Veronica Adane new mashup cover 2020 GIGI ~ Jessie Reyez ~ Alex ~ Michael ~ Jossy ~ jerry ~ቬሮኒካ አዳነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024
  • Veronica Adane new mashup cover 2020 GIGI ~ Jessie Reyez ~ Alex ~ Michael ~ Jossy ~ jerry ~ቬሮኒካ አዳነ
    Subscribe to Veronica Adane | Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2024 Veronica Adane

КОМЕНТАРІ • 910

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 роки тому +422

    እዉነት ቪዮሪካ ምን አለች በይኝ ከ2አመት በኋሏ በኢትዮጵያ አሉ ከተባሉ ሙዚቀኞች እናይሻለን የኛም ምክር ተቀብለሽ ብዙ ስራ ትሰርያለሽ እኛም እናበረታታሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @haycha751
      @haycha751 4 роки тому +6

      በቃ የሆነ ጠባብ ላውንጅ ውስጥ ከፊትሽ ቆሜ የማዳምጥሽ ያክል ነው የተሰማኝ I hop one day I will see y

    • @haymanotsolomon5608
      @haymanotsolomon5608 4 роки тому +4

      Wedenewal berich yemer

    • @Peluethio
      @Peluethio 4 роки тому +1

      GOoooooBeeeZzzz betam tichiyalesh tilik bota dershilen yene gobez!!

    • @alazargetachew6750
      @alazargetachew6750 4 роки тому +1

      አስኒ ይቱብ if she works hard, yes !!!

    • @zaharlovemamatube5810
      @zaharlovemamatube5810 4 роки тому +1

      በጣም

  • @demereketema5114
    @demereketema5114 3 роки тому +29

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት። በጣም በጣም ነው የወደድኩት። ለማመን የሚያስቸግር ብቃት። እራስሽን ጠብቂ። ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም። እግዜር ብሎ ሰትዘምሪ በግል ለማየት የብቃኝ። አሜን

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 3 роки тому +5

    የታመቀ ችሎታ ያለሽ ድንቅ ያገሪ ልጅ በርቺ ብዙ ትችያልሽ ትችያለሽ ትችያለሽ ጣፋጭ ቃና ታድለሽ።

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 4 роки тому +280

    በዛሬዋ ቀን ሀገሬ ብሆን ብሎ የተመኘ የእናቱ ቤት የናፈቀዉ😭😢😪👍👍👍💚💛❤️

    • @zelalemniguse2877
      @zelalemniguse2877 4 роки тому +2

      If someone asked me to describe you in just two words, i'd say simply Amazing. Thank you!

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi 4 роки тому +1

      እኔ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому +1

      @@tube-sx5wi እስኪ ውዴ በቅንነት ቀኔን አድምቁልኝ በሰብስ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      @@zelalemniguse2877 ውዴ እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቀው በሰብስ

    • @hewanmoligeta4686
      @hewanmoligeta4686 4 роки тому +2

      እኔ በጣም

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +99

    ቤሮኒካ የሙዚቃ ምርጫሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚህም በላይ አቅም እንዳለሽ አምናለሁ ትችያለሽ 🙌
    👏👏👏

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁልኝ በሰብስ

    • @NafTech00
      @NafTech00 4 роки тому

      Beteseboche አዝናኝ Video እና የዘፈኖች Lyrics ይፈልጋሉ? እና ምን ይጠብቃሉ ይቀላቀሉና ua-cam.com/video/efmY3GOasQQ/v-deo.html

  • @semulove9942
    @semulove9942 4 роки тому +10

    ቬሮኒካዬ ዘፈኖችሽ በጣም ደስ ይላሉ ባላለቀ እያልኩ ስሰማው አለቀብኝ ያለኝ አማራጭ ደጋግሜ መስማት ነው እና በርቺ ጥሩ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 роки тому +2

    አቦ እንዴት እንደምወድሽ የወደፊቷ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንግስቷ አባትሽንም በጣም ነው ምወደው

