አብዱ ኪያርን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም... መኖር ደስ ይላል አለማየሁ ሂርጶ ትዝታችንን የቀሰቀሰበት አዲስ ስራ || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

КОМЕНТАРІ • 52

  • @telela1234
    @telela1234 16 годин тому +11

    ተወዳጁ አብዱ ኪያር ተባረክ 🙏🏽

  • @ሀኒቾ-ሐ1ቀ
    @ሀኒቾ-ሐ1ቀ 19 годин тому +8

    አሌክስዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ደስ ይላል መኖር ደስ ይላል👌👌❤

  • @KewserMuhidin
    @KewserMuhidin 18 хвилин тому

    አንተ ዉስጥ ብዙ ትዝታዎች አሉን አብሽር አሌክሶ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @iM-oj4fz
    @iM-oj4fz 22 години тому +11

    እውነት የመርካቶ ልጆች አቦ ይመቻቹ
    እርድና ማለት እንደዚህ ነው ለሰው መኖር

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 21 годину тому +5

    አሌክስየ እንደው ምን ልበልህ ደስ ይህ ደስታችን ነው🙌

  • @yaredethio2200
    @yaredethio2200 9 годин тому +3

    አሌክሶ ያንን ዉብ ድምፅ ከሚያምር ስራ ዳግም በመስማታቺን እግዚአብሔር የመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ABD የምር ክብር የገባሃል ትልቅ ሰው ነህ በቀጣይ ደግሞ ከጎስሽ ጋር ደግሞ አዲስ ምርጥ ሰራ እንጠብቃለን
    ጎስሽ ሰምተሃል

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 години тому

    ስይፉ አብዝቶ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ ልጆችህን ድረህ ኩለህ በስላም በፍቅር ያኑርህ አቦ ተባረክ ❤
    አሌክሳችን አሁንም ከፍያድርግህ

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 4 години тому

    ስው ፈልኩ እንደ አብዱ ጥሩ የሆነ እግዚአብሔር ይባርከው ዘርህን እንደዚህ ሰውን ማስደሰት መታደል መስጠት ነው 🎉🎉🎉 ጎስዬ እንኮን ለዚህ አበቃህ 👍🏿

  • @simplylara8145
    @simplylara8145 16 годин тому +1

    ስይፉዬ በጣም አናማሥግናለን🌺 ለአሌክስ ባሳየሄው ነገር ስብአንን አይተንብሃል ተባረክ

  • @RahelRicho-x5n
    @RahelRicho-x5n 20 годин тому +4

    አሌክስየ የኛ ፈርጥ ያስብሻል ብለህ ዘና አደርገህናል ዛሬም ስለመጣህልን ደስብሎናል❤

  • @gosayebereda4619
    @gosayebereda4619 16 годин тому +10

    አብዱ ኪያር እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም ከዚህ በላይ ቃል የለኝም

  • @Lula2090
    @Lula2090 22 години тому +5

    ABD MY BROTHER❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Abawtes
    @Abawtes 7 хвилин тому

    ABD ye arad leje, endeh new,,, selameh yebeza... Alex the legendary welcome back to the music industry, so much love!

  • @smithzenebe8590
    @smithzenebe8590 21 годину тому +2

    አሌክስ የተለየ ድምጽ ባለቤት❤❤❤

  • @LemaGizaw-j9b
    @LemaGizaw-j9b 22 години тому +4

    አሌክሶ መረዋ ድምጽህን በድጋሚ ስላሰማሀን እናመሰግናለን

  • @Tsegaye-p2m
    @Tsegaye-p2m 20 годин тому +2

    አሌክሰ ተፅህኖ ፈጣሪ ድምፃዊ

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 5 годин тому

    🙏🙏🙏
    አብዱ ኪያር ምርጥ የአራዳ ልጅ ወርቅ የሆነ ሰው ነውኮ 😘😘😘😘 ዘፈኖቹ እራሱ ምክሮች ናቸውኮ

  • @abher-
    @abher- 8 годин тому +1

    የኔ ብቻ ፍልስፍና ይመስለኝ ነበረ ማርያምን ገርሞኛል መኖር ደስ ይላል

  • @user-df2lc8wc6q
    @user-df2lc8wc6q 7 годин тому +1

    Abdu and Alex both of you are a hero good job wish you long life

  • @samueltadesse1970
    @samueltadesse1970 21 годину тому +2

    እንኳን ኖርክልና ድምጽህን በድጋሚ ሰማን።

  • @Azebamansimon
    @Azebamansimon 6 годин тому

    ታዲያ ያርዳ ልጆች ደጎች ቅኖች ለጋሶች ❤❤❤ አብዱ ኪያር እንወደሀለን ኑርልን ❤❤❤

  • @KewserMuhidin
    @KewserMuhidin 17 хвилин тому

    ABD የሰው ዉሃልክ ❤

  • @Kgkfif
    @Kgkfif 17 годин тому +2

    Alex strong man 🎉🎉🎉🎉

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 5 годин тому

    እውነት ነው ❤❤❤

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 5 годин тому

    በእውነት ትዝታችን በአተ ውሰጥ አየነው

  • @Aza12371
    @Aza12371 Годину тому

    I'm so happpppyyyyyy Alexo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 10 годин тому

    ሰይፍሻ ተባረክ

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 10 годин тому

    Legend 😊 is back 😊

  • @Mule0411
    @Mule0411 5 годин тому

    Great !!

