89ኛ B ገጠመኝ ፦getemeng በሰርጉ ቀን የጠፋው ሙሽራ ጉድ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 257

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 роки тому +100

    እኔም የመጀመርያየ አላማየ ፆድቃኔ ማርያም መሂድ ነዉ እስኪ ለደጆ ያብቃሽ በልኝ ተወዳጆች

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 роки тому +4

      አይዞሽ ለደጆ ታብቃሽ እኔም እሄዳለሁ እናቴ ከፈቀደችልኝ እህቴ

    • @zawudanshwarkinehzd1963
      @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому +3

      እሷ፡ትርዳሽ፡ለሁላችንም፡በሰላም፡ላሀገራችን፡አብቅቶን፡ንሰሃ፡ለመግባት፡ያብቃን፡ወገኖቼ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому +1

      አሜንንን የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ

    • @yemesrachhaile499
      @yemesrachhaile499 4 роки тому

      wushet new yehe sewye yesetan sira new yeminegrachihu eza bitiheji litabji hulu techiyalesh yekribish yemiyaweraw hulu metsehaf kidusawi aydelem digimit ena aganinit new atishewedu yebase sekau wust tigebalachihu tetenkeku setanwi were new dushet new

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 роки тому

      @@yemesrachhaile499 ውይይይ ዳቢሎስ ጠንቋዮች የሴጣን ፈረሶች ስራችሁ ሲነቃባችሁ ውሸት ነው ስትሉ ትገርማላችሁ ታድያ እላይሽ ላይ አጋንት ቤታቸውን ሰርተው እንዴት እውነት ይመስል ሻል ምስኪን ሳይብስብሽ ያጋንትን ስጋ እወቂበት አለበለዛ አጋንቶች ፈረስ አድርገው ሲጋልቡሽ ይኖራሉ እግዚአብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ

    እኔም ለደጅዋ ታብቃን ለፃድቃኔ ማርያም ለመሄድ በጉጉት ቀን እየቆጠርኩ ኢትዮጵያ ስሄድ እዛ ስልደርስ እመለሳለሁ ከአሁን በኋላማ ለመሄድ በጣም እፈልጋለሁ እመብርሃን ትፍቀድልኝ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 роки тому +32

    መምህር በውነት በጣም ነው ምናመሠግነው ምሥቅልቅል ያለ ህውት ነበር ያለኝ ግን ሁል ግዜ እግዛብሔር ለምን አይሠማኝም እላለሁ አሁን ግን እግዛብሔር ይመሥገንና ያተንና የመምህር ግርማን ትምህርት ሥሠማ ችግሩ እኔጋ ነው አልፆም አልሠግድ አልፀልይ በቃ ዝም ብዬ ማማረር ብቻ አሁን ግን ገባኝ ችግሩ ከቤተሠብ ጀምሮ ያለው በሠላም ለሀሬ ያብቃኝና መድሃኒያለን ለንሥሃ ያብቃኝ እሥኪ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞቸ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ ፅጌ ገብርኤል

  • @wintawinta4107
    @wintawinta4107 4 роки тому +4

    መምህሬ እኔ ተጠቀሚያለሁ እድሜ ላንተ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    በእውነትወድማችን ፀጋውንይጨምርልህ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    በጣም እናመሰግናለው መምህራችን እኔ ከጠፋ ወደ 11 አመት የሆነው ወንድም አለኝ እና አንድ ቀን ደውሎልን አያውቅም በቃ ሙቶ ይሆናል ስንል አለ ነበረ እየተባልን ስለሆነ መችይመጣ ይሆን እያልን እየተጠባበቅን ነው በዛላይ በጣም ክፉና ጨካኝ ጎረቤት አሉን እኛን በማሰናከልና የምያስገድል መተት እያደረጉ ይጫወትቡናልና ለውንድሜም የሱን አይነት መተት ሳያስልኩብን አይቀርም ለናቴ ልጅሽ መቸም ቢሆን አታገኝውም ብሏታል እና እኔም ፃድቃኔ ማርያም የመሄድ እቅድ አለኝ እናንተም እምወደውን ወንድሜ እንድያገኘው በጸሎት አስቡኝ ወገኖቼ በህልሜ እሱ ያመጣው ፍራፍሬ እየበላሁን ነው እማድረው

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 роки тому +4

    እንዴት ደስ ይላል መላእክት ድንግል ማርያም ሲገለፁላቸው እንዴት እንደምቀና
    እኔም ጻጉሜን አምስት ቀን ሱባየ ያዝኩኝ ላለፈው አመት ምስጋና ላቀርብ ለሚመጣው አመት ደግሞ መልካም አድርግልኝ ብየ ነው እና ለሁሉም ነገር ከዛ እንደጨረስኩ መስከረም ሁለት እንጦጦ ማርያም ባህር ይመስለኛል መምህር ሄኖክ ፀበል ሲያጠምቁኝና ሆዴን አመመኝ ስላቸው ከዛ ሆዴን በደንብ በመስቀል ሲያሻሹኝ ከዛ ሆዷን የማስምማት ለቀቂያለሁ እያልኩ የለፈልፍኩ በባህሩ ዙሪያ ብዙ ሰው ተሰብስቦ እያዩኝ ነቃሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእውነት ፀበል የተጠመቅኩ መሰለኝ። መምህር ሄናክ ስነግራቸው መንፈሱ በስውር ተሸኝቶልሽ ነው አሉኝ። ከዛ ወዲህ ሆዴን አልታመምኩም እግዚአብሔር ይመስገን!!! ሆዴን ያመኝ ነበር ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    ሙሽራ ሙሽርት እንኳን ደስ ደስ ደስ አላቹሁ ።
    የዶክማስ ሰርግ የባረከች ድንግል ማርያም
    የእናተ ህወት እስከ መጨረሻ ትባርካቹሁ ።
    በጎም ለራስ ነው
    ክፉም ለራስ ነው
    እግዚአብሔር የበለጠ ነገር ሰጣቹሁ ።

  • @amen1978
    @amen1978 4 роки тому +5

    የኮረና መዘጋት ማ እድሜ ለአባታችን በአስተማሩን ፀሎት ስግደት ከUK አስራ ኢትዬጲያ አምጥታኝ ጠላቴን ርግፍ አርጋልኝ አለች ሁለት ወሬን ጨርሼ ልመለስ ነው ወደ UK ክብር ና ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ሁሌም ለማትለየኝ ለእናቴ ለድንግል ማሪያም ክብር እና ምስጋና መምህር ላገኝክ አስቤ ነበር ግን ጌዜ አልነበረኝም ዘንዶ አስራ በአታ ለማርያም ቦሌ አራብሳ ነበርኩ እና የቤቱውስጥ ሱባይ በጣም ይጠቅማል ለማለት ነው ።

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 роки тому +1

    በጣም እመቤታችን ድግል ማርያም ስወዳት እናቴ አንባ መመኪያዬ ነች።

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 роки тому +29

    እረ ሳቅልን መምህር ችግር የለውም

  • @AaAa-fd3op
    @AaAa-fd3op 3 роки тому +1

    በጣቅም ያስተምራል የእህታችን በረከት ይደርብን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 роки тому +1

    በጣም እመቤታችን ድግል ማርያም ስወዳት እናቴ አንባ መመኪያዬ ነች

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ታብቃን መምህርየ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ብለህ በጣም ተጨንቂያለሁ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому +2

    በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +3

    ውይይይ እኛንም ለደጇ ታብቃን. እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን. አቤት መታደል. እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን.

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 роки тому +13

    እኔም አምሮሄ አንዳንዴ አይሠራም እባካቹ በፀሎት አሥቡኝ በኔ የደረሠ ከባድ ነው

  • @texastoplinemotors5518
    @texastoplinemotors5518 4 роки тому +1

    መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ!!!!
    እኔ ወለተ ሀና ነኝ ሁሉም ያንተ የወንጌል ትምህርት ለኔ ትልቅ የህይወት ለውጥ እምጥቶልኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሜን አሜን አሜን!!!!

