Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የተባረከ ሚዲያ ወደ ቴሌቪዥን እናሳድገው በ ማሪያም እናግዛቸው
አዎ ልክ ብለሻል እህቴ
ጃን ስራላይ ነው ወገኖቼ በዚህ በኩል የጠፋውን ልጅ ወደአባቱ ለመመለስ ይጥራል በዚጋ ትንሿን ቤተክርስቲያንን ለመግንባት ደፋ ቀና ይላል በዚኛው ወገን ደሞ እንደ መላእክት ነጭ እልብሰው ወጣቱን እንደ ከዋክብት በቤተክርስቲያን ደጅ የልደትን በዓል በባለ ልደቱ ቤት እንዲከበር ያደርጋል #እኔ_የጃን_ደረባው_ትውልድ_ነኝ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደምትረዳኝ አምናለሁ ለዚህ ክብር እንድበቃ ወደፊትም ጥበቃህ አይለየኝ👏 በስደት ያለነውንም ለዚህ ክብር ያብቃን👏👏👏
አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ አመሠግንሐለው እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
I'm the first one 💪🙏
ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሣን እንዲያደርገው ለረዥም ዘመን ሥመኜው የነበረውን ኢጃት ሥለተገበረው ደሥ ብሎኛል። ቤተክርስቲያን ይህንን ሥራ መሥራት ይገባት ነበር። በርቱልን ወንድም እህቶቻችን።
መተሳሰብ እና መረዳዳቱ ቢኖር በአንድነት ብዙ ስራ ይሰራ ነበር ግን ማህል ላይ እንቅፋት የሆኑ ሰዎች ያሉ ይመስለኛል
እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም የዚህ በረከት ተካፋይእንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ! ጃንሚዲያ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሰውሮ ረጅም እድሜ ያድልልን ሌላ ምን እላለሁ!
ያላገባነውንም እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው!!
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው ከትምህርቱ ባሻገርም ለሰርጋቸውም የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ተሸፍኖላቸው መጋባታቸው የመጋባቱ ፍላጎት ኖርዋቸው አቅም ለሌላቸውም መልካም እድል ነው እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋልን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በምልጃው እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ
በ ብዙኃን ጋብቻ መገኘቴ በጣም ደስተኛ እና መንፈሳዊ ቀናተኝነት አድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይል ነበር በእህቴ እና በወንድሜ ጋብቻ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤
የመምህር ሄኖክ ወንድም ነው ነው ድምፁ መምህር ሄኖክ የሚያወራ ነው የሚመስለው ጃንደረባዎች በጣም ደስ የሚል ጅማሬ ነው ተባረኩልን ❤❤
ልብ ብለህ/ሽ ክሆነ ጃንደረባው ያፈራቸው እብዛኞቹ መምህራን ዲያቆን ሄኖክን ይመስላሉ። ይህ "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ" የሚለው ምሳሌ ይገልጸዋል። ወንድማችን ከእነርሱ ጋር ምን ያህል ጊዜ እንደሚያሳልፍም ያሳያል። አብዝቶ የባረከው ልጅ! እረ እሱን የመሰሉ ያብዛልን!!!
መምህር ዲያቆን አቤል ካሳሁን ና መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በመንፈሳዊ አዎን ወንድሙ ነው ከአንድ ጉባኤ መምህር የተማሩት መንፋሳዊ ወንድማማችነት እንጂ የሥጋ አይደለም ወንድምነቱ 😊
ብዙ ጊዜ ተጠይቀዋል ሁለቱም ግን የስጋ ወንድማማች ሳይሆኑ የመንፈስ ወድማማች ናቸው በዛ ላይ አንድ ደብርነው በአንድሰንበት ትምርት ቤት ውስጥ ነው ያደጉት❤
እኔ ራሱ እያልኩ ነበር ድምጻቸዉ አንዳይነት ሲገርም😮
Me too. They sound the same
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ እድል ተጠቃሚ የሆናችሁ ፍጽሜችሁን ያሳምርላችሁ ይህን ቅዱስ ጋብቻ እየፈለግን ያመለጠን ሰዎች ብዙ ነው እድለኞች ናችሁ በፍጹም መንፈሳዊነት በሰላም በፍቅር እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመቤታችን ከነልጆ በሰርጋችሁ ትገኝላችሁ❤❤❤
amen....
ጌታሆይ እኔም በዚህ ቅዱስ በሆነው ጋብቻ ፈጽሜ አንተን ምትከብርበት እንዲሆን ሁሌም እመኛለሁ❤❤❤❤
አላገባሁም እጮኛም የለኝም እግዝአብሔር ይመስገን😊ግን እግዝአብሔር ሲፈቅድ ነው ትዳርም እጮኝነትም ❤የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን መድኋኒያለም
አሜን 🙏
❤!
እግዚአብሔር እንደፈቀደ ይሆናል
እኔ የለኛም አናግሪኛ እስቲ 😮
አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይጠብቅልን በእውነቱ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ የብዙሐን ጋብቻ የሚበረታታ ነው 😊 እኔም አላገባሁም እጮኛም የለኝም ግን እግዚአብሔር ከፈቀደ ኢትዮጵያ ገብቼ አገባለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ትዳርን በጣም ነው የምፈራው ታገባሁ በቃ የሆነ ነገር የምሆን ነው የሚመስለኝ ስለዚህ ከእኔ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንከር ያለ ሰው ከሰጠኝ ምናልባት ከመከረኝ ይሳካል ብዬ አስባለሁ ❤❤ እስከ ዚያው ግን ይቅርታ የኦርቶዶክስ ልጆች የሆናችሁ ሴት እህቶቼ ክብራችሁን ጠብቁ እላለሁ ያለ ጋብቻ ከወንድ ጋራ ምንም አይነት ግንኙነት አይኑራችሁ የሴት ልጅ ክብሩዋ ድንግልናዋ ነው በባሉዋም ዘንድ ታማኝ ናት በእግዚአብሔር ዘንድም ምንም ንጹህ ናት ❤❤
ያስደስታል ያስደስታል ያስደስታል የኛ እምነታችን ተዋሕዶ ስርአታችን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬ ሆይ እንደ እኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ በቤትህ አኑረኝ
1M ማስገባት አለብን እኔ ቤተሰቦቼን እንዳለ አስደርጊያለሁ እናንተስ
ይህን ድንቅ የመላዕክት ዝማሬ ለአዉሬዉ ተከታዮች ያማቸዋል
እግዚያብሔር ቢፈቅድ የዚህ ክብር ተሳታፊወች ያድርገን
ኧረ እናተስ ትለያላቹ እግዚአብሔር ብርታት ትጋቱን ጽናቱንም ይስጣቹ በናተ ብዙ ሥራ ይሰራል ገና እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏😢 ድንቅ ጅማሮ ነው የእውነት በርቱልን🙏❤
አቤቱ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን ጃንደረባው ሚድያ እግዚአብሔር ያስፋፋልን በእውነት እግዚአብሔር ቤወድና ቢፍቅድ በቅርቡ ኢትዮጵያ እገባለሁ እንደት ነው አባል መሆን የሚቻለው
እር እናንተንማ እግዚያብሔር ነው የሰጠን በእውነት ስራችሁ ሁሉ ግዜውን የዋጀ ለቤተክርስቲያናችን እጅግ ፍሬአማ የሚያደርግ ነው በርቱልን🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በውጭ ጠፍተን ያለነውም ለቤቱ ያብቃን❤🙏😓
የጃንደረባው ትውልድ ለመመስረት የበቃው ዲያቆን ሄኖክን ሳስብ እናትና አባቱ ናቸው የተመረቁት ወይስ እሱነው እላለሁ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋው ይጠብቅህ መሐበሩ ከዚህ በላይ ሰፍቶና አድጎ ለብዙ አድባራት እንዲደርስ የዘወትር ፀሎታችን ሊሆን ይገባል ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤
ጃንደረባዉ ሚድያ አምላከ ቅዱሳን ያስፋልን ይጠብቅልን።ላላገባን እና እጮኛም ለሌለን ጥሩነዉ::እዉነት ለመናገር አሁን ላይ እጮኛ ለመያዝ እንኳ በጣም አስፈሪ ጊዜነዉ ወንዶችን ለማመን የምንቸገር ሰወች ቢያንስ በሀይማኖት መምህራኖች ምክኒያት ለልባችን ቦታ እንድንክፍት ይረዳናል ብየ አስባለሁበርቱልን ያላገባቹ አግቡ ተግባቡ ።
እውነቴ ነው ይህ ነገር በጣም መበራታት ያለበት ነገር ነው እግዚአብሄር ይመስገን
የተባረከ ትዳር ይሁን እግዚአብሔር ይሄንን ክብር ለምንመኘው ሁሉ ይስጠን መልካም የትዳር ዘመን 🎉🎉🎉😊
በጣም ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው- በርቱልን። Financially ይሄንን እንዲቀጥል ለማድረግ ሁላችንም ለመርዳት እንድንችል ለዚህ የተዘጋጀ አካውንት ካለ ብትጠቁሙን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ከመምህር ሔኖክ በድምጸ አንድ ናቸዉ!እረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህሮቻችን!!
ወንድሙ ነው❤
በጣም
እግዚአብሔር ይመስገን! አባት ሆይ እኔ ሃጤያተኛ ባሪያህን አሰብኝ አንተ የምትገኝበት ሰርግ እንዲኖረኝ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ! አሜን!
