Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗❤💚
አሜን አሜን ❤❤❤✝️💒🌹👏
ሀረብ ሀገር ሆነን በባሎቻችን የምናዝን ሁላ በዚ ትምህርት እንቀየራለን ብዬ አስባለሁ እራሳችንም ያለንን አመለካከት እንቀይራለን።ክብር ለመምህራችን።እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ
Tekekel❤
መምህር ዶሮ ሲታረድ አየሁ ምንድነው ፣?
በሰው ሀገርሁነን በባሎቻችነ እምንሰቃይ በዚህ ትምህርት እንደሠታን እንቀየራን ብየ ነው ተስፋ ያለኝ እኔ 😔🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እቁ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
የውነት ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ
እግዛብሄር ያስበን እኔም ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን😢😢❤❤
እግዛአብሔር ያስብሽ❤❤❤
ነገ ቅዱስ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቡራኬያቸውው ይደርብን አሜን፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር #ሐገራችንን ኢትዮጲያ ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ አባታችን መደኋኔ ዓለም😭😭💚💛💝💒🌿💒
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤😢😢
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለ ትእግስተኛነትህ እናመሰግናለን።
መምህራችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ብዙዎች ተለውጠንበተል እና በትምህርቱም በውይይቱ ም እኔ በ ባኩልጥሩ ላውጥ አይቻለው እኔ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይውን ይጠብቅልን በእድሜ እና በጤናአሜንንንንንንንንንንንን
ለጽዲቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ በረከታዠው ይደርብን ፀሎታቸው ውዳሴያቸው ቃልኪዳናቸው ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር የሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር የእግዚሐብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ብደውል ብደውል ብደውል መስመሩን ማግኘት በፍፁም አልቻልኩም ግን እኮ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ይሳካል አዎ ተስፋ አልቆርጥም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጻድቁ አባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ✝️❤🕯️✝️🤲🕯️❤🕯️🕊️🕊️🕊️
አባታችን እኔ በእልሜ አዳንድ ቀን የቅዱሳንን ስእል አያለሀ አዳንዴ የማርያምእን ስእል አያለሁ ግን ፀሎት ላይ ደካማነኝ በፀሎት እድበረታ በፀሎት አግዙኝ አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ እና ጤ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባንተ ላይ ኣድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ቃለ ሰናይ ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችንንንን
አሜን፫ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርእግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንየተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰንበት እያላችሁ
ለጻዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ 🍃💐🌾💠♥️ መ ምኽራችን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞💞♦️🌿♦️🍃🌷🤲🏻💐
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
እኔም ኤርትራዊት ነይ በዚ ሚስታቸው የገደሉ ያለው ሃሳብ ሁሌ ያሳሴበኛል ማንመም ሰው የእርኩስ መንፈስ ስራ እንደሆነ ኣይረዳም ከተቻለ በትግርኛ ገጠመኝ ብታድርጉት ብዙ ሰው ይድናል ብየ ኣስባለው ለ
Ebakhn memhr b Tigrinya ketachale yterogom buzhu sew ymharal 🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ በጣም
ትግርኛ አይክእልን
@@wintanamussie27090
Pp
ለመምህራችን ለመምህር ተስፋኤ በእውነት ቃለ በረከትን ይስጥልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷💠💠🌷🙏🙏
ቃልሂወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለሂወት ያሠማልን ባተላይ አድሮ ያስተማርን እግዜቤሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ነገ ያባታቺን የአቡነ ገርመመንፈስ ቅዱስ አመታዉይ ክብር ባአላቸዉ ነዉ እኮን አደርሳቹሁ አደረስን ያመት ስዉ ይበለን ኤቶጲያን ስላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏💐🌹
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜንምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልንእኔንም አንድ ቀን ፈቅዶልኝ አገኝህ ይሆናል መምህር
Amen Amen Amen 👏👏👏❤❤❤❤❤
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀😍😍😍😍🌷🌷እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን
አሜን,አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ረጅም የኣገልግሎት ዕድመ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በአተላይ አድሮ ያሰተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን
ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንፈጣሪ
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እኛም የምናይበት አይን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰማነዉን የምተገብርበት ማንነት ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እምገርም ነዉ የሌሎች ህልም ሲፈታ ወደ 3 ህልም ተፈታልኝ
መእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ግን መቸነዉ ህልሜን እምናገረዉ
@@hanan9702 ደውለሽ ነዋ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃል ኢወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
ቃለህይወት ያስማልን መምህር መዝሙሮችህን በጣምነው የምወዳቼው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በሄድክበት ሁሉ እመቤት ትቅደምልህ
አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራች ን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን የገስፀን ልኡል እግ ዛቢሔር የተመስገነ ይሁን አሜን 🙏
ባሌቤቴ አንድአንድ ጫት ይቅማል መን ላርገዉ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን፫🤲🤲🤲 ተስፋ እምናድርጋት እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን የቅዱስ ዳዊት ፀሎት የተቀበለ ኣምላኬ ቅዱሳን የእኛም ይቀበለልን ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾📚✝️
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ በጣም ደህና ነን አንተ እንዴት ነህ?ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃ ሲጠብቅ ይኑር
መምህር ብርሀኑ እግዚአብሔር አብ ጨርሶ ይባርክህ /ይቀድስህ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ለአመነው ፣ ለኛም ፍቅሩን ምህረቱን ይላካልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ ።
በእውነት መምህረችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመን በጥአንን ይቅየልን
አሜነ አሜነ አሜን
መምህር ዩትዩብ ላይ ሳይህ ደስ ሚልመንፈስ የለኝም ነበር ወደጅ አይመስለኝም ዛሬ ስለህልም ባለፈው ስለአይነጥላ ያስተማርካቸውን ሰማሁ እና ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወለተሰንበት እባላለሁ ያላየሁት የህይወት ፈተና የለም ግን በእግዚአብሔር ቆሜ አለሁ በፀሎት አስበኝ
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ አሜን አሜን አሜን አሜን ምህምር
መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሪፍ ቆይታ ነበር የተማርነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን፫). ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💕🕊
እህትየ እባከሺ በህልመ ልጂ እያጠባሆ ኣየሁ ምን ማለት ነዉ
AmenAmenAmen
Wadime mamiri tasifaye. Silikotin alaga gnwutimi baxami faligotalo
@@masarthmasa8053 q
@@lichilichi8956 ፨
መምህሬ የኔ ህልም ይገርመኛል ሰዉ አንድ ቀን እንኮን ያለ ቅብጂር አያድርም ብቻ አላዉራዉ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም እስኪያደርግልኝ እጠብቃለሁ 😢🤲
እኔም እንዳቺ ቀደም ቀደም ኖርማሊ ከስንት አንዴ ነበር መጥፎም ሆነ ጥሩ የማየው አሁን አሁን ግን አንድም ቀን ሳላሀልም አላድርም አንድቀን እንኳን እንዳው ሰው በሰላም አያድርም ሁሌ በቃ ቅዠትም ይሁን ህልም ይሁን ምን ይሁን አላውቅም በቃ ሁሌ ህልም ነው ምን ይሆን
አሜንአ
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ባተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💒✝️
መምህር ኢፍታህ ተሥፋ ሥላሴ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃሎትያሰማልን❤❤❤
እግዚያአብሔር ይመሰገን መመራችን እንኳን አደረሰህ አደረሰን መምራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን በአንተ ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ስለጮች ምንታቃለህ መውደዳቸውን
እባክሽ እህቴ የቴሌግራም ስልክ ቁጥር የመምህራችን ስጥን እባክሽ በጣም የፈለግኩት ነው ማሬ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ በያለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወንድማችን ቃለእይወት ያሰማልን በእድሜ በጥና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህረ በእድሜ በጤና ያኑረልን ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን አገራችንንና ተዋህዶ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መመህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🤲🕯
እደው አባታችን ቃለህወይ ያሠማልን❤❤❤❤እዴት ወዳርብ አገር እደተሰደደኩ አድአልቦ ሳላስበው የልጆቸን አባት ፈተቸ እደመጣሁ ብን ብየ በጣም ነው ያወኩት ከዚህ ትምህርት😢😢😢😢😢😢አክሎ ልቦናሰጥቶኝ ለንስሀ ስጋወ ደሙ ለመቀበል እዲያበቃኝ በፆለታችሁ እድታስቡኝ በድንግል ማሪያም ስም እጠይቃለሁ ወለተ ሰንበት እያላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😮
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
እዚች ሰዓት ላደረሠን አምላካችን ክብር ለእርሡ ይሁን አሜን
አሜን ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን🌻🌾አሜን🌿💒አሜንእግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐🌾🌿💒❤💐🕊የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን 👐🌿💒 አርሴማ እናቴ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ❤❤❤❤❤
መምህር አበራ ቃለሂዪወት ያሠማልን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን
Amen Amen Amen 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲☝️
መምህር አስተዋይ ነህ እግዚያብሔር ይጨምርልህ፡፡
amen amen amen kelhewate yasamalean.
