የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 88 | ጸጋን መረዳት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 88 | By Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +6

    አባት ሆይ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጸጋህን በአግባቡ መረዳት እችል ዘንድ በመንፈስህ ኃይል እንድታግዘኝ እጸልያለሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ኃያል ስም አሜን።

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x Місяць тому +31

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን (ከነቤተሰቤ) እጅግ የከበደ የእግዚአብሔር መገኘት ጉባኤዉን ሞልቶት ነበር ክቡሩን ሁሉ መልሰን ለእግዚአብሔር ሠጠን የተሠጠንን ፀጋ በዚህ ልክ መደገፍ እንደምንችል ተረድቼዉ አላዉቅም ነበር የፖስተር አገየሁ ይደግን መዝሙሮች ስሰማ ያልተባረኩበት ያልተጽናናሁበት የልተመከርኩበት ጊዜ አልነበረም ፖ/ር አገየሁ ዘመንህን እግዚአብሔር ያለምልምልን ። ዶ/ር ማሙሻ ፣ ዶ/ር አብርሃም ፣ ጋሽ ንጉሴ በፀሎት ፣ በዝማሪ ፣ በሙዚቃ በአሸር ።፣ ፣ በናታኒም፣ እንዲሁም በተለያየ ዲፖርትመንት ዘወትር በብዙ መሠጠት ሰለምታገለግሉን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ጨምሮ ይባርክልን ኑሩልን ለምልሙልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 9 днів тому

    Dr mamusha ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ይጠብቅ
    Amen amen amen 🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ፀጋህን የሰጠ ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ተመስገን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Місяць тому +7

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዶክተር ማሙሻና የዚህ ቤተ ክርሰትያን አባሎች ከማቴዎሰ ወንጌል ትምህርት ከብዙ ተጠቃሚዎች አንዶ ነኝ። የእግዚአብሄር ፀጋ በማንም ላይ አያዳላም ፍርድ ትክክል የወደደውን የሚያደርግ ነው ክብር ምሰጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን 🙏🙏

  • @AntenehHailu-zg1sy
    @AntenehHailu-zg1sy Місяць тому +5

    “በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።”
    - ኤፌሶን 1፥6

  • @joeking2028
    @joeking2028 2 дні тому

    Dr GOD bless you and your family ❤🙏🏻

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому +1

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን የተሞላ, መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ።

  • @yonasataklit5749
    @yonasataklit5749 Місяць тому +2

    የእግዚአብሔር ፡ ሰው ፡ ምን ፡ እንደምል ፡ አላውቅም ፡ የሂወት ፡ ጥያቄ ፡ ከእግዚአብሔር ፡ የሆነ ፡ መልስ ፡ አገኘሁ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ሰም፡ ለዘላለም ፡ ይመስገን ፡ አሜን ፡ በጣም ፡ እወዳቸዋለሁ ፡ አመሰግናለሁ።

  • @KifleDamite
    @KifleDamite Місяць тому +3

    መዳን በእግዚአብሔር ፀጋ::!!!! ክብር ለ( አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ) አሃድ አምላክ: ይሁን::!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR PASTOR SIR.

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Місяць тому +3

    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @Milliblackcreativities
    @Milliblackcreativities Місяць тому +3

    11ኛው ሰኣት መጥቼ እንደሁሉ አግኝቻለሁ 11ኛ ሰዓት መምጣቴ ደስ ያላቸው ወንድም እህት አባት እናቶቼ በሙሉ ደግፈውኛል ተባብረውኛል።
    እግዚሃብሄር ወዶኛል...ይቺ ቤተክርስትያን ብርሃኗ እንዲቀጥል እፀልያለሁ ዶ/ር እግዚሃብሄር ይባርክህ ❤

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Місяць тому

    Doctorye Egizabher yiberkhi yetawodadki ka Ante Bizu Eyetmarku Naw kibir La Getachi La Eyesus yihuni❤❤

  • @hermelabiyaznmekonnen2241
    @hermelabiyaznmekonnen2241 15 днів тому

    🙏😭😭😭🙏❤❤❤

  • @kidestnegatu4768
    @kidestnegatu4768 Місяць тому +1

    My satisfaction runs deep, even when the challenges arise. My life is transformed by the profound truth of God’s word. I am truly grateful for the incredible gifts revealed in this church. The teachings are incredibly powerful; once you experience this, it's impossible not to change. I firmly believe that God is preparing us for something extraordinary. I eagerly anticipate visiting Ethiopia to see all of you! May the Lord bless each of you abundantly!

  • @tarzuisrael8543
    @tarzuisrael8543 Місяць тому +2

    Our pastor stay blessed..!!

  • @salsawisahle8569
    @salsawisahle8569 Місяць тому +1

    ፊተኞችን ኋለኞች .....ኋለኞች ፊተኞች ላደረገ ለእግዚአብሔር ፀጋ ክብር ይሁን ! ፀጋው እጅግ ታላቅ ነው

  • @Amangebremedhn
    @Amangebremedhn 27 днів тому

    🖤

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 Місяць тому

    Dr mamusha geta yesus ahunm kalun bemulat yigletlh tebarekulgn wedaje Dr mamusha fente 💐🙏🙌

  • @EleniYacob
    @EleniYacob Місяць тому

    Elelellllllllllll! Halaluya! Let his Name is glorified! What a message, Amazing grace!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому

    በትክክል።

  • @teek5304
    @teek5304 Місяць тому

    God bless your heart it’s amazing God 🙏🏽😇 Tebark❤️

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Місяць тому

    God bless you and keepu prich

  • @tsegaytea
    @tsegaytea Місяць тому

    God bless you more and more. I thank God for the grace given to you.

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @Thather-hw4yy
    @Thather-hw4yy Місяць тому

    God bless you!🙏🙏🙏

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Місяць тому

    አሜን ሰው ያረገኝ ጸጋው ነው ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @graceupongrace8943
    @graceupongrace8943 Місяць тому

    May God bless you more and more Dr Mamusha bate laye balwe ye geta tsega ejege betam tetekmiyalw komeyalw tesnanchalw Eysus yebarkh

  • @abayefrew9536
    @abayefrew9536 Місяць тому +1

    አኡፍ ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ልጆች ስላሉህ ተባረክ።

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Місяць тому

    Dr, thanks!

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Місяць тому +1

    እንዲያው ! እረጂም ዕድሜ ይስጥልን:: ተባረክ !
    ወንድሜ ማሙሻ :-
    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ::
    አሜን ::

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y Місяць тому +1

    ማሙሻዬ እኔም አብሪቹ ምራፍ20 ደረስኩ አግዚአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @tesfaneshhake8786
    @tesfaneshhake8786 Місяць тому

    Thank You JESUS ❤

  • @loinofjudahjesusint.hotels7710
    @loinofjudahjesusint.hotels7710 Місяць тому

    Amen❤

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Місяць тому

    የእነሆ ንጉሥሽ team ተባረ....ኩ🎉❤🎉❤!!
    ዶ/ር ማሙሻዬ የቃሉ ብርሃን ደግሞ ደግሞ ደግሞ....ይብራልህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Місяць тому

    ወንድሜ ይህም ፀጋ ነው ንርልን❤

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Місяць тому +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Місяць тому

    Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @YosefLamiboro
    @YosefLamiboro Місяць тому

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 Місяць тому +1

    አሜንንንን ፀጋ ያብዛልኝ 🙌🙌🙏

  • @asnakechkerise
    @asnakechkerise Місяць тому

    Oh amen amen amen 🙏 በፀጋው ብቻ እኩል ያደረገን ወዳጃችን እየሱስ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Місяць тому

    thank you❤💥

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Місяць тому

    ክብርና ምስጋና ለጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ለሉዓላዊነቱ !!🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
    ዶክተር ማሙሻ አንተ የምድር ሁሉ ትልቅ ስጦታችንና በረከታችን የትውልድ ሁሉ አንቂ አባት ነህ።
    ሁሌም በሰሰት ነው የምንከታተልህና የምንማረው ለህዝብህና ለትውልድህ ያለህን ትልቅ የፍቅር የልብህ ሸክም በደንብ እንረዳለን ይኔ ታላቅ ፀጋው ለሰጠህ ለታላቁ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁንለት!!🙌🙌
    የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 88 የፀጋ መረዳት በዚህ መልኩ ተረድቶኝ አያውቅም ነበር ።
    ትምህርቱን ስከታተል ራሴን እያየሁ የምህረቱ ጌታ ታላቅነት እያሰብኩ በእንባ ነበር የተማርኩት ደግሜ ስሰማ እንባዬ አላቆመም በመጨረሻ ሰዓት ስንከራተትና ሰባዝን ሚያሰተውለኝና የሚራራልኝ አጥቼ በመሸብኝ 😭😭 በ11:00⌚ሰዓት ያገኘኝ ጌታዬ ለዘላለም እሰከ ዘላለም ሰሙ ይክብር!!
    ዶክተር ማሙሻ በጣም አመሰግናለሁ ትዳርህና ልጆችህ , የአንተ የሆነ ሁሉም ይባረኩ ።
    ሐይልህ እግዚአብሔር ነው በርታ ወንድማችን
    😇😇😇😇😇😇 ❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌

  • @CheAmedere4
    @CheAmedere4 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህህህ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Місяць тому

    ሃሌሉያ ድንቅ የሆነ የወንጌል ቃል የፀጋ ወንጌል አብ አባት እግዚአብሔር በልጅህ በጌታችን በኢየሱስ ስም ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁላችሁም

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 Місяць тому

    እውነት ነው ወንድማቸን ማሙሻ የ እግዚአብሔርን ቃል እንዳንለምደውና እንዳይቀልብን ጌታ ይርዳን

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו Місяць тому

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስለፀጋህ አመሰግንአለው🙌
    ማሙሻዬ እወድሃለው ኖርልን❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 11ኛው ስአት ላይ ያገኘኝ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን🙏🏾

  • @kidusangebregziabher7219
    @kidusangebregziabher7219 Місяць тому

    ቃላት የለኝም ለዚህ ክቡር ቃል😢 ተባረክ ዶ/ር

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m Місяць тому +1

    እኔ እኮ ይገርመኛል የምታስተምረው ትምርት ለራሱ ይገርምሀል በቃ በመሀል በመሀል እዴት እደገረመክ ስናይ ለትምህሩቱ ትኩረት ሰተን እድሰማ ይረዳናል አተን ለሰጠን እየሱስ ከብር ምስጋና ይሁንለት

  • @elenikidus8101
    @elenikidus8101 Місяць тому

    እኩል ተሰልፌ አገለግልሃለሁ ጌታሆይ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KifleDamite
    @KifleDamite Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድማችን: ዶ/ር ማሙሻ

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Місяць тому

    የእርሻው ባለቤት አከፋፈል.. የዘላለም ህይወት ርስት አከፋፈል(የእግዚአብሔር መንግስት ስሌት ከሰው ስሌት ይለያል)..በቆይታ በስራ ብዛት አይደለም እርሻዋ የጸጋ እንጂ የስራ ክፍያ ደሞዝ አይደለችም ስሌቷ ሌላ ናት..እድሉን በትክክል በታማኝነት ለተጠቀሙ ሗለኞችን ፊተኞች ፊተኞችን ሗለኞች ..እኩል ታደርጋለች..መጀመሪያም ለመጡ መጨረሻም ለመጡ እኩል የምትሰጥ ናት ..በልፋት ብዛት ተተምና የምትሰጥ አይደለችም.. ጸጋ ሲገባን በተሰጠን እናመሰግናለን ባልተሰጠን አናጉረመርምም ...ወዳጄ ሆይ አልበደልሁህም ድርሻህን ውሰድና ሂድ... እኔ ለዚህ ለሗለኛው እንደ አንተ ልሰጠው እወዳለሁ ወይስ በገንዘቤ ላይ የወደድሁትን አደርግ ዘንድ መብት የለኝምን ? ወይስ እኔ መልካም ስለ ሆንሁ ዓይንህ ምቀኛ ናትን ?... ምቀኛ ክፉ አይን ማስወገድ አለብን ..እኩል ዋጋ የሚሰጥ.. በስራው የማይመካ የጸጋ ማህበረሰብ አሜን ያድርገን 👏🏻👏🏻የተሰበረ ልብ ይስጠን 👏🏻👏🏻👏🏻ጸጋ ለሁሉ ናት እርሻው የተናቀ ሰው የለውም .. ጸጋ ይግባን አሜን !!!
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ጸጋም ይብዛልህ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ👏🏻🩵👏🏻🩵 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ በብዙ እየተባረክን እየተጠቀምን ነው እንወዳችሗለን👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻

  • @Green-o4j
    @Green-o4j Місяць тому

    Amen Am❤️❤️🙏🙏en Amen teberkiiii

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 Місяць тому

    Was this teaching live on UA-cam ?

  • @abayefrew9536
    @abayefrew9536 Місяць тому

    እንደው መጮህ ፈልጌ ነበር ደሞም እንደገና ጌታን ተንበርክኬ መቀበል

  • @fikrukalore5779
    @fikrukalore5779 Місяць тому

    please send for us todays link

  • @feruzboubou5758
    @feruzboubou5758 Місяць тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Місяць тому

    አሜን🙏🏾

  • @mitusancho
    @mitusancho Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fishgraceberhane6258
    @fishgraceberhane6258 Місяць тому

    አሜን❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN.

  • @AnnsAdft
    @AnnsAdft Місяць тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Місяць тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN.