Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለ በገጠመኞቹ ውስጥ ሁሌም እግዚአብሔር ጨርሶ የጠፋችውን ነፍስ ወደ ቤቱ ሲመልስ ነው የሚታየው እናንተስ እንደኔ ነው የተገረማችሁት ቤተሰቦች
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከጠፋንበት ከወደቅንበት የሚያነሳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንእደሱ ደግ እሩህሩህ አባት የት ይገኛል ተመስገን የማርያም ልጅ🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ አበራ እርሶ በፍፁም መንፈሳዊነት በታላቅ ትህትና ለሰዉ ልጅ የምድር ፈተና እንዲህ ሲተጉ ፣ ሲያለቅሱ ።፣ ሱባኤ ሲገቡ ፣ ቅባቅዱስ ሲሰጡ ፣ ስዕለ አድኖ በቤተቸዉ ሲለጥፍ ፣ የንሰሃ አባት ሲፈልጉ ስንቱን ልዘርዝረዉ እዉነት እግዚአብሔር በእርሶ አማካኝነት ለእኛ በሃጥያት ተዝፍቀን መፍትሄ ለምንፈልግ የፈጣሪ ስጦታ ኖት 🙏🙏 🙏ተስፋዬ በእርሶ እየበራ ይሄዳል 🙏🙏
መምህራችን ጥዑሙ የሆነ አንደበትህ ያስተማርከን ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቸሩነቱ ይማረን እግዚአብሔር የትንብት መፈፀምያ አያድርገን ።
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን አብዞቶ ይስጥልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሀ ትጠብቅልን ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ከዚህ ክፉ ከዳቢሎስን ወረርሽኝ ይጠብቀን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር እረ ትምርቱ በጣም የሚገርም ነው ታሪኩ የሚከብድ ነው በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ሺ ሺ ሺ አመት ኑርልን !!!!!
እህት ውድሞቼ እንዲሁም እናት አባቶቼ መምህራችንን የምናውቀ በሙሉ እስቲ ለመፃፉ ማሳተሚያ እንኳን እናዋጣለት ተጠቃሚ ምንሄነው እኛና ቤተስቦቻችን ነን መሞህር እባክህ ምንም ሳትሳቀቅ የባንክ አካውንትህን በድምፅ እና በፁፍ አስቀምጥልን!!!
የተቀደሰ ሃሳብ እኔም አስቤው ነበር ተባረኪ እህት
ትክክል ነው እህቴ በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው እኛ በውጪው አለም ያለነው በጣም ተለውጠናል ግን ደሞ በክፍለ ሀገር ያሉትን ቤተሰቦቻችንን ማገዝ ነው እሱን ማገዝ ስለዚህ መምህር ከቻልህ ይህንን ኮሜንት ካነበብህ መልስ ስጠን ለእኛ ለህቶችህ የባንክ አካውንትህን ብትሰጠን
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo አያስገባም ለምንድነዉ????
