በህይወት ከመኖሬ በስተቀር ምንም ነገር አያስገርመኝም … ሰው እንደሚያስበው ቀበጥ አይደለሁም ….ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 488

  • @jesus-is-my-saviour-liya
    @jesus-is-my-saviour-liya 2 роки тому +95

    ቨሮኒካ እንግዲህ ፈጣሪ ዕድሜ ሲጨምርልን እሱን እያመሰገንን እያከበርን ልንኖር ነዉ እና ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ይላል የእግዚአብሔር ቃል እና ዝማሬ ደግሞ መልካም ነዉ ይላል ስለዚህ በንሰሀ ወደ ጌታ ተመልሰሽ ለክርስቶስ ዘምርለት

    • @kabedaviswubeshet3716
      @kabedaviswubeshet3716 2 роки тому

      Yene konjoo first time Egerton statement interview yetederegech cool flexible weather Artist Selchiton neber Act yemideregut setoch sometimes happen but Serayie belo lemanebaber mekunetenet ere Selechun gen 19q lanchi dear

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ እህት በጣም ነው የምወድሽ. በራስ መተማመንሽን ሳይ አባትሽን አደንቃቸዋለሁ የሳቸው የድካም ውጤት ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማንንም አትስሚ የኛ ህዝብ ግራ ነው

  • @romi2171
    @romi2171 2 роки тому +3

    የጌታችን መድሐኒታችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምን አመስግኚ ደጋግመሽ ስሟን ጥሪ ያኔ ህይወት ብርሃን ይሆንልሻል❤❤❤

    • @muke614
      @muke614 2 роки тому

      ስሙ የሚያድን ኢየሱስ ብቻ ነው ደግሞ ደጋግሞ መጠራት ያለበት ሀይል ያለው ለዲያቢሎስና ደዌ መቅሰፍት ነው

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому +4

    ቬሮ ጠንካራ ነሽ በጣም አይዞሽ ወደፊት በሙሉ ጤና ያኑርሽ እግዚአብሔር አባትሽንም ጤናውን ይስጠው እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን 🤲

  • @metitesfaye8544
    @metitesfaye8544 2 роки тому +11

    በጣም አስተዋይ ጠንካራ እና ጎበዝ ፍክት ያለ ነገ ያላት ምርጥ ምሳሌ ናት ሴቶች ከሷ ተማሩ አታብጠልጥሏት 😍😘

  • @gechfasil7430
    @gechfasil7430 2 роки тому +25

    እውነት ውስጤ ተረበሸ Veronica በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ የ እውነት አከበርኩሽ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 2 роки тому +3

    ብዙ ግዜ ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ግን ኩርፊያ የሚለው ዘፈንሽ ግጥሙ ደስ ብሎኛል ትችያለሽ በርቺ ጎበዝ፡፡ ማንም ማንንም መዝለፍና መናገር አይችልም እና እንደተባለውም ውሾች ይጮኸሉ ግመሉ ግን መንገዱን ቀጥሏል፡፡ ስለሚባል እንደግመሉ ወደመንገድሽ ተመልከች ተራመጂ የጨዋ ልጅ ጨዋ ብዬሻለሁ፡፡ በርቺ፡፡

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 роки тому +85

    የአባትሽ ልጅ ነሽ ግን እንዳትራቆቺ ሁሌም አለባበስሽ በዚህ መልኩ ይሁን የምትሉ?

    • @abrilo854
      @abrilo854 2 роки тому +3

      ብትራቆትም እኮ እራሷን ወክላ ነው

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 2 роки тому

      No titi hizib new yegna habit tilu yelem ende

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 роки тому +9

    ዋውውውውውው የምትገርም ድንቅ ሰው ነሽ
    ያልጠበኩት ቃላቶች ነው የተናገረችው ጎበዝ ሰው ነች በእውነቱ እንደው አዝማሪነቱ ብቻ ላይ ነሽ ጎበዝ ብዬ ነበር ለማንኛውም አፉ በይኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ለአባትሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል
    ሲጀመር የሌሊት ሥራ የአጋንንት ነዉ ምክንያቱም ሌባውም ነብሰ በላው እዛ መቶ ነዉ የሚበትነው ከዛ ላንቺ ገቢ ስለዚህ የኃጢያት ብር ነዉ የምትሰበስቢው አሁንም ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሺና ድምፅሽ ለሱ ይሁን እናቴ

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 2 роки тому +29

    አባትሽን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልሽ .ጠንካራ ሁኚ. ቬሮኒካ አዳነ ...

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 2 роки тому +3

    ስወድሽ አባትሽ ጥሩ ሰው ነው በኮንፊደንስ
    ነው ያሳደገሽ እድሜና ጤናን ይስጥሽ አባትሽን ያቆይልሽ

  • @weynitube8465
    @weynitube8465 2 роки тому +18

    እውነት ነው ችግሮች ከምንም ነገር በላይ ጠንካራ ያደርጉናል ጀግና ነሽ ማማየ

    • @tube2984
      @tube2984 2 роки тому

      ምን ገጠማት

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 роки тому +27

    I really admire her life story. Keep up the good work sister.

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 роки тому

    ቬሮኒካየ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ሁለተኛ የመኖር እድል ሲሰጥሽ ወደ እሱ ሲመርጥሽ ነው እና ቀላል አድርገሽ አትይው

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +5

    በጣም መልካም ሴት ነሽ! በእውነት ተረድቼሻለሁ ስብእናሸን በጣም ወድጄልሻለሁ!

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 2 роки тому +170

    ወላዲት አምላክ ለልጇ እድዘምሪ አድታመሰግኝ ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏

    • @TTM634
      @TTM634 2 роки тому

      ዘፋኝ ናት።

    • @soresa5238
      @soresa5238 2 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @aboveearth4412
      @aboveearth4412 2 роки тому

      @@TTM634 እና ምን ለማለት ነው!!!ዘፈን እኮ ክፉ ሀጥያት ነው!!!

    • @TTM634
      @TTM634 2 роки тому +1

      @@aboveearth4412 ሰው በቁሙ መጥበስ ለእርሶ ፅድቅ መሆኑ ነውን? ዘፈን ሀጥያት ነው እያላችሁ ዘፋኝ መዝሙር እንድትዘምርላችሁ መመፃደቅስ ሐጥያት አይደለምን።

    • @aboveearth4412
      @aboveearth4412 2 роки тому +1

      @@TTM634 ይህ መገንዘብ ካለብህ ክርስቶስ ሰው የሆነው በስሙ መድሀንያለም እያልክ በስተጀርባ ደግሞ በመዝፈን አይደለም!!!!አዎን ዘፍን የስይጣን ዳብሎስ ራሱ የሚጠቀምበት እጅግ ክፉ ዘግንናኝ ሀጥያት ነው!!ስትዘፍን ሰይጣን ግቡን አንዲሰራ አመቻቸህለት!!!!ስለዚህ ይህን የምልህ ሰው ለመጥበስ ሳይሆን ለማንቃት ነው!!!!!የዲያቢሎስ ስራ ነው!!!!ጥላው አትውደደው!!!!

  • @haymaritube4981
    @haymaritube4981 2 роки тому +7

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ዋናው በህይወት መትረፍሽ ነው

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 роки тому

    በጣም ነው የምወድሽ ቬሮኒካዬ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል በዚሁ ቀጥይ 🥰🥰 በጣምና እጅግ በጣም አድናቂሽኝ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ ጀግና ሴትሽ በዛ ላይ ደግሞ የአባቷ ጀግና ❤️❤️❤️

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 роки тому

    የእኔ አስተዋይ ቬሮኒካዬ የምወድሽ በምክንያት ነው👌💚🌹💖

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 роки тому +2

    ቬሮ ቆንጆ ስወድሽ ማሬ ድንግል ማርያም ከነ ልጅዎ ሃሳብሽ ሁሉ ታሳካልሽ። አሜን !

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    የኔ እናት እውይይይይ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ማምዬ ጀግና ነሽ በትክክል

  • @menenhailu5135
    @menenhailu5135 2 роки тому +25

    ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል😍😍😍

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      kale enat newaa yasadegat leza new

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ለዚህ ክብር ለአበቃሽ አምላክ ቢትዘምሪ አሪፍ ነው እህቴ ይህ አለም ከንቱ ናት ለአምላክሽ ዘማሪ እህትዋ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ፈጣሪ አድል ሰቶሻል ማማዬ አመስገኝው በዝማሬ ዘፈን የሴጣነው እያሳሳቀነው ገደል የሚያስገባው እናስተውል

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 2 роки тому +10

    በርቺ አንቺ ተያቸው........ለ አባትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይለኛል::

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 2 роки тому +88

    አንቺ ዘማሪ መሆን አለብሽ ከልቤ ነው የጻፍኩት። ወደ እግዚአብሔር ተመለሺ በእግዚአብሔር

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 роки тому +65

    መዳንም ነፃ መውጣትም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
    #ኢየሱስም_አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    (ዮሐ 14:6)

    • @smd7650
      @smd7650 2 роки тому +1

      መሰበኩ ነዉ

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 2 роки тому +1

      ነገር

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 роки тому

      እየሱስ ጌታ አደለም

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 роки тому

      @@smd7650 ወግ ወጉ ተይዞ ነዋ

    • @mahikassa1326
      @mahikassa1326 2 роки тому +1

      አሜን እየሱስ ያድናል:: የእግዚአብሔር ቃል እኔ እውነት ህይወት መንገድ ነኝ ይላል:: በልጁ በክርስቶስ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል ይላል ንሰሀ ግቡ እና በክርስቶስ የዘላለም ህይወት ታገኛላችሁ:: ኢየሱስ ያድናል::

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 роки тому

    ውይ ውይ ውይ ቬሮንየ ጠላትሽ ድብን ይበል ኣረ ።እንኳን ተረፍሽልን።የኔ ውድ.. ..።

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 роки тому +7

    መኖርሽ ይህንን ያህል የሚገርምሽ ሴት ከሆንሽ ምናለ እግዚአብሔርን ብታመሰግኚ ለሱ ክብር ብትዘሚሪ ለተፈጠርሽበት አላማ ብትኖሪ ዘፋኝነትም ዘፈንም ሀጥያት ነውና ብታስቢበት

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +17

    የኔ ልዩ ቬሮኒካየ ውድድድ ነው የማደርግሽ ማማየ እረጅም እድሜእና ጤና ለውዱ አባትሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማየ❤😘ክርስቲያን ሑኖ ፈተና ያለ ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ 🙏

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ያበቃሽ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃሽ ተመስገን

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    እንኳን እመብርሀን አተረፈችሽ ውዴ🙏

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 роки тому +2

    Proud of you. Veronica..keep shinning...

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 2 роки тому

    አይዞሸ በፀሎት በርቺ ላባትሸም እረጅም እድሜ ይሰጥሸ

  • @kalekale3972
    @kalekale3972 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በክርስቶስ ምህረት ድነሻል ግን የምታደንቀው ነገር ቢኖር እስትንፋስ መውሰድም መስጠትም ለሚችለው ክርስቶስን ብቻ ነው እንጂ ሠይጣንን አይደለም በተረፈ ጎበዝ ነሽ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +1

    ሰይፉዬ ተባረክ ቬሮኒካዬ የኔ ጀግና አይዞሽ አንቺ ለሌሎቹ ብርታት ነሽ አሁንም በርቺ

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 2 роки тому +15

    ሰይፉ ግን እባክህን ብዙ የመዳም ቅመሞች አሉ ጀግና ብዙ ፈተና አልፈው ቁም ነገር የደረሱ እኛንም አቅረበን እኛ እኮ ነን አንድ ሚሊየን ያስገባንህ ክብረ ለመዳም ቅመሞች ለኛ እኛ ከሌለህ አንተም ወረደህ ዘጭ ነው ምትለው እኛ የመዳም ቅመሞች ነን ምንከታተልህና በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ወደ ባንክህ የምናስገባል

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 роки тому +3

      እና ማነው የሚከታተላቸው ዩቱበሮችን እኛ የአረብ ሀገር ቅመሞች ነን እንጂ

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому

      👍

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 роки тому +112

    በዚህ ሁሉ ፈተና ካለፍሽ እስትንፋስሽን ለቀጠለው አምላክ ምስጋና አቅርቢ!

    • @eyeruskindueyerus6492
      @eyeruskindueyerus6492 2 роки тому

      Fetari yelben yakal

    • @artstvworld298
      @artstvworld298 2 роки тому

      ua-cam.com/video/lwX2PGHhVr0/v-deo.html

    • @hahlabi8299
      @hahlabi8299 2 роки тому

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.html
      ua-cam.com/video/ZAaJu7agWok/v-deo.html

    • @gadaa9586
      @gadaa9586 2 роки тому

      Egarashalw

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_ 2 роки тому +2

    🔶ቬሮ በጣም ጠንካራ ነሽ!
    እግዚ አብሄር ደግሞ ሃሳብሽን ይሙላልሽ 🔥

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 роки тому +17

    veronica she is the most adorable musician .I like you so much my queen.

  • @worke7270
    @worke7270 2 роки тому

    አታልቅሽብን ግን ዳይ ወደ መዝሙር ጊዜ ተስጦሻል

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 2 роки тому

    በዚህ በተጨመረልሽ እድሜ ታዲያ አለምን ትተሽ ወደ ፈጣሪሽ ዘበል ካላልሽ አደጋ አለው።

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ እህት የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 2 роки тому +1

    ቬሮኒካ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነች መልካም አሳቢ አርቆ አስተዎይ ቆንጆ ነች ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +4

    ሰይፉ ግን ምን አስበህ ነዉ ይቺን ልጅ ብዙ ጊዜ ጋበዝካት ብዙ የሕይወት ልምድ ያላቸዉ ብዙ ቁምነገር ያላቸዉ ሰዎች አሉ።እኔ ማየትና መስማት ደስ የሚለኝ ትላልቅ ሰዎችን ነዉ ቁምነገር ያለዉም እነሱጋር ነዉ።እናማ ሰይፍሻ አባቶችና እናቶች ጋብዝልን

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

      ብራቸውን ከፍለው እኮ ነዉ እንግዳ የሚሆኑት እማ እሱ ጋብዟቸው አይደለም ለካሜራ ነዉ ጋበዝኩ የሚለው 😒😁

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 роки тому +1

      @@blackhabeshawit5954 ጉድ በል ጎንደር እኮ እነሱ ከፍለዉ🙊🙊🙈🙈🙈

    • @alemalemu871
      @alemalemu871 2 роки тому

      @@blackhabeshawit5954 እንዴ ይከፍላሉ ማለት ነው

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому

      @@alemalemu871
      Of coures ክፍያ አለ ዝም ብለው አይደለም እኮ እንግዳ የሚሆኑት

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому

      @@user-Weynua
      ያ የምሬን ነዉ በተለይ አዲስ ነገር ሲኖራቸው እሱን ፕሮሞት ለማድረግ ያው የሰይፉ ሾ ዓለም ሁሉ ስለሚያየው ሰይፉ እኮ ለኢትዮጵያ ኦፕራ ማለት ነዉ እእ

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 2 роки тому

    እግዚብሔር እድሜ የሰጠሽ ለበጎ ነው ዙፋኑን ትተሽ ዘምሪ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር መርጦሻል ያንቺ ፈቃደኝነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው

  • @TTM634
    @TTM634 2 роки тому +2

    እንኳን እግዚኣብሔር ማረሽ። ለአባትሽ ተስፋ ትሆኒዋለሽ። ወንዶች ግን አትጥዩ። ወንዶች አዱሉም እንዴ እንዴዜ ያሰማመሩሽ። ወተታቸውን አስቢ።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚

    • @TTM634
      @TTM634 2 роки тому

      @@selamtube1319 ሰብስክራይቭ ተባቭሩኝ

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 2 роки тому

      የምን ወተት😒

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +12

    ቬሮኒካ ከወ/ሪት በሁለት ሺ አስራ አምስት አገባች የሚል ዜና ያሰማን የአባቷ ልጅ ኑሪልኝ ❤

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 роки тому +2

    ጎበዝ ቬሮዬ በተለይ ዝና ይሄዳል ይመጣል እራስሽን ማሳመንሽን አደነቅኩት በርቺ አንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @selam2170
    @selam2170 2 роки тому +15

    እንካን እግዚአብሔር ማረሽ አሁንም ያሰብሽው ያሳካልሸ

  • @bbini_9595
    @bbini_9595 2 роки тому +38

    የኔ ቀበጥ ማርያምን አፈቅርሻለሁ 😢❤😍😍

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 2 роки тому +7

    Vorenika I love your song we expect a lot more Ethiopian songs be strong

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከብዙ ሞቶች አሳልፎሽ አሁን ሰላም ሆነሻል ስለዚህ መሆን ያለበት ላተረፈሽ አምላክ ዘምሪለት

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ 😍😍

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 роки тому

    ጎበዝ በርቺ ቬሮ እንደዚህ ይቀጥል ሀሳብሽ በሰው ኮመንት እንዳትበከይ ምርጧ respect

  • @gebriemarwe9362
    @gebriemarwe9362 2 роки тому

    i like more the doctor who save her because he respect his responsibility. dear doctor live for ever.

  • @goldmiki1111
    @goldmiki1111 2 роки тому +11

    Veronica so much sweet
    Big respect 🙏

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 роки тому

    የኔ ማር ቤሮኒካዬ ሺ አመት ኑሪልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏

  • @defaruanteneh9799
    @defaruanteneh9799 2 роки тому +5

    Appreciated Bravo Veronica!

  • @sone8065
    @sone8065 2 роки тому

    ቤሮኔካ እናመሰግናለን።

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 2 роки тому

    Dear. .. Veronica...nice to see you here again...keep on hard working.....your best friend and teacher
    Sir Merihun from Magic carpet.

  • @admash8970
    @admash8970 2 роки тому +3

    በርች እውነትም ጠንካራ ሴት!

  • @yidnekachewengeda1380
    @yidnekachewengeda1380 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ አማላይ ስትቀብጭ ትመችኛለሽ❤❤❤

  • @ሙባረክ-ፀ6ወ
    @ሙባረክ-ፀ6ወ 2 роки тому +5

    ሰይፉ ለምን ሚኮ ማይክ አታቀርበውም የምር እሱ ብዙ ወጣት ያነቃቃል የምር

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 роки тому +6

    እረ የሀገር ቤት አርቲስትነን ባዩወች ትበልጫቸዋለሽ!!😍😍😍😍😍😍😍

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 роки тому +6

    በርቺ ማር Keep shining 💕

  • @abduselam4111
    @abduselam4111 2 роки тому

    የኔ ውድ ውድድ ነው የማረግሽ በርችልኝ በጣም እወድሻለሁ

  • @selinayeaymerolij8075
    @selinayeaymerolij8075 2 роки тому +78

    You don't have to explain yourself to another pp because people are judged. You can do whatever you want to do. I learned one thing in life no matter if you work hard, pp gonna talk.

    • @workabekele5370
      @workabekele5370 2 роки тому +2

      Yes you right . የኛ ሰዉ ከባድ ነዉ ...i don't give a shit for ppl girl .

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому

      The only thing I'm tired of habesha people complaining tomuch even if you told them to change for real instead of changing it, they think they Jealous of them so don't say Habesha only this is not only for habesha people doing it even if they said that try to change your self that how you become Matured!!

    • @lulaxv3492
      @lulaxv3492 2 роки тому +3

      መክረሽ ሙተሻል ምትቀርበው ሰው ፊት አንጂ አንዳንቺ መስታወት ፊት አይደለም

    • @hanabehani8082
      @hanabehani8082 2 роки тому

      Yes 100%

    • @aboveearth4412
      @aboveearth4412 2 роки тому

      ቆይ ዘፋኝነት ሀጥያት አይደለም ነው!!!!ሙገሳስ በሌላ ስራ ቢሆን አይሻልም!!!

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 роки тому

    ማር ማር ማር ማር ጣፍጭ ነሽ ቤሮኒካዬ ውይ ስወድሽ የኔ ልዩ ቃላት የለኝም ድምጵሽ አንደኛ ነው አንቺም ልዩ ነሽ 😘❤️

  • @yaserjjj4370
    @yaserjjj4370 2 роки тому +1

    አይዞሽ የኔዉድ አይዞሽ የኔ ጠካራ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +9

    ከአምስት ግዜ በላይ ሰርጀሪ አድርገሻል 😳so ይሄ ድምፅ ለፈጣሪሽ ማመስገኛ ቢሆን ይበልጥ ትባረኪያለሽ አሁንም ተመለሺ

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 роки тому +25

    ኩርፊያእሚገርም ሙዚዚቃ ከሚገርም ዲምፅጋር በጢምያምራልእህቴ በርቺ😍🙏

    • @kkrecords6785
      @kkrecords6785 2 роки тому +1

      amarega bestekekel asefem enda denze

    • @el-s5205
      @el-s5205 2 роки тому

      @@kkrecords6785 anchim esti betkekl tsafi 🤠

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 роки тому

    ሰይፉ ለትንሽ አምልጦት ነበር. ...ቬሮኒካ ምነው አልሽ እንኩ እንኪ እንካ. ..አስተውሉይ አይ ሰይፉ

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 2 роки тому +1

    bless you! ፍቅርሽ ብሶብኛል❤❤

  • @Lifeinecentral
    @Lifeinecentral 2 роки тому

    Vero is adorable ,ቬሮኒካ ቀሽት ናት፣እኔማ ቀለበት ጥንቡቅ አደርግላታለው ሰይፉ ተባበረኝ ! ይህችን የምታነቡ ሁሉ ተዘጋጁ !!

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 роки тому

    Yene konjo enkyan norshilin Egziabher yimesgen!

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 роки тому +8

    አለባበስሺ ምንም ፍሺን ቢሆን የምኝታ ጨርቅ ነው የሚመሥለው😂😂😂 በዛላይ ኮሠርት ላይ የምለብሺው ቀሚሶች ብዙም ደሥ አይል በተረፈ በርች🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @redij6387
    @redij6387 2 роки тому

    Abet teyaqea seyfesha yimechih moto yetenesa amalakun resa 👌

  • @ቲጂየአርሴማልጅ
    @ቲጂየአርሴማልጅ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይረዳሽ ውዴ

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይርዳሽሽ✝️❤️

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +2

    ጎበዝ ሴትልጅ እዲበራስመተማመን ሲኖራትነው ውበታ

  • @አማራጭ
    @አማራጭ 2 роки тому

    ቬሪዬ በርችልኝ እናቴ አንቺ ልዩ ነሽ🥰

  • @HannaDire
    @HannaDire 2 роки тому +1

    ቬሮኒካዬ የተለየሽ ነሽ እኮ በርቺ

  • @shewaferahukebede2684
    @shewaferahukebede2684 2 роки тому

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @rachelmamush648
    @rachelmamush648 2 роки тому +1

    Go girl... This world is always difficult for girls who stand firm and do their things... Don Even look Back.

  • @goodisgod76
    @goodisgod76 2 роки тому

    seyfuya yenin komti endtlfwe li virnka aderslgni ye hulu yaslfshi amlki kin yechmrlshi amilki misgna akrbi egzabari denki new geta yewdshli wedsi bati timlshi bize demtsshi misgna akrbi bililgni😍

  • @waine6059
    @waine6059 2 роки тому

    እህቴ ሰው ብዙ ያወራል ቀበጥ ቢሉ ግን አይደለሽም ደስ ይላል የምር ልብሽ ደስ ይላል

  • @alemfiseha3339
    @alemfiseha3339 2 роки тому +1

    Here she is my favorite person

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 2 роки тому

    👍👌🙏 Ewnet nw Veronica, tana k ulu belay 🤗❤ ,thank u 🙏cherso yemarsh

  • @Eliabliana930
    @Eliabliana930 2 роки тому

    My favorite God bless you pretty girl

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 роки тому

    Ayzosh berchi egziabher kanchi gar yehun

  • @ematv6953
    @ematv6953 2 роки тому

    Bless you veronika sefu nice

  • @twinsshalomandseyifana
    @twinsshalomandseyifana 2 роки тому

    Tadiya ላምላክ ዘሚሪያ ውድ እህታችን!!!!!!!!!

  • @MelewnKebeda
    @MelewnKebeda Рік тому

    Work wow

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 2 роки тому +3

    ስወዳት 🥰🥰🥰🥰

  • @gelilamamo8380
    @gelilamamo8380 2 роки тому +1

    You are so sweet evening what u
    You do sure you keep it up

  • @mamaye6339
    @mamaye6339 2 роки тому

    በርቺ ውዷ