Ethiopia: እዉን በዚህ የማያለቅስ ሰዉ ይኖር ይሆን? ሰዉ የማይችለዉመከራ የወረደባት የታዳጊዋ አበሳ! አስታራቂ በምንተስኖት ይልማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лют 2020
  • #Ethiopia #አስታራቂ #SamiStudio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

КОМЕНТАРІ • 309

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 4 роки тому +24

    በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ በጣም ላግዛት እፈልጋለሁ እኔም ባንች መንገድ ነው ያደኩት የኔናት ህመሙን አቀዋለሁ እሱም ሳይበቃሽ ደሞ በገዛ ልጅሽ መከልከል አይገባሽም ልለምናችሁ እሷን የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ የኔ ከርታታ እፍፍፍፍ በጣም ነው የተሰማኝ ብቻ ልብ ይስጣት ልጅን ያክል

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n 4 роки тому +66

    ታዲያ ምን ታድርግ እሷም ተርባ ልጇንም ርሀብ እንድትሞት አታደርግም ያላት አማራጭ እሷን ትታ መሔድ ነዉ ቢያንስ በሷ አይጨክኑም ያበሏታል ብላ ነዉ

    • @saratekle9598
      @saratekle9598 4 роки тому

      Enem endeza new yasebkut

    • @hirutayele5246
      @hirutayele5246 4 роки тому

      የኔ ቆንጆ ምን ታድርግ ምን ታብላት ልጅቷ እኮ ጥፋት የላትም

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 4 роки тому

      @@hirutayele5246 እዉነት እህናቴ 😭😭😭😭😭በጠም ያዛዝነል እህቶች

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 роки тому

      በትክክል

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 роки тому

      @@hirutayele5246 በትክክል

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +19

    የኔ ማር አይዞሽ በዚህ ዕድሜ በልጅ ፍቅር መቀጠል በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ከልጅሸ ጋር ያገናኛቸው

  • @user-qt8il8yj1h
    @user-qt8il8yj1h 4 роки тому +9

    የኔ እህት አይዞሽ እናት ከሌለች ሁሉም ነገር ጨለማ ነው የሚሆነው ሁሉም እራስ ወዳድ ነው አላህ ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ

  • @mesenbetbizuayehu7532
    @mesenbetbizuayehu7532 4 роки тому +122

    ወንድ ልጅ ስማ ሴትን ልጅ ጫፏን መንካት አትችልም!!! ሴት ልጅ የቤት ምሰሶ ነች!!! ማስተዳደር ካልቻክ ባናትህ ተተከል !!! እኔም ወንድ ነኝ ግን ሴቶች ላይ የማየው በደል ለሴቶች እንዳዝን አድርጎኛል። ምድረ ጅል,አትጃጃሉ

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 4 роки тому +2

      ሁሉም እዳተ ቢሆኑ

    • @user-sd6lv2rx4y
      @user-sd6lv2rx4y 4 роки тому +1

      አሰተዋይ ሰላምህይብዛ ወድሜ

    • @mesimesi4794
      @mesimesi4794 4 роки тому +2

      Tnx 👌 enatun yemiwed hulu yesit leje keber yegbaw new yemayewdm end....

    • @sofimohammed9419
      @sofimohammed9419 4 роки тому +1

      ሁሉም እንዳንተ ቢሆን

    • @user-pg3mh6fj3z
      @user-pg3mh6fj3z 4 роки тому +3

      ልክ ብለካል አብዛኛው ወንዶሆች ማስቢያቸው ተደፍኗዋል ምናለ እንዳንተ አመለካክታቸው ጥሩ ቢሆን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 4 роки тому +15

    አለም በሰለጠነበት ወቅት ኢትዮጵያውያን ግን መቼ ነዉ የምን ሰለጥነው? ሁሌም ወደ ኃላ እና በተንኮል መኖር ለዚህም ነው እግዚአብሔር መከራችንን ያበዛው። እግዚእብሔር ይርዳሽ ።

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +13

    እንኳን በደና መጣችሁ አስታራቂ ምንተስኖት ከእናንተ ፕሮግራም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ስላማችሁ ይብዛ አይ በጣም አሳዝኝ ታሪክ ይመሰለኛል እሰክ ልስማ

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 4 роки тому

      እዉነት በጠም ነዉ፤፥😭😭😭😭😭

  • @abebechetecha4645
    @abebechetecha4645 4 роки тому +12

    ወይኔ አስለቀሽኝ በጣም የኔ እህት አይዞሽ ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ግን ቸር አዛኝ መልካም አባት ያነሳል ። አሁንስ በዛ ወንዶች በሴት ልጅ ስቃይ የምታገኙት ደስታ ምንድነው ???? ኧረ እግዚአብሔር ፍሩ ግድየለም !!!! ኧረ በህግ አምላክ!!!!!!! እንዴ ????

