Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ልጅ ሆኜ እመቤታችንን አይቻታለሁ እዉነት! በዛ በልጅነት እድሜዬ ለእናቴ ስነግራት በይ ዝም በይ ብላ አስደነገጠችኝ ዝም አል በቃ አድጌ ሀረብ ሀገር ስሔድ ለአሰሪዬ ነገርኳት በጣም ገረማት እድለኛ ነሽ አለችን! ይሐዉ ለ ሶስተኛ ግዜ ዛሬ ተናገርኩ🙏 ልጅ ነበርኩ አቤት የቀሚሷ ማማር እስካሁን ዉስጤ አለ😍😘❤🙏
እኔም አይቻታለሁ ነጭ እረጅም ቀሚስ ለብሳ ሰማያዊ መደረብያ ደርባ ወደኔ መጥታ በስነ ስረአት አናግራኝ እራሴን ዳብሳኝ ስትሄድ አይቻለሁ። እዚህ አረብ ሐገር ነው ሆኜ ያየኋት ነገር ግን ለጓደኞቼ ስነግራቸው በጣም ሳቁብኝ ከዛን ወዲህ ለማንም አልናገርም ግን ሁሌም በልቤ የተናገረችኝን አስበዋለሁ ደግሞም ያለችኝን አድርጋልኛለች። እወዳታለሁ
እኔም አይቻት እኔ ግን ጀሩየን አሞኝ ደም እየፈሰሰ አኪም ቤት አለደም ብይ ያማኑኤል ጠብል ስጠመቅ ነው እና በጣም ተጨንቄ ነበር መጣ አይዙሽ እኔ አለሁሽ አለችኝ እኔም ተፈውሽ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
Kkkkk tert teeth
በረከትሺ ይድረሰኝ እዴት መታደልነዉ❤
በጣም የሚያሳስበኝ የግዛብሄር መልእክት የሚመስለኝ ህልም ኣይቼ ነበር እሳካሁን ያሳስበኛል
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን
እውነት ነው ራቁት መሆን በሽታ ነው ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እራቁቴን አይ ነበር ግን ለብዙ አመት ታምሜ ነበር አሁን ግን ከብዙ ትጋት በዋላ አሁን ተሽሎኛል ግን በፀሎታቹ አስቡኝ ሁላቹም ስለ እመብርሃን 🙏🙏🙏
እኔም ላይ ደርሷል እሄ ነገር
።። 2:49 @@MikeAsmare3308
አይዞሸ እማ
ሕልም እንደፈችው እሚባል ነገር ኣለ ሁሉም ራቁቱን በሕልሙ ያየ ሁሉ ይታመማን ማለት ኣይደለም ስተት ነው
በእውነት ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
ማርያምን ሸለብ አርጎኝ ሰሞነ ህማማት ላይ ለእመቤታችን ትንሽ ስለት ሠጥቸ እዛው መስቀሉ ላይ ተጠምጥሞ አየሁት ደስ አለኝ ተቀብለሽኛል ማለት ነው እማየ❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልህ በዙ ለውጥ አይቻልሁ እድሜ ጤና አብዝቶውይስጥልን ውድማችን❤
የሴፍ ወንደሜ የትንሸ ትልቅ ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤❤⛪💒🙏🌾
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ድንቅ የሕልም ፍቺ ነው በርታ ወንድማችን
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት የመንፈሳዊ ሕልም ፍቺ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት እና ምክር ጭምር ነዉ ድንግል ትባርክህ❤❤❤❤❤
😊😊 aa😊
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክፉውን ነገር ያርቅልን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንእኔም የህልሜን ፍች አወኩኝ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን
አሜን
እኔም ሁለም ህጻንን ተሸክሜ ስሮጥ ስሸሽ ነው የማየው ሁለ ...ግን ይሄን ህልም በየሁበት መግስት ሁለ ፈተና ይገጥመኛል በ እዉነታዉ🙏🙏🙏❤❤❤
Ewnt new liji meshekem
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ አብዛኛው እኔ የማየው እህልም ነው
እግዝሐቤሔ ይመስገን እደሜዉን እግዝሐቤሔር ጨምሮ ያኑርህ
አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን❤️
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ በላይብ የሚፈታቸዉንም አጠር ባለመልኩ ብታቀርብልን
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤💚💞💖💘
በጣም ድንቅና ግልፅ አፈታት ነው በርታ እሄ ራሱን ያቻለ ትልቅ ፀጋ ነው
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጠጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልሕ በርታ እ
ድምጽህ በጣም ያምራል ወይንም የአነባበብ ፣የትረካ ዘዴህ ደስ ይላል
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን በድሜ በጤና ያንኑሩልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤
ስላም የእግዚአብሔር ቤተስብ እንኳን እደርስቺሁ ለመቤቲ ማርያም ወራዋ እናእዴሁ እመታዋ ባእል❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲🌹እመብርሃን ታስብህ አይዞህ🤲ግማሹ በህይወቴ ያየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም በፆሎታችሁ አስቡኝ🤲
