Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገና ድምጹን ሳልሰማው ሰውነቴን አንዳች ነገር ውርር አደረገኝ። ወይ አብሮ ማደግ ❤ አሌክሶ እንኳን ተመለስክልን!!!🙏
Ewnet Lik Endene
yeahhh
ዘፈንኮ የዲያብሎስ ስራ ነው ምነወው መልካሙን ብትመኙለት እናንተም የመዳዳን ቀን ዛሬ ነውና ለነብሳቹ አስቡላት ያለፈው ዘመን ይበቃችኋል
ግጥም እና ዜማ ከነስቱዲዮ ክፍያ የሰጠውን አብዱ ኪያርን እጅግ እናመሰግናለን!
ዋው አሪፍ ስራ ነው አሌክሶ እንኳን በሰላም ተመለስክ ።የቆዩትንም እንደ አዲስ ስራልን ?? እስኪ የቆዩትን እንዲሰራ የሚፈልግ በላይክ ይግለፅ
በተለይ ዴዝዶሞና
ይሄን ድምፅ አመታት አጎደልክብን ተመስገን አሁን ተመልሰሃል አትጥፋብን የ90's ድምቀታችን 🎉
ልጅነቴ ትዝታዎቼ 1990 እህህህህ አይ ጊዜ አሌክሶ ማሪያምን ሰይፉ ላይ ሳይክ እያለቀስኩ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ኑርልን ሺ ዓመት ጀግናዬ❤
ወንድም አለማየሁ ወደ ጌታ በመለስህ ደስ ብሎኛል ምን ይደረግ ሰው በሐይሉ አይበረታም እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው እንደገና ያስብህ።
Who miss this voice?
I misseed a lot, his songs was my childhood nemories
☝
በጣምእሚገርም ነው ሰማው ደነገጥኩ እንዳለ ነው ምንም የተቀየረ የለም
We miss you
me too
የ90ዎቹ አድማቂያችን እንኳን በደህና መጣህ✌️
በመጨረሻም "የኢትዮጵያ እናቶች ብርቱዎች"
❤ Best my brother
አሌክሶ በጉጉት ነበር ያንተን ሙዚቃ የምጠብቀው በጣም ደስ ብሎኛል ስደት ክፉ እንደሆነ ትልቅ ስራ ካንተ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤ኑርልን
ምን ያህል አጉድለኽብን እንደኖርክ ይሄ የነፍስ ዜማ ብቻ ምስክር ነዉ ❤😢
" የኢትዮጵያ እናቶች " ከዚህ በኃላ አስተያየት መስጠት አልችልም🙏🙏🙏🙏💚💛❤አሌክስ ይሄው 🙏🙏🙏💚💛❤
ከምስጋናም ከደስታም ከፍቅርም በላይ እጅግ ከፍ ያለ ትንግርት ጥበብ ቃላት ኣጣሁ ኣሌክስ ኑርልን
ጌችዬ አንተ እራሱ ምርጥ ነህ እኮ, ብዙ ደክመሃል አሁንም ቢሆን ቀዳም ምሳና ድራማዎችህ እንዲሁም የሻማ እምባ የልጅነት ትዝታዎቼ ናቸው. ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የማያልቅበት የእኛ ንጉስ ቸሩምዳህኒትአለም ከዛሁሉ አሳልፎ ለዚህ አበቃህ በሰጠህበፈቀደልህ ጉሮሮ አዚምበት በርታ አሌስ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ መልሶ ፈጥሮሀልና።
ሱብሀን አላህ ❤❤❤.... አላህ ሙሉ ጤናክን መልሶ እንደዚህ ምታስደምመን ያድርግክ ❤❤❤
አሌክዬ የኔ ንጉስ ተመችቶኛል ወድጄዋለው ከዚም በላይ ቢዘፈንላቸው ያሳችዋል የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት ሌላ አለም ወስዶ ይመልሳል እናቶች ክብር ለእናንተ ይሁን እናቴ እወድሻለው ቀሪው ዘመንሽ የተባረ ይሁን አንድ ረቂቅ ሚስጥ ካለም ቀድማ አውቃለች ይመስገን በሚል ቃል ቤቷን ትሞላለች የሚለው ግጥም ለእኔ እናት ይወክላታል የሚል እንደኔ አሌክስዬን ላይክ ሼር እያደረገ እንኳን በሰላም መጣህልን እንበለው እንወድሀለን አሌክስዬ ኑርልን❤❤❤❤
ዋው አሌክስ!!! ድሮም ዛሬም ለኔ ብቻ የምታዜም ነው የሚመስለኝ:: ድሮ ሚስቴ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ዘንድሮ እኔ ከሀገሬም ከናቴም ርቄ የልቤን ተናግረህልኛልና አመሰግናለሁ::
በጣም ያምራል እናቴን እያሰብኩ ነው የሰማውት የኢትዮጵያ እናቶችን በሚገባ የሚገልጽ መሳጭ ስራ በጣም አመሰግናለሁ አሌክስዬ ❤
በእውነት አሌክስ ምርጥ ሥራ ነው ከረጅም ጊዜ በኃላ የመጣህ ሣይሆን ካቆምክበት የቀጠልክ ነው የሚመስለው ብቃትህ !ድንቅ ብቃት 🎉🎉🎉🎉🎉👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
አቤት እንዴት ግሩም ስራ ነው በእውነት !!!!!
አንጀት ይገባል ዘፈኑ ለእናቶች ክብር ❤
የናቶቻችንን ክብር እደዚህ እሳምረህ ስለዘፍንህልን እናመሰግንህ አለን የውነት
ትክክል! ክብር ለእናቶች 🙏
Alex is back good to hear ur voice.
አሌክሶ 1990ጀምሮ በጣም የማደምጥህ የምወድህ ሁለቱም የካሴት ስራዎችን ጊቢ እንኳ ስገባ ይዥያቸው የሄዱከት
ምርጥ ስራ:በርታልን❤❤❤
ምርጥ ዘፈን:: በርታ!
አሌክሶ ቆንጆ ስራ ስለሰጠህን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለማየሁ እወድሃለሁ የኢትትዮጵያ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእንባ አዳመጥኩት
❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።ገራሚ ድምፅ ነው እውነትም ለኢትዮጵያ እናቶች ይገባቸዋል ታላቅ ጀግና ናቸው ።
What a beautiful song....Alexo enkwan temelesk.....yeha neber yenafeken..👏👏👏👏👏
It's a blessing to hear your God giving voice, By far this is the best song I have heard I wish you all the best I love you Alex ❤️ ❤️ ❤️ More songs like this one please
አቦ ይሄ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር!!አሌክስ በርታ!!
አሌክሶ የፈነዳሁት ባንተ ሙዚቃ ነው ዋው።የሰው ልጅ ከኋላ ትዝታ ከፊት ተስፍ ባይኖር ውይይይይይይ አቤት ያ ደጉ ዘመን አለፈ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
እንደገና ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ብቃትህ እንደድሮ ነው
❤❤❤ ገና ድምፅህን ስሰማው የተሰማኝን መናገር ያቅተኛል
I am very excited to hear this amazing & powerful voice after + 20 years Thanks Alex
አንተ ወርቅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤
የኢትዮጵያ እናቶች ብርቱዎች ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ድምፅህ ከግጥሙ ይዘት ጋር ሲያምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረክ በተለይ እናቶችን ማክበር ትልቅነት ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሌክስየ አንደኛየ እንኳን ደና መጣህልን🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል ድምፅህ ምንም አልተቀየረም እንደዛኔው ምርጥ ነው ።
አስለቀሰኝ, ለእናቶቻችን መታሰቢያ🙏
Thank u Alex...from tigray
እድሜ ከጤና ታላቁ ዘፉኚ እድሜ ከጤና አቅም አለ /❤❤❤❤❤ ዮናስ ሸኖዳ ፍቅር ያሸንፉል
አሌክስ ፐፐፐፐፐ የናፈቀን አስረቅራቂ ድምፅ ተመልሶ መጣ❤❤ ተመስገን❤❤
አሌክስዬ በጣም እንወድሀለን። ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቀኛ ነህ። የልጅነት ትዝታችንን ባንተ ሙዚቃ ውስጥ ነው የምናስታውሰው። ይገርማል ድምፅህ ያው የድሮው ነው ።
የአሌክስን ድምፅ የሚመስለው እሱ እራሱ አሌክስ ብቻ ነው ድንቅ ዜመኛ በርታ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን
ከዚህን ያክል አመት በኋላ በቀደመ ሞገስህ ስለተመለስክ እጅግ ደስ ብሎኛል አሌክስ
Legendary musician ❤
አሌክስዬ ባዲስ ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል ክብር ለእናቶች
ዋው ዋው እንደነበረው ነው እንኳን ደህና 🎉🎉🎉
ሳይጠገብ፥በተለይ፥ደግሞ፥በጤና፥ማጣት፥ከሙያው፥ርቆ፥ያለበትን፥ሁኔታ፥ ለመስማትም፥ለማገዝም፥ሳይቻል፥በጭለማ፥መቆየታች፥ሁሌ፥ይረብሸኝ፥ነበር።እንኳን፥ለዚሕ፥አበቃሕ፥አሌክስ።ላንተ፥ምህረትን፥ያበዛልሕ፥ፈጣሪ፥ኢትዮጵያችንን፥ከለከፋት፥አብይ፥የሚባል፥ካንሰር፥ይፈውስልን።
The great Alex Hirpo. Happy to hear from you.
