በአሳዛኝ ሁኔታ የተፈፀመዉ የ20 ዓመታት የፍቅር ጉዞ | ብታምኑም ባታምኑም። ክፍል 2 | የእርቅ ማእድ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #የእርቅ_ማእድ #አስታራቂ #EthiopiaWelcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 84

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +17

    እያውደለደሉ እያወናበዱ መኖርን ስለሚፈልጉ አብዛኛው የሀገራችን ወንዶች ጠንካራና በራሷ የምትተማመንን ሴት ይፈራሉ ማምሻው እድሜ ላይ ትዳሩን በትኖ የታባቱ ሊገባ ነው ስግብግስ ሰውየ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому +2

      Ehhh ayigermim? Besterjina anduwa mulich arga bebelachiw

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 роки тому +8

    አቺ ጀግና ሴት ነሸ እውነት። የልጆችሸ አባት ግን ልቦናውን ይመልሰልት ጌታን ሀብት ጤዛ መሆኑን እኳ አላወቀም

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu5846 2 роки тому +25

    አይዞሽ እናትዬ ልጄ ሆዴ ውስጥ መቶኝ ሞተ ስትይ እናቴ የነገረችኝን ታሪክ አስታወሰኝ
    እናት እና አባቴ ሲጋቡ ልጆች ነበሩ እና የመጀመርያ ልጅ ስትወለድ ጡት ሳታጠባት በ3ኛ ቀኗ መተች ምክንያቱም እናቴ ልጅ እንደተወለደ ሚጠባ አልመሰለኝም አድጎ ሚጠባ መሰለኝ አለችኝ ማንም አጠገባቸው አልነበረም ምንም እውቀቱም አልነበራቸውም ከእህቴ ሞት ብኅላ ሰላም ቤታቸው ጠፋ ከዛ እኔን በስለት ወለደችኝ ከእኔ ብኅላ ወንድ ልጅ እርግዛ በእርግጫ ብሏት ወረደባት እናቴም ከዛን ብኀላ ተለይታው ውጣች በሰአቱ ልጅ ነበረች ድጋሚ ማግባት ብትችልም እሷ ግን እኔን ብቻ ብዙ ዋጋ ከፍላ አሳደገችኝ እኔም ያለ አባት ያለ ወንድም ያለ እህት ሁሉንም በእናቴ ሙሉ ሆኖልኝ አድኩኝ ። የብዙ ትዳሮች መፍረስ ሀገርን ያፈርሳል በርቱልን

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 2 роки тому +5

      የሚያሣዝን ታሪክ ነው የነበራት እናተሽ ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому +3

      እሚገርምታሪክ😢😢😢😢😢

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      ደምርኝ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому

      Weyyy I respect your mom! Similar to my story! Kibir lenatoch

    • @maki4428
      @maki4428 2 роки тому

      ያሳዝናል እድሜይሰጥልሺ ለናትሺ

  • @meskarmakomar2731
    @meskarmakomar2731 2 роки тому +8

    ከባድ ነዉ እኔ ባለቤቴ እራስ ወዳድ ነበር በጣም ነብስህንስጠን ገዘብ እንስጥህ ቢባል እሺ ይላል ገዘብ በጣም ነዉ ሚወደዉ እኔም እዳች ነበር የምሰራዉ እሱገዘቡን ደብቆ እኔን ነበርሁሉ ነገር ሚጠብቀኝ ግን አሁን ተለያይተናል አድልጅ አለን በሱም ብሶ ወለጂ አብረዉ ያድጋሉ ይል ነበር በጣም ምቀኛ ነዉ በፊት ዳቦ መግዛት የሚሰስት ሰዉዬ እኔ ዉጭ ስሄድ ልጄልጄ ይላል ለምን የኔን ልብ ለማግኘት ስራዬትቼ እድመጣ በሱቁጥጥር ስር እድሆን ከደዚህ አይነት ሰዎች ሳይረፍድ መለያየት የተሻለ ነዉ እናት አቺ ጠካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому

      Awon Hulum advantage yimetalu selfish nachew
      Egzeabher ken alew yiferdal gin

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +5

    ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንዶች የሀገራችን ወንዶች ነገር ያደናግራል አስረግዘዉ መጥፍት
    ወልደዉ ልጆቻቸዉን መካድ ልቦና ይስጣችሁ

  • @azeblove886
    @azeblove886 2 роки тому +4

    በጣም ብልህ ሴት ናት አዝናለሁ ዘገየች በህይወቷ ለመወሰን እግር ስታጥብ ነበር የራሷንም ማሳጠብ ነበረባት የትዳር ህይወት የጋራ ነው ህብረተሰባችን አስተሳሰቡን ማስተካከል አለበት።

  • @Milky13225
    @Milky13225 2 роки тому +2

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ወንዶች አይምሮአቸ ውስጥ የሆነ የላላ ነገር አለ. በየቤቱ ስንት ያልወጣ ታሪክ አለ.

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +12

    እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪኮች የዚህች እህት ታሪክ በጣም አስገርሞኛል ሰው ይህን ያህል አብሮ ኖሮ ልጆች አፍርቶ ይህንን ያህል በትዳር ውስጥ ተንኮል የሚኖር ከሆነ ማንስ ይታመናል ደግሞስ ስንት ዓመት ለመኖር ይገርማል አይዞሽ እህቴ እ/ር ይርዳሽ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому +1

      Wendoch libachew ayigegnm eko yeteregemu selfish

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 роки тому +7

    ባልሽ በጣም እራስ ወዳድ ነው . አንቺን የመሰለ ጠንካራ ሴት አግኝቶ ያላከበረ . አይዞሽ ልፋትሽን በልጆችሽ ታይዋለሽ እግዚአብሔር አስተዋይና መልካም ልጆች ሰቶሻል . ባልሽ ከመጅመሪያው ጅምሮ የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው . እግዚአብሔር የለፋሽበትን እንዲሰጥሽ ለምኝው . እሱ የስራውን ያገኛል .

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому +2

    ንግግርሽ ራሱ አንደበተ ርቱእ ሴት ነሽ ዋው!!!

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 роки тому +1

    አቤት እንች ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ያበርታሽ አሁንም በርችለኛም ትምህርት ጥንካሬ ሆንሽን እረ አንዳንድ ዎንዶች በጣም ትንሽ አስተሳሰባቸው በጣም ይከብዳልፈጣሪ ልቦና ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @Mነኝየአባቴልዕልት
    @Mነኝየአባቴልዕልት 2 роки тому +5

    ወድልጅ ነዛሬዉንጅ የትናትናዉን ወይም የነገዉን አያስብም ወድልጅ ወረቅይዞ ብርፍለጋ ይሄዳል ስለዚህ ለወድ ብዙአትጨነቁ

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 роки тому +2

    Betam megerem tarik new be eje yeyazut werk endemedab yekoteral hono enji le tedaresh bezu meswaet honeshal ayezosh beder melash fetary new hulum yejun yagegnal betam metakory enat nesh kanchi bezu temeheret wesjalew thank you God bless you and your family’s 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeynebsied8081
    @zeynebsied8081 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እሱም ወደ ልቡ ሲመለስ ይቆጨዋል እንዳንቺ ጠንካራ ታታሪ ሴት የት ያገኛል .።
    አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +11

    ወንድ ባዳ ነው ትል ነበር አያቴ😂😂 እንዲህ ናቸው የ Short memory ናቸው በተፈጥሮ እየቀለድኩ አይደለም በሰነ አእምሮ ላይ ሰለ ወንዶች የሚናገሩ አዳምጡ። ዛሬ ላይ ዪሉበትን እንጂ ትላንታቸው የተከፈለላቸውን ዋጋ አያሴታውሱም። ለምን ይመሰላቹሁል የ 25 አመት ታሪክ ይህች ሴት ከ part 1" ጀምሮ በጥልቅ የተነተነች?? እርግጠኛ ነኝ ባሎን ብትጠይቁት የዛሬ አምሴት አመቱን አያሰታሰውም😂😂

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂እስቲያለቦታውአታስቂኝ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 роки тому

      እህቶች በቅንነት ደምሩኝ😍😍😍🙏🙏

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 роки тому

      @@ወለተ.ስላሴ @ ያለቦታው አታስቂኝ ያልሽው ጭራሽ አሳቀኝ 🤣🤣

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 2 роки тому +1

    ቆይ ግን ይሄን ያህል እድሜ አብረው ኖረው ያፈሩትን ተካፍሎ ሸፍጥ ሰርተው ሄደው የሚኖርበት ሌላ አለም አለ ወይ አግብቶ ወልዶ ከብሮ የልጅን ወግ ማእረግ እያዩ ፈጣሪን እያመሰገኑ ባለን ተደስተን ሌላኛው የዘለአለም ቤታችንን የሚያሳምር ስራ መስራት ሲገባን እንደዚህ መስገብገብ ለየትኛው እድሜ ነው ለማንስ ነው ይገርማል እህቴ ጠንካራ ብርቱ እናት ነሽ ፅድት ብለሽ በያሻት ነገር ህይወትሽን ምሪ ሺ አመት አይኖር ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 роки тому

    አዬ ወንድ ሚስቱ ሲመቻት እኮ አይወድም ትንሽ የተመቸሽ ከመሰለው ራሱ ይወጥርሻል ይገርማል ይሄ የሁሉም ባሎች ባህሪ ነው ማለት ነው ያሁሉ አልፎ ደግሞ የጭካኔው ጭካኔ ወደ ፍቺ አሳፋሪ ነው አንቺ ግን ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እህቴ ቀሪ ዘመንሽም የተባረከ እንደሚሆን ምንም አልጠራጠርም ባል ተብዬውን ተይው አንቺ ብቻ ከልጆችሽ ጋር ደህና ሁኚ ፈጣሪ ደግሞ የእጁን ሰቶት ያሳይሻል፡፡

  • @eyerusbelay1201
    @eyerusbelay1201 2 роки тому +3

    It’s Painful be strong my sister b/e every woman is life the same! our Ethiopian men please respect all women is!

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 роки тому

      Awon mech yihon Fetari yejachewn yemisetachew

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 2 роки тому +2

    አይዞሽ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ወንዶች ራስ ወዳዶች ናቸው

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 2 роки тому

    እናትዬ ግን በጣም አስተዋይ ናት ባልዬ ከመጀመሪያ ድመት ነገር ይነከሳል በምግ የሚነገር አባውራ በዘረችሁ በእድላችሁ በትዳራችሁ አግጠማቹ ሴቶችዬ እንኳን 23 አመት 3 አመት አብሬ አልኖርም መቻሉ አድሎሻል እማዬ እሱ ግን ጓዋ ነገር

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 роки тому

    አወይ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰይጣን ማፍረስ ከሚፈልገው ነገር አንዱ ትዳር ነው ከቻላችሁ ለመስማማት ሞክሩ በዚህ ዕድሜያችሁ መለየያቱ አይጠቅማችሁም ልጆቻችሁን ተመልከቱ ለዚህም እመ አምላክ ትርዳችሁ።

    • @ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ
      @ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ 2 роки тому +1

      የኔ ቆንጆ የዛሬ ወንዶች እኮ ሴት ልጅ ትንሽ አቅም ስታጣ ሌላ ሴት ጋር ነው የሚሮጡት ምን ዋጋ አለው የአንድ ሰው ብቻ ፍላጎት ትዳሩን አይመልሰው ማስተዋሉን ይስጠው እጂ

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 2 роки тому

    ትልቅ ትምህርት ነው። ምንም ነገር balance ካላደረገ ይቆያል እንጂ መናዱ አይቀርም። ቢያንስ በሳምንት ወይ በወር 1 ቀን ለራሳቸው ፍቅርን ማደሻ ማንኛውም ባልና ሚስት ማድረግ ያለበት ነገር ነው። አለማሰብ ነው እንጂ በትንሹ ለትዳር ለፍቅር ጊዜ ያስፈልጋል ። ብር ተገኘ ተብሎ ቀን ከሌት መዋተት ትርፋ መራራቅ ወይ በሽታ ነው። በእርግጥ ምንም ከእግዚአብሔር ነው ግን የተሰጠንን ነገር በትክክል ይዞ ማቆየቱ ከራሳችን ጥረት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ላወቀበት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን።

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 роки тому +1

    ድንቅ ሴት።

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому +2

    ስጠብቀው ነበር ክፍል አንድ ላይ ባለታሪኳ እስከ ንግግሯ ልቤ ገብታ ነበረ እስኪ ልስማው

  • @asrerparistan9076
    @asrerparistan9076 2 роки тому

    እየገባኝ ያለው ነገር በህወቴ ማመን እንደሌለብኝና ምንም ነገር ጥንቁቅ መሆን እንዳለብኝ ብሌነው የልጆቼ አባት ነው ገለመሌ አይሰራም ።

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 2 роки тому +2

    በጣም ጥጋበኛ ነሽ ችግሩ ያንቺ ነውጂ የባልሽ አይደለም አርፈሽ ስራሽን እየሰራሽ ኑሮሽን በሰላም መኖር ትቺ ነበር

    • @eyu419
      @eyu419 2 роки тому

      ሲመስለኝ ታሪኳን በደንብ አላዳመጥሽም

    • @bettytadesse3005
      @bettytadesse3005 2 роки тому

      በደንብ አድምጬዋለው ባላ እደንግስት ስለተንከባከባት ቀለለባት አልፍተርፍ በላይዩላይ ሌላወንድ ወዳ ማገጠችበት እና አሁን የእጃን እያገኘች ነው

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 2 роки тому

      @@bettytadesse3005 ምንድነው እምታወሪው??

    • @bettytadesse3005
      @bettytadesse3005 2 роки тому

      @@selammekonnen8270 ታሪኩ ደግመሽ ከሰማሽው ቦሀላ ኮሜንቴን ብታነቢ አይሻልሽም?

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 2 роки тому

    Yhie asama newe yegune yagejale amamatu ayamereme ayezoshe

  • @fikrteteklu1473
    @fikrteteklu1473 2 роки тому

    በመሀሉ የምታስገቡት ማስታወቂያ እንዳላዳምጣችሁ ሊያደርገኝ ነው በጣም ያስጠላል በዚህ ላይ ተደጋገመ አሰልቺ

  • @fasikakebede8027
    @fasikakebede8027 2 роки тому

    እታለምዬ መጨረሻሽ ይሄ መሆኑ በጣም ያሳዝናል

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 2 роки тому +2

    በብር ተጀምሮ በብር ያለቀ ትዳር ያሳዝናል ምን ጊዜ ህይወትን ኖሩት

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 роки тому +1

    እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ interesting ነው ባሏ ግን ምን አይነት መሽቁቅ የሆነ ክፉ ነው ይሄኔ ሌላ ሚስት ትኖረዋለች

  • @ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ

    እውነት እኛ ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን ወንድን ማመን ከባድ ነው እኔ አረብ ሀገር እረጅም አመቴ ነው ኢትዮጵያ ጉአደኛ አለኝ ከወንድ ሚጠበቀውን ሁሉ እኔ አሞልቻለው ቤት እስከመስራት ሰውነቴ ደክማል በዛ ላይ ያመኛል ይሄን ሁሉ መከራ እያሳለፍኩ አንድ ብር ሳልጠይቀው
    ብቻዬን ነው ያደረኩት አሁን የሚያስበው ኢትዮጵያ መጥቼ መነገድ እዳለብኝ ነው አሁን ይሄን ምን ትሉታላችሁ ብዙ ወንዶች ጥቅመኛ ናቸው እድሜ ለዩፑበሮች ስንት ነገር አስተምረውኛል ስንት ጉድ እየሰማው ትዳር ውስጥ አልገባም እርግጠኛ ሳልሆን!!

    • @sefadawed6692
      @sefadawed6692 2 роки тому

      እህቴ ከጋብቻ በፊት ንብረትሽን አስፈርሚ እና ጋብቻ በፅሚ ንብረትሽን አብራቹ እስከሆነ ድረስ ተጠቀሙበት ያ ነው

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 роки тому

    ህምምምምምም🤔🤔🤔🤔 እሀት እር ሰንት ጉድ አለ ሚድያ ያላዎቀው ከንቺ በመቶ እጥፍ የ መብሰ ለማንኘውም እግዛበሃር ይርዳሽ

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 роки тому +1

    ሰውየው አንቺን አይወድሽም እሱ ብር ንብረት ነው የሚወደው

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 роки тому +1

    ይህ ፕሮግራም መዝናኛ አይደለም ለሰው ማስተማሪያ እስከሆን ሙዚቃው ምን ይሰራል በጣም ይረብሻል

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 роки тому +1

    ከመጀመሪያ ጥፋቱ ያንቺ እግሩን ማጠብ ምናምን ፍቅርም ሆነ እንክብካቤ እኩል ሲሆን ነው አንቺ ቤትሽን ስትገነቢ እርሱ እርራሱን ይሁን ምንድነው የገነባው የምትበላውን ይሰጠውና ይገላገላል

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 роки тому +1

    Yemirbish music yeseral

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @metages9762
    @metages9762 2 роки тому +1

    ቋጣሪ በይው ስንትአመት ሊኖር ነው ቆይ እንዲ የተንገበገበው

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 роки тому

    ያኔ መድሀኒት አሳስቶ ሲሰጠኝ እና ልጄን ሳጣ የኔና የሱ ነገር አበቃ አራት ነጥብ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому +1

