በህልም ዛፍ ማየት ፍቺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 87

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ

    ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልን😍😍

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 8 місяців тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም በደስታ መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማስታወቂያም ስላየሉሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ቻናልሽን ጥሩ ነገር እንደጅመርሽበት አጠናክረሽ እንደትቀጥይበት አላህ ያግዝሽ በርችልን መብሩክ ብያለሁ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ🎂🍸🍾🎂🍸🍾🎂🍸🍾🎂🍸🍾🎂🍸🍾🎂🍸🍾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому +2

    በህልም የፍቅር ጓደኛን ማየት ምንድነው ማማዬ ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉በርች ጠንክሪ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ተጣልታቹኋል ወይሰ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому

      @@haytomer9818 አወ ተጣልተናል ግን አልተለያየንም

  • @lovelove-vd5tq
    @lovelove-vd5tq 3 місяці тому

    ተባረኪ

  • @TaybaAlzhrani
    @TaybaAlzhrani 6 місяців тому

    ማሻአላህ አብሺሪ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 8 місяців тому

    እንደትነሽ እህቴ እንኳን ደህናመጣሽ❤❤

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 8 місяців тому

    ❤❤❤❤ሀቢቢቲ

  • @yonas-sp5xe
    @yonas-sp5xe 7 місяців тому

    ሰላምእህቴ ሰለምሽ ብዝትይበልሽ ናበህልሜ ትልቅብዝትያለዛፍየነበራትተክልቡዙወጣቶችተጠግተዉነበሩእናኣንድሰዉቆረጠውና ኣንዲትሴትመጥታተሸክማ እየጎተተችበትልቅተራራወጣችከዛለምንወሰደችዉእንላለን ከዛከወጣቱኣንድ ሙቶይመስለኛልና ቀብርስነስርኣት ተደርጎ ሰዎች ጥቁርልብስለብሰው ይሸኙ ኣየሁት ይቅርታኣበዛሁት ፍችልኝ

  • @SonySony-i4e
    @SonySony-i4e Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም እህት በአሏህ መልሺልኝ የቁረቁራ ዛፉ አዷ ጋቻ ያላት አዷ ቡቃያ ናት አባቴ አጥሯታል እኔኮ አሳዲጌያታለሁ ስለው ምን ታዲጋለቺ እዬቀነጠሱዋት ይላል ቆጣ ብሎ ባለትዳረ ነኝ

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 6 місяців тому

    እህቴ እኔ በልሜ የሆነ ዛፍ ተሳቅዬ ከዛ ስልኬን ትቼው ሄጄ ነበር ህጄ ስልኬን ይዘመጥቼ እዛፉ ላይ ተሰቀልኩኝ ዛፉን ጠንካራ መሆኑን እያየሁ ተደግፌ ቆምኩኝ አግብቼ የፈታሁ ነኝ

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 5 місяців тому

    አሠላሙአለይኩሥ ወረህመቱላሒ ወበረካትሁ ላገኝሽ ፈልጊ ነበር በአላህ እዴት ላግኝሽ

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 8 місяців тому +1

    እህት በህለሜ እመዳም ቤቱ ተቀየረብኝ ጋና የተመራጋ ይመስለኝል ስንጥቅጥቅብል ከዛ ሰዉይም እምደር የለዉ አንሸዉይለኝ አይነሰም ደረቁበትልእለዉአለሁኝ እኔእምየዛት ህጥልጀአለቸ ከፈቁለይትወደቅአለቸ ጣአለቸ ወደቀቸ እኔ ላኢላሀኢለ ሂ እናሙሀመድ እረሱላሂ 3ግዜ አልኩኝ በህልሜነዉ ምንደነዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +2

      0575535627 ነይ እሰኪ አልገባኝም በዋትሳፐ ነይ

    • @MagnVideos
      @MagnVideos 8 місяців тому

      @@haytomer9818 እህት ቁጥርሺ አይሰረም ስኡደአይደለሺ

  • @mezida8882
    @mezida8882 8 місяців тому

    as wr wb bejerbaya demet bergdi Keller betame yekbedgale degmome yebochergale beya ferchawalhu yehone sewya awerdlgi beya elmnwalhw esu zemblogi mgebe setchawe yeblale mne yehone???

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ድመት በጀርባይ በአረንጓዴ ከለር ይቧጭረኛል ነዉ የሚለዉ አልገባኝም

    • @mezida8882
      @mezida8882 8 місяців тому

      aye bunama Keller albochergim Gen yebochergale beya betame ferchawalhu

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      @@mezida8882 እሺ ነጣላ ከሆንሸ ለአንቺ መጥፎ ለማድረግ የሚያሰቡ ወይም ላንቻ ጥሪ ያልሆኑ ጓደኞች ከኋላሸ እንዳሉ ነዉ ባለትዳር ከሆንሸ በትዳርሸ አንዳንድ አታላይ ሰዎች እንዳሉ ነዉ

    • @mezida8882
      @mezida8882 8 місяців тому

      eshi ehta selftashlgi allahi yestlgi

  • @bimelsbima6500
    @bimelsbima6500 8 місяців тому

    ሰላም እንዴት ነሽ እህት ዛሬ በህልሜ ወደሰማይ ቀና ብየ ሳይ ደስ ደስ የሚሉ ቤቶች አይሁን እና እንደ ዳመና ይሄዳሉ ለሁሉም ሰወች አስፓልት ላይ ቆመን እህት እህት ብየ አሳያቸዋለሁ እኔ አላገባሁም ወንድ ላጤ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      እሺ እይዉልህ ሰማይ ማየት ብቻ እጅግ አሰደሰች ህልም ነዉ 1ህልምህ ምኞቶችህ እንደሚሳኩ2አመራር ቦታ እንደሚኖርህ በሰራ ወይ በሌላ ዘርፍ መሪ መሆን 3ከፈጣሪ ጋር ያለህን ቅርበት ያመላክታል ግን ዳመና ማየት ጥሩ ህልም አይደለም አንተ ያልከዉ እንደ ዳመና ቤቶች ይሄዳሉ ነዉጂ ዳመና አላየህም አይደል?ቤት ማየትህ ከበፊቱ የተሻለ ምቹ እና የሚያሰደሰት ሂዎት እንደምትኖር እንዲሁም አሰደሳች ነገር እንደምትሰማ ባጠቃላይ በጣም ጥሩ ሄልም ነዉ በሂዎትህ ትልቅ ለዉጥ ይመጣል በትግሰት ጠብቅ

    • @bimelsbima6500
      @bimelsbima6500 8 місяців тому

      አመሰግግናለሁ እህቴቴ

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 8 місяців тому

    👍

  • @andualemengida9039
    @andualemengida9039 Місяць тому

    ሀይ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому

    ሠላም ማማዬ ዛሬ በህልሜ ሰፊ የከብት በረት ውስጥ ገብቼ 2ቀይ ጥጆች ሲያባርሩኝ እና በዘዴ ሳመልጣቸው አየው ምን ይሆን ?ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ዉዴ በዙርያሸ ጥሩ ሰዉ በመምሰል ለፍቅር የቀረበሸ አሰመሳይ ገንዘብሸን የሚፈልግ ሰዉ ነበር የነቃሸበትና የተጠነቀቅሸ ይመሰለኛል

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 5 місяців тому

    Keyet newu wude kod alchemershim

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому

    ሠላም ማማዬ በህልሜ የወር አበባዬ በነጭ ቢጃማዬ ላይ ወቶ አየው ምን ይሆን ?ለመልካም መልስሽ አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ቪዲዮ አለ በሱ ዙርያ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 8 місяців тому

      @@haytomer9818 አወ አገኘውት በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @Nardos945
    @Nardos945 Місяць тому

    እህቴ ትንሽ ቆየ ግን ካየሁት ምን መሰለሽ ወደሰማይ ሳይ ሰማዩ ላይ በጣም የሚያምር በብርሀንና ተሸፍኖ ሲያምር እያልኩ አያለሁ ከዛ እጄን ወደሰማይ አድርጌ ስለምን የታሸጉ ከረሜላና ማስቲካ ይወርድልኛል በጣም ብዙ መሪት ላይ ያለውንም ሰብስቤ ስወስድ አየሁ ምን ይሆን ትርጉሙ ሰአት ካለሽ ፍችልኝ ላስቸግርሽ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Місяць тому

      ዉዴ ምኞትሸ ይሳካል በዛም ደሰተኛ ትሆኛለሸ

    • @Nardos945
      @Nardos945 Місяць тому

      @haytomer9818 አሜን ይሁንልኝ እህቴ አመሰግናለሁ በጣም

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ህልሜንፍችልኝ ወንድሜን ስመታው አየሁ እና ባለታዳረነኝ እሱም ባለትዳርነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +1

      ከሱ የሜታገኚዉ እርዳታ ወይም ጥቅም አለ

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 8 місяців тому +2

    አሰላሙአለይኩም ውዴ እንደት ነሽ ዛሬ በህልሜ ኢትዮጲያ ሂጄ ይመስለኛል ከዛ የፈታሁት ባሌንና ልጄን አንድ ላይ አገኛቸዋለሁ ከዛ ባሌን ሰላም አልለውም ልጀ ጥምጥም አድርጎ ያቅፈኛል ከዛ ባሌ ደሞ ለምን ሰላም አይኝም ይለኛል ከዛ ሰላም ስለው ጥምጥም አድርጎ አንገቴን ያቅፈኛል እኔም አቅፈዋለሁ ከዛ እሱ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል እኔም አለቅሳለሁ ከዛ ቁጭ ብለን ከእኔ ከታፍየብላይ ጋደም ይላል ከዛ ፅጉሬን ደባብሽልኝ ይለኛል በጣም እደተጎዳ ሰው ይሆናል እኔም ፅጉሩን እደባብስለታለሁ እኔ በጣም አዳድስ ጅንስ ሱሪ ወፍራምም ቱታም ለብሸ አድስ ፓርሳም ይዣለሁ እድስ ጫማም አድርጌያለሁ እናም አምሮብኛል እራሴን ሳየው ይመስለኛል ከዛ ይሆነ ቦታ እንሄድና ዳቦ ትኩስ ይሰጡኛል እበላለሁ እሱ አይበላም ብይ አንች ይለኛል ምን ይሆን በአላህ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +2

      መተቃቀፍ መነፋፈቅ እንዲሁም ሰላም መፍጠር ነዉ ማልቀሰ ደሰታ እንዲሁም የምኞት መሳካት ነዉ የለበሸዉ አዲሰ ልብሶች ምናልባት አዲሰ የትዳር አጋር ነዉ ከባልሸ ትመለሺያለሸ እንዳልልሸ ዳቦ ብቻሸን ነዉ የበላሸዉ ዳቦ እርዚቅ ነዉ ሰለዚህ ከሱጋ በልጅሸ ምክንያት ትገናኛላቹሁ አንቺ ሌላ ታገቢያለሸ

  • @toptop2449
    @toptop2449 8 місяців тому

    ሰላም. አረ እኔም ዎዝ ያለው የረዘመ አረጓዴ ዛፍ ከኛ ግቢ የሆነ ሰው ሲቆርጠ ው አየሁ!

  • @RehimaRexy
    @RehimaRexy 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ በህልሜ ባህር ዉስጥ የእንቁላል ክምችት እንደ ተራራ የተከማቸ እንቁላል አየሁኝ እና ልጅ ተሸክሜ ነበር
    አላገባሁም እባክሽ ፍቺልኝ🙏🏽

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ከምትንሪበት ሀገር ብዙ እርዚቅ ታገኛለሸ የተሸከምሸዉ ወኔድ ከሆነ ከድካም ቡኋላ የሜታገኚዉ ሰፊ ሲሳይ ነዉ

  • @EsmailMohmmaed
    @EsmailMohmmaed 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም እህት ህልም አይቺ ነበረ እና ህልሙ ቆሻሻ ፍሳሽ አይሁ እናም ፍሰሳሹ እንዳይንጀሰኝ እይልኩ ካንደ ዲንጋ ሊላ ዲንጋይ ላይ እየተራመድኩ አሳይኝ በአላህ መልሱን አደራ

  • @FatomaOmar-qk3tp
    @FatomaOmar-qk3tp 4 місяці тому

    እህትእኔአናቴገጋረተቀምጠንአያለሁፈትነኝ

  • @EyerusAbera-mp8du
    @EyerusAbera-mp8du 7 місяців тому

    የተለየሺዉን ፍቅርኛ እንጀራ ማጉረስ ምን ማለት ነው❤❤❤

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 8 місяців тому

    ወሰ ወራ ወበ ጠፍተሻል እህታችን በህልሜ እጓሯችን የሞተዉ አባታችንጋ ጫት እለመልማለን
    እቤት ዉስጥ ከገባን በኋላ ተኛን መሽቶ ይሄዉ የሞተዉ አባታችን ጋ ከዚያም ወንድሜ ያስታዉከዋል እኔም ነካህ ዴ ስለዉ አልነካኝም ይልና ነይ ጥረጊ ሲለኝ እኔ አልወድም አልኩት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ወንድምሸ ዉርሰ ካለ ያካፍልሻል

  • @AebumusaHamza
    @AebumusaHamza 4 місяці тому

    እኔ ህልም የዬሁት ትልቅ ዛፍ ቆርጠን ሰንጢል እናቴ መንደር?

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 місяці тому

      ከአካባቢዉ ሰዉ ይሞታል

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 8 місяців тому

    አግብቼ ፈትቻለሁ

  • @Abeba-f8v
    @Abeba-f8v 20 днів тому

    እኔ ነብሰ ጡር ነኝ ከባል ግኑኝነት ስናረግ አየውት ምንድነው እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  20 днів тому

      ቪዲዮ ተሰርቷል ገብተሸ እይዉ ዉዴ

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ 8 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም እደትነሽ እህቴ ህልምን ፍችልኘ የወዲሜ ሚስት እና እኔ በስልክ እያዋራን ከጨርቃችላይ ተፀዳዳን ምዲነው ህህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ሁለታቹሁም በጋራ የምታገኙት እርዚቅ አለ ወይም በተመሳሳይ ግዜ እርዚቅ ታገኛላቹሁ

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 8 місяців тому

    እሽ ዉደ ፍችልኝ ጭንቅ ላይ ነኝ😢😢 ዉጭ ነዉ ያለሁት እና በህልሜ ሀገር ገብቸ ዳገት ላይ ችግኝ ተክየ ዉሀ አጠጣቸዋለሁ እና ስራመድ ድንገት አንዶ ከላይ ከጫፎ ተቆረጠችብኝ መልሸ ተከልኮት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +1

      0575535627ዋትሳፐ

    • @ሀሊማየ
      @ሀሊማየ 8 місяців тому

      @@haytomer9818 መልሽልኝ ዉደ

  • @tsgeiabrham5620
    @tsgeiabrham5620 8 місяців тому

    ሰላም
    እኔ ባለትዳር ነኝ እና በህልሜ 2 ነጫጭ እንቁላል ወደ ቤት ይዤ ስገባ አየሁ ዛሬ ደግሞ 3 አርቴፍሻል የእጅ አንባር አግኝቼ አየሁ ምንድነው ትርጉሙ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      0575535627ነይ ዋትሳፐ የምጠይቅሸ ጥያቄ አለ

  • @kalidokalido-v4j
    @kalidokalido-v4j 3 місяці тому

    ዛፍ ሲቆረጥ ማየትስ

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 8 місяців тому

    ሀዩ ውዴ በጣም የምወደው ልጅ በውነታው ሰራ የለውም በህልሜ ስልክ እያወራን እኔና እሱ ይመስለኛል ሰራ ገባህ እዲ ስለው አው ሰራ ሂጃለሁ ይለኛል ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ዉዴ ይሄ የምታሰቢዉን ነዉ

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 8 місяців тому

    ዉዴ በህልሜ እረሻ ቦታ ይመሰለኛል ክዛ ወፍ ሰንጠብቅ የምንቀመጥበት ቦታ ዲጋ ነዉ ክዛ በዛ ሳልፍ የተጠቀለለ ነገረ ሳይ እባብ ይሆናል ኮሸታ እዳይሰማ እዳይመጣብኝ ብየ ሰራመድ ይመጣል አሁንም ይመጣል የሚያናግረኝ ይመሰለኛል ክዛ የአባቴ እረሻ ላይ ሰደረሰ አባቡ የአጎቴ እረሻ ላይ ይቀራል ክዛ የወይራ ዛፍ አለ እዛ ቁጭ ልል ሰል የሆነ ዛፍ ክጎኑ አለ አሰተካክለዋለሁ ክዛ ክአጥሩ ሰረ የተኛ ልጂ አገኛለሁ የሞተ መሰሎኝ ገለዉ ጥለዉት ወደኛ ለማመሀኝት ሰል ልጂ ይነቃል ቤተሰቤ ነዉ አባቡ የታለ ልክላክልልሸ ነዉ የመጣሁት ይለኛል ክዛ ሌላ እባብ እናያለን ነጭና ጥቁረ ዙረጉምጉማ ነዉ ክዛ በኛ በላይ ቀይ ትንሸ ልጂ ድመት ያባረራል እኔም ነቃሁ ልጆቹ የወድምና የወድም ልጆች ናቸው ቤተሰብ ነን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      በእባብ ዙርያ ቪዲዮ እይና ፍቺዉን ካላገኘሸ ንገሪኝ

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 8 місяців тому

      @@haytomer9818 እሞክራለሁ

  • @Meresu-ol6pf
    @Meresu-ol6pf 7 місяців тому

    Zef endewdke menw

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 8 місяців тому +1

    ማሬ .ፍም በሆነ እሳት የተዘለዘለ ሰጋ እና አጥንት መጥበሥ ምንድን ነው .አላገባውም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +1

      ነይ 0575535627 ዋትሳፐ

  • @Hanicho-r9y
    @Hanicho-r9y 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ የቤቴ በረንዳ በሩጋ አዲስ ቧንቧ ከፍ ብሎ ተተክለሎልኝ አገኘሁ ንጹህ ውሀም እየፈሰሰው ልዝጋው ብየ ስል አየሁ ሌላ ቀን ደሞ የሆነ ጥቁር ድክ ሚያስፈራ ልጅ በዱላ አናት አናቱን ቀጥቅጬ ሳባርረው አየሁ ፈትቼ ብቻየን ነው ምኖረው

    • @HyattHyatt-vt8ve
      @HyattHyatt-vt8ve 8 місяців тому

      ልጆች።ትልልቅናችው።ግንበህልሚ።ትንንሸሁነው።አይችዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому +1

      ዉዴ ሰፊ ሲሳይ እና ዳግመኛ የትዳር እድል ወይም ሰፊ ሲሳይ ከሁለት አንዱ ሌላዉ ልጅን የቀጠሸቀጥሸዉ ደሞ ችግርሸን መሉ በሙሉ ታሰወግጃለሸ ሁሉም ህልም አንድ ላይ ከድካም ከችግር ወጥተሸ ሰፊ ሲሳይ ወይ ደሞ የሂዎት አጋር ታገኛለሸ

    • @Hanicho-r9y
      @Hanicho-r9y 8 місяців тому

      @@haytomer9818 🙏🙏🙏😘❤

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 8 місяців тому

      አልገባኝ,ህልሚን,ልንገርሽ,ልጆቼ,ትልልቅ,ናችው,እኔሳይችው,ግን,ትንንሸሁነው,አየዋችው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      @@HadhraHadhra ማለት ትልቅ ሰትይ ወጣቶች ናቸዉ?

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 5 місяців тому

    Kutrshin lakilgni

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 8 місяців тому

    እኔየፈታውነኝ,ፈቅረኝይ,በኢትዮ,ቁጥር,ሲደውልልኝግማሹን,በጥቆርቀለም,ቁጥሩን,አጥፈቶቶል,ግማሹነውሚታይው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      ትንሸ ችግር ያለ ይመሰለኛል በሱ በኩል

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 8 місяців тому

      አልፈልገምቡይው,ትጣልትናል,

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 місяців тому

      @@HadhraHadhra አወ እሱ እየተጨናነቀ ነዉ ሰለተጣላቹሁ