😮 ህምምም !! ...ቃልም የለኝ ..አሌክሶ 🙏🙏
1995 አ.ም የፍቅር ታሪኬ ከአለማየሁ ዘፈን የተያያዘ ነበር። እድሜ እና ጤና ይስጥህ። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ በእጁ ይዳስስህ።
በውነት ድምፅን ስሰማ ስንት አመት እንደመለስከኝ እኔና ፈጣሪ ነን ምናውቀው የሰፈር ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን ከጓደኞቼ ጋር እንሰማህ ነበር ሙሉ ቀን ሳትሰለቸን ወይ ጊዜ ስንቱን አስታወሰኝ ሚስቴንም እዛ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብዬ ስውል ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየዋት ይገርማል ዛሬ ፈጣሪ ይመስገን እኛም አድገን ወልደን ከብደናል ግን ይገርማር በውነት ላንተም ፈጣሪ ጤናህን ያብዛልህ ያ የእውነት ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ እኔም ባለቤቴም እንመኛለን ግን መኖር ደግ ነው አይ አሌክስ ስንቱን አስታወስከን እመቤቴ ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ።
በጣም አለቀስኩ አሌክሱ ታረሪኩ መጽሀፍ ይወጣዋል
አሌክስ እ/ር ጤና እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ትሰራልህ በርታልን ወንድሜ
በርታልን የድሮ ሙዚቃወችክን እራሱ እንዳዲስ ብትሰራዉ በደስታ ነዉ ምንሰማዉ
አሌክስ በጣም ነው የምወድህቃላት የለኝም❤❤❤
አሌክስየ ረጅም እድም እመኝልሀለሁ እንኳን ለዚህ አበቃህ እወድሀለሁ!!!!!
እግዚያብሔር ይመስገን ይሄን ድምፅ እንደገና አገኘነው እድሜና ጤና ይስጥህ !!አቤት ድምጽ ❤
ዎው ዛሬ ገና ለናቶች ተዘፈነ የምር👌
ምርጥ ስራ ዋው
እንኳን ለሀገር ብሎም ለተወደድክበት ለሞያህ እግዚያብሄር አበቃህ !አሌክስ 👋🏿👋🏿👋🏿
ዋው እንዴት ያለ ጥዑም ዜማ ነው። ተባረክልን ወንድማችን
አሌክሶ ባለውለታዬ ነህ ብቻዬን በሚለው ዘፈን 3 ልጆቼን እናት ያገኘሁበት ዘፈን ነው በድጋሚ ድምፅህን ስለሰማሁ እጅጉን ደስ ብሎኛል ❤❤❤
የሁላችን እናቶች ብርቱዎች አሌክስዬ መልካሙ ሁሉ ላንተ ይሁን 💚💛❤
ጥበብ ናፍቃ አልቀረችም ጥሟን ቆረጥክላት❤እንኳን ለዚህ አበቃህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
መታሰቢያነቱ ለኔ ለራሴ
ደስስስስ ይላል ።እናመሠግናለን አሌክስዬ🙏🙏
ወደ ሀገርህ እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ። ❤❤❤
አሌክሳችን ዉንድማችን ስለአንተ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
እንቁው አለማየው! ጆሯችን እንዴት ታሞ እንደከረመ አንተን ሃኪም ላከልን
