Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰው በጠፋ ሰአት ሰው ሆነህ የተገኘህ እንቁ መምህራችን ❤ !ይህ ግዜ አልፎ ስንቱን እናወራው ይሆን ? የልባችንን ቃጠሎ የሚተነፍስልን ስናገኝ ምን ያህል በቁጭት እንደምንብሰለሰል ይህ ግዜ አልፎ እናወራዋለን !! ይህ ከባድ ግዜ ይረሳል ???መምህር ደሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ያልብስህ መምህራችን !!!የቤተመቅደስ መቆሸሽ የእግዚአብሔርን ቁጣ አስነሳ !!! እግዚአብሕር ጅራፉን አንስታል !! በክፍዎች ምክንይት በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ነደደ !!!እግዚአብሔር ይቅር ይበለን !!
መምህራችን ደረጀ ዘወይንዬ መድሃኒያለም ጥበቃና ቸርነቱን ያድርግልህ ....አቤቱ አምላክ ሆይ ቤትህን አጽዳ
ትርፋችን ክርስቶስ ነው።አሜን አሜን አሜን እንበል የማይተኛ የማያንቀላፋ አምላክ አለን በበለጠ የሚክስ አምላክ ጠብቁት ።
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባረክ
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን የማስተዋል ልቦና ይስጠን ሃገራችንን ,ቤተክርስቲያንና ህዝቦቾን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏽
ጌታ መድሃኒዓለም በጅራፉ ቤቱን ያፅዳ!
ምእምህር ቃልህይውት ይስጥልን ይህስ ምልክት ይብዙዎቻችን ምልክት ነው !!!❤❤❤
እውነት ነው እኛ ምእመናን የሚጠይቀን ብናገኝ ብዙ ጉድ አለ ብዙ እውቀት ያላቸው ካህናት ብር ስለሌላቸው መንገድ ዳር ሙዳየ ምፅዋት ጠባቂ አድርገዋቸዋል እባካችሁ ወረድ ብላችሁ ተመልከቷቸው
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ በጅራፋ እድሜ ይስጥልን መምህራችን
ሰላም ሙምህር ደረጀ ዘወይንዬ በራስ ሚዲያ ስላየነህ ደስ ብሎናል በርታልን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ቃላት ያጥረኛል ያንተን መልካምነት ለመግለፅ። አንተ ተናግረሀል ሀላፊነትህን ተወጥተሀል። ጆሮ አለኝ የሚል ይስማ❗አባቶች እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ❗
እግዚአብሔር ይፈሪዳል ዝም አይልም በጊዘው ይሆናል ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ለሃገፍ ለቤተክርስቲያን ሁልጊዜ የምትሟገት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕንቁ መምራችን ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እመ አምላክ እናታችን የአስራት ሃገርሽን ጠብቂ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
Memihirachin dereje zeweynye kelib enameseginalen egziabher yebitsuan abatochachinin libonachewin bekena menfes ylewitilin amen
ትከእክል👍👍👍 ወንድሜ ደረጀ ቃለሕይት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ደረጀ እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊምራት ከፈለገ እነዚህ ሙሰኞችን እንደ ኢየሩሳሌም ገበታቸውን ይገለባብጣል ቤቱን ያፀዳል አይቀርምም
አሜን አብሮ ይስጠን የምንወድህ የምናከብርህ
መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥል፣በቤቱ ያቆይልን፣የስንክሣራ ልሣን፣የአባቶቻችን ልጅ፣የሐዋርያቱን ደቀመዝሙር ።
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን፡እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን፣ በአባቶቻችን ለሁለተኛ ጊዜ አፍረናል ፡አሁንም እግዚአብሔር ወደ አንድነት መልሶአቸው ፡በአንድ ልብ አሳቢ በአንድ አንደበት ተናጋሪ አድርጎ ቸር ነገር ያሰማን ።
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሳማልን እግዚዬ ማርነ ክርስቶስ ሌላ ምን ይባላል ።
Amen amen amen!!! Ene betam AKEBROTALEHU MEMHIR yemakeberot demo MEKEBER selalebot now ye ewnet zemenen mulu AKEBROTALEHU.
ፈጣሪ ከአንተጋ ር ይሐን እኔ የሚገርመኝ ትንሽ እንኳንየመናፍን መሣቂያ ስንሗን የሳዝናል አምላከ እሸራኤል ፍርድ ይስጥ።
እውነት ነው ወንድማችን ድምፃችን ይሰማ የጌታችን መንበር የወንበዴዎች መፈንጫ አይሆንም መነኮሰ ማለት ሞተ ማለት ነው የዘመኑ መነኩሴዎች V8 መኪና እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢
God bless you 🙏. May God have mercy on us.