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 роки тому

    መምህር በጣም አመሰግናለው ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅማለው ብዙ ስለመናፍስት ተገዝባለው ተመስጌን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል የለኝም ስላምህ ይብዛልን አትጨነቅ ምንም ስዓቱ አይበዛም አንተም አለህ የምትደክም ደግሞ ለመስማት ወይ ስው ክፉ ነን ማርያምን ይህን ሁሉ ግፍ በስው ላይ መፈፀም ልቦና ይስጠን
    እመብርሃን ለእኔም ልዩ ናት የዶኪማስን ጓዳ የሞላሽ እመብርሃን የበላይስብ እመቤት ስላት ትደርስልኛለች ለደጇ ያብቃን ቅዱስ ሚካኤል እና ድንግል ማርያም ሁለት አይኔ ናቸው
    እህህ ፍቅራቸው ልቤ ውስጥ ታትሟል
    ለደጇ ያብቃን
    በጣም ያሳዝናል እግዚኦ ሁላችንም ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል እኛ ግን ልባችን ደነደነ የሚዜዋ አባት ይገርማል

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 роки тому +2

    ኤፍታህ 👏
    መምህር በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን👏

  • @እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል

    የእውነት እግዚአብሔር ይርዳን አድ ነገር እኔ ጸሎት ስጸልይ እቅልፌ ይመጣብኛል እዳዴ ጸሎት እያደረስሁ እቅፍ ይወስደኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ደግሞ የመናደድ ባህርይ አለብኝ ዘወትር በአዲት ነገር በጣም እናደዳለሁ የእውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ መድኅን እያላችሁ👐

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መማህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 роки тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ በዉነት መተትኞችን ግዜአብሔር ያጥፋልን

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሠምልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ

    ቃለ ሂይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ተስፋዬ አበራ።

  • @qwqw7254
    @qwqw7254 4 роки тому +2

    በውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
    የተዋህዶ እንቁ በርታ ልን
    ህይወታችን እድንፈትሽበት አርጎናን

  • @tadelu5531
    @tadelu5531 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅነው ይሄ የቤተስብ የባዕድ አምልኮት በሁሉ ስቅ ቤት አለእኔም መምህር እንደምታስተምርው ከሆነ አምቺሳ በሚባለው ነገር ተስጥቻለው ግን በርግጥ ህይወቴ ከሞቱት በላይ ከሚኖሩት በታችነኛ ግን ከእግዚኣብሔር መቼም ተስፋ አልቆርጥም አንተንምለማናገር ሞክራለው ግን ስልህን አይስራም ግን ከምንም በላይ የሚያሳዘነኛ ነገቢኖር የኔ ሳይሆን የልጄ ሁኔታነው በመናፈስ እየተሳቃየችነው በርግጥ መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ምክንያቱም እኔ በእርሳቸው መስቀል ተባረካለው ፈውስን ባላገኛም ግን አንድ ቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኛ መምህር ከቻልክ እባክህ የልጄን ህይወት ችግር ላይ ናት ምን እንደማደረግ ግራ ገባኛ እኔ ስደት ነኛ እባክህ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    አቤት የሰው ልጅ ክፍቱ እግዞ ስቶች ተከራተው የዱር አራዊት ቀለብ ሆኖ ይሆን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ሚስጢር እድናውቅ አተን አባታችን መምህር ግርማን እዲሁም ሌሎችን ተጠቅሞ እድንነቃ ያደረገን የድግል ማራም ልጅ ክብሩ ይስፋልኝ የኔ ጌታ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እመ አምላክ እኛንም በምልጀው ትጎባኛን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 роки тому +1

    ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ኤፍራታትኩ
    @ኤፍራታትኩ 4 роки тому +1

    መምህርዬ እግዜአብሄር ይጠብቅህ መምህምህሬ ይህው የተማርኩትን ተግባራዊ ለማድረግ ከ3 ወር በሀላ ወደሀገሬ እገባለሁ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኛም ደጇን ለመርገጥ ያብቃን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    የሚገርም ነው ድግል ማሪያምን ማየት በህልም እዴት መታደል ነው መምህር የመዘምራን ይልማን መዝሙር በጣም ነው ምወደው በብርሐን ፀዳል ተስላ እመቤቴ እያለ ሚዘምረውን ወላዲተ አምላክ በረከቷ ይደርብን

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 4 роки тому +1

    አቤት መታደል ፀጊውን ያብዛላቸው እመቤቴ ማርያም ከስደት አለም በስላም ለሀገራችን ለገዳሞቿ ታብቃን
    እኔንም በፆሎታችሁ ወለተ ማርያም ን አስቡን😚🇪🇹💒💒💒💕

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ
    ብላችሁ
    ባቢሎን የሆነ ህይወቴን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስተካክልኝዘንድ
    !!!!!!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    የሚገርም ነው በመከራውስጥ የሚመጣው ነገር ያስደንቀኛል ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ከጭንቀታችን ታውጣን😭😭😭😭

