ብታምኑም ባታምኑም | አታልቅሽ አትበሉኝ? | አጥንት የሚሰብር አሳዛኝ ታሪክ። | ክፍል 1። | የእርቅ ማእድ።
Вставка
- Опубліковано 17 бер 2022
- Welcome to our channel, #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ
BRAVO! አለምሰገድ.... መድረኩን ሳትሻማ፣ ውይይቱን የመምራት ችሎታህ የሚደነቅ ነው።
ጉበዝ ጀግና ሴት ነሸ ማሪያምን ትግሰትሸ ሚገረም ነው ደሞ እዲህ አይነት በሎች ሴቷ ዝም ሰትል ሞኝ ሆና እዳለ መገመት ሚያቅታቸው ብዙ ወንድዎች አሉዝምታ መኝነት አደም ወንዶችአሰተውሉ
ጅግና ሴት ነሽ ❤❤መኖር ማግባት ሰው ፍራሁ በስምአም ሰው ግን ክፍቱ ስት አመት ለመኖር ነው እደዚ ደብቆ ያዋርደው አይለፍለት😒
አለምዬ ሳላደቅህ ማለፍ አልፈልግም መድረኩን ሳትሻማ በተረጋጋ ሁኔታ ሀሳቧን በመረዳትህ እጅግ የሚገርም ችሎታ ና ጥበብ አለህ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ና ጤና ይስጥህ❤❤😍😍👍👈
ሱስ ሆነብኝ ይሄን ፕሮግራም ማዳመጥ
እኔም በጉጉት መጠበቅ ጀምሪያለሁ
እኔም ስበላም አዳምጣለሁ
ቤተሠብ እንሁን ውዶችዬ
በራሱአ የምትተማመን ምርጥ ሴት ፣እናት እንዲህ ነው ለምን ?እንዴት ፣ወዴት ፣ማለት ግድ ነው የባል ደሞዝ ስንት እንደሆነ መጠየቅን እንደ አጉል ባህሪ የሚቆጥሩ ብዙዎች ናቸው። ብሎም ቤት ቁጭ ብሎ በችግር አምጣ አታምጣ እያሉ ከማልቀስ በቁርጠኝነት ወጣ ብሎ የተገኝችውን መሞከር ።ምርጥ ነሽ ጀግና
ክፍል ፪ትን እንጠብቃለን 👏👏
ሚሌየነር ብትሆኝም የግድ ደሞዙ አስተዋፅኦ ማድረግ አለበት ግን ብዙዎች የሚያጋጥማቸድ እንደ እሱአ ተመሳሳይ ነው።
አለምሰገድ እና ሳሚ እናመሰግናለን
ሴትየዋ ግልፅ አድርጋ ነው ምታወራው ደስ ይላል ለዛ ነው ጋዜጠኛው ስራ ቀለለለት..😀
አዚ በሴትየዋ ሳይሆን ጋዜጠኛው የማዳመጥ ችሎታው ነው እረጋ ብላ ሳትቻኮል የምታወራው እነ እዳ ልክ ቢሆኑ ስለሚያጣድፋት ወሬው ይጠፋባታል እኛም ታሪኩን ሳይገባን ይጨረሳል
@@barkotbarkot8945 አይ ማዳመጥ !ኧረ ሴትዮዋ ነች እናትዬ ጋዜጠኛው እኮ እንዴት ፋታና ተራ እንደማይሰጣቸው አላስተዋልሽም ይሆናል ግልጽ ሳያረጉ ሲቀር ታሪኩን የሚያድበሰብሱት እኮ ለመናገር ነው ሚጋብዙት ለጋዜጠኛው
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሀሳብሽ እና ምኞትሽን ፈጣሪ ያከናውንልሽ
አዬ ባል ግን ዘመድ አይደለም አብራው እየተኛች እየለፋች ግን እንደጠላት ማሰብ በጣም ያሳዝናል ያስፈራል ነግ በኔ ነው፡፡
ጀግና ነሽ
ጌታ ሆይ ትግስተኛ ሴት አድርገኝ ትዳር እንደኔ የሚፈራ ያለ አይመስለኝም
ትእግስት ሳይሆን መጀምርያ ክብርሽን ሲነካ ማስቆም ካልቻልሽ ችለሽ ካለፍሽ ከዛ በሀላ እንደ አህያ ነው ሚያይሽ
ይገርማል
ሰላማችሁ ይብዛ የእርቅ ማእዶች
የሆኑ ልጆች ሊጋቡ ሲሉ ወንድምና እህት መሆናቸዉ ያወቁት ልጅታም እርጉዝ እንደሆነች
እና ምንላይ ደረሱ ብታሳዉቁን
Fatima abdalla
አምልጦሻል በእርግጥ ለብቻው ርዕስ ይዞ አልወጣም:: ሆኖም ውጤቱ ፅንሱ ተቁዋርጦ ጋብቻው ተሰርዞአል ወደፊት ቀርበው በሰፊው ያስተምሩናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
@@Holylove260 😂😂😂😂 እርስ በራሳችሁ መማማር ጀመራችሁ አአይ ሀበሻ
ወ/ሮ ከበቡሽ በደለሽ በትክክል በእርቅ ማዕድ ስሰማ ተረዳውሽ እኔ እናንተ ስሰራ ስንት ልስጥ ብለሽ ደውለሽ 20 ስጪው ብሎ አልቀበልም ብዩ ተውኩት ግን እሳ ለምን አትከፍልም ብዬ አስብ ግን ሙሉ በሙሉ አሁን ተረዳሁሽ ግንአንድ ነገር ትዝ የሚለኝእናንተ ጋ የሚሰራ ወንደሰን መውለድሽን ነገሮኝ መጥቼ ስጠይቅሽ እሱ ናአንቺ ደስተኛ አልነበራቹም ከወጣሁም በሃላ ግን ለወንደሰን ወለደች አልከኝ የህፃን ልጅ አልሠማው ከዛ መሞቱን ነገረኝ በጣም አዝኛለው ያሁሉ ድካም ልፋትሽ ከንቱ አይሆነም እግዚአብሔር ይረዳሻል ያንየመሰለ ከትንሽ የተነሳ ድርጅት ትልቅ ደረጃ የደረሰን ድርጅት ማፍረስ ከባድ ውድቀት ነው እኔ ስሰማ ኮካኮላ ድርጅት ከልክሎአቸው ነው ተብሎ ነበር የሰማሁት አሁን ግን ተረዳውሁሽ ሰላሙን ይስጥሽእመቤቴ ማርያም ከነልጃ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ጠበቃ ትሁንሽእሱ ግን ቁመት እንጂ ጭንቅላት የለውም እንዲ ታታሪ ሚስት ሲገኝ በርቺ ጠንክሪ ብሎ ማበራታታት ሲቻለው ግን ደብድቦ መዳኒት ሰጥቶ የራሱን ልጅ መግደል ለሚስቱ ያለውንአመለከት ከባድ ነው የጋራ ንብረታቹ ነው። በአሁን ሰዓት ግን ሴት እሄን ግዛልኝ እሄንልመገብ እሄን ልጠጣ መኪና ግዛልኝ እሳ እራሳ ችላ እደባሪያ ሰርታ ሰጥታ በዘመድ አዝማድ ገንዘብ ማስቀመጥ ከባድ የሚስት ፍቅር ሳይሆን የገንዘብ ነው ።እኔም ዘውዴ አስገብቼ ፣11አመት ሠርታል ከጋሪ እስከ አይሡዝ ደርሶ ነበር የእርቅ ማዕድ ስከታተል ድምፅሽ ስሰማ ገርጂየሰፈሩን ስሰማ ታሪኩን በጣም ያሣዝናልም ሰላሙን ያምጣላቹ።
በርቺ አንቺ የሴት ምሳሌ ልትሆኚ ይገባሻል ተረጋግተሽ ሥታወሪ እራሡ በጣም ደሥ ትያለሽ ግን ለምንድነው ያረብ ሀገር ሥደት ምንም እንከን አያጣውም በርግጥ የሥደት ጥሩ ባይኖረውም የሣውዲ ሥደት የምናተርፈው ሠቀቀን ችግር ፈተና ረሀብ እና እስር ናቸው ምናልባት ከሥንት አንድ ነው በሠላም ወደሀገሩ የሚመለሠው እንደው በሥደት ያለነውን ታሪክ ብንጠየቅ ሥንት ጉድ ተሸክመን ነገን የምንናፍቅ ሥንቶቻችን ነን ጌታ ከሥደት ይጠብቀን እህት ወንድሞቼ 😭😭😭
👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥
Gen eko ehetochachn lesera belew areb ager yehidalu eni kayewt new yemelew yawelu ber ke Ethiopia yawetuna eza kedersu bewala yetfalu betely sitoch lay yale chger ale betam bezu bemibal lesra bekachu sethedu metfatu lemen asefelge yeserachubetn eko fetary yebarekelachwaln lehni tefeto mesrat betam adegega new 100% bemibal derja tefetew yemiseru hehetochachn yetem aldersumn endewm ye contrat bite west yemiserut yebeltuwachwaln wechi serto yaltedefere weynm leje yalwelde yelmen yasazenal tefatu zoro zoro ye hetochachn new
