዛሬ በህይወት
      ሰምህን አድርገን ነው ጉልበት
      ከሜዳ ተጠርተን ብንነግሰ
      ሆነህ ነው ክብርና ሞገስ

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa Рік тому

      egziabhare yerdash enam alkshalehu sesemawu
      @@lamrotegirma5744

    • @ካሣየጌጤ10
      @ካሣየጌጤ10 Рік тому

      ​@@lamrotegirma5744ክበሩልኝ❤❤❤

    • @LeoLe-r2mፅጌ
      @LeoLe-r2mፅጌ 10 місяців тому

      ​@@lamrotegirma5744❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelbekalu7945
    @abelbekalu7945 Місяць тому +2

    ይህ ድንቅ መዝሙር እስካሁን በደንብ አልተሰማም ❤ የሚገርም ኃይልና መባረክ ያለበት ፣የሚያፅናና 💝🙏
    የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ዘማሪ ወንድማችን 💝🙏

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam Рік тому +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ 💚💛❤
    🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @workybeyene8264
    @workybeyene8264 11 місяців тому +3

    አሜን አሜን አዎ ድል አለ በስምህ።

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 27 днів тому

    ሁሌም ብሰማው የማልሰለቸው ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህም ይባረክ🙏🙏❤❤❤

  • @Mahlet-k8o
    @Mahlet-k8o 11 місяців тому +19

    ድል አለ ብለህ➕🥰🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 10 місяців тому +5

      ድል አለ በስምህ➕❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Рік тому +3

    ❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዚማሬ መለእክት የሠመልን

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 5 місяців тому +3

    መድኀኒታችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ

  • @ZenashAli
    @ZenashAli 7 місяців тому +5

    ድል አለ በስምህ አዶናይ ጌታ

  • @MogesGirma-qd1xi
    @MogesGirma-qd1xi Рік тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemlight56
    @alemlight56 Рік тому +4

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መልዐክት ያስማልን

  • @dodopopo2993
    @dodopopo2993 6 місяців тому +5

    ድልአለብሥምህ አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የምወድወ መዝሙር ዝማሪመላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @z_amen87
    @z_amen87 6 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @naturetizu
    @naturetizu 21 день тому

    ድል አለ በስምህ ድንቅ መዝሙር ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @HenokYosef-jl5ci
    @HenokYosef-jl5ci Рік тому +3

    ድል አለ በስም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +5

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ክቡር ወንድማችን መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 6 місяців тому +4

    አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @frehiwotdesta5016
    @frehiwotdesta5016 6 місяців тому +5

    Zemare melakt yasemalen thank u

  • @Mekdes-maki
    @Mekdes-maki Місяць тому +2

    እግዚኣብሄርን በመዝሙር ኣመስግኑት ኣለ መዝሙረኛው ዳዊት

  • @Honey2712.
    @Honey2712. Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @AbelBiru-zv6st
    @AbelBiru-zv6st 11 місяців тому +4

    Perfect saund

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Рік тому +3

    ልልልልልልልልል ዘማሪ ቃለኪውት ያሰማልን 🙏🙏

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 6 місяців тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @LEilt-s7y
    @LEilt-s7y 3 місяці тому +1

    Amen abetu zimar melyikitin yasemalin

  • @Gebremedhin-k6r
    @Gebremedhin-k6r 3 місяці тому +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰመልን በእንባ እየተናነቀኝ የምሰማው መዝሙር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 21 день тому

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለልብ ላጆሮም ያማሰለች ዝማሬ ነው እናታችን የብዙዎች ተምሳሌት ቸሩ ይጠብቀን እልልል 👏🌿🕊🌿🕊በረከትሽ በዝታ በቤቴ ትፍሰስ 🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌷🌿🌹🌿

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 5 місяців тому +1

    ስሙ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
    እውነት ከልብ!!!!!!!