ይህ ድምፅ ናፍቆን ነበር ግጥሙ ደግሞ ከዜማ ቅላፄ ጋር ልብ ይነካል እናመሰግናል ❤❤❤❤
በእንባ ነው የሰማሁት
እንኳን ለእናት አገርህና ለዚህ ብቃትህ በድጋሚ እግዚአብሔር አበቃህ
አሌክስዬ; ድምፅህ እንደነበረ የትናንቱ ድምፅ ራሱ!!! 👏👏👏👏 ይሄ ስራ 100% ለእኔ እናት ብቻ የተሰራ ነው የመሰለኝ! ተባረክ አሌክሶ!🙏🙏🙏
D
Alexeye Fetari enkuan lezih abekah. Egziabher yimesgen ❤
ለውድ እናቴ❤ ባለሽበት ይድረስሽ ይሄ ዘፈን እንዲሁም ለኢትዮጵያ እናቶች💚💛❤ በሙሉ አሌክስ በድጋሚ ድምፅክን ሰለሰማን በጣም ተደስተናል እናመስግናለን 🙏🙏
አሌክሶ ያሁሉ አልፎ እንደ አዲስ ተወልደህ መጣህ ተመስገን ፈጣሪኮ ለሁሉም ቀን አለው እኛ እንቸኩላለን እንጂ ለኔ የዘመኑ የፅናት የወድቆ መነሳት ምሳሌ ነህ ሰዎች እናበረታታው በርታ አሌክሳችን 🙏🙏🙏 የገረመኝ ደሞ ያ በልጅነቴ 6ኛ ክፍል ሆኜ በኢቫንጋዲ አልበም ከጎሳዬ ጋር የሰማሁት ድምፅ እንዳለ ነው አልተቀየረም 😴
እግዚአብሔር ለሁሉም ስጦታ ይሰጣል:: ለአሌክስ ግን ልብን ሰርስሮ የሚገባ የተለየ ቅላፄ ከስብህና ጋር ይሰጣል:: አይደለም ይህንን የመሰለ ድንቅ ዘፈን ይቅርና ስለ እሱ ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ የተለየ ነው:: እግዚአብሔር ዘመንህን በደስታ እና በጤና የተሞላ ያድርገው ❤
እንኳንም ደህና ሆንክልን !እንኳንም ተመለስክልን ! 🎉🎉🎉
አሌክስ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አመኝልሃለሁ አሌክስዬ❤❤❤
አሌክሰ ትዝታዬ ባንተ ሙዚቃ ሀሪፍ ጊዜ ነበረኝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመርኬው ልጅ እንኳንም በደህና መጣህልን ድምፅ ለዛ ያለው ❤
ለእናቴ ለውዴ ለናፍቆቴ ለሁሉ ነገሬ ወርቄ-እውነትም ወርቅ ለሆንሽው እማዬ ትሁንልኝ💚💛❤️
ተጀመረ እንኳን ለዚህ አበቃ ገና ብዙ መልካም ስራወችን አጠብቃለን መልካም ነገሮች ሁሉ ለአሌክስ
ይህ ድምፅ ነበር የናፈቀን አሌክስ ከ19 ዓመት በኃላ ደስ ብሎኛል
Woww alexo welcome back we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሌክስዬ እንኳን እግዚሃብሄር በምህረቱ ጎብኝቶህ በድጋሚ ከምንወድህ አድናቂዎችህ ጋር በአስደናቂ ስራዎችህ ለመገናኘት አበቃህ፡፡
እንኩዋን ለዚህ አበቃህ!!!!
😘😘😘😘😘👏👏👏👏👍👍👍👍እድሜና ጤና ይስጥህ ልፕሁላችንም እናቶች እድሜ ጤና ሰለም ፍቅር ይስጥልን
አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ! ይህንን ወርቃማ ድምጽ ለረጅም ጊዜ እንዲናፍቀን ብታደርግም ገና በሁለት ዘፈኖች ካስከን። መልካም ጤና ከሰላም ጋር እመኝልሀለሁ የኔ ዘመን ዘፋኝ!
