በአጭር ግዜ ፀጉርን ለማሳደግ / DIY Creamy Carrot Butter Hair Treatment|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle  4 роки тому +10

    ua-cam.com/video/Zwdr7sPmGf4/v-deo.html👈

  • @yebaleabebe8799
    @yebaleabebe8799 4 роки тому

    የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ፀጉር ምንም ባረገው አያድግም አንቺ ግን መልካም ነሽ ተባረኪ

  • @frewenikflezghi1020
    @frewenikflezghi1020 4 роки тому +1

    Tebareki

  • @finishlaban8940
    @finishlaban8940 4 роки тому

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልሽ እናመሰግናለን

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 4 роки тому

    ተባረክ ተከናወኝ ተበልፀግ ዘመንሽ ይባረክ

  • @zaraayele3439
    @zaraayele3439 4 роки тому

    በጣምአመሰግናለሁእጅሽይባረክ

  • @genethbs7938
    @genethbs7938 4 роки тому

    Mesi I have seen the video in which you made the carrot butter and I also tried to make it too. But I couldn't get the desiered result. So i have few questions for you.
    1, how many carrots should I use &
    2, for how long do I have to blend the juice?
    Thank you.

  • @aessfuworke8776
    @aessfuworke8776 4 роки тому

    አመሰግናለሁ እህት

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 4 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ውድ👌❤

  • @alemaragay3365
    @alemaragay3365 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 4 роки тому

    ሁሌም አደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ሞክራለዉ በጣም አርፍ ናው

  • @mekilittube7990
    @mekilittube7990 4 роки тому

    ውድ እህቴ ክርሙን ወይም ቅባቱን ውጭ ወይም በፍርጅ ውስጥ ነው ምነስቀምጠው

  • @ssameera5861
    @ssameera5861 4 роки тому +1

    ዘይቱየምንድነው የምግብ ዘይት ነው ወይስ የወይራዘይት

  • @hareggebremichael5180
    @hareggebremichael5180 4 роки тому

    Hi sis. I have questions carrots are you make dry or fresh I need be clear. Thank you very much

  • @optionscell8618
    @optionscell8618 4 роки тому

    Berchi mamaye tnx

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ረ2ጰ 4 роки тому +2

    መስዬ ተባረኪልኝ አላየሁትም በኋላ አየዋለሁ ጨርሼ በርቺ ፈጣር ይጠብቅሽ

  • @mazabelete569
    @mazabelete569 4 роки тому

    Ahuni gebituwali tilati gira gebitoni nebere zelalemi tebarekii wude

  • @yetbarekmekonnen171
    @yetbarekmekonnen171 4 роки тому

    እህቴ እናመሰግናለን

  • @zizamusa1286
    @zizamusa1286 4 роки тому

    seguran heka matebiya shebo aderegew gen lefite betam arif honolegnal

  • @belenlove552
    @belenlove552 4 роки тому

    tnxs konjo ahun gebagn selamesh yibeza

  • @shabukawet1671
    @shabukawet1671 4 роки тому

    Thanks temelesolenal

  • @AAaa-mt9kf
    @AAaa-mt9kf 4 роки тому

    በርች ሁለነገርሺ ይመቸኛል

  • @merongetaneh5931
    @merongetaneh5931 4 роки тому

    ስለፈጣን ምላሽሽ አመሰግናለሁ

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 4 роки тому

    Mesiye tebareki Ahun Gebagn 👉😘🙏

  • @samrahnurea8756
    @samrahnurea8756 4 роки тому

    የተዘገጀው.ውጭ.ብቆይ.ችግር.ዬለውም.ውይስ.ፈርጅ.መቆየት.አለበት?.ልሞክር.አስበለሁ.ጥሩ.ይመስለል

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  4 роки тому

      Yaleshebet bota muket kehon asigebiwu edayikelitibishe

    • @samrahnurea8756
      @samrahnurea8756 4 роки тому

      አመሰግነለሁ.ስለፍጠን.ምለሽሽ.ፍጠር.ይበርክሽ.የኔ.ውድ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    መሢዬ እናመሰግናለን

