Ethiopia - 3 ጥያቄዎች ለመንግስቱ ሀይለማርያም ከነመልሳቸው!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 184

  • @bayelgneyalew-xq5mm
    @bayelgneyalew-xq5mm 7 місяців тому +9

    መንግስቱ ሐለማሪያም አምላክ ይጠብቅ!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 9 місяців тому +19

    መንጌ ኢትዮጲያን በአንድነቷ ያፀና ዘረኝነት የሌለባት ሀገርን የሰጠን🙏👏👏👏

  • @WebshetEwnetu
    @WebshetEwnetu 9 місяців тому +4

    እድሜና ጤና ለናንተም ለኮ/ር ጋሽ መንግስቱ ሃ/ም ይስጥልን

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 9 місяців тому +4

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነቷን ያጣችው መንግስቱን ከአገር ስትገፋ ነው እንዲህ አይነት አገር ወዳዳ ጀግና መሪ በመርዘኞች ተተክቶ ይሄው አገሪቱ መከራዎን ታያለች
    እረጅም እድሜ ከመንጌ🎉

  • @michaelbekele7714
    @michaelbekele7714 9 місяців тому +10

    እድሜ ጤና ለአባታችን
    ፊደል እንጂ ዘር ላላስቆጠረንም

  • @Nesru23
    @Nesru23 9 місяців тому +12

    ከአባባ ኮለኔል መንግስቱ ሀሳብ አንድም የምጠላው የለም
    ቀድመው የነቁ ድንቅ መሪ ❤❤

  • @alebelguday888
    @alebelguday888 9 місяців тому +9

    በእናትህ አንድ ሚድያ ብቻ ይዘህ ሁሌም ደስ የሚል ዜና እንድሰማ እርዳኝ! አቀራረብህን ለሚዲያ ያለህን ክብር ለሌሎች አስተምርልኝ!

  • @yohaniskassa6587
    @yohaniskassa6587 9 місяців тому +20

    የማውቀውን እውነትና ታሪክ በመስማቴ ተደሜአለሁ እውነት ነው❤

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 9 місяців тому +2

    ጀግናው የሀገር ፍቅር ያለው መንግስቱ ኃይለማርያም ግፍ ብልፅግና የሚባል ዘረኛ መሪ ላይ ጣለን የሀገር ፍቅር የሌለው መሪ ላይ ወደቅን ግን ጀግናው የአማራው ልጅ ፋኖ ነፃ ያወጣናል ያሸንፋል

  • @endalksolomon2000
    @endalksolomon2000 9 місяців тому +10

    ግሩም ትንታኔ ነው ፈተዎች እናመሰግናለን

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael6301 9 місяців тому +3

    አይ መንጌ ጀግናው።አንተ በነአሜሪካና እንግሊዝ ተንኮልና አሻጥር የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትተህ ወጥተህ ይኸው 32 አመት ሙሉ በዘረኝነት እሳት እየተለበለብን ነው።

  • @bayelgneyalew-xq5mm
    @bayelgneyalew-xq5mm 7 місяців тому +1

    መንጌ ጀግና ነው በኢትዮጵያ ነቱ የማይደራደር የኢትዮጵያ ወርቅልጃ ነው!!!
    ዘረኝነት የለበትም!!

  • @dhabgebrezgabher5758
    @dhabgebrezgabher5758 9 місяців тому +6

    ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @smartcomputer1913
    @smartcomputer1913 6 місяців тому +2

    ድንቅ ትንታኔ ፈጣሪ ይባርክህ::