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ እህቴ
አሪፍ ሀሳብነው እህት
እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲 ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ኃጥያታችን እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲 ለመምህራችን ደግሞ ጸጋዉን ያብዛልህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ያመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን
ውይ አይነጥላ እግዝአብሔር ይገስፅህ አሜን እግዚአብሔር ይርዳን እጂ እኛማ አቅም የለንም በጣም ግብረሰዶም ተስፋፍቷል
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን አሜን
ተስፋ ስላሴ እግዚያብሄረ ይስጥልን ቅዱስ ሜካኤል የሊዲያዉ ሰማእት በአካሴዉ ይዉጋዉ አይነ ጥላ 😭😭😭😭😭😭😭
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ገጠመኝ 92 በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ጤንነትህን ይጠብቅ። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ገጠመኞችን የምታቀርብበትን ዕድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ። የቅዱስተ ቅዱሳን የወላዲተ አምላክ የቅዱስ ድንግል ማርያም ፀሎትና የቅዱሳኑ ፀሎት ያበርታህ።
ዋው በጣም ይገርማል መምህር በእግዚአብሔር ከባድ ነው በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥️🙏❤️🙏🙏
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማል እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ይገርማ ል መምህር እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ (፫) አቤቱ እመብርሀን ሆይ ጥበቃሽ አይለየን።
አቤቱ #ጌታሆይ በምህረትህ በቸርነትህ አስበን ☝️😭😭😭😭😭 ኧረ እኔስ አለም አስጠላችኝ 😭😭😭😭😭
ባሓቂ መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና ናይ ኣጎልግሎት ዘመንካ ይባርክ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት እጀግ በጣም የሚደንቅ ነው ይሄ ገጠመኝ የኔም ገጠመኝ መቼ ነው የሚወራው መምህር በጸሎቶት አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው በረከት ይደርብኝ
አቤቱ ጌታየ እንደኛ ክፋትና ሀጺያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን ስንቶቻችን ግራ ተጋብተን አለን
አቤቱማርን ይቅር በለን እበደላችን ሳይን እደችርነትህ
መምህር.እግዚአብሔር.እረጅም.እድሜ.ከጤናጋራ.ይስጥልኝ.በእዉነት.ቃላት.ይለኝም.የዲቢሎስ.ሳራ.የሚጋለጥበት.መድረክ.ነዉ.በእዉነት.ሁሉንም.ትምህርትክን.እከታትላለዉ.በእዉነት.አዉን.እሰሰት.አለዉ.እመብረሃን.አንት.ሚስትክን.ልጅችን.ቤተሰብችን.በጥላዋ.ትከልልክ.ብዙ.ሰዉ.ከተኛበት.ትስነሳለ.
መምህር፡እግዝአብሔር ይስጥልኝ
የፍጣሪ ያለህ ምን ጉድነው ይሄ ሁሉ እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እዴ ያስብላል የእውነት እኔ መስማት አልቻልኩም ባዛኝቷ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገር የቅዱሳን ሀገር ነሽ ጌታሆይ ፊትህን መልስልን
ተስፍ ስላሴ የገልግሎት ዘመንህን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ብዙ ተቀይሯለው
በእውነት ውድ መምህራችን ባተ ትምህርት የማይቀየ ይኖር
ምልኮምት አይይይይይይይይ😭😭😭😭😔አችአለም ጌታሁይ እደቸርነትህ ማረን😭😭😭😭😭ያሣዝናል ታሪኩ ሁሉንም በትግሥት ሠምቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ቤቴክርሥትያን ማሠራቱ ደሥይላን እግዚአብሔር ሀፃተንእጂ ሀፃተኛን አይጠለም በርታመምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ😭😭😭😭😭😭
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር በጉጉት እንጠብቃለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አዎ እናውቀዋለን አጠለልን ።ጌን በጣም ያሳዝናል እይሄ እርኩስ መንፈስ ሰውን ተጫወተበት
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይን
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ግሩም እኮነው
Amen betam yemrn temert new Egzabher yemsegen gen yememhrn selik bagengn des yelengnal
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini 🙏🙏🙏
በምህር በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም አስተማሪና ህይወትን ለዋጭ ነገር ነው እያስተላለፍክልን ያለው በመተትም ሆነ በራሳችን በቤተሰብ አጉል ጣጣ ስንት ነገር ተከትሎን ይዞራል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንድነበረታ ጠላታችንን እንድንቀጠቅጠው ቸሩ መድኃኔዓለም ኃይል ብርታት ይሁነን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
ግብረሶዶም በጣም ተስፋፍቷል በውስጥ እየመጡ እንደ ሴት መጀንጀን ሁላ ጀምሯል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ከ20 በላይ አጋጥሞኛል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታ ሆይ በመምህረት አሰበን እንዴት ይቀፍል 😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔም በጣም ከበድ ግለዊ ወሲብ ችግር አለብኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን ለስንቱ ድህነት ሆንክ በእግዚአብሔር ሀይል ጽጋውን ያብዛልህ በልጁ ሞት ንስሀ ሳይገባ በጣም አዘንኩ በልጁ መመለስ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠበቅልንበፀሎታችሁ አስቡኝወለተ ስላሴ ብላችሁ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
መምህራችን 🤲🤲🤲
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ የምን ጉድ ነውአቤቱ በቸርነትህ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፍዬ እንኳን ሰላም መጣህልን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፍ ስራችን አድነን😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው መምህር
ሠላም ላተይሁን መምህር እግዛብሔር ይመሥገን ድግል ማርያም እስከልጇ ትጠብቅልን መምህር አሁንማ ሱስሆንከኝ እስከምትመጣ ድረስ አላስችልነው የሚለኝ ይሄሁሉ በትምህርትህ ምን ያህል እደተለወጥኩ እግዛብሔር ነው የሚያውቀው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጌታ ሆይ አንተን ይጠብቅልን ገና ብዙ ሰው ትመልሳለክ
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን
ነገሩ እጅግ ቢያሳዝንም እግዚያብሄር ይመስገን ህይወቱን የቀየረለት አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻😭😭😭😭😭
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
መምህር በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እኔ የዛሬ ፬ አመት አቡተ ሀብተማርያም ሄጃለው እውነት ነው ሎሜ ፯ ነው የሚሰጠው ከዛ በላይ አይሰጥም እምነት ሎሜ ነው ግን የጸበል ወረፋ ግን በ፫ ቀን አይገኝም እሺ መምህር በጸሎቶት አስቡኝ ተቋመ ማርያም ብለው
እንዴ ወንድማችን የኛም ፀሎት የድግልጂ ይቀበለን
እግዝኦ ማህረን ክርስቶስ ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ከንድዝህ ኣይነት ኩፉ መናፍስት ማረኝ ማረን 🙏😭😭
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ ገራሚ ነው ወይ ዘንድሮ
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen kal hiwet yasemalen
በፈጠራቹ አምላክ ተስፋማርያም ብላቹ በጸሎት እርዱኝ ከግለ ወሲብ መላቀቅ እንድችል እኔም እጸልያለሁ እህት ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ያስብህ በጣም ስግደት እና ሰይፈ ስላሴን ፀልይ ፀበል ጠጣ እኔም ይሄ ችግር ነበተብኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተላቅቄያለሁ ስግደትና ሰይፈ ስላሴን ደጋግመህ ፀልይ
@@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ እሺ አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሄር ያክብርሽ እህቴ
Emebte Kant ga tihun seyife silase en seyife melokot ebetam new miredah en ye ehilina stlot sigidet stom abeza hisha demo bitigeba yagizhal beterfe emebte tagezih
እግዚአብሔር ይርዳህ በፀሎት በርታ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማች
Ebakhn memeher thesfaya selkhn lakelgne
መምህሬ ሰላም ኖት
አባታችን በጣም የሚከብድ ነገር ቢሆንም ግን ባለ ኢቻይቪ ብዙ ስው ነው የበከለው ሚስቱስ እናቴ ሆይ እባክሽን እንደ እኔ ምኞት እና ሀሳብ ሳይሆን አንቼ ይሁንሽ የምትይውን ስጪኝ 🤲🤲🤲
በሥላሴ ስም በጣም ያሳዝናል ለንስሃ ሳይበቁ መሞት አምላኬ ሆይ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ። ወንድም ከወንድም ጋር አቤቱ ይቅር በለን። የንሰሀን እድሜ እንዲሰጠን እንፀልይ እናልቅሰ እባካችሁ። ታዲያ እንዴት ነዉ ልጆቻችንን እምናሳድገዉ።
Uuuuuuuu😭😭😭😭 አር አር አር ማምህር እራስህን ጣብቅ ውይ ባፍጣሪ ስም
እግዝኦ ማሃርነ ክርስቶስ ውይ ምን አይነት ኃጢአይት ዉስጥ ጋብተናል
Ameen Ameen Ameen 🙇♂️🙇♂️🙇♂️😭😭😭😭👈☝️☝️☝️☝️
መጨረሻችንን አሳምርልን😥😢
Uuuuuu iwanatim imma feqer batam dasi yemili siyame mamihiri isuwa tixabiqihi
Yefetahe yetbale yekifetale EGEZABHER YEMESGEN
tegawn Abezto Abezto Yesth Memhry
ተመሰገን አምላኬ
Be Nazretu be Eyesus Sim!!! Amanuel dires!!! Are Egzihabher kezi kfu ysewren ysewrachu!!! Are Egzihabher ygesistew!!!. Ayzogn Egzihabher yalebet ken ale yane tawetawalek.