2k ሠዎች ለምንድነው በወንጌል ቀን live የማትገቡ❓❓ በወንጊልም ቀን ግቡ ጎሸ ለህልማችሁ እና ለችግራችሁ ብቻ አይደለም ኮሚንት ምታጭናንቁት ሁሉንም live ላይ ተገኙ #መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ መምህሬ ህልም አይደለም በእውን ነው ጅቦች ቀን 12:00 ሰአት ሳይሞላ እየመጡ እየረበሹ ነው አሎኝ ሁለት ልጆች በልተዋል አሉኝ ሀገሩ ገጠር ውሰጥ ነው@ካየሀው መልሰልኝ እሺ መምህርዬ
ጂብ ሰዉ የሚበላዉ የእግዚአብሄ ቁጣ ነዉ ይባላል
ቃል ህወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቂህ ቡዙ ነገር ትምርበታሌዉ
በእዉነትቃልሂወትያሰማልመምህርችንአሜንአሜንአሜን🤲እግዚአብሔርፀጋውንየብዛልህ
መምህር በተሰጠህ ፀጋና እግዚአብሔር ይጨምርልህ
እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ክቡር መምህር ስልክህን ብታሳዉቀን ትምህርቶችህ ለመከታተል ስለምንፈልግ
መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እውነት ነው መምህር አንተ እንደታስተምህረው ብትግርኛ ብቶረጎም ጥሩ ነበር አማርኛ የማይ ሰማ ስላለ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🙏🙏🙏
መምህራችን በርታ ብዙዎችን እንደሚያነቃ ነው ይስፋልን ትልቅ ደረጃ ይድረስልን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር ቀሪ ወመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እዴሜ እና ፀጋ ያብዛልን🙏
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
አሜን አሜን አሜን ሰላም እደር መምህር ከነቤተስብክ እንካን አደረሳቹው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅች አባታችን አማላጅነታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም ሰላም እደሩው እህት ወንድሞቼመምህር እኔም አንድ ቀን ይደርስኝል ትፈታልኝለክ
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን አሜን
በጣም ደሰ ይላል ትምህርቱ በጣም አስፈላጊ እና የሰዎቹን ችግር እና እንዴት ይዘጋጃል በሚል እናጥረቱን እና ማደረግ ያለበትን አቅጣጫ እንድናውቅ ያደርጋል የመመምህር ግርማ ልጅ በጣም ደስ ይላል እና በርታ
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ እርፈት ሁኘ እዳጋጣሚስሰማ ብዙ ትምህርት ተምሪያ አለሁ ከሀገሬ ብሆን ጥሩ ነበር ግን ከሰዉ ሀገር ነኝ ብቻል ስልካቸዉን ላኩልኝ
🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን⛪️⛪️⛪️💒
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ሰዎች ከሰዎች በጣም የምንማማርበት ንቀትን አስመስሎ እንዳንጠቀም የሚጋፋንን መንፈስ እንድናሸንፈው እንድንነቃበት የሚያግዘን ከልብ የወደድኩት ትምህርት ነው ። ለተጎዱ ተደራሽ ለወደቁት ማንቂያ አማራጭ የሚያሳጣ የዳቢሎስ ተግባር ገበናውን ማፈራረሻ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
ቃል ህይወት ያስማልን እኔም ብዙህልም አለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌም መንገድ እግዚአብሔር አስተማረ ማለት ይህ ነው ሔደን ብናጣ የሱ የሆነሰው እርሱ የርሱ የሆነው ወደ ቤታችን ይዞል መጣ እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።።
እጅግ ልብ ይሰብራል ።
አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗❤💚
አሜን አሜን ❤❤❤✝️💒🌹👏
ሀረብ ሀገር ሆነን በባሎቻችን የምናዝን ሁላ በዚ ትምህርት እንቀየራለን ብዬ አስባለሁ እራሳችንም ያለንን አመለካከት እንቀይራለን።ክብር ለመምህራችን።እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ
Tekekel❤
መምህር ዶሮ ሲታረድ አየሁ ምንድነው ፣?
በሰው ሀገርሁነን በባሎቻችነ እምንሰቃይ በዚህ ትምህርት እንደሠታን እንቀየራን ብየ ነው ተስፋ ያለኝ እኔ 😔🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እቁ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
የውነት ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ
እግዛብሄር ያስበን እኔም ስደት በቃ ብሎን በሰላም ላገራችን ያብቃን😢😢❤❤
እግዛአብሔር ያስብሽ❤❤❤
ነገ ቅዱስ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቡራኬያቸውው ይደርብን አሜን፫
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
#ሐገራችንን ኢትዮጲያ ሰላሟን ይመልስልን ቸሩ አባታችን መደኋኔ ዓለም😭😭💚💛💝💒🌿💒
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤😢😢
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለ ትእግስተኛነትህ እናመሰግናለን።
መምህራችን መምህር ተስፋዬ በእውነት ብዙዎች ተለውጠንበተል እና በትምህርቱም በውይይቱ ም
እኔ በ ባኩልጥሩ ላውጥ አይቻለው እኔ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይውን
ይጠብቅልን በእድሜ እና በጤና
አሜንንንንንንንንንንንን
ለጽዲቁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅድስ በረከታዠው ይደርብን ፀሎታቸው ውዳሴያቸው ቃልኪዳናቸው ከመላ ቤተሰቦቼ ጋር የሁን አሜን አሜን አሜን
መምህር ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም ነገር
የእግዚሐብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ብደውል ብደውል ብደውል መስመሩን ማግኘት በፍፁም አልቻልኩም ግን እኮ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ይሳካል አዎ ተስፋ አልቆርጥም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የጻድቁ አባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፫ ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘበንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን ✝️❤🕯️✝️🤲🕯️❤🕯️🕊️🕊️🕊️
አባታችን እኔ በእልሜ አዳንድ ቀን የቅዱሳንን ስእል አያለሀ አዳንዴ የማርያምእን ስእል አያለሁ ግን ፀሎት ላይ ደካማነኝ በፀሎት እድበረታ በፀሎት አግዙኝ አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ እና ጤ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ባንተ ላይ ኣድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ቃለ ሰናይ ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችንንንን
አሜን፫ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰንበት እያላችሁ
ለጻዲቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በሙሉ 🍃💐🌾💠♥️ መ ምኽራችን ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን። አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞💞♦️🌿♦️🍃🌷🤲🏻💐
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
እኔም ኤርትራዊት ነይ በዚ ሚስታቸው የገደሉ ያለው ሃሳብ ሁሌ ያሳሴበኛል ማንመም ሰው የእርኩስ መንፈስ ስራ እንደሆነ ኣይረዳም ከተቻለ በትግርኛ ገጠመኝ ብታድርጉት ብዙ ሰው ይድናል ብየ ኣስባለው ለ
Ebakhn memhr b Tigrinya ketachale yterogom buzhu sew ymharal 🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ በጣም
ትግርኛ አይክእልን
@@wintanamussie27090
Pp
ለመምህራችን ለመምህር ተስፋኤ በእውነት ቃለ በረከትን ይስጥልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌷💠💠🌷🙏🙏
ቃልሂወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለሂወት ያሠማልን ባተላይ አድሮ ያስተማርን እግዜቤሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ነገ ያባታቺን የአቡነ ገርመመንፈስ ቅዱስ አመታዉይ ክብር ባአላቸዉ ነዉ እኮን አደርሳቹሁ አደረስን ያመት ስዉ ይበለን ኤቶጲያን ስላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን🙏💐🌹
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልክ መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ምህራችን ቃለ እይወትን ያሰማልን
እኔንም አንድ ቀን ፈቅዶልኝ አገኝህ ይሆናል መምህር
Amen Amen Amen 👏👏👏❤❤❤❤❤
