ድንግል ማርያም ልጆች አሏት ለሚሉት የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 2 дні тому +1

    እኔ ማሪያምን የተዋህዶ ልጆች ሁሌም ነው ምታስደምሙኛ የድግል ልጅ ክርስቶስ እየሱስ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሽፍናችሁ ❤️🙏

  • @AmsaleMaryam
    @AmsaleMaryam 2 дні тому +3

    ፈለገ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Bini_eye
    @Bini_eye День тому +2

    እኔ ይህን ልጨምር። የዮሴፍ አለመሆኑን ስናውቅ የዮሴፍ ልጅ አሉት ዮሴፍም ሌሎች ልጆች ከነበሩት የማርያም ልጆች ይሉ ዘንድ የግድ ነው።

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    ልጆች የሎትም እግዚአብሔር ን ከወለደች በሖላ ድንግል ናት ከየት መጡ ወይኔ መናፍቅ

  • @mebrahtubahta9240
    @mebrahtubahta9240 2 дні тому

    እማማ ምን ይሆን እንዲህ ያጋነተረወት እድሜ እኮ ብዙ ያስተምራል ይህ የክፋት መንፈስ በፆም ፀሎት ነው ውይ ረስቸው እርስወም ማህበርወም ለካ ከፆም ነፃ ናችሁ ጌታ ሆይ አረ ቶሎ ና ::

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дні тому +5

    ይሄ ልጅ ግን በጣም ማፈሪያ ነው ድግል ማሪያም ከጌታችን ከመደሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ውጪ ልጅ የላትም ድፍረታችሁ እራሱ ይገርማል ልቦና ይስጣችሁ መናፍቆች

  • @astuPlaystor
    @astuPlaystor 2 дні тому +2

    ወንድሞቹ ስለተባሉ የዮሴፍ ልጅ ሆነዉ የማሪያም ላይሆንም ይችላሉ ማሪያም ልጆች አሏት የሚል ያምጣ ፡፡

  • @gogeb7011
    @gogeb7011 День тому

    ፈለገ መቼስ እጅጉን ለጠለቀ የተዋህዶ እውቀትህ አክብሮት አለኝ አንዳንዴ ትንሽ የማይገቡ ጠንከር ያሉ ቃላት ስትሰነዝር ሰማለሁ እና መናፍቃኑ ሌሎችንም በትህትና ቢሆን ይመለሳሉና ታሳቢ ቢሆን እላልሁ

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 День тому

    Znabu aydelem znabu sayhon dengayou newe

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 2 дні тому +3

    ምኑ ፡ ደነዝ ፡ ነው ፡ የዛሬ ፡ ስንት ፡ ሺ ፡ ዘመን ፡ የተሳሳቱትን ፡ ስህተት ፡ ዛሬም ፡ ካረገ ፡ በዋላ ፡ ዛሬም ፡ የነሱን ፡ ስህተት ፡ ትደግማለክ ፡ እባክህ ፡ ወደቀልብክ ፡ ግባ ፡ እንዴት ፡ ከጌታ ፡ በቀር ፡ ማበእናቱ ፡ ቅድስት ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ማህጸን ፡ ሊወለድ ፡ ይችላል ፡ ማሰብክ ፡ ይገርማል ፡

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 День тому

    Beyesusim silat kibir yigebachewal bileh afihn molten felege sitawera ....geta eyesus yidreslachu yekibru abezaz enate bet gin minim aygebagnm

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 2 дні тому

    ሰይጣን በጎውን የእግዚአብሔርን መንገድ እነደሚቃወመው ሁሉ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል ከትውልዱ ለመሸፈን አትትጉ።ኦርቶዶክስ የገነት መግቢያ ቁልፍ ናት!!!

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 2 дні тому

    ተሰናከሉበት

  • @yeneenat8410
    @yeneenat8410 2 дні тому

    Ake senel demo felege enwedacuhalen wendemochachen

  • @tigstuersumo6454
    @tigstuersumo6454 2 дні тому +1

    አዎ ልጆች አሏት

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 2 дні тому +1

      Ere bewnet😅😅😅medere kedada eyesusena eyesuse kerestosen becha new dengel maryam yewledechew ahunem degel nat

    • @SaraAA-k9y
      @SaraAA-k9y 2 дні тому

      የሙስሊም አመት መሆን አለበት ይሄ

  • @MamiEstgenet
    @MamiEstgenet 2 дні тому

    ፈለገየ መንፈስ ቅዱስ ያደረብክ ልጅ ::

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 2 дні тому

    🙏🤲🫶❤️😍

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 дні тому +1

    Ay enesu tesenakelubt ante degmek tsenakelalek

  • @aklila1975
    @aklila1975 День тому

    እንደዛ ከሆነ ለምን በመስቀል ላይሆኖ ለዮሃንስ እነሆ እናትህ ሲለው ወዲያውም ይዟት ወደቤቱ ሄደ ይለናል ልጆች ካሏት ለምን እነርሱጋ ውሰዳት አላለውም ?፤ ሌላው ወንድም የሚባለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ስፍራ ላይ ወንድማማቾች ያልሆኑትን ወንድም ሲል እናያለን ለምሳሌ አብርሃምና ሎጥን

  • @babeybirhan1770
    @babeybirhan1770 2 дні тому

    በደንብ አልመለሰለትም ይሄን ጥቅስ ምረታአብ በትክክል አስተምረዋል

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дні тому

    አይ ወይዘሮ ገነት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 2 дні тому +1

    ማቴዎስ 1 መጨረሻ ላይ ዮሴፍም የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ይላል። ማወቅ ማለት ምንማለት እንደሆነ ሁላችሁም ታውቁታላቹ ራሳችሁን ካልሸነገላቹ በስተቀር።

    • @Sew_hun198
      @Sew_hun198 День тому

      አይሁዳውያን ጌታን ሊይዙት ሲመጡ አላወቁትም ነበር አዚህም ጋር "አላወቁትም ነበር"ተብሏል ለምን?

  • @desalegngetahun3930
    @desalegngetahun3930 2 дні тому

    አላወቀውም እንጅ የነሱን ቃል እውነት ነው ብሎ ካመነ ለጌታ ኢየሱስ ምድራዊ አባት ዮሴፍ ነው ሊል ነው።

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 2 дні тому

      Amesgnalew tkklegha .demo migermew tesenakelubt blo mesaf kdus Maryam ljoch alat blewal ylal.

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 2 дні тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 2 дні тому

    I can’t believe he is Christian but participated Mariam as having other children. These actually Blasphemy for Catholics and orthodox Christians! Anyone who says Jesus had brothers and sisters are same as saying he not God! Christians are not allowed to be friend, eat or sit together allowed them to come to your home or go to their house with anyone who says Jesus is man.

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 2 дні тому +1

    አንተ ሰው ጌታ የዮሴፍ ልጅ ነው ማለትህ ነው ይቅር ይበልህ

  • @mekonnendashew8962
    @mekonnendashew8962 2 дні тому

    ምነው ስህተቱን አሳነስከው

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 2 дні тому

    This Guy keeps saying these Blasphemous words like Antichrist!
    Oh my God please don’t call this Guy Josiye! It’s Blasphemy! I can’t believe this guy actually debating this nonsense! The main reason they said this because they want make him man not God! Anyone who ask this question not only Blasphemed but he called Jesus Christ not God, but merely a man so John said don’t not let him or her be your friend, sit with them, eat with them, let them enter your home or enter their home, don’t listen to them again! This is sin! I can’t believe it sometimes we just cross a line!