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 8 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 7 місяців тому +3

    ድል አለ በሥም የኔ ጌታ

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 8 місяців тому +2

    ድል አለ በስምህ የኔ ጌታ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @SaraZeweld-u9g
    @SaraZeweld-u9g Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤😇😇😇😇😇 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 10 місяців тому +3

    Yeni gita... Egr yimsegen

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 6 днів тому

    ድል አለ በሥምህ እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Місяць тому

    አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤ አሜን ❤❤❤

  • @AshreqMuzeyin
    @AshreqMuzeyin 8 місяців тому +3

    ድንቅ መዝሙር

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 7 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ይእግዛብሄር ስም ሁሌም ይመስገን🎉🎉🎉

  • @dodopopo2993
    @dodopopo2993 4 місяці тому +1

    ድል አለ በሥምህ አምላኬ❤❤❤❤❤

  • @Hana-nh3rv
    @Hana-nh3rv 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ንያሰማልን!!

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Рік тому +2

    እልልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh 2 місяці тому

    እስዋን እናት አድርጎ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ማንም አይቃወመንም አይገዳደረንም ዝማሬ መላአይክት ያሰማልን❤❤

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 5 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ❤❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹እልልልልልልልልልልልልልል🌿🌹🌹🌿🌿🌹🌹❤❤

  • @Almas-nf7jb
    @Almas-nf7jb 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናደል አማኑኤል ስልህ ባህር ይከፈላል መዲኒአለም ስልህ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk 7 днів тому

    እግዚኣብሄር ሆይ ኣን ድላችን ነህ

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ

  • @ሶልያናድንግልሶልያና
    @ሶልያናድንግልሶልያና 7 місяців тому +1

    ድል አለ በስምህ ቸሩ ሙድኃኔዓለም አባቴ

  • @FatmhAlfatm
    @FatmhAlfatm 2 місяці тому

    ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @rastafarianlife9836
    @rastafarianlife9836 Рік тому +2

    ባህር ይከፈላል አማኑኤል ስልህ 🥰

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MahelteThganehe
    @MahelteThganehe 8 місяців тому +2

    እልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YemarimLiji-tn6lt
    @YemarimLiji-tn6lt Рік тому +2

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @amalo4018
    @amalo4018 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @messeretdesign1328
    @messeretdesign1328 2 місяці тому

    ልብ እና ነፍስ የሚይረጋጋ መዝሙር🙏
    የተሸበረ ልብ የተሰበረ ነፍስ የሚጠግን መዝሙር❤

  • @joylovejoyy6531
    @joylovejoyy6531 Місяць тому

    Medanialem abate 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🙌🙌 lena yaregilign bizu new kibir misigana lante yihun Amenn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Dagmawiy
    @Dagmawiy Місяць тому

    ድል አለ በስምህ!!!

  • @jud2121
    @jud2121 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመስገን መድሐኒዐለም 🙏

  • @bebinegusie1513
    @bebinegusie1513 Рік тому +41

    ሃሌሉያ ለንጉሡ የሚለውን እና ማዳንህን ፅድቅህን እረፍትህን የሚሉትን የገብረ ዮሐንስን መዝሙር ልቀቁልን please

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 місяці тому +1

    አሜን

  • @fitsumbelay9940
    @fitsumbelay9940 Місяць тому

    ድል አለ በስምህ!!!❤❤❤

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Місяць тому

    😊🙏 ድል አለ በስምህ

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh Рік тому +1

    አሜን❤🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rahelseifu9294
    @rahelseifu9294 5 місяців тому +1

    Amen abateye😢😢😢

  • @Yishak-q3f
    @Yishak-q3f Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳለዉ መዝሙር

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 Рік тому +2

    Amen

  • @yeshiworkalemu7815
    @yeshiworkalemu7815 Рік тому +3

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @sholameda
    @sholameda Рік тому +5

    ልብ የሚመስጥ መዝሙር፣ነው።ተመስገን።

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልል❤

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Місяць тому

    አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