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @monemelat8971
    @monemelat8971 4 роки тому +2

    አዎ ፃድቃኔ ማርያምእናቴ በረከትዋ ብዙ ነው በንፁህ ልብ ለጠየቃት

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገ አንቺን የረዳ ች እመ አምላክ ሁላችንንም ትርዳን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    የድንግል ማርያም እናትነትዋ ምልጃዋ የታመነ ነው ። የሰወች ክፋታችን በጣም የከፋ ነው ፣የሰዉ ነገር ይገርማል ። እግዚአብሄር ከክፉ ስራ፣ተንኮል ፣ከመናፍስት አሰራር ይጠብቀን አሜን።

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንድ አንዱ ህይወ የኔ ቤተሰቦች የኔ የራሴ ገጠመኝ ነዉ በፀሎት አስብኝ ወለተ እየሱስ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለአገራችን ለንስሀ ያብቃን

  • @achamyelsheachamyelshe843
    @achamyelsheachamyelshe843 2 роки тому

    መምህር ወለተ ተንሳይን በፀሎት አስበኝ

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 4 роки тому +1

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። ፃድቃኔ ማርያም ትልቅ ቦታ ነው። ለጠየቅነው ሁሉ መልስ አላት።

  • @were8721
    @were8721 4 роки тому +7

    በሥማም እንዴት ልጅቷን አደነቋት ገዳምመሄዷ ደሥይላል ሁላችንም ይህን ድንቅቦታ ለመርገጥ ያብቃን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 роки тому

    እንኳን በሠላም መጣሕ ወንድማችን ስለ ምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለው

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 роки тому +1

    መምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ፃድቃኔ ማሪያም በርከቷ ይድርሰን በስደት ላለን እግዚአብሄር ለ እያንዳንዱ ነገር ምክንያት አለው!!!

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን።ፃድቃኔማረያምበርከቲይድርስንበስይትለን።እሜንን

  • @serklmtikrtikie6542
    @serklmtikrtikie6542 4 роки тому +1

    መ ምህር ቃለሂወት ያሰማልን በፀሎትክ አሰበኝ እባክህን የክርስትና ስም ወለተኪዳን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +1

    ወይ ሃያሉ መላክ በአግራሞት እያዳመጥኩም ነው። እኔስ ወላዲተ አምላክን ስዕለ አድህኖዋንኳ ባየሁት በህልሜ

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 4 роки тому +2

    እመቤቴ ትፍቀድልኝና እኔም ፃርቃኔ ማርያም ለመሄድ ነዉ ምኞቴ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ወደ መስመር አመጣከኝ ዱሮ በጣም አማርርነበር በሆነዉ ባልሆነዉ ለቅሶነበር ስራየ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህር እማምላክ ለኛም ትድረስልን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    *ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን አብዝቶ ያብዛልህ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጸጋ ይሰጥህ ሳቅልን ሳቅ አይከለከልም ችግር የለዉም ሳቅ አይደል የጠፋዉ ይሁሉ የሆነ እሱ ቸርነት ነዉና ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን በእዉነት*

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 4 роки тому

    መምህር፡ፀጋ መንግስተ፡ሰማያትን ያዋርስልኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ እህታችን መጨረሻዉን ባላዳምጥዉም መጨረሻሽ እደሚያምር ሙሉ እምነት አለኝ እምነት እደዚ ነዉ በቅንነት የምንለመናቸዉ ሁሉ ተሰሚ ናቸዉ ለመምህር ተስፋዬ እና የምህር ቻናል ተከታታዩችን በፀሎት አስቢን ፍፃሜሽ በክርስቶስ ይመር መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    በነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +1

    ውይይይይ እህታችን ታድለሽ. እህታችን ባየችው ነገር መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ.