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ከቻልክ የበለጠ በህልም ፍቺ ስራልን እባክህን በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤
የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉
ወንድማችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
ወንደማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሌር ይባርክህ❤❤❤🙏
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ብዙ በተሳሳተ መንገድ የምንፈታውንና የማናውቀውን ነው ያሳወከን እግዚአብሔር በቤቱ ከዚህ የበለጠ አፅንቱ ያቆይህ እናመሰግናለን በክፉ የሚአነሱህን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በርታልን የኛ እንቁ 🌺🌺🤲🤲🤲
እግዝኣብሄር ጠላትህን የሚቃዎምህን ያርቅልህ
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን የብዙልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ነው የሕልም ፋቻ ማውቅ ጥሩ ነው እኔ ብዙ ፋቻ የለማወቅ ብዙ ተጉደቸለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰብክ ወንድማችን በረታልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ይህን ብንችል መጽሐፉን ገዝተን ብናነብ ለትውልድም የሚተርፍ ነው ካልቻልን ብንፅፈው ቀሲስ ሄኖክን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ያርዝምልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን ጸጋውን ከዚሕም በላይ ጥበቡን ይግለጽልህ 🌻🤲🤗
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
ወንድማችን ዮሴፍ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያስብህ ጥላታችንን እመብርሀን አዛኚቷ ከግራችን ስር ትጣልልን አይዞህ በርታ አንሸነፍም 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጠላትህን እግዚአብሔር ከግርህ ስር ይጣልልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
አግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥልን እናማሰግናለን በርታ አሜን
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን👏🌺
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማቱን በምህረቱ ያሳልፍልን
አናመሰግናለን ወንድማችን ግልፅ እና ቀለል ያለ ሁለም በሚረዳው መልክ ያላቀረብከው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🕊💚💛❤🕊🕊
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲✝️❤️❤️🙏
እግዚአብሄር ይመስገንአሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ እድሜና ጸጋ ይሰጥልን በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በህልሜ ቤተክርስትያን አውደ ምህረት ላይ አንድ ሰው ዳቦ ሰጥቶኝ በላሁኝ ቀጥሎ ልክ እንደ ግብፅ ጳጳሳት የለበሱ ነጭ ዝም ያላቸው ፈረንጅ የሚመስሉ አባት ከዋንጫ ውስጥ የሚጣፍጥ መጠጥ በማንኪያ አጠጡኝ ከዛ ምንድነው ስላቸው ቅዱስ ደሙ ነው ይሉኛል ከዛ ደንግጬ እግራቸው ስር እወድቅና እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሳልዘጋጅ ነው የተቀበልኩት ወየው ጉዴ እያልኩ ሳለቅስ አይዞሽ ስለተፈቀደልሽ ነው የሰጠሁሽ በቸርነቱና በምህረቱ እንጂ ማንም በራሱ ተገብቶት የሚቀበል የለም አይዞሽ ተፈቅዶልሻል አሉኝ እና ባነንኩኝ
እና ዝም አልሽው እህቴ ይሄ እኮ ግልፅ ነው የተነገረሽ ነሰሀ ገብተሽ ስጋና ደሙን ውሰጂ ለነፍስ አባትሽም ንገራያቸው 😢
Yene hilm,Yene eqa eyefelegku sihed and satwa metech min eyefeleki nesh alechin ene demo yene eqa alkuna ezi bat feligi alechin ene demo And alga wesedku endegena yelbs sanduqu wesedku mecheresha yene mezgeb alagenehun hulu bota eyefeleku hedku gin minim alagenehun
Alga tsega new shiner new Sanduq demo lij new Lalagegeshiw tselyi subae yazibet
❤❤❤❤❤❤
Edlegna neh