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ ❤
🕊እግዚአብሔር🕊የልብን መሻት ይፈጽማል
እመብርሀን ለዚች ቀን ታድርሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
❤❤❤❤ ዋው በእውነት ይህ ልብን ያስደስታል ❤❤❤ከምር ደግሞ በዝክር በተሳሰራቸው ይበልጥ አንድ ልብ ያስደስታል
ለረዥም ዘመን ሥመኜው የነበረውን ኢጃት ሥለተገበረው ደሥ ብሎኛል። ቤተክርስቲያን ይህንን ሥራ መሥራት ይገባት ነበር። በርቱልን ወንድም እህቶቻችን🙏🙏🙏
ሁሌም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንደተደሰትኩኝ ነው ለካ ፈልገን አይደለም እርሱ እግዚአብሔር መርጦን ነው
በጣም ጥሩ ሰራ ነው በእግዚአብሔር ቤት ክብር ጋብቻ ማድረግ የቃና ዘገሊላ ታምራት መድገም ማለት ነው
በእውነት ትለያላችሁ ለዚህ ክብር ያብቃን ጌታ ቢፈቅድ እኔ በጃደረባው ተምሪ ማግባት ነው ምፈልገው
ድንቅ ጅማሮ ነው የእውነት በርቱልንያጽናልን
አባት ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏❤️የልጅነት ህልሜ ❤ዲያቆን ካልሆነ አላገባም በማለት ላረጅ ነዉ 😂
diyakon blesh mesfert atawchi mgbare senay bcha endihon amlakn lemgni
ጠይቂው በደምብ ይሰጥሻል
@@TirusetTiruset ዲያቆን ካልሆነ አተበይ መልካም የአምልኮ የክርስትና ህይወት ያለው አግቢ በተረፈ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሱባኤ ጠይቂ
@@elroitube27 እሽ 🥰
@barkotmulken እሽ🥰
እግዚአብሔር ይ መ ስ ገ ን በጣም ደ ስ ይ ላ ል በ ር ቱ ል ን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሕዝብን ሰልባጅ ከመሆን አድኑልን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።።።።❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ናችሁ እውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃችሁ 🙏🙏እኔ አግብቻለሁ ያላገባችሁ እህት ወንድሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እኔንም በፀሎት አስብኝ ሁለተ እዬሱስ ብላችሁ 🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምርል ኦርቶዶክስ መሆን መዳደል ነው🙏🙏
በርትታችሁ ታያችሁ ፣ ፈጣሪ ይስፋ ፣ ይመስገን ፣ ይታይ ይታወቅ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ/ደስ አለን የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ይብቃችሁ። ትዳራችሁ እግዚአብሔር የሚያስደስት ይሁንላችሁ።
ጃን በርቱልን በጣም ብዙ ትምህርት እንወስዳለ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Excellent arrangement. You are showing the correct path.
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጃን ሙሽራ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ::ሁሉንም የኢጃት ቲሞች ነዉ የምናመሰግነዉ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ዳሴይላል 🎉🥰እኔማ ካስደት ማለስ እግዚአብሔር ቢፈቃድ ዋዳዝ ታቆአም እቃላቃለው ብዬ ታሰፋ አደርጋለው 🥰
@RSEIMA
@@Akiya3031 🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው ጃንደረባው🎉🎉
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን መድኋኒያለም!!!
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏽 አሜን በሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆኝ እኔ ባርህንም ኣስበኝ 🙏
ለዚህ ክብር፣በረከት አድርሰኝ🙏🙏🙏
wooooow bertu ...... des yilal beteley begenzeb itot mikiniyat komo yemiker bizu new
leul Egziabher agelgelotachun yibarkelachu bewnet kalat yelegnm bemtserut sera hulu ye betechirstian ultimate goal yehonewn nefsaten lekidus kurban yemabkat yedehnet sera newna ejig betam letemesegenuna letetagezu yigebal. Amlake kidus Bakos enanten seleseten yikber yemesgen🙏🙏🙏 kekalat belay nachu egnam bezi hibretna letwled lemiterf yebereket agelgelot tesatafi endenhon yirdan. hulum projectochachun bezi aynet documentary betakerbulen yebelete eyetesera selalew agelgelot hizbe chirstianu lemasawek, egezam lemagnet betselotm begenzebm yiredal beye asebalehu. bemecheresham hulachenen lendezi aynet yekidus gabicha hiwot yabkan,AMEN🙏