  • @Kasye123Kas
    @Kasye123Kas Рік тому +4

    ❤️❤️❤️የኔ ጀግና ሁሌም ለኔ 1gn🥰ነሽ ❤️አውደሻለው ❤❤❤❤

  • @እናቴንናፋቂ-ሐ3ፈ
    @እናቴንናፋቂ-ሐ3ፈ 3 роки тому +1

    ዋዉ እዩልኝ ኢሔን ድምጥ ኸር በጣም ነዉ የሚያምረዉ ቪሮኒካ እሕቴ በርቺ ድምጥሽ ወደር የለለዉ ነዉ i love you 💞❤💐💐💝💝

  • @hanan-hanan53
    @hanan-hanan53 4 роки тому +63

    የጂጂን ዘፈን ማንም ይዘፈነው ማን አንጀቴ ይላወሰላል ለሚቀጥለው በዚው ትሸርት ጉራማይሌን እና ጉድፈላን ዝፈኝልን ጎበዝ በርቺ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ሰብስ በማድረግ ቀኔን አድምቁልኝ

    • @ant26.t19
      @ant26.t19 4 роки тому

      also shema netalawn

  • @igo1071
    @igo1071 2 роки тому +6

    She is lovely 💚💛❤️🙏🏼ቆንጆ ድምጽ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️U ጎበዝ ድምጽሽን በደንብ ለትውልዱ ከመልካም ስነምግባር ቆንጆ ዘፈን እየዘፈንሽ ከህይወትጋር የተገናኘ ከባክ ስቴጅ ብላችሁፖስት ካረግሽው ጋር በሗላም ጥሩ ምክር ለወጣት ትውልዱ ዘፈን መዝናኛ አንጎልን ማደሻ እንናም ትምህርትም ከጎኑ እንደሚበልጥ በትምህርት, በስራ, በሙያ , በጥሩ ስነምግባር እንዲታነጹ ምክርን ጠቆም ብታደርጊ ማበረታቻ መልካም ነው ከካሜራ ጀርባ የምታቀርቢውን አሜን ተባረኪ💚💛❤️🙏🏼

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 4 роки тому +55

    I have a question for you Veronica ! Do you know how amazing you are ? You have the most powerful incredible voice ! Keep it up ! I hope I will see again in another song ! Gobez!

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ 28 днів тому

    OH! My GOD i'm a speechless የሐገርሽን ልጅ ጂጂን ከፍ አርገሽ እንደገና አሷን እንድናስብ ስላደረግሽን እግዛብሔር ይስጥሽ እኔ ምንም እንዃን በዘፈን የምስማማ ባልሆንም ይህ ግን መልክት ያለዉ በመሆኑ እና እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ያህል እርስ በእርስ እንደምንተሣስብ የሚያሳይ ነው እና እግዛብሔር ያክብርሽ ጂጂን ለሐገራ ምድር ያብቃት🙏🙏🙏

  • @zekariyasyohannes5505
    @zekariyasyohannes5505 4 роки тому +15

    ትላልቅ platform ላይ ለምን አትሞክሪም ግን Like voice ወይም X - factor ላይ ከምሬ ነው you should be international singer እኮ 💥💥👏👏👏

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ብሪች እዚህ ለመድረስ የከፈልሽው መስዋእትነት እና ጢናካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ብለሽ እንደማይሽ ተስፋ አደርጋሎሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 роки тому +48

    አበሻ መልኩ ልዩና ድንቅ ፍጡር መሆኑን በተገነዘብኩበት ዘመን ድምፃችንም ፈውስ ነው ለካ!
    እግዜር ደጋግሞ ቢፈጥረኝ አበሻ ብቻ ሆኘ መፈጠር ! ካሎነ ግንይቅርብኝ! ማርያምን!