ቃል ሒወት ያሰማልን ወንድማችን ብእውነት የመንፈሳዊ ሕልሚ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ት/ት ኣልው እንመሰገንንልን👏👏👏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💜💜💜🙏🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ቅለህይወትን ያሰማልን
በመኝታየ አደለም ግን ህብስቱን አይቸዋለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
ቃለህየወትን ያሰማልን ፀጋ በከቱን ያዉርስልን ❤❤❤❤
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜየ❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ቃልህወት ያሰማልን መግስት ከሰማያት ያዉርስልን
ይህንን መስማት ጥሩ ነው ብዬ አላስብም መጥፎ ፍቾችን ማለቴ ነው አንዳንዴ መጥፎ ነገሮችን እብዝተን ስለምናስባቸው ማታ ተኝተንም እናያቸዋለን ስለዚህ መጥፎ ህልም አየው ብዬ ቀኑን ምሉ ከምሳቀቅ ባልሰማ እመርጣለሁ በዚ ላይ ህልም እንደፈችው ነው ህልሙ መጥፎ ሁኖ ፈቻችን መልካም ነው ካለን መልካም ነው የሚሆነው ብዬ አስባለሁ
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ክፉ ህልም አያለሁኝ
ልክ ነሽ ግን አዳደየ ካምናስባቸዉ ከምናየቸዉ ዉጭ ሌላ ህልም አለ እኔ ብዙ ግዜ ሳየዉ የዋልኩት ያሰብኩት ለሊት ያቃዠኛል ጧት ትዝ አይለኝም አዳደየ ግን ያየሁት ህልም ጧት ትዝ ይለኛል
Thanks!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ
እኔ ደሞ በጣም ብዙ ነጭ ቅማል ከማህፀኒ እሽንትቤት ሁለት ሰዎች ስያራጉፈልኝ ነዉ እማየዉ ሁለተ ሰዎች ዶሞ 1 ሴት1 ወንድ ናቸዉ ሴትዋ ልጅ አሰሪየ ናት በጣም ነዉ እምወዳት ቀዩ ወንድ ግን አለዉቀዉም ምን ይሁን?
@@yosef_welde_hawareyatስዎቹ ደሞ ቀይ ናቸዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድማችን በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረስን ቃለ እይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉 እኔ ከሁለት ሳምንት በፊት አርግዠ መስሎኝ ለመውለድ ሀኪም ቤት ገብቸ እየተቀሳቀስኩኝ ወደ ሀኪቤቱ በር ስደርስ ንጹህ ውሀ ሲፈሰኝ አጠገቤ እህቴ አለች እና ሆደ ስዳብሰው ያ ትልቅ ሆደ ምንም የለም ደግጨ ደጋግሜ ሆደን አያለሁ ከበሩ ወደ ውስጥ እደገባ ሁ ነቃሁምን ይሆን😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችንጸጋውን ያብዛልህ
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎትህ ዘመንክን ይባርክልን በርታልን እመብርሃን ሃይርል ብርታት ትሁን ታስብክ ሁላችንንም ታስበን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን ያሰማልን
Fetarie Cher newu subaye sanzim yetayale...negeruse
ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤
አሜን፫ ቃልህይወትያሰማልን❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዮሴፍ ወልደሐዋርያት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ሚገርመው ከዚህ ውስጥ የህልሞቼን ፍች አገኝሁባቸው አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወልደሃዋርያት እንኳን ደና መጣህ በርታ🙏🙏🙏🍀
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት.ያሠማልን.ወንድማችን❤❤❤🎉🎉
ቃል ህወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
የኔ ዉድም ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያበርታህ የቤትህ ገህ አዲስነኝ 😢😢😢እኔ በህልሜ የራሴ ፀጉ እየነቀልኩኝ አየሁ የምነቅለዉን ፀጉር እጄላይ እደያስኩት ነቃሁ ጭቅላቴ ላይ በእጄ ስዳብሰዉ ግን እደመላጣ ሳይሁን እዳዲስ እደበቀለ ነዉ የነቀልኩት ፀጉርም ግን አልተስራከትም በስነስረአት ነዉ የሰበሰብኩት😢😢
ያለሽን ሁሉ ታጪያለሽ በቅርቡ 😂
@@MikeAsmare3308 ኧረ እኔ የቅዱስ ሚካኤል ነኝ🙏
@MikeAsmare3👺308
ይገርማል እየሰማሁት የኖሬኩት ተቃራኒ ነው ምሳሌ በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ህጻን ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሰንበት መልካም ነው
በጭቃ መቆሸሽ ሲሳይ ነው ይገርማል. ቆሻሻ መቼ ነው ሲሳይ የሆነው ክክክክ😂😂😂😂
እኔም ጭቃ ሲሳይ ነው እሚባለው ልጅ ማቀፍ በሽታ ነው
@@Mareyame-o6kልጅ ማቀፍ በሽታ ነዉዴ😅
አንቺ ደደብ ደነዝ የማትረቢ ሂሊናቢስ ህፃን ልጅ ማቀፍ እንዴት በሽታ ሊሆን ይችላል ስታስቢው ?😂
የምታውቋት ሴት እቤታችሁ መጥታ እያሾፈች ወይም አየቀለደችብን ምግብ ሲትበላ ካየን ምንድን ነው ?