እውነት ብለዋል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመዎት ይብዛ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ አሳለፍን አንቴ እንድናመሰግን የተሻለ ቀን ስጠን ከአንቴ የተሰወረ ነገር የለምና 😢😢😢
በእውነት አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር በአንተ ላይ አድሮ የገሰፀንን የእግዚአብሔርን ድምፅ ወደ ታላላቆችም ሆነ ወደታናናሾችም የልቦና ጆሮ ያድርስልን አምላከ ቂርቆስ ሆይ ቤተክርስቲያንን እና ልጆቿን በይቅርታና ሰቸርነትህ አስበን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ፡ ወንድም❤❤❤❤
The Almighty God protect Ethiopia Orthodox Church.From 🇪🇷🇪🇷
ቃለ ህይወት ያሰማልን በአባቶች ላይ ያሎትን ተስፋ ሳላደንቅ አላልፍም እኛ ከተውነው በጣም ቆይተናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብዎ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
በእውነት አግዚአብሔር አምላክ ይግባበት ። ወይ ሃገሬ
መር ደረጀ ሁሉም ሰው እንዳ አንተ ይሁንልን በርታልን።ፈጣሪ ይቁምልህ።
እግዚአብሔር ጤናን ከእድሜጋርያድልልን
አሜን
❤ላይክ ❤ሼር ❤ላይክ ❤የምናደርግ ቢሆን ❤❤❤
እግዚአብሔር ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን!!!
ፈጣሪ ጥሩ ዘመን ያምጣአ
በመጀመሬ ሀገረራችን ስላም ያድርግልን 💚💛❤️መምህር እርስወም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ስለሚሆኑት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በአሁን ስአት የአማራ ህዝብ በድሮን 😭😭😭እየተጨፈጨ ነው ያለው እባካችሁ ዝም አንበል !!! ንስሀ እንግባ እንፀልይ ይህ መክራ እንዲወጣ ካገራችን ::
እግዚአብሔር ደግ ጌዜ ያምጣልን 😭😭😭
ልቦና ይስጠን ዘንድሮስ: ሰዉ ነገ መሞቱን ሳያውቅ ለሚያልፍ ገንዘብ ማበድ ይገርማል
አባቶቻችን ከልባቹ ካልሆናቹ ወደ ልባቹ አምላክ ወደ ልቦናቹ ይመልስልንእባካቹ አሳፈራቹን አፈርን እኛ ኦርቶዶክሶች አሸማቀቃቹን አሳዘናቹንታረቁ ትሉናላቹ ሳትታረቁ ፣አትስረቁ እየተስረቀ አትዘሙቱ እየተዘምተ ዘረኛ አትሁኑ ትላላቹ ዘረኝነት እየተደረገ አምላክን እኛ እየበደልነው ለምን አምላክን እናማርራለን ከናተ ምን እንማር አሁንማ ፈራን ፈርታቹ ፍራትን እያየን ወደ ተስኦፋ መቁረጥ እድንሄድ አረጋቹን ይህ እስከመቼ ?
በእርግጥ የአዲስአበባ ሊብስ ይችል ይሆናል ግን ዘረኝነቱና ሌብነቱ በመላው ሀገራችን ላይ የባሰ ነው።
Amen 🙏
መምህር ቃልህ ብዙ እንዳስብ ያደርገኛል ወንድሜ አረ ያገርያለህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይድረስልን አቤቱ!!!!!
ለሁሉም መድሀኒአለም ልቦና ይስጥ።
መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን "እውነት ያሸንፋል"💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
ደሬ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ እ/ር ዋጋህን ይክፈልህ ደግሞ ከፋይ ነው
ኦግዚአብሔር ለሁሉም እንደ ሥራው ይሰጠዋል በዚህ ጊዜ አንደበታችንን መጠበቅ ነው ከሚፈረድባቸው ጋር እንዳንሆን ይጨልማል ነገ ደግሞ ብርሀን ይሆናል የኖህን ታሪክ ማሰብ አለብን ከእንሰሳትም የተመረጡት ናቸው የዳኑት ፈርኦንን እሰከ ሠራዊቱ ባህር የከተተ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ዝም ሲል የሌለ መሰሏቸው ነው ቸርነቱ ወሰን ዳርቻ የለውም የተዋህዶ ወገኞቼ አጥብቀን መፀለይ አለብን የመጨረሻውን እንዲያሳምርልን ሁሉነም አባቶች እንድንጠላ ሰለሆነ በጣም መጠንቀቅ አለብን ድንገል ማርያም አሥራት አገሯን ትጠብቅ ከልጇ ታማልደን መምህር ሰለ እውነት የቆምክ ዕድሜና ጤና ይሰጥዎት አሜን።
መምህራችን ሰሚ ካለ በጣም ድንቅ ምክር ነው ታዲያ ምን ያረጋል ነብስ የሌላቸው ሥጋ ብቻ ተሸክመው ያሉት በሥጋ ጆሯቸው ቢሰሙ በነብስ ጆሯቸው ያፈሱታል በ ነብስ ጆሮም ሆነ በሥጋ ጆሮ ሰምቶ ተግባራዊ ለማድረግ በጎ ፈቃድ ያስፈልጋል ❤❤❤
ወዳጄ መምህሬ እባክክ በነካ እጅክ የአሰላ አገረ ስብከትንም ቃኝልን በጣም የሚያስጠላ አገረ ስብከት ነው ያለው ከየተም መጥተው ከመጠጥ ቤት አንድም የቤተክርስትያን እውቀት የሌለውን ሰው ድቁና የሌለውን ሰው ቅስና የሚሰጡ በት አገር ነው የማንም ወረበራ ነው መስቀሉን የተሸከመው የአርሲ አገረ ሰብከት ዋና ስራስኪያጁ ከየት እንደመጣ አይታወቅም ግን መማንም ጠያቂ የለውም ሁሉም ውስጥ ውስጡን ነው የሚያወራው እሄንን ነገር መላ እንዲያገኝ አድርግው
Egzeabher yebarkelen❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ..... ምን ይሻለናል እንደዉ መምህር .... ሁላችሁም ምእመናን አስራታችንን ለገጠር ቤተክርስቲያን ... ለተቸገሩት ብቻ እንስጥ እባካችሁ ..... እንደዉ እግዚአብሄር ይታርቀን ስለ ደጋጎቹ ብሎ ...
,,,ትክክልትክክልትክክል
በርቱ
Yemnwedut memhracin ke Eritrea 🇪🇷 🎉
ብዙ አባቶች ሀበት ንግስናን ትተው ሁሉን ጥለው ባዶ እግራቸውን አፈር ለይ ተኝተው ድንጋይ ተተርሰው የምድሩን ሳይሆን የሰማዩን መንግስት የተከተሉት በዚህ ኑሮ ኑሮአችንን (ቤታችንን)አጉድለን ከጉድለታችን ላይ ኢየሱስ ሀለት ዲናር እንደሰጠችው መበለት ኑሮአን ያላትን ሰጠች እንዳለው አብዛኞቻችን የቤታችን የኑሮአችን ጉድለት እያለብን እንደዚያች መበለት ነው ለቤተክርስቲያን የምንሰጠው እረኞች ለመንጋው አስቡ ነገ ትጠየቁበታላችሁ ህዝቡን ለመናፍቃን አሳልፋችሁ እየሰጣቿቸውነው ይሄ አለም ጠፊና አላፊ ነው ለማያልፈው የጥንትአባቶች ስንክሳር በገድል የተፃፍትን ሁሉን ንግስናን ሀብትን ሁሉን ትተው መድሐንአለም እንደተከተሉት እናንተስ ?????????????
አለባበስሆአንደኛነው,togood❤❤❤❤
We need to stand together and pray! Our prayers make a difference as Cristian.
The Almighty God will protect our church and country!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Memihirachi fetari yitebkachu
እግዚአብሔር ይድረስልን
❤❤❤
ዛሬሰ የምለው ሁሉ ጠፍኝ ድፊረት ሐጥያትን ፀነሰች ግን ሰለ ሁሉ ነገር አምላክ ጣልቃ ይግባ ይህ ጊዜ አሰጨናቂ የሰቀቀን የምጥ ሰአት ሆነብን የምንሰማሁ የምናየው ነገር ሁሉ የቅርቡ አምላክ ጥቂት ንፁሐን አባቱች ምዕመናን ደጅ ጥናት ይዘው ወደ መቅደሱ እንባቸውን ይረጫሉና የእነሱን ዕንባ አምላክ ያብሰልን እንጂ የምንሰማሁ ነገር ያማል ፈርድ ከቤተክርሰቲያን ከተጀመረ መጨረሻችን ምን ይሁን መህመናን ወገኖቼ ሁሉን ትተን ለሐገር ለዕምነታችን ከበፈቱ ይልቅ ዛሬን አብዝተን ለአምላክ ከመቅደሱ ሰፈራ እንፀልይ አብዝተን ፈጣሪ ፀሉታችንን ሰምቱ ይቅር እንዲለን መምህር ድምፅ በመሆኖት ከልብ ሰናመሰግን ድምፆት የማይደርቅ አሻራ ነው እናመሰግናለን ከልብ
❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏⛪
Ezhe ayaya oneg kaia all Kaia
Amenamenamenkalhiyewotnyasmalinyeagliglotzemnkiyebarki
@ ደረጀ ዘወይንዬ ❤በዝግጅቱ የርዕሠ ጉዳይ መግለጫ ላይ ገንዘብ ሥላላቸው ያለዕውቀታቸው ሥራ የሚጣቸው የተባለው ** የሚሠጣቸው ተብሎ ቢታረም ❤❤❤❤
መምህ
እያንዳዳቸው ፍርዱን ያገኙታል ወንበዴዎች ናቸው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መአት አለያለእውቀታቸው ስልጣን የተሰጣቸው
መምህር ከካድሬወቹ በላይ ጥፋተኛው ምእመኑ ነው የምትታለብ ላም ስለሆኑ የመንግስት ካድሬ ሰላይ ሁሉ በቀሚስ ተሸፍነው የቀለዱብን ምእመኑ ገንዘብ ስለሚሠጡ ነው እውነተኞቹማ ተገፍተው ተጥለዋል የተገፉትን አባቶቻችን እንባ ተመልክቶ እግዚአብሄር ለተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን አምላከ ኢትዮጵያ ይድረስላት 😢😢😢😢
በጣም የሚያሳዝን የሚያም ነው ምንድን ነው መጨረሻው እስከ መቼ ነው ዝም የምንለው ??
አንዳን ለወሬና ሕዝብ ለሕዝ መንግሥትንና ሕዝብን በማባላት ሥራዬ ብለው የያዙ ዱሪዬዎች ማንም ከቁም ነገር የሚቆጥራቸው የለም ሥራ ከመሥራት ይልቅ በዐንጀልና በሌብነት ብቻ የሚንሩ ስለሆነ ምንም አይደንቅም ።
ke bete kiristiyan yetesfafaw gubogninet new tesfafto hager yatefa. Egziabher yirdan.
😢😢😢😢
እውነትን አንዳተ ያለ 10 ሰው ቢኖር የት እንደርስ ነበር ቤቱን የፅዳው ጌታ
😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Ormoma kabet ezesa
እውነት ነው መምህር የቤተ ክርስቲያናችን ጉድ አያልቅም መምህር እግረ መንገድህን አውሮፓ ያሉትን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ጎብኘት ብታደርገው ስንት ጉድ አለ ተወርቶ የማያልቅ የሚሰራው ስራ እና ሴራ ከቤተክርስቲያን እንድትርቅ ነው የሚያደርግህ።
Oneg arset abey ahemed Aden’s avenger ayketelew
መምህር እናንተም እባካችሁ ደፍራችሁ ለብጹዓን አባቶች በቀጥታ በዘመናችሁ ላለው እና ለመጭው ለትውልድ የሚበጅ ስራን ስሩልን እያላችሁ ንገሯቸው በኢንተርኔት ብቻ አታስተላልፉት
ምግብን ማዳቀል ጥበብ ለትውልድ ፈተና ሕዝብ መቀናሻ ዘዴ ነው የተዳቀለ ምግቦች ለበሽታዎች መስፋፋት ዋናው ምክንያት ነው (ማዳበሪ፣ኬሚካሎች የተባይ ማጥፊያ መድኃኒቶች አይነት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋ ነው(በሬህን ከሰረቀው ጋር ፍለጋ አትውጣ ይላሉ አበበ)
ደረጃ ጳጳሳቱ ይሰሙኛል ብለህ ሃሳብ በመስጠትህ ገረመኝ፣እነዚህ ጳጳሣት በአብዛኛው በተለይ ጵጵስናን በገንዘብና በብሔር ተዋጽኦ የተሾሙት ሳይመነኵሱ የጰጰሱ ናቸው፣አብዛኞቹ ባለትዳርና ወራሽ ልጆች አላቸው፣ጉቦውንም የሚያቀባብሉ እነርሱ ናቸው።ስለዚህ በልዩ ተዓምራት ቤተ ክርስቲያንን ይታደጋት።
አንተ ማነህ አባቶችን የምታዝ የቁራ ጩሄት አትጮህ ምን የመስላል ከመድ አፍ
በሥርዓተ ቅዳሴ " አሳቡ ድዊይ የሆነ ቢኖር አይቅርብ " ይላል ። ይህ የእኔ ዝግጅት ድዊይ ደንቆሮ ላልሆኑት ነው።
እሱማ እሱ ነው፣ አንተ አንደኛው ሌባ ነህ እንዴ?
ሰው በጠፋ ሰአት ሰው ሆነህ የተገኘህ እንቁ መምህራችን ❤ !
ይህ ግዜ አልፎ ስንቱን እናወራው ይሆን ? የልባችንን ቃጠሎ የሚተነፍስልን ስናገኝ ምን ያህል በቁጭት እንደምንብሰለሰል ይህ ግዜ አልፎ እናወራዋለን !! ይህ ከባድ ግዜ ይረሳል ???
መምህር ደሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ያልብስህ መምህራችን !!!
የቤተመቅደስ መቆሸሽ የእግዚአብሔርን ቁጣ አስነሳ !!!
እግዚአብሕር ጅራፉን አንስታል !! በክፍዎች ምክንይት በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ነደደ !!!
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን !!
መምህራችን ደረጀ ዘወይንዬ መድሃኒያለም ጥበቃና ቸርነቱን ያድርግልህ ....አቤቱ አምላክ ሆይ ቤትህን አጽዳ
ትርፋችን ክርስቶስ ነው።አሜን አሜን አሜን እንበል የማይተኛ የማያንቀላፋ አምላክ አለን በበለጠ የሚክስ አምላክ ጠብቁት ።
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባረክ
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን የማስተዋል ልቦና ይስጠን ሃገራችንን ,ቤተክርስቲያንና ህዝቦቾን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏽
ጌታ መድሃኒዓለም በጅራፉ ቤቱን ያፅዳ!
ምእምህር ቃልህይውት ይስጥልን ይህስ ምልክት ይብዙዎቻችን ምልክት ነው !!!❤❤❤
እውነት ነው እኛ ምእመናን የሚጠይቀን ብናገኝ ብዙ ጉድ አለ ብዙ እውቀት ያላቸው ካህናት ብር ስለሌላቸው መንገድ ዳር ሙዳየ ምፅዋት ጠባቂ አድርገዋቸዋል እባካችሁ ወረድ ብላችሁ ተመልከቷቸው
እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ በጅራፋ እድሜ ይስጥልን መምህራችን
ሰላም ሙምህር ደረጀ ዘወይንዬ በራስ ሚዲያ ስላየነህ ደስ ብሎናል በርታልን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ቃላት ያጥረኛል ያንተን መልካምነት ለመግለፅ። አንተ ተናግረሀል ሀላፊነትህን ተወጥተሀል።
ጆሮ አለኝ የሚል ይስማ❗
አባቶች እባካችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ❗
እግዚአብሔር ይፈሪዳል ዝም አይልም በጊዘው ይሆናል ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ለሃገፍ ለቤተክርስቲያን ሁልጊዜ የምትሟገት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕንቁ መምራችን ደረጄ ዘወይንዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እመ አምላክ እናታችን የአስራት ሃገርሽን ጠብቂ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
Memihirachin dereje zeweynye kelib enameseginalen egziabher yebitsuan abatochachinin libonachewin bekena menfes ylewitilin amen
ትከእክል👍👍👍 ወንድሜ ደረጀ ቃለሕይት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ደረጀ እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊምራት ከፈለገ እነዚህ ሙሰኞችን እንደ ኢየሩሳሌም ገበታቸውን ይገለባብጣል ቤቱን ያፀዳል አይቀርምም
አሜን አብሮ ይስጠን የምንወድህ የምናከብርህ
መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥል፣በቤቱ ያቆይልን፣የስንክሣራ ልሣን፣የአባቶቻችን ልጅ፣የሐዋርያቱን ደቀመዝሙር ።
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን፡እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን፣ በአባቶቻችን ለሁለተኛ ጊዜ አፍረናል ፡አሁንም እግዚአብሔር ወደ አንድነት መልሶአቸው ፡በአንድ ልብ አሳቢ በአንድ አንደበት ተናጋሪ አድርጎ ቸር ነገር ያሰማን ።
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሳማልን እግዚዬ ማርነ ክርስቶስ ሌላ ምን ይባላል ።
Amen amen amen!!! Ene betam AKEBROTALEHU MEMHIR yemakeberot demo MEKEBER selalebot now ye ewnet zemenen mulu AKEBROTALEHU.
ፈጣሪ ከአንተጋ ር ይሐን እኔ የሚገርመኝ ትንሽ እንኳንየመናፍን መሣቂያ ስንሗን የሳዝናል አምላከ እሸራኤል ፍርድ ይስጥ።
እውነት ነው ወንድማችን ድምፃችን ይሰማ የጌታችን መንበር የወንበዴዎች መፈንጫ አይሆንም
መነኮሰ ማለት ሞተ ማለት ነው የዘመኑ መነኩሴዎች V8 መኪና
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢
God bless you 🙏. May God have mercy on us.