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀😍😍😍😍🌷🌷እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን
አሜን,አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን ረጅም የኣገልግሎት ዕድመ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በአተላይ አድሮ ያሰተማረን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን
ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንፈጣሪ
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እኛም የምናይበት አይን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን እንኳን ለአቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የሰማነዉን የምተገብርበት ማንነት ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እምገርም ነዉ የሌሎች ህልም ሲፈታ ወደ 3 ህልም ተፈታልኝ
መእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ግን መቸነዉ ህልሜን እምናገረዉ
@@hanan9702 ደውለሽ ነዋ
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃል ኢወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን
ቃለህይወት ያስማልን መምህር መዝሙሮችህን በጣምነው የምወዳቼው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ በሄድክበት ሁሉ እመቤት ትቅደምልህ
አሜን አሜን አሜን🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራች ን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን የገስፀን ልኡል እግ ዛቢሔር የተመስገነ ይሁን አሜን 🙏
ባሌቤቴ አንድአንድ ጫት ይቅማል መን ላርገዉ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ አሜን፫🤲🤲🤲
ተስፋ እምናድርጋት እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን የቅዱስ ዳዊት ፀሎት የተቀበለ ኣምላኬ ቅዱሳን የእኛም ይቀበለልን ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾📚✝️
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ በጣም ደህና ነን አንተ እንዴት ነህ?
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃ ሲጠብቅ ይኑር
መምህር ብርሀኑ እግዚአብሔር አብ ጨርሶ ይባርክህ /ይቀድስህ የአምላክ ስራ ድንቅ ነው ለአመነው ፣ ለኛም ፍቅሩን ምህረቱን ይላካልን ። አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሮቼ ።
በእውነት መምህረችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመን በጥአንን ይቅየልን
አሜነ አሜነ አሜን
መምህር ዩትዩብ ላይ ሳይህ ደስ ሚልመንፈስ የለኝም ነበር ወደጅ አይመስለኝም ዛሬ ስለህልም ባለፈው ስለአይነጥላ ያስተማርካቸውን ሰማሁ እና ደስ ብሎኛል እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን ወለተሰንበት እባላለሁ ያላየሁት የህይወት ፈተና የለም ግን በእግዚአብሔር ቆሜ አለሁ በፀሎት አስበኝ
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ አሜን አሜን አሜን አሜን ምህምር
መምህራችን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የኛ እንቁ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሪፍ ቆይታ ነበር የተማርነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን፫). ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💕🕊
እህትየ እባከሺ በህልመ ልጂ እያጠባሆ ኣየሁ ምን ማለት ነዉ
AmenAmenAmen
Wadime mamiri tasifaye. Silikotin alaga gnwutimi baxami faligotalo
@@masarthmasa8053 q
@@lichilichi8956 ፨
መምህሬ የኔ ህልም ይገርመኛል ሰዉ አንድ ቀን እንኮን ያለ ቅብጂር አያድርም ብቻ አላዉራዉ እግዚአብሔር ሁሉንም መልካም እስኪያደርግልኝ እጠብቃለሁ 😢🤲
እኔም እንዳቺ ቀደም ቀደም ኖርማሊ ከስንት አንዴ ነበር መጥፎም ሆነ ጥሩ የማየው አሁን አሁን ግን አንድም ቀን ሳላሀልም አላድርም አንድቀን እንኳን እንዳው ሰው በሰላም አያድርም ሁሌ በቃ ቅዠትም ይሁን ህልም ይሁን ምን ይሁን አላውቅም በቃ ሁሌ ህልም ነው ምን ይሆን
አሜንአ
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ባተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💒✝️