ቃለሂወት,ያሰማልን,ወድማችን,በህልም,እናቴ,ታማ,አለቅስ,አለሁ,ስደት,ነኝ,
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን ጸጋውን ይብዛልህ
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን በርታ 🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን
አሜንአሜንአሜንቃለህወት ያስማልን❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አሜን እግዚአብሔር ያስብ ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ሂወት ይሠማልን ወድማቸን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ብዙ መጥፎ ህልሞች አያለሁ እግዚአብሔር ያርቅልኝ አደራውን ደግም ይሁን ክፉ እኔ ህልም አልፈልግም አልወድም 😢😢😢😢
እኔ ብዙ ግዜ እቃዣለሁ ሁለየም ትናት ግን መጥፎ ህልም አይቸ ፍች እየፈለኩ ነዉ
@@እመቤትየደሴዋ ጥዋት ተነስተሽ ለሰው ከመናገርሽ በፊት ህልም እልም ህልም እልም በይ በእውነት እኔ ጥሩም ይሁን ክፉ አልወድም ህልም እሚባል
ህልም ማየት የማትወጂ ከሆነ ለምን ፊልም አትመለከቺም አንቺ ደደብ ?😂
ስድቡ ምን አመጣዉ😢
እኔ ልጅ ሆኜ እመቤታችንን አይቻታለሁ እዉነት! በዛ በልጅነት እድሜዬ ለእናቴ ስነግራት በይ ዝም በይ ብላ አስደነገጠችኝ ዝም አል በቃ አድጌ ሀረብ ሀገር ስሔድ ለአሰሪዬ ነገርኳት በጣም ገረማት እድለኛ ነሽ አለችን! ይሐዉ ለ ሶስተኛ ግዜ ዛሬ ተናገርኩ🙏 ልጅ ነበርኩ አቤት የቀሚሷ ማማር እስካሁን ዉስጤ አለ😍😘❤🙏
እኔም አይቻታለሁ ነጭ እረጅም ቀሚስ ለብሳ ሰማያዊ መደረብያ ደርባ ወደኔ መጥታ በስነ ስረአት አናግራኝ እራሴን ዳብሳኝ ስትሄድ አይቻለሁ። እዚህ አረብ ሐገር ነው ሆኜ ያየኋት ነገር ግን ለጓደኞቼ ስነግራቸው በጣም ሳቁብኝ ከዛን ወዲህ ለማንም አልናገርም ግን ሁሌም በልቤ የተናገረችኝን አስበዋለሁ ደግሞም ያለችኝን አድርጋልኛለች። እወዳታለሁ
እኔም አይቻት እኔ ግን ጀሩየን አሞኝ ደም እየፈሰሰ አኪም ቤት አለደም ብይ ያማኑኤል ጠብል ስጠመቅ ነው እና በጣም ተጨንቄ ነበር መጣ አይዙሽ እኔ አለሁሽ አለችኝ እኔም ተፈውሽ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን
Kkkkk tert teeth
በረከትሺ ይድረሰኝ እዴት መታደልነዉ❤
በጣም የሚያሳስበኝ የግዛብሄር መልእክት የሚመስለኝ ህልም ኣይቼ ነበር እሳካሁን ያሳስበኛል
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን
እውነት ነው ራቁት መሆን በሽታ ነው ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እራቁቴን አይ ነበር ግን ለብዙ አመት ታምሜ ነበር አሁን ግን ከብዙ ትጋት በዋላ አሁን ተሽሎኛል ግን በፀሎታቹ አስቡኝ ሁላቹም ስለ እመብርሃን 🙏🙏🙏
እኔም ላይ ደርሷል እሄ ነገር
።። 2:49 @@MikeAsmare3308
አይዞሸ እማ
ሕልም እንደፈችው እሚባል ነገር ኣለ ሁሉም ራቁቱን በሕልሙ ያየ ሁሉ ይታመማን ማለት ኣይደለም ስተት ነው
በእውነት ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
ማርያምን ሸለብ አርጎኝ ሰሞነ ህማማት ላይ ለእመቤታችን ትንሽ ስለት ሠጥቸ እዛው መስቀሉ ላይ ተጠምጥሞ አየሁት ደስ አለኝ ተቀብለሽኛል ማለት ነው እማየ❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋዊን ያብዛልህ በዙ ለውጥ አይቻልሁ እድሜ ጤና አብዝቶውይስጥልን ውድማችን❤
የሴፍ ወንደሜ የትንሸ ትልቅ ፀጋውን ያብዛልሕ❤❤❤⛪💒🙏🌾
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ድንቅ የሕልም ፍቺ ነው በርታ ወንድማችን
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእዉነት የመንፈሳዊ ሕልም ፍቺ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት እና ምክር ጭምር ነዉ ድንግል ትባርክህ❤❤❤❤❤
😊😊 aa😊
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ክፉውን ነገር ያርቅልን አሜን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
እኔም የህልሜን ፍች አወኩኝ።እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን
አሜን