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ምን እንደሆነ ባላውቅም ማግባት ብፈልግም አልቻልኩም እየተፈተንኩኝ እንደሆነ ይሰማኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ነኝ ነገር ግን አምናለው በቤቱ ተድሬ ስሙን እንደማመሰግን ለዚህ ክብር እንደሚያበቃኝ። እንዳልከው መፍትሄው በፀሎት መጠየቅ ነው ወንድሜ
ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
Amen
ሰው ላይ ምትሰሩት ስራ ድንቅ ነው
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
አንተ የኔ አዳም እደዉ የት ነህ 😢 አረ ተዉ ግድ የለህም 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን
Orthodox Tewahedo Church is back🙌🏾🙌🏾
እንግዲህ የኔ አዳም ሳገኘው አብረን ንማራለን ብየ ተስፋ አረጋለው ግን ደስ ይላል በርቱ ❤
እኛም ያው ሄዋናችንን እየፈለግን ነው 😂😂
@@thinkitsnotillegalyet እስከመቼ ነው በመፈላለግ ግዜአችን ምናባክነው ግን 😁😂
@@RutaLeake-o3g አንቺም ጠገብሽ ምን ይደረግ ፍቅር አልገባሽ አለ 🤣🤣🤣
@@thinkitsnotillegalyet 😂😂 የመጣ የሄደ ሁሉ ፊት አለመስጠት ልተባበራቸው ብየ እኮ ነው 😂እንጂ ትክክለኛ አዳም ሲመጣ ግን My heart is open
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏
እኛ በዚ መንገድ ትዳራችንን ያላደረግን ጉጉቱ ለነበረን ሰዎች ትዳራችንን በቤተክርስቲያን ስርአት እንድናድስ ብታመቻቹልን ይህ ስርአት በጣም ነው የሚናፍቀኝ በጣም ነው የሚቆጨኝ
ለዚህ ክብር ያብቃኝ🙏🙏🙏
የርቀትም ትምህርት ይዘጋጅልን
እንዴት ደስስስ ይላል በጌታ ❤❤❤
ከመወቃቀስ ቤተክርስቲያን ይህን አላደረገችም እያሉ ከማውራት እንዲህ መልካም ስራ በመስራት በቀጥታ ቤተክርስቲያንን ማገዝ መቻል ትልቅ ስራ ነው በዛ ላይ ትዳርን ያህል ትልቅ ተቋም ማገዝ ደስ ይላል ከኢጃት እየሰራችሁት ያላችሁት ትልቅ ነገሮችን እያበረታታን ይሄ ጅማሮ እንጂ ከዚህም በላይ እጠብቃለን የተለያዮ የገቢ ምንጮች ለምሳሌ ከአእላፍት ዝማሬ ከሚሳተፍ ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት ከአንድ ሰው 100ብር ቢያንስ 50ብር መግቢያ ቢደረግ መግቢያ የለንም ያሉትን በነፃ በማሳተፍ እና የናንተንም የገቢ ምንጭ ማሳደግ እና ያገኛቸሁትን ገቢ ተምረው መስሪያ ገንዘብ ለተቸገሩ ወጣቶች በማደራጀት ትልቁን ጠንካራ ክርስቲያንዊ ወጣቶችን መፍጠር ይገባል ያንን ወጣት ቤተክርስቲያንያዊ አስተምህሮም በመስጠት ትልቅ ስራ መስራት ይገባችኃል በርቱ ጠንክሩ ያባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በየክፍለ ሀገር ያሉትንም ወጣቶች ጎብኝት እያደረጋችሁን
ጃንደረባው 😊❤😊
በርቱልን ያጽናልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ufffff echin ken enafkalew🎉🎉🎉 egziabher yiredagn zend emegnalew ...
በጣም ደስስስስ ይላል በእውነት ነገር ግን ተጋቢወች ለሁሉ ነጭ ካባ አልብሷቸው ተይ አልበሱ !!!!!!!🎉🎉🎉
ሁላችንም ማግባት እንፈልጋለን ግን በአሁኑ ኑሮ ውድነት ወጪው ይሄንን የሚፈቅድ አይደለም። የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
አጋራ ካለህ ቀለል ባለ ወጭ ይድሩሀል
የመቁረቢያ ልብስ እና ቀለበት ነው ከእኛ የሚጠበቀው ሙሉ ወጪውን እኮ እንሸፍናለን ብለዋል❤
@Selamawit-hw6so Selamawit
@@Dessalegnt ደግመስ ስማው ተናገሩኮ የማግባቱ ፍላጎት ካለህኮ ሁሉንም ወጪ ቻሉልህኮ ከቀለበትና ልብስ ውጪ ያዘጋጀሀት ካለች ማስታወቂያ ሲያወጡ ተመዝገቡና ተማሩ ደግሞ የሚያኖረው እግዚአብሔር መሆኑን አትርሳ
@elroitube27 ነደያንን መመገብ የሚለው ያመለጠህ/ሽ ይመስለኛል
በጣም ነው ደስ የሚለው
እማምላክ ካለች አንድ ቀን ጥሩ ትዳር ትሰጠኛለች ከልቤ አምናለሁ። እግዚአብሔር ባለ ቀን ይሆናል ብዬ በደስታ እኖራለሁ ተመስገን ብቻ ነው የምለው ❤❤❤ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ❤❤❤
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
ጠብቁ አሁን እነ ስማይጠሬ እነሱም ይጀምራሉ 😜😜
😂😂😂
😂😂😂😂😂
Egziabhier yimesgen
ከእኔ የበርታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጭንቅ ብሉኛል 💔🥹
እግዚአብሔር ይመስገን ተምረን ሰምተን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን እናበረታታቸዉ Share Like እያደረግን ግዴታችንን እንወጣ እኛም በርቱልን ❤❤❤
ትለያላቹ ጃንደረባዎች❤ 1m subscribe ቢገቡ😊
እግዚአብሔር ይመስገን
Glory to the Almighty God!!!
