"ድል አለ በስምህ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር 1 ቪሲዲ - Gebreyohannes |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2020
  • ‪@-betaqene4118‬
    #orthodox_tewahido
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #ድል_አለ_በስምህ
    #እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
    #ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
    #እኔም_ትውልድ_ነኝ
    #መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
    #ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
    #የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
    #ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
    #ቸሪቱ_አማላጅቱ
    #ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
    #እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
    #በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
    #አብ_የተከለው
    #ስለወደደኝ_አዳነኝ
    #orthodox_tewahido
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #ድል_አለ_በስምህ
    Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
    #Hiwot_Newu
    #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
    #Nu_Enawedesat
    #Orthodox_Tewahido
    #Eyesus_Lebel_Eyesus
    #gebreyohannes_gebretsadik
    #Amalagitu_Hoyi
    #ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
    #Natanem
    #Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
    ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
    ‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
    Ethiopian Orthodox Tewahido song.

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @user-wd4mj5kf5w
    @user-wd4mj5kf5w 7 днів тому +8

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል

  • @habtitmisgna2130
    @habtitmisgna2130 11 місяців тому +47

    ኢትዮጵያውያን በጣም እውዳችው ኣለሁ የቀረ ግዜያችን ብፍቅር የንሩን እግዚአብሔር ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ከእግዚአብሔር የላቹ ፍቅርር የስቀናኛል

  • @user-xs3gc6nt4q
    @user-xs3gc6nt4q 15 днів тому +4

    ከትቢያው አንስተህ ሰው ያረከኝ አምላክ እግዛብሔር ክበርልኝ።

  • @user-qf4ux4uw6j
    @user-qf4ux4uw6j 9 днів тому +2

    ድል አለ በስምህ❤❤❤❤❤❤እልልልል🙏🙏🙏🙏🎂

  • @user-el7xh5df2c
    @user-el7xh5df2c 7 місяців тому +62

    የኔ አባት የማያልፈውን አሣለፍከኝ ሥምህ ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @getachewkassa
    @getachewkassa 7 місяців тому +25

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @SamrawitGeremew-w5p
    @SamrawitGeremew-w5p 6 днів тому +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @tsegayetegegn5860
    @tsegayetegegn5860 11 днів тому +5

    ቸሩ መደሀኒአለም ይመስገን እንዳ አንተ ያሉትን ያብዛልን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @kssaksaksakssaksaksa6240
    @kssaksaksakssaksaksa6240 6 місяців тому +47

    በውነት በጣም ክፍቶኝ ነበርና ይሄን መዝሙር ሁሉን ሳዳምጥ የማላቀው ደስታ ተሰማኝ ክብር ለናትና ልጅ እርተዶክስ መሆን መታደል ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቅድስት አርሴማ ሚስጥረኛዬ እናቴ ድንግል ማርያም ጠባቂዬ❤❤

    • @d-max3462
      @d-max3462 4 місяці тому

      Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß

    • @d-max3462
      @d-max3462 4 місяці тому +1

      Pretty much to teaddså it doesn't matter to me I at e ER to tea arrrrtt do gree me rß

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Рік тому +550

    እናትና አባት ሆነህ ከልጅነት ጀምሮ እስከአሁን ጠብቀህ፣እናቴም አባቴም የሆንክልኝ አምላኬ ሞገሴ፣ክብሬ፣ንጉሴ በስምህ ድል የማደርግብህ አምላክ ስምህ ከዓለም ዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ ለዘለዓለም ከፍ ይበል!

  • @user-gx4qi5pt4d
    @user-gx4qi5pt4d Місяць тому +13

    እናተን የመሳሰሉ ዘማሪያን የሠጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ እስከአለም ዳርቻ የተመሠገነ ይሁን

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 10 місяців тому +60

    መድሃኒአለም ብየ የማላፍርብህ ከልጅነቴ ጀምሮ እናት አባት እህት ወንድም ሁነህ እያኖርከኝ ያለህ ሁሉም ነገሬ መመኪያየ ክብር ምስጋና ይግባህ፣ አሁን ደግሞ በትዳር በልጅ ባረከኝ፣ ከእድሜየ በላይ አከበርከኝ ሞገስ ሆንከኝ፣ ስወልድ እንኳ ዘመድ እንደሌለው ሰው አይደለሁም፣ እኔን የጠበቀ አምላክ ይጠብቃችሁ።

    • @user-oc9ws1jx9q
      @user-oc9ws1jx9q 5 місяців тому +1

      😢😢😢አሜን ፫❤

    • @Forgiven369
      @Forgiven369 3 місяці тому

      አሜን።
      ልጅዎን ትዳርዎን በፍፁም ፍቅሩ ይባርክልዎ።

  • @yihenewtadele9269
    @yihenewtadele9269 2 роки тому +19

    ድንግል በክብር በግርማ ትኖራለች አጊጣ ለዘላለም: ለዘማሪ ወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን!!!