እኔም ሁለም ህጻንን ተሸክሜ ስሮጥ ስሸሽ ነው የማየው ሁለ ...ግን ይሄን ህልም በየሁበት መግስት ሁለ ፈተና ይገጥመኛል በ እዉነታዉ🙏🙏🙏❤❤❤
Ewnt new liji meshekem
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋወን ያብዛልክ አብዛኛው እኔ የማየው እህልም ነው
እግዝሐቤሔ ይመስገን እደሜዉን እግዝሐቤሔር ጨምሮ ያኑርህ
አሜን 🙏ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን❤️
በእውነት ወድማችን ቃልህወትን ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ በላይብ የሚፈታቸዉንም አጠር ባለመልኩ ብታቀርብልን
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤💚💞💖💘
በጣም ድንቅና ግልፅ አፈታት ነው በርታ እሄ ራሱን ያቻለ ትልቅ ፀጋ ነው
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጠጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልሕ በርታ እ
ድምጽህ በጣም ያምራል ወይንም የአነባበብ ፣የትረካ ዘዴህ ደስ ይላል
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን በድሜ በጤና ያንኑሩልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤
ስላም የእግዚአብሔር ቤተስብ እንኳን እደርስቺሁ ለመቤቲ ማርያም ወራዋ እናእዴሁ እመታዋ ባእል❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲🌹
እመብርሃን ታስብህ አይዞህ🤲
ግማሹ በህይወቴ ያየሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማርያም በፆሎታችሁ አስቡኝ🤲
ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድሜ ዮሴፍ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ከቻልክ የበለጠ በህልም ፍቺ ስራልን እባክህን በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤
የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉
ወንድማችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን
ወንደማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሌር ይባርክህ❤❤❤🙏
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውንያብዛልህ❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት ብዙ በተሳሳተ መንገድ የምንፈታውንና የማናውቀውን ነው ያሳወከን እግዚአብሔር በቤቱ ከዚህ የበለጠ አፅንቱ ያቆይህ እናመሰግናለን በክፉ የሚአነሱህን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በርታልን የኛ እንቁ 🌺🌺🤲🤲🤲
እግዝኣብሄር ጠላትህን የሚቃዎምህን ያርቅልህ
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን የብዙልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ጥሩ ነው የሕልም ፋቻ ማውቅ ጥሩ ነው እኔ ብዙ ፋቻ የለማወቅ ብዙ ተጉደቸለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለማይነገር ሰጣታው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሰብክ ወንድማችን በረታልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ይህን ብንችል መጽሐፉን ገዝተን ብናነብ ለትውልድም የሚተርፍ ነው ካልቻልን ብንፅፈው ቀሲስ ሄኖክን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክ ያርዝምልን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስገን ፣ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን ፫ ይሁንልን ይደረግልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን ወድማችን እናመሠግናለን ጸጋውን ከዚሕም በላይ ጥበቡን ይግለጽልህ 🌻🤲🤗
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
ወንድማችን ዮሴፍ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያስብህ ጥላታችንን እመብርሀን አዛኚቷ ከግራችን ስር ትጣልልን አይዞህ በርታ አንሸነፍም 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ጠላትህን እግዚአብሔር ከግርህ ስር ይጣልልህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
አግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥልን እናማሰግናለን በርታ አሜን
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን👏🌺
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማቱን በምህረቱ ያሳልፍልን
አሜን
አሜን
አናመሰግናለን ወንድማችን ግልፅ እና ቀለል ያለ ሁለም በሚረዳው መልክ ያላቀረብከው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🕊💚💛❤🕊🕊
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲✝️❤️❤️🙏
እግዚአብሄር ይመስገንአሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ እድሜና ጸጋ ይሰጥልን በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በህልሜ ቤተክርስትያን አውደ ምህረት ላይ አንድ ሰው ዳቦ ሰጥቶኝ በላሁኝ ቀጥሎ ልክ እንደ ግብፅ ጳጳሳት የለበሱ ነጭ ዝም ያላቸው ፈረንጅ የሚመስሉ አባት ከዋንጫ ውስጥ የሚጣፍጥ መጠጥ በማንኪያ አጠጡኝ ከዛ ምንድነው ስላቸው ቅዱስ ደሙ ነው ይሉኛል ከዛ ደንግጬ እግራቸው ስር እወድቅና እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ሳልዘጋጅ ነው የተቀበልኩት ወየው ጉዴ እያልኩ ሳለቅስ አይዞሽ ስለተፈቀደልሽ ነው የሰጠሁሽ በቸርነቱና በምህረቱ እንጂ ማንም በራሱ ተገብቶት የሚቀበል የለም አይዞሽ ተፈቅዶልሻል አሉኝ እና ባነንኩኝ
እና ዝም አልሽው እህቴ ይሄ እኮ ግልፅ ነው የተነገረሽ ነሰሀ ገብተሽ ስጋና ደሙን ውሰጂ ለነፍስ አባትሽም ንገራያቸው 😢
Yene hilm,
Yene eqa eyefelegku sihed and satwa metech min eyefeleki nesh alechin ene demo yene eqa alkuna ezi bat feligi alechin ene demo
And alga wesedku endegena yelbs sanduqu wesedku mecheresha yene mezgeb alagenehun hulu bota eyefeleku hedku gin minim alagenehun
Alga tsega new shiner new
Sanduq demo lij new
Lalagegeshiw tselyi subae yazibet
❤❤❤❤❤❤
Edlegna neh
ቃል ሒወት ያሰማልን ወንድማችን ብእውነት የመንፈሳዊ ሕልሚ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ት/ት ኣልው እንመሰገንንልን👏👏👏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💜💜💜🙏🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ቅለህይወትን ያሰማልን
በመኝታየ አደለም ግን ህብስቱን አይቸዋለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤
ቃለህየወትን ያሰማልን ፀጋ በከቱን ያዉርስልን ❤❤❤❤
ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜየ❤❤❤
ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ቃልህወት ያሰማልን መግስት ከሰማያት ያዉርስልን
ይህንን መስማት ጥሩ ነው ብዬ አላስብም መጥፎ ፍቾችን ማለቴ ነው አንዳንዴ መጥፎ ነገሮችን እብዝተን ስለምናስባቸው ማታ ተኝተንም እናያቸዋለን ስለዚህ መጥፎ ህልም አየው ብዬ ቀኑን ምሉ ከምሳቀቅ ባልሰማ እመርጣለሁ በዚ ላይ ህልም እንደፈችው ነው ህልሙ መጥፎ ሁኖ ፈቻችን መልካም ነው ካለን መልካም ነው የሚሆነው ብዬ አስባለሁ
ልክ ነሽ እኔም ብዙ ክፉ ህልም አያለሁኝ
ልክ ነሽ ግን አዳደየ ካምናስባቸዉ ከምናየቸዉ ዉጭ ሌላ ህልም አለ እኔ ብዙ ግዜ ሳየዉ የዋልኩት ያሰብኩት ለሊት ያቃዠኛል ጧት ትዝ አይለኝም አዳደየ ግን ያየሁት ህልም ጧት ትዝ ይለኛል
Thanks!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ
እኔ ደሞ በጣም ብዙ ነጭ ቅማል ከማህፀኒ እሽንትቤት ሁለት ሰዎች ስያራጉፈልኝ ነዉ እማየዉ
ሁለተ ሰዎች ዶሞ 1 ሴት1 ወንድ ናቸዉ ሴትዋ ልጅ አሰሪየ ናት በጣም ነዉ እምወዳት ቀዩ ወንድ ግን አለዉቀዉም ምን ይሁን?