እኔንም ዳሩኝ እስኪ ❤በጣም ትልቅ የበረከት ስራ ነው እናንተ ከአዕምሮ በላይ ነው እየሠራችሁ ያላችሁት🥰😘😘😘
እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ህልሜ ነው 💒🙏።
እድለኞች ናቸው
እራሱ ጃንደረባው ትውልድ እንዴት እንደተወለደ ዘጋቢ ፊልም ያስፈልገናል
ትክክል
Yes
አጋር ኖሮኝ አብረን እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ 🙏
እኔም እንደዚያው ጓደኛ የለኝም በቤተክርስቲያን ማግባት ህልሜ ነው
@selamawitmechal2835 እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነው እኔ ዲያቆን ነኝ ቀድሽ ማግባት ነው ምፈልገው
Fetari Befekde Hulachnem yetewahdo Lijoche lezi kibir yabkan
ቀጣይ መቼ ነው ትምህርትቱ በቀጣይ?
Madhaniyalm endaw lazi abekag 🙏🙏🙏🙏
በጣም የተባረከ ሚዲያ ወደ ቴሌቪዥን እናሳድገው በ ማሪያም እናግዛቸው
አዎ ልክ ብለሻል እህቴ
ጃን ስራላይ ነው ወገኖቼ በዚህ በኩል የጠፋውን ልጅ ወደአባቱ ለመመለስ ይጥራል በዚጋ ትንሿን ቤተክርስቲያንን ለመግንባት ደፋ ቀና ይላል በዚኛው ወገን ደሞ እንደ መላእክት ነጭ እልብሰው ወጣቱን እንደ ከዋክብት በቤተክርስቲያን ደጅ የልደትን በዓል በባለ ልደቱ ቤት እንዲከበር ያደርጋል #እኔ_የጃን_ደረባው_ትውልድ_ነኝ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ 🎉🎉🎉🎉
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደምትረዳኝ አምናለሁ ለዚህ ክብር እንድበቃ ወደፊትም ጥበቃህ አይለየኝ👏 በስደት ያለነውንም ለዚህ ክብር ያብቃን👏👏👏
አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ሆይ የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ አመሠግንሐለው እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤
I'm the first one 💪🙏
ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሣን እንዲያደርገው ለረዥም ዘመን ሥመኜው የነበረውን ኢጃት ሥለተገበረው ደሥ ብሎኛል። ቤተክርስቲያን ይህንን ሥራ መሥራት ይገባት ነበር። በርቱልን ወንድም እህቶቻችን።
መተሳሰብ እና መረዳዳቱ ቢኖር በአንድነት ብዙ ስራ ይሰራ ነበር ግን ማህል ላይ እንቅፋት የሆኑ ሰዎች ያሉ ይመስለኛል
እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም የዚህ በረከት ተካፋይእንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ! ጃንሚዲያ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ሰውሮ ረጅም እድሜ ያድልልን ሌላ ምን እላለሁ!
ያላገባነውንም እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው!!
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነው ከትምህርቱ ባሻገርም ለሰርጋቸውም የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ተሸፍኖላቸው መጋባታቸው የመጋባቱ ፍላጎት ኖርዋቸው አቅም ለሌላቸውም መልካም እድል ነው እግዚአብሔር ማህበሩን ያስፋልን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በምልጃው እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ
በ ብዙኃን ጋብቻ መገኘቴ በጣም ደስተኛ እና መንፈሳዊ ቀናተኝነት አድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይል ነበር በእህቴ እና በወንድሜ ጋብቻ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤
የመምህር ሄኖክ ወንድም ነው ነው ድምፁ መምህር ሄኖክ የሚያወራ ነው የሚመስለው ጃንደረባዎች በጣም ደስ የሚል ጅማሬ ነው ተባረኩልን ❤❤
ልብ ብለህ/ሽ ክሆነ ጃንደረባው ያፈራቸው እብዛኞቹ መምህራን ዲያቆን ሄኖክን ይመስላሉ። ይህ "ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ" የሚለው ምሳሌ ይገልጸዋል። ወንድማችን ከእነርሱ ጋር ምን ያህል ጊዜ እንደሚያሳልፍም ያሳያል። አብዝቶ የባረከው ልጅ! እረ እሱን የመሰሉ ያብዛልን!!!
መምህር ዲያቆን አቤል ካሳሁን ና መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በመንፈሳዊ አዎን ወንድሙ ነው ከአንድ ጉባኤ መምህር የተማሩት መንፋሳዊ ወንድማማችነት እንጂ የሥጋ አይደለም ወንድምነቱ 😊
ብዙ ጊዜ ተጠይቀዋል ሁለቱም ግን የስጋ ወንድማማች ሳይሆኑ የመንፈስ ወድማማች ናቸው በዛ ላይ አንድ ደብርነው በአንድሰንበት ትምርት ቤት ውስጥ ነው ያደጉት❤
እኔ ራሱ እያልኩ ነበር ድምጻቸዉ አንዳይነት ሲገርም😮
Me too. They sound the same
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ እድል ተጠቃሚ የሆናችሁ ፍጽሜችሁን ያሳምርላችሁ ይህን ቅዱስ ጋብቻ እየፈለግን ያመለጠን ሰዎች ብዙ ነው እድለኞች ናችሁ በፍጹም መንፈሳዊነት በሰላም በፍቅር እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመቤታችን ከነልጆ በሰርጋችሁ ትገኝላችሁ❤❤❤
amen....
