መንፈስ ቅዱስ | Menfes Kidus - Fenan Befkadu (Feat. Naifi Teshale) Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Hello friends, I would like you to join me in singing the song, “Holy Spirit”. I want to remind you that you’re not alone. You have Holy Spirit that is the spirit of truth.

КОМЕНТАРІ • 446

  • @Leakenvlogs
    @Leakenvlogs 22 дні тому +6

    I'm from Kenya and was blind and I got an Ethiopian boyfriend and got to UA-cam and found this oromiya song and started singing and I felt God presence ever Since my hope was lost cry 😭 but I found it again , my sight was restored I now can see with one eye which is better than total darkness and when I listen to this song 😭 I am filled with emotions
    Thanks be to God
    I will sing and repeat more than 2000 times if I have to he takes care of me like a little child 🙏
    Thank you Jesus

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 2 місяці тому +5

    ይሄ መዝሙር ጊዜውን ጠብቆ ዛሬ ባረከኝ። ጌታ ይባርክሽ

  • @deresse25
    @deresse25 Рік тому +16

    በእንግድነት አለም ስኖር
    የማይለየኝ መፅናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል
    እንዲሆነኝ መያዣዬ
    የልብ የውስጤን ሚረዳ
    የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    አውጃለሁ አይደለሁም

  • @heyabmultimedia88
    @heyabmultimedia88 2 роки тому +229

    lyrics:)
    በእንግድነት አለም ስኖር
    የማይለየኝ መፅናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል
    እንዲሆነኝ መያዣዬ
    የልብ የውስጤን ሚረዳ
    የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ የሚመራኝ
    አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    አውጃለሁ አይደለሁም

  • @efremberhane4772
    @efremberhane4772 4 місяці тому +7

    I am Eritrean and live in Germany catholic . It is so glad to see u guys ❤ God selamun menfesun yebazalen Eritrean and Ethiopia Jesus save especially our youth from evil …..we are not alone Jesus is with us. If we have HIM we are not afraid of anything

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 4 місяці тому +4

    አብሳላት Movie ላይ ሰማውት ልበል ይሄን መዝሙርና የአንቺን ድምፅ

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 2 роки тому +25

    100 ጊዜ ይሆናል የሰማውት !!! መንፈስ ቅዱስ ካለ ማንንም አንፈልግም ብቻችን አይደለንም የኔ መፅናኛ መንፍስ ቅዱስ !!
    ተባረኪ!!😍😍😍

    • @erminaz1
      @erminaz1 2 роки тому

      ua-cam.com/video/Pi67MALMMWw/v-deo.html lyrics

    • @RedietWorke
      @RedietWorke 9 місяців тому

      Jhj8😊😊

  • @NoNames-ty4tf
    @NoNames-ty4tf 3 дні тому

    በእንግድነት አለም ስኖር
    የማይለየኝ መፅናኛዬ

  • @favorman
    @favorman Місяць тому +2

    ብቻዬን አይደለውም አለኝ ቅዱሱ መንፈስ😊

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 роки тому +49

    “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።”
    - ወደ ኤፌሶን 1: 13
    ደስስስስስስ የሚል መዝሙር ነው:: ተባረኩ!!

  • @elizabethwoldegebriel5376
    @elizabethwoldegebriel5376 2 роки тому +18

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ልብ ውስጥ የሚቀር መዝሙር ተባረኩ።

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 2 роки тому +335

    I’m so Glad to work with you my fenikoo ur our blessing and this song is from heaven I thank God about you. Much love my sister.

  • @hewana.2121
    @hewana.2121 2 роки тому +93

    A timely spirit filled song to remind us that we are never alone! Holy Spirit is always with us! በይነይ ኣይኮንኩን መንፈስ ቅዱሰ ኣለኒ።
    Fenan Befkadu You are our blessing Fenan! 💖 You all are amazing ብሩካን! Abundant blessings! Keep singing and soaring in Him! I love you all! 💖
    🔥መንፈስ ቅዱስ🔥 Holy Spirit 🔥
    በእንግድነት ዓለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    ከአብ ዘንድ ተሰቶኛል እንዲሆነኝ መያዣዬ
    በእንግድነት ዓለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    የልብ የውስጥን ሚረዳ የማይተወኝ ቤተኛዬ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያጸና ሚኖር አብሮኝ
    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያጸና ሚኖር አብሮኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ
    ብቻዬን አይደለሁም 3X
    ብቻዬን አይደለሁም አውጃለሁ አይደለሁም
    ብቻዬን አይደለሁም ነፍሴ እወቂው ይሄንን
    ብቻዬን አይደለሁም ክብር የሰጠሽን
    ብቻዬን አይደለሁም የሚያጽናናኝ አለኝ
    ብቻዬን አይደለሁም ክብር የሰጠኝ
    ብቻዬን አይደለሁም 4X






    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚያጽናናኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ የሚመራኝ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ
    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ ቅዱስ መንፈስ

  • @baditavila9395
    @baditavila9395 2 роки тому +56

    I am from the Pacific Island nation of Papua New Guinean..I am so blessed..this worship is so heavenly. I do not understand the words but I know it is worship to Adonai the God of the Universe.

    • @baditavila9395
      @baditavila9395 2 роки тому +6

      thank you Fenan..May the LORD extend the boundaries of your ministry thru singing. I love Ethiopian Gospel songs. Very unique worship to God. I pray that one day God will open doors for brothers and sisters from Ethopia come to PNG and share God here thru your songs. God bless Ethopia.

    • @eyobgenene8810
      @eyobgenene8810 Рік тому

      @@baditavila9395😢q🎉😂😂❤ pop

    • @disisaz
      @disisaz 11 місяців тому +1

      She's singing in the chorus "I'm not on my own, there's the holy spirit!"

    • @abenezertefera4668
      @abenezertefera4668 10 місяців тому +1

      Wish if u could understand the words but it's about holy spirit it's how it guides u and that u ain't alone may the lord bless u 🙏

  • @Bestyared
    @Bestyared 2 роки тому +5

    የፍቅር መንፈስ የደስታ የሚመራኝ ሚያስተምረኝ
    የሰላም መንፈስ የዕምነት የሚያፀና የሚኖር አብሮኝ
    አለኝ የሚያፅናናኝ አለኝ የሚመራኝ አለኝ መንፈስ ቅዱስ አለኝ ቅዱስ መንፈስ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +4

    ብቻዬን አይደለሁም አለኝ መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል በስሙ ላመኑና ለተቀበሉ ሁሉ ከላይ የተላከና የሚረዳ የሚያግዝ አቅምና ጉልበት የሚሆን የሚያጸናና የሚያበረታ እውነትን ወዳጀ ቃላት ገልጾ የሚያበቃው እውነተኛ ወዳጃ መንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ይባርካችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏💜

  • @sendukasaya1266
    @sendukasaya1266 2 роки тому +4

    መንፈስ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ fenan

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Рік тому +2

    ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ።
    ወደ ገላትያ 5
    1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 2 роки тому +29

    Beautiful song
    You guys are always blessed

  • @kingyenga7229
    @kingyenga7229 2 роки тому +17

    I want to remind
    you that you're not alone. You have Holy Spirit that is the
    spirit of truth. Love this song 🙏🙏🙌🙌🙌🔥🔥🔥

  • @eddiehabtemekasha7774
    @eddiehabtemekasha7774 2 роки тому +7

    ድንቅ ዝማሬ! መላው ህዝቦቻችን ካለንበት አጥፊ የጥላቻ ፖለቲካ ወጥተው በዚህ መዝሙር ይባረኩ ዘንድ ጸልያለሁ!

  • @kidisttedlagirma6401
    @kidisttedlagirma6401 2 роки тому +7

    I loved this song from አብ ሳላት the movie thanks fenan it is so powerful

  • @abeni_br
    @abeni_br 2 роки тому +32

    We ain’t alone! We have Holy Spirit🙌🏿
    Glad to be a part of this amazing team. Fenuye stay blessed.

    • @thomaswossen878
      @thomaswossen878 2 роки тому +1

      Nice bro ♥️

    • @aldiayno6179
      @aldiayno6179 2 роки тому +1

      በዘመንሽ ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ይምራሽ።

    • @kide2800
      @kide2800 2 роки тому

      I love you

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful 2 роки тому +4

    የሰማዩ ቅዱስ ከእኔ ጋር ነው I am not alone jesus
    You will go before me
    You will never leave me

  • @durekebede4653
    @durekebede4653 2 роки тому +16

    I'm having a bad day but yes am not alone thanks for the song!!

  • @genetgebregzaber5880
    @genetgebregzaber5880 2 роки тому +3

    Hallelujaha Thank you Jesus for the HollySprite 🙌🏾🙌🏾 ብቻችንን ያልትውከን ጌታ ተባረክ ስል ሰጠኸን ቅዱሱ መንፈስህ !!!🙌🏾🙌🏾ሃሌሉያ!!!🙏🏽 ተባረኪ ቆንጆ ይብዛልሽ ብዙ ቅኔ🥰!!

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 роки тому +9

    That's so true, The Bible says "I will pray for the Father, and he shall give you another
    Comforter, that he may abide with you forever Jhon 14;15-16, Praise God!

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 2 роки тому +1

    ፌናዬ ኪያ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ አገልግሎትሽ አሁንም ይብዛ። ሌሎቻችሁም የጌታ በረከት አሁንም ይብዛ ይጨመርላችሁ ተባረኩ።🙏🤗💕

  • @betsehayeso
    @betsehayeso 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለ ሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @ruth3361
    @ruth3361 Рік тому +1

    አብሳላት ፊልም ላይ ሰምቼው ደስ ብሎኝ ሙሉ ቢሆን ብዬዬዬዬ ነበር አሁን ሙሉውን ስሰማ ደስ አለኝ ።ተባረኪ😍❤❤

  • @SelamSelemon-st7zk
    @SelamSelemon-st7zk 2 місяці тому +1

    I LOVE THis SONG❤

  • @መሮ
    @መሮ 2 роки тому +1

    አሜን ብችይ አደሎም አልኝ አምልከ 🙏😭❤️❤️❤️❤️ተባርኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 2 роки тому +2

    God bless you fenye this is
    Cool and contented song we need more of such songs
    በእንግድነት አለም ስኖር የማይለየኝ መጽናኛዬ
    የውስጥ የልብን ሚረዳ የማይተወኝ ቤተኛዬ

  • @diborabaye8403
    @diborabaye8403 2 роки тому +14

    The first part of this song the melody at the start gives me goose bumps starting from the movie absalat. Now as I listen and the message also is beyond words. Bless you Fen and all.

    • @misgewow9844
      @misgewow9844 2 роки тому

      yaaaaaaaaa how did you remember it

  • @jozzyhashoffical5694
    @jozzyhashoffical5694 2 роки тому +1

    Tebareku nafi and fenu. Grum zmaree nw bless you more ☺️😇🙏🔥🔥🔥

  • @zerihundmekuria3125
    @zerihundmekuria3125 2 роки тому +3

    I lost counting how many times and days
    Listening and blessed by these song.
    Thank you loving Jesus and serving him.

  • @hassetawsh6679
    @hassetawsh6679 2 роки тому +5

    I from Brazil and love this holy song and God blues you again and again. Thanks to God tooo

  • @ejwudmann2177
    @ejwudmann2177 Рік тому +2

    Love in Christ ❤ All the way from Papua New Guinea.🙏🏻🕊

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 2 роки тому

    አሜን አሜን ብቻችንን አይደለንም ከአቭ ዘንድ የተሰጠን መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር ነው ተባረኩ እንዴት እንደተባረኩበት🙏🙏

  • @r.samsom
    @r.samsom 2 роки тому +24

    I am not alone, indeed! What a timely and beautiful reminder of the Holy Spirit’s ongoing presence in our lives. May God continue to bless & use you to touch many souls, you are blessed Feniye❤️❤️

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 2 роки тому +3

    am not alone ,holy sprit with me😀😃😄😁😆😅🙂🙃😉😊 I love you fenuko,,,,,when I heard this song I remember your sound in the film called "'abysalat"

  • @sena_oro
    @sena_oro 2 роки тому +10

    “I am not alone” Amen 🙏🏽

  • @wengelawitbehailu
    @wengelawitbehailu Рік тому

    የሚያበረታን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ለዘለአለም ይክበር

  • @EndalkJesus
    @EndalkJesus 3 дні тому

    ኧረ ተነንኩ እናንተዮ ነፍሴ እንደ እጣን ጭስ ከመንፈሱ ጋር ተገምዳ ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ ሁሁሁ❤❤❤❤❤ እናንተ በቃ ዘምሩ የምርሩ

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Рік тому +3

    God bless you Fenuye ❤ ......am not alone, Holy spirit is with me🙏 my teacher, my director, my life coach HOLY SPIRIT

  • @kiyunegash8658
    @kiyunegash8658 2 роки тому +8

    Am not alone hallelujah!!
    Holyspirit😍😍

  • @meligirum6694
    @meligirum6694 2 роки тому +2

    Fenanye kezi belay nefsin yemiyaresersu ena miyatsnanu mezmuroch yilekekulish I really love it,God bless you….I believe that you will be our generations of “lily” ….. may God shower you with lots of humbleness and decency❤️

  • @abenezergetachew9177
    @abenezergetachew9177 2 роки тому +3

    i heard this song before 4 months .......but today it touches my heart in different way and i encounter holly spirit
    i feel his presence
    holly spirit ia real
    he is with us
    God bless you fenu

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 2 роки тому

    ይሄን መዝሞር ደጋግሜ ስሰማ እንባዩኤ ይቀድምኛል♥♥

  • @YohanesTolasa-sj9ek
    @YohanesTolasa-sj9ek Рік тому +1

    fenan a person of God thank u so much, for your invitation of this senseful songs

  • @nardosyadeta8113
    @nardosyadeta8113 2 роки тому +4

    I want to remind
    you that you're not alone. You have Holy Spirit that is the
    spirit of truth. Love this song

  • @eyesuseregnaye4071
    @eyesuseregnaye4071 2 роки тому +1

    What a song a daughter zion.may God bless you .

  • @olsenabebe7086
    @olsenabebe7086 2 роки тому +1

    I am so obssesed owww feeling loved😍😍😍😍fenu god bless,yo🥰🥰 i am not alone........

  • @edenabucher5148
    @edenabucher5148 2 роки тому +5

    I fell greatness when i hear this song!
    I love you sis❤❤

  • @lijmuleermitubes10
    @lijmuleermitubes10 2 роки тому

    ብቻዬን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj Рік тому

    We are Holy Spirit sealed , thus, He is our guarantee to live forever with the God of Abraham, Issac, and Jacob.

  • @abenezertefera4668
    @abenezertefera4668 10 місяців тому

    Amen I'm not alone there is holy spirit to guide me tough the way of my life until the second coming of Jesus 🙏 till tsion

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 2 роки тому

    አሜን የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩልኝ ፀጋውን በነገር ሁሉ ያብዛላችሁ አሜን ብቻችንን አይደለንም የሚረዳን የሚያፅናናን የሚደግፈን መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር አለ ሀሌሉያ!!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому

    አሜን አሜን እውነት ብቻችን አይደልም መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር ነው አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረኩ ይብዛላችሁ ቡሩካን ናችሁ

  • @betelehemtesfaye1498
    @betelehemtesfaye1498 Рік тому

    ሁሌም እንድፅናና እንድበረታ የሚያደርገኝ መዝሙር ነው ከዚህ በላይ በሆነ ፀጋ ይባርክሽ

  • @rtcog4779
    @rtcog4779 2 роки тому +7

    I love love love this song... it reminds me what he have done for me all this years.
    God Bless u fenuye 🙌😘

  • @dagnugeresu-nd2ne
    @dagnugeresu-nd2ne 4 місяці тому

    የሰላም መንፈስ የእምነት የሚያፀና ሚኖር አብሮኝ

  • @abishab2359
    @abishab2359 2 роки тому +1

    Im not alone and I will never be alone Ohhhhhh My Father You r more than my words.....Fenuye Geta le kbru yemeretesh Ehte geta bebzu abzto ybarksh......Ohhhhhhh endet metadel nw yhen amlak mamlk

  • @lifeofmine5041
    @lifeofmine5041 2 роки тому +5

    wow...i see God working continualy through you, all of your worship songs are filled with his presence! just wow
    so amazing

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 2 роки тому +3

    Amen . Praise His Holy Name our Father God who gives us Jesus our advocate and Holy Spirit our helper. God bless you all. Amazing song.

  • @በረከትአበበ
    @በረከትአበበ 2 роки тому

    "ብቻዬን አይደለዉም"አሜን ተባረኪሊኝ

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 4 місяці тому

    You were born to praise the lord .thank you Befekadu

  • @SelomeHani
    @SelomeHani 10 місяців тому

    Tebarekilgh mezmurocheshen sesame selam yesemaghale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebisabette5488
    @ebisabette5488 2 роки тому +5

    What an amazing song...strong message..I'm blessed
    You are our blessing dear Fenan 🥰

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 10 місяців тому +1

    It has been straight 1 year since the song released..but i am enjoying .. still..am feeling presence of holy spirit.. still fresh song😊

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 2 роки тому +1

    Wow!, am not alone, hi is really with me.
    God bless you, our beloved sis.

  • @gosa-kd6bb
    @gosa-kd6bb 2 роки тому +2

    this song feel me happy and presence of the holy sprit....god bless u a lot feni

    • @erminaz1
      @erminaz1 2 роки тому

      ua-cam.com/video/Pi67MALMMWw/v-deo.html lyrics

  • @bereketadam807
    @bereketadam807 2 роки тому +2

    ሚደነቅ መልክት ነው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን 🙏❤

  • @gelahegarro3357
    @gelahegarro3357 2 роки тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @amanema5830
    @amanema5830 2 роки тому +1

    Amazing song fenan blesssed.God bless you 🎶🙏🏾🤗

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    አሚን በፍፁም ብቻየን አይደለሁም
    አለኝ የሚያፅናናኝ
    አለኝ አማሚመራኝ
    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
    i will never ever foreget the word "አይዞሽ"
    oh how lucky to worship Jesus 🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasbora7134
    @ermiasbora7134 2 роки тому +4

    what a Blessed sister u are! I am not alone .The Holy spirit with me .

  • @birukmesfin654
    @birukmesfin654 2 роки тому +1

    እባካችሁ ፀልዩልኝ 🙏

  • @meazaagedew6954
    @meazaagedew6954 2 роки тому +2

    Amen 🙏🏽 He never leave us alone for the enemy attack!!!

  • @walelighkabede1385
    @walelighkabede1385 2 роки тому +2

    ብቻዬን አይደለሁም Bchachnen yaltewen amlak kbr lesu yehun

  • @ermiastadele877
    @ermiastadele877 Рік тому

    exactly i am not alone the comforter with me gbu guys

  • @biniyambekele4660
    @biniyambekele4660 2 роки тому

    yesssss bichayeen ayidelehum alegn yemimera🙏🙏🙏🙏🙏🙏 fenuyeeee god bless you

  • @FevenMelaku-u6w
    @FevenMelaku-u6w Рік тому +1

    I love hearing this song! The meaning is so true! We need to hear this in our Christian songs more often! Menfes Kidus alen!

  • @exoduschior1
    @exoduschior1 2 роки тому +1

    ye megerim zemara bewunet😍😍🥰 bechayen ayidelehume 🥰😇 fani tebareki

  • @elfineshteshome5049
    @elfineshteshome5049 2 роки тому +16

    ሰላምሽ ይብዛ፡፡ ብቻዬን አይደለሁም፤ አለኝ የሚያጽናናኝ፣ የርስቴ መያዣ አለኝ መንፈስ ቅዱስ፣ ከአብ የተሰጠኝ፡፡ ስለዚህ ብቻዬን አይደለሁም፡፡ አሜን፡፡ ድንቅመልዕክት ነው፡፡ ተባረኪ፤ ቆንጆ ብላቴና ጌታ ይርዳሽ፡፡ ግን የሚቀጥለውን መልዕክት ልሰማ ጓጉቼ ቶሎ አለቀብኝ ዘማሪ ማለት ሰባኪ ነውና ከተለፋ/ከተደከመበት ላይቀር ጠገብ ያለ ሙሉ መልዕክት ቢሆን ጥሩ ነው፡፡

  • @elsabettigro1180
    @elsabettigro1180 Рік тому

    ተባረኪልኝ የኔ ናት እወድሻለውተባረኪ ጥሩ አርአያ ነሽ

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 2 роки тому +3

    Amne amne glory to God Jesus Is Loud Forever and he is the king of my heart ❤

  • @lensaregasa7924
    @lensaregasa7924 2 роки тому +1

    what a Blessed song may God bless Fenan and Bonny

  • @eliastimotios
    @eliastimotios 9 місяців тому

    Zemenish yibarek! Abzo melkam neh_melkam2x bilesh yezemershiwun degagime hule isemalehu inam irkata yisemagnal! Yihin mezumer leanch yesetesh Geta yetebareke yihun

  • @cherinetameya2519
    @cherinetameya2519 2 роки тому

    Feneya bewunet tebareki bewusteshi egziabhr baskemetew tsega rusun egziabhern salamesegen alalefm mezimureshin sesemaw wuste yerkal bicha tebareki kekefu hulu tetebeki rasu yesewrish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @tamagnsew1506
    @tamagnsew1506 2 роки тому +3

    What a Beautiful song! Full of spirit with beautiful voices. God bless all. Thank you for sharing us your beautiful gift.

  • @etsegeneteyuel1209
    @etsegeneteyuel1209 2 роки тому +2

    I couldn’t stop listening this song . Feni be blessed

  • @addisumola
    @addisumola 2 роки тому +1

    #1 ጌታ እግዝያብሔር የባርክሺ ፣ ባቃ ተባረክ.......

  • @gorgeouslooks7986
    @gorgeouslooks7986 2 роки тому +1

    it's amazing song. i know it in the movie absalat. bless you all

  • @bettyabe1421
    @bettyabe1421 2 роки тому +2

    Wow thank u soo much for this amaizing song...tebareku👍👐👐

  • @yolandaghebre8494
    @yolandaghebre8494 2 роки тому +6

    Good to see a song with no smokes, no extra lights, no screams and no show up. That’s what I always need to see those days. Very decent and spirit filled. Blessing to you all

  • @olyadbekako2766
    @olyadbekako2766 2 роки тому +1

    " behold, I am with you all the days and to the close and consummation of the age. Amen" mat 28 20

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 Рік тому

    Qofaa koo miti ; jira na faana kan na jajjabeessu!!!!!
    HAFUURA QULQULLUU♥

  • @tigistkerensa148
    @tigistkerensa148 2 роки тому +5

    oh I love my holy spirit and he loves me more❤❤
    You are a blessing guys!

  • @hlinasamuel
    @hlinasamuel Рік тому

    Fenanye i love you songs you are blessed