መምህር ኢፍታህ ተሥፋ ሥላሴ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፤💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃሎትያሰማልን❤❤❤
እግዚያአብሔር ይመሰገን መመራችን እንኳን አደረሰህ አደረሰን መምራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይህት ያሰማልን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን በአንተ ትምህርት ብዙ ሰው ተቀይሯል በጣም እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ስለጮች ምንታቃለህ መውደዳቸውን
እባክሽ እህቴ የቴሌግራም ስልክ ቁጥር የመምህራችን ስጥን እባክሽ በጣም የፈለግኩት ነው ማሬ❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልን እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ በያለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ወንድማችን ቃለእይወት ያሰማልን በእድሜ በጥና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህረ በእድሜ በጤና ያኑረልን ሁላችንም ለንሰሀ ያብቃን አገራችንንና ተዋህዶ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መመህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🤲🕯
እደው አባታችን ቃለህወይ ያሠማልን❤❤❤❤እዴት ወዳርብ አገር እደተሰደደኩ አድአልቦ ሳላስበው የልጆቸን አባት ፈተቸ እደመጣሁ ብን ብየ በጣም ነው ያወኩት ከዚህ ትምህርት😢😢😢😢😢😢አክሎ ልቦናሰጥቶኝ ለንስሀ ስጋወ ደሙ ለመቀበል እዲያበቃኝ በፆለታችሁ እድታስቡኝ በድንግል ማሪያም ስም እጠይቃለሁ ወለተ ሰንበት እያላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😮
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
እዚች ሰዓት ላደረሠን አምላካችን ክብር ለእርሡ ይሁን አሜን
አሜን ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን🌻🌾አሜን🌿💒አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐🌾🌿💒❤💐🕊የተማርነዉን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን 👐🌿💒 አርሴማ እናቴ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር ❤❤❤❤❤
መምህር አበራ ቃለሂዪወት ያሠማልን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን
Amen Amen Amen 👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa besemanew yeminelewot yadergen AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲☝️
መምህር አስተዋይ ነህ እግዚያብሔር ይጨምርልህ፡፡
amen amen amen kelhewate yasamalean.
2k ሠዎች ለምንድነው በወንጌል ቀን live የማትገቡ❓❓ በወንጊልም ቀን ግቡ ጎሸ ለህልማችሁ እና ለችግራችሁ ብቻ አይደለም ኮሚንት ምታጭናንቁት ሁሉንም live ላይ ተገኙ #መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ ጥያቂ ልጠይቅህ መምህሬ ህልም አይደለም በእውን ነው ጅቦች ቀን 12:00 ሰአት ሳይሞላ እየመጡ እየረበሹ ነው አሎኝ ሁለት ልጆች በልተዋል አሉኝ ሀገሩ ገጠር ውሰጥ ነው@ካየሀው መልሰልኝ እሺ መምህርዬ
ጂብ ሰዉ የሚበላዉ የእግዚአብሄ ቁጣ ነዉ ይባላል
ቃል ህወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቂህ ቡዙ ነገር ትምርበታሌዉ
በእዉነትቃልሂወትያሰማልመምህርችን
አሜንአሜንአሜን🤲እግዚአብሔርፀጋውንየብዛልህ
መምህር በተሰጠህ ፀጋና እግዚአብሔር ይጨምርልህ
እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ክቡር መምህር ስልክህን ብታሳዉቀን ትምህርቶችህ ለመከታተል ስለምንፈልግ
መምህር ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እውነት ነው መምህር አንተ እንደታስተምህረው ብትግርኛ ብቶረጎም ጥሩ ነበር አማርኛ የማይ ሰማ ስላለ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🙏🙏🙏
መምህራችን በርታ ብዙዎችን እንደሚያነቃ ነው ይስፋልን ትልቅ ደረጃ ይድረስልን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህር ቀሪ ወመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እዴሜ እና ፀጋ ያብዛልን🙏
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
አሜን አሜን አሜን ሰላም እደር መምህር ከነቤተስብክ እንካን አደረሳቹው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅች አባታችን አማላጅነታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም ሰላም እደሩው እህት ወንድሞቼ
መምህር እኔም አንድ ቀን ይደርስኝል ትፈታልኝለክ