ጌታሆይ እኔም በዚህ ቅዱስ በሆነው ጋብቻ ፈጽሜ አንተን ምትከብርበት እንዲሆን ሁሌም እመኛለሁ❤❤❤❤
አላገባሁም እጮኛም የለኝም እግዝአብሔር ይመስገን😊ግን እግዝአብሔር ሲፈቅድ ነው ትዳርም እጮኝነትም ❤የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን መድኋኒያለም
አሜን 🙏
❤!
እግዚአብሔር እንደፈቀደ ይሆናል
እኔ የለኛም አናግሪኛ እስቲ 😮
አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቸውን ይጠብቅልን በእውነቱ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ የብዙሐን ጋብቻ የሚበረታታ ነው 😊 እኔም አላገባሁም እጮኛም የለኝም ግን እግዚአብሔር ከፈቀደ ኢትዮጵያ ገብቼ አገባለሁ ብዬ አስባለሁ ግን ትዳርን በጣም ነው የምፈራው ታገባሁ በቃ የሆነ ነገር የምሆን ነው የሚመስለኝ ስለዚህ ከእኔ በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጠንከር ያለ ሰው ከሰጠኝ ምናልባት ከመከረኝ ይሳካል ብዬ አስባለሁ ❤❤ እስከ ዚያው ግን ይቅርታ የኦርቶዶክስ ልጆች የሆናችሁ ሴት እህቶቼ ክብራችሁን ጠብቁ እላለሁ ያለ ጋብቻ ከወንድ ጋራ ምንም አይነት ግንኙነት አይኑራችሁ የሴት ልጅ ክብሩዋ ድንግልናዋ ነው በባሉዋም ዘንድ ታማኝ ናት በእግዚአብሔር ዘንድም ምንም ንጹህ ናት ❤❤
ያስደስታል ያስደስታል ያስደስታል የኛ እምነታችን ተዋሕዶ ስርአታችን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
አምላኬ ሆይ እንደ እኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ በቤትህ አኑረኝ
1M ማስገባት አለብን እኔ ቤተሰቦቼን እንዳለ አስደርጊያለሁ እናንተስ
ይህን ድንቅ የመላዕክት ዝማሬ ለአዉሬዉ ተከታዮች ያማቸዋል
እግዚያብሔር ቢፈቅድ የዚህ ክብር ተሳታፊወች ያድርገን
ኧረ እናተስ ትለያላቹ እግዚአብሔር ብርታት ትጋቱን ጽናቱንም ይስጣቹ በናተ ብዙ ሥራ ይሰራል ገና እግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏😢 ድንቅ ጅማሮ ነው የእውነት በርቱልን🙏❤
አቤቱ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን
ጃንደረባው ሚድያ እግዚአብሔር ያስፋፋልን በእውነት እግዚአብሔር ቤወድና ቢፍቅድ በቅርቡ ኢትዮጵያ እገባለሁ እንደት ነው አባል መሆን የሚቻለው
እር እናንተንማ እግዚያብሔር ነው የሰጠን በእውነት ስራችሁ ሁሉ ግዜውን የዋጀ ለቤተክርስቲያናችን እጅግ ፍሬአማ የሚያደርግ ነው በርቱልን🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በውጭ ጠፍተን ያለነውም ለቤቱ ያብቃን❤🙏😓
የጃንደረባው ትውልድ ለመመስረት የበቃው ዲያቆን ሄኖክን ሳስብ እናትና አባቱ ናቸው የተመረቁት ወይስ እሱነው እላለሁ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋው ይጠብቅህ መሐበሩ ከዚህ በላይ ሰፍቶና አድጎ ለብዙ አድባራት እንዲደርስ የዘወትር ፀሎታችን ሊሆን ይገባል ውድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤
ጃንደረባዉ ሚድያ አምላከ ቅዱሳን ያስፋልን ይጠብቅልን።
ላላገባን እና እጮኛም ለሌለን ጥሩነዉ::
እዉነት ለመናገር አሁን ላይ እጮኛ ለመያዝ እንኳ በጣም አስፈሪ ጊዜነዉ ወንዶችን ለማመን የምንቸገር ሰወች ቢያንስ በሀይማኖት መምህራኖች ምክኒያት ለልባችን ቦታ እንድንክፍት ይረዳናል ብየ አስባለሁ
በርቱልን ያላገባቹ አግቡ ተግባቡ ።
እውነቴ ነው ይህ ነገር በጣም መበራታት ያለበት ነገር ነው እግዚአብሄር ይመስገን
የተባረከ ትዳር ይሁን እግዚአብሔር ይሄንን ክብር ለምንመኘው ሁሉ ይስጠን መልካም የትዳር ዘመን 🎉🎉🎉😊
በጣም ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው- በርቱልን። Financially ይሄንን እንዲቀጥል ለማድረግ ሁላችንም ለመርዳት እንድንችል ለዚህ የተዘጋጀ አካውንት ካለ ብትጠቁሙን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ከመምህር ሔኖክ በድምጸ አንድ ናቸዉ!እረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህሮቻችን!!