አቤቱ ይቅር በለን 🙌🙌🙌
ሰላም ወንድሜ መምህር አንድ ነገር ልመሰክር እፈልጋለሁ ፣ በልጅነቴ በጣም በጣም የሚከብድ የጨጓራ በሽታ ነበረኝ እና ከጎረቤት የአቡነ ሐብተ ማርያም ሎሚ በእምነት በላሁ ለዚያውም ስማቸውን ሳላውቅ ከገዳም የመጣ ብላ ብቻ ነው የነገረችኝ እኔ በእምነት በላሁ ሙሉ በሙሉ ዳንኩኝ ። የእርሳቸው እንደነበር አሁን በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩት ። ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የጀመርኩ ሰዓት ላይ እህቴ የላከችልኝ እጣን ምክንያት ስማቸውን በደንብ ላውቃቸው ቻልኩ ። አሁን ብዙ ምልጃቸውን እመሰክራለሁ። በረከታቸው ፣ ረድኤታቸው እና ቃልኪዳናቸው ትድረሰን ።
መምህር እንደምን ዋልከ ትምህርትህ አንቅቶኛል የመምህር ግርማ መጽሐፍ 1 እና 2 አለኝ ከጉባዔ ነው የገዛሁት አብዶ የሚለውን መጽሃፍ አላገኘሁም ካገኘህ እባክህ ላስቸግርህ 2ኛ ያንተም መጽሃፍ ሲወጣ አደራ።
የት ነህ
በስመ ስላሴ በጣም አስደነገጠኝ እኔም እግዚኦ ማሀረነ ወንድማማች ይቅር በለን
qala hiwata yasmalini mamhari❤❤❤
Betame yeseketetale
Egziabher kendezih aynet lfu neger ysewren bechernetu yxebqen
እሚገርም ነዉ ግልፅ የሆነ ህልም እኮ ነዉ።
ሰላም እዴት ነክ መምህር ተስፋዬ ትምህርቶችክን በጥቂቱም ቢሆን ሰምቻቸዋለው እናም ከሰማውበት እለት ጀምሮ የአንተን ስልክ እያፈላለኩ ነው እና በጣም ነው የምፈልግህ እባክህን በምን መልኩ ማግኘት እችላለው
Ekan dehnametah memhr
አጠለል ነብሱን ይማርውና ሙቱአል ግን እሱ ነብሱን አድንዋል ትውልእድ በኛ ይብቃ ስላለ እነርሱ ናቹ የገደሉት
በጣም የሚጀር ገጠመኝ ነው መምር
Hay memehir your phone it not working what time available answering phone calls please memehir
ውይይይ ማስታወቂያ አናደደኝ እንደት ላዳምጥ
ስላም መምህር እንኳን በስላም መጡመምህር ምንድነው ማግኛት የምቸልው በጣም ታስፈልጎኛላችኩ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ያለሁት ዱባይ ነው መምህር የዋሳብ ቁጥር ካለሁ በማርያም ስጡኝ
00251913311451
መምህር እባክዎትን ስልክዎት አንሣም።
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለ በገጠመኞቹ ውስጥ ሁሌም እግዚአብሔር ጨርሶ የጠፋችውን ነፍስ ወደ ቤቱ ሲመልስ ነው የሚታየው እናንተስ እንደኔ ነው የተገረማችሁት ቤተሰቦች
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከጠፋንበት ከወደቅንበት የሚያነሳ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንእደሱ ደግ እሩህሩህ አባት የት ይገኛል ተመስገን የማርያም ልጅ🙏🙏🙏
መምህር ተስፋዬ አበራ እርሶ በፍፁም መንፈሳዊነት በታላቅ ትህትና ለሰዉ ልጅ የምድር ፈተና እንዲህ ሲተጉ ፣ ሲያለቅሱ ።፣ ሱባኤ ሲገቡ ፣ ቅባቅዱስ ሲሰጡ ፣ ስዕለ አድኖ በቤተቸዉ ሲለጥፍ ፣ የንሰሃ አባት ሲፈልጉ ስንቱን ልዘርዝረዉ እዉነት እግዚአብሔር በእርሶ አማካኝነት ለእኛ በሃጥያት ተዝፍቀን መፍትሄ ለምንፈልግ የፈጣሪ ስጦታ ኖት 🙏
🙏 🙏ተስፋዬ በእርሶ እየበራ ይሄዳል 🙏🙏
መምህራችን ጥዑሙ የሆነ አንደበትህ ያስተማርከን ቃለ ህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በቸሩነቱ ይማረን
እግዚአብሔር የትንብት መፈፀምያ አያድርገን ።
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን አብዞቶ ይስጥልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሀ ትጠብቅልን ።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በእውነት ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ከዚህ ክፉ ከዳቢሎስን ወረርሽኝ ይጠብቀን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር እረ ትምርቱ በጣም የሚገርም ነው ታሪኩ የሚከብድ ነው በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ሺ ሺ ሺ አመት ኑርልን !!!!!
