‹‹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽግግር መንግስት ንግግራቸው ዕድላቸውን አበላሽተዋል ››

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 94

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 місяці тому +11

    ዶር ራሄል በጣም አድናቂዎ ነኝ ፣ጀግኒት ኢትዮጵያዊት፣እንኳን ተወለዱ !!!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 4 місяці тому

      Orommuma
      😁🤣😁🤣

  • @brianwagner6714
    @brianwagner6714 4 місяці тому +3

    ዶክተር ራሄል ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን ከበቂ በላይ ችሎታ ያላት እህታችን ናት። በጣም አደንቃታለሁ።

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 4 місяці тому +10

    Dr.Rahel full of knowledge and wisdom;great mind; RESPECT!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 місяці тому +7

    ስልጣንን በሽግግር መንግስት ለመካፈል ከመለመን ህዝባዊ ፕሮግራም ቀርፆ ታግሎ አሸንፎ የስልጣን ባለቤት ለመሆን መስራት የሚያስፈልግ ነው::የሽግግር ልምና እስክ መቼ?

  • @enactfaa
    @enactfaa 4 місяці тому +2

    ጋዜጠኛ የወያኔ ህገመንግሥት. በአማራዉ ላይ ሲጫን አማራ መቼ ተጠየቀ?

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 4 місяці тому +2

    አሻም tv እናመሰግናለን በተቻላቹሁ መጠን የህዝብን ድምፅ ለማሰማት እሞከራቹሁ ስለሆነ በርቱ አትፍሩ እዉነት አያሰፈራም ህዝብ በርሃብ በጦርነት እያለቀ ነዉ የተፈናቀሉ በደብረብርሃን የሚገኙ በዋግህምራ የሚገኙ በቆቦ የሚገኙ አሉ በርሃብ ነዉ ያሉት እባካቹሁ በሚድያ አሳዩልን ቢያንስ እርዳታ ያግኙ ከመንግስት በበቂ ሁኔታ እያገኙ አይደለም እንዱሁም በአላማጣ ከተማ ህዋሃት እያደረገዉ ያለዉንም ዘግቡልን ነገ ህዝብ ያመሰግናቹሃል መንግስት ይሃዳል መንግስትም ይመጣል ህዝብ ግን ይኖራል

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 4 місяці тому +5

    She is a civilized politian; convey her great ideas for her country in a civilized manner;no insult ;no harsh words ;no emotion; very matured diplomatic approach.Ethiopia needs more visionary elites like her.One can learn many things from her.Through her I can also see the family she grew up in.I wish Ethiopia could get the chance to use such great minds like her.Thsnk you Dr.Rahel; God bless you!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 місяці тому +2

    ደርራሔልን ወደደኳት ቀና አመለካከት ብሩሕ የሣለ ዕምሮና ዓነደበት ለተሻለ ኢትዮጵያ ፅናት ያለዉ ረቅ ዓላሚ ራእይ ብዥታ ሣይኾን የጠራ እይታ ሪዕይ ለግሧታል የኢትዮጵያ አምላከክ.
    እኔ ከሕብረተሠባወት ኢትዮጽያ ሠለወጣሁ የእሕቴን ግምገማ ሣይ በበአሉ ግርማ አማርኛ "አይዟችን"
    እሽቱ ጫቦየአርባምንጩ ከምድረ እንግሊዝ

  • @bizuket8324
    @bizuket8324 4 місяці тому +3

    Dr Rahel u r the best❤😊

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 4 місяці тому +4

    Thank you Dr. Rahel 🙏

  • @abdulmohammed8845
    @abdulmohammed8845 4 місяці тому +1

    The only politician in Ethiopia I see so far we'll balanced and very articulate about the current situation in our country, Thanks so much Dr. Rahel

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 місяці тому +1

    Dr Rahel my Hero ❤

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 4 місяці тому +1

    መንግስት የዜጎችን መገደል ማስቀረት ስላልቻለ በትጥቅም ቢሆን ለማስወገድ
    መሞከሩ የግድ ነው በይና !
    በናንተ አይነቱ የሚመሩ ድርጅት ነገሮች ተቆጥረው ነው ሰማንያ ፓርቲ የሚባለው
    ባትኖሩ ይሻል ነበር

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 4 місяці тому +2

    The poll. Dr. Rachel, the ethiopian people thank you for all your concerns and the love for their, our Ethiopia !!! The governments within the government are the most the would be the most not easy to solve. The mischives and conspiratorial actions will never help to solve the many issues !!! Dr. I hope , you will try what you can. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths!!! The just cause is the reason to win !!!