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому +1

      እስኪ በቅንነት ሰብስክ በማድረግ ቀኔን አድምቁት

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 4 роки тому +2

      1 ታሪክ ሰምቸ ሀበሻ የኦርቶዶክስ ዘር መሆኔ እጅግ እንደገና አስለቅሶኛል አምሳያ የለለን። እንቁ ህዝቦችች ነን። ከፈለግሽ ታሪኩን የኔታ ትዩብ። ገብተሽ እይው። ኡትዮ። መወለድ እራሱ ደስታ ያስደስትሻል

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 3 роки тому

      @@ህይወት-ቨ7ጀ እኔም የክርስቶስ ዘር መሆኔ እንዴት እንደሚደንቀኝ

  • @tedlaterefe9795
    @tedlaterefe9795 3 роки тому +1

    በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ እማ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ የሀገሬ ልጅ

  • @se5003
    @se5003 4 роки тому +10

    ዋው ቬሮኒካ ድሮስ ያዳነ ተካ ልጅ ሆነሽ የአንበሳ ልጅ አንበሳ በርችልን። ከዚህም በላይ አቅም እንዳለሽ ገና በጠዋት አስመሠከርሽ።

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን ድምቅ አድርጉት በሰብስ

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw Місяць тому

    ታውቃለሽ ዘፈኖችሽ ከመውደዴ የተነሳ እንግልዝኛ በሰማሁ ብየ ተመኘሁ ❤❤❤❤😅😅

  • @emmabetbalay9179
    @emmabetbalay9179 4 роки тому +8

    ምርጥ ነሽ ግን አልገባኝ አለ ምነኛ እደኖነ እግሊዘኛ ሙዚቃ 100% ትችያለሽ ለሁሉም እወድሻለሁ

  • @bemnita1743
    @bemnita1743 3 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰yene Konjo sirawochish mingizem tewedajoch nachew Berchiln 😍

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 2 роки тому +5

    What an Amazing Voice & Talent you got💚💛❤️
    Keep Shining 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @derejeyitbarekzerihun3878
    @derejeyitbarekzerihun3878 3 роки тому

    እጅግ የሚገርምእዕብ ድንቅ ሥጦታ ነው ያለሽ ቬሮኒካ እኔ ላባትሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ምክንያቱም ያንቺ እንደዚህ መሆን ውጤትሽ እጅግ እድለኛ ነው የልፈቱን ውጤት መድሀኒያለም ከፍሎታል አንኳን ደሥ አላቹህ ደሥታዬንም ክብሬንም አሥተላልፌልኝ

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 3 роки тому +7

    Thank you for singing Alex's song. My favorite!!

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 3 роки тому

    ምን እንደምል ባላቅም በቃ በርቺልን በውስጥሽ ብዙ ነገሮች ይታየኛል አሜሪካ አይድል አልሞከርሽም

  • @fikernegusse3368
    @fikernegusse3368 4 роки тому +10

    Finally this is what I've waited for veronica ur pure voice❤simple....#phenomenal 👌👏👏👏👏

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 роки тому

    Wow,wow just wow..ጂጂን በጣም ስለመወዳት የሷን በማዜምሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ድምፅሽም ድንቅ ነው,ገና ካንቺ በዚህ ድምፅሽ በራስሽ ስራ ብዙ እንጠብቃለን....from Sydney,Australia

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 роки тому +8

    በጣም ቆንጅ ነው የጂጂ ጉድፈላ እሚለውን ሙሉውን እባክሽ ስውድሺ🥰🥰🥰🥰

  • @EhitneshBerihun
    @EhitneshBerihun Рік тому +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +4

    ድምፅሽ ዋውውውውው ነው በርች
    እንግሊዘኛዋኳን አላርጅኬነች
    ባስ ባሪፍ ሐረቢ ሐቢቢቴ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁት በሰብስ

  • @beti1104
    @beti1104 3 роки тому +1

    ቬሮኒካዬ ጂጂን በጣም ነው ምወዳት የሷን ስትዘፍኝ ያምርብሻል በቃ አንቺ ትችያለሽ አንደኛ ውድድ

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv Рік тому +1

    የኔውድ እንዴት እንደምወድሽ ምርጥነሽ ትልቅደረጃትደርሻለሽ በርቺ እራስሽን ጠብቂ እደጊ

  • @eyobtigistu2162
    @eyobtigistu2162 4 роки тому +7

    Gigi's cover was very amazing ...keep it up girl, we expect a lot.