Great job 👏 love and respect ❤ to all mom's
አሌክሶ የ90ወቹ ምርጥ ❤❤❤
Alex BIG RESPECT 🙏🏾 ❤❤❤❤
አሁንም እንደ ድሮው የስረቀረቃል ድምፅህ አሌክስ እንካን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉❤
ውውውው እግዜያብሄር እድሜ ይስጥህአሌክሶ እንደ እንደቀድሞው አስደመምከን።🙏🙏❤🙏❤🙏
ዋውው 🙏 የሚገርም ህመም የሚዘራ ግጥም, ዜማ, መሳሪያ ቅንብር! እጃችሁ ይባረክ አቦ! ወደቀልባችን ብንመለስ ድንገት! አሌክስን ግን 94 ላይ ሆኘ የምሰማው አይነት ለዛ, ይገርማል
ሁሌም ጥሩ ነው ምትሰራ ግን ዴዝዴሞናን የሚያህል ዘፈን አልተሰራም።
ገና ድምጹን ሳልሰማው ሰውነቴን አንዳች ነገር ውርር አደረገኝ። ወይ አብሮ ማደግ ❤
አሌክሶ እንኳን ተመለስክልን!!!🙏
Ewnet Lik Endene
yeahhh
ዘፈንኮ የዲያብሎስ ስራ ነው ምነወው መልካሙን ብትመኙለት እናንተም የመዳዳን ቀን ዛሬ ነውና ለነብሳቹ አስቡላት ያለፈው ዘመን ይበቃችኋል
ግጥም እና ዜማ ከነስቱዲዮ ክፍያ የሰጠውን አብዱ ኪያርን እጅግ እናመሰግናለን!
ዋው አሪፍ ስራ ነው አሌክሶ እንኳን በሰላም ተመለስክ ።
የቆዩትንም እንደ አዲስ ስራልን ?? እስኪ የቆዩትን እንዲሰራ የሚፈልግ በላይክ ይግለፅ
በተለይ ዴዝዶሞና
ይሄን ድምፅ አመታት አጎደልክብን ተመስገን አሁን ተመልሰሃል አትጥፋብን የ90's ድምቀታችን 🎉
ልጅነቴ ትዝታዎቼ 1990 እህህህህ አይ ጊዜ አሌክሶ ማሪያምን ሰይፉ ላይ ሳይክ እያለቀስኩ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ኑርልን ሺ ዓመት ጀግናዬ❤
ወንድም አለማየሁ ወደ ጌታ በመለስህ ደስ ብሎኛል ምን ይደረግ ሰው በሐይሉ አይበረታም እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው እንደገና ያስብህ።
Who miss this voice?
I misseed a lot, his songs was my childhood nemories
☝
በጣምእሚገርም ነው ሰማው ደነገጥኩ እንዳለ ነው ምንም የተቀየረ የለም
We miss you
me too
የ90ዎቹ አድማቂያችን እንኳን በደህና መጣህ✌️
በመጨረሻም "የኢትዮጵያ እናቶች ብርቱዎች"
❤ Best my brother
አሌክሶ በጉጉት ነበር ያንተን ሙዚቃ የምጠብቀው በጣም ደስ ብሎኛል ስደት ክፉ እንደሆነ ትልቅ ስራ ካንተ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤ኑርልን
ምን ያህል አጉድለኽብን እንደኖርክ ይሄ የነፍስ ዜማ ብቻ ምስክር ነዉ ❤😢
" የኢትዮጵያ እናቶች " ከዚህ በኃላ አስተያየት መስጠት አልችልም🙏🙏🙏🙏💚💛❤
አሌክስ ይሄው 🙏🙏🙏💚💛❤
ከምስጋናም ከደስታም ከፍቅርም በላይ እጅግ ከፍ ያለ ትንግርት ጥበብ ቃላት ኣጣሁ ኣሌክስ ኑርልን
ጌችዬ አንተ እራሱ ምርጥ ነህ እኮ, ብዙ ደክመሃል አሁንም ቢሆን ቀዳም ምሳና ድራማዎችህ እንዲሁም የሻማ እምባ የልጅነት ትዝታዎቼ ናቸው. ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል የማያልቅበት የእኛ ንጉስ ቸሩምዳህኒትአለም ከዛሁሉ አሳልፎ ለዚህ አበቃህ በሰጠህበፈቀደልህ ጉሮሮ አዚምበት በርታ አሌስ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ መልሶ ፈጥሮሀልና።
ሱብሀን አላህ ❤❤❤....