እውነት ብለዋል መምህር
ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመዎት ይብዛ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን በዚህ ዘመን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ አሳለፍን አንቴ እንድናመሰግን የተሻለ ቀን ስጠን ከአንቴ የተሰወረ ነገር የለምና 😢😢😢
በእውነት አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር በአንተ ላይ አድሮ የገሰፀንን የእግዚአብሔርን ድምፅ ወደ ታላላቆችም ሆነ ወደታናናሾችም የልቦና ጆሮ ያድርስልን
አምላከ ቂርቆስ ሆይ ቤተክርስቲያንን እና ልጆቿን በይቅርታና ሰቸርነትህ አስበን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ፡ ወንድም❤❤❤❤
The Almighty God protect Ethiopia Orthodox Church.From 🇪🇷🇪🇷
ቃለ ህይወት ያሰማልን በአባቶች ላይ ያሎትን ተስፋ ሳላደንቅ አላልፍም እኛ ከተውነው በጣም ቆይተናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብዎ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
በእውነት አግዚአብሔር አምላክ ይግባበት ። ወይ ሃገሬ
መር ደረጀ ሁሉም ሰው እንዳ አንተ ይሁንልን
በርታልን።ፈጣሪ ይቁምልህ።
እግዚአብሔር ጤናን ከእድሜጋር
ያድልልን
አሜን
❤ላይክ ❤ሼር ❤ላይክ ❤የምናደርግ ቢሆን ❤❤❤
እግዚአብሔር ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን!!!
ፈጣሪ ጥሩ ዘመን ያምጣአ
በመጀመሬ ሀገረራችን ስላም ያድርግልን 💚💛❤️መምህር እርስወም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኢትዮጵያ ህዝብ ድምፅ ስለሚሆኑት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በአሁን ስአት የአማራ ህዝብ በድሮን 😭😭😭እየተጨፈጨ ነው ያለው እባካችሁ ዝም አንበል !!! ንስሀ እንግባ እንፀልይ ይህ መክራ እንዲወጣ ካገራችን ::
እግዚአብሔር ደግ ጌዜ ያምጣልን 😭😭😭
ልቦና ይስጠን ዘንድሮስ: ሰዉ ነገ መሞቱን ሳያውቅ ለሚያልፍ ገንዘብ ማበድ ይገርማል
አባቶቻችን ከልባቹ ካልሆናቹ ወደ ልባቹ አምላክ ወደ ልቦናቹ ይመልስልን
እባካቹ አሳፈራቹን አፈርን እኛ ኦርቶዶክሶች አሸማቀቃቹን አሳዘናቹን
ታረቁ ትሉናላቹ ሳትታረቁ ፣አትስረቁ እየተስረቀ አትዘሙቱ እየተዘምተ ዘረኛ አትሁኑ ትላላቹ ዘረኝነት እየተደረገ አምላክን እኛ እየበደልነው ለምን አምላክን እናማርራለን ከናተ ምን እንማር አሁንማ ፈራን ፈርታቹ ፍራትን እያየን ወደ ተስኦፋ መቁረጥ እድንሄድ አረጋቹን ይህ እስከመቼ ?
በእርግጥ የአዲስአበባ ሊብስ ይችል ይሆናል ግን ዘረኝነቱና ሌብነቱ በመላው ሀገራችን ላይ የባሰ ነው።
Amen 🙏
መምህር ቃልህ ብዙ እንዳስብ ያደርገኛል ወንድሜ አረ ያገርያለህ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይድረስልን አቤቱ!!!!!
