በኮሮና ቫይረስ ለተጠቁ የሚረዳ የስፖርት አይነት(COVID-19:AWAKE PRONING REHABILITATION EXERCISE )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @meseretgugsa12
    @meseretgugsa12 3 роки тому +1

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 роки тому +4

    ሰላም ወንድማችን እኔ እንኳን ለእስፓርት የሚሆን አቅም ለማውራት የሚሆን አቅም አልተወልኝም በጣም አስቀያሚ የሆነ የሰውነት ክፍሎቼን እንደተቀጠቀጠ ሰው ስብርብር አድርጎኝ እንዳልተኛ እንኳ እንደ ቁስል ነበር የሚሰማኝ ዛሬ በመጠኑ ደህና ነኝ ጌታ ይመስገን የልጆቼ አምላክ ደህና ያደርገዋል እናንተም ደህና ሁኑ ሰላሙን ያብዛልህ ወንድሜ መልካም ቀን ይሁንላችሁ🙏💚💛💓

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому +2

      አይዞሽ ሚሚዬ እህቴ ቀስ እያልሽ ከሰራሽው ደግሞ በሚገባ ማገገም ትችያለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴችን 🙏🙏🙏

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 роки тому +3

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @magosmagos5172
    @magosmagos5172 3 роки тому +2

    አመሰግናለሁ ፡በጣም፡ኑርሌን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому +3

    You such amazing bro. Nobody think about that. Which is always cares about us. Everyone please be safe. I’ll forward this video for friends family. Thank for sharing us.

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому +1

      Many thanks my very much respective brother of mine ....stay in bless Isabella my dear bro....🙏🙏🙏

  • @ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ

    የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      ዝቅ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ቲጂዬ my dear sister 🙏🙏🙏

  • @Max-vc5gs
    @Max-vc5gs 3 роки тому +2

    የኔ መልካም እናመሰግናለን ሙሉ ሰው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወዳጄ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @አቅለሲያአማራዊትይቱብ

    ዋው ማሥተር ኤልያሥ እንካን ደህና መጣክልን ወድማችን ፍጣሪ አብዝቶ ጥንካሬውን ይሥጥልን መቸም ሀበሻ ሥንባል ጥሩነገር የሚያሥተብርንን አናይም ለማንኛውም በግሌ አመስግንሀለሁ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому +1

      ሃይ ሰላምዬ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 3 роки тому

    ለምሰጠን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ተመኘውልክ

  • @yetm1026
    @yetm1026 3 роки тому +2

    Enamesegnalen . ❤️

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ የትምዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 роки тому +1

    እግዛብሕር ፈጣሪ ይጠብቅህ👏👏👏🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 роки тому +1

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 роки тому +1

    Yemtakrbachw hulu tekam nachw betam enamsgenaln bertaln master Ela

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ሂውዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @hannaasalef3113
    @hannaasalef3113 3 роки тому

    Wow betam des yelal kandm 2tgza new yasekayg egzabehr gen besdet alsaferigm
    Becha Egzabeher amelk yebarklh zemnhn yeslam,yedseta, yefker yadergelh wendeme☺🙏

  • @hanamekonen3669
    @hanamekonen3669 3 роки тому

    Selam lanit wenidem selemitasibilin techenikeh Lena yemetekemenin delimit as item item E/r yabezalih yechemerelih tebarek

  • @belaylagiso4915
    @belaylagiso4915 3 роки тому +2

    በጣም ላሳዉ አሳቢ ናህ ማስታር" ኤል" ባርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      አመሰግናለሁ በላይዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @hashoahmed2357
    @hashoahmed2357 3 роки тому +1

    enamesegngalen

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @yisakgebreselase3601
    @yisakgebreselase3601 3 роки тому +1

    Thank you brother

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 3 роки тому

    Thanks 🙏

  • @faruzgirma5071
    @faruzgirma5071 3 роки тому +1

    Txs Ela

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 роки тому

      thans too my dear 🙏🙏🙏

  • @Max-vc5gs
    @Max-vc5gs 3 роки тому

    እሺ እሰከ መጨረሻው ለማየት 🙄🙄በያለሁ

  • @mamemicheal4387
    @mamemicheal4387 3 роки тому

    Dvd seralne pl pl I like your gym

  • @muluaelmaelm1128
    @muluaelmaelm1128 3 роки тому +1

    ወድሜ እኔ ባተ ተለዉጫለሁ ግን እቅስቃሴ ሳደርግ በጣም ጡቴን እያመመኝ ነዉ መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ

    • @faruzgirma5071
      @faruzgirma5071 3 роки тому

      Kg ቀንሰሻል እባክሽ ንገሪኝ ልጀምር ጡቴም ትልቅ ነው እስኪ ለውጥ ካለሽ ንገሪኝ