ጥንካሬሽ ለጉድ ነው 😢😘
Amen
ጀግና ሴት ነሽ ዋው
በጣም ይገርማል እኔ የቅርብ ቤተሰብ ነኝ ማለቴ የባሎ ቤተሰብ ነኝ አንድም ውሸት አልተናገረችም ከምትናገረው በላይ በጣም ጎበዝ ሴት ነች እሱ ደግሞ በተቃራኔው እሷን ከማግባቱ በፊት ጀምሮ ከገዛ የቅርብ ዘመድ ጋር ጭምር የሚልከሰከስ ሰው ነው አቶ ተስፉዬ አበራ እድሜልኩን ልክስክስ ሰው ነው እታለምዬ ምንም የሱ ዘመድ ብሆንም እመምሽን እረዳዋለሁ መጨረሻው ይህ መሆኑ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይ ፋሲካ👍😅😅
የኔ እህት ሰነፍ ወንዶች ብር ይወዱና
ዕንቁአቸውን ይጥላሉ አንቺ ዕንቁ ነሽ
ሁሌም የከበርሽ :: ባልሽ ግን አጣጥሞ ሳይበላ በበሽታ ተሸራርፎ ይሞታል : sister enjoy your life
ኸረ ጌታ ሆይ ማን ይሆን የሚታመነው
የመንትዮቹ,የዲኤንኤን,ምን,ደረሰ💚💛❤
የትኞቹ የሰረታኛዋ ናቸው መች ተወለዱ??
የሚገርም ጥንካሬነው ያላት ይቺ ማስቀመጥ ለሀገር ጉዳይ ነበር ባለስልጣናት ሴቶች ምድር ዱቄታም ከዚች ሴት ብትማሩ ጥሩነበር እኛ የተረፋችሁን የናትን ዱቄት መጥርግ ብቻነው ባልዋግን ምን አይነት አጉዛነው እደዚች አይነት ጠንካራ ሴት በስለትም አትገኝም ነገሩ ወዶች እምታጥባችሁነው የምትሻላችሁ
እኔ አንዳንድ ወንዶች ትዳር ዉስጥ ከገቡ በሃላ ሚስትን የገቢ ምንጫቸዉ እና ገርዳቸዉ አድርገ የሚያዮት ነገር እንዴት እንደሚያበሳጨኝ አስተዳደጋቸዉ ላይ ያዮት ነገር ትዳር ላይ እንደማይስራ አለመርዳታቸዉ ለዚህ ነዉ የሚዳርገዉ ደነዝ እሱ የሷን እግር ማጠብ መንከባከብ ሲገባዉ እንድታጥበዉ ከንቱ ደነዝ ነዉ አንዳንድ አይነት ችግር ቢኖርም እህታችን ላይ የሱ ካቅም በላይ ነዉ ችላዋለች በጣም እንደዉም ድንዙዝ እኔ ለሱ አደለም አራት ሶስት ልጅ አንድም አላስብም
አለም ሰገድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Wende malete yesateje telate yesateleje mekera malete new
በርቱ።ወገኖቼ።እናመሰግናችሗለን።ልትመሰገኑ።ይገባል።ለምታደርጉት።ሁሉ።ቀጥሉ።እስኪ።ከቻላችሁ።በውስጥ።አናግሩኝ።እኔ።በስደት።የምከራተት።ወገናችሁነኝ።
አይዞሽ እህቴ በርቺ በሠላም ወደሀገርሽ እንድትመለሽ አምላክ እንዲረዳሽ በፀሎት አግዝሻለሁ እናም የት ሀገር እንዳለሽ ብትነግሪኝ ላግዝሽና ልረዳሽ እችላለሁ ሥደትን በደንብ አውቀዋለሁ አንቺ ግን ጠንካራ ሁኚ።
Egzabher melkam nw amen
ሰላም እርቆቼ 😘🌹
ገራሚ ነው
አቤት ትእግስትሽ በጣም ነው የሚያስደንቀው
በምን ላግኛችሁ በአላህ በምን ላግኛችሁ ውስጤ ታሟል ችግሪን ላካፈላችሁ
ሰላም የእርቅ ማዕድ ቤተሰቦች የመንትዮቹ የዲ ኤ ን ውጤት ምን ደረሰ የሁልግዜ አድማጫችሁ ነኝ
Awo betam bezu hezeb eytbike yemislnail limn zem alachuu negerun enjee
እኮ
Me too here.