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 місяців тому +1

    መንጌ በጣም ጥሩ መሪ በጣም ጥሩ ልብ ያላቸው ከራሳቸው በላይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን የሚወዱ መሪ ነበሩ መንጌ ጠንቋይ አይደሉም ሆኖም ግን የኢትዮጵያን የጣ ፈንታ ጠንቅቀው ያውቁ ነበር ባንድ አጋጣሚ ባንድ ስብሰባ ምን አሉ ኢትዮጵያ ከምትገነጠል ሽቁጥ ጠጥቸ ልሙት ነበር ያሉት አማራ እና የአማራን ህዝብ የተለየ የሚያደርገው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ምድር መብቱ ተከብሮ እንዲኖር ያምናል ስለዚህ ጠንክሮ ይታገላል ወያኔ ስልጣን ይዛ የትግራይን ህዝብ አልጠቀመችም አቶ ብዲሳ ለኦሮሞ ህዝብ አልጠቀመም እንዲያውም ምሳ እና እራቱ ከቱርክ የተገዛ ድሮን ሆኗል ስለዚህ ሁላችንም ወደ ህሊናችን ተመልሰን ድሀውን ህዝባችን እናድን::

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 9 місяців тому +5

    ገራሚ ታሪክና ጉድ😢

  • @resqalkenbado4417
    @resqalkenbado4417 9 місяців тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን።

  • @AbdisaLenjisa-uq6xn
    @AbdisaLenjisa-uq6xn 5 місяців тому +1

    ቆራጡን መሪያን ስናጣ ነው ሀገራችን የፈረሰችው::

  • @aw811
    @aw811 9 місяців тому +1

    ጀግና ለእናቱ እንዲህ ታሪክ የማይረሳው ጀብዱ የታሪክን ሐቅ ለተከታይ ትውልዱ ተንፍሶ መቸም መሞት አይቀርምና ይሞታል
    ለወለደችው እናቱ እንዲህ ታማኝ የነበረ ከሆነ አሁን በወፍ ዘራሽና በንፍጣም መንግሥት ሕዝቡ እሞተና እታመሠ የሲኦል ፍርድ ተፈርዶቨት በመማቀቅ ላይ ይገኛል
    በመጨረሻ ለጓድ ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማሪያም የሽምግልና የእድሜ ባለጠግነትንና ጤንነትን እመኝለዎታለሁ
    ከአክባሪዎ
    አባተ በላይ ወልዴ
    ከሐገረ እሥራኤል
    ኢትዮጵያ ትቅደም
    አፍራሿ ይውደም!!

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 9 місяців тому +6

    ዋውው እናመሠግናለን መንጌ ሰለፈላሻዎች

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 9 місяців тому +6

    Menigistu is right !!! Thank you for presenting what Menigistu said about Ethiopia !!!
    Enidezih haqe yehone tarik maqireb yilimedibachihu !!! Asitemari newena !!!

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 9 місяців тому +4

    ጀግና

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 місяців тому +1

    በአፈ ታሪክ ታሪክ ዕውነት ነው እንዴት ሊባል ይችላል??? ከተለያዩ ሀሳቦች የተውጣጣ ዕውነት ግን ይኖራል። ዕውነት ነው ለማለት ሲወርድ ሲዋሰድ የቅብብሎሽ ስነጽሑፍ ቢኖር የተሻለ አሳማኝ ሊሆን ይችላል። ደግሞም እኮ የጥንት ብራናዎችን ብንመረምር ኢትዮጵያውያን በስነ ጽሁፍ ሀብታም ነን እና ዕውነቱ ቁልጭ ብሎ ሊገለጥ ይችላል ባይ ነኝ።

  • @BelachewWorku-y1s
    @BelachewWorku-y1s 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ=ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም

  • @Read1144
    @Read1144 9 місяців тому +4

    የኦሮሞ ሕዝብ ነፃ ይውጣ ሲባል ከማን ነው ነፃ የሚወጣው? ድንበሩ ወሰኑስ የት ነው? በእኔ እምነት ኦሮሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያም ኦሮሞ ነው። ሊነጣጠል አይችልም። መንጌ

  • @BELAYZELEK-gj3oi
    @BELAYZELEK-gj3oi 3 місяці тому

    አሜን ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @WondeSheta
    @WondeSheta 6 місяців тому +2

    Wow manga brave ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Respect!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eyeruslemma8275
    @eyeruslemma8275 9 місяців тому +1

    መጌ አገር ወዳድ መሪ ሺ አመት ኑር

  • @Tizibt_Tube
    @Tizibt_Tube 9 місяців тому +1

    መንጌን ሞቼ እወደዋለሁ💪💪💪💪💪💪💪
    መንጌ የኔ ጀግና💪💪ምንም ይናገር ምን፣ምንም ይስራ ምን እኔ ለእሱ "ardent lover" ነኝ💪

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 9 місяців тому +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 6 місяців тому +1

    መንጌ ጀግና

  • @Wedi_kahsay
    @Wedi_kahsay 9 місяців тому +6

    Go for it 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
    @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 9 місяців тому +2

    ለዚህ ሚዲያ እምትመጥን አንተ ብቻ ነህ በርታ ፕሮግራምህን አደቀዋለሁ አንድ ባልደረባ አለ ድምፁን ስሰማ ዘግቸ ነው እምወጣ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 5 місяців тому +1

    መንግስቱ ሃይለማርያም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤ኢትዮጵያን እና❤ህዝቧን❤በኣድነት ❤ያስተዳደረ❤ጀግና❤መሪ ❤አላህ❤ይጠቅህ❤🎉🎉🎉

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl 9 місяців тому +2

    ጅገና

  • @tamerattadesse7366
    @tamerattadesse7366 4 місяці тому

    Mange faxar idemehun yarazim❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiop9394
    @ethiop9394 9 місяців тому +9

    በጣም ድንቅ ንግግር ነዉ 🙌🙌
    thenk you feta keep it up🔥

  • @NigatuAyele-fs6cq
    @NigatuAyele-fs6cq 4 місяці тому

    ጅግና

  • @TonecheTula
    @TonecheTula 4 місяці тому

    1000Nuruligni Abbat Edimena tsena Yisitsilih❤❤❤❤❤❤❤❤Wustsachin Nek

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 9 місяців тому +3

    ፈታዎች ያቀረባችሁት ዘገባ መልካምነው እንዲህ ወደኋላ መለስ እያላችሁ ያለፍትን ሀገራዊ እውነታ ብታስቃኙን መልካምነው ብልፅግና ተብየው ባይዋጥለትም እኛ በደምብ ተረድተነዋል ።እውነትም ሀገር ወዳድ መሪነበሩ ምናያረጋል የባሰ አታምጣ ስንል ይኸው በሶ ቁጭ ።ብቻ ተመችቶናል ይመቻችሁ በርቱ።።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 8 місяців тому +1

    አቀራረብህ ድንቅ ነው👌👌

  • @restiemelese1999
    @restiemelese1999 9 місяців тому +1

    በትክክል እናመሰግናለን እውነት እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 8 місяців тому +1

    ለዚች ሀገር አንድነትና ሉአላዊነት ሲል እንቅልፍ ያልተኛ-ካኪ የለበሰ-ኮንጎጫማ ያደረገ-100ካሜ በስሙ የሌለ

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 8 місяців тому +1

    ሀገር ወዳጅ100%

  • @MesfinTaereKeno
    @MesfinTaereKeno 3 місяці тому

    ድንቅ ሰው ነበሩ

  • @MahamedYimer
    @MahamedYimer 9 місяців тому +1

    ኮ/ር ጀግና ነዉ

  • @dargemekonnen
    @dargemekonnen 9 місяців тому +1

    ብዙ ህዝብ ከሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ላምበረት ሲጓጓዝ እሱ እና የመንደር ወሬ እንኳን የማያመልጣቸው የደህንነት ሰዎቹ የት ነበሩ? ቢያንስ እንደልማዱ ይህን ጉዳይ ሚስጥር ያደረጉብኝን ሰዎች ደፋኋቸው ቢለን እናምነው ነበር

  • @akaludaka
    @akaludaka 9 місяців тому +1

    Manigistu he must came back home we lov so much

  • @aduethioattech107
    @aduethioattech107 9 місяців тому +1

    Waw,Menge 👍👍

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd 9 місяців тому +1

    የአሁንን የአማራን ,ኦሮሞን,ሞት የትግራይን እረሀብ መፍትሄና እባካችሁ ካለፈው ታሪክ ጋር በማገናዘብ መላ በሉን ፈጣሪ ሆን በቃ በለን

  • @blues872
    @blues872 9 місяців тому +3

    king

  • @seidendris4710
    @seidendris4710 9 місяців тому +1

    አሜን

  • @አማራነኝወሎራያ
    @አማራነኝወሎራያ 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 9 місяців тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ምግዜም መልስ ያጣሁለት ነገር ቢኖር
    ኦሮሞ ተነስቶ ነፃ ላዉጣዉ አማራዉ ተነስቶ ነፃ ልዉጣ
    ትግራይ ተነስቶ ትግራይን ነፃ ላዉጣ የሚሉ ሀይሎች
    ማንን ከማነዉ ነፃ የሚያጡት በኛ ትዉልድ የመጣ ጣጣ ማን ገዝቶን ነዉ ነፃ የምንወጣዉ

  • @Sadam-l9t
    @Sadam-l9t 9 місяців тому

    ፈታ ነው ምታረገኝ በተለ አንቴ ብቻ ዘጋብ ብቶን ደስ ይለኛል ዜና አጣፈጠህ ለመስማት እንዳይሰለች አርገህ ምታቀርበው አቀራረብ እጅግ በጣም ነው ምወድልህ አንዳድ ነገሮች ብኖም በመጥፎ አልወስድም 🤙

  • @AlemuLigdi
    @AlemuLigdi 9 місяців тому +1

    Keep it up!!!

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @abdellaa7336
    @abdellaa7336 9 місяців тому +3

    ሐሰቡን ብደግፋው ነው የዛገብከው

  • @abdulshemsu5042
    @abdulshemsu5042 9 місяців тому +1

    Wow manga brave 👍👌👍👌

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @DesalegnSisay-vu9dw
    @DesalegnSisay-vu9dw 5 місяців тому

    ትክክለኛሠው መግስቱ

  • @kebedekorsa
    @kebedekorsa 5 місяців тому

    ከእኔ ፈቃድ ውጭ ፈላሻዎች አአ ሠፈሩ ከዚያም ወደ መጡበት ቢመለሱ ይንከራተታሉ ብዬ ወደ እስራኤል እንዲሄዱ ፈቀድኩ ማለታቸውን ትክክል ስራ አልሰሩም !ያለ አስገዳጅ ምክንያት እንደዚህ አይነት ውሳኔ እንዴት ይወሰናል ! ይልቅ ሀቁ በወቅቱ ሽንፈት ተገደው በአሜሪካ አማካይነት በተደረገ ሰጥቶ መቀበል የተካሄደ ነው !እንጂ እንዴት ዜጋውን ባዳ አገር መርቆ ይሸኛል ?

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 8 місяців тому

    ስምምነት የግድና የግድ አስፈላጊ ነው። ብዙ መጻፍ አያስፈልግም። አበቃ!!!

  • @andunegne
    @andunegne 2 місяці тому

    menestu ahune siyayene meneyahel yazene yehon anedenet anefelegem belen yabarerenew sew enedi tbetatenene siyayene mn yehone fetari hoye hageren selam aregelegne 🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MatiyosEyasu
    @MatiyosEyasu 8 місяців тому +1

    Enem be Ethiopia andinet yemamen yeqedimow aderg mekonin neny yaleminm Dem Ethiopia tiqdem

  • @bayelgneyalew-xq5mm
    @bayelgneyalew-xq5mm 7 місяців тому

    እኔ በሱ ጊዜ የኢትዮጵያ ወታደር ነበርኩ አስመራ ።

  • @getachewshiferaw6459
    @getachewshiferaw6459 8 місяців тому +1

    ከልቡ አትዮጽያዊ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 6 місяців тому

    እባካችሁን ሰለመንግስቱ አስተያየት የምትሰጡ በግል ይሁን ያልተነካ ጥሩ ሊል ይችላል ከአንድ ቤት አራት የአንድ አባት እናት ልጆቸ የረሸነ ምርጥ ለአፍፍሪከ የሚበቁ ጄኔራሎች ምሁራን የፈጀ መጥፎ ጨካኝ የስልጣን ጥመኛ ነበር

  • @ELFARUS7
    @ELFARUS7 8 місяців тому +1

    መንጌ ፡ ብሎ ፡ ነበር። “ነግሬያችኋለሁ ፡ ወንበዴ ፡ ናቸው።
    💚💛❤
    አባት ፡ የሞተበት ፡ ቤትና ፡ መሪ ፡ አልባ ፡ ሀገር ፡ አንድ ፡ ናቸው። ያኔ ፡ ስትሰቃዩ ፡ እኛን ፡ ታመሰግናላችሁ።
    💚💛❤
    ሀገር ፡ በዘር ፡ በብሔር ፡ ስትከፋፈል ፡ ሉዓላዊነቷን ፡ ስታጣ ፡ ስትደፈር ፡ መሪ ፡ አልባ ፡ ስትሆን ፡ ያኔ ፡ እኛን ፡ ታመሰግናላችሁ።” ጓድ ፡ ኮረኔል ፡ መንግስቱ ፡ ሀይለማርያም።
    💚💛❤
    አዎ ፡ እናመሰግንሃለን። 💚💛❤

  • @TadegeTade
    @TadegeTade 9 місяців тому

    እባክህ ሁሌም አንተ ብቻ ዘግብ

  • @BulchaLencho
    @BulchaLencho 3 місяці тому

    ግን ስትጀምረው ቃር ቃር አለኝ ። ምክንያቱም ስለ ባሮ ቱምሳ አይደለም እንዴት አይነቱ ቅራቅንቦ ምሁራኖች የሚባሉት ተብለው የሚያበጣብጡ ይቅርና የአገር። ዋልታዎቹም አልዘባረቁም ።

  • @AdemEndiris-xb5mp
    @AdemEndiris-xb5mp 9 місяців тому +2

    እውነት ነው መጌ አይዋሽም

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 місяців тому +3

    አፍሪካ መሪዎች ላለመጠየቅ ሲሉ ለህዝባቸው ማለቅ ጦርነት ይፈጥራሉ መንግሥቱን ጨምሮ 😫😫

    • @Nesru23
      @Nesru23 9 місяців тому

      ለሀብትና ለስልጣን ሲሉ ሚሊየኖችን ከሚጨፈጭፉት ይሻላሉ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 9 місяців тому

    ፈታዎች እደዚህ አይነት የመጌን ታሪክ ድገምልን በናትህ

  • @tadesateref5799
    @tadesateref5799 9 місяців тому

    እውነቱ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ታዲያ ምንያደርጋል ያለፈውን ስህተት አሻሽሎ የሚያጠፋ እንጂ የሚያርም መሪ አጣን "ኢትዮጵያን የሚመጥን መሪ ፈጣሪ ይሰጠን"።

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 9 місяців тому +1

    🥰🥰🥰💪💪💪

  • @wboilaachaoromoqabu
    @wboilaachaoromoqabu 9 місяців тому

    saalmii diqaala Amhara

  • @AhmedSiraj-sv8tk
    @AhmedSiraj-sv8tk 4 місяці тому

    አህመድሴራጅበሼር

  • @Habtam-y6q
    @Habtam-y6q 6 місяців тому

    😊

  • @mylady9674
    @mylady9674 9 місяців тому

    ጋዜጠኛ ወ/ሮ ገነት አየለ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የቀድሞው የኢትዮጲያ መሪ ኮለኔል መንግስቱን ቃለ መጠይቅ ጠይቀሽ ለትውልድ የሚተላለፍ መፅሐፍ በማቅረብሽ ከፍተኛ ምስጋና ይገባሻል በሄድሽበት ሁሉ እግዚሐብሄር ዐምላክ ይከተልሽ 💕🙏🏽

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 9 місяців тому +1

    መንግስቱ ከብት

  • @tafere224
    @tafere224 9 місяців тому +1

    በየጊዜው የፋኖ ድልና የአማራው ትግል በጎመራ ቁጥር ሌላ አጀንዳ እየፈጠርክ ዜና ብትሰራ ላይመለስ አማራው ተነስቶአልና ሸውራራ ዜናህን አንተው ስማው ድል ለፋኖ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 9 місяців тому

      ምን አገናኘው ታዳ አትዋጉ አለ እሱ ከጎደር እና ከጎጃም ያልወጣ ጉራ ይልቅ ኒቶርክ ባላዘጉብን

  • @ahmedhassen6907
    @ahmedhassen6907 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadasaAyana
    @TadasaAyana 7 місяців тому +1

    Anbaasaa idiimeedheeradhuu

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele5492 9 місяців тому +1

    መንግሥቱ ትክክል ነው

  • @AyB-t2w
    @AyB-t2w 9 місяців тому

    አበይ.በ እስላምም. እየገባ ማራበሽ. ይዞል በገክርስትና ሀይማኖትም ከየገባ እያባላነዉ በብሄርም. እያባላነዉ የማይገባበት የለም

  • @AbayBishaw
    @AbayBishaw 9 місяців тому

    Chompea nafqon neber enameseginalen

  • @ሚኪኤለሀይለ
    @ሚኪኤለሀይለ 9 місяців тому

    ትክክለኛ ታሪክ ነው ። አትስጋ።

  • @ስለሰላምበሰላም
    @ስለሰላምበሰላም 9 місяців тому

    ተው እንጂ መንግስቱ !!ደብዳቤ ጻፉልን ለማለት ነበር ኤርትራውያን 30 አመታት የታገሉት ?? 😂

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 9 місяців тому

    Thanks 🙏

  • @Yassenaliahmed-j4u
    @Yassenaliahmed-j4u 9 місяців тому

    እኮንም ለቀቁን ፍላሻ የሁዳ ናቸው

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 8 місяців тому

    የቀድሞ ፕሬዘዳንት ብለሕ ብጠራው ምናለበት

  • @ስለሰላምበሰላም
    @ስለሰላምበሰላም 9 місяців тому

    ጓድ መንግስቱ ታሪክ አያዛቡ እንጂ። በሰላም መፈታት የሚገባውን የኤርትራ ጉዳይ በጦርነት ይፈታል ብለው ሙጥኝ አሉ። የተማሩ የተመራመሩ ጀኔራሎችን ሙልጭ አድርገው ፈጁና የኢትዮጵያ ጦር በሻዕቢያ እና ወያኔ ተሸነፈ ተበታተነ። እርሶም ወደ ዙምባቤ ፈረጠጡ። አሁን ላይ በሽንፈቶ ሳይሆን ኤርትራ በደብዳቤ የተገነጠለች ለማስመሰል መለስ ዜናዊን ተጠያቂ ለማድረግ ታሪክ ለማዛባት መሞከርዎ በጣም ይገርማል።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 4 місяці тому

    አመድ በዱቂት ይስቃል

  • @Qaarree.salaaleesalaalee
    @Qaarree.salaaleesalaalee 9 місяців тому

    Baro.king.king

  • @gezahegngelebo5467
    @gezahegngelebo5467 7 місяців тому

    ምድረ ቦቅቧቃ! ማን ናችሁ እናንተ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ጥያቄ ለመጠየቅ እንዲህ የደፈራችሁት?

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 9 місяців тому

    የአረመኔው አብይ አመድ የግፍ ወንበር ይገለበጣል!!!

  • @IbsaaWaaqoo-gm6gl
    @IbsaaWaaqoo-gm6gl 9 місяців тому +1

    እውንት ናው

  • @ReshiAbdullahi
    @ReshiAbdullahi 4 місяці тому

    Musxafaa ahmad

  • @emmausezion5297
    @emmausezion5297 9 місяців тому

    Truth bout biet-isra-el