እግዚአብሔር አዋቂ ነው | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | ክፍል 2 | Dr. Mamusha Fenta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 141

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው!!
    ድንቅ ትምህርትም ድንቅ መልክት ነው
    እኔም በሕይወቴን የሆነውና የሚሆነው በመጠበቅያየ ሆኘ እያመሰገንኩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አልኩ በመዘግየቱ በጣም ሐሴት አደረኩት እየተሰራሁበት ሰላለሁ ሁሉም ለውዳሴየ ነው አልኩ።
    ክብር ሁሉ ለሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁንለት !!😇😇😭😇❤❤❤❤

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 24 дні тому +3

    ሀ ሌ ሉ ያ ! ሌላ ቃል የለኝም 🙏 እግዚአብሔር አዋቂ ነው❗

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 місяці тому +10

    በጣም ትክክል❤❤ አይቼዋለሁ በህይወቴ፡መንገዴ ሲረዝም ህይወቴ ተሠራ፡😊😊ክብር ለርሱ ይሁን፡አዋቂነው❤❤😊

  • @eyasudawit7134
    @eyasudawit7134 2 дні тому

    አሜን፤ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር ማሙሻ

  • @tigi886
    @tigi886 2 місяці тому +19

    አሜን አሜን አሜን🙏ይሄስ የኔ መልዕክት ነዉ። ዘመንህ ይባረክ

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 місяці тому +4

    ልኡል እግዚአብሔር ስለላክልኝ ድምፅ አመሰግናለሁ በጣምከፍቶኝ ድምፅህንአሰማኝ ስለው ይህንትምህርት ሰጠኝ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን❤

  • @MihiretAbayine-h2e
    @MihiretAbayine-h2e 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው የእውነት ይህንን መልዕክት ስሰማ በጣም እንድህ ብየው በመልናገርዉ ጭንቅ ውስጥ ሆኜ ነው😢 ግን አሁንም ነገሬን በእግዚአብሔር እጅ ለይ ጥየወለዋ እኔ በፈለኩት ግዜ ለይ ነገሬ ባይሳካም በእግዚአብሔር ግዜ ግን ይስተካከላል አምናለሁ 🙏 Tebarek doctor mamush silazi denk malekt

  • @bereketfantahun8176
    @bereketfantahun8176 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። እግዚአብሔር አዋቂ ነው፡ ፡ እሡ መሪ፡ ነው፡ እኔ፡ ተመሪ ነኝ።

  • @ZufanSete-t9i
    @ZufanSete-t9i Місяць тому +1

    Weeeeeeeewwww Dr. Ewenet new ene ayechewalhu arezemo arezemo serawen jemere be ene lay . Lezelalem yebarek

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому +1

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 2 місяці тому +2

    Ameeeen❤ Ameeeeen❤ Ameeeeen❤ Kibir Liyasus Yehuni❤❤❤ጌታ ብቻ እኛን ይምራን አላም ላይዮን በእርሱ ፍቃድ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ❤❤❤ጌታ ይበርክ ዘማንሂ ሁሉ ይላማልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanBelete-hs7vu
    @BirhanBelete-hs7vu 2 місяці тому +1

    የኔ ውድ ውንድሜ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ!!!!!

  • @natitilah
    @natitilah Місяць тому +1

    ለካ ለዛ ነው ሁለት አመት ወደ ሀገሬ እመለሳለው ብዬ ያቆየኝ ወ ጫት ሲጋራ ስካር ሞት እንዳልመለስ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ተመስገን

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ በእውነት የኔ መልእክት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ያለኝን የተናገረኝን እርሱ ከኔ ጋር ስላለ ይሆንልኛል አሜን አሜን አባ ከፍ በልልኝ ዶ/ር ማሙሻ ተባረክልን❤❤❤❤

  • @eyerusalemabebe3051
    @eyerusalemabebe3051 2 місяці тому +2

    አሜን ዶ/ር ማሙሻ በአንተ የመከረኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ዝም ብዬ እመራለሁ♥️🤲🙏🏾

  • @solomonwondimu9371
    @solomonwondimu9371 Місяць тому

    በእውነት እግዚአብሔር በግልፅ ተናገረኝ ለልቤ ነው የተናገረው መንገዱ ረዝሞብኝ ቆሜ እያመነታው ሳለው ነው ይህ የተቀደሰ ትምህር ምክር ወደ እኔ የመጣው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx 2 місяці тому +1

    ለጥያቄዬ መልስ የሆነ ትምህርት ነው፡፡ Thank you ዶ/ር ማሙሻ

  • @nehaababayineh7724
    @nehaababayineh7724 8 днів тому

    Amen 🙏🏾 Egziabher yimesgen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f Місяць тому

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ስለዚህ ቃል አመሰግንሃለሁ ።ይህ ቃል ለኔ ነዉ ።አሜሜሜሜሜሜሜን

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ሁሉን እደሚያውቅ ስስተውል እርፍ እላለው
    እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏 ማሙሻዬ ተባረክልን❤❤❤

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 2 місяці тому +1

    የመከረን ያጽናናን አምላክ ክብር ይሁንለት ጸጋ ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ!!❤❤❤❤

  • @minalumitiku2270
    @minalumitiku2270 2 місяці тому +1

    አሜን !!! ይሄ መልዕክት የኔ ነዉ ዶ/ር ተባረክ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @ehitewolde7535
    @ehitewolde7535 7 днів тому

    God bless you and Ethiopia

  • @benaiahgeorge788
    @benaiahgeorge788 Місяць тому

    Bless you wendim mamusha....የእግዚአብሄር እውቀት እና መገኘት❤❤❤

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 2 місяці тому

    አዎን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነገሮቼ እንድ ሲቆይ አሁንም አንተ በሕይውቴ አዋቂ ነህ❤❤ በኢየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ashenafibarasa-ny3oj
    @ashenafibarasa-ny3oj 2 місяці тому +2

    የእኔ መልዕክት ነው። አሜን ተባረክ ዶ/ር

  • @yob765
    @yob765 2 місяці тому +1

    አሜን ፀጋ ይብዛልህ...!❤

  • @hermalacom
    @hermalacom 2 місяці тому

    በጣም ጥሩ ድራማ የው ነው ሰለሴት ልጅ ጎዳት የሚሣወቅ ተክክለኘ መልእክት የሚሰጥ ድራማ ነው

  • @mitikesheferaw8888
    @mitikesheferaw8888 Місяць тому

    ስለዘጋሀቸዉ በር እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን !!¡

  • @TesfaneshGirma-y3h
    @TesfaneshGirma-y3h 2 місяці тому

    አሜን አሜን እግዛህብሄር ቀን አለው እጠብቀዋለው አንተ ከኔጋር ካለክ ክፍን አልፈራም

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንን አሜንንንን አሜንንን 😢😢😢😢😢😢😢እጥብቀዋለሁ አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @serkalemgebressilasse5426
    @serkalemgebressilasse5426 Місяць тому

    እውነት ነው በረጅሙ እየመራኝ ነው ነገር ግን እየተሰራሁበት ያድርግልኝ ልመንህ ለዘላለምምምም

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f Місяць тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ።አሜሜሜሜሜሜሜን

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ስለሚመራኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @CrucialchoiceCC
    @CrucialchoiceCC 2 місяці тому

    አሜን!ጌታ ሆይ አዋቂ ነህ በሕይወት ጉዳይ!❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 місяці тому

    አሜን በረጅሙም መጋዝ ይሁንልኝ ፀጋው ያግዘኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereket7
    @bereket7 2 місяці тому

    Geta zemenihin yibarek mamusha...bante zeweter yemimekren geta semu yibarek. Tsegaw yibzalih wendime❤

  • @bogalehaile7970
    @bogalehaile7970 2 місяці тому

    God Bless you Dr Mamush! you are teaching to motivate at the desert resilience to reach Heaven .

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔርን አምላክ ይባረክ❤❤❤❤

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 2 місяці тому

    However, I am not a strong Christian; I always feel the presence of God in my heart; that gives me sense! God bless you, man of God!

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 місяці тому

    በረጅሙ መኤድ ይጠቅማል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 2 місяці тому +1

    ተባረክ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 місяці тому

    ዶክተር ማሙሻ እድሜ ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregmenkir6685
    @haregmenkir6685 Місяць тому

    Thank you God for everything. Be Blessed man of God.

  • @rb2782
    @rb2782 2 місяці тому

    Amen Amen Amen 🙌🏽 powerful message 👏🏽 thank God 🙏🏽 much blessings to you Dr. Mamusha❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 місяці тому

    በአጭር ኤዶ ከመቅረት ገብቶ መጠመቅ የእግዚአብሔር ዋስትና

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 2 місяці тому

    So beautiful God is knows everything knowledge wisdom presence amen

  • @SeblelemmaDegefu
    @SeblelemmaDegefu Місяць тому

    አሜን እግዝያአብሔር መሪ ነው

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 Місяць тому

    አሜን ለኔ የመጣ መልእክት ነዉ❤❤❤❤

  • @eden1867
    @eden1867 2 місяці тому

    አረ ያደክማል ሁሉም ነገር ያደክማል
    ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ና!!

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 2 місяці тому

    ምን እንላለን ዘመንህ ይባረክ! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 2 місяці тому

    ጌታ ይመሰገን ዶ/ር ተባረክ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 місяці тому

    Amen, thank you Pastor, this was so much needed for me. God bless you 🙏

  • @saragebre8809
    @saragebre8809 Місяць тому

    Dr. Mamusha what a preacher. May God bless you abundantly!

  • @singerdawitashencho
    @singerdawitashencho 2 місяці тому

    stay blessed Dr mamusha fanta listening the word of God from you always nourish and nurture my soul

  • @ShitoWerku
    @ShitoWerku 2 місяці тому +2

    getahoy serteh cherisegn 😢😢😢

  • @SingersileshiBarasa-ez3hc
    @SingersileshiBarasa-ez3hc 2 місяці тому +1

    Wuyi ameeeeeeen isu lik nw

  • @Siresanegeri
    @Siresanegeri Місяць тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አዋቂ ነው።

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 Місяць тому

    Amen Amen 🙏 God bless you Dr 🙏

  • @eliyashussen4891
    @eliyashussen4891 2 місяці тому

    Amen God bless you Doctor amazing reflection

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 2 місяці тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @kiwieseta1234
    @kiwieseta1234 2 місяці тому

    Thank you Doctor Mamusha as usual for teaching us well grounded life changing word of God.

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 місяці тому +4

    ዘፀ 13:17-22
    እስራኤል ከግብፅ ሲወጣ
    እግዚአብሔር የእስራኤልን ህዝብ ከግብፅ ሲያወጣ መንገዱ በጣም ቅርብ መሆኑን ቢያውቅም በጣም በረዥሙ፣ ምድረ በዳ፣ በኤርትራ ባህር ነበር አዙሮ የመራቸው።
    እኛ ሁልጊዜ አቋራጭ መንገድን እንፈልጋለን።
    እግዚአብሔር ፈጣኑን ሳይሆን በረዥሙ መንገድ ሲመራን ግራ ከተጋባን ዝም ዝም ብለን እንመራ።
    እእግዚአብሔርን እስራኤልን ከግብፅ ከባርነት ሃገር ፈቀቅ ሲያደርጋቸው ፣ አስር መቅሰፍትን አውርዶ ተሟግቶ ሊያወጣ ፈለገ ግን ፈርኦን እምቢ አለ ፣ እግዚአብሔር እስራኤል በኩሬ ነው እና በኩር ማለት ያኔ ይገባሃል ብሎ የግብፅን በኩር አጠፋለሁ አለ መቅሰፍትንም አውርዶ ረፈረፋቸው ። ከዚያም ፈርኦን እስራኤልን ለቀቃቸው።
    መንገዱ በኖርማሉ በ40 ቀን ውስጥ የሚያልቅ ቅርብ መንገድ እንዳለ እያወቀ በረዥም መንገድ ወሰዳቸው 40አመት በሚፈጀው ማለት ነው።
    እግዚአብሔር የህዝቡ መሪ ነው እኛ ደግሞ ተመሪ ነን ።
    ሲመራን ዝም ብለን እንመራ፣ እንከተል ቢረዥሙ እንመራ።
    እግዚአብሔር አይሻሻልም፣ edit አይደረግም ለምን ይህን አደረግህ አይባልም።
    ለምን??
    ዋስትናችን ምንድነው ?
    1# ቁ16-18
    የእግዚአብሔር እውቀት ።
    እርሱ አዋቂ ነው፣ እግዚአብሔር ያውቃል፣ የማያውቀው የለም ፣እኛ የማናውቀው ግን እግዚአብሔር ብቻ የሚያውቀው ስላለ።
    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ወደውጭ የወጣው ይህ ህዝብ።
    ምንም ቅርብ ቢሆን ....ጦርነት ሲገጥመው ፈርቶ ወደግብፅ እንዳይመለስ ብሏል ና....
    እግዚአብሔር በረዥሙ እንዲጓዙ አደረገ።
    ልጅህን ዝም ብለህ መኪና ትሰጠዋለህ? ሳይማር ና ሳያድግ??
    እስራኤል ብዙ ከተጓዘ በኋላ የግብፅ ሽንኩርት ናፈቀን ያለ ህዝብ ነው እኮ ስለዚህ እግዚአብሔር እንዳይጠፉ ሲል ወደኋላ እንዳይመለሱ ሲል በረዥሙ በምድረ በዳው በኤርትራ ባህር አዞረው ።
    ጠላት እንዳይደርሱባቸው ባህሩን መልሶ ከድኖ ህዝቡም እንዳይመለስ ባህሩን ወደነበረበት መለሰው ።
    እስራኤል እግዚአብሔር ተራራጋም የደረሱት በረዥሙ ስለሄዱ ነው፣
    ጦርነትን የማያውቅ ህዝብ እንዲሰለጥኑ ነው ።
    ለመጀመሪያ ጊዜ አማሌቅን ሲገጥሙ በዳዴ መልኩ ነው ያሸነፉት ።
    በአጭሩ መንገድ ሄደው ባሪያ ሆነው የቀሩ ብዙዎች አሉ። ጳውሎስ ሲናገር
    ሁሉም ከሙሴ ጋር እንዲተባበሩ በባህሩ አጠመቃቸው። ብሏል።
    መዳናችንን እውን ሊያደርገው ሲፈልግ፣ መንገዳችን ወይም ጉዟችን የረዘመ ይመስለናል።
    ዝም ብላችሁ ተመሩ ፣ተከተሉ፣ ታመኑ ።
    ለምን ? እግዚአብሔር የሚያውቀው እኛ ግን የማናውቀው ስላለ ።
    ፃድቅ መንገዱ ሲረዝምበት አዎ እረዝሟል ግን እግዚአብሔር ያውቃል ነው የሚለው።
    እስራኤል ያውቅ ይሆን ስላሴ ሲመክር በእርሱ ላይ?
    እናንተስ ትጠብቁ ይሆን ? ትዘምሩ ይሆን?
    እግዚአብሔር ያውቃል።
    ምድረበዳው አለ ግን ከእርሱ በላይ የሆነ አምላክ አለ።
    Vs20-22
    በቀንና በሎሊት መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና አምድ ሌላሊት በእሳት አምድ እግዚአብሔር በፊታችቸው ሄደ እየመራቸው አብሮነቱን ለእነርሱ አሳየ።
    የደመና አምድ በቀን በሌሊት በእሳት አምድ ሆኖ ከእነርሱ ፈቀቅ አላለም።
    በባርነት ሳሉ እግዚአብሔር መርቷቸው አያውቅም እድሜ ልካቸውን ጡብ ሲጠበጥቡ ፣ሲጮኁ ጩኅታቸው ወደ ላይ አረገ እንጂ በእግዚአብሔር ተመርተው አያውቁም ነበር ።
    ለረዥሙ ጉዙ በደመና አምድ፣ በሳት አምድ መራቸው መገኘቱን ያላረቀ ብቻቸውን ያልተዋቸው አምላክ ነው።
    ከዚያማ ድንኳኑን ሲያነሳ ሲነሱ ሲቆም ሲቆሙ አብሯቸው ተጓዘ።
    የክርስቶስ ምሳሌ የሆነውን መና ማን ያገኘው ነበር? በረዥሙ ባይሄዱ ኑሮ ፣ ይከተላቸው ከነበረው አለት ጠጡ ይሄ የሆነው እኮ እረዥሙ መንገድ ስለነበረ ነው።
    እግዚአብሔር ሲመራ ሳትነጫነጩ ተመሩ።
    አማካሪው ማነው ?
    አዋቂ አንሁን በእግዚአብሔር ፊት እርሱ ብቻውን አዋቂ ነው።
    ስለዘጋሃቸው በሮች እግዚአብሔር ይመስገን ሲያረዝም ወደኋላ እንዳንመለስ ለእኛ ብሎ ነው ።
    ምድረበዳውን የሚያለመልም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ማለትን እንለማመድ ።
    እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሃሳቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። የእግዚአብሔር አብሮነት ከእኛ ጋይ ይሁን ብቻ።
    ዶክተሩ ወንድሜ አስተማርከን ዛሬም ክብሩ ለአምላካችን ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን በኢየሱስ ስም።አሜን።

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 2 місяці тому

    አሜንን ሀሌሉያ ክብር ለስሙ

  • @AzebKalat
    @AzebKalat 2 місяці тому

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ ይጨመርልህ

  • @buzechirfabulti4267
    @buzechirfabulti4267 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው🥰🥰🥰🥰

  • @sisayberhanu4447
    @sisayberhanu4447 2 місяці тому

    Amen Amen Amen hallelujah 🙏 glory to God almighty in the mighty name of Jesus Christ my saviour 🙏 Thank you Holly Spirit 🙏 for an on time message 🙏 Love you Father.

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 2 місяці тому

    Hallelujah ❤Amen.
    Indeed!!!

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜንንንንንንንኔኔ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 2 місяці тому

    Amen! Amen! Doctor Mamusha Egziabher yebarkeh

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 2 місяці тому

    Amen. Egzbher awaki nw

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድም ማሙሻ❤

  • @Bezawitetiruneh
    @Bezawitetiruneh 2 місяці тому

    አሜን መልእክቴ ነዉ።❤

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 2 місяці тому

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 2 місяці тому

    አሜን አሜን!!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ጡት እደጣለ ልጅ ዝም ላለው በፊት😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤🙏

  • @selamtewolde8044
    @selamtewolde8044 2 місяці тому

    Haleluya Kibr le TALAKU Geta ❤❤❤❤❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 2 місяці тому +1

    Amen Hallelujah

  • @favorite8559
    @favorite8559 2 місяці тому

    Tebarek❤❤❤

  • @maretadegefu578
    @maretadegefu578 2 місяці тому

    አሜን አሜን

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 2 місяці тому

    Tebarek

  • @yerowakgobena1041
    @yerowakgobena1041 Місяць тому

    Amen Hallelujah ❤😢

  • @MenbereGirma-h1q
    @MenbereGirma-h1q Місяць тому

    Good

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us 2 місяці тому

    አሜን 🥹🙏

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 2 місяці тому

    AMEN AMEN TEBAREKI Dr WOLCOME❤🎉🎉😍

  • @sarawubshe
    @sarawubshe 2 місяці тому

    አሜንንንን

  • @bethelhemtilahun904
    @bethelhemtilahun904 2 місяці тому

    THE STORY OF MY LIFE.GOD KNOWS ALL!AMEN!!!

  • @futsumgebremicheal4814
    @futsumgebremicheal4814 2 місяці тому

    God bless you Dr mamusha

  • @Betelhem-c5h
    @Betelhem-c5h 2 місяці тому

    tebarek Mamushayee

  • @DestaHosiso
    @DestaHosiso 2 місяці тому

    መሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannamulugeta1373
    @hannamulugeta1373 2 місяці тому

    Praise God 😊🙏🙏🙏

  • @solomonwolde569
    @solomonwolde569 2 місяці тому

    Amen egziyabher awaki nw

  • @GenetAsefa-gg9rt
    @GenetAsefa-gg9rt 2 місяці тому

    Stay Blessed!!👐👐👐

  • @hiwotengda6170
    @hiwotengda6170 2 місяці тому

    Amen 🙏 God blessed 🙏 🙌

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 2 місяці тому

    You’re already blessed 🙏❤️❤️❤️

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu 2 місяці тому

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏 blessed Dr mamusha

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 2 місяці тому

    amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💕💕💕💕