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому +1

      እስኪ በቅንነት ቀኔን ድምቅ አደረጉት በሰብስ

  • @samuelyared2431
    @samuelyared2431 2 роки тому

    Ere veronica yet nw aginten kef yeminlish ur so awesome

  • @yibelagabriel8382
    @yibelagabriel8382 4 роки тому +3

    Wow, you are so amazing. Keep pushing young lady. Beautiful

  • @btyethiopiatube2177
    @btyethiopiatube2177 4 роки тому

    Weyyyyy zari gina timichishege lika yimayeliwite yilm የ ጂጂ &ሚካኤል 1 ኛ አመሠግንሻለው !!

  • @teebaraki8386
    @teebaraki8386 3 роки тому +3

    You are amazing! I am speechless! We want more of you Veronica.

  • @teferimorka3064
    @teferimorka3064 4 роки тому

    Ahun be kana eyayehush wede UA-cam chanalish gebiche eyatatamekush new.waw! andegna!!!

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 3 роки тому +4

    Multitasking vocal 10000% this is pure musical talent 👌👌👌👌👌👌👌damn I love your voice 💖💖💖💖💖💖could hear your voice 24/7 without getting tired from 🎧🎶💯

  • @hanalegesse5135
    @hanalegesse5135 3 роки тому

    የኔ ልብ ትችያለሺ ገና ትልቅ ቦታ ሁነሺ እናይሻለን በርች ያባትሺ ጾሎት ይርዳሺ ማማየ❤❤❤❤❤

  • @jmulatu1463
    @jmulatu1463 4 роки тому +7

    Beautiful voice. Please keep up these mashup videos. I'm looking forward to more :)

  • @ziadgamer6710
    @ziadgamer6710 3 роки тому

    ዋዉ እጅግ በጣም ጥሩ ዘፋኝ ውነትም ቪሮኒካ ምርጥ ድምጽ አለሽ በርቺ ነው ምልሽ

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 роки тому +7

    I wonder how you Daddy feels…When he sees you sing? እምባው ኮለል ብሎ እጉንጩ ላይ እየወረደ በኩራት yes she’s my darling daughter የሚል ይመስለኛል በደስታ ❤️🤗

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Рік тому +1

    Dear Veronica Adane You have it All. Keep up Love it 💚💛❤

  • @juliansthoughts5641
    @juliansthoughts5641 3 роки тому +14

    Her voice is as potent to my soul as a drug is to the body. She is truly awsome.

  • @desto4
    @desto4 4 роки тому

    Wow! Veronica malet እ እ በቃ ልዩ ነሽ። you're different ። A+ !

  • @elizabethgetachew242
    @elizabethgetachew242 3 роки тому +6

    You will take Ethiopian music to the next level 🥰🥰🥰🥰 keep it up Hun

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Рік тому

    Wow Veronica I'm glad you stayed አገርኛ! It would've been a lost for us fans otherwise! Great ballad!! ተባረኪ!! ❤

  • @birukalemayehu3958
    @birukalemayehu3958 4 роки тому +8

    outstanding performance. you have an amazing talent and confidence.

