ከኢህአፓ ዋና ፀሃፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ " የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” አሻም ወቅታዊ | አሻም_ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • " የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    UA-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    ከኢህአፓ ዋና ፀሃፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የተደረገ ቆይታ " የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንድ ብር አልሰርቅም ፖለቲካ ” አሻም ወቅታዊ | አሻም_ቲቪ
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ

КОМЕНТАРІ • 72

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 3 місяці тому +3

    በሳል ወጣት ነሽ። በርቺ። ከፖለቲካ ሐሳብሽም ባሻገር አማርኛሽን አወደዋለሁ።

  • @mohammedabdi5033
    @mohammedabdi5033 2 місяці тому +1

    Good confidence,fetari yetebekesh !

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 5 місяців тому +2

    Impressed.very articulated politician

  • @habtamu84
    @habtamu84 5 місяців тому +1

    I thoroughly enjoyed the interview; it was captivating. She impresses as a composed and seasoned politician. My gratitude to Asham and Yohannes for hosting her.

  • @1Hagere
    @1Hagere 5 місяців тому +2

    ኢትዮጵያዊት ንፁህ ግልፅ እህታችን በጣም ነው የማከብርሽ እባክሽ የራስሽን የሆነ ሚዲያ ስጭንና የመማማር እና የሀሳብ ረሀባችንን አስታግሽልን አብዛኛው የኢትዮጵይ ህዝብ ታሟል እህቴ

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 19 днів тому

    ኢህአፓ የወቅቱ ምርጥ ፓርቲ መሆኑን በደንብ አስተዋውቀሻል።👌👏👏👏👏😍🙏ጠንክሩ ግዜው የኢህአፓ ይሆናል።ተፈርታችኋል🤔👩‍👩‍👦👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👪👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👦💪

  • @1Hagere
    @1Hagere 5 місяців тому +6

    የፖርቲ ጉዳይ ሳይሆን የኢትዮጵያዊነት ጉዳይና የእውነት ተገዢ ብቻ በቂ ነው ውድ እህቴ በርቺ ልነገርሽ የምፈልገው ከጉግማንጉግ ስብስብ በእጅጉ ትበልጫለሽ!!!!!!!!!!❤❤❤

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 3 місяці тому +3

    ጎበዝ ናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ💚💛❤️

  • @tigistuderese664
    @tigistuderese664 5 місяців тому +3

    ጎበዝ የእኔ እህት! ግሩም የሚያቀራርብ ለሀገር የሚበጅ አስተሳሰብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ከነድክመቱ ኢሕአፓ ለሀገርን መታገልን ለመስዋዕትነት ቁርጠኝነት በተግባር ያሳየ የፓለቲካ ድርጅት አመራር መሆንሽ ያስደስታል! ያለፈውን ትውልድ መክሰስና መዝለፍ እንደ የፓለቲካ ብቃት ተደርጎ በሚቆጠርበት ዘመን አይተሽ መርምረሽ የደረስሺበት ውሳኔ ያስደንቃል!!

  • @admasugebru
    @admasugebru Місяць тому

    በሀሳብ ልዕልና እጅግ ጠንካራ ነሽ ውስብስብ ነገሮችን ግልፅ አድርገሽ ነው የምታሳየን ቀጣዪ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደምትሆኝ ጥርጥር የለውም ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳንች አይነት ወጣት ሴቶች ወደፊት መምጣት ለመልካም አስተዳደር መስፈን የሚታገሉ ፓርቲዎች ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 5 місяців тому +1

    I lost my two brothers with EPRP...i will support EPRP n be a memeber very soon. 😎

  • @abel8835
    @abel8835 3 місяці тому +4

    ጀግና ሴት ሃሳቡዋ ትልቅ ነው
    አዳነች አቤቤ አቢቹ ሽመልስ ሰምታችሁዋል !😂

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr 5 місяців тому +3

    የጠቅላዩ ፕሮጀክቶች የአፈፃፀም ችግር የለባቸውም ተጀምረው ስለማያልቁ እጅግ ብዙ ሀብት ስለሚባክንባቸው ሌሎች ፕሮጀክቶች ለምን አትጨነቁም ስለ ሀገር የምታስቡ ከሆነ።

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 5 місяців тому

      Sele project Ayedelem Emetaweraw...mejemriya bedeneb Adamet..😎

  • @MellionHailemariam
    @MellionHailemariam 5 місяців тому +3

    We need more women like her good luck

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 5 місяців тому +3

    አባል የሆንሽበት ፓርቲ ታሩኩን ድሮም አሁንም ባልደግፈውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ፓለቲከኞች አንቺ አዋቂ የሞራል ልዕልና ያለሽ ጎበዝ ፓለቲከኛ ነሽ❤👌

    • @tigistuderese664
      @tigistuderese664 5 місяців тому +1

      የደርግ፣የወያኔና ብልጽግና ስለ እንደ ኢህአፓ ያሉ በህዝብ ተቀባይነት ያላቸው ህብረ ብሄር ድርጅቶች ላይ የሰሩት የታሪክ ማጉደፍ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑ ብዙ ናቸውና አንዱ ሆነህ ሊሆን ይችላልና እስቲ የራስህን አመለካከተ መርምር

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

    እነሱ ካልመሩና ስልጣን ካልያዙ አንድም ልክ የሆነ አይመስላቸውም።

  • @berhanuabebe7459
    @berhanuabebe7459 3 місяці тому

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 5 місяців тому

    የሴቶች የፓለቲካዉ ለመራመድ መጀመሩ ጥሩ ነዉ የአሀፓ መስራች ታድለች ሀለሚካኤል ጀግናትሽ ጥያቄሽ ተጋቢ ነው በርቼ።

  • @hassenhussien3191
    @hassenhussien3191 5 місяців тому +2

    አቦ እንዳታስበሉዋት እሱ እንደሁ

  • @jemalseid5728
    @jemalseid5728 2 місяці тому +1

    jegna

  • @feriabruk2906
    @feriabruk2906 5 місяців тому +1

    Ashem Tv ...tsenfegna nek yeshetal....seteyewa demo ...kelento nat betuwa ...be kerb .

  • @SamiBogale-fn6ik
    @SamiBogale-fn6ik 5 днів тому

    አረ ምርጥ የፖለቲካ ሠዉ ተገኘሽ ብልፅግና እንዳይበላሽ ብርሀኑን በልቶ ኢዜማን አጥፍቶል ኢህአፖን እንዳያጠፋ ለማናቸውም አበበ አካሉን ሠጥተናል እኛም እንቀላቀላችሁአለን ፡

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 місяців тому +2

    Downfall of the regime of Abiy is fast approaching. The officials of the regime are overwhelmed with fear, anxiety, and worry, and as a result, many of them are searching for escape routes and country of refuge. The lady thinks that 'change' will only come through peaceful struggle, but her argument is unreasonable. Change can also come through violence, and Fanos may topple the regime and take power transforming the whole regime. Fallacious argument and foolish innocence do not help for the future of the country.

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 3 місяці тому

    Abatochachinin asicheresachiwi ahuni demo igan litcherisu newi gebera newi yeminifeligewi poleticaga anifeligim ( we good god bless Dr abechu

  • @zshow984
    @zshow984 3 місяці тому

    በሀገራችን አሁን ላይ በጠረጴዛ ዙሪያ በሰላማዊ መድረክ ለመነጋገር አስቻይ ሁናቴ አለን??? ፍቃደኝነቱስ?
    በሰላማዊ መንገድ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡ ግለሰቦች የፖለቲካ መሪዎች ጋዜጠኞች እና ሌሎች በየማጎርያና በየእስር ቤቱ ባሉበት ሁኔታ እንደምን በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር ይቻላል?
    ለህልውና ትግል ነፍጥ ያነሱ ኃይሎች ትክክል ናቸው ብዬ ስለማምን ነው።

  • @sabri5460
    @sabri5460 5 місяців тому +1

    በጥላቻ ነደሀል!!

  • @hassenhussien3191
    @hassenhussien3191 5 місяців тому

    አቢቾ በፍልስፍና ነው ለካ የሚመራን

  • @AdmasuZemecha
    @AdmasuZemecha 3 місяці тому

    ሑልግዜ በሠላማዊ የትግልመድረክ ወይም አስተሳሰብ ዉጤት አልባ እየሖነ ነው ለምን

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 3 місяці тому +1

    ሲጀመር ይቺህ ልጅ ማናት ስናያት ለመጀመሪያ ግዜ ነው ጋዜጠኛውም ማንነቷን ከነትውልድ ቦታዋ ሰፋ አድረጋ እንድታብራራ ቢያደርግ ጥሩ ነበር ሁሉም ድንገት ብቅ እያለ አናታችን ላይ ፊጥ ከማለቱ በፊት በደንብ እንተዋወቅ ብዬ ነው

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 3 місяці тому +2

      የዘረኛነት አባዜ ያሳበደህ ስለሆነክ የዘር ግንድ ትጠይቃለህ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

    እንደ ሴት ሁኚ ወንድ ፊት ሴት ጤነኛነት አይደለም ?

  • @yonasgebrkirstos1941
    @yonasgebrkirstos1941 Місяць тому

    banch mekniyat yepartyish degafi lehon neber

  • @betselotgedlu7157
    @betselotgedlu7157 5 місяців тому

    Great one from her side but the host needs to put the cut part back in to the interview… 17:23 ላይና 29:12 ደቂቃ ላይ ተቆርጦ የወጣ አለ

  • @yonasretta1483
    @yonasretta1483 3 місяці тому

    አድራሻዋን የሚያውቅ ካለ ?

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna Місяць тому

    Is this woman married or?

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 5 місяців тому +2

    ምትገር ጋዜጠኛ ነህ እናደንቅሃለን አዋሽ አርባ ግን መጎብኘት የማይቀር ነው! ፓለቲከኛ ደስታ አንድ ብር የሚሞላው መቼ ነው? ለሚለው ጥያቄ 6 ሚሊየን ደላሩ ሲደመር አንድ ብር ይሞላ ይሆን???

  • @sadisaeed991
    @sadisaeed991 3 місяці тому +1

    እችሴት ሰሞኑን ሚዳላይ እየወጣች ነው እኔ ፈራሁላት ኮሬ ኬነኛ እዳያፍናት😢😢😢

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 3 місяці тому

    Revolution vs War? WR vs Wolkait & Raya

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 3 місяці тому

    እንደው ሰው እድል ቻት ብሎ ሰውዬ እግር ውድቅ ያሳስናል

  • @FirewHujawa-j5f
    @FirewHujawa-j5f Місяць тому

    Minew qoriqoro hasabi Layi gize mitatefaw? Yihch eko yeabiy gredi nech!

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Місяць тому

    ታማኝ ተቃዋሚ?

  • @solomonbeyene7072
    @solomonbeyene7072 3 місяці тому

    Agree with Desta

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 3 місяці тому +1

    እሕቴ ለውጥ የለም ያልሽው ነውጥ ስለለመድሽ ይሆን ሰው እንዴት የተሰራውን እያየ ማመስገን ሲያቅተው ሲተናነቀው ማየትን የመሰለ አሳፋሪ ነገር የለም ችግር አለ አዎ የተሰራስ አለ በጣም ችግሩን እንዴት እንፍታው እንዴት እንነጋገር ማለት እንደሽንፈት አትቁጠሩት ወጣቱ ይኑርበት ተውት አታስገድሉን

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 3 місяці тому

    Well explained it. ተመቸሽኝ ከንግግርሽ የትህነግን ሾርባ የጠጣሽ አትመስሊም። አባት መከራ ለልጅ ሊያውም ኢትዮጵያ ውስጥ። ሊያውም በተቃዋሚ ቦለቲካ ሲደመር ሴትነት። እመኝኝ አዘናግተው ይጎድሻል እራስሽን ጠብቂ። የነብር ጭራ ነው የጨበጥሽው ትንሽ ከፍ አድርገሽ ኢንተርናሽናል ሪኮግኒሽን ማግኝት አለብሽ።

  • @abdiborutube9151
    @abdiborutube9151 3 місяці тому

    የተላበሰችው ፍልስፍና ትክክል ቢሆንም በቅርቡ እራሷን አዋሽ አርባ ታገኘዋለች እሄም የሚሆነው ፈጣሪ ጠብቋት በህይወት...

  • @MellionHailemariam
    @MellionHailemariam 5 місяців тому

    She will be next pieminster ❤

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 5 місяців тому +1

    የኢሶዴፓው ጥላሁን እኮ የሞተው ለወጡ(እነአብይ) ከመምጣቱ በፊት ነው።🤔

  • @wediyohaness-jp8qt
    @wediyohaness-jp8qt 5 місяців тому +2

    ለመሆኑ ኢሕ አ ፓ ን ታውቅያለሽ ቀባጣሪ ሴትም አትመስይም

  • @maratube7176
    @maratube7176 5 місяців тому +1

    ኢህአፓ ግን ጸሀፊ አለው እንዴ?

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 5 місяців тому +2

    ድንቄም ፖለቲካኛ !!😂

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 5 місяців тому +1

    እቺ ቁጭራ ሴት ናት ኢሀፓ መጥፎ ድርጅት ናት

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    @dawitboru9027 ያው የተለመደ የካድሬነት ባህሪህ ሆኖብህ እንጄ ደሃ አፈናቅለህ የተከልከው ችግኝ ለውጥ አይደለም። ለነገሩ ስህተቱ እናንተን እንደ ሰው ቆጥራችን ነው።

  • @SeidSalim-ps7ir
    @SeidSalim-ps7ir 5 місяців тому

    eBay.
    Le ba

  • @Lemmalemessa
    @Lemmalemessa 5 місяців тому

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 3 місяці тому

    ወይዘሮ፡ ደስታ፡ ጥላሁ፡ ወያኔዎች፡ አይደሉም፡ ወይ ? ኢሐፓን፡ ትግራይ፡ ዋሻ፡ ውስጥ፡ አፍነው፡ የፈጇቸው።
    ሌላው፡ ከስሜነህ፡ ባይፈርስ፡ ጋር፡ ያደረግሽጭ፡ ውይይት፡ እውነት፡ ጋዜጠኛ፡ መስሎሽ፡ ነውን? እሱ፡ እኮ፡ ከጌታቸው፡ አሰፋ፡ ጋር፡ በመሥራት፡ የዐማራን፡ ሕዝብ፡ያስፈጅ፡ ጨካኝ፡ ሰው፡ ነው።

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 3 місяці тому

      ምን አልክ ? ብላቸው 😂😂😂

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 3 місяці тому

      አብዮት ማለትሽ ከሆነ አላለፈበትም?

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 5 місяців тому

    ጐበዝ

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 місяці тому

    የገማ የበሰበሰ በብልጽግና ድም ድህነት ስደት ሞት የሚደግስ. ፓርቲ ብልጽግና ሳይሆን ብልግና ተብሎ ሊጠራ ይገባል

  • @wechecha
    @wechecha 3 місяці тому

    ለውጥ የለም ስትል አታፍርም????
    ለማም አለማም ለውጥ አለ::

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 5 місяців тому +1

    የሴቶች የፓለቲካዉ ለመራመድ መጀመሩ ጥሩ ነዉ የአሀፓ መስራች ታድለች ሀለሚካኤል ጀግናትሽ ጥያቄሽ ተጋቢ ነው በርቼ።