  • @user-mr6yl9fu5q
    @user-mr6yl9fu5q Рік тому +37

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 6 місяців тому +5

    Zimari.melakiten.yasemalen.amen

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 3 роки тому +24

    ሁፍፍፍፍ መታደል ነው እናትና ልጅን ማገልገል እንዲሁም መመረጥ

    • @nigistiwoldegbrelms1433
      @nigistiwoldegbrelms1433 2 роки тому +2

      አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ደስ የምል መዝሙሩ ነው እግዚአብሔር ፅጋዉ ያብዛልህ

  • @faywerke8196
    @faywerke8196 6 місяців тому +12

    ዘመንህ ዩባረክ
    የመንፈስ እርካታ ዪሰጠኛል መዝሙሮችህ በሙሉ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-od4ty9jx2p
    @user-od4ty9jx2p 6 місяців тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን ❤❤❤

  • @xxxtentaclon5279
    @xxxtentaclon5279 2 роки тому +18

    በርታልን በጣም ነው የምኖድክ

  • @Honey2712.
    @Honey2712. 9 місяців тому +14

    ይህን ዘማሪ ሳየው በእግዚአብሄር ቸርነት ሁሌም እገረማለሁ። አመሰግነዋለሁም
    ገብርዬ በዝማሬዎችህ ተባርከናል ተፈውሰናል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt7ky7ep6e
    @user-rt7ky7ep6e 2 роки тому +24

    እንኳንም የንጉስ እና የንግስት ልጂ ሆኩ🤲🤲🤲

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እልልልልልልልልልልልል

  • @Ethiopia1st2nd3rd
    @Ethiopia1st2nd3rd 8 місяців тому +9

    ቃለህይወት ያሰማልን ዘማሪ ገብረዮሃንስ🙏

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Рік тому +57

    እየሱስ በስምህ ያላላፈነው የለም ድል አለ በስምህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤😢።

  • @martakiflom5337
    @martakiflom5337 7 місяців тому +6

    ያርጃል ያለም ዝና
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    በቤቱ ያፀናህ
    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዝልህ

  • @tal254
    @tal254 7 місяців тому +11

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን❤

  • @user-k913
    @user-k913 6 місяців тому +5

    ኣሜን የሚካኤል ኣምላክ ይክበር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 7 місяців тому +8

    ዝማሬ ማለአክት ያሰማልን ከብር ለመዳንያለም ይሁን ❤❤🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xv2if4yw6c
    @user-xv2if4yw6c Рік тому +26

    የስደት መፅናኛ መዝሙር በእዉነት ዝማሬ መላእክትን የሰማልን

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n 3 місяці тому +5

    አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉም ትፀናለህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-li1iq3xi7e
    @user-li1iq3xi7e 6 місяців тому +6

    የእውነት በስም ድል አለ ተመስገን ድል ማድረጊያችን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 роки тому +22

    መታደል የታደለ አንደበት በዚህ የተዋበ ድምፅ ፈጣሪን ማመስገን

    • @soliyanamekuria7060
      @soliyanamekuria7060 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!
      ውድ ኦርቶዶክሳዊያን subscribe በማድረግ ቻናላችንን ተቀላቀሉ ፡፡
      ua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iy 7 місяців тому +15

    ተመስገን ተመስገን ተመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልል❤👏

  • @user-ro5jd1fs8n
    @user-ro5jd1fs8n 7 місяців тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም እድሜ የአገልግሎት ዘመን ባርኮ ያድልልን አሜን !!!

  • @user-oh7jc8ie9i
    @user-oh7jc8ie9i 8 місяців тому +4

    እግዚያብ ሔ ር ይባርክህ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 3 роки тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 роки тому +244

    የዘላለም መንፈሳዊ እርካታ የሚሰጥ ፣በእምነት እንድንጸና ፣ከእግዚአብሔር የሚያቀርብ ዝማሬ ነው እናመሰግናለን

    • @estifanosleta9159
      @estifanosleta9159 Рік тому +5

      M
      .

