Bereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worship

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @dawitulsido3725
    @dawitulsido3725 2 роки тому +1417

    3መንታ አረገዝኩና አንዶ ችገር አለባት እንዳታድግ እናድርጋት አሉኝ በውነቱ አዘንኩ ከዛም በአምላኬ ለይ ሁሉንም ነገረ ጣለኩበት ለሚታመኑት የሚታመን ጌታ ረዳኝ አሁን 10 ወራቸው ነው ህመም ሳይሆን ውፍ የለም መዝሙሩን ስዘምር አንዶአ ቀድማኝ በቃቃቃ ትለኛለች❤ አበቃ በተባለልን ነገር ላይ ታምር ሰርቶ የሚያሳይ የእሰረኤል ቅዱስ ስሙ ይባርክ

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 3 роки тому +748

    አንተ እኮ እንደስምህ!በረከታችን ነህ
    ሰው እኔን ሲያይ
    እንደማርከኝ ይታወቅልኝ!
    ይሄ መዝሙር የኔ ህይወት ነው! 😭😭

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 3 роки тому +28

      የልብሱ ከለር እራሱ መልክት አለው ነጭ እና ጥቁሩ ይሔን ዲዛይን ያደረገች ሚስቱ ሊዲያ ከዚህ በላይ ትባረክ

    • @Mire8839
      @Mire8839 3 роки тому +16

      እባክህ ሄኒ የመዝሙሩን ሙሉ ግጥም እዚህ ላይ ፃፍልን፡፡ በጣም የሚፈውስ መንፈስ ዜማው ግጥሙ ግን አይሰማም፡፡ እባክህ ሄኒ!!!

    • @hiwotkibebew8865
      @hiwotkibebew8865 3 роки тому +81

      @@Mire8839
      ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      ልትጠይቀኝ መጥተህ የለም ወይ
      ልትረዳኝ መጥተህ የለም ወይ
      ልትፈውሰኝ መጥተህ የለም ወይ
      ጠያቂዬ መጥተህ የለም ወይ
      ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ
      ሰው እኔን ሲያይ ...
      በቃ ...
      የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው ማነው ኸረ ማነው
      የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው ኸረ ማነው
      ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
      እወድሃለሁ መድኀኒቴ ስለመጣህ ወደቤቴ
      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
      በቃ...
      ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
      እወድሃለሁ መድኀኒቴ ስለመጣህ ወደቤቴ
      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
      ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
      አሜን!

    • @Mire8839
      @Mire8839 3 роки тому +18

      @@hiwotkibebew8865 ሕውዬ ተባረኪ ሙሉ ግጥሙን በመፃፍ በዚህ መዝሙር እንድባረክ ስላደረግሽኝ ስለ ብዙ ድካምሽ ዋጋውን ጌታ ይክፈልሽ!!!

    • @prophetbekademisie
      @prophetbekademisie 3 роки тому +4

      እሱን ብቻ ነው እየሰማው ያለውት ሄንዬ, እውነት ነው ያልከው

  • @AbinetDido-u8m
    @AbinetDido-u8m Рік тому +274

    ልክ ይሄ መዝሙር በወጣ በማግስቱ የጭንቅላት ሰርጀሪ አድርጌ በተሰቦቼን ላትነቃ ትችላለች ወደ ቤት ህዱ ተብለው ሞቴን ቤት ሆነው ሲጠብቁ እኔ ከ4 ሰአት የአይስ ቆይታ ነቃው ምክንያቱ ሙሉ ይሄን መዝሙር በወረቀት ጽፌ ዶክተሩን ከሰሪጀሪው በኋላ ይሄን ወረቀት አጠገቤ አድርገው አልኩት ስነቃ ወረቀቱን አጠገቤ አገኘሁት ❤❤ታሪኩ በአጭሩ እንድህ ነበር ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤

    • @123e53
      @123e53 9 місяців тому +4

      ❤❤❤

    • @SebleEyo
      @SebleEyo 8 місяців тому +11

      my lord!!!!!እወድሀለሁ!!!! I Can't control my tears! Glory to God!

    • @Nate-Tesfaye11
      @Nate-Tesfaye11 8 місяців тому

      ❤❤❤ God bless you !!

    • @Solomonrules
      @Solomonrules 8 місяців тому

      አሜንንንን!!!

    • @AbebechKindu
      @AbebechKindu 8 місяців тому

      ❤❤❤

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 роки тому +538

    😭😭 '' ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ...''ቤኪዬ አንተ በረከታችን ነህ ተባረክልኝኝኝኝኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💎💎💎 '' ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ...''😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ermias13
    @Ermias13 3 роки тому +430

    ቤኪ አንተ የተፈጠርከው ለዚሁ አላማ ነውና ዝማሬ የተሰጠህ ሰው ስለሆንህ ዝም ብለህ በህይወትህ ዘመን ለጌታ ዘምር ከልቤ እወድሃለሁ ::

    • @Gpapie
      @Gpapie 3 роки тому +43

      ኢየሱስ ወንድም ጋሼ ❣️❣️❣️
      ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2
      ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ
      በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      እረዳቴ መተህ የለም ወይ
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ
      ልትረዳኝ መተህ የለም ወይ
      ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
      ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ
      ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
      ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2
      ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
      ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ
      በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      እረዳቴ መተህ የለም ወይ
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ
      ልትታይ መተህ የለም ወይ
      ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
      ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ
      ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
      የሞተ ነርገሬን ጎበዝተነስ ያለው ማነው ማነው አረ ማነው ??
      የጠፊ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው አረ ማነው ??
      ኢየሱስ ነው...(4*)
      ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ
      ና ወደ ቤቴ
      ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4)
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      አበቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
      እረዳቴ መተህ የለም ወይ
      በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
      በቃ በቃ በቃ ሰዎች ባሉት ላይ
      ልጠይቀኝ መተህ የለ ወይ
      ልትረዳኝ መተህ የለ ወይ
      ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
      ጠያቂዬ መተህ የለ ወይ
      ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
      ኢየሱስ ነው...(4*)
      ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ
      ና ወደ ቤቴ
      ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4

    • @kalebdekeba35
      @kalebdekeba35 3 роки тому +8

      ኤርሚ አንተም ተባረክ የተወደድክ

    • @senaittesfai4494
      @senaittesfai4494 3 роки тому +6

      Ermiye Antem Ekkoo biruk yegeta Brya neh God bless you hulum mengedun yitebetibal tebarekulign Ye Abate burukan I love you so much ✝️✝️✝️

    • @BereketTesfayeOffical
      @BereketTesfayeOffical  3 роки тому +34

      Thanks Ermi. Your encouragement really helps. God Bless you!

    • @meazamathewosofficial7861
      @meazamathewosofficial7861 3 роки тому +2

      አሜን

  • @Yanobyeamin
    @Yanobyeamin 3 роки тому +524

    ሆስፕታል በኦክስጅ ሆኜ ጌታ ምስክሬ ነው በፍቅር ደስ እያለኝ እዘምረው ነበር !! የሁል ግዜ መዝሙሬ ጌታ ይባርክ የሚያፅናና የሚደግፍ የሚያነሳ የሚያበረታ መዝሙር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!! ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ቤኪ !!

    • @leulhabte8824
      @leulhabte8824 2 роки тому +4

      Jesus is Lord! This is a very powerful testimony! God!

    • @mickey914
      @mickey914 2 роки тому +1

      Thank you for your testimony, God bless.

    • @mihratutedassa9451
      @mihratutedassa9451 2 роки тому

      አሜን🙏🙌✝️
      ጌታ ይፈወስህ/ሽ🙏😢😢

    • @selamkonso4737
      @selamkonso4737 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @sarasarah5107
      @sarasarah5107 Рік тому

      ​😢😢😢😢😢😢Uuuuuuufffffff 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @BereketTesfayeOffical
    @BereketTesfayeOffical  3 роки тому +1665

    Thank you all for listening to our song. We are very glad and appreciate all the love and support you guys have given us!
    God Bless you all!

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 3 роки тому +15

      You are very welcome beki . we love to see you here in Atlanta ,Ga .

    • @rahelmulugeta5181
      @rahelmulugeta5181 3 роки тому +33

      እኔስ እኔስ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም 😭 ይሔንን ዝማሬ ዛሬ በማለዳ እያዳመጥኩ ውይ ያባቴ መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ እውነት የሆነ ከህይወት የተቆረሰ ለእኔ እንደዛ ነው የተሰማኝ ደሞም ነው ብዙ አበቃ በቃ ያልኳቸውን የሕይወቴን ምእራፍ ኢየሱስ እራሱ እየደረሰልኝ አስቀጥሎኛልና 😎🤗 ተባረክልኝ ቤኪዬ ዘመንህ ይለምልም ያባቴ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከዚህም በላይ ይጠቀመብህ 🤗❤

    • @SamiGefefa
      @SamiGefefa 3 роки тому +3

      More love bekye

    • @ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ
      @ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ 3 роки тому +20

      ይህንን መዝሙር Dislike ያረጉትን ሰወች ባገኝቸዉና በጠየካቸዉ ብዬ ተመኝዉ🙉

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 3 роки тому +7

      @@ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ all they need is love and our prayer So that they can understand what’s the love of God means them 💗

  • @lemlema5413
    @lemlema5413 3 роки тому +166

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር የሰዉ ልጆችን ልብ ያንኳኳል እግዚአብሔርን እንድናመሰግነው

  • @mekmek6748
    @mekmek6748 Рік тому +48

    ማነው እንደኔ ዛሬም ሳይሰለች ይህን መዝሙር የሚሰማው🙄🙄
    የተማረ፣የተጽናና፣ስሙን ጠርቶ ያላፈረ ይግባዋል

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa 3 роки тому +149

    እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶናል አንተ የምድራችን በረከት ነህ😍 በረከቴ ነህ ለእኔ😍

  • @memyselfandher1656
    @memyselfandher1656 3 роки тому +349

    የተማረ ያውቀዋል፣የተፈወሰ ያውቀዋል፣የተረዳ ያውቀዋል ስሜቱን😭😭😭

  • @inkmartyr
    @inkmartyr 2 роки тому +238

    I don’t need to understand the words because GODS Love & Worship is universal! ❤️🙏
    God bless you my Siblings in Christ. Your Praises were felt in Holy Spirit, HALLELUYAH 🙌

    • @solf2000
      @solf2000 2 роки тому +13

      When people see me, let it be known
      I'm healed,
      I'm forgiven,
      I'm supported,
      I'm comforted,
      . . ., by You.

    • @inkmartyr
      @inkmartyr 2 роки тому +11

      @@solf2000 ameseginalehu igiziyabiheri yabariki (apologies if there is misspelling) From my Heart to Yours. Thank you and God's Blessings

    • @solf2000
      @solf2000 2 роки тому +3

      @@inkmartyr Bravo, sister! You did great.

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Рік тому

      Amen!

    • @dawitselamujikore
      @dawitselamujikore Рік тому

      Amen sister in christ .you're blessed

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial 3 роки тому +186

    Bekye እውነት ነው ብዙ በቃ ባልንባቸው ነገሮች፤ ኢየሱስ ባይደርስልን ኖሮ......😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ.....ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ አዘማመር ነው። ቤኪዬ ለትውልድ የተሰጠህ በረከታችን ነህ እወድሃለሁ! ዘመንህ ይለምልም።

  • @tsionmareyame1205
    @tsionmareyame1205 3 роки тому +662

    በጣም የሚገርም ዝማሬ !እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ዝማሬወች ብዙ ግዜ በድንገት ከነገሮቼጋር እየተገጣጠሙ ነው የማገኛቸው ይሄደም ልዩሆነብኝ ቀንም ለሊትም እያዳማጥኩት ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ወንድሜ