    Ere.wendocho.tewu.libi.gizuu.erasi.wedajinet.minim.ayixeqmim.leziji.aciri.edimee

  • @martef6435
    @martef6435 2 роки тому

    Sewuyew mot endale eresitotal lib yisitew leberesebu endemisera algebawum malet nw🙏

  • @ኢትዬጵያንአትኩ
    @ኢትዬጵያንአትኩ 2 роки тому +1

    ነገሩ የጠፋው መጀመሪያ ነው እግሩን ስታጥቢ እባካቹ ሴቶች ከወንዶቻቹ በፊት ለራሳቹ ዋጋ ስጡ

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 роки тому

    Yihema yeleyelet sesetam metfo sew new

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 роки тому +2

    በስመአብ እንዴት ሆነው ነው 20 አመት የሚቀመጡት ፈፅሞ የማይግባቡ እሱ ባለጌ እሷ ሲበዛ እልኸኛ ሁለቱም ክፉ ናቸው የሚያሳዝነው 4 ልጅ ኤጭ!! ደግሞ ትዳር ውስጥ ቀንዳም ሰይጣን አለ ትላለች በሰይጣን አታሳብቢ ችግሩ የእራሳችሁ ነው!

    • @Mነኝየአባቴልዕልት
      @Mነኝየአባቴልዕልት 2 роки тому +5

      የባሏ እህት ነሽ መሰል🤣🤣🤣

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 2 роки тому

      @@Mነኝየአባቴልዕልትዋ! ኧረ ምን አረኩሽ "አንችማሽ"እንዲህ አይነት ባለጌ በእኛ ቤት አልተወለደም ጥሎብኝ ጥምዝዝ ያለሰው አይመቼኝም ለዛ ነው

    • @meronabera5082
      @meronabera5082 2 роки тому

      Ewnet new hultum tefategnoche nachew ensu lesrurt shitet legochachewn bemhal eyasegbu teyake yetykalu ayafirm ende genzebna genzeb becha eswam esum setan yhonachu genzeb selewdedCu new betchun legochachun betasekedmu teru new becha aschgari new

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 2 роки тому +1

      @@meronabera5082 ተባረኪ ሁለቱም እልኸኞች እሱ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ሆን ብሎ እሷን ለማናደድ እሷም በትንሽ በትልቁ እሱን ለማናደድ ብላ ይህን የሚያክል ሰው በስንት ልፋት የማያገኜውን ቢዝነስ መዝጋት እሱ ደግሞ የማን ያልሰለጠነ ኋላ ቀር ነው በዚህ ዘመን በሚስቱ እግሩን የሚታጠብ ሆሆሆ...🤔🤔🤔

    • @elsasetti428
      @elsasetti428 2 роки тому

      Don't worry you still in life ,things not easy but what comes around goes around ya fatari yeshalal basalt la amlak negarew

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy 2 роки тому

    ክፍል አንድ?

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому

    በስመአብ ሰውዬው ግን ምናይነት ገብጋባ ነዉ ከገንዘብ ጋር አይቀበር

  • @meronabera5082
    @meronabera5082 2 роки тому

    Gazetganaw emitykat slelgochw eswa emtaweraw slgenzebna nebret yandedal betshe ferso legocheshe tebetnew selkisara weyne

  • @noahsulex8229
    @noahsulex8229 Рік тому

    ከ ይቅርታ ጋ እንቼ እደሚስት አለሆንሸም እሱ ቢጠየቅ ጥሮ ነው ለልጆችሸ ጊዜ የለሌሽ

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 2 роки тому +2

    አንችም ለልጆችሽ ብለሽ ነው እስከዛሬ የኖርሽው ምንም ፍቅር የላቹሁም

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 роки тому

    Keriy lmchimer thsbiyalshe mgemeriy ngeru beslam feyu!!!!🤔

  • @edendak5588
    @edendak5588 2 роки тому

    Please don't add music

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому

    ጀግና እንደኔ ዓይነት አቋም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому

    ሰውየው ብር ትዳሩ ብር ህይወቱ ብር አምላኩ ነው 🙄🙄😢

  • @ro7601
    @ro7601 2 роки тому

    I want to hear his side of the story.

  • @אלמיהויצחק
    @אלמיהויצחק 2 роки тому

    ר

  • @addisteffera9275
    @addisteffera9275 2 роки тому

    Wescetam i think she don't talk the truth 👎