መንግሥቱ ስለ ወያኔ በ 1981 ዓ/ም ምን ብለው ነበረ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 284

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 6 місяців тому +3

    አሁን አሁንማ ከትግሬዎች ጋር ኢትዮጵያዊ ነኝ መባል ያስጠላኛል. መርዞች ነቀርሶች!! መንጌ ከአገር ሲወጣ የ5ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ. እንኳንም በአንተ ዘመን ተፈጠርኩ ኩራቴ መንጌ!! ❤❤

    • @OmerSeidf-fs4bx
      @OmerSeidf-fs4bx 6 місяців тому

      እውነትሽነው ትግሬ ማለት ብልጥነን የሚሉ ፍጡር ናቸው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 8 місяців тому +22

    የኔ ጀግናዬ መንግዬ በአንተ ዘመን በመኖሬ ቢያንስ ሃገሬን ለጥቂትም ግዜም ቢሆን በአንድነቷ በሉዋላዊነት ታፍራ እና ተከብራ በማዬቴ እድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤

    • @alextek8741
      @alextek8741 7 місяців тому +4

      Ende menge Fessam neh

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 6 місяців тому

      ሙት አንጋሹ፦ ያኔም አብረኸው አልነበርህም!!

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 6 місяців тому

      እኔም!!❤

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 5 місяців тому

      ኣታፍርም እንደዚህ ስትል

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 9 місяців тому +28

    ፕት መንግስቱ እስካሁን በሂወት እንዲኖር እግዚአብሔር እድልን የሰጠው ከተፈፀሙት ግፍና ወንጀል ይልቅ የልቡን ቅንነት ያየለት ይመስለኛል። እንዳለውም ይኸው የህዝብን አንድነት እስከወዳኛው በታትነው ምድሪቱን የደምና የእልቂት ቦታ አደረጓት።

  • @user-op8jl9td1u
    @user-op8jl9td1u 10 місяців тому +16

    ሳናቅ ያመለጠን ምርጥጀግና መ ረ
    ፈጣሪ በህይወት እያለሕ አሳየሕ
    ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 10 місяців тому +2

      ወያኔን እና ወንበዴን አሸባሪን እንደሚገባ መምታት ተገቢ መሆኑን ያስተማረን መሪ
      ሞት ለወያኔ❗ሞት ለስርዓት አልበኞች❗

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 10 місяців тому +1

      ​@@mordecai4675በትክክል

    • @Abraham-qy2kb
      @Abraham-qy2kb 9 місяців тому

      ባደረገው የፖለቲካ ስህተት በኢሕአፓና መኢሶን የተሳሳተ የፖለቲካ መስመር ተጠልፎ ወጣቱን በልቶና አስበልቶ ለወያኔ፣ ለሻቢያና ኦነግ አገሪቱን አጋለጣት እንጂ እውነተኛ የኢትዮጵያን አንድነት ወዳድና ጠረፋችንም እስከ ቀይ ባሕር እንዲሆን የተቻለውን ጥሯል።ከአሁኖቹ መሪዎቻችን በሙቱም ቢሆን እሱ ይሻል ነበር።

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 7 місяців тому

      Hedeh kitehn asnefaw

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 10 місяців тому +29

    ልብ ብሎ አልሰማ ያለው ጆሮ ፣ አላይ ያለው አይን ፣ የተደፈነው ልብ ፣ በአግባቡ አልሰራ ያለውና ማመዛዘን ያቃተው አእምሮአችን የወቅቱን መሪያችንን ግልጽና የማያሻማ መልእክትና አመራር አልሰማ አልቀበል ብለን ለአሸባሪውና አስገንጣዩ ዘረኛው ወያኔ ተንኮልና ሴራ ላይ ወድቀን ለመከራና ሰቆቃ ተዳረግን ዛሬ ላይ ሆነን ይህንን ድንቅና ታሪካዊ ንግግር ስናዳምጥ ምን ያህል እንደሚያንገበግበን ሳይረዱት አይቀርም ችግሩ ዛሬም ከውድቀታችን ከስህተታችን አለመማራችን ነው ።

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 9 місяців тому +2

      100%

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 8 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ ። መንጌ በታሪክ ምንጊዜም ሲታወስ የሚኖር የአንድነት መሪያችን ነው ። ​@@gizachewalemnesh1611

    • @Tewabech-uo5yo
      @Tewabech-uo5yo 11 днів тому

      እኔ የሚገርመኝ ከሄደ በኋላ ስለ መንግስቱ ኃ/ማ የሚቆጨን ዛሬም ያንኑ በዶ/ር ዓብይ እየደገምን መሆኑ ነው። ቆም ብለን በማስተዋል ያለማዳመጥ ዛሬም አለ። ነገ ሲያልፍ ከሚቆጨን የተቻለንን መንግሥትን ብንረዳው መልካም ነው።

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 9 місяців тому +12

    ቢያንስ መገንጠል የሚባለዉን ሐሳብ የማይስማማ የተቀደሰ ሐሳብ ያለዉ መሪ ነበር
    ረጅም እድሜ እመኛለሁ መንጌ ❤

  • @Keneni913
    @Keneni913 9 місяців тому +11

    መንጌ መልካም ሰዉ ነው

  • @user-lj3yt8qc2l
    @user-lj3yt8qc2l 6 місяців тому +1

    ሐቀኛ እና ጀግና ምርጥ የሐገር መሪያችን በመሆናቸው እንኮራባቸዋለን

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 8 місяців тому +5

    ጀግናው መሪ መንጌ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። አንተ በሰጠኸው የቀበሌ ቤት ተቀምጦ የሚስድብህን ይህንን ክፉ ህዝብ ይቅር በል ማስተዋል ስለጎደለው ነው። አንድ ቀን ግን ሁሉም ያመሰግኑሃል (ከወያኔና ከሻቢያ ውጪ)

  • @mengstugezahegn8274
    @mengstugezahegn8274 8 місяців тому +7

    ረጅም እድሜ ከጤናሕ ጋር።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 місяців тому +2

    One Ethioia Tikidem Guad Mengistu Haylemarm Ethioian President we love you all the time.

  • @TesfayeAdem-dh1bf
    @TesfayeAdem-dh1bf 10 місяців тому +55

    የመንግስቱ ኃ/ማርያም አላማና ትግል የነበረው ሃገር እዳትቆረስ፣ወደብእዳናጣ፣ህዝብ በዘር እዳይከፋፈል....ነበር እንጅ ብሄርን ከብሄር ለማጋጨት አልነበረም፣ አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ☦️☪️☦️☪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kesetebrhanbahre1374
      @kesetebrhanbahre1374 9 місяців тому +7

      ምስክርነትህን በመስጠትህ ምስጋናም ላንተ ይገባሃል እና ዕድሜና ጤናም ላንተ ይስጥህ ወንድሜ።

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 9 місяців тому +4

      @@kesetebrhanbahre1374 ትክክል

    • @millikebe3537
      @millikebe3537 9 місяців тому +3

      Feri eko newu! Motun hageru wist biyareg noro endazih anwaredim neber.

    • @gelau777
      @gelau777 9 місяців тому +10

      የበአሉ ግርማ ልጅ ወይም ወንድም ብትሆን፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ይህ አረመኔ የጨፈጨፋቸው ቤተሰቦች አንዱ ብትሆን ይህን አትልም ነበር፣!😢😢ቆም ብለህ አስብ! ይህን ሁሉ ጥፋት የፈፀመን ፋሺስት ጭራሽ "እድሜና ጤና" አልከው!??😢😢 ገዳዮችን የምናደንቅ ውዳቂ ትውልዶች ነን😢😢

    • @henockces3794
      @henockces3794 9 місяців тому +2

      No, He opened the gate for all evil to come!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 місяців тому +13

    👉 ህዝቡ አልገባውም እንጂ ወንበዴዎች ከድሮ ጀምሮ ታክቲካቸው አንድ አይነት ነው❗ ይገርማል❗

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy 9 місяців тому +14

    መሪ ያልታደለች ኣገር።

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 9 місяців тому

      😂😂

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 6 місяців тому

      "መሪ ያልታደለች አገር" ወይስ የታደለውን መሪ የማይቀበል ግን ካለፈ በኋላ የሚክበው ህዝብ?? ሙት አንጋሽ!!!!

  • @awaken1701
    @awaken1701 9 місяців тому +4

    አገሩን ይዞ ቢገዛ ኢትዮጵያ በተጠበቀች::
    ስሕተቱ ኤርትራውያንን በቅኝ ግዛት ውስጥ መግዛት መቀጠሉ ነበር!!!
    ኢትዮጵያ ኣልተገነጣጠለችም::
    ኤርትራ ነጻ ወጣች:: I hope in the near future, the Somalis will get their land back.