አላህ ሙሉ ጤናክን መልሶ እንደዚህ ምታስደምመን ያድርግክ ❤❤❤
አሌክዬ የኔ ንጉስ ተመችቶኛል ወድጄዋለው ከዚም በላይ ቢዘፈንላቸው ያሳችዋል የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁት ሌላ አለም ወስዶ ይመልሳል እናቶች ክብር ለእናንተ ይሁን እናቴ እወድሻለው ቀሪው ዘመንሽ የተባረ ይሁን
አንድ ረቂቅ ሚስጥ ካለም ቀድማ አውቃለች ይመስገን በሚል ቃል ቤቷን ትሞላለች የሚለው ግጥም ለእኔ እናት ይወክላታል የሚል እንደኔ አሌክስዬን ላይክ ሼር እያደረገ እንኳን በሰላም መጣህልን እንበለው እንወድሀለን አሌክስዬ ኑርልን❤❤❤❤
ዋው አሌክስ!!! ድሮም ዛሬም ለኔ ብቻ የምታዜም ነው የሚመስለኝ:: ድሮ ሚስቴ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ዘንድሮ እኔ ከሀገሬም ከናቴም ርቄ የልቤን ተናግረህልኛልና አመሰግናለሁ::
በጣም ያምራል እናቴን እያሰብኩ ነው የሰማውት የኢትዮጵያ እናቶችን በሚገባ የሚገልጽ መሳጭ ስራ በጣም አመሰግናለሁ አሌክስዬ ❤
በእውነት አሌክስ ምርጥ ሥራ ነው
ከረጅም ጊዜ በኃላ የመጣህ ሣይሆን ካቆምክበት የቀጠልክ ነው የሚመስለው ብቃትህ !
ድንቅ ብቃት 🎉🎉🎉🎉🎉👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
አቤት እንዴት ግሩም ስራ ነው በእውነት !!!!!
አንጀት ይገባል ዘፈኑ ለእናቶች ክብር ❤
የናቶቻችንን ክብር እደዚህ እሳምረህ ስለዘፍንህልን እናመሰግንህ አለን የውነት
ትክክል! ክብር ለእናቶች 🙏
Alex is back good to hear ur voice.
አሌክሶ 1990ጀምሮ በጣም የማደምጥህ የምወድህ ሁለቱም የካሴት ስራዎችን ጊቢ እንኳ ስገባ ይዥያቸው የሄዱከት
ምርጥ ስራ:በርታልን❤❤❤
ምርጥ ዘፈን:: በርታ!
አሌክሶ ቆንጆ ስራ ስለሰጠህን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለማየሁ እወድሃለሁ የኢትትዮጵያ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእንባ አዳመጥኩት
❤❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
ገራሚ ድምፅ ነው እውነትም ለኢትዮጵያ እናቶች ይገባቸዋል ታላቅ ጀግና ናቸው ።
What a beautiful song....Alexo enkwan temelesk.....yeha neber yenafeken..👏👏👏👏👏
It's a blessing to hear your God giving voice,
By far this is the best song I have heard
I wish you all the best
I love you Alex ❤️ ❤️ ❤️
More songs like this one please
አቦ ይሄ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር!!አሌክስ በርታ!!
አሌክሶ የፈነዳሁት ባንተ ሙዚቃ ነው ዋው።የሰው ልጅ ከኋላ ትዝታ ከፊት ተስፍ ባይኖር ውይይይይይይ አቤት ያ ደጉ ዘመን አለፈ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
እንደገና ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ብቃትህ እንደድሮ ነው
❤❤❤ ገና ድምፅህን ስሰማው የተሰማኝን መናገር ያቅተኛል
I am very excited to hear this amazing & powerful voice after + 20 years
Thanks Alex
አንተ ወርቅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏❤
የኢትዮጵያ እናቶች ብርቱዎች ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ድምፅህ ከግጥሙ ይዘት ጋር ሲያምር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ በተለይ እናቶችን ማክበር ትልቅነት ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሌክስየ አንደኛየ እንኳን ደና መጣህልን🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ ይላል
ድምፅህ ምንም አልተቀየረም እንደዛኔው ምርጥ ነው ።
አስለቀሰኝ, ለእናቶቻችን መታሰቢያ🙏
Thank u Alex...from tigray
እድሜ ከጤና ታላቁ ዘፉኚ እድሜ ከጤና አቅም አለ /❤❤❤❤❤ ዮናስ ሸኖዳ ፍቅር ያሸንፉል
አሌክስ ፐፐፐፐፐ የናፈቀን አስረቅራቂ ድምፅ ተመልሶ መጣ❤❤ ተመስገን❤❤
አሌክስዬ በጣም እንወድሀለን። ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቀኛ ነህ። የልጅነት ትዝታችንን ባንተ ሙዚቃ ውስጥ ነው የምናስታውሰው። ይገርማል ድምፅህ ያው የድሮው ነው ።
የአሌክስን ድምፅ የሚመስለው እሱ እራሱ አሌክስ ብቻ ነው ድንቅ ዜመኛ በርታ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን
ከዚህን ያክል አመት በኋላ በቀደመ ሞገስህ ስለተመለስክ እጅግ ደስ ብሎኛል አሌክስ
Legendary musician ❤
አሌክስዬ ባዲስ ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል ክብር ለእናቶች
ዋው ዋው እንደነበረው ነው እንኳን ደህና 🎉🎉🎉
ሳይጠገብ፥በተለይ፥ደግሞ፥በጤና፥ማጣት፥ከሙያው፥ርቆ፥ያለበትን፥ሁኔታ፥ ለመስማትም፥ለማገዝም፥ሳይቻል፥በጭለማ፥መቆየታች፥ሁሌ፥ይረብሸኝ፥ነበር።እንኳን፥ለዚሕ፥አበቃሕ፥አሌክስ።ላንተ፥ምህረትን፥ያበዛልሕ፥ፈጣሪ፥ኢትዮጵያችንን፥ከለከፋት፥አብይ፥የሚባል፥ካንሰር፥ይፈውስልን።
The great Alex Hirpo. Happy to hear from you.