    • @mesineg4702
      @mesineg4702 Рік тому +2

      ​ ❤

    • @user-io1cu8zd2p
      @user-io1cu8zd2p 7 місяців тому

      ​l❤❤❤

    • @TesfayeBekele-dc4wt
      @TesfayeBekele-dc4wt 6 місяців тому

      @@mesineg4702 dddddddddddddddddddddddtrrtrrrrrtrdrtrfrdttffftftdrddftffftfdfdfddfddfdfdffdftdffddddfdfrdddrddfddffdfffddfddffddffffffffffffffdfffffffffffffff

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r 6 місяців тому +5

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛል❤

  • @topman7504
    @topman7504 Рік тому +43

    "ድል አለ" ስምህን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ክብርን ሁሉ ናንተ አምላኬ ጌታዬ መድሃኒያለም🙏🙏🙏🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 7 місяців тому +8

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 2 роки тому +5

    Amen Amen Amen 🙏 zimare Melak Yasemaln 🙏

  • @beletshachewhabte6093
    @beletshachewhabte6093 Рік тому +5

    አመብርሀን ለኔኮ ልዮ ነሽ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 місяців тому +15

    "ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ /2/
    ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ
    ባሕር ይከፈላል መድሐኒአለም ስልህ"
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 місяців тому +6

    Bewunet mazmurochu setafetu zemare melakten yasemalen egzaber kare zamnachun yebarkelachew👏👏🙏🙏🙏❤❤

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 3 місяці тому +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

  • @user-sz8xm9pw3q
    @user-sz8xm9pw3q Рік тому +5

    በጣም እወድሃለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ

  • @user-rm1vl1yt8c
    @user-rm1vl1yt8c 2 роки тому +21

    አቤት ድምፅ ዝማሬ መላእክ ያሠማእልና 🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 роки тому +6

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @tsehaydegu3259
    @tsehaydegu3259 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ።

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-fg1vo1xm4i
    @user-fg1vo1xm4i 3 роки тому +11

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን

  • @qaws7708
    @qaws7708 Рік тому +20

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ብሓር ይከፈላል መዳኒለም ስልህ

  • @tighist331
    @tighist331 7 місяців тому +6

    ተመስገን አባቴ ጠብቀሕ ያሳድከኝ

  • @frehiwotdesta5016
    @frehiwotdesta5016 6 місяців тому +1

    Selam yebezabet yemayitegeb zemare ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 роки тому +21

    እልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።እልልልልልልልልልልልልል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 роки тому

      አሜን... እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም የበለጠ ቤተሰብ እንድንሆን ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @angelabattsse5580
    @angelabattsse5580 11 місяців тому +8

    ድል አለ በስምህ ። አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ። 3:34

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜንድል አለመስምህ ድል አለ በቃልህ ባህር ይከፈላል መዳኒያለም ስልህ❤❤

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 2 роки тому +7

    Amen Amen Amen zemare malakt yasemalen 💗💗💗💗

  • @esubalewtegegn6056
    @esubalewtegegn6056 2 роки тому +17

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች

    • @Mekd87
      @Mekd87 Місяць тому

      ❤❤❤🥰🥰☦️🥰🥰

  • @workeago426
    @workeago426 8 місяців тому +7

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክት ይስጥልን መምህራን ኑርልንእድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንህ ይባረክ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +18

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @wuditumamo6341
      @wuditumamo6341 2 роки тому

      4Rrrrrrrrqt1n bbvhggp
      1
      XCAAQDEEE3233A`OS0E00E00000

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 6 місяців тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚያቤሄር ይመስገን አሜን

  • @zinashkassa4683
    @zinashkassa4683 2 роки тому +30

    ድል አለ በስምህ
    ድል አለ በቃልህ
    ተራራው ይናዳል
    አማኑኤል ስልህ
    ባህር ይከፈላል
    መድሀኒያለም ስልህ
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @user-rz6zh6qf9n
    @user-rz6zh6qf9n 2 роки тому +11

    ዝማሬ መላእክት የሠማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 місяці тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 በቤቱ ይጠብቅህ አሜን🙏

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 2 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ዕድሜና ፀጋው ይብዛልክ

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +98

    ድል አለ በቃል ድል አለ በስም ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስል ባሕር ይከፈላል ባሕር ይከፈላል መድኃኔ ዓለም ስል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️

  • @woynshetzewudu1919
    @woynshetzewudu1919 Рік тому +6

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ !!

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 Рік тому +4

    ድል አለበስምህ ድልአለበቃለህ ምንአድምለህ አላዉቅም መድሃኔለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወላዲትአምላክ ትጠበቅህ ገብረዮሐንስ ተባረክ

  • @user-et1td6kb4n
    @user-et1td6kb4n 2 роки тому +5

    ድል አለበስምህ ተራራው ይናዳን አማንኤል ስልህ 🙏🙏🙏

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘😍,ዝማሬ,መላዕክት,ያሰማልን🙏

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 7 місяців тому +8

    Fetari Yehenen Yetebarek Andebet Selesetek Jeber Mesgana Yedresew Erejim Edme Ketena Gar Yestek Bebetu Yakoyek❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @reyanabera9856
    @reyanabera9856 5 днів тому +1

    አዳኘ እና መዳሃኒቴ አልባሼ እና አጉራሼ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምሥጋና ይገባሃል

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ aygelthewum yene geta ❤❤❤

  • @hdhdhxjdbf41
    @hdhdhxjdbf41 3 роки тому +10

    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏👈

  • @user-zn4eq7je5t
    @user-zn4eq7je5t 3 роки тому +9

    ዝሜሬመላይክትን ያሰማልን

  • @rahafr48Hj-pf7ox
    @rahafr48Hj-pf7ox 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ አባት😢

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 8 місяців тому +2

    አዎ ድል አለበስምህ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

  • @destayemer5292
    @destayemer5292 2 роки тому +14

    ዝሜሬ መላይክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 роки тому +47

    ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን የውሰጥ ብራሀን የብርካልክ የኔዬ ወንድም ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን ኑርል የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ

    • @getahnsisaysuper1240
      @getahnsisaysuper1240 Рік тому

      ዝማሪ መላይክት ይሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Jerry-yz2qd
    @Jerry-yz2qd Рік тому +4

    Edme ketena ga ystln 🙏 nefsn miyads mezmur

  • @zinasheyoutube
    @zinasheyoutube 11 місяців тому +10

    ስወደው እኮ ይህን ዘማሪያን እግዚእብሔር እምላክ በድሜ በጤና ያቆዝዥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 роки тому +13

    ድል አለ በስምህ ደል አለ በቃልህ/2/🙏🤲
    ተራራው ይናዳል አማኑኤል ስልህ ባሕህር ይከፈላል መድሐኒያለም ስልህ🙏🤲
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 роки тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏💒

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Abenezer721
    @Abenezer721 Рік тому +12

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለዉ ወንድሜ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i Рік тому

      ፦??፦????
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊፨፧.. .. .

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i Рік тому

      .

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i Рік тому

      .. I ፦

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i Рік тому

      . . .

  • @emawayshakele3883
    @emawayshakele3883 2 роки тому +228

    የድንግል ልጅ የእናትህ ፍቅሯ በልቤ ውስጥ ዘላለም እንዲኖር ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን...አሜን

    • @hanamariamwalelgn9330
      @hanamariamwalelgn9330 2 роки тому +12

      የድንግል ልጅ የእናትህ ፍቅሯ በልቤ ውስጥ ዘላለም እንዲኖር ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን...አሜን

    • @wollo501
      @wollo501 2 роки тому

      ua-cam.com/video/dDi2J5mMm9E/v-deo.html

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 2 роки тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ua-cam.com/video/wMcJn5y7huE/v-deo.html

    • @hewanyeadam3852
      @hewanyeadam3852 2 роки тому +2

      Amennnnnnn

  • @user-np5dy4hv4t
    @user-np5dy4hv4t 4 місяці тому +2

    my father michael .zmare melaektn yasemaln

  • @user-ol2nf6qo3w
    @user-ol2nf6qo3w 4 місяці тому +8

    በእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @tsehaytefera7645
    @tsehaytefera7645 2 роки тому +31

    ዘማሪ ዮሐንስ እንደ ሁሉም መዝሙርህ ይኸም የሕይወት ምግብ ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚያብሔርም የተመሰገነ ይሁን

    • @wollo501
      @wollo501 2 роки тому

      ua-cam.com/video/dDi2J5mMm9E/v-deo.html

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 3 роки тому +50

    ግሩም ነው!!! በእርግጥ ድል አለ በእግዚአብሔር ስም!!! ግሩም ግሩም የእግዚአብሔር ቅባት ያለው ድምጽ ይባርካል በመንፈስ ያነቃቃል እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክልን!!!! ድል አለ..,,

  • @almazlemma9244
    @almazlemma9244 2 місяці тому +3

    በጣም የምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርክህ

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 Рік тому +9

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የኔ ጌታ ሁሉ ነገር ነህ አባቴ አዎ ድል በስምህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mp9gj5sv8g
    @user-mp9gj5sv8g Рік тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ባርኮ ይስጥህ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +7

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ነብስን ደሰ የሚያሰኝ ነው

  • @user-js8fk5lr5e
    @user-js8fk5lr5e 10 місяців тому +2

    መዝሙርህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሚለውጥ እጅግ መሳጭ ነው ተባረክ

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i 2 роки тому +3

    ዝማሪመላክ ያሰማለን

  • @tgd1875
    @tgd1875 3 роки тому +81

    በጣም በጣም ቆንጆ ልብን የሚነካ መዝሙር ነው ሰላም ጤና እድሜ ፍቅር ይስጥክ አመሰግናለሁ::

  • @saraborhou127
    @saraborhou127 2 роки тому +2

    ዝመረመላእቲ የሰመዐልናኣሜንኣሜን ኣሜንዐልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዐልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል