`ጓዜን ጠቅልዬ እመጣለሁ' የቬሮኒካ በእንባ የታጀበ ምስጋና Veronica Adane Interview On Sheger FM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 дні тому +5

    የመምህር ልጅ ነኝ የእውነት የሚከፈላቸው በጣም ትንሽ ነው ግን ሙያውን አክብረው ጥሩ ዜጋ አፍርተው ትልቅ ቦታ አድርሰውናል መመስገን ሲያሳቸው ነው ክብር ለመምህራን ❤እናቴ ምርጦ መምህርት እድሜና ጤና ይሰጥሺ ❤

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb День тому +2

    እኔ መምህሮቼን በጣም ሚስ በማድረጌ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያዳመጥኩት የኢትዮጵያ መምህራኖች በጣም በጣም ነው እመወዳችሁ ክበሩልኝ ሁሌም ብትገርፉኝ እንኳን ትዝታዎቼ ናችሁ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 2 дні тому +4

    ቦሮኒካ እዳነ ስላንቺ በጣም የሚገርመኝ ከልጅነት ጀምሮ ቀልጣፋ ነትሽ ተግባቢነትሽ ለቤተስብሽ ያለሽ ክብር ለእስተማሪዋች ሽ ለጎደኞችሽ በእጣቃላይ መልካም ቀና ስው ነሽ እግዚአብሔር ጥብቅ ያርግሽ እድ ናቂሽና እክባሪሽ ነኝ ተባረኪ❤❤❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 2 дні тому +2

    ጋዜጠኛ ግርማ እጠያየቅህ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መምህራንን እንደዚህ ማመስገን መቻልመካም ነገር ነው በተለይ የኢትዮጵያ እስተማሪዋች በእነስተኛ ደሞዝ ያስተማሩን ናቸው ክብር ያስፈልጋቸዋል እሁንም ለኢትዮጵያ እስተማሪዋች ክብር ክብር ክብር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 2 дні тому +1

    ግርምሽ የተባረከ ስራ ነው የምትሰራው ተባረክ, መድሀኒአለም ትምህርት ቤት በጣም የሚናፍቁኝ የት እንዳሉ የማናቃቸው መምህራኖች በጣም ይቆጨኛል , አንድ ቀን እድሉን ካገኘሁ አመሠግን ይሆናል

  • @alemtsehaydemisse9640
    @alemtsehaydemisse9640 2 дні тому +2

    ጋዜጠኛ ግርማ በጣም የማከብሬህ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነነህ በዚህ ብቻ አይደለም ማንን ምን እንጠይቅሎት / ምርጥ የምርመራ ዉጤት የዚህ ሁሉ አድማጭ ነኝ ከጋዜጠኛዉ ሽሜ ጀምሮ እስከ ቮረንኳ ድረስ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሸገር ኤፍኤም መምርጥ ነዉ ጋሽ ተስፋየን ማምን አቅርባቸዉ ቬርዬ ምርጥ ነሽ ደስ የምትዪ ❤❤

  • @GebiyaneshTekaZeleke
    @GebiyaneshTekaZeleke День тому

    ቬሮኒካ እውነት ሁሌም ታስደምሚኛለሽ አንችን ለመግለፅ ቃል የለኝም ተባረኪ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ❤❤❤

  • @mintesinotgizaw-f8f
    @mintesinotgizaw-f8f 2 дні тому

    ግርማዬ በጣም አከብርሀለሁ፡ ብዛልን እንዳንተ አይነት ሁለ ገብ አቅም ያለው ጨዋ ሰው፡ለኔ ሰው ሳይሆን ሀገሬን ኢትዮጵያን ትመስለኛለህ።

  • @yenebiloadmasu2197
    @yenebiloadmasu2197 3 дні тому +4

    የዚህ ፕሮግራም እንግዳ መሆን አማረኝ።
    ከምንም ተነስቸ ዛሬ ያለሁበን ህይወት እንድጎናጸፍ ያስቻላችሁኝ ውድ መምህሮቸ የክፍል ጓደኞቸ አመሰግናችኋለሁ።ሰላም በያላችሁበት።

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 дні тому +3

    ከሃገር ውጭ ያለንውንም አሳትፈን ብዙ ማመስገን የምፈልገው መምህራን አሎ እና በናትህ አሳትፈን ቴሌግራም ካለህ ሜንሸን አድረገን

  • @RahelAlemu-m3k
    @RahelAlemu-m3k День тому +1

    ጠያቂው የሚገርም ችሎታ አለው

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 День тому

    የመምህርልጅነኝ አባቴ ነፍስህንበገነት ያኑረው ከአንተ ከልጆችህ ጭምር ብዙ ትውልድ ያፈራሀው እወድሀለሁ
    ለሁሉምመምህራን እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሆለን

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 День тому

    ቪቪ ፏፁም ቅን ልብ🙏❤️🇪🇹

  • @freabek3227
    @freabek3227 День тому

    የመምህር ልጅ ነኝ ከመምህር ቤተሰብ መገኝቴ በጣም እኮራበታለሁ
    ሀገር በአባቴ አይቶቹ መምህራኖች ቆማ ስለቆየች ዛሬም ኩራት ይሰማኛል
    አባቴ ብዞዎችን ቀርጾ ለሀገር ስላስረከበ ዛሬም አመሰግነዋለሁ❤🙏

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 День тому

    ቬሮኒካ መምህሮችሽን እና አባትሽን እንዲሁም ቤተሰቦችሽን በማክበርሽ አድናቂሽ ነኝ በርች

  • @serguteselassiekebebushelw7559

    ❤❤❤ ኢትዮጵያ ሆኜ የማዳምጠው ዝግጅት ነው የተሰማኝ። ❤❤❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ❤❤❤

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 3 дні тому

    በመጀመሪያ ሸገርን አመሰግናለሁ በመቀጠል አዘጋጁ ግርማ ፍስሃን አመሰግናለሁ ግርምሽ በርታ ለመምህራን ትልቅ ስጦታ የሆነ ፕሮግራም ነው።

  • @GebiyaneshTekaZeleke
    @GebiyaneshTekaZeleke День тому

    መምህሬ እትዬ ስፈፍራሽ,እትዬ ካሳነሽ አባተ ከ1ኛ-4ኛ ክፍል ያስተማረችኝ የምወዳት የማከብራት እሷን ሳስብ እጅግ በጣም የምቆጭበት ምክንያት ጠንካራ ባሐመሆኔ ጎበዝ ባለመሆኔ እራሴን እንደምወቅስ እትዬ መምህሬ እናቴ እወድሻለሁ።
    ጋሽ ለገሰ የስነውበት መምህሬ እረጅም እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድልህ።
    አምስተኛ ክፍል እትዬ ዘውዴ ጋሽ ብርሃኑ በነገራችን ላይ ባልና ሚስት ናቸው ሂሳብና እንግሊዠኛ መምህሮቸ ክብር ለእናንተ ይሁን
    ስድስተኛ ክፍል ሁሌም የማረሳው ሂሳብ መምህሬ ጋሽ መኮነን ጋሽ ሞኬ በጣም ነው የምወድህ ሁላችሁንም መምህሮቸን እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 2 дні тому

    ወይኔ ሲያምር ኘሮግራሙ ወደ ዋላላላላላ መለሳችሁኝ በተለይ ደብዳቤው ተባረኩ

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 2 дні тому +1

    አንደኛ ክፍል ያስተማረኝ መምህር ይስሃቅ የተባለ መምህር በህይወት ካለ ባገኘው ድፕስይለኛል (በጊዜው መምህር ታደለ የሚባል ምክር ጓደኛም ነበረው. ትምህርት ቤቱ ልጭማ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት)

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 дні тому

    LOVE The Whole Story😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 12 годин тому

    በርቼ

  • @selamworku9964
    @selamworku9964 2 дні тому

    ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሀ በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 дні тому

    Yene wede Veronica

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 дні тому +1

    Funny ኮ ነሽ ቬሮኒካዬ በህፃንነትሽ ፍቅር ይዞሽ😂😂😂😂❤

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 3 дні тому

    አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው አስተማሪዎቻችን ባለውለታዎቻችን ናቸው
    አጋዥ መፅሀፍት ቀርቶ በትምህርት ሚኒስቴር የሚቀርብ መፅሐፍት ባልነበረበት በዚያን ወቅት በሚያዘጋጁልን ኖት ብቻ ለማትሪክ ውጤት ያበቁን ነበር

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 12 годин тому

    ስለራሳችን ብቻ ብናውቅ ሥድቡ ቢቀር

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleweldetencay6080
    @sebleweldetencay6080 2 дні тому

    ❤በርከት ባሉ ዘርፎች ሠርቻለሁኝ። ነገር ግን እንደ ራዲዮ ጋዜጠኝነት ያለ የመላ አካላቴ ሐሴት የለም። ስቲዲዮ የማይጠገብ እዬሠሩበት የሚናፍቅ ነው። የምወድሽ አደራ ሙያሽን አስቀጥይ። ለእኔ ራዲዮ ጋዜጠኝነት የህሊናዊነት በትረ አእማድ ነው ብዬ አማናለሁኝ። እራሱ ማለፌን ሳስበው ድቅን የሚልብኝ ራዲዮ ጋዜጠኝነት ነው። ከራዲዮ ጋር ተቃቅፌ ባሸልብ ምርጫዬ ነው። እሙ ሙያሽን ቀጥይበት። አደራ። ❤❤❤ "ሙያ በልብን" ኑሪበት። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ❤