😮 ህምምም !! ...ቃልም የለኝ ..አሌክሶ 🙏🙏
1995 አ.ም የፍቅር ታሪኬ ከአለማየሁ ዘፈን የተያያዘ ነበር። እድሜ እና ጤና ይስጥህ። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝህ በእጁ ይዳስስህ።
በውነት ድምፅን ስሰማ ስንት አመት እንደመለስከኝ እኔና ፈጣሪ ነን ምናውቀው የሰፈር ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን ከጓደኞቼ ጋር እንሰማህ ነበር ሙሉ ቀን ሳትሰለቸን ወይ ጊዜ ስንቱን አስታወሰኝ ሚስቴንም እዛ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብዬ ስውል ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ያየዋት ይገርማል ዛሬ ፈጣሪ ይመስገን እኛም አድገን ወልደን ከብደናል ግን ይገርማር በውነት ላንተም ፈጣሪ ጤናህን ያብዛልህ ያ የእውነት ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ እኔም ባለቤቴም እንመኛለን ግን መኖር ደግ ነው አይ አሌክስ ስንቱን አስታወስከን እመቤቴ ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ።
በጣም አለቀስኩ አሌክሱ ታረሪኩ መጽሀፍ ይወጣዋል
አሌክስ እ/ር ጤና እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ትሰራልህ በርታልን ወንድሜ
በርታልን የድሮ ሙዚቃወችክን እራሱ እንዳዲስ ብትሰራዉ በደስታ ነዉ ምንሰማዉ
አሌክስ በጣም ነው የምወድህ
ቃላት የለኝም❤❤❤
አሌክስየ ረጅም እድም እመኝልሀለሁ እንኳን ለዚህ አበቃህ እወድሀለሁ!!!!!
እግዚያብሔር ይመስገን ይሄን ድምፅ እንደገና አገኘነው እድሜና ጤና ይስጥህ !!
አቤት ድምጽ ❤
ዎው ዛሬ ገና ለናቶች ተዘፈነ የምር👌
ምርጥ ስራ ዋው
እንኳን ለሀገር ብሎም ለተወደድክበት ለሞያህ እግዚያብሄር አበቃህ !አሌክስ 👋🏿👋🏿👋🏿
ዋው እንዴት ያለ ጥዑም ዜማ ነው። ተባረክልን ወንድማችን
አሌክሶ ባለውለታዬ ነህ ብቻዬን በሚለው ዘፈን 3 ልጆቼን እናት ያገኘሁበት ዘፈን ነው በድጋሚ ድምፅህን ስለሰማሁ እጅጉን ደስ ብሎኛል ❤❤❤
የሁላችን እናቶች ብርቱዎች አሌክስዬ መልካሙ ሁሉ ላንተ ይሁን 💚💛❤
ጥበብ ናፍቃ አልቀረችም ጥሟን ቆረጥክላት❤እንኳን ለዚህ አበቃህ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
መታሰቢያነቱ ለኔ ለራሴ
ደስስስስ ይላል ።
እናመሠግናለን አሌክስዬ🙏🙏
ወደ ሀገርህ እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድሜ። ❤❤❤
አሌክሳችን ዉንድማችን
ስለአንተ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
እንቁው አለማየው! ጆሯችን እንዴት ታሞ እንደከረመ አንተን ሃኪም ላከልን
ይህ ድምፅ ናፍቆን ነበር ግጥሙ ደግሞ ከዜማ ቅላፄ ጋር ልብ ይነካል እናመሰግናል ❤❤❤❤
በእንባ ነው የሰማሁት
እንኳን ለእናት አገርህና ለዚህ ብቃትህ በድጋሚ እግዚአብሔር አበቃህ
አሌክስዬ; ድምፅህ እንደነበረ የትናንቱ ድምፅ ራሱ!!! 👏👏👏👏 ይሄ ስራ 100% ለእኔ እናት ብቻ የተሰራ ነው የመሰለኝ! ተባረክ አሌክሶ!🙏🙏🙏
D
Alexeye Fetari enkuan lezih abekah. Egziabher yimesgen ❤
ለውድ እናቴ❤ ባለሽበት ይድረስሽ ይሄ ዘፈን እንዲሁም ለኢትዮጵያ እናቶች💚💛❤ በሙሉ አሌክስ በድጋሚ ድምፅክን ሰለሰማን በጣም ተደስተናል እናመስግናለን 🙏🙏
አሌክሶ ያሁሉ አልፎ እንደ አዲስ ተወልደህ መጣህ ተመስገን ፈጣሪኮ ለሁሉም ቀን አለው እኛ እንቸኩላለን እንጂ ለኔ የዘመኑ የፅናት የወድቆ መነሳት ምሳሌ ነህ ሰዎች እናበረታታው በርታ አሌክሳችን 🙏🙏🙏 የገረመኝ ደሞ ያ በልጅነቴ 6ኛ ክፍል ሆኜ በኢቫንጋዲ አልበም ከጎሳዬ ጋር የሰማሁት ድምፅ እንዳለ ነው አልተቀየረም 😴
እግዚአብሔር ለሁሉም ስጦታ ይሰጣል:: ለአሌክስ ግን ልብን ሰርስሮ የሚገባ የተለየ ቅላፄ ከስብህና ጋር ይሰጣል:: አይደለም ይህንን የመሰለ ድንቅ ዘፈን ይቅርና ስለ እሱ ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ የተለየ ነው:: እግዚአብሔር ዘመንህን በደስታ እና በጤና የተሞላ ያድርገው ❤
እንኳንም ደህና ሆንክልን !
እንኳንም ተመለስክልን !
🎉🎉🎉
አሌክስ እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አመኝልሃለሁ አሌክስዬ❤❤❤
አሌክሰ ትዝታዬ ባንተ ሙዚቃ ሀሪፍ ጊዜ ነበረኝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመርኬው ልጅ እንኳንም በደህና መጣህልን ድምፅ ለዛ ያለው ❤
ለእናቴ ለውዴ ለናፍቆቴ ለሁሉ ነገሬ ወርቄ-እውነትም ወርቅ ለሆንሽው እማዬ ትሁንልኝ💚💛❤️
ተጀመረ እንኳን ለዚህ አበቃ ገና ብዙ መልካም ስራወችን አጠብቃለን መልካም ነገሮች ሁሉ ለአሌክስ
ይህ ድምፅ ነበር የናፈቀን አሌክስ ከ19 ዓመት በኃላ ደስ ብሎኛል
Woww alexo welcome back we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሌክስዬ እንኳን እግዚሃብሄር በምህረቱ ጎብኝቶህ በድጋሚ ከምንወድህ አድናቂዎችህ ጋር በአስደናቂ ስራዎችህ ለመገናኘት አበቃህ፡፡
እንኩዋን ለዚህ አበቃህ!!!!
😘😘😘😘😘👏👏👏👏👍👍👍👍እድሜና ጤና ይስጥህ ልፕሁላችንም እናቶች እድሜ ጤና ሰለም ፍቅር ይስጥልን
አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ! ይህንን ወርቃማ ድምጽ ለረጅም ጊዜ እንዲናፍቀን ብታደርግም ገና በሁለት ዘፈኖች ካስከን። መልካም ጤና ከሰላም ጋር እመኝልሀለሁ የኔ ዘመን ዘፋኝ!
Great job 👏 love and respect ❤ to all mom's
አሌክሶ የ90ወቹ ምርጥ ❤❤❤
Alex BIG RESPECT 🙏🏾 ❤❤❤❤
አሁንም እንደ ድሮው የስረቀረቃል ድምፅህ አሌክስ እንካን ደህና መጣህልን🎉🎉🎉🎉❤
ውውውው እግዜያብሄር እድሜ ይስጥህ
አሌክሶ እንደ እንደቀድሞው አስደመምከን።🙏🙏❤🙏❤🙏