  • @ሃገሬናትክብሬ
    @ሃገሬናትክብሬ 4 роки тому +10

    እኔ እስከ10 ክፍል የተማርኩት አሁን ግን አንደኛ ክፍል የገባ ህፃን ይበልጠኛል ምንም ጭንቅላቴ አይዝም እንግሊዘኛ ማውራት መፃፍ አልችልም ከ3 እስከ 10 ነበር የምወጣው አሁን ግን ምንም አይነት ማስታወስ አልችልም በተለይ ማትስ.ህስትር.በጣም ስለ ታርክ እይዝ ነበር አሁን ባዶ ጭንቅላት ነኝ እቃ አስቀንጬ በስንት ፍለጋ ነው የማገኘው

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 4 роки тому +2

      አረ እኔም እንደዛው ነኝ የት ትደርሳለች የተባልኩ ልጅ መና ቀረሁ

    • @MK-ts7yg
      @MK-ts7yg 4 роки тому +1

      ኣይዥቹ በስግደት በርቱ ባካቹ ማንነታቸዉ ይመእለስላቹል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 роки тому

      እኔም አለሁ እዉነት አገር ነዉ እምመራዉ እሷ ነች ብሎ ሰዉ እሚገረምብኝ ጉድ ጉድ አሉ ጉድ ሰሩኝ አሁን እሰሳ ሆኜ ቁጭ ብሞት ይሻለኛል እያልሁ ሁሌ ነበር እማለቅሰዉ አሁን ግን ንሰሀ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ ብሞት ምንም አይመስለኝ አለም መራኛለች

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 6 місяців тому

    ተመስገን ከምላኬ✝️🙏 🙏🙏

  • @magda6514
    @magda6514 4 роки тому +3

    እመቤቴ ትርዳኝ ምንም የማዉቀዉ የለም እግዚአቤሄር ይምራኝ ወደደጁ እኔ ወንድሜ ምን ላርግ በጣም ፈተናዉስጥ ነዉ ያለሁት 😭😭😭

  • @himegirma4996
    @himegirma4996 4 роки тому +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ መልካም ትምህርት ነው ሱባይ በቤት ውስጥ ለማያዝ አስባለው ግን ልጆች አሉኝ ግን እንዴት ማድርግ እንዳለብኝ ብትመክሩኝ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 роки тому +7

    እረ እኔ ብዙ ጊዜ ነዉ በህልም መምህር ግርማን የማያቼዉ ።በተላይ የተክለሃይማኖት እና የመዳህኒያለም ቀን ነዉ በህልም ቸማያቼዉ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw Baxam tamrebatalaw

  • @mggb9549
    @mggb9549 4 роки тому +1

    ህጻን አባኖፍ በረኸቱ ይደርብን ታላቅ ሕጻን በረኸቱ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህር የድንግል ማርያም ስም ስጠራ ታአምሩዋን ስሰማ አይኖቼን በእምባ ይታጠባል።
    ለምንድ ነው ግን ከፉቅሪዋ የተነሳ ነው ወይስ
    ዉስጤ የተደበቀ መንፈስ ነው ?

    • @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ
      @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ 4 роки тому

      አይዞሽ
      ጸልይ ስሟ በአጋንትና በመናፍቃን የተፈራ ነዉና ጸልይበ ትስገጂ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 роки тому +1

      @@ወለተስላሴአለምነሽሞገስ እሽ ማሬዋ አመሰግንሽ አለሁ

    • @sendayowlegebrial4195
      @sendayowlegebrial4195 4 роки тому

      እኔም ኪዳነ ምህረት እመቤቴ ስሟ ስጠራ በቃ የእመቤቴ ነገር ስሰማ ችግር የጥዋት ለማታ ትፈተላኛለች ፍቅርዋ እንዴትደስስ ይላል ብእኔ ሀጥያተኛ 🙏

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 4 роки тому

    በስመአብ የግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው የኔናት ኪዳንዬ እኔም ናፍቀሽኛል በእውነት ቀደም ሲል አያታለሁ እህታችን በፆሎትሽ አስቢኝ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን እሜን ።አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን መምህራችን።አሜን

  • @bestofever18
    @bestofever18 4 роки тому +2

    እኔ ኃጢያተኛ ና በደለኛው ሆኜ ሳለሁ. እንደቸርነቱ እንደቀረ ብዓይነቱ እንዳ አባትነቱ ያለፉትን መከራ ያሰብኩ በጣም አምሮ ነው የማለቅሰው

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ

    መምህር እባክህ እርዳኝ እባክህ በእግዚአብሔር ሥም በዝሙት ከፍቅረኛየ ጋር መንፈስ ተይዘናል ደግሞ በስልክ ነው የምናወራው እና አሁን ግን ልንገናኝ ነው ሁለታችንም እንድንለውጥ እፈልጋለሁ እሱን መለየት አልፈልግም ግን አብር እንድንቀየር እፈልጋለሁ ሥግደት እራሡ ትቻለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ

    አቤት እህቴ እማምላክ ላንች እደድርስይ ለኝም ትድርስልን
    ድንግል ሆይ ከስድት መልስሽ ለቤትሽ አበቂኝ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ

    ወይኔ እኔ እራሱ ኮኮሌሽ ማርያምና ፃርቄኔ ማርያም ገዳም በጣም ነዉ የምወደው ባሰብኩት ቁጥር ውስጤ በሀሴት ይሞላል እግዚአብሔር አምላክ ለዚያ ክብር ያብቃኝ ውይ የእውነት በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ

  • @asnakudereje7369
    @asnakudereje7369 4 роки тому

    Qal hiwatan yasmaln abtachan amen amen amen

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛

  • @bdbd114
    @bdbd114 4 роки тому +1

    ፃድቃኔ ማርያም መሄድ እፈልጋልው ። የእየሱስ ቤቴሰቦች በፆሎታችህ አስቡኝ።

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏

    • @ىىمللم
      @ىىمللم 2 роки тому

      ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን🙏🙏🙏

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому +1

    የእውነት በጣም ጥሩ ገጠመኝ። ነው እንማርበት ወገኖች

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 роки тому +2

    መምህሬ እኔም ሀገሬ ስገባ ባለቤቴን ይዤ ጻድቃኔ ማርያም ይዤ መሄድ እፈልጋለሁ አሁን ሰው ትንሽ ቆይቶ ደሞ አፈር ያደርገዋል ምንም ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ መደሀንያለም እሱ ይፍታልኝ እህት ወንድሞቼ

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 3 роки тому

    ድቅ ነው ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የመምህራቸን ቁጥር ያላችሁ እህቶች ብታስቀምጡልኝ??

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @fokado1957
    @fokado1957 4 роки тому +1

    እኔማ አልታደልኩም ኢትዮጵያ ደርሼ እደጆ ሳልደርስ በጣሁ እሄዳለሁ እያልኩ ግን በቀጠሮ ያለኝ ጊዜዬ አለቀ
    እዚህ ከመጣሁ ቆጨኝ በእውነት

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +3

    እኔም ከስደት መልስ እዛ እንድደርስ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ አረ እኔ አዳምጬ ሳልጨርሰው በደስታ ላብድ ነው እሰይይይይ.

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham4209 4 роки тому +1

    መምህር የእግዚአብሔር ሰላም ከናተ ጋር ይሁን ይቅርታ ሰልኮን ፈልጌ ነበር

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial4195 4 роки тому +1

    ኤፍታህ በዬ ጀምራአለሁ ❤🙏በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር አምላኽ ባለህበት እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታርግህ ከነቤተሰቦችህ አሜን❤❤❤🙏እኔ ከተካታተልኩ 4 ኛ ግዜ ዋዛዋዛ አርጌ ጥቅሙ ሳላውቅ ውይኔ የህይወቴ ነገር የተናገርካለይ ሱባኤ ስታስተምር ውስጤ ደሰታ ነው የተሰማኝ አፈስለ ስባኤ ምንም አላውቅም ነበረ አሁን ግን ጋጉቼለሁ ሰባኤ ለመግባት በተለይ መንፈሣዊ ህይወተይ ሠይጣን እየተጫወተብኝ የለው እስካሁን እንደቀልድ እየመሰለኝ በጣም ያሳዝናል እና እንዴት አድርጌ ልግባ ያለውት በስደት ላይ ነው እና ይህን ጽሑፍ የምታንቡ እባካችሁ ንገሩኝ በማአምላክ ስም😭

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 роки тому

    አሜን የኔን እድሜ ጨምሮ ይሰጣቼዉ

  • @zelalemgilay8986
    @zelalemgilay8986 4 роки тому

    Kale hiwet yasemalen memeher

  • @blackman9558
    @blackman9558 4 роки тому

    Amen kal hiwet yasemalen

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 4 роки тому +1

    Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Memherachin. Enkuan dena metaheln. Semaetu Kidus Nob ybalal. Yesemaetu bereket ayleyen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 4 роки тому

    Egzlabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 роки тому +7

    Asope Ethiopia እኔም እከታተለዋለሁ በጣም ጥሩና የሚያነቃ ፕሮግራም ነው ሰብ በማረግ እናበረታታው