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

    በርች ወድ ማነው አባቶን ትመሰላለች የሜልብቻ

  • @woldegeor
    @woldegeor 3 роки тому +9

    Stunning! I have never been moved as much by anyone. She is an amazing performer with tremendous future ! Best of luck

  • @Alaminkahsey-bq2bt
    @Alaminkahsey-bq2bt Рік тому

    ሺሮየ የኛ ምርጥ በጣም ነዉ የምንወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +52

    የጂጂን ናፈቀኝን ስለተጫወትሽ ብቻ አመሰግናለሁ👍

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому

    ዋው ቬሪየ የኔቆጆአደኛኮነሽ ፈጣሪ የጠብቅሽ🥰🥰👍👍
    ጀጅየ አድቀን በመድርክ ትመጫለሽ ተስፋ አንቆርጥም🥰🥰🙏

  • @helenwondwossen2638
    @helenwondwossen2638 4 роки тому +8

    It's a great job 👍👏. You are the most precious musician❤❤

  • @meronmekonnen6825
    @meronmekonnen6825 4 роки тому +1

    የምር አሁን ገና በጥሩ እንቅስቃሴ ዘፈንሽ ድምፅሽ በጣም ያበደ ነው በርቺ 👏👏

  • @selaki333
    @selaki333 4 роки тому +8

    ሁሌም አንደኛ ነሽ

  • @liasol8518
    @liasol8518 Рік тому

    Yene konjo, ke gize wede gize eyewededkush nw yemetahut, you are soooo amazing. God bless you.

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 роки тому +2

    You are my favorite lovely voice artists..

  • @mebratukefyalew4496
    @mebratukefyalew4496 2 місяці тому

    ጉድድድድድ ደሞ እንደዚህም ይዜማል ለካ!❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +18

    የዘፋኝ ልጅ ዘፋኝ ደስ አይልም አዳነ ታድለሀል 😍😍😍😍😍👌💚💛❤👏👋

  • @thankgodmedia406
    @thankgodmedia406 3 роки тому +1

    Wow you’re absolutely amazing keep it up የኢትዮዽያ ቆንጆ ልጅ😍💚💛❤️😍

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 4 роки тому +5

    Nothing to say 😍😍😍I’m out of words 🔥👌🏾😘😘😘

  • @betelehemeshetutessema4115
    @betelehemeshetutessema4115 Рік тому

    Veronica ምንም የምለው የለም በቃ ትችይበታለሽ በጣም ነው የምወድሽ:: ቤቲ ከሮም❤

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 4 роки тому +5

    Such a multitasking voice incredible girllll keep singing 👌😍

  • @sisayabebe9886
    @sisayabebe9886 4 роки тому +1

    Yne enat berchi betam enwedshalen tesfa alesh demo eshi💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @leiletz3118
    @leiletz3118 4 роки тому +5

    You are just amazing girl eko 😍🥰👏

  • @yeabsiraalemu9782
    @yeabsiraalemu9782 4 роки тому

    waw betam grum new veronica adane ymil telgram channel lay bednb awkeshalew bezu entbkalen end tnesh alyeshem you are best

  • @MUKASHENTERTAINMENT
    @MUKASHENTERTAINMENT 4 роки тому +5

    i loved the part when u skipped the (Fu**) part i love how u mash up ethiopian and western music keep up the good work sinorita

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 роки тому

    አሜሪካ አይዳል ላይ ባይሽ ብዬ ተመኘው ስታሸንፍ የኔ ውድ የኔ አንደኛ

  • @meklitbogale520
    @meklitbogale520 4 роки тому +16

    This gave me goosebumps. I love it!!! 💕

  • @freweinimekonnen6805
    @freweinimekonnen6805 3 роки тому

    ቮሮኒካ እንዴት እንደምወድሽ አይገባሽም አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @jonetube221
    @jonetube221 4 роки тому +3

