//ምርጡ ገበታ //እንደዚህ አይነት ባለሙያ አለ ወይ!!! ያስባለ ምርጡ ገበታ /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 57

  • @Efrata27
    @Efrata27 Місяць тому +36

    ሁለተኛው ተወዳዳሪ ሁለተኛ እድል ይሰጠው ሼፍ ማትያስ ለሌላኛው በዛ መጠን ትኩረት መስጠት እሱን ጎድቶታል:: ሼፍ ማትያስ ግን ስትወቅስም ስታሞግስም በልክ ቢሆን ጥሩ ነው:: ባንተ ምክንያት ምርጡ ገበታ ሊያስጠላኝ ነው

  • @tegegnamberbir
    @tegegnamberbir Місяць тому +24

    ዳኛ ስሜታዊ (emotional) ሲሆን በጣም ያስጠላል!! መረጋጋት፣ ራስን መግዛት፣ team work በጣም አስፈላጊ ነው።

    • @SeadaAbate-xm6hz
      @SeadaAbate-xm6hz Місяць тому +1

      betam ashkabete eko

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому +1

      ​@@SeadaAbate-xm6hz ምነው ስድቡን በልክ ብታረጊው ምን ዓይነት ባለጌ ነሽ ፡፡በቃ መከባበር የሚባል ነገር ቀረ

    • @endalemuleta4876
      @endalemuleta4876 Місяць тому

      የዳኝነት ብቃት የለዉም ስፈልግ አልቀምስም ይላል

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 12 днів тому

    Very ambitious young chefs
    Very honest judges without hurting the contestants morals

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Місяць тому

    ሼፍ ማቲ በጣም አድናቂህ ነኝ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለሼፍ ዮሴፍ የሰጠህውን አስተያየት ወድጀዋለሁ እንዲያውም የተመቸህን አስተያየት መስጠትህ ተገቢ ነው ምክንያቱም የውድድሩ አላማ ምርጥ ሼፎችን አጉልቶ መብቃት ነው።

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Місяць тому +5

    በጣም የሚመች ኝ ሼፍማቲያስ ግልጵ❤❤❤

  • @kefaykifle6750
    @kefaykifle6750 Місяць тому +9

    ሼፍ ማቲያስ በጣም ጐበዝ የአነጋገር ለዛ ያለው ሰው ነው ለፕሮግራሙ ከበቂ በላይ እውቀትና ድምቀት ያለው ሰው ነው

  • @Mozaze
    @Mozaze Місяць тому +6

    እኔም አርብ ቤት ምግብ እሰራለሁ በዛላይ ፈጣን ነኝ አልሀምዱ ሊላህ ሀገሬ ገብቸ የሚያሰራስን ሰው ባገኝ ደስ ይለኛል በራሷ ለመቋቋም አልችልም. ለግዜው😢😢😢

  • @40springTube
    @40springTube Місяць тому +14

    መሐል ላለችው ዳኛ EBS ነው ወይስ ተወካዮች ምክር ቤት ነው ሚከፍላት🤔

    • @beza390
      @beza390 Місяць тому

      😂😂😂

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому

      የምክርቤትየወካይ ወደ ምርጡገባታ ተወክላመታ ይሆናል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому +1

      ምን አገባችሁ ከኪሳችሁ አይወጣ ፡፡ወሬ አሙቁልኝ ማለት ስትወዱ

    • @senaitsenait4711
      @senaitsenait4711 Місяць тому

      Hulu bota telke and ergo zenbe comment masdbe gedata aydalme

    • @nebiyathailu5259
      @nebiyathailu5259 Місяць тому

      😂😂😂

  • @aminjamil9240
    @aminjamil9240 Місяць тому +2

    ሼፍ ማቲያስ የድሮ ባህሪህ በጣም አሪፍ ነበር አሁን ግን በጣም እየቀበጥክ ነው ስነስርአት ያለው ዳኝነት ብትሰጥ ይሻላል

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 Місяць тому +5

    ሼፍ ማቲያስ ስሜትህን ሚዛናዊ አድርገው የፕሮግራሙን ቅርፅ አታበላሸው

  • @Mahlet-rw1mg
    @Mahlet-rw1mg Місяць тому

    Wow amzing coment I'm proud of you 🎉

  • @EbrahimAhmed-wn8vz
    @EbrahimAhmed-wn8vz Місяць тому +7

    Where is chief Mekbeb??

