የቀደሙት ነገስታት ለቤተክርስቲያን ነው ይሁኖቹ ግን መዝረፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @SimachewZeleke
    @SimachewZeleke 10 днів тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን!!

  • @Mulugetamule-jk3wj
    @Mulugetamule-jk3wj 12 днів тому +3

    አባታችን ሁሌም ብሰማዎት አይሰለቸኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት!!!

  • @seblezanni4804
    @seblezanni4804 11 днів тому +1

    የኛ ምርጥ አዋቂ አስተማሪያችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ጤናውን ይስጦት ከነመላዉ ቤተሰቦቾ አሜን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 10 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስህመምህር እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብን

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 12 днів тому +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሕራችን እኛም ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን እናመሰግናለን

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 12 днів тому +2

    ረዥም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ መምህር ❤
    በዚህ በጭለማ በጭንቅ ዘመናችን ትውልዱን ተስፋ እንዳይቆርጥ በርትተህ ወደ ብረሀን እየመራህ ያለህ ብቸኛው መምህራችን !!!
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ልፋትህን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ !!
    ይህ አስቀያሚ ጊዜ እግዚአብሔር በቃ ሲል ያልፋል !
    እናመሰግናለን መምህር !!

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 11 днів тому

    ይህንን የ እውቀት ማእድ አበረታቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 12 днів тому

    Egziabher yimesgen enquan beselam metachu kale hiywet yasemalin amen amen amen

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 12 днів тому

    Kale Hiwot yasemalen Memhir. Hulem AKEBROTALEHU.

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 12 днів тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መድሐኒያለም እየሩሳሌም ሳረግጥ አደራህን አሳየኝ❤❤❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 4 дні тому

    በትክክል የመነሻው የሀሳብ መደርደርያውን ሙሉ በሙሉ በሀሳብ መንገድ እደግፍለው የድሮ ነገሥታት ብዙ አብያቸ ቤተክርሰቲያንን አንፅዋል ለዚህም ነውበአሁን ላይ በተለያዮ ክፈለ ሐገሮች በየገዳም ሰንሄድ ድንቅ የሁኑ የቤተክርሰቲያን አሰራር እናያለን ከውሰጥጀምሩ የጣርያው አሰራራ የግርድዳው እረ ሰንቱን ልናገር ይህ ሁሉ ቅርሰ በእነርሱ ዘመን የታነፀ ነው አሁን ላይ ደግሞ መፈረሰ ነው የምናየው ሰለዚህ አንፃራይነቱን አንባቢ ሆይ በትክክል እናሰተውል

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 12 днів тому

    Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 8 днів тому

    መ/ር ደረጀ ነጋሽ ዘወይንዬ !
    ሰላምና ጤና ከልብ እየተመኘ ኹልዎት እባክዎትን ከቤተ ክርስቲያኗ መሪዎችና ተመሪዎች መካከል በሚፈጠረው መቃቃር አስፈላጊዉ ነገር ሁሉ በሚዲያዎት ቢነገርና መፍትሄውን ቢያፈላልጉ ዋጋው በሰማይም በምድርም እጽፍ ድርብ መኾኑን ላረጋግጥልዎት እወዳለሁ ።
    አባ ናሁሠናይ ዘርዐ አብርሃም
    ከባ/ዳር ሀ/ስብከት
    ተጨቋኝ ማህ/ካህናት መካከል ፩ዱ ነኝ !

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 12 днів тому +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ የኛ እንቁ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 11 днів тому

    Glory to the Almighty God!!!

  • @Yitulala
    @Yitulala 11 днів тому

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤

  • @haymanotasmare3152
    @haymanotasmare3152 12 днів тому

    በአሀዱ ባንክ ከግለሰብ እስከ ማህበር ቢመቻቸት ለጉዞ አካውንት ተከፍቶ ብዙ ሰዎች የማየት እድል ይኖረዋል

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 11 днів тому

    እሽ እግዚአብሔር ይፍቀድ እናቴ እድትሄድ እፈልጋለሁ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 11 днів тому +1

    ክፍል አንድ የቱ ነው ግራ ገባኝ እኮ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 11 днів тому

    ❤🎉🙏👍💕🇬🇭🎉

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 днів тому

    ሰላም መምህር እባካችሁ ህ የትላንቱ ስለ ኡስታዝ የተናገረው መልስ የሰጠከው ቪድዮ አጥፍተውት ነው ወይስ ምንድ ነው የሆነው ?

  • @taddavid4272
    @taddavid4272 11 днів тому

    የቀደሙት ነገስታት ቤተክርስቲያንን ምንም አልጠቀሟትም፡፡ ነገር ግን እርሷን ለክብራቸው ማግኛ እና የፈለጉትን ለመፈጸም፣ የህዝቡንም አማኝነት እንደ ስስ ብልት በመጠቀም ፍላጎታቸውን ለማሳካት ተጠቀሙ እንጂ፡፡ አሁን ደግሞ ነገስታት/መሪዎች ሳይሆን የሀይማኖት መሪ ነን የሚሉት ቢሮክራት የመንግስት ሙሰኞችን የሚያስንቁ ሌቦችና ዘራፊዎች ሆነዋል፡፡ ይህም ቤተክርስቲያን በማንም ወፈፌ እንድትደፈርና ምእመኑም በተኩላዎችና በአለማዊ ህይወት እንዲጠፉ ምክንያት ናቸው፡፡ እኔ እንደማስበው እነርሱ ባይኖሩ ምእመኑ ሀይማኖቱን በደንብ ይጠብቃል፣ ያስከብራልም፡፡