እህት ውድሞቼ እንዲሁም እናት አባቶቼ መምህራችንን የምናውቀ በሙሉ እስቲ ለመፃፉ ማሳተሚያ እንኳን እናዋጣለት ተጠቃሚ ምንሄነው እኛና ቤተስቦቻችን ነን መሞህር እባክህ ምንም ሳትሳቀቅ የባንክ አካውንትህን በድምፅ እና በፁፍ አስቀምጥልን!!!
የተቀደሰ ሃሳብ እኔም አስቤው ነበር ተባረኪ እህት
ትክክል ነው እህቴ በጣም የተቀደሰ ሀሳብ ነው እኛ በውጪው አለም ያለነው በጣም ተለውጠናል ግን ደሞ በክፍለ ሀገር ያሉትን ቤተሰቦቻችንን ማገዝ ነው እሱን ማገዝ ስለዚህ መምህር ከቻልህ ይህንን ኮሜንት ካነበብህ መልስ ስጠን ለእኛ ለህቶችህ የባንክ አካውንትህን ብትሰጠን
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo አያስገባም ለምንድነዉ????
@ሶልያና UA-cam channel Ethiopia orthodox tewahedo እሺ እህቴ
አሪፍ ሀሳብነው እህት
እግዚኦ ማሓረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲 ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደ ኃጥያታችን እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲🤲 ለመምህራችን ደግሞ ጸጋዉን ያብዛልህ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ያመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን
ውይ አይነጥላ እግዝአብሔር ይገስፅህ አሜን
እግዚአብሔር ይርዳን እጂ እኛማ አቅም የለንም በጣም ግብረሰዶም ተስፋፍቷል
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን አሜን
ተስፋ ስላሴ እግዚያብሄረ ይስጥልን ቅዱስ ሜካኤል የሊዲያዉ ሰማእት በአካሴዉ ይዉጋዉ አይነ ጥላ 😭😭😭😭😭😭😭
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ገጠመኝ 92 በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ጤንነትህን ይጠብቅ። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ገጠመኞችን የምታቀርብበትን ዕድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ። የቅዱስተ ቅዱሳን የወላዲተ አምላክ የቅዱስ ድንግል ማርያም ፀሎትና የቅዱሳኑ ፀሎት ያበርታህ።
ዋው በጣም ይገርማል መምህር በእግዚአብሔር ከባድ ነው በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥️🙏❤️🙏🙏
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማል እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ይገርማ ል መምህር እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ (፫) አቤቱ እመብርሀን ሆይ ጥበቃሽ አይለየን።
አቤቱ #ጌታሆይ በምህረትህ በቸርነትህ አስበን ☝️😭😭😭😭😭 ኧረ እኔስ አለም አስጠላችኝ 😭😭😭😭😭
ባሓቂ መምህረይ ቃል ህይወት የስመዐልና ናይ ኣጎልግሎት ዘመንካ ይባርክ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት እጀግ በጣም የሚደንቅ ነው ይሄ ገጠመኝ የኔም ገጠመኝ መቼ ነው የሚወራው መምህር በጸሎቶት አስቡኝ ተቋም ማርያም ብለው በረከት ይደርብኝ
አቤቱ ጌታየ እንደኛ ክፋትና ሀጺያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን ስንቶቻችን ግራ ተጋብተን አለን
አቤቱማርን ይቅር በለን እበደላችን ሳይን እደችርነትህ