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 4 місяці тому +1

    ከአማራ ህዝብ የምክር ቤት የይስሙላ ወንበር ባዶ መቀመጫ ይሻላል። ቢያንስ ተወካይ እንደሌለው ይቆጠርለታል። የአማራ ተወካይ ለመሆን ተብሎ መመዘኛው ጸረ አማራ መሆን ይመስላል።

  • @FikruChane
    @FikruChane 4 місяці тому +3

    ዶር እራሄል በዚሁ ቢቀጥሉበትና ሀቀኛ ቢሆኑ ታሪክ ይመዘግባሉ

  • @enactfaa
    @enactfaa 4 місяці тому

    ሃገር መምራተ የምትችል ጠንካራ ሴት

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 4 місяці тому +7

    በሰላም የሚታገሉትን ሁሉ እያፈነ በከፋ ሁኔታ አስሮ እያሰቃየ ያለን አምባገነንና ፋሽስት አገዛዝ ያውም እሱ በመረጣቸው የምክክር ኮሚሽን ሰዎች የህዝብ አመኔታ ስለሌላቸው የሚመጣ ሰላም የለም ።

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 4 місяці тому +1

    አብን አማራን አይወክልም እሄንም በደንብ ታውቃለህ አትዋሽ አ አ አ😡

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 4 місяці тому +1

    ምርጥ ትንተና

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 4 місяці тому

    ህወሐት ብቻ አይደለም ወኪል የሌለው። አማራም የለውም። ወኪል ቢኖረው ጦርነት አይታወጅበትም።

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 4 місяці тому

    እትዬ ችግሩን ማብራራት መስማት ሕዝብ ሰለቸው ስለ መፍትሄው ፍልጉ ። የእናንተን ቃለ መጠይቅ ቀቅላችሁ ብሉት።

  • @abanav57
    @abanav57 4 місяці тому +1

    ዶ/ር ራሄሌ የበየነ ጴጥርስ እና የአብይ አይነት ጥሩ አስመሳይ ነች፣
    ሰው መስማት የሚፈልገውን ነው የምትናገረው ሳትደናበር ሰውን ግን ታደናብራለች።ሆዳም እኔ ከንርኩኝ ሰርዶ አይብቀል ነች።

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 4 місяці тому +2

      ወንድም/"እህት ትችትህ/ሽ የአዋቂ(በሳል ሰው) አይደለም። ዱሮስ አዋቂ ሰው ህዝብ ማየት፣መስማት፣መሆን የሚፈልገውን የሚሰራ የሚናገር አይመስልህም/ሺም!!??

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 24 дні тому

    በኢትዮጵያ ዶ/ር ስባል አንድም አላመንኩም ዶ/ር ራሄል አንደኛ

  • @tad2332
    @tad2332 4 місяці тому +1

    Is she doctor? ደቡቦች ለኢትዮጵያ ችግር ፈጣሪዎች ናቸው ለወደፊቱም ችግር የሚሆኑ ይመስለኛል ተምረው ወደ እውቀት እማይደርሱ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 місяці тому +1

    ⚠️She is a member of the " Confuse and Convince" team❗️ 😁😁🤣

  • @destagelgelu445
    @destagelgelu445 4 місяці тому

    Be thankful, cause you are able to talk.

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 4 місяці тому

    ወይ የፖለቲካ ትንታኔ

  • @aberrawoldemariam3179
    @aberrawoldemariam3179 4 місяці тому

    Good job, Mr. Journalist!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 місяці тому

    She is a devoted ( OHODED)
    Abiy's - Loyalist❗️

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 4 місяці тому

    ችግሩ፡ህገ፡መንግሕቱ፡ነው።ምክንያቱም፡ለእያንዳንዹ፡ባለስልጣንና፡ተቋም፡ህገ፡መንግስታዊ፡ተጠያቂነትና፡ልጓም፡የለም።ለምሳሌ፡ለፓርላማው,ለጠ/ሚ፡ለተቋማት፡መሪዎች፡/ለፓለቲከኞችና፡ለጦር፡መሪዎች፡የተጠያቂነት፡ህግም፡ሆነ፡ልጓም፡የለም።ልጓሙ፡ያለው፡ህዝቡ፡ላይ፡ነው።ሕወኃት፡የፓለቲካ፡ሳይሆን፡የኢኮኖሚ፡ችግር፡ነው፡የነበረው።በተወሰነ፡ደረጃ፡አሳክቶታል።

