የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ... ኅዳር 14/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 4 дні тому +7

    የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት የድኃ ልጅ በግፍ አርዶ በፋኖ ስም በማላከክ በአማራ ሕዝብ ላይ የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት የሚያስንቅ ሌላ ዙር የዘር ፍጅት እንዲካሄድ በሁሉም ልሳኖቹ ዘግናኝ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ እንደ አዲስ ከፍቷል።

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 4 дні тому +1

      ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳና የከረዩ አባገዳወች ግዲያወች ውስጥ የአማራ እጅ እንደሌለበት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛና ህዝቡ ያውቃል፡፡ ታዲያ አብይ አህመድ አሁን ነገሩን ከአማራ ጋር ለማላከክክ ለምን ፈለገ?? ምንስ አቅዶ ነው??

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n 4 дні тому +8

    አብይ አህመድ አሁን ባለበት የመጨረሻ ደቂቃ ላይም ሆኖ የአማራንና የኦሮሞን ህዝብ እርስ በርስ ለ ማ.ጫ.ረ.ስ ሸዋ ውስጥ ደራ ወረዳ ላይ የፈጸመው አሳዛኝ ድርጊት አልሰራለትም፡፡ በኦሮሞም ሆነ በአማራ ህዝብና ፖለቲከኞች በኩል ድርጊቱን ራሱ አብይ አህመድ የከወነው መሆኑ ስለታወቀ እቅዱ በሁሉም ዘንድ ውድቅ ሆኖበታል፡፡

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 4 дні тому +1

      ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳና የከረዩ አባገዳወች ግዲያወች ውስጥ የአማራ እጅ እንደሌለበት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛና ህዝቡ ያውቃል፡፡ ታዲያ አብይ አህመድ አሁን ነገሩን ከአማራ ጋር ለማላከክክ ለምን ፈለገ?? ምንስ አቅዶ ነው??

  • @AremeniewAbiy
    @AremeniewAbiy 4 дні тому +4

    ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳና የከረዩ አባገዳወች ግዲያወች ውስጥ የአማራ እጅ እንደሌለበት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛና ህዝቡ ያውቃል፡፡ ታዲያ አብይ አህመድ አሁን ነገሩን ከአማራ ጋር ለማላከክክ ለምን ፈለገ?? ምንስ አቅዶ ነው??

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 4 дні тому +5

    አረመኔው የዐቢይ አሕመድ የፍጅት አገዛዝ ደረጀ አማረ የተባለውን የድኃ ልጅ የኦሮምኛ ቅላጼ ባላቸው አራጆቹ ሲያርድ የሚያሳየውን ቪዲዮ ከሰሞኑ የለቀቀው ሌላው ሕዝብ ባያምነኝ ኦሮሞ የነገርሁትን ሁሉ ስለሚያምነኝ የምፈልገውን አላማ አሳካበታለሁ ብሎ በማሰብ በአማራ ሕዝብ ላይ የሩዋንዳውን የዘር ፍጅት የሚያስንቅ ሌላ ዙር የዘር ፍጅት ለመፈጸም ነው።

    • @AremeniewAbiy
      @AremeniewAbiy 4 дні тому +1

      ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳና የከረዩ አባገዳወች ግዲያወች ውስጥ የአማራ እጅ እንደሌለበት ሁሉም የኦሮሞ ፖለቲከኛና ህዝቡ ያውቃል፡፡ ታዲያ አብይ አህመድ አሁን ነገሩን ከአማራ ጋር ለማላከክክ ለምን ፈለገ?? ምንስ አቅዶ ነው??

  • @ማርኮንብርሀኑ
    @ማርኮንብርሀኑ 3 дні тому

  • @onedrop33
    @onedrop33 4 дні тому

    The fruit of peace and prosperity

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @abdi6588
    @abdi6588 4 дні тому

    የቢራ ገብሱ ምርት መጨመር በጣም ያስደስታል። ህዝባችን ጥሩ ምግብ እየበላ ውሀ መጠጣት የለበትም። ማወራረጃ ቢራ ያስልገዋል (ሐራም ላልሆነበት)።

  • @onedrop33
    @onedrop33 4 дні тому

    Go Beshangul !!!!!!

  • @AynalemAynalemweldesenbet
    @AynalemAynalemweldesenbet 4 дні тому

    Ethiopia lezelalem tinur

  • @abdi6588
    @abdi6588 4 дні тому

    የብልፅግና ፖርቲ በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የአገር እድገት ማምጣቱ የሚገርም ነው። ለዚህም የጠቀመው የደርግን ልምድ በመውሰዱ ነው፦ "እያመረትን እንዋጋለን እየተዋጋን አናመርታለን!" ። ታሪክ በበጎ ጎኑ እራሱን ይደግማል ማለት ይህ ነው። የደርግ መሪ በህይወት ዝንባቡዌ ስላሉ አማክሯቸው፤ በተለይ ከወደ ሰሜን ስለሚመጣ ጦር ብዙ ልምድ አላቸው። ከስኬታቸውም ከውድቀታቸውም ትማራላችሁ። ቢያንስ እንደሳቸው በስደት የቁም እስረኛ ወይም አንደነትናያሁ የእስር ማዘዣ የወጣበት ወንጀለኛ ከመሆን የሚያድን ምክር ይመክሯችኀል። የድሮ መሪ ነው ብላችሁ አትናቁ።

  • @FelekeFeleke-v2y
    @FelekeFeleke-v2y 4 дні тому

    Woshetamoch

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke 4 дні тому

    Fith le oromo hizb fith lenatochi
    Yesew nebesi ende doro iyetarede minm satilu mekretachiw yasafilali

  • @MariamAlawadhi-f6f
    @MariamAlawadhi-f6f 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