  • @ሶሊያና
    @ሶሊያና Місяць тому +2

    እኔ ግን መጨረሻ ዉድድር ለማየት ጓጓው🥰ለተወዳደራችሁ ሁሉ መልካም ዕድል እመኛለው 🤲🎉

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 29 днів тому

    አንዳንድ ሰዎች ደካማ ጎን ስነገርላቸዉ አይወዱም ዳኞቹ በማንኛውም አመለካከት አስተያየት አሰጣጣቸው ትክክል ነው ደካማ ጎኑ ካልተነገረዉ ስህተቱን ማወቅ አይችልም ድክመቱንም አያምንም ደካሞች ደግሞ ተሸፍኖ ማለፍም ማሳለፍም አይቻልም ዳኞችን አመሰግናለሁ

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 Місяць тому +1

    ምናለ በነፃ እያገለገልኩት ቢያስተምረኝ በጣም በጣም ጕበዝነዉ

  • @BogeBelachew
    @BogeBelachew Місяць тому +4

    ማንንም ሰው እንደ እከሌ ሁን አይባልም ሁሉም የራሱ የሆነ ብቃት አለው እንዲሁም የራሱ ባህሪ አለው ሼፍ ሔኖክ ሼፍ ማቲያስን መሆን አይችልም ሼፍ ማቲያስ ደግሞ ሼፍ ሔኖክ መሆን አይችልም ሁሉም የየራሳቸው ምልከታ አላቸው አንድን ነገር የሚገልፁበት መንገድም እንዲሁ የተለያየ ነው::

  • @AlewyaEbrahim-h7u
    @AlewyaEbrahim-h7u Місяць тому

    Leyto mayet ychalal ede ebakachu mizanawi hunu sdagnu

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 Місяць тому

    ሼፍ ማትያስ ከበፊትም ሲያወራም አስተያየት ሲሰጥም አይመቸኝም ልዩ መሆን ይፈልጋል እኔ ሲያወራ እራሱ ይጨንቀኛል

  • @SurprisedButterfly-il8zi
    @SurprisedButterfly-il8zi Місяць тому +4

    I like the 1st professional and judges too
    Chief Judge Mathi congrats you get as you needed i like your infront judges. Thank you EBS as well ❤️‍🩹

  • @BezaBeza-e3v
    @BezaBeza-e3v Місяць тому

    እባካችሁ የሼፉን ማለትም የተወዳዳሪውን ስልክ እኔም 2ተኛ አመት የሼፋ ተማሪ ነኝ ዲፕሎማ ማለት ነው

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Місяць тому +1

    ሴትዋ ዳኛና ሼፍ ሄኖክ ምርጥ ናችሁ💕💕💕

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 Місяць тому

    የሁለተኛው ተወዳዳሪ ምግብ ጣዕሙን ይዘቱን በትኩሱ አላገኛችሁም እንጂ ቆንጆ ምግብ ነው የሰራው በአንደኛው ሰአቱን ፈጃችሁ

  • @fanakebede7453
    @fanakebede7453 Місяць тому

    Yihe program mech ena sint seat new yemitelalefew benatachu nigerugn

  • @efratateressa
    @efratateressa Місяць тому +1

    ጥሩ ዳኝነት ነዉ

  • @kingwe37
    @kingwe37 Місяць тому

    ዛሬ ምርጥ ዳኝነት ነዉ ጥሩ ነዉ በዚህ ቀጥልለ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому +2

    ሌሎችዳኞች የትህደውነው

  • @Gize-degu
    @Gize-degu Місяць тому +9

    ምነው ሼፍ ማትያስን እንዲህ ጠመዳችሁት ? ሲወቅስ ለምን ትወቅሳለህ ? ሲያሞግስ ለምን ታሞግሳለህ ? እንዴት ነው ነገሩ ? እንደ እኔ እንደኔ ሼፍ ማትያስ ለውድድሩ ድምቀት ሰጥቶታል:: ተውዳዳሪዎች ያዘጋጁትን ምግብ ሳይቀምሱት የሚደፉ : ተወዳዳሪዎችን የሚያመናጭቁና ኃይለ ቃል የሚጠቀሙ ዳኞችንም አይተናል:: ያላየነው ቢኖር ኮካኮላ የሚጠጡና ለተወዳዳሪዎቻቸውም ኮካኮላ የሚጋብዙ ሼፍ ዳኞችን ነው :: እሱም ቢሆን እንደ አዲስ ግኝት ሊቆጠር ይችል ይሆን ? 😊

  • @assa3100
    @assa3100 Місяць тому

    Betam amogesikew. Litasalifew feligeh new ende? Tawukewaleh meselegn. Lelochin betam neber yemitabeshakitachew.

