ለነብዩ ደውየለት ተራ አስከባሪ ነው የምትሰራው አለኝ😂 ~ ፈለገ - አትናትዮስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 161

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 2 дні тому +12

    አቤት ስቱን አሰማኝ ዘንዲሮ የተዋህዶ ልጆች የኛ እቁዎች እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 2 дні тому +10

    ለወይዘሮ ገነት ጎሮቤቶች እግዚያብሄር ያፅናቸዉ

  • @MelakuEshetu-n4j
    @MelakuEshetu-n4j 4 дні тому +12

    አይ ፈለገ እድሜና ጠየና ይስጥህ ፡፡ የዘመናችን ማርቆርዮስ ነህ ፡፡ አቦ በርታልን፡፡ አስተማርከን ፤ አረሰረስከን ፤ በትምህርት አጠገብከን ፡፡ ተባረክ ወንድሜ ፡፡

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому +3

    ወ/ሮ ገነት ለጎረበቻቸው አዘንኩላቸው ማርያምን ነው በእድሜ እንኳን አያስተምራቸው በክርስቶስ ሠምራ ስም ይወጋ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 дні тому +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ሴትዮዋ ግን ጤነኛ አይመስሉኝም

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 3 години тому

    እድሜጤናውንይስጥህ ሴትየዋ ጤነኛአትመስልም መስተዋሉንይስጣት

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому +2

    ወ/ት ገነት ሞተሻል ነፍስሽን ይማር እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ 🤭🤭🤭🤭

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 2 дні тому +4

    ፈለግ ተገስትህ ይግርማል የውነት 🥰🥰🥰🥰

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 2 дні тому +2

    የተዋህዶ ልጆች ትህትናቹ ትህግስታቹ አምላክ ይርዳቹ

  • @gsud5674
    @gsud5674 3 дні тому +6

    የሰጣህን ፀጋ አይውሰድብ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 дні тому +2

    ፈለገ ትግስትህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 2 дні тому +3

    የሰማዕቷ እምነት ፀበሏን የት ባገኝሁት እናቴ አርሴማ ክብር ይግባሽ

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 16 годин тому

    ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 4 дні тому +5

    በናታቹ ላይቭ ስታገቡ የተዋህዶ ልጆች ብቻል ትንሽ መፅሃፍ የምያዉቅ ሰዉ አስገቡ እንጅ ደንጋይ የደንጋይ የሆኑ ሰዎች አታስገቡ።።። ፈለገየ በርታልኝ ተሙየ ዉን በርታልኝ ይመቻቹ

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 дні тому +5

    በተለይ እናቶች አባቶች ፕሮቴስታንት የሆናቹ ሳይረፍድ እባካቹ ለተቀደስው ስጋዎ ደሙ እድትበቁ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተጨመሩ ምክሬ ነው🙏🏻

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 17 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፈለገ❤❤❤

  • @amrantube4521
    @amrantube4521 5 днів тому +15

    ፈለገ ገደለኝ እናታችን መፅሐፍ ቅዱስ አያነቡም ሲኳኳሉ ነው የሚውሉት ያልከው ተመችቶኛል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 4 дні тому

      በጣም ማን ይሞሸርላቸው ለጠበሳ ነው የሚሄድት

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 2 дні тому

      እርሰዎ ይስሙኝ ብሎ እስኪ በቃት ነግሯት ቁጭ😂😂😂😂😂😂

    • @User-rh8di
      @User-rh8di 2 дні тому

      አዳራሽውስጥ ለመዝለል ነዋ😂😂😂

    • @emafiker6837
      @emafiker6837 2 дні тому

      @@User-rh8di እውነት ነው እነሱ መዝለልጂ ሌላ አያውቁም ይገርማል

    • @hiwotfentahun5382
      @hiwotfentahun5382 2 дні тому

      😂😂

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 17 годин тому

    ስለትግስትህ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 10 годин тому

    ምን አይነት ወንጌል የተማሩት ሴትየዋ የማያረጋጋ ምን ተሳዳቢ አፍ ነው የተሰጣቸው ወንድሜ እርጋታህን አደንቃለሁ በርታ በመጮህ እውቀት ያለ የመሰላቸው ፔንጤዋች ወንጌ ተማሩ ከነ ፈለገ እባካችሁ

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 3 години тому

    ይህን ነውክርስትና ፅጋውንይስጥህ በቤቱያፅናህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 2 дні тому +2

    እንዲህ ዓይነቱ ዛር ውላጅ የሚጫወትባቸው ብዙዎች አሉ በጴንጤ ቤት

  • @MMistauel
    @MMistauel 2 дні тому +1

    እግዚቢሔር ፀጋወን ያብዛላችሁ የተዋዶ እንቁወች❤❤❤

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 3 дні тому +2

    አሁንምኗነዉገነት የእዉነት የኔትግስትአለቀ ትግስቱን ይስጣችሁ መዳኒአለም

  • @Adanech1234
    @Adanech1234 3 дні тому +2

    እኔ ሁሌም ደስ የሚለኝ ትእግስታችሁ የታገሰ ደሞ

  • @AlemM-b1g
    @AlemM-b1g День тому

    እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁወች 🎉🎉🎉

  • @asterDessalegn
    @asterDessalegn 12 годин тому

    እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @lulakebede6372
    @lulakebede6372 16 годин тому

    እዉነት ነዉ

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 3 дні тому +1

    እቺን ቅሌታም ጠቋር የቤት ጣጣ ያሳበዳት ሴትዮ ጋር ማውራትም አያስፈልግም እትዬ ገነት አንቱ ስላልካትም ተናዳለች እናተ በርቱልን እድሜ እና ጤና ያድላቹ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 5 днів тому +1

    አትፍረዱ አውሬው ይዟታል በስተርጅና ጉርምስና ይባል የለ እንደው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እናቶችና አባቶች ትህትናቸው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ እረ እማማ እራሶትን ይመልከቱበ ልጅ ልጆት መዋረድ ጥሩ አደለም

  • @NigistDersehSinidu
    @NigistDersehSinidu День тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyenAbera
    @AyenAbera 23 години тому

    ተባረክ ወንድሜ 🫶🙏🙏🙏😍😍😍

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 3 години тому

    ቂድት፡አስማእናታችን❤❤❤ቂዱሳ፡ጠላት

  • @MariamRahman-p5n
    @MariamRahman-p5n 4 дні тому +1

    ተመስገን በረቱ ወድሜ

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 День тому

    ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 14 годин тому

    ፀጉር ባበቀለ ስለማይሆን እቺን ያለዕድሜዋ የምትዘል አሮጊት ብትተዋትና ለምንማረዉ ትምህርቱን ብትቀጥል አስወጣት

  • @AschalewAssefa-s7t
    @AschalewAssefa-s7t 21 годину тому

    ከአርቶዶክስ እንዳንወጣ ምን ትክክለኛ ነገር አላትና በብዙታቦቶች የተሞላች ክርስቶስን የገፋች ናት

  • @abebechwalelegni4391
    @abebechwalelegni4391 14 годин тому

    አሁሰ በዚዘመን ሰለሀማኖታቸዉ ሰንቶቹ ናቸዉ የተሰዬፉት ባገራቸን

  • @TarikDemamo
    @TarikDemamo День тому

    🎉ፈለገ በርቱ አምላከ ይርዳቹ

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y День тому +1

    ፈለገ ግን ጉድህ ነው እኔ የለሁበትም ወ/ሮ ገነት ዕድሜ አትደሪስም። ወ/ሮ ገነት ግን........

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому

    ወ/ሮ ገነት በመካፍ ነው ግዜ ያጠፉ መጽሀፍ አላነበቡም 😮😮ያንብቡ እንጅ😂😂😂😂😂

  • @Nolawi09
    @Nolawi09 2 дні тому

    ተፅዕኖ ፈጣሪው

  • @Benak2921
    @Benak2921 День тому

    ወ/ሮ ገነት እና ሌሎች ፕሮቴስታንቶች አሁን ያለውን ትጋቶቻቸው ቀድመው ቢማሩ ቢጠይቁ ቢያውቁ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጥለው አይሄዱም ነበር😢😢😢😢

  • @kiflugultineh9254
    @kiflugultineh9254 2 дні тому +1

    ወይዘሮ ገነት ኦርቶዶክስ መንገዷ ጠባብ ሰለሆነባት ፣ በነጻ ወደማታፈሰበተ የሄደችው

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd День тому

    ፈለገ ትግስትህን አደንቃዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @edenfikir4867
    @edenfikir4867 4 дні тому +1

    ኧረ እማማ የኸው መናፍቃን ትልቅ ሆነው እንኳን ስነምግባር የላቸውም የዳቢሎስ ፈረስ አይናቸውን ጨፍነው የሚያጓሩለት ዳቢሎስ ተጨረጨረ

  • @redaitadmasu6286
    @redaitadmasu6286 3 години тому

    😂😂😂😂ወይ ዛሬ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m День тому

    በተክርስቲያን የማታደርገውን አደረገች ማለት ያሳፍራል እርሶ ትልቅ ሰው ሆነው አለመረጋጋት ያሳዝናል ኦርቶዶክስ የጨለማ ትምህርት የላትም ለተናገሩት የስህተት ቃል ይጠየቁበታል።።

  • @Zenaye-l6o
    @Zenaye-l6o День тому

    Felege medehene aleme yesetehe segawune yabezalehe tegesetehene saladeneke alalefeme. Peaneteaywoche gene weye mesehefe keduse anebebewu ayeredume semeatate laye ana akedusane laye deriririri yelalu yealeme medehenete ayene lebonachehune yeberalachewu amen

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 4 дні тому

    ኧረ እማማ ገነት ተዉ እጂ በዚ እድሜዋት ዉሽት ይከብዳል ደሞ ፈለገ አይሞትም ምክንያቱም ብዙ ሚያድናቸዉ ነብሳት ከበረት ዉጭ አሉ እናም ሞርቱ ይቅርና እደሊጆት ይመርቁት አሟሟታቹም ይለያያል እሱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እያለ እርሶ 60ና 70 አመቶት ሚኒ ቀሚስ ለብሰዉ ትዉልዱን ሲያሳስቱ ኧረ እደዉ ብሮቴስታት የተመሰረተዉ በስድብ ይሆን እዴ አመቶትሚኒቀሚስለብሰዉትዉልዱንሲያሳስቱኧረእደዉብሮቴስታትየተመሰረተዉበስድብይሆንእዴ 😂😂😂
    ወድሞች በርቱ መፈስ ቅዱስ ይርዳቹ❤❤❤❤

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 День тому

    ገነት RIP

  • @muluteshome7358
    @muluteshome7358 4 години тому

    Bertuln yegna ekuwochi ❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому

    ወ/ሮ ገነት ከተዋህዶ ላይ እጅሽን ነንሽ የተረገምሽ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru День тому

    ወ/ሮ ገነት ስረአት ያዙ የገስተሀውስ ታካም ኖት 😂😂😂😂😂😂

  • @GeycSyge
    @GeycSyge День тому

    ክርስቶስን በስምነውየሚውቁት

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn День тому

    geta hoyi sint ayinet sew ale be kidus Mikael lebona yistachu menafiqochi

  • @zelalemdesta7443
    @zelalemdesta7443 День тому

    አሮጊቷ ለአንደበቷ ዳይፐር ያስፈልጋታል

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 2 дні тому

    አቤት መናፍቃን እድሜ አይገድባቸው በስመአብ እርኩስ መንፈስ የሰፈረባቸው

  • @BerihunWeldatensay-f7o
    @BerihunWeldatensay-f7o 9 годин тому

    ፈውስ ፈላጊውች

  • @SelamWorku-k8l
    @SelamWorku-k8l 21 годину тому +1

    የእንጨት ሽበት

  • @DgggCvju
    @DgggCvju 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 дні тому +1

    ፈለገ ሌላ ሰዉ ብታስተምር ይሻላል እሳቸዉ ጋር ከምትደክም

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 2 дні тому

      ሌላ ሰዉ ይማርበታል

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 2 дні тому

    የመጨረሻ በቃ ምን ልበላቸው ቃል የለኝም ባለጌ የትልቅ ትንሽ ደግሞ እሰከ ዛሬ አመት አትቆይም ከኚህ ከሚያክሉ አሮጊት ስድ ቃል በስመአብ ወወልድ አይ ጴንጤ ከትልቅ እሰከ ህፃን ከንቱ ተሳዳቢዎች