ተወለዱ እንዴ
@@hayilyateshome9861 ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ
አቤት የወንዶች ጭካኔ የሷ ትእግስት እና ጥንካሪ ይገርማል
አንዳንዴ በተለይ ወደመሀል ከተማ አይን ልባችን ገንዘብና ሀብትን ማካበት ብቻ እንጅ ልጅና ትዳርን መበተን ይመጣል መጀመሪያ ትዳሩን በስራ ቀይረሽዋል ገንዘብ የሰይጣን ቁራጭ ነው 🙏🏽
Wow ewent tenkara set nat?
ቀጣዩ ክፍልስ 🙏🏽🙏🏽
I can’t wait to hear part 2 it’s heart touching story
በርግጥ ጠካራ እናት ነሽ ግን እኛ ሴቶች እራሳችን በደብ ችለን ወደ እራሳችን ብንገባ የተሻለነው የአንቺ ችግር የኢኮንሚ ችግር ነው እራስን ችሎ መሞት ፅድቅ ነው
በቤቴ እገመገማለሁ አለች ምን ማለት ነዉ እገመገማለሁ ማለት ሲላት ንግድ ልነግድ ስል ታተርፊያለሽ ወይ?በቀን ስንት ትሸጫለሽ?አትከስሪም ሆይ ብሎ ይጠይቀኛል።ልጅ ለማብዛት የነበረሽ ጉጉት ነዉ ቤትሽን ያፈረሰዉ
ልጆችሽ ይባረኩ የመጨረሻው ልጅሽ ምን ይሰማው ይሆን
Wende malete chkage aremena yedeyabelose wendeme malete new!!!
ሰላም ለናንተ ይሁን የነዚያ መንትዮች የዲኤንኤ ውጤት ምን ደረሰ?
ክፍል 2 የታለ
ከኋላ የሚያዘፍነዉ ምንድነው እራስ ያሳምማል ።
የመጀመሪያዋ ስደተኛ ወደሳኡዲ ተገኘች ክክ😂
የዚ ክፍል ሁለት የታል
Tenkara set nesh ayzosh ehetee egzeabeher ke ewnetegnoch gar new
ከባድ ነው
Minew teteshiw bethige balge sew new
ሰላም እንዴት ናችሁ እኔም ተከታታያችሁ ነኝ ግን በናታችሁ ለኔም ጥያቄ የሆነበኝ ነዉ የመንትዮች ዲኤንኤ ዉጤት ምን ሆነ በናታችሁ ንገረን ሀና ነኝ አድባይ
Really😂😮
I think it is similar to the history of🥱🥱🥱🥱
እባካችሁ ብቸኝነት ድፍት አድርጎ ሊገለኝ ነው። ጭንቀት ፍርሀት ብቸኛ መሆንን መፍራት በራስ መተማመን ማጣት ተስፋ መቁረጥ ብዙ እየተሰማኝ ነው።
እናንተ ጋ ግሩፕ ቴራፒ እንዳላችሁ ሰምቼ ነበረ። ጓደኞችን ለማፍራት እናም በብዙ የሚጠቅመኝ ይመስለኛል። እንዴት ነው ማገኛችሁ። ትረዱኛላችሁ
ጅምሩ እኮ ያስታውቃል ትግስትሽ ግን ሚገርም በመሀል ከተማ እግር ማጠብ ??? ሆሆሆ ደፋር
ስንት ግማግም ወንድ አለ
በሽታ ይጠበዉ ብሞት አላጥበዉም የማነዉ ባለጌ አረመኔ
በእየሱስ ስም አንቺ ነሽ ጥፋተኛ እዛ ባለጌ ያስለመድት እቤተሰቦች ይጠቡ!! አንቺ ምንበወጣሽ? ወልደሽለት ደግሞ እግር ማጠብ ይህ ባለጌ