    ትችያለሽ♥

  • @sabads4636
    @sabads4636 3 роки тому +1

    እስኪ እንገናኝ እኔ ፍቅር ሁላ ያዘኝ እኮ💓💓💓💓💓

  • @wediadeygeorgio8867
    @wediadeygeorgio8867 4 роки тому +3

    When she hit notes goooosbumbss ❤️👆🏽👍👍

  • @zerihuneng93
    @zerihuneng93 2 роки тому

    Please ሚውዚቃ ጨርሺ አይቆራረጥ። ካንቺ ቁርጥ የሚል መስማት ደስስስ አይልም።
    እባክሽ በባይተዋር ጎጆ ልቀቂልኝ🙏🙏

  • @lisulitan5865
    @lisulitan5865 4 роки тому +4

    🤭This is amazing 👏👏👍😘❤️

  • @biruktsegaye6351
    @biruktsegaye6351 3 роки тому

    ከቃላት በላይ ነሽ በጣም ምትወደጅ ነሽ ዉብ ስራ ነው

  • @selualapictures9138
    @selualapictures9138 4 роки тому +8

    Impressive
    We wanna see more

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁት በሰብስ

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 3 роки тому +1

    ምትገርሚ ልጅ ነሽ 1000%ሁሉንም ትችያለሽ ካይን ያውጣሽ💋💋😘😘

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 роки тому +3

    የኔ እብድ ያዱ ቆንጆ እወድሻለሁ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁት በሰብስ

  • @amensisajema2709
    @amensisajema2709 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ነው.......በርቺ ከዚህ በላይ ነው ምንጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 4 роки тому +5

    ትቺያለሺ ቆንጆ

  • @zaektube3037
    @zaektube3037 4 роки тому +1

    ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው
    እንዳንቺ አይነት እያሉ ማንም ጥበብን የሚዳፈሩት! በርቺ ደሞ ፕሮናውንስሽን ወድጄዋለው

  • @anything6756
    @anything6756 4 роки тому +6

    Feels good to see u just chasing ur dreams n seeing slaying the sh*t out of it along the way...

  • @medanyeatsbha6332
    @medanyeatsbha6332 4 роки тому

    Abo ye gigi yebchawan bcha cover btserilen...😘

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 роки тому +10

    እና ደሞ በኢቲዮብ ተሎ ተሎ ነይ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁት በሰብስ

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk Рік тому

    This is WOW 🎉❤
    Thank you my brother Adane for bringing her to this world

  • @kibruamulat5950
    @kibruamulat5950 4 роки тому +3

    the jessie part omg i love her voice that was perfect

  • @tediambachew579
    @tediambachew579 3 роки тому +1

    ጎበዝ ጣፋጭ ቃና !

  • @dawitalexander3660
    @dawitalexander3660 4 роки тому +3

    Betam ለውጥ እያመጣሽ ነው low range lay yamral ስትዘፍኚ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      እስኪ በቅንነት ቀኔን አድምቁት በሰብስ

  • @munirhasan1524
    @munirhasan1524 4 роки тому

    Aref demtse alesh👌 gin ayuqlasha sezafgne

  • @mare8269
    @mare8269 4 роки тому +5

    Missed you Gege😭😭😭😭

  • @sabrinafuad7991
    @sabrinafuad7991 3 роки тому

    የኔቆንጆ እጅግ ካሚያምር እምፅጋ አድሎሻል ፍጣሪ ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️🙏🙏🥰

  • @hilinaassega739
    @hilinaassega739 4 роки тому +3

    💛💛💛

  • @redietstephanos4459
    @redietstephanos4459 3 роки тому +1

    Gurl! I can define you with just three words. BEAUTIFUL & TALENTED GIRL. 😍😍😍

  • @musesisay2073
    @musesisay2073 4 роки тому +3

    Weyne be jiji metash veroye des sil eko

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 роки тому

    ቬሮኒካ ፦ እናመሰግንሻለን ፣ ልዩ ነሽ
    🌸

  • @koleethio5279
    @koleethio5279 4 роки тому +4

    የጂጂን ባትዘፍኝው ጥሩ ነበር የሷን ዘፈን ለመዝፈን ድምጽ ብቻ በቂ አደለም እራሱ የቻለ ጂጂያዊ መንፈስ ያስፈልገዋል ከሷ ውጪ ማንም የሌለው። ሌሎች ላይ ግን አሪፍ ነሽ

  • @አሜንኢትኤል
    @አሜንኢትኤል 3 роки тому

    ቬራዬ እኔ ውድድድድ ነው የማረግሽ። በርቺልኝ ❤❤❤❤