መምህር.እግዚአብሔር.እረጅም.እድሜ.ከጤናጋራ.ይስጥልኝ.በእዉነት.ቃላት.ይለኝም.የዲቢሎስ.ሳራ.የሚጋለጥበት.መድረክ.ነዉ.በእዉነት.ሁሉንም.ትምህርትክን.እከታትላለዉ.በእዉነት.አዉን.እሰሰት.አለዉ.እመብረሃን.አንት.ሚስትክን.ልጅችን.ቤተሰብችን.በጥላዋ.ትከልልክ.ብዙ.ሰዉ.ከተኛበት.ትስነሳለ.
መምህር፡እግዝአብሔር ይስጥልኝ
የፍጣሪ ያለህ ምን ጉድነው ይሄ ሁሉ እምዬ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እዴ ያስብላል የእውነት እኔ መስማት አልቻልኩም ባዛኝቷ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገር የቅዱሳን ሀገር ነሽ ጌታሆይ ፊትህን መልስልን
ተስፍ ስላሴ የገልግሎት ዘመንህን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ብዙ ተቀይሯለው
በእውነት ውድ መምህራችን ባተ ትምህርት የማይቀየ ይኖር
ምልኮምት አይይይይይይይይ😭😭😭😭😔አችአለም ጌታሁይ እደቸርነትህ ማረን😭😭😭😭😭ያሣዝናል ታሪኩ ሁሉንም በትግሥት ሠምቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ቤቴክርሥትያን ማሠራቱ ደሥይላን እግዚአብሔር ሀፃተንእጂ ሀፃተኛን አይጠለም በርታመምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ😭😭😭😭😭😭
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር በጉጉት እንጠብቃለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አዎ እናውቀዋለን አጠለልን ።ጌን በጣም ያሳዝናል እይሄ እርኩስ መንፈስ ሰውን ተጫወተበት
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይን
አቤት የእግዚአብሔር ሰራ ግሩም እኮነው
Amen betam yemrn temert new Egzabher yemsegen gen yememhrn selik bagengn des yelengnal
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdme betena yakoylini 🙏🙏🙏
በምህር በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም አስተማሪና ህይወትን ለዋጭ ነገር ነው እያስተላለፍክልን ያለው በመተትም ሆነ በራሳችን በቤተሰብ አጉል ጣጣ ስንት ነገር ተከትሎን ይዞራል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንድነበረታ ጠላታችንን እንድንቀጠቅጠው ቸሩ መድኃኔዓለም ኃይል ብርታት ይሁነን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤
ግብረሶዶም በጣም ተስፋፍቷል በውስጥ እየመጡ እንደ ሴት መጀንጀን ሁላ ጀምሯል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ከ20 በላይ አጋጥሞኛል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታ ሆይ በመምህረት
አሰበን እንዴት ይቀፍል 😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔም በጣም ከበድ ግለዊ ወሲብ ችግር አለብኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን ለስንቱ ድህነት ሆንክ በእግዚአብሔር ሀይል ጽጋውን ያብዛልህ
በልጁ ሞት ንስሀ ሳይገባ በጣም አዘንኩ በልጁ መመለስ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
በፀሎታችሁ አስቡኝ
ወለተ ስላሴ ብላችሁ
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir
መምህራችን 🤲🤲🤲
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እረ የምን ጉድ ነው
አቤቱ በቸርነትህ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፍዬ እንኳን ሰላም መጣህልን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ከክፍ ስራችን አድነን😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው መምህር
