ሀገር የሚሰራው በሚዲያ ነው |ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @bahunegn
    @bahunegn 5 годин тому +2

    በትክክል ከልጅነት ጀምሮ ነው ሥርዓትንና ስለ ኢትዮጵያ ትክክለኛውን ታሪክ ልናስተምራቸው የሚገባው።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 години тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 5 годин тому +2

    እውነት ጥበብ

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 3 години тому +1

    ኡስታስ በሽር ብቻ ነዉ ተምሳልኤት ሊሆን የሚችለዉ ሀቀኛ ኢትዮጵያዉያን በየቀኑ ለሀገሩ ለወገኑ በራሱ ፍላጎትና ተነሻሽነት የሚሰራ ትልቅ ክብርና ምስጋና ያለኝ ለሱ ብቻ ነዉ:: የኛ ሀገር የቴሌቭዥን አገልጋዮች (ሰራተኞች)ለስራዉ ብቃትና ችሎታ እንዳላቸዉ ከፕሮፍሸናል ሰወች ተመርምረዉ በየነደሚመጥኑበት ቦታ እዲያገለግሉ ወይ መሰናበት ያለበትም እዲሰናበትእና የቴልቭዥን አገልግሎት ሰጭወች ወይ አቅራቢወች በፕሮፍሸናል ግለሰቦች Casting ተደርገዉ ብቃትና ችሎታቸዉ ተመርምሮ ተፈትነዉ አልፈዉ ሊቀጠሩ ይገባል እንጂ በዘመደአዝማድነት ወይ በሌላ አቋራጭ መንገዶች ሊሆን አይገባ::

    • @danieltadele4233
      @danieltadele4233 2 години тому

      የሚሰማ ጆሮ ይስማ ፀረ ኢትዮጵያዊ ባአንዳ ካንሠር ለሀገር በሽታ ❤

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 3 години тому +2

    እንጭጩ አብይ አህመድ፦ የታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ማፈሪያ ነህ!!! አንተን የመሰለ ርካሽ፣ መሀይም፣ አስመሳይና የታሪክ አተላ የሆነ ሰው በተከበረው የኦሮሞ ህዝብ ስም መነገዱ ያሳዝናልም ያሳፍራልም፡፡ በጣም በቅርቡ ታሪክ ትሆናለህ፡፡ ያውም ወደርየለሽ ጥቁር ታሪክ!!!

    • @ZainebAbdurahman
      @ZainebAbdurahman 2 години тому

      I think you are the one who will be history soon because you are blind who can’t see what the PM has done in the few years he has been in power. Just stay away from our beloved country. Ye Tarik atela malet ante neh.

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 години тому

    እንደ ክቡር አቶ ዳንዔል ክብረት ያለ ሰው የመጀመሪያ ሚስቱን ትቶ ሌላ ሚስት ያገባ ሰው በቀደመ የዲቁና ማዕረጉ እንዲጠራበት ቤተ ክርስቲያን ትፈቅዳለች ወይ? ደግሞስ በሚኒስትር ማዕረግ ዲያቆን ተብሎ ለምን ይጠራበታል? ዲያቆን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይና ተቆርቋሪ ሲሆን አንድ ፖለቲከኛ ሚኒስትር ግን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ያለ ምንም የኃይማኖት ውግንና የሚሠራ የመንግሥት ፖሊሲ አስፈፃሚ ስለሆነ ወንድማችን ዲያቆን ከሚሰኙ ይልቅ ክቡር አቶ ቢባሉ አግባብ ይመስለኛል።