  • @NewVisionAfrica-wq2sw
    @NewVisionAfrica-wq2sw 4 місяці тому

    My favorite politician, the one and the only ethiopian political figure that is of sound, consistent and pragmatic conviction

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 4 місяці тому

    ደ/ር ባፌ፣ አቀራረቧን ወድጄላታለሁ፡፡ ሥራዋ ላይ ለመቆየትና ላለመታሠር፣ማለት ያለባትን ብላለች፡፡ ማስመሰልም ቢሆን በእሷ ስላልተጀመረ፣ ብርቅ አይደለም፡፡ ሥልጣን ለማጋራት ዝግጁ አለመሆንና ተፎካካሪ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የሚገመቱትን አሣደው ማጥፋትና መግደል፣ ከነበሩት የጥንት ነገሥታት ጀምሮ፣ እስከዛሬ ድረስ አለ፣ ብላለች፡፡

  • @DejenAlebachew-cc9hp
    @DejenAlebachew-cc9hp 4 місяці тому

    አሻም 1ኛ

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 4 місяці тому

    Hello what about unbearable corruption and rule of low to many problems this person should be responsible he should be questioned thanks

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 4 місяці тому

    Dear Dr Rehel you look good i love the hair.

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 місяці тому +1

    መሬት ሰዉ ሊበላ ሰዉ ያባላል ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 4 місяці тому

      ቀመማቅም...ፀጋ የተባረከ ራዕይ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 4 місяці тому +4

    እኔ በጣም የማደቅሽ ሴት ነሽ ለየትኛው ማአበረሰብ ለማስደሰት ብለሽ አይደለም የምታወሪው እውነትን ይዘሽ ነው የምትናገሪው እደአሽን ካድሬ በበዛበት አገር እዳንቺ እውነትን የሚናገር ሰው ሲገኝ አለማድነቅ አይቻልም

  • @nebyouamlaku1776
    @nebyouamlaku1776 4 місяці тому

    ባፌ leave HIM. Haileselassie alone ተብታባ blubber

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 4 місяці тому

    ዶር ራሔል እውነትን ለመናገር ወደ ሗላ አይሉም።ኢትዮጵያ የፖርቲ መንግስት እንጅ የኢትዮጵያ መንግስት የላትም።ብልግና ከኢህአዴግም የባሰ የአንድ ሰው ፖርቲ ነው።የድኩማኖች ሰብስብ ነው።

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 4 місяці тому +1

    ዳ/ር ራሄል ለህዙብ ውስጥ የለው ፍልጎት መልስ አልግኘም ሀጋራዊ መክክራ ቡሎ ለውጥ ሲያመጥ ሁለት አመት ሆኖትል የሚጋድል የሚጋደል መሪ መውራድ አለበት ድል ለአማራው ለስፌው ህዘብ ።

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 4 місяці тому

    አሁንማ ፓርቲወች እራሱ ለስልጣን ብቻ እንጀምትንቀሳቀሱ ነው እንጂ ለሰው ነፃነት ብላችሁ አይደለም ይህም ከኢዜማ እንደምንረዳው ስልጣን ሲያገኝ የህዝቡን መገደል አብሮ የደገፈ መሆኑ እያሳዘነን ነው፡፡

  • @SagaleeJireenyaa-sf6nv
    @SagaleeJireenyaa-sf6nv 4 місяці тому

    The truth is she said none of Ethiopia nation has been represented in this ND!

  • @filag6423
    @filag6423 4 місяці тому

    ፋኖ ጋዜጠኛው የፋኖ ውክልናህን በአግባቡ እየተወጣህ ነው

    • @aledwake
      @aledwake 4 місяці тому +1

      Ye Araji Liji yakazihal Wonjel eskezermanzereh selesera

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 місяці тому

    She is a devoted ( OHODED)
    Abiy's - Loyalist❗️
    😁😁🤣

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 4 місяці тому +2

    የሶዴፖ ም/ሊመ ዶር ራሄል ብሰማሽ የማትሰለቺ፣ የዛለን ጉልበት ማበርታት የሚችል፣ የአዳማጭሽን የግል አመለካከት የሚፈትሽ አቅም ያለሽ ፖለቲከኛ ነሽ!! በርቺ! በርቱ!!

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 4 місяці тому

    ቀፋፊ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 4 місяці тому

    The poll. The rule of law and justice for all. The rule of law is the tool , the best tool, accepted tool, applicable tool, etc , conspiracies and mischives will never, ever bring PEACE!!! Unity for justice , the rule of law, PEACE, PEACE for the ethiopian people!!! " namma tinno - beyaa tinno, namma gudda beyaa gudda ", " serne elmo challa namma marrarrttii ". The rule of law and justice are more loved than own child ", the oromo fathers !!!

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 4 місяці тому

    Madam, the peasant do know about rule of law. I hope you do not undermine the tradition of people of self rule!

  • @terosakemu8161
    @terosakemu8161 4 місяці тому

    አሮጊቷ የሰሞኑ ሚዲያዎች ሽፋን ከፅንፈኛ ሀይሎች ተልዕኮ እና ቀለብ እየተሰፈረላቸው ያለ መሆኑን ያሳብቅባቸዋል አሻም ውስጥ ፋኖ

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 4 місяці тому

      ዶ/ር ራሄል ለሆዷ ሳይሆን ለህሊናዋ ያደረች ጀግኒት ናት😂

  • @sabri5460
    @sabri5460 4 місяці тому +2

    ቂቂቂቂቂ ድንቄም ዶክተር!!ውታፍ ነቃይ አዝማሪ!!

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 4 місяці тому +3

      መቼስ እዚህ ውይይትላይ አንዴም "ውታፍ ስትነቅል" አልተደመጠችም!

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 4 місяці тому +1

      የ ሰባተኛ ክፍል የወረቀት ዶክተር አይደል የሚመራህ። ድንብር ብትሆን ዝም ትል ነበር።

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 4 місяці тому

      @@xFlavoriax እየመራኝ አይደለም!! ባንኩንም ታንኩንም ይዞ እሰከጊዜው እየገዛኝ ነው።

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 4 місяці тому

    የምንሰማሽ መስሎሽ ነው? 🧐 ደህና ሠው ነሽ ብለን ነበር። ዘር እየጨፈጨፈ የኖረ መርዝ ግለሰብና ስርዓት እንዲህ የምታሽሞነሙኚው ነገር ይደንቃል!

  • @Natnael-v4p
    @Natnael-v4p 4 місяці тому

    ውሻ

  • @assefabeshir6810
    @assefabeshir6810 4 місяці тому +1

    ማንም ገልቱ "ፖለቲከኛ" ነኝ እያለ የሚለፋደድባት የተረገመች አገር! አሁን ይህች ሴት ተቃዋሚ ወይስ ሥልጡን ደጋፊ? ጠቅላይ ሚኒስትራችን! የክልል ፕሬዚደንቶቻችን ! የሚለው አገላለጿ ትክክለኛው ማንነቷና አቋሟ ነው። ማፈር ቀረ! የኢህአፓዋን ሴትዮ ለምን አታቀርባትም?

    • @MeheretGetachew-u5u
      @MeheretGetachew-u5u 4 місяці тому +2

      She is civilized politician ;convey her great ideas for her country in a civilized and polite manner .Ethiopia needs more elites like her.No insult no harsh words no emotion just matured ideas .Through her I can see the family she grew up in.Thank you Dr.Rahel God bless you!

  • @JiniJoni-p7j
    @JiniJoni-p7j 4 місяці тому

    ኢቺ ሤቷ አያሌው ጨሚሶ መቼስ የከብት ዶክትሬት ነው ያላት ብዬ ባስብ ከብቶች እራሡ የሚያዝኑ ይመስለኛል።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 4 місяці тому +1

    መንግስት ጃልመሮን ከታንዛኒያ መመለስ ነበረበት እያልሽ ነው ዶር??
    ፖለቲካ ነው እምነት??

    • @Eyobs90
      @Eyobs90 4 місяці тому

      ፖለቲካም፣ እምነትም ነው! ነጥቡ "ለድርድር እና እንደራደር ላልከው ወገን ክብረት ይኑርህ" ነው!! ያ ሲሆን ብቻነው ሌላውም "ለድርድር" እምነት ሊኖረው የሚችለው!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 місяці тому

    ❗️ She is pretending as if she is rational, Otherwise, She is shameful opportunist ❗️
    " Mousepeice " BILTSIGNA - Orommuma‼️

  • @sabri5460
    @sabri5460 4 місяці тому +1

    ቂቂቂቂቂ እና ከየተኛው ሥርዐት ጋ እያወዳደርሽው ነው የዚህ የነፈሰገዳዮች የፍሰበላዎች የገዳዮች የአስገድዶ ደፈሪዎች ኮሬ ከኛ ዘራፊዎች ህጻናትንና ሽማግሌ መነኩሴ እናቶች ሳይምር የሚያርደውን የወንጀለኞች ስብስብ ከየተኛው ሥርዐት ነው እያወዳደርሽው ነው?? የኢትዮጵያ ህዝብስ ጤነኛ ህዝብ ነው?? የብልጽግና ምክክር ምን ልዩነት ያመጣል እያልሽ ነው?? ወሬኛ ነሽ!!

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 4 місяці тому

      አስተያየትሽ በ አንቺ ስትጀምሪ መጨረሻሽ ስድብ እንደሆን ገምቼ ነበር ግምቴም ትክክል ሆነ።ዶክተር ፖለቲከኛ ናቸው በበኩሌ የተናገሩት ትክክል ነው እኔ እንደምፈልገው ያልተናገሩት ነገሮች አሉ ...የገለፁበት መንገድ የራሳቸው ሀሳብ ነው። ግን ስድብ ለሌለው አስተያየት በሰለጠነ መንገድ መልስ ምን ይጎዳል?፣😎

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 4 місяці тому

    ወይ ጠያቂ
    አንተ ጋዜጠኛ ወይስ የተቃዋሚዎች ተወካይ ???

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 місяці тому

    ተጠቀቂው አቺም ይሄንን ጨካኝና አረመኔ መንግስት ለነገሩ በጥንቃቄ የተሞላ ንግግር ነውያረግሽው እግዲ ፈጣሪ ይርዳሽ የአብይ ብችሎች ማሰብየተሳናቸው ስለሆኑ ነው

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 4 місяці тому

    ወይ የ ሶ ዴ ፓዋ ዶክተር
    ትግራይ ውስጥ ለተፈጠረው ጦርነት ተጠያቂው ሕወሓት እና መንግስት ነው አሉ ?
    በዚህ አይነት የፖለቲካ እውቀት እና ትንታኔ አደባባይ ባይወጣስ
    ምናለ እንደተደበቃችሁ ብትቀሩ አይሻልም ???

  • @assefabeshir6810
    @assefabeshir6810 4 місяці тому +1

    " Neither Christianity Nor a university Degree, be it doctoral or professorship, could not overcome an inborn inferiority complex and African Ignorance!" ማፈሪያ፣ አስመሳይ ተፎካካሪ!

  • @Say-2424
    @Say-2424 4 місяці тому

    ስለ ትግራይ የተናገርሽው አይመለከትሽም ስለትግራይ ለመናገር ስብእናሽም አቅምሸም አይፈቅድልሽሞ።ከንግግርሽ ከትግራይ ህዝብ ጠላቶች አንድዋ መሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል !!!እኩያሽን ፈልጊ

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 4 місяці тому

    በህዝብ የተመረጠ መንግስት እያለ የምን ሽግግር ነው

  • @denbech4624
    @denbech4624 4 місяці тому

    እቺ ሴት የዶክትሬት ማእረግ እንዴት ነው ያገኘችው? ተራ ሰው እንደሚያስበው ነው የምታስበው::

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 4 місяці тому

      ቀና ልቦና ይጎልኀልን?...እኔ ፓለቲከኛ ዐይደለኹም ከሐጌረ ከወጣሁም ዐርባ ዐመት ሊሖነኝ ነዉ
      ቀና መሆን ጉዳት የለዉም
      "in good faith"..ይላል ፍልሥፍናሕግ.

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 4 місяці тому

      ሐገርን ማሥቀደም= =ኢትዮጵያ ትቅደም