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 5 днів тому

    አስተማሪ በጣም

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y День тому

    ይጋለጥ ይጋለጥ እናታችኝ።

  • @ritanegash8055
    @ritanegash8055 2 дні тому

    እርሶ ተራግመው የለ እንዴ እሱ ያሎት ጊዜ በጣም የሎትም መፅሐፍ ቅዱስ ለማንበብ አለዎት ትክክል ነው መፅሐፍ ቅዱስ ቢያውቁ ኖሮ ባልጰነጠጣችሁ ነበር እርሶ ወደ ቀለቦት ይመልሶት ጌታ ንስሀ ግቡ ወይዘሮ ገነት።❗❗

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 8 годин тому

    የምያድን ኢየሱሰ ብቻ ነው!! አትከራከሩ ይላል ቃሉ !

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244

    ተማሪ መጀመሪያ አዴመጭ መጀመሪያ መፅሃፍ ቅዲሥ አንብቢ ሹገር ማሚ ,

  • @muluteshome7358
    @muluteshome7358 4 години тому

    Abat tehtanachiw egziyabhar ychemrlachu tegawn🎉🎉

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 2 дні тому

    ይሔ ማለት የቀበሮ ባህታውያን እንደ ሚባሉ አይነት እኮ ነው ሐሰተኞች የትም አሉ ሐሰተኞች አሉ ማለት ደግሞ እውነተኛ ነብይ አለ ማለት ነው በተጨማሪ እማማ ብሎ አክብሮ ስድብ ደግሞ ደስ አይልም

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 дні тому +1

    እረ አታሠድበን ፈለገ ለንግግራቸው ለከት

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 3 дні тому +1

    ወይዘሮ ገነት ወደ ወይዘሮ ሲኦል በፍጥነት እየገቡ በይነ ህሊናየ ይታየኛል ወይዘሮ ወይዘሮ ሲኦል ልብ ይጥዎት😂😂😂

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m День тому

    ለስድብ አፋቸው እንደንቃቃት የተከፈተ ማለት እንደዚህ ሴትዮ ነው

  • @NafkotMarkan
    @NafkotMarkan День тому

    በከርስቶስ የዳነማ ሰርአት ያዉቃል

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 3 дні тому +1

    ሴትየዋ ሹገር ማሚ ነች😅😅😅😅

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 2 дні тому

    እንዳያምታታዎ ልጁ አደገኛ አደናጋሪ ነዉ። ገደል የሚከቱ ገድል መጽሐፍ ታቅፎ ነገረ ድሕነት ይላል እንዴ? አስተምህሮታችሁ እኮ ማርያም ታማልዳለች ተክልየ ያማልዳል። ጣጡስ ሚናስ አርስየ ማንቼ ወዘተ

  • @demissielakew2899
    @demissielakew2899 2 дні тому

    መናፍቃን ሁለት ፀጉር አብቅለው እንኳን ስርዓት የላቸውም ግን ክርስቲያን ነን ይላሉ አንቺ እራስሽ ጠንቋይ ነሽ

  • @yyyyty440
    @yyyyty440 23 години тому

    Edez ayinetochu eko awko lafezu new migebut.

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 4 дні тому +1

    Aye protestant siyasazenu 😢

  • @SelamWorku-k8l
    @SelamWorku-k8l 21 годину тому +1

    ውሸታም ስለሆኑ ማዳመጥ አይፈልጉም❤❤❤❤❤❤❤

  • @CherinetNegash
    @CherinetNegash 2 дні тому

    ኧረ እድሜ ፀጋነው ለምን ይበሳጫሉ?

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 2 дні тому

    Menafekan...YE LUTEER CHEFRAWOCH...CHUFEE....ORTODOXSEN SETFERS AYEWAT..AMEEEEEN ....KEBTOCHU ANTACHU YEFREESAMEEN YELALU

  • @OrangeDubai
    @OrangeDubai 19 годин тому

    ወሮ ምን ሆነውውውውው ነውውውው ስርአት የላቸውውውውም

  • @MESKEREMMola
    @MESKEREMMola 4 дні тому

    ሴትየዋ ጤነኛ አይደለችም ፈለገ ያጣችው ወይም ያልተከተበችው ክትባት አለ😂😂😂😂😂😂

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 3 дні тому

    Yechi Yamnale ebde sakrame gen lejoche alote ara yechi telke aydalcheme yakalalche ebde aweredate ezawe arikashen taxchi

  • @marthaDelelegn
    @marthaDelelegn День тому

    🤣🤣አይ ወይዘሮ ሳይሆን ወሮበላ የሆኑ ሴትዮ በርግጥ ኃጢያት ነው አይባልም ይቅር ይበለኝ እንጂ ይድፋውት እረ ቅሌታም ሺማግሌ ምነው ተረጋግተው ቢያዳምጡ ትፍ የንጨት ሺበት የሆኑ ሴትዮ

  • @user-cghh
    @user-cghh 5 днів тому

    መንፈሰነው የሚያሰለፈልፍት

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e 3 дні тому

    Endezi አይነት ሰው ጋር ክርክር አያስፈልግም የነገርራቸውን ይዘው ነው ሚዘሉት

  • @gsud5674
    @gsud5674 3 дні тому

    ይፈጣሪ እንድህ አይነት ሰውም አለ እንዴ😊😊😊😊😊😊😊

  • @AzmeraKahesay
    @AzmeraKahesay 2 дні тому

    ወ/ሮ ገነት ይቅር ይበሎት

  • @wintahaile4737
    @wintahaile4737 4 дні тому

    gize lekulu 🤣lebelebew wengelun 😇 orthodox forever 🥰😍

  • @faskatamirti
    @faskatamirti День тому

    iyu king taqaxalu

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 5 днів тому

    ምን አይነት ክፉ አሮጊት ናቸው ጴንጤ የሆኑት እንደልብ አጭር ለብሰው እንደወጣት ከወጣት ጋር እንደፈለጉ ለመሆን ነው ይህቺ ቤተክርስቲያን ደግሞ አትመችም

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 День тому

    በቃ እማማን ተዋቸዉ

  • @Fentefe
    @Fentefe 4 дні тому

    ሴትዮዋ አሟታል
    ሰ/ትቤት ነበርኩ አሉ
    አስቀዳሽ ነበርኩ አሉ
    መልሰው ኦርቶዶክስ
    ሆኜ አላቅም ይባላል?

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 4 дні тому +1

      @@Fentefe የህ ኮነዉ እምነታቸዉ ስለማያዉቁ እዝም አዛም አያሉ ግዜያቸዉ ያሳልፋሉ በከኑቱ ያሳዝናል

  • @LiliTesfaye-y9x
    @LiliTesfaye-y9x День тому

    Ar lerasotei yaregelot balegye ewinit beka sedbei nw wengelachew

  • @mariyaamahadhaakoo
    @mariyaamahadhaakoo 23 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅🫣🫣🫣🫣🤔🤔😊

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 4 дні тому

    አረ ውይይይ ጴንጤ አምላኬ ሆይ ጠላቴን እንኳን ጴንጤ አታርገው

  • @TesfaShawul-r2e
    @TesfaShawul-r2e 3 дні тому

    ቤተ ክርስቲያንን ሳያዉቃት ywexuna ስም yaxefalu

  • @gengalo417
    @gengalo417 2 дні тому

    Gin enanet lemin Eyesusin atasebekum koyyii please

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 2 дні тому

      ራራራባባባባጃጃጃ ጫጫጫ ጡጡጡጡጡ ሪሪሪሪ

    • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
      @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 22 години тому

      ሀሜት ብቻ ነው እኮ ምታውቁት እናንተ ትምህርቷን ቁጭ ብላችሁ መች ሰምታችሁ ታውቃላችሁ ከመተቸት በፊት

  • @kassa6220
    @kassa6220 2 дні тому

    እቺን የገማች ተመላላሽ የገስት ሃውስ ታካም ወይዘሮ አትበል