ye Ethiopia behal abzhsgaw bemibal derja ketekemu gudat alew abeso le sitoch lemesali ejen masetateb yaw eswa endalchw egern mateb wendochu kuch belew site becha yebite sera sisera yewlduten daypper enqan yemaykeyeru bitu yekuterew men benderg new ye sitoch mebet yemikeberew kezam alfo aside eyetedefabat ufffffff
የሚሰለች ነበር
Part 2
Metegremi sete neshe jegene neshe anechi birr fekre asekrote new yeyewte
Lefeta lefta mena asekerate ayzosh bereche wanawe Tena new
Erkoch yemtakerbut betam teru new
Selam
አረብ አገር 70 ፐርሰቱ ምግብ ሞልቶል አዳድ ቤት ነዉ ምግብ የለም የሚባለዉ ኢትዮጵያ ምግብ አለ ይባላል ግን ስራ ይበዛል
ሴትየዋ ንግግር በጣም ትችላለች የጋዜጠኛዉን ስራ አቀለለችለት
ሰውየው ቁመት እንጂጭንቅላት የለውም እኔም አውቀዋለሁ ለገንዘብ ያለው ፍቅር የተለየ ሰው ሰርቶ ለመክፈል እሱ ተጠይቆ 20 ስጪው ይላል ስንት ልክፈል ብሎ ሰራተኛውን አይጠይቅም ንቀት አለበት እስካሁን የሰራሁበት አልወሰድኩም ። ባለቤቱ ግን ታታሪ ናት ምን ያረጋል የት ይደርሳል የተባለ ድርጅት እደቀልድ ቀረ አሁን የቀረ ስሙ ብቻ የቀረው በኮካኮላ ማከፋፈያ ገባ በሉ ይባላል ምልክት ይሰጣል ያዛዝናል ሁለት ወዶ አይሆንም ገቢ ወዶ ወጭ የሚጠላ ኑሮ አይደለም ።
ይሄ ትዳር ሳይሆን ቅጥር ሰራተኛ ሆንሸ ማለት ነው ብቻ ጠንካራ ነሽ እኔ አድንቂሻለሁ በተለይ እርጉዝ ሆነሸ እግሩን ሰታጥቢ አመመኝ ብቻ ወንዶች ለትዳሯ መሰዋትነት የምትክፍል ሲት አትወዱም ይግርማል አንቺ ለመወለድ ብቻ የፈለግሸው ነው የመሰለው እንጂ ትዳር አለመሰለውም ብቻ ጥንካሬን ተማርኩ ግን ባል ያሰጠላል ።
በትዳር ስም በሴቶች ላይ የሚደረግ የቤት ውስጥ ጭቆና ይውደም!!
ለአቅመ ባል ሳይደርሱ የሚያገቡ ወንዶች ከማግባታቸው በፊት ትዳር ማለት በሁለቱ ባል እና ሚስት መልካም መተሳሰብና መተጋገዝ ላይ የሚፀና መሆኑን መረዳት ይኖርባቸዋል!!
ይህች ሴት ያገባችው ሰው (ሰው የሚለው በቅንፍ ይቀመጥልኝ) ገብጋባ ፣ በጣም ጨካኝ ፣ ራስ ወዳድ ሌላም ሌላም ማለት ይቻላል፣ ነብሰ ጡር ሴትን አንበርክኮ እግሩን የሚያሳጥብ በጣም የወረደ እና ጨካኝ አባ ወራ ነው፣
ለሚስቱ ለልጆቹ ለቤቱ ካልሆነ ምኑ ላይ ነው ባልነቱ??
ለምን አገባ? ለምን ወለደ? ለምን አብሯቸው ይኖራል? ለእርሱ የመኖር ትርጉሙ ምንድን ነው??
ሚስቶች ከወንዶች በላይ በየቤቱ እንደሚጮቀኑ ይታወቃል፣ በተለይ የገቢ ምንጭ የሌላቸውና የባላቸውን እጅ የሚጠብቁ፣
የሀገራችን ሽምግልናም ወደ ወንዶቹ ያደላል፣ መበደሏን መጨቆኗን እያዩ መልሰው ወደዚያው ገሀነም ይመልሷቸዋል፣ ይህ አግባብ አይደለም በትዳር ስም በባርነት ከመኖር ነፃነታቸውን አስከብረው ተለይተው መኖር ምነኛ ያማረ ነው!!
አብረሽው ኖረሽ የማያከብርሽ ፣ የማያስብልሽ፣ የማትደሰቺበት፣ ለጋራ እድገታችሁ አስተዋፅኦ የማያረግ፣ ጥሩ አባት ካልሆነ ምንድን ነው ከእርሱ የምትፈልጊው??
ከዚህ ቧሃላ ይህ ሁሉ በደል እየተፈፀመብሽ አብረሽው የምትኖሪ ከሆነ በምርጫሽ ማማረር ተገቢ አይደለም ማለት ነው፣ (ይህ ኮሜንት ለባለ ታሪኳዋ አይደለም ለመሰል ሴቶች በተለይ ቤት ውስጥ ጭቆና ለሚደረግባቸው ነው)
እንዲህ አይነት የባል ስም ይዘው ጭቆና ከሚያካሄዱ ሰዎች ጋር በህግ ተለያዩዋቸው፣ ልጆች ካላችሁ በህግ አስገድዳችሁ ማሳደጊያቸውን ማስወሰን፣ ንብረት ካለ መካፈልና ተለይተው በሰላም በነፃነት መኖር፣ ፈጣሪ የሰጠሽን ነፃነት በስመ ትዳር አታስቀሚው፣ እንዲህ አይነት ትዳር ይውደም ይውደም ይውደም!!!
ሰላም ሰላም የእርቅ ማዕድ አዘጋጆች እዴት ናቹ አለምሰገድ አንድ ጓደኛዬ በጣም ታሞል የህናንተን እርዳታ ይፈልጋል ስልክ ስደውል አይነሳም እና ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ማለት ባለጉዳዩ እኔ አይደለውም ግን በስልክ ቀጠሮ ለማሲያዝ ነበር እና ስልካቹን አንሱልኝ
ማለት ሳይካትሪስት ነው እንዴ ፕሮግራሙ አልገባኝም
Arabs mami Nanda Reena
ሲጀመር እርጉዝ ሆነሽ እግሩን ስታጥቢ ያላዘነልሽ ባል ባል አይደለም አህያ ነው የማያስብ
አለምን ያሰገደው ጋዜጠኛ ጠቅላይ ሚኒስተር ቢሆንስ?
This is crime
እንደኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር እሷ ለስራዋ ትልቅ ቦታ ነው ያላት ጥሩ ነው ያስደስታል እኔ ባለትዳር ነኝ ባለቤቴ በደንብ ትሰራለች ግን ለልጆቻችን ለኔም ትልቅ ቦታ ትሰጣለች ።ተራኪያችን ግን ለልጆች ለባልዋ ቦታ አልሰጠችም እንደአነጋገሯ ነው የተረዳሁት ግን ጠንካራ ሰራተኛ ነች አደንቃታለው
ምን አይነት የገንዘብ ሱስስ ነው እንዲህ አእምሮውን የነሳው ይገርማል
የእርሷን አደመጥነው የሄደበትን የጣለ ወይም የረሳ መመለሻ ይቸግረዋል ይባላል ። ለማንኛውም ዋና ጤና ነውና ለልጆቻችሁ ስትሉ ሰላም ፍጠሩ
Ayi wendoch yeset lij enbana gif yet yihon yemitebkachu?? Semay bet weys Mider? Egzeabher yiyilachu selfish hula
እንዴት ናችሁ ምርጦችዬ🙏😘
Are 2 tolo beweta
መንታ ጥቁር እና ቀይ ነው የወለደች ያለው ሰውየ ዲኤንው እምን ደረሰ አሳውቁን እንጂ
ቆየኮ ካሳወቁ የሰውዬው ሆኖ ተገኙ
ታውቀ እኮ
I don't believe her. 🤔
የፋጣሪ ያለ ምን ተሰማኛለህ አንች ሞጊዚቱና ሰራተኛው ነሸ እንጂ ምሰት አይድለሸም እወር ነገር ነው ውሻ ነው ለምን ገድል አይገባም ጥለሹ አተጁም?