  • @fikadugirma378
    @fikadugirma378 12 годин тому +3

    ሰይፉ አሊክስንማ በጣም ትወደወለህ ታከብረዋለህ ጓደኝነት እንደዚ ነው ።እኔ ግን ያ ጎሳዬ ምነው ዝም አለሳ? ከአብዱ ኪያር ይበልጥ ጎሳዬ እንዲ አደረገ ቢባል ደስ ይለኝ ነበር።አሌክስ bro ይቅናህ ።የራዳ ልጆች ሁሌም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abher-
      @abher- 8 годин тому +1

      ጎሳዬ ሁላችንም ብንጠብቀውም አብዱ ኪያር የአራዳ ባንዲራ ያዥ ነው ስንል በምክንያት ነው

    • @RrFf-ck4io
      @RrFf-ck4io 7 годин тому

      ጎሳዬማ እኮ ምሳ ጋብዞታል ሰው

    • @fikadugirma378
      @fikadugirma378 5 годин тому

      @@RrFf-ck4ioኧረ ለምሳማ እኔ እራሱ አላንስም ።ለአሌክስ የነሰይፉና ጋደኞቹ የእውነት ፍቅርና አክብሮት ይበቃዋል።ጎሳዬ እውነተኛ ጓደኝነትህን አሳይ።የራዳልጅ ይመቸኛል 🤠🤡👍

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 7 годин тому

    አረ ሁሉም ዘፈን ስሰማ ድምፁ ይለይብኛል ያስለቅሰኛል። እንወድሃለን አሌክስ እንኮን ተረፍክልን።

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 23 години тому +21

    አብዱ ኪያር ለነብሱ የሚኖር ምርጥ ሰው ነው፤ አሌክሶ ወደ ሃገር መመለስ አንተ እንደምትለው ቀላል ወይም የተሻለ አይደለም። አንተ ዝነኛ ስለሆንክ ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ሆኖልሃል። ሌላው ሰው ግን ሰማይ ነው የሚደፋበት። ከእንግሊዝ ተጠርዞ ራሱን ያጠፋ ጓደኛ አለኝ። ከኖርዌይም ተጠርዞ ያበደ የሰፈራችን ልጅ አለ። እና ወደ ሃገር መመለስ አንተ እንደምትለው ቀላል አይደለም። አሁን ከአሜሪካ ሊጠረዙ ያሉ ዶክመንት አልባ ሰዎች ተረብሸው ነው ያሉት።

    • @SimbaGari
      @SimbaGari 22 години тому

      Yasazenal

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Годину тому

      በነገራችን ላይ እኒም ያለሁት ከሀገር ውጭ ነው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ እራሳችንን

    • @TwsTws-s1s
      @TwsTws-s1s Годину тому

      ሁሉም ሰው በራሱ መንገድ ነው የሚራመደው የሚያስበው ግን በሰዋገር መኖር እጅግ ከባድ ነው ሁሉ ነገር ሲቀየርብህ ከራስህ ዜጋ ይጀምራል ግን ግን ከፋም ለማም ካልተሳካ ማን እንደ ናት ቤት ችግሩ እንዳለ ሆኖ ስለዚህ ፈጣሪ ለሁሉም መንገዱን ቀና ያድርግለት አሜን እና ሀሳብህን ብጋራም እንደኔ ማን እንደ ሀገር ብዬ ነው የማምነው

  • @wubante
    @wubante 15 годин тому

    I really have big memories with your music

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 10 годин тому +4

    አብዱ ኪያር ከልቡ ሰው ነው

  • @NETSANETGIRMA-mita
    @NETSANETGIRMA-mita 19 годин тому

    Abd uffffff are mn largh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 6 годин тому

    WOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SimbaGari
    @SimbaGari 22 години тому

    Betam yasazenal

  • @SirajSiraj-c9l
    @SirajSiraj-c9l 5 годин тому

    ከድሮው መርጠህ አንድ ብትቀላቅልልን የኔ ሀሳብ ነው

  • @orangestudio6701
    @orangestudio6701 19 годин тому +2

    እኔምለዉ ጎሳየ ጠፋሳ

  • @1love888-e7x
    @1love888-e7x 5 годин тому

    ከመዝሙር ወደ ዘፈን ? አይ የሰው ልጅ ሞኝነት

  • @bkentertainment5293
    @bkentertainment5293 11 годин тому

    ሰይፉዬ በዚህ ድምጽ ተመቸሽ ወይ ከኔ ስለራቅሽ የሚለው ዘፈን ደግሞ ቢዘፍነው

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 14 годин тому

    Alex ahunim dimtsu gizyachinin yastawusenal
    Awun bemenor wust yewedefitun mayet medires des yilal

  • @kasseyeaarsenal4830
    @kasseyeaarsenal4830 6 годин тому

    አራዳ ከሆንክ እደ ABD

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 10 годин тому

    Wy tzta 10&8 amete neber yaten zefen ssema tmhrt yrefdbg neber😂😂ABD❤❤❤Alexs❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Addisinfonews
    @Addisinfonews 10 годин тому

    alemayhu herpo ua-cam.com/video/dktByHuKcrs/v-deo.html