  • @fatmaabdalrahman2805
    @fatmaabdalrahman2805 4 роки тому +1

    እኔ ዘይት ዘይቱን ወይም የወይራ ዘይት ስጠቀም ፎረፎር ይወጣብኛል ምን ላድርግ እባክሽ ንገሪኝ በልጆችሽ ይሁንብሽ አሰራሩ ተመችቶኛል

    • @sarasara-gu5wf
      @sarasara-gu5wf 4 роки тому

      ውይ ማማየ የኔን ብታይው በስማም ደሞኮ እዴት እደሚያሳክክ እኔማ ውሀው ነው ብየ ነበር

    • @fatmaabdalrahman2805
      @fatmaabdalrahman2805 4 роки тому

      @@sarasara-gu5wf ውሀው አደለም መሰል እኔ ዘይት ዘይቱን ታረኩ አውቃለሁ እደሚወጣብኝ አንድ ቀን ለተሳሳትኩት 5ት ወር 6ት ወር ነው መከራየን እማየው አሁን አመት ሊሆነኝ ነው

    • @fatmaabdalrahman2805
      @fatmaabdalrahman2805 4 роки тому

      ፒሊስ የረዳሽ ነገር ታለጦቁሚኝ እባክሽ

    • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
      @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 роки тому

      ሎሚ ጨምቀሸ ከታጠብሸ በሃላ ለአመሰት ለአሰር ደቂቃ ተቀቢው ከዛ በውሃ ብቻ ታጠቢው ይለቃል ፈረፋሩ ውዴ

  • @zazaharve9036
    @zazaharve9036 4 роки тому

    Gobeze,,,,,Thank you,,this time, tou explain it very clear,,,,I hope everyone understand now,,,,Thank you sooo much for letting us your knowledge,,,,God bless

  • @نفيسهال-ث9ذ
    @نفيسهال-ث9ذ 4 роки тому

    ጫፋ ለሚቋጠር ፀጉር መፍተሔ መሲየ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 4 роки тому +1

    አረ የኔ አያድግም 27 አመቱ ብላጨውም ብቆረጠውም መልሶ ያው ነው የነበረበት ቦታ ሲደርስ ይቆማል

  • @እረህማ-ጸ2ቐ
    @እረህማ-ጸ2ቐ 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህ እስኪ እንሞክርውለን

  • @fatimahussain7831
    @fatimahussain7831 4 роки тому

    ዘይቱ የምን ዘይት ነው? የተጠቀምሽው ማንኛውም ዛይት ይሆናል እንደ ?

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 4 роки тому

    በርች የኔ ቆንጆ

  • @ruhamaruhama4587
    @ruhamaruhama4587 4 роки тому

    Ahun gebagen thanks konjo

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 4 роки тому

    God bless you sis

  • @aishahussain6659
    @aishahussain6659 4 роки тому

    እናመሰግናለን
    ይህ ነበር የፈለግነው

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ

    እሽ፣እናመስግናለን፣እህት፣
    እግዚአብሔር ይባርክሽ፣
    በጣም፣ጥሩ፣
    ግን፣በስንት፣ቀን፣፣ለውጥ፣ያሳያል

  • @wardawarda6871
    @wardawarda6871 4 роки тому

    Selamshi yebza ehtachen betam enmsagnlne

  • @letekidanmogos9960
    @letekidanmogos9960 4 роки тому

    U r very smart 🥰from eritrea

  • @mazabelete569
    @mazabelete569 4 роки тому

    Ammen tebareki yiqir teqebeliku ameseginishalewu

  • @rahelrahel6150
    @rahelrahel6150 4 роки тому

    አመስግናለሁ ከሰረን ቦኃላ ፍርጅ ዉስጥ ነው ወይስ ዉጭ ነው ምናስቃምጠው

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጰ5ነ 4 роки тому

    Thanks Sis God bless you 👍❤

  • @marthaseyfu1594
    @marthaseyfu1594 4 роки тому

    Yeketa mokerew ketenbegn endache alwoferm leande kubaya olive oil sente karot new metekem yalbegn amesgenalehu