ለሁሉም መድሀኒአለም ልቦና ይስጥ።
መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን "እውነት ያሸንፋል"💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
ደሬ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ እ/ር ዋጋህን ይክፈልህ ደግሞ ከፋይ ነው
ኦግዚአብሔር ለሁሉም እንደ ሥራው ይሰጠዋል በዚህ ጊዜ አንደበታችንን መጠበቅ ነው ከሚፈረድባቸው ጋር እንዳንሆን ይጨልማል ነገ ደግሞ ብርሀን ይሆናል የኖህን ታሪክ ማሰብ አለብን ከእንሰሳትም የተመረጡት ናቸው የዳኑት ፈርኦንን እሰከ ሠራዊቱ ባህር የከተተ ጌታ አልፋና ኦሜጋ ዝም ሲል የሌለ መሰሏቸው ነው ቸርነቱ ወሰን ዳርቻ የለውም የተዋህዶ ወገኞቼ አጥብቀን መፀለይ አለብን የመጨረሻውን እንዲያሳምርልን ሁሉነም አባቶች እንድንጠላ ሰለሆነ በጣም መጠንቀቅ አለብን ድንገል ማርያም አሥራት አገሯን ትጠብቅ ከልጇ ታማልደን መምህር ሰለ እውነት የቆምክ ዕድሜና ጤና ይሰጥዎት አሜን።
መምህራችን ሰሚ ካለ በጣም ድንቅ ምክር ነው ታዲያ ምን ያረጋል ነብስ የሌላቸው ሥጋ ብቻ ተሸክመው ያሉት በሥጋ ጆሯቸው ቢሰሙ በነብስ ጆሯቸው ያፈሱታል በ ነብስ ጆሮም ሆነ በሥጋ ጆሮ ሰምቶ ተግባራዊ ለማድረግ በጎ ፈቃድ ያስፈልጋል ❤❤❤
ወዳጄ መምህሬ እባክክ በነካ እጅክ የአሰላ አገረ ስብከትንም ቃኝልን በጣም የሚያስጠላ አገረ ስብከት ነው ያለው ከየተም መጥተው ከመጠጥ ቤት አንድም የቤተክርስትያን እውቀት የሌለውን ሰው ድቁና የሌለውን ሰው ቅስና የሚሰጡ በት አገር ነው የማንም ወረበራ ነው መስቀሉን የተሸከመው የአርሲ አገረ ሰብከት ዋና ስራስኪያጁ ከየት እንደመጣ አይታወቅም ግን መማንም ጠያቂ የለውም ሁሉም ውስጥ ውስጡን ነው የሚያወራው እሄንን ነገር መላ እንዲያገኝ አድርግው
Egzeabher yebarkelen❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ..... ምን ይሻለናል እንደዉ መምህር .... ሁላችሁም ምእመናን አስራታችንን ለገጠር ቤተክርስቲያን ... ለተቸገሩት ብቻ እንስጥ እባካችሁ ..... እንደዉ እግዚአብሄር ይታርቀን ስለ ደጋጎቹ ብሎ ...
,,,ትክክልትክክልትክክል
በርቱ
Yemnwedut memhracin ke Eritrea 🇪🇷 🎉
ብዙ አባቶች ሀበት ንግስናን ትተው ሁሉን ጥለው ባዶ እግራቸውን አፈር ለይ ተኝተው ድንጋይ ተተርሰው የምድሩን ሳይሆን የሰማዩን መንግስት የተከተሉት በዚህ ኑሮ ኑሮአችንን (ቤታችንን)አጉድለን ከጉድለታችን ላይ ኢየሱስ ሀለት ዲናር እንደሰጠችው መበለት ኑሮአን ያላትን ሰጠች እንዳለው አብዛኞቻችን የቤታችን የኑሮአችን ጉድለት እያለብን እንደዚያች መበለት ነው ለቤተክርስቲያን የምንሰጠው እረኞች ለመንጋው አስቡ ነገ ትጠየቁበታላችሁ ህዝቡን ለመናፍቃን አሳልፋችሁ እየሰጣቿቸውነው ይሄ አለም ጠፊና አላፊ ነው ለማያልፈው የጥንትአባቶች ስንክሳር በገድል የተፃፍትን ሁሉን ንግስናን ሀብትን ሁሉን ትተው መድሐንአለም እንደተከተሉት እናንተስ ?????????????
አለባበስሆአንደኛነው,togood❤❤❤❤
We need to stand together and pray! Our prayers make a difference as Cristian.