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 2 дні тому

    💚💛❤️

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 2 дні тому

    መምህሬ ወርቅነህ ተፈራ (ወሎ ደሴ) ምስጋናዬ ይድረስህ።

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 2 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @official-michael1993
    @official-michael1993 3 дні тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yareddenekew1424
    @yareddenekew1424 2 дні тому

    እኔ ቬሮኒካ በማጅክ ካርፔት ላብረሪያን ሆኝ ነው የማውቃት በጣም ዝምተኛ ቀሚሷ እግሯ ድረስ የምትለብስ እና ብቸኝነት የምታበዛ ነበረች

  • @yonastadesse2329
    @yonastadesse2329 3 дні тому +3

    አዳነ ተካ የወንድ ሴት ሆኖ ነው ያሳደጋት

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 дні тому

    ፎኖሪካ የሰፈሬ ልጅ ናት አንድ ቀን ቦሌ አካባቢ አግኘቻት ሠላም ልላት ሰል ዘግታኛለች ግርማ ንገርልኝ አድናቂዋ ነኝ

    • @Selam-1-h
      @Selam-1-h 2 дні тому

      😂 ፎኖሪካ❎
      ቬሮኒካ✅

    • @chuchu1732
      @chuchu1732 День тому

      አንተን የዘጋችህ ፎኖሪካ ናት ቬሮኒካ አይደለችም 😂

  • @FiyametaShenkorina
    @FiyametaShenkorina 2 дні тому

    በየትኛውም የሙያ ዘርፍ ያሉ ሰዎች በመምህራን በኩል ያለፉ ስለሆነ መምህራን መከበር ቢሆርባቸው የሚደንቅ አይደለም! የሚከፈላቸው ክፍያ ሙያውንም ሆነ መምህራንን አገር እንደምታከብራቸው የሚያሳይ ቢሆን በጣም ደስ ይላል፡፡ ሸገር ኤፍኤም አብዛኞቹ ፕሮግራሞቻቹ ገንቢ ሆኖ ሳለ ለምን ይሆን በምስል ጭምር ስርጭታችሁን የማታስተላልፉት?

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 2 дні тому

    ጐበዝ

  • @טרקןיוהנס
    @טרקןיוהנס 2 дні тому

    እንዴት ነዉ አንድን አስተማሪ እየገለፀችበት ያለዉ መንገድ በጣም የወረደ ነዉ,የሀገር ተረካባን ትዉልድ በጥሩ ስነምግባር በዕዉቀት ያነፀን ወይም በከፍተኛ ደረጃ ዕዉቀቱን ያካፈለ መምህር እየገለፀችበት ያለዉ መንገድ በጣም የወረደ ነዉ,አስተካክይ ከመሳቅ ተዘጋጅቶ ከፍ ያለ ምስጋና እና ጥሩ አቀራብ ብታደርጊ ጥሩ ነዉ,ሚዲያ ላይ መሆንሽን እንኳን በደንብ የተረዳሽ አልመሰለኝም,

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 2 дні тому

    ቀበጥሸ የጎጃሜ ልጅ ሆነሽ 👉 ማህበራዊ 👈 ጠፋሽ ❓❓❓❓

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 3 дні тому +1

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Kamil-e4c6i
    @Kamil-e4c6i 2 дні тому

    ስድ ስለሆንሽ በናትሽ አትምጪብን !!😭😭😭😭

    • @happyhannm12
      @happyhannm12 2 дні тому +1

      👎

    • @AbebaMengestu
      @AbebaMengestu 2 дні тому +1

      ስድብን ምን አመጣው ስለ ሕውነት በጣም ሥርዐት ያላት ልጅ ናት አንደበተ ርትሁ ናት።

    • @pink9212
      @pink9212 2 дні тому +1

      You are jealous

    • @tegestcherinet2496
      @tegestcherinet2496 День тому

      ምን አይነት ቅናት ነዉ ? ስድ ማለት ምን ማለት እደሆነ አታቂም or አታቅም😡

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 3 дні тому

    ፈጣጣ ስድ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 2 дні тому +3

    ጋዜጠኛ ግርማ እጠያየቅህ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል መምህራንን እንደዚህ ማመስገን መቻልመካም ነገር ነው በተለይ የኢትዮጵያ እስተማሪዋች በእነስተኛ ደሞዝ ያስተማሩን ናቸው ክብር ያስፈልጋቸዋል እሁንም ለኢትዮጵያ እስተማሪዋች ክብር ክብር ክብር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 дні тому

    የመምህር ልጅ ነኝ የእውነት የሚከፈላቸው በጣም ትንሽ ነው ግን ሙያውን አክብረው ጥሩ ዜጋ አፍርተው ትልቅ ቦታ አድርሰውናል መመስገን ሲያሳቸው ነው ክብር ለመምህራን ❤እናቴ ምርጦ መምህርት እድሜና ጤና ይሰጥሺ ❤

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 дні тому

    ❤❤❤❤