  • @massaymassay3479
    @massaymassay3479 4 роки тому

    እናመስግናለን ማር

  • @lelimesfin9163
    @lelimesfin9163 4 роки тому

    Pls pls answer me mesiyee ye megeb zeyet betkemes pls melselnge

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 4 роки тому

    ለሎው ፖሮሲ ፀጉር ስ ይሆናል ወይ

  • @fentayeaderjew9830
    @fentayeaderjew9830 4 роки тому

    አሁንም አልገባኝም ጥላዩን ዘይት ለማለት ነው ወይስ ወንፊቱ ላይ የቀረው ነው የሚፈጨው

    • @hiwotalamrew984
      @hiwotalamrew984 4 роки тому

      Fentaye Aderjew የጠለለውን ዘይት ነው ወንፊት ላይ የቀረው የሚጣል ነው

  • @MeklitAbreha
    @MeklitAbreha 4 роки тому

    Mokerewalew gn wefram alhon alegn

  • @fatmaabdalrahman2805
    @fatmaabdalrahman2805 4 роки тому

    ግን ፎረፎሩን ፈራሁ???

  • @ሀዊየመካነሰላሞ
    @ሀዊየመካነሰላሞ 4 роки тому

    ዘይት ዘይቶኑ አመተምህረቱ ያለፍበት ቢሆንስ ችግር አለው

  • @TTTT-wi8hb
    @TTTT-wi8hb 4 роки тому +1

    እህት ፀጉራን ተላጮቸው ነበር ምን ልቀባ

  • @tube-yo6vd
    @tube-yo6vd 4 роки тому +1

    እህት እኔ ፀጉሬ መሀሉእየውጣብኝ ነውበጣቃላይፀጉሬ እየወጣነው ግን ፀጉሬ ለስላሳነው ግን መላ አጣውለት እየውጣ ነው ባሌ እራሱ ግራ ገብቶታል

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 4 роки тому +1

    ሰላም እህት እባክሽ እኔ አይኔ ስር ማድያት አስቸገረኝ አልጠራም አለኝ ምን ልጠቀም

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህትየ❤️❤️

  • @kamilatube865
    @kamilatube865 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @خالدخالد-ز9ث7ط
    @خالدخالد-ز9ث7ط 4 роки тому

    እሺ እህት ሹክርን ከዘይትዘይቱንስ መስረት አይቻልም ዌራ ዘይት ብቻ ናው ምንጠቀመው እስኪ ንጋሩኝ

  • @ድካምብቻ-ዘ9የ
    @ድካምብቻ-ዘ9የ 4 роки тому

    እሺ እህት ካሮቱን ፈቅፍቀንነው ወይስ ሸክፈን ከዘይቱጋ የምናፈቀፍቀው???

    • @hawaawrad9440
      @hawaawrad9440 4 роки тому

      Qibewu yet new minasqamitewu firij weyis wuci

  • @ዘሃራአሊኡሙኽውለት

    የውይራ ዘይት ባይሆንሰ የምግቡ አይሆንም

  • @ktyenate5754
    @ktyenate5754 4 роки тому +1

    enameseginalen wde cremun gezten bintekemew lewt yinorewal

  • @lelimesfin9163
    @lelimesfin9163 4 роки тому

    Ohhh tnxs suruba nw meseraw ene so le week makoyet eclalhu tnxs betam

  • @samrimekonen4020
    @samrimekonen4020 4 роки тому +8

    በእግዚአብሔር ስለሽንተረረ መላ ካላችሁ እር ስውነቴ ተዳረስ

  • @kecho9070
    @kecho9070 4 роки тому

    እኔ መጠየቅ ምፈልገው ቅባት አይመጥም ጭቅላቴ ፀጉሬ ሎፕሮሲቲነው ምንም መጠቀም እንዳለብኝ ከቅባት እስከሻንፖ ኮድሽነር ኪኒኒም ካለው ምትነግርኝ