  • @samsunga12-yp5pz
    @samsunga12-yp5pz Місяць тому

    ሼፍ ማትያስ ጥሩ ነገር ስታይ አስተያየት ይናገራል ግን ትንሽ ስሜታዊ ይሆናል

  • @amihabeshawit4988
    @amihabeshawit4988 Місяць тому

    ለምን 25ቱን ደቂቃቀነሳችሁት 15ደቂቃ ሰላጣም አይሰራም🤔

  • @HirutGe
    @HirutGe Місяць тому +10

    ሼፍ ማትያስ ማድነቅህ ጥሩ ነው ግን ታበዘዋለህ እንደ ሼፍ ሄኖክ ረጋ ብትል

    • @mesgana5051
      @mesgana5051 Місяць тому +1

      I agree.

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Місяць тому +1

      ማንም ሰው ‼‼ የራሱ ማንነት አለው እንደከሌ እንደከሌ እንደከሌ እንደከሌ አይባልው ‼‼ ሁሉም የራሱ ማንነት አለው
      ጥሩ ዳኝነት ነው 👏👏 ሐይለኛ ሰው ሰውን 👏👏 ያበረታታል ያጀግናል 👏👏 አመሰግናለሁ ማቲ ጎበዝ 👏👏
      26/3/17

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub Місяць тому

      ምርጡ ገበታ ላይ ማቲያስን መስማትና ማዬት ነው ያስጠላኝ ጉረኛ ረጋ ማለት አይችልም እንዴ

    • @HirutGe
      @HirutGe Місяць тому

      @@asterasamenew9236 እኔ የራሴ አሰተያያት ነው

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Місяць тому +4

    እረ ማቲያስ የሚባለውን ሰውዬ ዞር አርጉት እረ እንግሊዘኛ አለመማሩን ያሳብቃል😂😂😂😂

    • @SpenserXo-ci7wj
      @SpenserXo-ci7wj Місяць тому +3

      እንቁላል መላት ሳትችል ሼፍ ማትያስን መናገር አይከብድም

    • @SurprisedButterfly-il8zi
      @SurprisedButterfly-il8zi Місяць тому

      Take any criticism instead of complaining the professional

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Місяць тому

      @@SpenserXo-ci7wj😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GirGalm
      @GirGalm Місяць тому +1

      ደሞ ክፉ ነው

  • @lolak953
    @lolak953 Місяць тому +2

    Chef Matias .... why don't you comedown ;) You are acting up!!

  • @avreydaye3404
    @avreydaye3404 27 днів тому

    ዝም ብትል ይሻልሃል 😂😂😂😂

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 Місяць тому

    ምናለ የአንተ ተማሪ ብህን ይቻላል

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah Місяць тому +1

    Shefe Malte Leke Ende Henoke nw Waw Erega yale nw Abo nure Mateyas Yemtebalhu gn weta ke Ebs

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Місяць тому +2

    እረ ፡ ባካቹ ፡ ሼፍ ፡ እና ፡ ኮካ ፡

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Місяць тому

    ዮሴፍን አይታችሁታል የቀመሰውን ማንኪያ እንኳን ከምግቡ ላይ አላራቀም ምግቡን በመቅመስና በማልከስከስ ነው። አማን እጅግ በንፅህና ሰርቶቷል የአማን አድናቂ ነኝ ውድድሩን በጣም ስላየሁት ንፅህናም ወሳኝ ነውና። ዳኞች እባካችሁ የእውነት ዳኙ መቅመሱ ሳይሆን ቀምሶ የት ነው የቀመሰበትን ያስቀመጠው

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 Місяць тому +1

    እረ ዝምም ይባላል ማቲያስ

  • @aminjamil9240
    @aminjamil9240 Місяць тому +2

    ሼፍ ማቲያስ የድሮ ባህሪህ በጣም አሪፍ ነበር አሁን ግን በጣም እየቀበጥክ ነው ስነስርአት ያለው ዳኝነት ብትሰጥ ይሻላል