  • @yaredkebede9519
    @yaredkebede9519 10 місяців тому +11

    ይቅር በለን

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 місяців тому +8

    Very very Historical speech Colonel Mangistu Hilamarim? You knew the Consequences of ethincs idiology politics in 1981 , before of 36 years ago.

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 7 місяців тому +1

    God bless you and your family.
    Much love and respect for you.
    May you live a long life filled with health, peace and love.
    Not a lot of people understood him.

  • @Keneni913
    @Keneni913 9 місяців тому +14

    መንግስቱ ያለው ሁሉም ተፈፀመ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 7 місяців тому +1

    አባቱ ስላም የለውም እሱም ስላም የለውም ምን አልባትም ልጅ ሰላም የለው ደጋፋውም ሰላም የላችውም ኢትዮጵያ እምትባልም ሰላም የላትም

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 6 місяців тому +1

    Thank you Ethiopian Laver government Kibur Guad Mengistu Haylemarm Ethioian Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 9 місяців тому +2

    መቼም ምንጊዜም የኢትዮጵያ ህዝብ መጥፎ ልማድ ተብሎ የሚቆጠር ነገር ቢኖር በፊቱ ላይ የሚያዣብበውን የውድቀት እውነታ ሲገልጹለት ምንም አይነት ሊወሰድ የሚችለው እርምጃ አይኖርም።

  • @getachewkebede7191
    @getachewkebede7191 9 місяців тому +5

    You are great hero ..yemend yehager fiker balebet korat ethiopiawe tenafkaleh menge!!

  • @qwertqwery8599
    @qwertqwery8599 7 місяців тому

    አሏህለኢትዬጲያህዝብልብብአሏህይሰጠዉአተ፣እዉነተኛየኢቶጲያልጂ፣ባለህበት፣አሏህይጠብቅህህ

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 9 місяців тому +9

    መሠደድ የሌለበት ኢትዮጲያዊ መሪ መንጌ ነው ህዝብ ሁሉ ሀገሩ እንዲገባ እንፀልይ እንታገል ይቆጨናል

  • @tekleworku7140
    @tekleworku7140 8 місяців тому +2

    ዳግም በኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ጀግና መቸም አይፈጠርም መንጌ ጀግና

  • @hassentahir2192
    @hassentahir2192 10 місяців тому +20

    ሁሉ ነገር በጉልበት እና በጦርነት ለመፍታት የሚደረገው ጥረት ከደርግ መማር አለብን

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 10 місяців тому +9

      👉 ወንበዴን እና አሸባሪን ፈጽሞ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ሁሌም ተገቢ ነው❗ይሰማል አንተ የወያኔ ቫይረስ ተሸካሚ❗

    • @user-bd4hi6qw1x
      @user-bd4hi6qw1x 10 місяців тому

      እደዉም ብሰዋል እኳን ሊማሩ ስቱን ጦርነት አስተናገድንይ አይ ኢትዮጵያ

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 10 місяців тому +3

      በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ የወያኔ ኦነግ ውላጃ አሁን እየሆነ ያለው የእኩልነት እና የዲሞክራሲ ግንባታ ውጤት ይመስልሀል?

    • @user-xu6vx6ik1g
      @user-xu6vx6ik1g 9 місяців тому +5

      መንጌ ገንጣይ ተገንጣዮችን እንጂ ህዝብን አልወጋም

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 8 місяців тому

      ንፍጥ

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w 7 місяців тому +2

    ዘልዛላ ገዳይ ምን ገጣይ ትላለህ የሆነ ነገር ይገጥልህ ገና የፈሰሰው ንጽህ ደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ስትከፍለው ትኖራለች

  • @mastewalize
    @mastewalize 6 місяців тому

    ዝቃጭ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን መንጌን አልሰማ ብሎ ጭራሽ እየተቃወመው መከራ ሆኖበት ነበር። አምላኬ ሆይ ይህ አእምሮ ቢስ የሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ ደግሞ አብይን እያንገላታው ይገኛል። ጌታ ሆይ ህዝብ ቀይርልን!

  • @user-xu6vx6ik1g
    @user-xu6vx6ik1g 9 місяців тому +9

    አይቆጭህም ለፍተደሀል ዛሬ ህዝቡ አንተን አመስግኖል

  • @HailuBe
    @HailuBe 7 місяців тому

    ፋኖ ነን ተብዬዎች ይህን አድምጡ።ቶሎ ቁመናን ማስተካከል የሚገባው ሁሉ ከዚህ በደንብ ይማር።ዜጋ ሆይ ወታደር ሆይ ሰማ!!!!መንግሥት ሆይ ከዚህ እንማር።እንጠንቀቅ!!!!!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 місяців тому +13

    👉 ዛሪም ሞት ለወያኔ❗ ሞት ለተገንጣይ❗ ሞት ለስርዓት አልቦች❗ ሞት ላሸባሪ❗

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 9 місяців тому

      አርግማናችሁ በራሳ ችሁ ነው የላል የ አግዚአብሔር ቃል l

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 9 місяців тому +10

    ጓድ ሊቀ መንበር ከተናገሩት ላይ - ይሄ ውሸት ነው የሚባል አንድ አረፍተ ነገር ይምጣ እስኪ?! ሁሉም ሐቅ ነው::

    • @user-pd3wb5zv8w
      @user-pd3wb5zv8w 8 місяців тому +2

      ኤርትራ ኢትዮፕያዊት ሆና አታውቅም

    • @alextek8741
      @alextek8741 7 місяців тому

      Mdre geday hula, man kenante and yhonal, y ebdoch sibsib

  • @kukutilove
    @kukutilove 8 місяців тому +1

    ወያኔ አንበሳው መንግስቱን ዚምቧብዌ ድረስ ገርፎ አባሮታል ወያኔ ጀግና

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 7 місяців тому

      ጀግናማ ራሱ ላይ ሸንቶ ከተምቤን ሸለቆ ተጎትቶ አይወጣም።

  • @myboss6414
    @myboss6414 10 місяців тому +7

    መንግስቱ የሃገር ፍቅር ነበረው:: ችግሩ የመለስ እና የኢሳያስ የጥፋት እንቅስቃሴ እስከዛሬ ሰው ሲያስገድል እና ሲያሳድድ እየኖረ ነው::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 9 місяців тому +2

    ማንም ፍፁም የለም እና ሀይለ ስላሴም ቢሆኑ ንግስት ዘውዲቱን አስገድሎ ስልጣን ላይ የወጣው የቀበሮ ባህታዊ ነው ስገዱልኝ አምልኩኝ ብሎ ፊውዳልዝምን የሚያመልክ ጃጅቶ እንኳ ለለገዛ ልጆቹ ስልጣን አላስረክብ ብሎ ሲያገራግሩ ጀግናው ጉድ አረጋቸዋ መንግስቱ አሁንም ዕድሜውን ያርዝምለት ፈጣሪ ።

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 7 місяців тому

    ሁሉም ስሞቶ ዝም አለ - ከርሞ ቁጭት ሆነ:: አሁንም እየተነገው ነው ፣ ቢሆንም ዝም ማለቱ - የቁጭት ቁጭት እንዳይሆንበት እፈራላሁ :: ዝምታ የሚያዋርድበት ደረጃ ሲደርስ መልስ ሳይሆን ፍርሐት ነው።

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 8 місяців тому +1

    ስንት ጀነራሎችን ረሽኖ እንዲሁም በቀይሽብር በሚሊዮን የሚቆጠ የተማረ ወጣት እናቶቻቸው ፊት ረሽና ለሃገር አሳቢ ይመስላል ደም መጣጭ አውሬ:: ይህ ሁል እሱ ያመጣው ችግር ነው::

  • @user-ve9py5cj1o
    @user-ve9py5cj1o 8 місяців тому +2

    በምዕራቧያን ሴራ ያጣናቸዉ ሀገር ወዳዲ መሪ የነበሩ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 місяців тому +1

    Yeabatochagn Lij Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom.Hager Mehateb neaw.

  • @hanannnn
    @hanannnn 7 місяців тому +1

    mengstu nefse geday ye sew dem yelemede shifta asseb iyalik mitaleqsew keyet abak yametahew wedeb asseb ye eritrea nech irmachun awtu ::geta ye eritra hizina jegnaw meriyachin president esayasin yibarik amen viva esuuu chsuuu 💪💪💪💪 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 mot le nefse gedayu evil 😈 mengstu

  • @MGJ463
    @MGJ463 7 місяців тому +1

    የሚያሳዝነዉ በዘር መከፋፈል ብቻ ሳይሆን መተራረድ መጀመር ነዉ

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb 9 місяців тому +4

    ኧረ እባካችሁ ወደፊት ሳይሆን ወደሗላ እያያችሁ ተያይዘን ገደል እየገባን ነውና ሰለወደፊቱ ሕልውናችን ምን እናድርግ ብለን የመፍትሄ ሀሳብ ብንሰነዝር ይሻላል። ያለፈው አልፏል፣:ቤት የሚሠራው ላለፈው ክረምት ሳይሆን ለመጪው ነውና ስለወደፊታችን እንግባባ።

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m 9 місяців тому +2

      የትላንቱ ለዛሬው መሠረት ነው የዛሬውም ለነገ እንደዛው ከታሪክ ስትማር ነው እድገትንና ለውጥ የሚኖረው ።

  • @weredeyigzaw94
    @weredeyigzaw94 7 місяців тому +2

    Kondaf barya ketal Selamaw hzbi

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 місяців тому +1

    Ethioia Ethiopia kidemi beher sebawinnet Abibibe Lemilim Jeginocsinon
    Ethiopia Tikedem.all the time.
    .

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 9 місяців тому +4

    ሳይቃጠል በቅጠል እንደ ሚባለዉ የዛሬ 80 አመት የኤርትራ ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ቢፈታ ኖሮ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ ላይ ባልደረሰች ነበር ። አሁንም ጠ/ሚ አብይ ከታሪክ መማር አልቻለም ።አሁን የምለዉ ከዚህ የባሰ አታሰየኝ ነዉ ። አንዴ የምእራባዊያን ሌላ ግዜ የምስራቆች አገልጋይ ከመሆን ካልተገላገላቹሁ መጨረሻቹሁ ሀገራቹሁን እራሳቹሁ ናቹሁ አንድ በአንድ የምታፈርስውት ።

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 9 місяців тому +2

    How we can call this man a leader when he was under pressure we know what he decided to do!

  • @teddykassa8858
    @teddykassa8858 6 місяців тому

    ጊዜ ሰው ሲፈትን እውነትም ሲከዳው
    እውነትም በተራው እውነትነት ሲያጣ ሆኖ እንጂ አላማው ዳግም ተጠንስሶ መተግበሩ አይቀርም የግዛት አንድነት ሰላም ልማት ስልጣኔ እውን ይሆናል ከተራ ጥላቻ ከዘረኝነት ምልከታ ከወቀሳ ወጥተን ለ አንዲት ኢትዮጵያ ታላቅነት መነሳታችን አይቀርም

  • @user-bg3qh6bv3w
    @user-bg3qh6bv3w 8 місяців тому +2

    Sibel qoshasha

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w 6 місяців тому

    የተቻለውን በሙሉ አድርጒሌ አልሰማ አለ የ ኢትዮጵያ እዝብ

  • @nosacurry4257
    @nosacurry4257 8 місяців тому +3

    Kikiki shabia from Nakfa to Asosa😂

  • @enkishetawadam4013
    @enkishetawadam4013 6 місяців тому

    ይሄ ስው በላም አለበት አገሪቷን ለዚህ ያበቃት ምን ጥሩ እንደ ስራ መንግስቱ ብሎ ነበር ትላላችሁ ምን እሱ የገደላቸውና ያስገደላቸው ስዎች የስው ነብስ አይደለም የያዙት

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 6 місяців тому

    ይህ የሥልጣን ረሃብተኛ: የኢትዮዽያን ምርጥ ልጆች: ወታደራዊ ጠበብት: የተከበሩ ዲፕሎማቶችን እና አርበኞች ሁሉ በጭካኔ ጨፍጭፎ ለባሱ ከፋፋዮችና ጎሰኛ ጨፍጫፊዎች አገሪቱን አጋልጦ ራሱን ለማዳን የፈረጠጠ ፈሪ ሰው ነው

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому +1

    KE GUD QORATU MERIYACHIN ESAYAS AFOWERQI AMERAR GAR ERITREA 🇪🇷 LEZELALEM WEDEFIT

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 9 місяців тому +1

    እንደ መንግስት ቢሆንም የኤርትራ ህዝብና የትግራይ በጠፉ ነበር የሚገርመዉ የአሁኑ መሪ አለመማሩ ነዉ አስተማሪ ነዉ ለሌላ ያለፈ ቷሪክ አቢይ አሕመድ ዓሊ ዓብደላ መዉረድ የግድ ነዉ

  • @standfortruth4618
    @standfortruth4618 9 місяців тому +16

    ትንቢቱ ተፈፅሙዋል።

  • @hythggt
    @hythggt 8 місяців тому +6

    የኢትዮጵያ እውነተኛ መሪ

  • @sinikkaheikkila6193
    @sinikkaheikkila6193 7 місяців тому +4

    የምንጊዜም ታላቅ የኢትዮጵያ አብዮት መሪ የነበሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነዎት ።

  • @user-rq2oe7tp3u
    @user-rq2oe7tp3u 7 місяців тому +1

    እኔ የወታደር ልጅ ነኘ መንጌን ሳየው አባቴን ያገኘሁ ይመስለኛል

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 9 місяців тому +3

    ነፃ ከወጣች ለምን መጥታችሁ በእናንተ ስደተኛ ከተማችንን ታጨናንቃላችሁ?

  • @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa
    @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa 3 місяці тому

    🎉🎉

  • @SurafelGashaw-hp7wj
    @SurafelGashaw-hp7wj 6 місяців тому

    መጌ አንበሳ ሀገራችመሪ ያልኸው እደረሰነው።

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r 7 місяців тому

    Ethiopia❤❤❤ Ethiopia❤❤❤Eyhiopia❤❤❤ Hagry 'Egzabihir !!!

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b 6 місяців тому

    የስንት ሰው ደም እጁ ላይ እንዳለ ሁሌ ማስታወስ አለበት ። ሀገራችንን ለወያኔና ለኦነጋውያን አሳልፎ የሰጠ ደደብ ነው ።

  • @maetebtesfamariam4072
    @maetebtesfamariam4072 7 місяців тому +1

    ደርግ ተገርስሰዋል ሞቷል። አበቃ። ኣሁን አቢን እንጣል እንገርስስ።
    ዓወት ንሓፋሽ !!! always eritrea👍

  • @user-to2ei2rl7w
    @user-to2ei2rl7w 7 місяців тому

    ታዲያ ትንቢት በትምህርት ነው ወይ?
    ሁሉንም እዚያም ያለ የሀአሪቱ በአለታሪክ ህዝብ አሁን ቁጭ ብሎ ይፍረድ
    ጥፋቱን ልማቱን አወ የደከመ ያውቃል በቅን ልቦና
    ለአገሩ ሰርቶ እንደ መጥፎ ጠላት ጎዳናላይ የወደቀው አገሩንም ሀዝቡንም እየወደደ ይኖራል

  • @rafaelgebre8907
    @rafaelgebre8907 6 місяців тому

    Strong leaded die fighting for what they believe. He run away when true leadership was needed. But it is Ethiopias legacy of her leaders run away. The one before him run to London to his masters

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 6 місяців тому

    ለምነው ግን ኤርትራዊያን ከኢትዮጵያ ተገንጥለን አይደለም የሚሉት አሁንኮ ነው 40 አመትኳን አልሆናቸውም ተተገነጠሉ🤔

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому +1

    MENGSTU YE SHERMUTA LIJI KEMEMOTU BEFIT EDLEJA NEOW ETHIOPIA 🇪🇹 EYEFERESECH MAYETU

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 7 місяців тому

      ኢትዮጵያ ፈርሳ, ኤርትራ ሞታ ማየቱ እድለኛ ነው..👍

  • @user-bb1jf3mx4j
    @user-bb1jf3mx4j 6 місяців тому

    እውነተኛው ኢትዮጵያዊው መሪ ነበር

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 8 місяців тому

    "ማዕከል አልባ"😏 Exactly!

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 10 місяців тому +4

    Viva Mengistu ✌️

  • @user-tl9qf5nm7c
    @user-tl9qf5nm7c 7 місяців тому +1

    This men is Disgrace he is the one who killed emperor haile selasie shame on him

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 10 місяців тому +6

    ወያኔን እና ወንበዴን አሸባሪን እንደሚገባ መምታት ተገቢ መሆኑን ያስተማረን መሪ❗
    ሞት ለወያኔ❗ሞት ለስርዓት አልበኞች❗

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 7 місяців тому

    መጌ በጣም ነው የትነበትው

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 7 місяців тому

    አሁንም ጃለዎች ድርጊታቸውን አልተውምና ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ ይገባል

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 місяців тому +1

    አብይ አህመድ አየህ እንኳን አንተ እንኩቶ ይቅርና ይሄም አልፏል

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 9 місяців тому +32

    ኤትዮፕያ አንድ መሪ ነበራት እሱም ጀግናዉ መንግስቱ ሀ/ ማ ነዉ

    • @ghideonortho4957
      @ghideonortho4957 9 місяців тому +4

      ጭራቅ ነብሰ ገዳይ ነው።

    • @mubarekdawd1108
      @mubarekdawd1108 9 місяців тому

      @@ghideonortho4957 ጭራቅ ሀገር የሸጠ ወያኔ ነው

    • @belayalemu5173
      @belayalemu5173 9 місяців тому

      እንዲህ ወያኔና ውላጁ ኦነግ የዘሩት የዘር መርዝ ኢትዮጵያውያንን እየጨረሰ እያጫረ ያለበትና ሀገርና አሀጉር ሰልቅጬ ልፈንዳ የሚል ዘንዶ ከሚያፋሽግበት ዘመን ከመድረሳችን በፊት "አዲስ አበባ የዝንጀሮ መፈንጫ እንዳይሆን" ብሎ ነበር ቆፍጣናው መንጌ ።

    • @user-cj8me1yi6f
      @user-cj8me1yi6f 7 місяців тому

      120

    • @user-tl9qf5nm7c
      @user-tl9qf5nm7c 7 місяців тому +1

      Haile selasien yegadala gadayi mage right?

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 8 місяців тому +2

    ሁለም በእትዮጵያዉያኖች ልብ ይኖራሉ

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 9 місяців тому +11

    እዉነትም መንግሥቱ የተናገረዉ አንድ በአንድ ተፈፅሟል ይሄ ትንቢት ነዉ

  • @abebetariku4386
    @abebetariku4386 7 місяців тому

    Ewnet new!!

  • @amdetsion3256
    @amdetsion3256 7 місяців тому

    When the Zenjiro took the stage.

  • @afewerkimehari5821
    @afewerkimehari5821 9 місяців тому +4

    Fesam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 7 місяців тому

    ክብር፣ለጀግናዉ፣መንጌ፣እና፣ለዳግማዊ፣መጌ፣አብቹ፣አብይ፣ያለዉ፣ይሁን፣ያልኩት፣በምክንያ፣ነዉ

  • @user-zt5nj2pl6z
    @user-zt5nj2pl6z 7 місяців тому

    ሲሞትም ኢትዮጵያ ነው የሚቀበር

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому

    Koronil ye shermuta liji mengstu bel Ethiopia 🇪🇹 100/100 feresech enkun des aleh
    ke momoth befit ye Ethiopia 🇪🇹 wdmet enkun asayeh

  • @shikorinatatdeqierey91
    @shikorinatatdeqierey91 7 місяців тому

    ሻንቅላው የሰጠው መግለጫ ምንም ውኋ የማይቋጥር መለፍለፍ ብቻ ነው የነበረው ፡ ለኤርትራ ሰላማዊ ሕዝብ ያለ ምሕረት በካላስተር ቦምብ ሲጨፈጭፍ ፡ ውግያ ያብቃ ብሎ ለጠየቀ የመሃል ኣገርም ራስህን ኣጋልጥ እያለ ስንት ህይወት በመሬት በታች ኣሳድረውል ፡ ሻንቅላው በጣም ጨካኝ ሰባዊ ርሕራሔ ያልንበረው ታናሽ ሂትለር በኢትዮጵያ ፈሪ መሪ ነው የነበረው ፡ ሌት እና ቀን በፍርሓት ተውጦ ፡ ስልሳ የሚደርሱ የገደላቸው የሃጸይ ሃይለ ስላሴ ባለስልጣናት ከጉድጓዳቸው ወጥተው እንዳይውጡት በፍርሃት እየተንበረበደ ነበር ኣስራ ሰባት ዘመነ ስልጣኑ ያሳልፈው ፡ ወንድም ከወንድሙ ጋር እንደማይተማመን ኣድርጎ ያደራጀው የደርግ ፓርቲ የሚመነጨው ልክ ብልህ ሰዎች እንደሚሉት ( ውሻ ጭሆቱ ፡ ከፍርሃቱ ) ንጹሃን ወጣትች ወደ ምሽግ እየላከ ፡ ሻንቅላው ቤተ መንግስት ውስጥ ተቆናጥጦ በኣማእት ሰራዊት እየተጠበቀ እንደዚህ የመሰለ ዲስኲር ቢያርግ ማን ይገርመዋል ፡ ኣትሸወዱ ፡፡
    ዓወት ንሓፋሽ ! ! ! ! ድል ለሰፊው ሕዝብ ! ! ! !

  • @feriwondimu7736
    @feriwondimu7736 10 місяців тому +3

    Tekekle neber aye menga

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 8 місяців тому +17

    What president Mengistu Hilemariam said is exactly what happened. TPLF and Shabiya deprived our beautiful Ethiopia of its rightful port. Furthermore, TPLF worked so hard to divide Ethiopians along ethnic lines during its 27 years of hateful rule over Ethiopians. Ethiopians must stand together to restore Ethiopia's right to its rightful port🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @letabedasso1195
      @letabedasso1195 8 місяців тому +1

      የውስጥና የውጪ ጠላቶች ሲመጡ በጋራ ጥረት ማመለስ በሕላችን ብሆንም ከአለፈ የታሪክ ስህተት አለመማር ታላቅ የታሪክ ጠባሳ ተፈጥሯል።

    • @tombreezy308
      @tombreezy308 8 місяців тому +5

      You talking bullshit

    • @ST-ru1fz
      @ST-ru1fz 8 місяців тому +3

      What rightful? BC Ethiopia illegally annexed Eritrea does not mean its rightful port. You grew up on false and cooked up history --- but the truth is in the putting. Yes Ethiopia is a beautiful and rich country --- Unfortunately the leaders are idiots and wasted Ethiopian wealth on WAR.

    • @solomonb9458
      @solomonb9458 8 місяців тому

      @@Michael-mg6cc Simply not true. The west worked against Mengistu. They fully supported traitors like TPLF and Shabiya. Unfortunate, but true. When Ethiopian true sons and daughters stand together, no force can stop us. YES🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Michael-mg6cc
      @Michael-mg6cc 8 місяців тому +4

      Daytime fantasy will cost you. However nighttime dreams
      are always free. So keep dreaming.

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 7 місяців тому

    Enhance.behiwet.noreh.ayeh.hulunm.tengrehal

  • @wardaali822
    @wardaali822 7 місяців тому

    Wayne mange❤

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m 7 місяців тому +1

    Adgi Bariya gena wagaka ktrekb ika

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 9 місяців тому +3

    The worst enemy of Ethiopia is Isayas and weyane.

  • @user-ds9cw5hs6u
    @user-ds9cw5hs6u 8 місяців тому

    ይህ ጀግና ኢትዩጵያዊ መሪ ረዥም እድሜና ጤና ይሰጠዉ:: እሱኮ ዘረኛና ብሔርተኛ ሳይሆን ኢትዩጵያዊ ነዉ ሌሎች ግን አይመስለኝም::

  • @negasigebremedhinmeley3338
    @negasigebremedhinmeley3338 7 місяців тому

    ሁሉም ደደብ ገዳይ ናቸው አገራችን ከድሮ እስከ አሁን ልጆችዋን በራሷ ልጆች እየተገዳደሉ ነው ...እቺ የመቃቃር አገር ...

  • @ergbyoutube2778
    @ergbyoutube2778 7 місяців тому

    የምንጊዜም ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መንጌ ምናለ መልሰህ እንድህ ጎልማሳ ሁነህ መልሰህ ብትመጣልን ኢትዮጵያ ሰው ያስፈልጋታል

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 6 місяців тому

    ምነውዬዚህን ሰውዬ ታመጡት አላቹ ስንት ህዝብና ልጆቻን ሆነ አባቶች በራብና በጦርነትሰውን ዬጨረስ ሰው በላሽ ስርዓት ጀግኖችን ዬፈጀ አንድ መሀይም who’s talking መጨራህንአለቀስክናልጆችህን ይዘህ እንደልብህ ደዶልቶህ እዬኖርክ ልጆችህ ዬታሉ አንተስ ዬታለህድ እነ በንቲ እነአማንን ዬካድክ ውስላታ

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 Місяць тому

    GIN MOTACHEWININA WIDKETACHEWIN FETARI EDME SETOT EYAYE NEW ..YIGERMAL!!!!

  • @Abbtube
    @Abbtube 9 місяців тому +1

    ጀግና ባለራዕዩ መሪ

  • @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa
    @Booruu-Galatuu-Muuldhiisaa 5 місяців тому

    ደረግ!! አድርግ!!! ደብድበህ ረግጠህ ግዛ !!!!