  • @bettysahle9254
    @bettysahle9254 2 роки тому

    Tekebto mewutat yichalal

  • @efebiru1401
    @efebiru1401 4 роки тому

    bedamb gobtonal masiye enamesaginalen

  • @almazalmaz7730
    @almazalmaz7730 4 роки тому

    መሲ አንድ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ፌቴ ላይ አላርጀክ አሰቃየኝ የመታውቂው መላ ከለሽ ሹክ በይኝ ፌቴ በጣም ነፁህ ነበር የምጠቀመው ማታ ቫልዚን ተቀብቸ ጠዋት በፓፓያ ሳሙና ነበር የምታጠበው አሁን ግን ሁሉም አልተስማማኝም ግራሲ ገባኝ ዶቭ ሳሙና ቀየርኩ ፌቴ ሺፍ ይልና ቴማቴም ይመስላል ከዛ ያሳክከኛል።

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 4 роки тому +1

    እኔ ሞክሬው እዳቺ አልወፍርም አለኝ ክሬም አልሆነም

  • @ethiyopia6194
    @ethiyopia6194 4 роки тому

    ቆንጆ ስታምሪ

  • @meklit1543
    @meklit1543 4 роки тому

    ok ahun tamlasalegn tnx

  • @samsungsanding3638
    @samsungsanding3638 4 роки тому

    ጥሩ

  • @iloveyoumame6508
    @iloveyoumame6508 4 роки тому

    yene konjo kebato fereje wexe nawe mekamato

  • @konjitdametie7279
    @konjitdametie7279 4 роки тому +1

    Lemen yahel time new yemenefechew ene tolo alwefer silegn tewkut

  • @astuyesemeneshleji
    @astuyesemeneshleji 4 роки тому

    መሲዬ ግዴታ የወይራ ዘይት መሆን አለበት በሰንፍላወር ዘይት ማረግ አይቻልም የወይራው ዘይት አለርጂ ስላለብኝ ነው

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 4 роки тому +1

    አሁን ገባኝ ማማየ👍👍🙊 ሌላው ተመችኛለሽ በርች ደሞ እኮ ከኬሚካል 100% የጸዳ በመሆኑ ወድጀዋለሁ thank you

  • @fatmaabdalrahman2805
    @fatmaabdalrahman2805 4 роки тому

    እባካችሁ የፎረፎር መዳኒት የምታቁ ንገሩኝ በጣም በጣም ተቸግራለሁ ተምነግራችሁ በላይ

    • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ
      @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ 4 роки тому

      ጅንጅብል ነጭሽኩርት ሎሚ አድርገሽ ፍጭዉና ከዛ አጥልለሽ ከዛ ፈሳሹን ቆዳዉን ተቀቢዉ ድራሹን ነዉ የሚያጠፋዉ

  • @fateyah99fyk35
    @fateyah99fyk35 4 роки тому

    እናመሰግናለን እሞክረሎ እንሻ አላህ እሺ
    እህት በላፎ የፊት የቄሽ ነበር ና በሳምንት ነው ወይንስ በስንት ቀን ነው ምንቀበው

  • @africatube5426
    @africatube5426 4 роки тому

    ምን ዋጋ አለው ፀጉሬ ሽበት ሆነብኝ እኩዋን ላሳድገው ላየው እራሱ ያስጠላኛል

    • @zeytunachamiso7723
      @zeytunachamiso7723 4 роки тому +1

      እህቴ ተስፍ አትቁረጪ ሂና እየተቀባሽ ተንከባከቢው ሴት ልጅ በራሷ መተማመን አለባት

  • @እሙነኚእሙነኚ
    @እሙነኚእሙነኚ 4 роки тому

    እናመሰግናለን እማማዬ በረች

  • @hhy197
    @hhy197 4 роки тому

    Hi masiy yetkakelawn zayit new ymenefachw lamtesachn temheret enamasegenale

  • @selamjonas5141
    @selamjonas5141 4 роки тому

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ!!! ጥያቄየ ተመልሦልኛል ተጠቅሜ ውጤቱን እነግረሽአለሁ ለማመሥገን እመጣለሁ

  • @kalkidan_Tamene
    @kalkidan_Tamene 4 роки тому

    Beredo bet nw mnasgebaw? Le 10 min?