The Almighty God will protect our church and country!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Memihirachi fetari yitebkachu
እግዚአብሔር ይድረስልን
❤❤❤
ዛሬሰ የምለው ሁሉ ጠፍኝ ድፊረት ሐጥያትን ፀነሰች ግን ሰለ ሁሉ ነገር አምላክ ጣልቃ ይግባ ይህ ጊዜ አሰጨናቂ የሰቀቀን የምጥ ሰአት ሆነብን የምንሰማሁ የምናየው ነገር ሁሉ የቅርቡ አምላክ ጥቂት ንፁሐን አባቱች ምዕመናን ደጅ ጥናት ይዘው ወደ መቅደሱ እንባቸውን ይረጫሉና የእነሱን ዕንባ አምላክ ያብሰልን እንጂ የምንሰማሁ ነገር ያማል ፈርድ ከቤተክርሰቲያን ከተጀመረ መጨረሻችን ምን ይሁን መህመናን ወገኖቼ ሁሉን ትተን ለሐገር ለዕምነታችን ከበፈቱ ይልቅ ዛሬን አብዝተን ለአምላክ ከመቅደሱ ሰፈራ እንፀልይ አብዝተን ፈጣሪ ፀሉታችንን ሰምቱ ይቅር እንዲለን መምህር ድምፅ በመሆኖት ከልብ ሰናመሰግን ድምፆት የማይደርቅ አሻራ ነው እናመሰግናለን ከልብ
❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏⛪
Ezhe ayaya oneg kaia all Kaia
Amenamenamenkalhiyewotnyasmalinyeagliglotzemnkiyebarki
@ ደረጀ ዘወይንዬ ❤በዝግጅቱ የርዕሠ ጉዳይ መግለጫ ላይ ገንዘብ ሥላላቸው ያለዕውቀታቸው ሥራ የሚጣቸው የተባለው ** የሚሠጣቸው ተብሎ ቢታረም ❤❤❤❤
መምህ
እያንዳዳቸው ፍርዱን ያገኙታል ወንበዴዎች ናቸው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መአት አለያለእውቀታቸው ስልጣን የተሰጣቸው
መምህር ከካድሬወቹ በላይ ጥፋተኛው ምእመኑ ነው የምትታለብ ላም ስለሆኑ የመንግስት ካድሬ ሰላይ ሁሉ በቀሚስ ተሸፍነው የቀለዱብን ምእመኑ ገንዘብ ስለሚሠጡ ነው እውነተኞቹማ ተገፍተው ተጥለዋል የተገፉትን አባቶቻችን እንባ ተመልክቶ እግዚአብሄር ለተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን አምላከ ኢትዮጵያ ይድረስላት 😢😢😢😢
በጣም የሚያሳዝን የሚያም ነው ምንድን ነው መጨረሻው እስከ መቼ ነው ዝም የምንለው ??
አንዳን ለወሬና ሕዝብ ለሕዝ መንግሥትንና ሕዝብን በማባላት ሥራዬ ብለው የያዙ ዱሪዬዎች ማንም ከቁም ነገር የሚቆጥራቸው የለም ሥራ ከመሥራት ይልቅ በዐንጀልና በሌብነት ብቻ የሚንሩ ስለሆነ ምንም አይደንቅም ።
ke bete kiristiyan yetesfafaw gubogninet new tesfafto hager yatefa. Egziabher yirdan.
😢😢😢😢
እውነትን አንዳተ ያለ 10 ሰው ቢኖር የት እንደርስ ነበር ቤቱን የፅዳው ጌታ
😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Ormoma kabet ezesa
እውነት ነው መምህር የቤተ ክርስቲያናችን ጉድ አያልቅም መምህር እግረ መንገድህን አውሮፓ ያሉትን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ጎብኘት ብታደርገው ስንት ጉድ አለ ተወርቶ የማያልቅ የሚሰራው ስራ እና ሴራ ከቤተክርስቲያን እንድትርቅ ነው የሚያደርግህ።
Oneg arset abey ahemed Aden’s avenger ayketelew
መምህር እናንተም እባካችሁ ደፍራችሁ ለብጹዓን አባቶች በቀጥታ በዘመናችሁ ላለው እና ለመጭው ለትውልድ የሚበጅ ስራን ስሩልን እያላችሁ ንገሯቸው በኢንተርኔት ብቻ አታስተላልፉት
ምግብን ማዳቀል ጥበብ ለትውልድ ፈተና ሕዝብ መቀናሻ ዘዴ ነው የተዳቀለ ምግቦች ለበሽታዎች መስፋፋት ዋናው ምክንያት ነው (ማዳበሪ፣ኬሚካሎች የተባይ ማጥፊያ መድኃኒቶች አይነት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋ ነው
(በሬህን ከሰረቀው ጋር ፍለጋ አትውጣ ይላሉ አበበ)
ደረጃ ጳጳሳቱ ይሰሙኛል ብለህ ሃሳብ በመስጠትህ ገረመኝ፣እነዚህ ጳጳሣት በአብዛኛው በተለይ ጵጵስናን በገንዘብና በብሔር ተዋጽኦ የተሾሙት ሳይመነኵሱ የጰጰሱ ናቸው፣አብዛኞቹ ባለትዳርና ወራሽ ልጆች አላቸው፣ጉቦውንም የሚያቀባብሉ እነርሱ ናቸው።ስለዚህ በልዩ ተዓምራት ቤተ ክርስቲያንን ይታደጋት።
አንተ ማነህ አባቶችን የምታዝ የቁራ ጩሄት አትጮህ ምን የመስላል ከመድ አፍ
በሥርዓተ ቅዳሴ " አሳቡ ድዊይ የሆነ ቢኖር
አይቅርብ " ይላል ። ይህ የእኔ ዝግጅት ድዊይ ደንቆሮ ላልሆኑት ነው።
እሱማ እሱ ነው፣ አንተ አንደኛው ሌባ ነህ እንዴ?