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 3 роки тому +35

      መዝሙርህን በለሊት ሰጠሁህ ያለው ባርያውን ዳዊትን እንዲሁም ለ ቤኪ ለሰጪው ለ እግዚኣብሔር ክብር ክብር ክብር

    • @peromiseayele9818
      @peromiseayele9818 3 роки тому +6

      Batem enem baxam naw miwodaw

    • @jesussaves1474
      @jesussaves1474 3 роки тому +37

      አጋጣሚ እይደለም እህቴ ፣ጌታ ስለሚወድሽ በዝማሬ ውስጥ እየተናገረሽ ነው ! ተባረኪ።

    • @tesefanshwedagenw3877
      @tesefanshwedagenw3877 3 роки тому +22

      ጌታ ይወድሻል ሊያስተምርሽ ህይወት ሊሁንልሽ ፈልጎ ነው ኢየሱስ ይወድሻል ውድ

    • @jackplayz_yt973
      @jackplayz_yt973 3 роки тому +16

      ነገሮቹ ገጥመው ሳይሆን እግዚአብሄር እየተናገረሽ እየፈለገሽ ነው እስትውይ

  • @simegnishseleshi9045
    @simegnishseleshi9045 11 місяців тому +48

    ውድ እናቴ ሞታብኝ በዚህ መዝሙር ተፅናናሁ !

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 роки тому +330

    በቃ ዝም ብሎ ውስጤ ተናነነቀኝ!
    አይኖቼ እንባን ተሞሉ! እኔም ሰው ሆንኩኝ! እኔም ባለጠጋ ተባልኩ! እኔም ቤት ተሰራልኝ! እኔም የራሴን ማዕድ በላሁ! እኔ ያ የድሬዳዋ ጎዳና ተዳዳሪ ሰው ሆኜ ትልቅ ነገር ላይ ተቀመጥኩኝ! በማዕዴ ዙሪያ ወገኖች ከበውኛል! መጥፎ ሽታዬ ተነስቶ ቁስሌ ተጠርጎ ዘይት ቀብቶ ሰው አደረገኝ። ማን ይሄን ሊያደርግ ይቻለዋል? እየሱስዬ.....
    ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንዳጽናናኸኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንደረዳኸኝ
    ይታወቅልኝ!!!
    ዓሜን!!!

    • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
      @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 роки тому +13

      እየሱስ ደገ ነዉ ማሀሪ ነዉ አባት ነዉ።

    • @amenfitsum4732
      @amenfitsum4732 3 роки тому +5

      eyesuse bekale yemaygelese yefeteretate hulu balebat semayen bekalu yasena eyesuse
      eyesuse eyesuse eysuse eyesuse

    • @addis1395
      @addis1395 2 роки тому +8

      አሜን አሜን የ እኔም ቤት ይህን ፈውስ ለመቀበል በእምነት ቆምያለሁ

    • @goodgoodGod123
      @goodgoodGod123 Рік тому +3

      Amen!!! Only God!

    • @Asterbalacho-c6j
      @Asterbalacho-c6j Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @melesewase3828
    @melesewase3828 2 роки тому +46

    ይህ ዝማሬ ሁለት አመት ሊሞላዉ ነዉ ለእኔ ግን አሁንም አዲስ ነዉ ሲከፋኝ የምፅናናበት ብቸኝነት ሲሰማኝ የጌታዬ መገኘት በዉስጤ እንዲሰማኝ የሚያደርግ ሁሌ በእንባ የምሰማዉ ዝማሬ ነዉ ወንድሜ በረከት እንደስምህ በረከታችን ነህ አሁንም ጌታ ጨምሮ ይባርክህ❤🥰❤

    • @ne-ba1991
      @ne-ba1991 Рік тому +1

      Me to ahunm eysemawet nw

  • @TIZITAWSAMUEL
    @TIZITAWSAMUEL 3 роки тому +156

    Amen "letxeykegn meteh yelem wey" tebarek yebzaleh BK

    • @emebeteemebtayele6310
      @emebeteemebtayele6310 3 роки тому +2

      ትዙዬ

    • @mebratasghedom6719
      @mebratasghedom6719 3 роки тому

      ua-cam.com/video/52bBglOAU_I/v-deo.html

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 3 роки тому +6

      ወንድም ትዝታው አንተም ጀግና ነህ ዘመንህ ይለምልም የአባቴ ብሩክ።

    • @bontugurmu796
      @bontugurmu796 3 роки тому +2

      Wendem tezetaw geta abzeto yebarke antem bereketachin neh tsegawn yabzaleh enwodhalen

    • @hiwotterefe5254
      @hiwotterefe5254 3 роки тому +2

      አሜንንንን

  • @FekertGebrmdhnGebrmdhn
    @FekertGebrmdhnGebrmdhn 10 місяців тому +21

    በውክቱ የ ኢኮኖሚ ውደቀት ላይ ነበርኩኝ ይበት ክራይ የምበላው የሌልኝ ሰዓት ሌሊትም ቀንም አዳምጠው ነብር አከራዬ አስውተጣኝ ሰው ቤት ተትግች ሁላ አዳምጠው ነብር ተምህርት ይልኝ አውቀት ጌታ የውናት ተይቅኝ ዛሬ ከ 30.ሺ በላይ ደሞዝ የክፍልኛል ለጌታዬ ክብር ነው የምስክርኩት በቃ አለኝ አየሱስ uuuffffffff.ምን የስተካል በቻ .ተምስግን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mussiehabteslasie7388
    @mussiehabteslasie7388 Рік тому +55

    ምን አይነት እየሱስ ነው የምር ልቤን ገዝቶታል
    በጣም ጣር እና ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ
    ከዛ እረዳቴ እየሱስ አገዘኝ አነሳኝ
    ገና ስለ እየሱስ ሳወራ ይነዝረኛል የጠየኩትንም ጨምሮ ጨምሮ ሰጠኝ
    ከዛማ ሰዎች በእኔ ተገረሙ ተደነቁ ምን አግኝቷት ነው የተቀየረችው, የዳነችው አሉ
    ሚስጥሩ ግን እየሱስ ነው የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio 3 роки тому +90

    በዚህ ዝማሬ ውስጥ የሀጥያቴ ግዝፈት ልቆ ታየኝ😭🙇‍♂️😭የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩ ታየኝ🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 Рік тому +5

      ኢየሱስ ይወድሀልል ለዘላለም
      ሀጢያትህህ አይይዘውምም ዛሬምም

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma Рік тому +1

      ደስ ይላል!
      ከኛ ሃጥአት የርሱ ማዳን ይበልጣል፣የሚያምን ድኖ ይቀራል!
      ሃጥአትና ሞት ክሳቸው ወይም መውጊያቸው ለዘላለም ተሰብሯል!

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 роки тому +203

    Amen ይታወቅልኝ ብቃ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry5292 3 роки тому +95

    አላዛር ከሞት እንደተነሳ እኔም እንዲሁ ነኝ
    ባበቃ እና ባከተመ ነገር ላይ ጣልቃ የገባ ኢየሱስ ይባረክ
    ቤኪ ብሩክ ነህ
    የዮሐንስ ወንጌል 11
    44፤ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት፡ አላቸው።

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 роки тому +1

      አሜን አሜን ይሄ ቃል የእኔ መልእክት ነው
      አሁን ፀልዬ ዩሐንስ 11 አንብቤ። በብዙ ጌታን ባርኬ ስነሳ ይሄን መዝሙር ብዙ ጊዜ ሰምቼዋለው እና ስራ ላይ ሆኜ ይሄ ቃል እና መዝሙር።ይፈሳል ወደ ልቤ እና ከስራ ስመለስ ከነዩሊፎርሜ። በእንባ ቃሉን አንብቤ መዝሙሩን ደጋግሜ ስሰማ ያንተን ኮሜንት ሳይ ጌታ የቃሉን መልእክት አረጋሀጠልኝ።ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ቢኒ ተባረክልኝ በብዙ

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 роки тому

      የምኖረው ሰውዲአረቢያ ነው እህትህ ፂዮን

  • @KaluDejeni
    @KaluDejeni Рік тому +10

    የድሬደዋ ልጅ ነኝ በጣም በጣም ነው የምኖድህ ቤኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ለኛ 1 ዘማሪ ነህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ

  • @ephremdejeneofficial718
    @ephremdejeneofficial718 3 роки тому +82

    ኸረ እኔ አልቻልኩም😭😭😭 ቤኪዬ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው😱😱😱😱

    • @MimiMimi-py1xf
      @MimiMimi-py1xf 3 роки тому +2

      sechiwen amesgen lebaki tsegawen yechemerlet

  • @senaithiyabu9560
    @senaithiyabu9560 3 роки тому +23

    እውነት ነው እኔ እራሴ ላይ እንኳን ተስፋ ቆርጨ አንተ ግን በኔ ላይ ያለህን አላማ ሳትጨርስ አልተውሽም ያልከኝ አባቴ ኢየሱስ ተባረክልኝ!!!!!!!!!

  • @mafidukeofficial936
    @mafidukeofficial936 3 роки тому +97

    መንፈስ የሚያድስ መዝሙር 😇😇🙌🙌

  • @tsigetemesgen2963
    @tsigetemesgen2963 3 роки тому +395

    Orthodox bihonim yahe mezimur gin lene yetezemere yakil mesimat makom alchalkum 😭❤️🙏🙏tebarek

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 3 роки тому +40

      አምልኮ ኦኮ የ ኦሮቶዶክስ የጴንጤ ምናምን አይደለም አምሌኮ የ እግዚኣብሔር ብቻ ነው

    • @aberhamberhanu5663
      @aberhamberhanu5663 3 роки тому +8

      same here

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 3 роки тому +26

      Jesus said l am coming to give u life. He doesn't give us religious. Jesus is give us life so please come to religious beliefs and thoughts come to Jesus! He is the only way as he said.

    • @konjitgetahune9843
      @konjitgetahune9843 3 роки тому +9

      Come out religious beliefs and thoughts come to Jesus!

    • @hiwotkibebew8865
      @hiwotkibebew8865 3 роки тому +32

      ኢየሱስ የመጣው በፍቅር አንድ ሊያደርገን ነው።
      በኢየሱስ ካመንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ። የሚያድነው ኢየሱስ እንጂ ሃይማኖት አይደለም።
      ነገር ግን ሃይማኖት በራሱ መጥፎ አይደለም። አስፈላጊም ነው። እኔ የዚህ ዘማሪ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። ኢየሱስ ግን ከሃይማኖት እጅግ ይበልጣል።🥰

  • @aleneasefa314
    @aleneasefa314 3 роки тому +142

    ይህ መዝሙር ለኢትዩጵያ ትንቢታዊ ዝማሬ(መልክት) ነው:: ..... በቃ በተባለው ላይ የሚደርስ እና የሚታደግ ...! አሜን ኢየሱስ መጣ ! ለምድረችን ፍጹም ፈውስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ::

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 роки тому +157

    What a song 🙏 u r blessed Bekiye

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 роки тому +526

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁንልህ😭😭😭 ቤኪዬ የተቀባ ነህ ብርክ በልልኝ

  • @nondumisoluthuli
    @nondumisoluthuli 4 місяці тому +10

    I'm leaving this comment here to never forget from where God has brought me. Love without knowing the lyrics but synching with the Holy spirit from 🇿🇦 South Africa

  • @Mekdeszewdu1
    @Mekdeszewdu1 3 роки тому +76

    ሰው እኔን ሲያይ አንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ አንደማርከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ አንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ😭
    ....beki our blessing❤

  • @shimelesfilate
    @shimelesfilate 3 роки тому +101

    Bekiye I can’t even control my tears😢
    God bless you !!