ወንድሙ ነው❤
በጣም
እግዚአብሔር ይመስገን! አባት ሆይ እኔ ሃጤያተኛ ባሪያህን አሰብኝ አንተ የምትገኝበት ሰርግ እንዲኖረኝ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልኝ! አሜን!
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ ❤
🕊እግዚአብሔር🕊
የልብን መሻት ይፈጽማል
እመብርሀን ለዚች ቀን ታድርሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
❤❤❤❤ ዋው በእውነት ይህ ልብን ያስደስታል ❤❤❤ከምር ደግሞ በዝክር በተሳሰራቸው ይበልጥ አንድ ልብ ያስደስታል
ለረዥም ዘመን ሥመኜው የነበረውን ኢጃት ሥለተገበረው ደሥ ብሎኛል። ቤተክርስቲያን ይህንን ሥራ መሥራት ይገባት ነበር። በርቱልን ወንድም እህቶቻችን🙏🙏🙏
ሁሌም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንደተደሰትኩኝ ነው ለካ ፈልገን አይደለም እርሱ እግዚአብሔር መርጦን ነው
በጣም ጥሩ ሰራ ነው በእግዚአብሔር ቤት ክብር ጋብቻ ማድረግ የቃና ዘገሊላ ታምራት መድገም ማለት ነው
በእውነት ትለያላችሁ ለዚህ ክብር ያብቃን ጌታ ቢፈቅድ እኔ በጃደረባው ተምሪ ማግባት ነው ምፈልገው
ድንቅ ጅማሮ ነው የእውነት በርቱልን
ያጽናልን
አባት ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏❤️የልጅነት ህልሜ ❤ዲያቆን ካልሆነ አላገባም በማለት ላረጅ ነዉ 😂
diyakon blesh mesfert atawchi mgbare senay bcha endihon amlakn lemgni
ጠይቂው በደምብ ይሰጥሻል
@@TirusetTiruset ዲያቆን ካልሆነ አተበይ መልካም የአምልኮ የክርስትና ህይወት ያለው አግቢ በተረፈ ደግሞ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በሱባኤ ጠይቂ
@@elroitube27 እሽ 🥰
@barkotmulken እሽ🥰
እግዚአብሔር ይ መ ስ ገ ን በጣም ደ ስ ይ ላ ል በ ር ቱ ል ን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሕዝብን ሰልባጅ ከመሆን አድኑልን በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።።።።❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ናችሁ እውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃችሁ 🙏🙏እኔ አግብቻለሁ ያላገባችሁ እህት ወንድሞች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እኔንም በፀሎት አስብኝ ሁለተ እዬሱስ ብላችሁ 🙏🙏 እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምርል ኦርቶዶክስ መሆን መዳደል ነው🙏🙏
በርትታችሁ ታያችሁ ፣ ፈጣሪ ይስፋ ፣ ይመስገን ፣ ይታይ ይታወቅ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ/ደስ አለን የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ይብቃችሁ። ትዳራችሁ እግዚአብሔር የሚያስደስት ይሁንላችሁ።
ጃን በርቱልን በጣም ብዙ ትምህርት እንወስዳለ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Excellent arrangement. You are showing the correct path.
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጃን ሙሽራ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ::ሁሉንም የኢጃት ቲሞች ነዉ የምናመሰግነዉ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ዳሴይላል 🎉🥰እኔማ ካስደት ማለስ እግዚአብሔር ቢፈቃድ ዋዳዝ ታቆአም እቃላቃለው ብዬ ታሰፋ አደርጋለው 🥰
@RSEIMA
@@Akiya3031 🤔
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው ጃንደረባው🎉🎉
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን መድኋኒያለም!!!
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏽 አሜን በሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆኝ እኔ ባርህንም ኣስበኝ 🙏
ለዚህ ክብር፣በረከት አድርሰኝ🙏🙏🙏
wooooow bertu ...... des yilal beteley begenzeb itot mikiniyat komo yemiker bizu new
leul Egziabher agelgelotachun yibarkelachu bewnet kalat yelegnm bemtserut sera hulu ye betechirstian ultimate goal yehonewn nefsaten lekidus kurban yemabkat yedehnet sera newna ejig betam letemesegenuna letetagezu yigebal. Amlake kidus Bakos enanten seleseten yikber yemesgen🙏🙏🙏 kekalat belay nachu egnam bezi hibretna letwled lemiterf
yebereket agelgelot tesatafi endenhon yirdan. hulum projectochachun bezi aynet documentary betakerbulen yebelete eyetesera selalew agelgelot hizbe chirstianu lemasawek, egezam lemagnet betselotm begenzebm yiredal beye asebalehu. bemecheresham hulachenen lendezi aynet yekidus gabicha hiwot yabkan,AMEN🙏
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ምን እንደሆነ ባላውቅም ማግባት ብፈልግም አልቻልኩም እየተፈተንኩኝ እንደሆነ ይሰማኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ነኝ ነገር ግን አምናለው በቤቱ ተድሬ ስሙን እንደማመሰግን ለዚህ ክብር እንደሚያበቃኝ። እንዳልከው መፍትሄው በፀሎት መጠየቅ ነው ወንድሜ
ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
Amen
ሰው ላይ ምትሰሩት ስራ ድንቅ ነው
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
አንተ የኔ አዳም እደዉ የት ነህ 😢 አረ ተዉ ግድ የለህም 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን
Orthodox Tewahedo Church is back🙌🏾🙌🏾
እንግዲህ የኔ አዳም ሳገኘው አብረን ንማራለን ብየ ተስፋ አረጋለው ግን ደስ ይላል በርቱ ❤
እኛም ያው ሄዋናችንን እየፈለግን ነው 😂😂
@@thinkitsnotillegalyet እስከመቼ ነው በመፈላለግ ግዜአችን ምናባክነው ግን 😁😂
@@RutaLeake-o3g አንቺም ጠገብሽ ምን ይደረግ ፍቅር አልገባሽ አለ 🤣🤣🤣
@@thinkitsnotillegalyet 😂😂 የመጣ የሄደ ሁሉ ፊት አለመስጠት ልተባበራቸው ብየ እኮ ነው 😂እንጂ ትክክለኛ አዳም ሲመጣ ግን My heart is open
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏
እኛ በዚ መንገድ ትዳራችንን ያላደረግን ጉጉቱ ለነበረን ሰዎች ትዳራችንን በቤተክርስቲያን ስርአት እንድናድስ ብታመቻቹልን ይህ ስርአት በጣም ነው የሚናፍቀኝ በጣም ነው የሚቆጨኝ
ለዚህ ክብር ያብቃኝ🙏🙏🙏
የርቀትም ትምህርት ይዘጋጅልን
እንዴት ደስስስ ይላል በጌታ ❤❤❤
ከመወቃቀስ ቤተክርስቲያን ይህን አላደረገችም እያሉ ከማውራት እንዲህ መልካም ስራ በመስራት በቀጥታ ቤተክርስቲያንን ማገዝ መቻል ትልቅ ስራ ነው በዛ ላይ ትዳርን ያህል ትልቅ ተቋም ማገዝ ደስ ይላል ከኢጃት እየሰራችሁት ያላችሁት ትልቅ ነገሮችን እያበረታታን ይሄ ጅማሮ እንጂ ከዚህም በላይ እጠብቃለን የተለያዮ የገቢ ምንጮች ለምሳሌ ከአእላፍት ዝማሬ ከሚሳተፍ ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት ከአንድ ሰው 100ብር ቢያንስ 50ብር መግቢያ ቢደረግ መግቢያ የለንም ያሉትን በነፃ በማሳተፍ እና የናንተንም የገቢ ምንጭ ማሳደግ እና ያገኛቸሁትን ገቢ ተምረው መስሪያ ገንዘብ ለተቸገሩ ወጣቶች በማደራጀት ትልቁን ጠንካራ ክርስቲያንዊ ወጣቶችን መፍጠር ይገባል ያንን ወጣት ቤተክርስቲያንያዊ አስተምህሮም በመስጠት ትልቅ ስራ መስራት ይገባችኃል በርቱ ጠንክሩ ያባቶቻችን አምላክ ህያው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በየክፍለ ሀገር ያሉትንም ወጣቶች ጎብኝት እያደረጋችሁን
ጃንደረባው 😊❤😊
በርቱልን ያጽናልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ufffff echin ken enafkalew🎉🎉🎉 egziabher yiredagn zend emegnalew ...
በጣም ደስስስስ ይላል በእውነት ነገር ግን ተጋቢወች ለሁሉ ነጭ ካባ አልብሷቸው ተይ አልበሱ !!!!!!!🎉🎉🎉
ሁላችንም ማግባት እንፈልጋለን ግን በአሁኑ ኑሮ ውድነት ወጪው ይሄንን የሚፈቅድ አይደለም። የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
አጋራ ካለህ ቀለል ባለ ወጭ ይድሩሀል
የመቁረቢያ ልብስ እና ቀለበት ነው ከእኛ የሚጠበቀው ሙሉ ወጪውን እኮ እንሸፍናለን ብለዋል❤
@Selamawit-hw6so
Selamawit
@@Dessalegnt ደግመስ ስማው ተናገሩኮ የማግባቱ ፍላጎት ካለህኮ ሁሉንም ወጪ ቻሉልህኮ ከቀለበትና ልብስ ውጪ ያዘጋጀሀት ካለች ማስታወቂያ ሲያወጡ ተመዝገቡና ተማሩ ደግሞ የሚያኖረው እግዚአብሔር መሆኑን አትርሳ
@elroitube27
ነደያንን መመገብ የሚለው ያመለጠህ/ሽ ይመስለኛል