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 4 роки тому +6

    የኔ ቆንጆ በእውነት አንጀቴን በላሽው እውነት ነው ልጄ ብላ ብታሳድጋትም የፈለገ ቢሆን እናትን እምዬን ልትተካ አትችልም ክፉም ትሁን ጥሩ ልጇን እንድታስከፋ አትፈልግም ወዳም ጥላ አልሄደችም ምክንያቱም እርሀብን መቋቋም በጣም ከባድ ነው አንፍረድ

  • @user-xh6wb1cs2q
    @user-xh6wb1cs2q 4 роки тому +13

    በፈጣሪ ልጇን አስመልሱላት የልጂ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል እኔም ልጂ አለኝ አመት ሳይሞላት ነው ትቻት የተስደድኩት ሁልጊዜም መለየት ሳስብ ያመኛል ከእናቴ ጋር ስለሆነች ነው ልቤ የሚያርፈው በባሌ ጋር በቅርብ ነው የተለያየነው ፈጣሪ ያውቃል እንገናኛለን ልጇን መልሱላት በመብርሀን

  • @makiamuhalden1726
    @makiamuhalden1726 4 роки тому +4

    እረ ፈጣሪዬ የሆነ የፊልም እስክሪፕት ነው በለኝ 😭😭😭😭እረየሴት ልጅ ፈተና በዛ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 4 роки тому +6

    ፈጣሪ ከልጅሸ ጋር ያገናኝሸ አይዞሸ የኔ እህት ጠንካራ ነው መሆን ያለብሸ

  • @giogiobello26
    @giogiobello26 3 роки тому

    ሰለም ምንቴ ጎበዝ ነህ በጣም ነው የምኮራብህ ያገሬ ልጅ ።በርታ ሌላው ድምፅህ ደግሞ ደስ ይላል ።

  • @mastyasfaw9176
    @mastyasfaw9176 4 роки тому +2

    የኔ እንባ ይፍሰስ እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለዉ ልጅሽን ታገኛለሽ ሰዉ የለሽም በለዉ ነዉ ምን አለበት ያቺእህትሽ ከጎንሽ ብትሆን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 роки тому +5

    ማጨናነቅ የምትወደው ጋዜጠኛ ይህ ውልህ ያደረገችበት ምክንያት ግልፀ ነው ለብዙ ነገር የሚያጋልጥ ቦታ ነው ያለቸው

  • @zenash1234
    @zenash1234 4 роки тому +4

    የኔ የርታታ እናትሽ ብትኖር እሄሁሉ ባልሆነ ነበር አይዞሽ እግዛብሄር ያገናኝሻል ሰርቀሽም ቢሆንትወሰጃታለሽ ወደ ህግም ብትሄጂ ታገኛታለሽይፈረድልሻል

  • @mambarasnoehow3737
    @mambarasnoehow3737 4 роки тому +1

    አይዞሽ ህይወት ፈተና ናት እመቤቴ ታሪክሽል ትቀይየው በልጅሽ የምኮሪ ያርግሽ አስታራቂ ሚዲያ እግዚአብሔር ሰላማቹን ያብዛልን በየቤቱ ለጆሮ የሚያደማ ታሪክ ነው አይዞሽ

  • @selam123s5
    @selam123s5 4 роки тому +3

    ውይ እህቴን የኡነት ውስጤን ነካሽው😭😭 ምን የማይረቡ እርጉም ቤተሰቦች ናቸው በፈጣሪ አቦ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሔር መንገድ አለው እነሱም የዘሩትን ክፋታቸውን ያጭዳሉ እንደመሸ አይቀርም ላንችም ቀን ይወጣል
    እባካችሁ የተረገማችሁ ወንዶች ልብ ግዙ ፈጣሪን እንኳ ፍሩ ሰውን ባታፍሩ ባትፈሩ ሁሉን ማድረግ የሚችልን እግዚአብሔር ፍሩ እባካችሁ ጭራሽ ፈሪአ እግዚአብሔር የሚባል ነገርም አልፈጠረባችሁ ደግሞ የእህትየዋ እርኩስነት አቦ የስራዋን ይስጣት ምን የተረገመች ነች በጌታ

  • @user-jn4vp4zq6k
    @user-jn4vp4zq6k 2 роки тому

    አቤት ወንዶች ይለቀስላቹ እንዲህ አይነት መከራ አሳልፍያለው ግን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው አሳድጉ ብዬ የሁለት አመት የተውኩት ልጅ በ8 አመቱ እናቴን ካላሳያቹኝ ብሎ ሲያሰቃያቸው ሳይወዱ በግድ አመጡት አሁን ልጄን እንደልብ አገኘዋለው የኔ እህት ታገሺ ሁሉም ነገር ይቀየራል አይዞሽ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Рік тому

    እህቱ ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ናት ወይ ታሪክ 😭😭

  • @nunuyoutube7400
    @nunuyoutube7400 3 роки тому

    ምተስኖት ያተ ቃላት የለኝም በጣም ትልቅሰውነህ እባ አባሽነህ

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 4 роки тому +2

    የኔ ማር አይዞሽ ልጅሽ መብትሽ ነዉ አፈር ብሉ ይለቀስላቹ ያስለቀሳቹዋት

  • @fitsumbereket5022
    @fitsumbereket5022 4 роки тому +1

    ሴት መሆን በራሱ ከባድ ነው ግን ምንም ከባድ ቢሆንም ጠንካራ ሆነሽ ሁሉንም ፈተና ተጋፈጪ እማያልፍ የለም እሄ ያለፍሽው ሁሉ ታሪክ ሆኖ ይቀራል በ እግዚአብሔር ሀይል በርቺ

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 роки тому +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር አለሽ የተጎዱትን ያለቀሱቱን እንባ የሚያብስ አይዞሽእመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 роки тому +1

    ውይ ምንቴ ለተቸገሩት እንደምትደርስ ፈጣሪ በችግር ሁሉ ቀድሞ ይድረስልህ የሰው እምባ ማበስ ትልቅ ዋጋ አለሁ ከነባልደረቦችህ እረጅም የስራ ዘመንና ጤናን ፈጣሪ ያብዛላችሁ የኔናት ጌታ ካንቺጋ ይሁን ሁሉም በግዜው ውብ ይሆናል አይዞሽ በርቺ እናት ስለሆንኩ የልጅ ፍቅር ይገባኛል ሰላሙን ያብዛልሽ አሁን ትክክለኛው ቦታላይ ነው ያለሽው በርቺ ❤❤❤❤🙏🙏💞💞💞💞💙💙💙💙💙💙

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 роки тому +4

    ወንዶች ፈጣሪ የሥራችሁን ይሥጣችሁ አሜሪካ እኮ ወንዶች ከውሻ በታች ነው መብታቸው ይሄንን አውቀው ነው እዚህም ህግ ይዛቸው ነው እንጂ እየቀጠቀጡ እየበደሉን ቢያኖሩ ደሥ ይላቸዋል ግን ቀና ብሎ ቢያይ እንኳን ልጅ ሊቀማ ሂወታቸው ይበላሻታል ሀገራችንም የሤት ልጅ መብት እንደዚህ ቢከበሮ ጥሩ ነው እንደዚህ እያሥለቀሡ እሥከመቼ

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 4 роки тому +1

    ማማዬ የኔ ቆንጆ አታልቅሺ እግዚአብሔር ልጅሽን እንድታገኛት ይረዳሻል

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 4 роки тому +1

    በየቤታችን ስንት በደልና ሰቀቀን አለ ይህን ያህል መጨካከን ምን ያህል ልንኖር ይሆን ማስተዋል ይስጠን።

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h 4 роки тому

    የኔ እናት ውይይይይይይ አንጀቴን በላችው ፈጣሪ ይርዳሽ ልጅ እኮ ስለነበረች ነው የተሸወደችው ተጠቀመባት

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 роки тому

    የሰው ልጅ የሆነ ሁሉ የፈጣሪ አምሳል ለምን በሰው ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ ይፈጠራል ለእግዚአቤሔር ስንል ጭካኔን እንተው ወንዶችም ለምን ሴቶችን ትጎዳላችሁ በሰላም መለያየት እየለ ያውም የወለደችልህን የወንድ ግፍ በሴቶች ላይ የምትፈጥሩት ከላይ ታገኙታላችሁ ይቆይ እንጅ አይቀርም እህቴ በርች ከልጅሽ ያገናኝሽ ፈጣሪ።

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 роки тому +11

    በጣም ቀጫጫ ናት ውስጤን ነካሽው😴😴😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ ኤማ ጠንካራ ሁኝ

    • @frutelove9391
      @frutelove9391 4 роки тому

      በምን አወቅሽ

    • @user-ct3ub5xs1h
      @user-ct3ub5xs1h 4 роки тому

      ክክክክክ አይ ታሪኩ ሳይሆን ያሳቀኝ ወረችሁ ነው

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 4 роки тому

      @@frutelove9391 እንዴ አላዳመጥሽውም ማለት ነው እኔ በምን አውቃለሁ ባለታሪኳ ስትል ሠምቸ እንጅ

    • @nardilovenardilove6673
      @nardilovenardilove6673 4 роки тому

      @@user-ct3ub5xs1h በኛ አባባልም መሳቅ የለብሽም ስለተረማኝ ነው

    • @user-ct3ub5xs1h
      @user-ct3ub5xs1h 4 роки тому

      @@nardilovenardilove6673 እሽ ማር ይቅርታ

  • @umuniemetelah792
    @umuniemetelah792 4 роки тому +16

    ወይ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Рік тому

    እባካችሁን ህግ አዋቂዎች ድረሱላት ለዝች ህፃን ልጇን ማግኘት አለባት ከአረመኔው ጋር አጋጠማት

  • @user-vy7bl6gr7i
    @user-vy7bl6gr7i 4 роки тому +12

    የኔ ከርታታ ኣይዞሽ እግዛብሄር ይረዳሻል።

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 роки тому +3

    የሀገራችን ወዶች ምን ብትደረጉነው መልካም ነገር የምታስቡት የባል ዘመድ በጣም ሴጣን ናቸው

  • @user-wx4ff1wn5p
    @user-wx4ff1wn5p 4 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት 😭😭😭😭የልጅ ነገር የወለደ ያውቀዋል አመመኝ እኔ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ማር

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 4 роки тому +4

    U are in pain deeply I'm painful I'm painful u know what they're power on her please justice justice justiceeeeee bring back her child she been thoroug catering by her own body she is the mom💔😢

  • @selamyedngillij9273
    @selamyedngillij9273 4 роки тому

    ኡፉፉፉፉፉ
    የኔ እናት አንጀቴን በላሽዉ
    አይዞሽ
    እግዚአብሔር መልካም ነዉና
    የወደፊት ሕይወትሽ ያማረ ይሆናል ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 4 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ልጅሽን እቅፍሽ ያስገባልሽ ከባድ ነው
    ሴት ልጅ የምታሰቃዩ ወንዶች ስለ እናታችሁ ብላችሁ ልብ ግዙ

  • @user-dx7eg6jc2i
    @user-dx7eg6jc2i 4 роки тому +8

    የዚች ልጅ ነገር ተስተካክሎ ልጇን አግኝታ እንድትኖር የዘወትር ጸሎቴ ነው አምላክ ሆን እርዳት ከእናቷ ህጻኗ በጣም አለቀስኩ ቡና ማፍላት ቀጫጫ መሆኗ ጁስ ስትጠጣ ማስታወኳ ጸጉሯ ቅጫም አረ ልቤ ተሰበረ ሁሌም ስለህጻኗ በጭንቅላቴ አይጠፋም እባካችው እርዷት እኔም የልጆች እናት ነኝ ልጆቸ መታ ናቸው አያውቁኝም ግን አማቶቸ በግልጽ ነው የሚነግሯቸው ለማየትም አይከለክሉኝም እና ከመንታ ልጆቸ ጋር በሰላም እንድንገናኝ ጸሎታችው አይለየኝ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 4 роки тому

    ውይይይ የኢትዮጵያ ወንዶች በምን ነው ግን ሚያስቡት በጌታ ሰው እንዴት በልጅ ፍቅር እንዲህ ይቀጣል እኔ ያልወለድኩት እንኳን ገባኝ እንኳን የወለደ የኔ እህት አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ጠንካራ ሁኝ

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 4 роки тому +21

    አይዞሽ ጉድፈቻ አልሰጠሻት ፈርመሽ አልሰጠሻት መብትሽ ነው ልጅሽ ናት ማየት መጠየቅ ትችያለሽ አሁንም ተጠንቀቂ. ቀስ ብሎ አባብሎ እንዳይጠጋሽ ሌላ ልጅ እንዳታመጪ ልጅሽን ብቻ በጅሽ አስገቢ ይሄ ጫታም አመዳም ምንም አያረግልሽም አይዞሽ

  • @user-jz1sn4fd7p
    @user-jz1sn4fd7p 4 роки тому

    አይይይይ የሴት ልጅ ፈተና አበዛዙ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v 4 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እንባሽን አምላክ ያብስልሽ ይከብዳል በጣም

  • @taybaahmed6720
    @taybaahmed6720 4 роки тому +1

    ፈጣሪ የሥራቸዉ ይሥጣቸዉ ልጂን ከናት መለየት

  • @mdmanik-pt6et
    @mdmanik-pt6et 3 роки тому

    ወይኔ የሴትን ስቃይ የምትፈልጉ የምታሰቃዩ ወንዶችዬ ያባቴ አምላክ ይድፋችሁ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ygarduy5393
    @ygarduy5393 4 роки тому +18

    Please I want help this girl she need her daughter her daughter has to be rise up by her own mother I know the pain God be with you

  • @hiymanotzewedu7245
    @hiymanotzewedu7245 4 роки тому

    Sami betam eiketatelalewe gen mechershchwen eindat naw menawekewe eibakihn

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q 4 роки тому

    የኔ እናት ተዚ እድሜሽ ስንት ችግር አየሽ እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ😢💔

  • @user-im1zg6wo6u
    @user-im1zg6wo6u 4 роки тому

    እባካችሁ ከልጅዋ አገናኝዋት ታሳዝናለች እናት እናት ናት ያውም የልጅነት ልጅዋ የኔ እናት አንጀት ትበላለች

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 роки тому

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትነት ከባድ ነው በተለይ ያለ ትዳር አልፈርድብሽም ግን እረድተውሽ ልጅሽ ጉያሽ እንደምትገባ ተስፋ አለኝ ወንዶቻችን ልቦና ይስጣችሁ አባቷ በምንም መስፈርት ከእናቷ አይሻልም ምንቴ እርዷት በጌታ እየሳቀች የምታቀርቧትን ግዜ እጠብቃለሁ የእኔ እናት ኡፍ

  • @basibasi5733
    @basibasi5733 4 роки тому +1

    አንድ ታርክ ቀጣይ ክፍል ስኖር "ርዕሱን" አንድ አይነት አድርጉና part 2 በሉ ።ልጅቷ ልጅነት ስላላት ነው የተጎዳችሁ እባካችሁ ልጇን አገነኛዋት።

  • @mezeweinidori4209
    @mezeweinidori4209 4 роки тому

    Bejaka kum bzkalekum gberu btami kebid u hagzwa gala ktrkeb.

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍ የሴት ልጀ መክራ አይዞሽ እህቴ ሁለም ለበጎነው

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 роки тому

    የኔ ማር አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ግዴታውነው ይሰጥሻል እኒሕ ጭራቆች እማምላክ ትርዳሽ

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 4 роки тому +1

    እመብረሀን እባሽን ታብስልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 4 роки тому

    እግዛብሄር ማስተዋል ይስጠን ልጅ ፀጋ ነው ቅን እንሁን

  • @user-qs7tc9yo1y
    @user-qs7tc9yo1y 4 роки тому

    አይዞሽ እህት ልጅሽ ካችጋ ትሆናለች አታልቅሽ

  • @emyahmed8804
    @emyahmed8804 Рік тому

    ወላሂ ይህ ታሪክ የኔ ታሪክ ነው

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 4 роки тому +2

    Oh my god Ethiopia

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 4 роки тому

    አይዞሽ እግዚያብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 4 роки тому +4

    ጠያቂው ግን ልጅሽን ጥሎ መሔዱ አግባብ ነው ወይ እያልክ የምታፋጥጣት ትንሽ ልጅ እኮ ናት እንዴ አሁን በገባት ሰዓት ልታስተውል ትችላለች የዛን ግዜ ግን የባሏ እህት ስትበድላት ነበር እና ምን ማድረግ ነበረባት አለሁልሽ የሚል ቤተሰብ የላት ያሳዝናል ብቻ አይዞሽ እህቴ ገና ትንሽ ነሽ ሁሉም አልፎ እፍይ ብለሽ ከልጅሽ ጋ በሰላም ትኖሪያለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን

  • @zenash1234
    @zenash1234 4 роки тому +1

    አይዞሽ እግዛበሄር

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i 4 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ሳሚ&ምቴ❤
    እንደምንም ልጇን ከእናቷ አገናኙ ፈጣሪ ይርዳቹ ከዚ ቀደም ብዙ ገራሚ ስራ ሰርታችዋል ይኤንንም ጨርሳቹ እንደምሰማ አልጠራጠርም☝️👌

  • @arega3874
    @arega3874 4 роки тому

    እኔ እህቴ አይዞሽ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ፈተና ቢበዛ ለበጎ ነው እኔም እናቴን አላቅም በሶስት አመቴ ለአባቴ ጥላኝ ነው ሌላ ባል ያገባችው ያው የእንጀራ እናት ምንያክል ጨቃኝ እንደሆነች ብዙዎች እናውቃለን ግን እግዚአብሔር ደግ ነው ከብዙ ፈተና በኋላ እዚህ ደርሻለሁ

  • @almeshey6262
    @almeshey6262 4 роки тому

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የናት አጀት እድሜ አይወስንም ፈጣሪ ይርዳሽ እነሱ አላማጡ አልተቸገሩ አልተጨነቁ በምን ይረዱታል የናትን ነገር ተቸግራ እኮነው ትታት የሄደችው ቢያንስ ስጋቸው ነች አይጨክኑባትም ብላ ነው እናት ለልጆ ምንጊዜም ቢሆን ቀናነው የምታስበው ተቸግሬ ልጄንም እዳላስቸግር ብላነው ትታ የሄደችው መገላይ አይደል የጣለችው ለአባትየው እና ለቤተሰቡ ነው ትታ የሄደችው ጣለች አይባልም ስለዝ ልጆ ትሰጣት እየተመላለሰች ትይ ከተባለ ነገ ደግመው ይከለክሏታል ልጆንም ያሰዪታል ለራሶ ለናትየዎ ስጦት ከፈለገ እሱ እየተመላለሰ ይጠይቃት😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል በጣም በዚላይ አሁንም ህጻናት ከዚ በላይ እዳትጎዳ መርዳት ነው

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 4 роки тому +6

    This is so sad his sister is evil for food I wish I can help this young girl

  • @user-vy4lt2is4g
    @user-vy4lt2is4g 4 роки тому

    እፉፉፉፉ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እባካቹሁ ተባበራት

  • @user-cj7qh1nm9c
    @user-cj7qh1nm9c 4 роки тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ባለቀሺዉ ፍንታ ትስቀለሽ ምስኪን የኔ እሕት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    እንኳንደናመጣችሁበጣምያሳዝናል

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 Рік тому

    ትአምር ነው አንዱ በወለደው አንዱ እንዴት እንደዚህ ይደረጋል ይህን ህግ ማወቅ አለበት እባካችሁ የህግ አዋቂዎች ይህችን ልጅ አግዟት ኧረ በፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 4 роки тому +2

    የባል ቤተስብ አብዛኛው ለልጃቸው ሚስት ጥሩ አመለካክት የላቸውም ግን ለምን እኔም ብሆን የማረገው ነገር ነው አማራጭ ካሌለኝ እኔ እርቦሆኝ ልጄን በእራብ መግደል ስለማልፈልግ እናትየው ምንም ጥፋት የለባትም እናት እስክሆነች ድረስ እናትየው የማሳደግ መብት አላት እስክመቼ ነው ግን ሴት ልጅ እንዲህ የምታለቅስው አሂዞሆሽ እህቴ ሕግዚያአብኤር እንባሽን አብሶሆ ክልጅሽ ጋር ያኑርሽ ክባድ ነው ክልጅሽ ተለሂቶሆ መኖሆር

  • @Maayaa-wp5nk
    @Maayaa-wp5nk 4 роки тому

    የኔ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 4 роки тому +2

    እር አልቻልኩም እምሰማው ይህን ሰሞን የጋድዮቹሁ ሰቆቃ ግፍ አድራሾቹ ወዶች

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 4 роки тому

      ከድህናታችን በላይ ክፋታችን የባል እህቶች ግን ችገር አለባችሁ

    • @user-fs8wm6wg1o
      @user-fs8wm6wg1o 4 роки тому

      @@abinetmulugeta9438 እዴት ይሁሉን ችግራን የደርሰባትን ነግራው ስቃይ ስለደርሰባት ቢሆነኝ ብላ ተጠግታ ይህ ግፍ ለምን ደሞኮ እሳየነገርችውን እያነሳ ሲሳደብ የተሰማኝ

  • @alemalem2902
    @alemalem2902 4 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴን በላሽው

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 роки тому +2

    ጠያቂው ደግሞ ኮመን ሴንስ አትጠቀምም እምታበላትአጣቾ ጥላት ሄደች እና ልጅቷ መሞት ነበረባት

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 4 роки тому

    Oh my God sew gen lemlemkifu yihonale !!

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 роки тому

    ወይ የኔ ቆንጇ አሣዘንሽኞ በናታችሁ የልጆ ፍቅር ይከብዳል

  • @margretshamasian8821
    @margretshamasian8821 4 роки тому +1

    Uffffffffffffff men taderg .. . Betam leg eko Nate

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u 3 роки тому

    አይ ወዶች አላህ የስራቹን ይስጠ ግን በፈጠራቹ ልጅዋን አስመልሱላት

  • @kidsanhailemariam2190
    @kidsanhailemariam2190 4 роки тому +1

    እግዚኦ እንዲህም ኣለ?

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 роки тому +1

    እውነት ማንም እናትን ሊተካ አይችልም እባካችሁን በቅፍዋ አድርጉላት እናት ነኝ የልጅ ነገር እንዴት እንደሚያንገበግብ አቀዋለሁ እባካችሁን እንተባበራት

  • @fchbhvhv7104
    @fchbhvhv7104 4 роки тому

    አይዞሽ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 2 роки тому

    የፈጣሪ አለህ እውነት ኢትዮጵያ ውሰጥ በጣም ግንዛቤ ይጎለናል ።በወጣቶች እና በህፃናት ላይ ።😭😭😭

  • @lionelmessicsg3080
    @lionelmessicsg3080 4 роки тому

    Ayzose egzhaber yerdasale

  • @ekramendrissnurelove2108
    @ekramendrissnurelove2108 4 роки тому

    Ayezoshe yene ente zora enatye endamtle tasefa algne kaljeshe allah yagenagnshe

  • @user-pz4ji4re6l
    @user-pz4ji4re6l 4 роки тому

    ልጆ መሆኖ ከአነጋገራ ያስታውቃል
    ወገኖቸ እኞ አረብ አገር ያሉ አሰሪወች እንላለን ግን አገረችን ብዙ አይነት ሰው አለ
    አይ አገሪ

  • @user-ng8mq3hf9b
    @user-ng8mq3hf9b 4 роки тому +7

    እህት ተብየዋ ግን እመቤቴ የስራሽን ትስጥሽ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 роки тому

      በጣም መጥፎ ስው ነት

    • @mentwabgebru9088
      @mentwabgebru9088 2 роки тому

      እህት ተብየዋ ከክፋቷ ብዛት ልጅ ነስቷቷል ከዚህ በላይ ምን በደል አለ?

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ አይዞሽ አምላክ ይርዳሽ እናቴ

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 4 роки тому

    የኔ እሕት ፈጣሪ አለ በጣም ይገርማል አይዞሽ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 роки тому +2

    እህህህህህህ የእናት መከራ እንዲህ ተንከራተሽ ተከራተሽ መጨረሻሽን እግዚያብሄር ያሳምርልሽ ህያውእግዚያብሄር ያግዝሽ

  • @user-rx8qq9iu6b
    @user-rx8qq9iu6b 4 роки тому

    አይዞሽ ስታሳዝኝ

  • @ester8747
    @ester8747 4 роки тому

    ውዬ ማርያምን እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም
    አይዛሽ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mrssaira4751
    @mrssaira4751 4 роки тому

    አይዞሸ እህቴ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 4 роки тому

    አምላኬ

  • @JMGD44
    @JMGD44 3 роки тому

    አዬ ግፍ..... ካልበላች እንዴት ትኑር

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 4 роки тому

    amen💚💛❤3

  • @fatimasaeed7492
    @fatimasaeed7492 4 роки тому

    ሀስቤላሁ ወኒእመል ወኪል አይዞሽ ወይ ፈተና አይውዶች ኡፍ

  • @user-ju6yv8kc1m
    @user-ju6yv8kc1m 4 роки тому

    አይዞሺ እህት

  • @mesrert123
    @mesrert123 4 роки тому +2

    ምን ተስኖት እግዚአብሄር ይባርክህ