  • @eityyiuhpursy3717
    @eityyiuhpursy3717 Місяць тому +2

    የእየሱሰ ሰም ፈዋሸ ነው ብዙ ጊዜ ፈዊሶኛል አሁን እንኳን ከጧዋቱ ጀምሮ እያመማኝ ነው ግን ሰም ከጠረው ጊዜ እየሸለኝ ነው ቤክ ታበረክ❤❤❤❤

  • @EsayasWoyso
    @EsayasWoyso Рік тому +7

    በረከት እንደስምህ በረከት ነህ ለምድራችን እግዚአብሔር በአንተ ላይ ያስቀመጠው ፀጋ የመላዕክት አምልኮ እየመሰለኝ ከአንተ ጋር በመሆን የይቅርታ አምላክን እግዚአብሔር በዝማረ አመልከዋለሁ
    ስለዝህ ዝማረ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፤ አን ለዘለአለሙ ።

  • @Gpapie
    @Gpapie 3 роки тому +449

    ኢየሱስ ወንድም ጋሼ ❣️❣️❣️
    ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2
    ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ
    በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    እረዳቴ መተህ የለም ወይ
    በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ
    ልትታይ መተህ የለም ወይ
    ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
    ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ
    ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
    ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2
    ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
    ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ
    በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    እረዳቴ መተህ የለም ወይ
    በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ
    ልትታይ መተህ የለም ወይ
    ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
    ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ
    ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
    የሞተ ነርገሬን ጎበዝተነስ ያለው ማነው ማነው አረ ማነው ??
    የጠፊ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው አረ ማነው ??
    ኢየሱስ ነው...(4*)
    ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ
    ና ወደ ቤቴ
    ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4)
    በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
    አበቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    እረዳቴ መተህ የለም ወይ
    በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ ሰዎች ባሉት ላይ
    ልጠይቀኝ መተህ የለ ወይ
    ልትረዳኝ መተህ የለ ወይ
    ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ
    ጠያቂዬ መተህ የለ ወይ
    ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ
    ኢየሱስ ነው...(4*)
    ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ
    ወደ ቤቴ
    ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4)

  • @AsiNaa-d8b
    @AsiNaa-d8b 2 місяці тому +3

    😢😢😢😢ምንም ተስፋ በሌለው ነገር ውስጥ ኢየሱስ መቶልኝ አድኖኛል የዛሬ አምስት አመት የአይምሮ ህመም አጋጥሞኝ ነበር ኢየሱስ ብቻውን አዳነኝ ከሱ ሌላ ረዳት አላቅም ከዛም በኋላ ብዙ ውጣ ውረዶችን በምህረቱ አብሮኝ ሆኖ አሻግሮኛል የኢየሱስ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ከፍ ይበል

  • @helloafrica4371
    @helloafrica4371 3 роки тому +27

    እኔ የሚገርመኝ መንፈሴ ገና ሳላየው ስለምባረክ ላይክ አርጌ ነው አማየዉ።
    ከዛ ሰምቼው ላይክ ማረግ ደግሞ ያምረኛል።
    ምን ትላለች እቺ እንዳትሉኝ ያው እኔ ገብቶኛል ለራሴ።
    አምላኬ ይባርክህ የወዳጄ ወዳጅ💥💙

  • @AydaAbraham
    @AydaAbraham 3 роки тому +178

    Bekiye this is soooo beautiful! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 you are such a blessing to the body of Christ. Keep shining ✨✨✨

  • @redietgirma8923
    @redietgirma8923 Рік тому +10

    My last pregnancy was very tough in the beginning. I used to listen to this song while in the hospital. I felt the presence of the lord comforting me while in my pain. Now going through my second pregnancy and listening to this song nonstop while the sickness kicks in. Eyesus medhanite. He is with me through this. Thank you for this song. Tebarek.

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 3 роки тому +54

    የታመመችውን ነፍስ የሚያክም መዝሙር ነው።

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 3 роки тому +355

    ተባረክልኝ ! ሁሉ ሲተወኝ የሚፈልገኝ ኢየሱስዬ እውነት ነው ወንድም ጋሼ

  • @kibromhaile5296
    @kibromhaile5296 3 роки тому +32

    እኔም
    ምህረቱና ቸርነቱ ያቆመኝ
    በሞጎስና ክብር የከበበኝ
    በፍቅርና በሰላም የሞላኝ
    ሁሉ በፀጋው እንደሆነ
    ይታወቅልኝ።
    ተመስገን
    🙏🙏❤️🙏🙏

  • @hulumedia2016
    @hulumedia2016 3 роки тому +66

    በስማም እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው !! big love from your orthodox brother ተባረክ

  • @yohanesges8630
    @yohanesges8630 3 роки тому +36

    I'm orthodox Christian but this song is heavenly! made me cry!!!EgziAbHer yibarkachu!!!!

  • @WoinshetGebru
    @WoinshetGebru 6 місяців тому +6

    አሞኝ በቃ በተባለ ውስጥ ሆኜ እያለቀስኩ አልጋዬ ላይ ሆኜ በለቅሶ እየሰማውት ነው ፈዋሼ ና ፈውሰኝ ካንተ ውጪ ማንም የለኝም ወጥቼ እግዚአብሔር ፈወሰኝ ብዬ ላውራ ታውቃለህ ጌታዬ እወድሃለው በስደት ከልጅነቴ ጀምሮ ያሳደከኝ ኢየሱስ ፈውስህን እሻለው እባክህ ና አሞኛል በቃ ካንተ ውጪ ማንን ልጥራ በቃ ና ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @bethelfantu
      @bethelfantu 6 місяців тому +1

      አይዞሽ እህቴ ይመጣልሻል።እርሱ የሚያይ የሚሰማ የሚመልስ አምላክ ነው።

    • @merobihailu6379
      @merobihailu6379 3 місяці тому

      Yene ehet , Egziabher begna ayin beka yalnewn neger be second meqeyer yichelal.anchi becha kesu gar yexabeqi. Ayzosh

    • @merobihailu6379
      @merobihailu6379 3 місяці тому

      Please selkeshen sechign.lagegnesh efelgalew

  • @awetinazeriay777
    @awetinazeriay777 3 роки тому +47

    ኦ መንፈስ ቅዱስ አንተን ባሳዘንበት፣😔
    በስጋ በደከመንበት፣ አቅም ባጣንበት፣😔ጉዳዮቻችን ላይ ከቀድሞ በተሻለ የምታነሳን😍 የምታረሰርሰን ክብር ሁሉ ለዘላለም ላንተ ይሁን!! 🔥😭💝
    ብሩክ ሁንልን ስጦታችን Bekye😇

  • @lidiamekuanint8319
    @lidiamekuanint8319 3 роки тому +39

    በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ
    በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ
    ልትረዳኝ መጥተህ የለ ወይ ...
    ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ🙌🙌

    • @Judica67
      @Judica67 3 роки тому +2

      Indeed that is also the history of my life!
      Reapted visitation of jesus christ on the things I gave up!
      The presence of the holy spirit in my house is real as this music plays.
      More and more blessings!

  • @nishou619
    @nishou619 Рік тому +22

    I just landed for the first time on Ethiopian gospel songs. I am in love. From North East India. God bless

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 Рік тому +1

      God bless you too🙏🏽💕

    • @mbenti69
      @mbenti69 8 місяців тому

      We are bound in spirit

  • @yosefberuk775
    @yosefberuk775 3 роки тому +7

    እኔም በጌታ
    ተፈውሻለው ተምሬአለው ተረድቻለው ተባርኬአለው ይታወቅልኝ!!!!!!😭😭😭😭❤❤❤

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 роки тому +242

    Without No ዉሸት I started listening 👂 to this song from Morning around 10Am till now which is 5:12 pm and am still listening 👂 to it and I won’t stop listening 👂 to it ... even tho I don’t understand much of the words in Amharic but hey , hearing the name of Jesus is ENOUGH for me .. Keep up the good work :: wa anointed song , powerful Mate ...

    • @kananarefayne8628
      @kananarefayne8628 3 роки тому +4

      Amlak ybarka👍👍👍👍🇨🇮🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 3 роки тому

      @@kananarefayne8628 Amennnn yibarikeni and you too .

    • @rabelaa
      @rabelaa 3 роки тому +1

      What an anointed song ... Jesus is enough

    • @rayzina147
      @rayzina147 2 роки тому +8

      Let it be known you have healed me
      Let it be known you have forgiven me
      Let everyone see you have helped me stand
      Let them see you have comforted me
      On all the things in my life that was declared finished
      On all the things I gave up on thought they were finished
      You’ve been my help and you came to my rescue
      (It’s hard to translate word for word of the magnitude of the author’s message but this is pretty close to the idea of the lyrics)

    • @loveelroi4453
      @loveelroi4453 2 роки тому +1

      @@rayzina147 U are superb you know da right 🙂Thank you so much ..and I will translate it in Tigrighna (Eritrea ) now .wa amazing song is tha mannn.

  • @HabtomMosa
    @HabtomMosa Рік тому +5

    Beqa ztebahlelu Gudayey redeatey Mexica kitredeani kitfwseni mexika hawey arkey yesusey thanks jesus❤❤

  • @sedelinazerawi3686
    @sedelinazerawi3686 3 роки тому +91

    በጣም የምወድልህ ነገር ቢኖር እረጋ ያለ ለጆሮም የማይከብዱ እና የማይረብሹ መዝሙሮችን በመንፈስ ቅዱስ ሆነ ስለምትዘምር ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @betelhemminas6193
    @betelhemminas6193 3 роки тому +102

    መዝሙረ ዳዊት 18
    5፤ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤
    የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ።
    6፤ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥
    ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤
    ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥
    ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለሕዝቡ መፅናናት ስለሆንክ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያሰተሳሰሩ እውነተኛ መንፈሰ ያለባቸው ዘማሪዎች በአለም ዙሪያ ይገለጡ። ተባረክልኝ።

  • @hiwoterdedo1366
    @hiwoterdedo1366 3 роки тому +17

    “እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።”
    - 2ኛ ቆሮ 1፥4
    Tsega yibzaleh wendme beki!

  • @evanaeve3078
    @evanaeve3078 3 роки тому +72

    ቤኪዬዋ እንዴት ልብ የሚያርስ መዝሙር ነው በጌታ ተባርከህ ቅር ሌላ ምንም አልልም 😩😩🥰🥰🥰

  • @abebaabeba7555
    @abebaabeba7555 3 роки тому +18

    ወይኔ እንዴ እኔ በዚህ መዝሙር ላይ የተባረኬ ማነው እኔ በቃ ባልኩት ነገር ላይ መቶ የለም ወይ እየሱሴ ሰወች እኔን ስያዩኝ እንዴ ማራኪኝ ይታወቃልኝ 😭😭😭😭😭❤❤🙏🙇🙇🙇

  • @maheletmulugetaofficialcha1804
    @maheletmulugetaofficialcha1804 3 роки тому +35

    ቤኪዬ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ አንተ በረከታችን ነህ 🙏🙏 አየሱስ ልቤን በፍቅሩ ሲዳስሰኝ ተሰማኝ❤❤❤❤ ውውውይይይይ🙏🙏🙏

  • @jonatanlampa510
    @jonatanlampa510 3 роки тому +148

    Beautiful! As a foreigner I would love if these songs were captioned in English. Many bothers and sisters in Christ around the world would be blessed by being able to follow along by reading the lyrics. My wife translates for me, but it would be great to be able to share the video with others too.

    • @RoofG
      @RoofG 3 роки тому +2

      Yes indeed.

    • @BereketTesfayeOffical
      @BereketTesfayeOffical  3 роки тому +32

      I'm so glad that you enjoy our song! Our team will try our best to find someone to subtitle our song. Thank you for the suggestion!
      God bless you!

    • @truthful9311
      @truthful9311 3 роки тому +2

      @@BereketTesfayeOffical bekiye ኤዲት አርገውና ሚዩዚክ ያልከውን መዝሙር አርገው ይህን ኮመንት ካየኸው ብሩክ ወንድማችን

    • @fanossimeon44
      @fanossimeon44 3 роки тому +1

      @@BereketTesfayeOffical please can you edit it the word music in to song

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 роки тому +2

      Bless us all

  • @liya9296
    @liya9296 Рік тому +8

    “እግዚአብሔር ሆይ፤ እጅህ ይህን እንዳደረገች፣
    አንተም ይህን እንደ ፈጸምህ ይወቁ።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭109‬:‭27‬ ‭

  • @fistumnigusse3556
    @fistumnigusse3556 3 роки тому +34

    ❝አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤❞
    -1ኛ ጢሞቴዎስ 2: 5

    • @teketelgodebo5127
      @teketelgodebo5127 3 роки тому

      ቤኪ አንተ ብሩክ ነክ ። ጌታ ዘመንክን ይባርክ ልብን ሚያረሰርስ መዝሙር ጌታ ይባረክ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dasashdasash7856
      @dasashdasash7856 3 роки тому

      ክረሰቾሰ ሰውብቻአደለም ከልብብብ

  • @aletheiaafework6590
    @aletheiaafework6590 3 роки тому +32

    እኔም የምለው ይሄን ነው ወንድሜ ። አሁን ላለሁበት ህይወቴ መታሰቢያ አድርገዋለሁ ። I felt the love of God in your song.

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 3 роки тому +4

    ለኔ የተዘመረ ነዉ የመሰለኝ ውስጤ ነው የረሰረሰው ሁልግዜ በቃ ባሉብኝ ነገር ላይ ሁሉ ጌታዩ ውዴ ሲደርስልኝ እያዩ ይህማ ሌላ ሀይል ነዉ ይላሉ እየሱሴ ወንድም ጋሼ ሰምህ ይባረክ

  • @tekleejajo2193
    @tekleejajo2193 3 роки тому +17

    የኢትዮጵያ ሀገሬ ጉዳይ በውስጥና በውጪው ጠላቶቿ በቃ እየተባለ ዛሬ ልምላሜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን። ቤካዬ በብዙ ተባረክልን።

  • @sinittewolde7023
    @sinittewolde7023 3 роки тому +43

    ቤኪ ሀወይ አምላክ ይባርከካ 🇪🇷🇪🇷

  • @Mekditef98
    @Mekditef98 3 роки тому +13

    ይሄንን መዝሙር ስምቼ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም እውነት ስለሆነ እየሱስ ለዘላለም አይጥልም አይተውም እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @jackgudetaofficial
    @jackgudetaofficial 3 роки тому +17

    ሰው እኔን ሲያይ
    እንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ😭😭😭😭🙏

  • @dawittariku8598
    @dawittariku8598 3 роки тому +136

    እንባዬን ማቆም አልቻልኩም bless you አብረውኝ ሚኖሩት ፈረንጆች ግጥሙ ሳያውቁት አብረውኝ ተነኩ

  • @luthuli7758
    @luthuli7758 2 роки тому +26

    The song of Victory! This what victory sounds like! 🇿🇦🙌🏾🙌🏾 We are Victorious, thank you Lord🙏🏾

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 3 роки тому +18

    ዛሬም የሞተ ነገራችንን ጌታ የስነሳዋል የጠፋባንንም ነገር ጌታ ጠርቶ ያመጣዋል። ቤኪ ተባረክ ✟🙏🙏

  • @Solomonrules
    @Solomonrules 8 місяців тому +5

    3 ወር+ ሆስፒታል! 88 ፓውንድ 🤯ዶክተር ቃል በቃል... መሞትህ ነው ካለኝ በሗላ ... ወንድም ጋሼ በደምብ በዚያ ነበረ!
    እየሱስ! ❤

  • @አመሰግናለሁ-ጨ3ቸ
    @አመሰግናለሁ-ጨ3ቸ День тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ......የእግዘብሔር ልዩ ፍቅር!!!!!!!
    ስለ ኃጢአቴ ኢየሱስ የከፈለልኝ ዋጋ...
    ኡኡኡኡ መግለፅ አቅቶኛል።
    ፀጋዉ ከላይ ሚሰጢሩን ገልፆልሃል።እስከ ሽምግልናህ ይሁንልህ የዝማሬው ቅባት። ልዩ አባት ነው እግዘብሔር!!!
    በረከት እንወድሃለን ሁሉንም ዝማሪዎቾህ ።ያው የእግዘብሔር ፀጋ ለአንተ ሆነ።

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 9 місяців тому +4

    ወንድሜ እኔ ወዳለሁበት ስደት አገር እየመጣ ሳለ መንገድ ላይ ድምጹ ጠፈ ከዛ ከተወሰኑ ወራቶች በኋላ ተይዞ 2 ዓመት እንደተፈረደበት እኔም ቤተሰቦቼም ሰማን ተስፋ ቆረጥን ከዛ አንድ ወር ከታሰረ በኋላ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ደረሰና ፍርዱን ለወጠው አወጣ በሰላም ካሰበበት ደረሰ ቤተሰቦቼ ከእስር መፈታቱንንም ሳይሰሙ ይሞት ይሁን በህይወት ይወጣ እያሉ ሲጨነቁ በሰላም መድረሱን ሰሙ ማመን አቃታቸው እንግዲህ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል❤

  • @Barahtech
    @Barahtech 3 роки тому +15

    እኔ አበቃ ባልኩት ላይ እውነትም ጌታ መቷል። መድሀኒዓለም በበረከቱ ያረስርስክ.
    በጣም ነው የወደድኩት።

  • @AbelGenamoabjunior-m9x
    @AbelGenamoabjunior-m9x 2 місяці тому +1

    ቤክ ተስፋ እየቆራጥኩኝ ነው ግን የአንተን መዝሙር ስሳማ የጌታ ድምፅ እየተሠማኝ ነው እብከቹ ፀልዪልኝ ልሞት ነው መሠለኝ

  • @prophetrobelhailu7462
    @prophetrobelhailu7462 3 роки тому +51

    የተወደድክ ቤኪዬ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በማለዳ በሚገርም የፀሎት ዝማሬ ባረከን :: you are blessed

  • @josephmulatu3441
    @josephmulatu3441 3 роки тому +26

    እንዳያልቅብኝ ደቂቃውን እየቆጠብኩ የምያልቅብኝ ነገርስ!!! Absolutely amazing song!

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +8

    የጌታ መንፈስ በመዳሠሱ በማፅናናቱ እንደ ጎበኘኝ ምስክር ነኝ።ዘማሪ ቤኪ ፀጋ ይጨመርልህ ከዚህ በላይ!!

  • @Michael.et301
    @Michael.et301 3 роки тому +39

    I was very depressed by my personal problem but this song relieves me from my depression. Yes the Lord is here to heal me and to set me free from the chains on my hand. Bereket stay blessed!

  • @deborahdawit2242
    @deborahdawit2242 3 роки тому +36

    eyesus
    eyesus
    eyesus
    this name strikes my heart,
    I can't feel normal when I hear this sweet, amazing, lovable, father, best friend, brother, and comforter name JESUS

    • @eyedoctor9934
      @eyedoctor9934 3 роки тому

      100%

    • @helendinka6297
      @helendinka6297 3 роки тому +2

      በቃ በተባለው ላይ ጋሻዬ መጠ የለም ወይ, 😭😭😭😍😍😍 ከጨለማ ልታወጣኝ ልታወጣኝ መጠ የለም ወይ❤❤❤❤💖💖💖💖 ጨማምሮ ይባርክ ውንድሜ

  • @merehawittweled7036
    @merehawittweled7036 2 роки тому +3

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የሚማርክ ድምፅ ደስ ትላለክ

  • @mierafbizuye2590
    @mierafbizuye2590 3 роки тому +31

    በቃ ይታወቅልኝ፣፣፣፣ ኢየሱስ ነው ወድሀለው መዳኒቴ ስለመጣህ ወደቤቴ!!!! ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ 😇

  • @betytesema5621
    @betytesema5621 3 роки тому +24

    መንፈስ ቅዱስ ስም ይክበር። ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ😢😢....... እየሱሴ መተህ የለም ወይ😩😩😩❤❤❤❤❤🙊

  • @samsomkelati1932
    @samsomkelati1932 2 роки тому +18

    I am from Eritrea But You are our blessing as a body of christ

  • @singeryonatandanielofficia2535
    @singeryonatandanielofficia2535 3 роки тому +11

    ቅኔ የማያልቅብህ ዜማ የማይነጥፍብህ ድንቅ ሰው!👌👌👌

  • @emawayishtereda2050
    @emawayishtereda2050 3 роки тому +29

    ኧረ ቤኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ውይ ምን ልበል ነፍስ አልቀረልኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️🙋‍♀️ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 роки тому +1

    እረዳቴ መተህ የለም ወይ hallelujah

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 роки тому +9

    መዝሙሮችህ ይለዩብኛል ሰምቼ አልጠግባቸዉም ሰማይን ያስናፍቁኛል ❤️

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 3 роки тому +42

    ዋው ዜማ ግጥም ሙዚቃ ሁሉም አንደኛ ነው እኮ ተባረክልኝ ቤኪየ በጣም ነው የምወድህ

  • @simalemassefa8835
    @simalemassefa8835 Рік тому +3

    ጌታ እየሱስ አስገረምከኝ እኮ እኔ ቃል አጥቻለሁ....❤
    መዝ ዳዊት 91
    14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
    15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
    16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebiyudereje6355
    @nebiyudereje6355 3 роки тому +43

    I can't stop listening to this song!!
    It is my life too!!

  • @bereketyetera8420
    @bereketyetera8420 3 роки тому +32

    This is the kind of worship songs my heart has been longing for....no music drama, no unnecessary dramatic dance moves. It’s spiritual uplifting song and I thank our Lord for it. Thank you Bek.

  • @heavenlyletter8414
    @heavenlyletter8414 8 місяців тому +8

    2016 ላይም ይታወቃልኝ😭 ጌታ ብቻ መልካም።

  • @dagitemesgen853
    @dagitemesgen853 3 роки тому +25

    በአንተ ላይ ስለ ፈሰሰው ክቡር ፀጋ ጌታ ይባረክ ። I can't stop listing to this amazing song...

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 3 роки тому +41

    ቤኩዬ ለመፃፍ እንኳን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም😭😭😭
    ልብን አልፎ አጥንትን ነው ሚነካው
    በረከታችን ተባረክልን

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob 2 місяці тому +1

    Still now the spirit of this song 🥰🥰🥰 thank you my Lord for you endless support and mercy!

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 3 роки тому +317

    beki በቃ አንተ የትውልድ መፅናኝ የክብሩ ምልክት ነህ ነብሴ መንፈሴ የታደሰበት የበረታውበት የተፈወስኩበት ዝማሬ ነው🙏🙏❤

    • @beemnetyonas8144
      @beemnetyonas8144 3 роки тому +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @kokelove1589
      @kokelove1589 3 роки тому +1

      ZeLUYE TEBAREKILIN 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @jerrydamessa5910
      @jerrydamessa5910 3 роки тому +2

      ጠያቂዬ ወንድም ጋሼ እየሱሴ🙏🙏🙏

    • @betelhemberhanu8752
      @betelhemberhanu8752 3 роки тому +1

      Teru geltkew comnt madrg aktogn yanten ayhut tebark

    • @proudsemayawi9052
      @proudsemayawi9052 3 роки тому

      Zelalem me too and your mezmur also as well metsenga yemiyaberta new!

  • @abenezertesfaye4643
    @abenezertesfaye4643 3 роки тому +17

    ወንድሜ ዘማሪው በረከት እግዚአብሔር ብርክ ያርግክ ተባርከናልና ምን እንደምል አላውቅም ለበረከት ሁን እየሆንክም ነው አንድ ቀን ደግሞ ሁላችንም ተስፋ በምናደርገው በ እግዚአብሔር መንግስት ውስጥ አንድላይ ሆነን ለ ዘላለም እግዚአብሔር እናዜምለታለን የገረመኝ እና ደስ የሚለው በ እግዚአብሔር ሙዚቀኞች ተከበን ስናዜምለት መንፈስ ቅዱስ ተባረክ