ሠላም ላተይሁን መምህር እግዛብሔር ይመሥገን ድግል ማርያም እስከልጇ ትጠብቅልን መምህር አሁንማ ሱስሆንከኝ እስከምትመጣ ድረስ አላስችልነው የሚለኝ ይሄሁሉ በትምህርትህ ምን ያህል እደተለወጥኩ እግዛብሔር ነው የሚያውቀው
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጌታ ሆይ አንተን ይጠብቅልን ገና ብዙ ሰው ትመልሳለክ
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን
ነገሩ እጅግ ቢያሳዝንም እግዚያብሄር ይመስገን ህይወቱን የቀየረለት አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻😭😭😭😭😭
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
መምህር በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እኔ የዛሬ ፬ አመት አቡተ ሀብተማርያም ሄጃለው እውነት ነው ሎሜ ፯ ነው የሚሰጠው ከዛ በላይ አይሰጥም እምነት ሎሜ ነው ግን የጸበል ወረፋ ግን በ፫ ቀን አይገኝም እሺ መምህር በጸሎቶት አስቡኝ ተቋመ ማርያም ብለው
እንዴ ወንድማችን የኛም ፀሎት የድግልጂ ይቀበለን
እግዝኦ ማህረን ክርስቶስ ኣቤቱ ጌታዬ ሆይ ከንድዝህ ኣይነት ኩፉ መናፍስት ማረኝ ማረን 🙏😭😭
እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ ገራሚ ነው ወይ ዘንድሮ
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen kal hiwet yasemalen
በፈጠራቹ አምላክ ተስፋማርያም ብላቹ በጸሎት እርዱኝ ከግለ ወሲብ መላቀቅ እንድችል እኔም እጸልያለሁ እህት ወንድሞቼ
እግዚአብሔር ያስብህ በጣም ስግደት እና ሰይፈ ስላሴን ፀልይ ፀበል ጠጣ እኔም ይሄ ችግር ነበተብኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተላቅቄያለሁ ስግደትና ሰይፈ ስላሴን ደጋግመህ ፀልይ
@@ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ እሺ አመሰግናለሁ በጣም እግዚአብሄር ያክብርሽ እህቴ
Emebte Kant ga tihun seyife silase en seyife melokot ebetam new miredah en ye ehilina stlot sigidet stom abeza hisha demo bitigeba yagizhal beterfe emebte tagezih
እግዚአብሔር ይርዳህ በፀሎት በርታ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድማች
Ebakhn memeher thesfaya selkhn lakelgne
መምህሬ ሰላም ኖት
አባታችን በጣም የሚከብድ ነገር ቢሆንም ግን ባለ ኢቻይቪ ብዙ ስው ነው የበከለው ሚስቱስ እናቴ ሆይ እባክሽን እንደ እኔ ምኞት እና ሀሳብ ሳይሆን አንቼ ይሁንሽ የምትይውን ስጪኝ 🤲🤲🤲
በሥላሴ ስም በጣም ያሳዝናል ለንስሃ ሳይበቁ መሞት አምላኬ ሆይ
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ። ወንድም ከወንድም ጋር አቤቱ ይቅር በለን። የንሰሀን እድሜ እንዲሰጠን እንፀልይ እናልቅሰ እባካችሁ። ታዲያ እንዴት ነዉ ልጆቻችንን እምናሳድገዉ።
Uuuuuuuu😭😭😭😭 አር አር አር ማምህር እራስህን ጣብቅ ውይ ባፍጣሪ ስም
እግዝኦ ማሃርነ ክርስቶስ ውይ ምን አይነት ኃጢአይት ዉስጥ ጋብተናል
Ameen Ameen Ameen 🙇♂️🙇♂️🙇♂️😭😭😭😭👈☝️☝️☝️☝️
መጨረሻችንን አሳምርልን😥😢
Uuuuuu iwanatim imma feqer batam dasi yemili siyame mamihiri isuwa tixabiqihi
Yefetahe yetbale yekifetale EGEZABHER YEMESGEN
tegawn Abezto Abezto Yesth Memhry
ተመሰገን አምላኬ
Be Nazretu be Eyesus Sim!!! Amanuel dires!!! Are Egzihabher kezi kfu ysewren ysewrachu!!! Are Egzihabher ygesistew!!!. Ayzogn Egzihabher yalebet ken ale yane tawetawalek.
አቤቱ ይቅር በለን 🙌🙌🙌
ሰላም ወንድሜ መምህር
አንድ ነገር ልመሰክር እፈልጋለሁ ፣ በልጅነቴ በጣም በጣም የሚከብድ የጨጓራ በሽታ ነበረኝ እና ከጎረቤት የአቡነ ሐብተ ማርያም ሎሚ በእምነት በላሁ ለዚያውም ስማቸውን ሳላውቅ ከገዳም የመጣ ብላ ብቻ ነው የነገረችኝ
እኔ በእምነት በላሁ ሙሉ በሙሉ ዳንኩኝ ። የእርሳቸው እንደነበር አሁን በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩት ። ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የጀመርኩ ሰዓት ላይ እህቴ የላከችልኝ እጣን ምክንያት ስማቸውን በደንብ ላውቃቸው ቻልኩ ። አሁን ብዙ ምልጃቸውን እመሰክራለሁ። በረከታቸው ፣ ረድኤታቸው እና ቃልኪዳናቸው ትድረሰን ።
መምህር እንደምን ዋልከ ትምህርትህ አንቅቶኛል የመምህር ግርማ መጽሐፍ 1 እና 2 አለኝ ከጉባዔ ነው የገዛሁት አብዶ የሚለውን መጽሃፍ አላገኘሁም ካገኘህ እባክህ ላስቸግርህ 2ኛ ያንተም መጽሃፍ ሲወጣ አደራ።
የት ነህ
በስመ ስላሴ በጣም አስደነገጠኝ እኔም እግዚኦ ማሀረነ ወንድማማች ይቅር በለን
qala hiwata yasmalini mamhari❤❤❤
Betame yeseketetale
Egziabher kendezih aynet lfu neger ysewren bechernetu yxebqen
እሚገርም ነዉ ግልፅ የሆነ ህልም እኮ ነዉ።
ሰላም እዴት ነክ መምህር ተስፋዬ ትምህርቶችክን በጥቂቱም ቢሆን ሰምቻቸዋለው እናም ከሰማውበት እለት ጀምሮ የአንተን ስልክ እያፈላለኩ ነው እና በጣም ነው የምፈልግህ እባክህን በምን መልኩ ማግኘት እችላለው
Ekan dehnametah memhr
አጠለል ነብሱን ይማርውና ሙቱአል ግን እሱ ነብሱን አድንዋል ትውልእድ በኛ ይብቃ ስላለ እነርሱ ናቹ የገደሉት
በጣም የሚጀር ገጠመኝ ነው መምር
Hay memehir your phone it not working what time available answering phone calls please memehir
ውይይይ ማስታወቂያ አናደደኝ
እንደት ላዳምጥ
ስላም መምህር እንኳን በስላም መጡ
መምህር ምንድነው ማግኛት የምቸልው
በጣም ታስፈልጎኛላችኩ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ያለሁት ዱባይ ነው መምህር የዋሳብ ቁጥር ካለሁ በማርያም ስጡኝ
00251913311451
መምህር እባክዎትን ስልክዎት አንሣም።