ethiomemo ኢትዮሜሞ
ethiomemo ኢትዮሜሞ
  • 643
  • 3 086 830

Відео

የውጭ ምንዛሪ በገበያው ዋጋ እንዲወሰን የተወሰነ እለት (መለስ 1987 ዓ/ም)
Переглядів 4292 години тому
የውጭ ምንዛሪ በገበያው ዋጋ እንዲወሰን የተወሰነ እለት (መለስ 1987 ዓ/ም)
ቪኦኤ መጡብኝ እንጂ አልሄድኩባቸውም ፣ ወደ ኢሳት ግን ሄጃለሁ (አርሚያስ ለገሠ 2006 ዓ/ም)
Переглядів 3484 години тому
ቪኦኤ መጡብኝ እንጂ አልሄድኩባቸውም ፣ ወደ ኢሳት ግን ሄጃለሁ (አርሚያስ ለገሠ 2006 ዓ/ም)
ግንቦት 20/83 ዓ/ም ሌቦች ከአ/አ ቁምሳጥን ፣ ሶኬቶች መኪና ከነነብሱ ፣ ሄልሜት ወዘተ ስርቀዋል
Переглядів 4637 годин тому
ግንቦት 20/83 ዓ/ም ሌቦች ከአ/አ ቁምሳጥን ፣ ሶኬቶች መኪና ከነነብሱ ፣ ሄልሜት ወዘተ ስርቀዋል
የኦሮሚያ ፕ/ት የነበሩት አቶ ጁነዲን ሳዶ የህወሓትን ጉድ የዘከዘኩበት ቃለ ምልልስ "ከስደት" (2009 ዓ/ም)
Переглядів 7317 годин тому
የኦሮሚያ ፕ/ት የነበሩት አቶ ጁነዲን ሳዶ የህወሓትን ጉድ የዘከዘኩበት ቃለ ምልልስ "ከስደት" (2009 ዓ/ም)
ልዑልሰገድ ኩምሳ የሞቱ እለት (1986 ዓ/ም)
Переглядів 8519 годин тому
ልዑልሰገድ ኩምሳ የሞቱ እለት (1986 ዓ/ም)
የኤርትራ ወጣት ሴቶች ቆንጆ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በአሥመራ ስቴድየም (ናቅፋ) (2004 ዓ/ም)
Переглядів 2449 годин тому
የኤርትራ ወጣት ሴቶች ቆንጆ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ በአሥመራ ስቴድየም (ናቅፋ) (2004 ዓ/ም)
ህዝቡ እባካችሁን ተዉ ኋላ አፈር ትበላላችሁ ብሎ በዚህ መጠን ለምኖም አስጠንቅቆም አያውቅም (1998 ዓ/ም)
Переглядів 92112 годин тому
ህዝቡ እባካችሁን ተዉ ኋላ አፈር ትበላላችሁ ብሎ በዚህ መጠን ለምኖም አስጠንቅቆም አያውቅም (1998 ዓ/ም)
መንግሥቱ ኃ/ማን ለምን ወደ ሀገር አታመጡትም ? (ዲያስፖራው) ዚምባቡዌ እምቢ አለቻ (መለስ 1995 ዓ/ም)
Переглядів 2,9 тис.14 годин тому
መንግሥቱ ኃ/ማን ለምን ወደ ሀገር አታመጡትም ? (ዲያስፖራው) ዚምባቡዌ እምቢ አለቻ (መለስ 1995 ዓ/ም)
የዛሬ 33 ዓመት የመኪና ሌባ ሲናዘዝ (1984 ዓ/ም)
Переглядів 3,2 тис.16 годин тому
የዛሬ 33 ዓመት የመኪና ሌባ ሲናዘዝ (1984 ዓ/ም)
ከባድ ፍንዳታ ሌሊት 9 ሰዓት ፣ ዋናው ድልድያ ፈረስ ፣ የቤቶች ጣራ ተገለበ (ሰኔ 1983 ዓ/ም)
Переглядів 61519 годин тому
ከባድ ፍንዳታ ሌሊት 9 ሰዓት ፣ ዋናው ድልድያ ፈረስ ፣ የቤቶች ጣራ ተገለበ (ሰኔ 1983 ዓ/ም)
ኢሐዴግ ማንዴላን ለሽልማት ጋብዛ ነበረ ማንዴላም በጎሳ በብሄር የተከፋፈለችን ሀገር ማየት አልፈልግም አሉኝ (መንግሥቱ ኃ/ማ) 2001 ዓ/ም
Переглядів 1,6 тис.21 годину тому
ኢሐዴግ ማንዴላን ለሽልማት ጋብዛ ነበረ ማንዴላም በጎሳ በብሄር የተከፋፈለችን ሀገር ማየት አልፈልግም አሉኝ (መንግሥቱ ኃ/ማ) 2001 ዓ/ም
ጉድ ተመልከቱ ! መለስን ለመሸኘት በ 100ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ የ4 ኪሎን ቤ/መ የወረረው እለት (2004 ዓ/ም)
Переглядів 671День тому
ጉድ ተመልከቱ ! መለስን ለመሸኘት በ 100ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ የ4 ኪሎን ቤ/መ የወረረው እለት (2004 ዓ/ም)
"የመለስ ትሩፋት" ከንቲባ አሊ አብዶን ለመሻር አርከበን ለመሾም የተጠራ ስብሰባ (በኤርሚያስ ለገሠ 2009 ዓ/ም)
Переглядів 237День тому
"የመለስ ትሩፋት" ከንቲባ አሊ አብዶን ለመሻር አርከበን ለመሾም የተጠራ ስብሰባ (በኤርሚያስ ለገሠ 2009 ዓ/ም)
ምን ያህል እንደምኖር ስለማላውቅ ይህን ሥራዬን ሳቆም መጀመሪያ አርፋለሁ (መለስ ዜናዊ 2001 ዓ/ም)
Переглядів 1,2 тис.День тому
ምን ያህል እንደምኖር ስለማላውቅ ይህን ሥራዬን ሳቆም መጀመሪያ አርፋለሁ (መለስ ዜናዊ 2001 ዓ/ም)
በ1980 ዓ/ም ሰለሞን ተክሌ አካሌዋን እንደ ተጫወተውና አበበ በለው እንዳቀረበው !
Переглядів 1,8 тис.День тому
በ1980 ዓ/ም ሰለሞን ተክሌ አካሌዋን እንደ ተጫወተውና አበበ በለው እንዳቀረበው !
(የሳምንቱ እንግዳ 2) ደርግም ቢሆን የመጀመሪያውን ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካፈል አለበት (ኢድሃቅ) ስለ 1983 ዓ/ም
Переглядів 299День тому
(የሳምንቱ እንግዳ 2) ደርግም ቢሆን የመጀመሪያውን ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካፈል አለበት (ኢድሃቅ) ስለ 1983 ዓ/ም
ኮሜዲያን ሙናዬ መንበሩ በዚህ መልኩ ትታወሳለች !
Переглядів 795День тому
ኮሜዲያን ሙናዬ መንበሩ በዚህ መልኩ ትታወሳለች !
leulseged kumsa reporting (1983 ዓ/ም)
Переглядів 770День тому
leulseged kumsa reporting (1983 ዓ/ም)
ድጋፍ ወይስ ተቃውሞ ? መስቀል አደባባይ ግንቦት 20 ሁለተኛ ዓመት (1985 ዓ/ም)
Переглядів 63514 днів тому
ድጋፍ ወይስ ተቃውሞ ? መስቀል አደባባይ ግንቦት 20 ሁለተኛ ዓመት (1985 ዓ/ም)
የቀጠና ጽ/ቤቶች በሙሉ የተዘጉ እለት (1983 ዓ/ም)
Переглядів 81714 днів тому
የቀጠና ጽ/ቤቶች በሙሉ የተዘጉ እለት (1983 ዓ/ም)
በ 1 ተማሪ ሞባይል መጥፋት ምክንያት ዩኒቨርሲተው ተረበሸ አድማ በታኞቹም ከበቡ ኮማንድ ፖስቱም ተቆጣ (2002 ዓ/ም)
Переглядів 43014 днів тому
በ 1 ተማሪ ሞባይል መጥፋት ምክንያት ዩኒቨርሲተው ተረበሸ አድማ በታኞቹም ከበቡ ኮማንድ ፖስቱም ተቆጣ (2002 ዓ/ም)
ፀደኒያ እና አብዱ ኪያር በ1991 ዓ/ም የተጫወቱት በዘመኑ 1ኛ የሆነውን እንግሊዝኛ ሙዚቃ እነሆ !
Переглядів 6 тис.14 днів тому
ፀደኒያ እና አብዱ ኪያር በ1991 ዓ/ም የተጫወቱት በዘመኑ 1ኛ የሆነውን እንግሊዝኛ ሙዚቃ እነሆ !
ማህሙድ በኬንያ 1980 ዓ/ም "መቼ ነው ሀገሬን የማየው"
Переглядів 78314 днів тому
ማህሙድ በኬንያ 1980 ዓ/ም "መቼ ነው ሀገሬን የማየው"
ተክሌ ከሮሃ ባንድ ጋር በጅቡቲ ቴሌቪዥን በቀጥታ እንደተላለፈው (70ዎቹ መጨረሻ)
Переглядів 4,3 тис.14 днів тому
ተክሌ ከሮሃ ባንድ ጋር በጅቡቲ ቴሌቪዥን በቀጥታ እንደተላለፈው (70ዎቹ መጨረሻ)
የሳምንቱ እንግዳ ፦ ስብሰባ ተጠርተው ሀገር ገብተው 10 ዓመት የተፈረደባቸው የኢድሃቅ መስራች (ስለ 1986 ዓ/ም) ክፍል 1
Переглядів 80314 днів тому
የሳምንቱ እንግዳ ፦ ስብሰባ ተጠርተው ሀገር ገብተው 10 ዓመት የተፈረደባቸው የኢድሃቅ መስራች (ስለ 1986 ዓ/ም) ክፍል 1
ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ "ሬድ ዞን" አካባቢ ዝር ማለት ፍጹም ክልክል ነው (ጌታቸው አምባዬ) (2009 ዓ/ም)
Переглядів 57714 днів тому
ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ "ሬድ ዞን" አካባቢ ዝር ማለት ፍጹም ክልክል ነው (ጌታቸው አምባዬ) (2009 ዓ/ም)
ዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ አደገኛ ነው (ደረጀ ኃ/ወልድ 2008 ዓ/ም)
Переглядів 32514 днів тому
ዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ አደገኛ ነው (ደረጀ ኃ/ወልድ 2008 ዓ/ም)
ቀል ሽብር እንዲመቱ ያዘዘበትን ፈርማውን የካደው እርገጤ መድበው (1983 ዓ/ም)
Переглядів 2,4 тис.14 днів тому
ቀል ሽብር እንዲመቱ ያዘዘበትን ፈርማውን የካደው እርገጤ መድበው (1983 ዓ/ም)
ኢህአዴግ አዲስ አበባን በተቆጣጠረ በሳምንታት ውስጥ የሾማቸው ሹመኞች (ሰኔ 1983 ዓ/ም)
Переглядів 2 тис.21 день тому
ኢህአዴግ አዲስ አበባን በተቆጣጠረ በሳምንታት ውስጥ የሾማቸው ሹመኞች (ሰኔ 1983 ዓ/ም)

КОМЕНТАРІ

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r День тому

    mengistu yemibal aware yehenene yemesaseluten jegnoch qertefo beleto. esu esekeare yenoral. Number 1 Ethiopian enimi is Mengistu hailemaryam

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День тому

    አሁን ወደ ኦነግ ብልጽግና ስልጣን እየለመነ ነው ያሳዝናል 🤣

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 дні тому

    ጨፈራው እና ሰረግ አሁን ብሶ ባዩት ኑሮው ጣራ ደርሶ ሕዝብ ከቤት ንብረቱ እየተፈናቀለ እየተሰደደ አንዳንድ ሰዎች አሁንም ጭፈራ ላይ ናቸው አብርሃም ያዬን መንግስቱ ቢሰማው ኖሮ እዚህ ሁሉ ችግር ወስጥ አንገባም ነበር

  • @phun4379
    @phun4379 2 дні тому

    በዚህ ምክንያት ወያኔ በውጭ ሃሎች እየተደገፈ በባድመ አስመስሎ 3 መጠነ ሰፊ ወረራዎችን አሰብ ቡሬ ግንባርን ጨምሮ ተዋግቶ ምን አተረፈ? እነ ፃድቃን እሪ ብለው ከማልቀስ ውጭ?

  • @gezahegnregassa6006
    @gezahegnregassa6006 3 дні тому

    ተራ አጭበርባሪ ! በ 97 ምርጫ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንተንና ቢጤዎችህን በዝረራ ያሽነፉትን የኦብኮ ተወካዮችን ድምፅ ከነ መለስ ጋር በመሆን እንደገና የተጭበረበረ ዳግም ምርጫ ተብሎ እናንተ እንድትመረጡ አላስደረግክም ? ከዚያ በእናንተ ምርጫ ጣቢያ ተወዳድሮ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እልፍ ከምርጫ ቦርድ ሠርተፊኬት የነበረዉን የአርሲ ነገሌን ህዝብ ተወካይ ተሥፋዬ አዳነ ጃሮን ያስገደልከው አንተ አይደለህም ? በአንድ የፖሊሲ ክርክር ላይ በ 97 ማለት ነው እኔም፣መለሥም ሆነ በረከት እኩል ነው የምንወስነው ብለህ ለጌቶችህ ታማኝነትህን ለማረጋገጥ ሥትቀደድ አልነበረም ?

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 3 дні тому

    😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 дні тому

    ጁነዲን ሃድያ ነው ስለ ኦሮሞ ምናገባው😅

  • @yekolotemari
    @yekolotemari 3 дні тому

    so young!

  • @bilelegnegashaw928
    @bilelegnegashaw928 4 дні тому

    ጋሽ ልዑልሰገድ ኩምሳ የሞተው ነሀሴ 15 1985 ነበር።

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 4 дні тому

    እነመለስ የኢሳያስ አሽከር መሆናቸውንና ለኢትዮጵያ ጥቅም መከራከር የማይችሉ ተላላኪዎች እንደነበሩ ምሁራኑ ቀድመው ነግረዋቸው ነበር ምን ዋጋ አለው አልሰሙም

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ 4 дні тому

    እባክህ የ98 ፓርላማ አቅርብልን

  • @paulosh6916
    @paulosh6916 4 дні тому

    ሰውየው ኣቢ ኣሕመድ ዓሊ ነው: ገና ፊቱ በቀዶ ጥገና ወደ ኣሁን ያለው መልክ ከመቀየሩ በፊት።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 днів тому

    ጥሩ ነው መለስ ዜናው የቁላል ቀቃይ ልጂ ለጣልያን ባንዳአ

  • @abduljebaryassin6813
    @abduljebaryassin6813 5 днів тому

    Mister Mengistu, Who are you to talk about Ethiopia ??? You killed thousands of innocent Ethiopian . You should be ashamed of yourself. I’m not politician or support Meles Zenawi leadership, but you were much worse than him.

  • @DemekeTegegneNigussie
    @DemekeTegegneNigussie 5 днів тому

    ቀድሞ ተናጋሪውና ጠያቂው ለምን ጠየቀ፡፡ ለአገር ገንጣይና ለባንዳ ነው ጥያቄ ያቀረው፡፡ የተፈፀመው ጥሰት እኮ በወያኔ ነው የተፀመው፡፡ ከዚያ በኀላስ አሁንና በወያኔ የተፈፀሙት የደም ጉዳይ አይበልጥም ወይ?

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 5 днів тому

    ይሄ ደደብ ‼️መለስ ዜናዊ መንግሥቱን ከዚምባቡዌ በአውሮፕላን ጭኖ ያምጣው ይላል እንዴ ⁉️

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 6 днів тому

    መለስ ከነእድፉ በቆየልን ነበር ይህ ድንባዥ የበስበስ ቆዳ ነፍስ ስብዕና እውቀት ልምድ እምነት የሌለው ጎባጣ የበሻሻውን ከሚይሳየን ኢትዮጲያ መለስ ሲሞት ሞታለች መለስ የብዙ ችግር መንስዔ ነው ግን ዳርድንበር ተከብሯል ኑሮ አልዘፈነብንም እንድ ብሄር እንዲህ አልገነነም ትግራይ ቢያቅራራም ስላም ወጥተን እንገባለን የትም ክፍለ ሀገር ስርተን እንኖራለን ኢቶጲያ እንዲህ አልወደቀችም አልተዋረደችም ብቻ እንተወው ከሁሉም በላይ ከጃንሆይ በላይ ኢትዮጲያ ህቧም የኮሩበት መንግስት እልነበረም አይመጣም ብልፅግና መንግስት ኡይደለም "ፉ ሽ ሽ ት " "የስይጣን ተልዕኮ ያለው የሚስጥሩ አለም ተወካይ የዲያብሎስ ልጅ ነው

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 6 днів тому

    አይ መልስ! ብስል ያለ ስሜታዊነት ያልታከለበት ብቃት ያለው መልስ ነው! መለስ ምርጥ ጭንቅላት ያለው መሪ ነበር!!!

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 6 днів тому

    ማን ያህለዋል የዛን ዘመን ዋው ከነ ፀባያቸው ሙዚቃቸው የሚያምር አሁንስ ?

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 6 днів тому

    በዛው ቤተመንግሥት ለመጎብኘት ነው😂😂😂

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ

    ጋዜጠኛው ግን ምንድነው አላማው ?እኔንም አለማምደኝና ይሄን ማይክ ወርውሬላቸው ልውጣ የሚል ነው ያስመሰለበት🤣🤣

  • @TesnimAhmed-et6qn
    @TesnimAhmed-et6qn 7 днів тому

    ይህ ሰዉ አሁን በህይወት ካለ ምን ይሰማዉ ይሆን ይህን ቪዲዮ ሲያይ

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 6 днів тому

      ሊኖር አይችልም ።ደክሟል

    • @tadtab2
      @tadtab2 5 днів тому

      @@netsanethAndinet hahahahaah...

    • @Peace-j1l
      @Peace-j1l Годину тому

      ይሄኔ አየርመንገድ ሻንጣ ፈታሽ ሆኖ ተስማምቶት ስራውን እየሰራ ነው።

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt 7 днів тому

    ያኔ የዚህን ሌባና የተቀባዮቹን መቀመጫ በደንብ አድርገው ቢጠበጥቡ ኖሮ ዛሬ ልጆቻቸው አያስቸግሩንም ነበር። ለካ በዛን ጊዜ ሌብነት ሙያ ነው ተብሎ በመሪዎች ሲነገር ነበር።

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 7 днів тому

    ጊዜ ደጉ

  • @ZewduBelete-t1y
    @ZewduBelete-t1y 7 днів тому

    Created to make problem....always wrong

  • @simientube
    @simientube 7 днів тому

    ኦነግ ያኔም ይረብሽ ነበር

  • @777kiya
    @777kiya 8 днів тому

    He didn't work out the word rapper and leave or the P did he 😂😂😂

  • @777kiya
    @777kiya 8 днів тому

    Diddler😂

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 8 днів тому

    ጋላ ያለመማረክ የሚያውቁት ነገር የለም ? ተመልከቱ የተማረከው ጋላ ነው

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 6 днів тому

      መንግሥቱ ኃይለማርያም ወልዴ አያና እራሱ ጋላ ነው ። ደርግ የጋላ መንግሥት ነበር ።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 8 днів тому

    ጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ሃይለማርያም ❤

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 7 днів тому

      መንግሥቱ ኃይለማርያም ወልዴ አያና አረመኔ ሰውበላ ለኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ ነው ።

  • @Hagoshaftom123
    @Hagoshaftom123 9 днів тому

    ወሬኛ ሸሽቶ ከፈረጠጠ ቡሀላ ይቀባጥራል አንድ ጥይት እና ሰው እስኪቀር ድረስ አትዋጋም ነበር!

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum 9 днів тому

    ኢሕአዴግ እና ብሔር ብለህ አርመው ።

  • @dayner989
    @dayner989 9 днів тому

    ውሸት ነው ማንዴላ ምንቸገረው ብትከፋፈል ባትከፋፈል 😂

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 9 днів тому

    እድሜውን ሁሉ እንደዋሸ የሞተ 😢 ነፍሱን ይማረው፡፡

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 9 днів тому

    Mafer new bezih. Kentu Kentu opportunist !!!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 днів тому

    ይሄም ካድሬ ጠፋ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 10 днів тому

    የት ተገኝቶ

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 10 днів тому

    ይሄንን ህዝብ ገሎ መጨረስ ነው።አስቀያሚ የምትጠየፈው ህዝብ ነው።

  • @andyt7703
    @andyt7703 10 днів тому

    እንደዚህ:ህዝብ:ግን:ፕሮፌሽናል::አስመሳይ:ህዝብ:አለ:ገና:ምንአይቶ:እሳት:ይዘንበትታል:ዛሬ:በሚልዮኖች:እየጨረሰ:ያለው:እጋንንት:አብይ:ቢሞት:እሪታውን::ከፍ:ባለ:ሁኔታ:ይድግመዋል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 днів тому

    ■ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጂራ አርፏል ነፍስ ይማር!!

  • @nano2012
    @nano2012 10 днів тому

    "ላይብረሪ ለመክፈት አቅም የለኝም የሚያግዘኝ ከተገኘ ግን መፅሐፍቶት አሉኝ" አለ:: ሚስቱም "የምኖረው በባሌ ደሞዝ ነው ተቆራርጦ ወደ አምስት ሺ አካባቢ ይደርሰዋል" ብላ ነበር:: ዛሬ ታዲያ በኡጋንዳ ላይ ስመጥር ባለሀብት እንዴት ሆነች? አገሪቷን በአጥንቷ አስቀርተዋት ነበር::

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 21 годину тому

      ቀላል ነው እንዴ 30 billion dollars .TPLF ሰልጣን ላይ እያለ የዘረፈው ።ከዚሕ ውሰጥ የሶን ድርሻ ማሰብ ነው።እነዚሕ በትግራይ ህዝብ ሰም ነገዱ ።ልክ አሁን ያለው መንግሰት ፣በኦሮሞ ሰም እነደሚነግደው ።ሸመልሰ አቢዲሳ ተቀባሮ ይኖራል አዎ ።ይህ ማለት ግን ኦሮሞ ሁሉ ተመችቶታል ማለት አይደለም ።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 10 днів тому

    ●እረፍት አርግ ብለን መክረነው ነበር አመጽ አድርገንም ነበር..21 አመታት ገዛ ራሱ አረፈው..ይልቁንስ ባለ ጊዜ የነበረው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበረው የጠያቂው የት ገባ

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 21 годину тому

      አቤት ጠያቂው የት ደረሠ? የማያልፍ ነገር የለም ያዙኝ ልቀቀኝ ብሎ ነበር።

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 10 днів тому

    ውሻ ትግሬ ስጋዴ ማርያም ትፍረድ

  • @fadhus
    @fadhus 11 днів тому

    More than 20 years ago

  • @fadhus
    @fadhus 11 днів тому

    2006 aydelem

  • @danharamaya
    @danharamaya 11 днів тому

    አይዞኝ በርታ

  • @smsm3968
    @smsm3968 11 днів тому

    በአንፃራዊ መንገድ ስናየው ከዚህ የዘቀጠ የስርዓት በእጅጉ ይሻል ነበር

  • @ymaeienat6905
    @ymaeienat6905 11 днів тому

    ረምላ ለማ ናት እንደ የምስራች የሚለው ጋይስ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 12 днів тому

    የጋዚጠኛ በነዚህ ዘመን ቀረ

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 12 днів тому

    endegena meweled yasfelgal