  • @asdasda4571
    @asdasda4571 4 роки тому

    እህት እስኪ ተባበሪኝ ማድያት አስቸገረኝ ፀጉሬም በጣም ይነጣጠሳል

  • @raheltewelde9713
    @raheltewelde9713 4 роки тому

    Goita ybarikish

  • @barrkatt423
    @barrkatt423 4 роки тому

    የዊርዘይትነው

  • @hayemsnottilahun3855
    @hayemsnottilahun3855 4 роки тому +1

    መሲ እባክሽ መላ በይኝ ፊቴ በአድ ፊት በሆነ ክሬም ተበላሽቶብኝ ጠቁሮ ቀረ ምን ላጠፋው ይችላል ሳሙናም ከሆነ ምን እይነት ሳሙና ፕሊስ መላበይኝ ፊትሽ በጣም ንፁህ ነው ደስ ሲል ታድለሽ

    • @Tiringokonjo
      @Tiringokonjo 4 роки тому

      ኧረ እኔም እንዳቺ ሆኖብኛል

  • @netsanetemulugeta8208
    @netsanetemulugeta8208 4 роки тому

    Lesntgza mekoyet edemichlna akemametunm btnegrin trunew

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 4 роки тому

    እንዴ ያንቺ አታሳዲጊም መጀመርያ

  • @ethiyopia6194
    @ethiyopia6194 4 роки тому

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይለል እሺ እሞክራለው

  • @فاطمةال-ك6ج
    @فاطمةال-ك6ج 4 роки тому

    እናመሠግን አለሁ

  • @sabayemane3153
    @sabayemane3153 4 роки тому

    Enamesginalen yene konjo
    Yanchi tsegut min aynet new porocitiw

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 4 роки тому

    ኦሊቭ ኦይል የማይስማማንስ

  • @bentsiraji6300
    @bentsiraji6300 3 роки тому

    ወላሂ አልገባኝም

  • @leaelisabet1244
    @leaelisabet1244 4 роки тому

    በዙ ስው ስለ ወይራ ዘይቱ ሚቀይር ነገር ጠይቆሻል መልስሽን ግን አላየሁም የኔም ጥያቄ ነው በምን ይተካል መሲ መልስሽን እየጠበኩ ነው

  • @ኡሙዩሲረ
    @ኡሙዩሲረ 2 роки тому

    አይበለሺማ እዴ

  • @አበባካሳየልጄእናየእናቴና

    የኔዉድ

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 роки тому

    arefi nawi

  • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ

    እኔ እየተጠቀምኩት ነው እህቶቼ ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው

    • @MimiMimi-on6xu
      @MimiMimi-on6xu 4 роки тому

      እህት ምንጠቀመው ከታተብን በኃላ ነው

    • @lelimesfin9163
      @lelimesfin9163 4 роки тому

      Eheta be megeb zeyet betkemes melselnge pls

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 4 роки тому

    እግዚአብሄር ያክብርልን በጣም አድርገሽ ታስረጃለሽ እናመሰግናለን እኔ ግን ላይክ እንጂ ኮሜት አልፅፍም ነበር ዛግ ስለፀጉር ስላወራሽ እስቲ መላ ካለሽ ፎረፎር ሊደፋኝ ነው በታጠብኩት በሁሉት ቀን ከፋቴ ተቀርፎ ይነሳል አሁንስ ግራ አጋባኝ እህቴ እስቲ ምክርሽ ስጭኝ ከይቅርታ ጋር

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 роки тому

    እናመሰግናለን ማማዬ እኔ እንኳን ስንፍናዬም እዳ ነው ምንም አልጠቀምም ግን እከታተልሻለሁ

  • @ababachyasin6920
    @ababachyasin6920 2 роки тому

    ወርቅ ነሽ በርቺ

  • @nassermasri4414
    @nassermasri4414 4 роки тому +3

    ለመጀመሪያ ግዜ ስወድሽ አልዋሽም አመሰግናለው እህት