Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጋሽ ንጉሴ የተወደዱ መምህር ኖት እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ እግዚአብሔር በቃሉም ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ ዘወትር ያነበብኩትም ሆነ የተሰበከዉን ያንንኑ ቃል ሰሰማዉ መደነቅ ይሞላብኛል አመሠግናለሁ ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም እንዲሁም ከናታኒም አገልጋዮች ከፀሎት አገልጋዮች ከሙዚቀኞች እና ዘማሪያን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን
ይሄንን ኮመት የምታነቡ ፀልዬልኝ ከቤተሰቤጋር ቋንቋዬ ተደባልቆዋል ምንም አልረዳ አሉኝ በጌታ ፀልዩልኝ😢
የሰላሙ ንጉስ ጌታ እየሱስ ክረስቶስ በድነቅ ጉብኝት ይጎብኛችሁ
Always God be with you don't loss ur heart
ጋሽ ንጉሤ ተባረክ! የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!🎉❤🎉❤🎉❤
ውይ ጋሽ ንጉሳ ልጄ ሲሉ ደስ ሲል አብና ወልድ ስለኔ ልጄ ያለችውን እያሉ ቢያወሩ ብዬ ተመኘው❤ አሜንቃሉን በልቤ ያሳድርብኝ❤❤🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከውስላንተ ጌታን ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ!
አሜንንንንንንኖ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልይ እግዚአብሔር ይባርክት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ጌታ እየሱስ ይባርክ ህ ዘመንህ ይባረክ ልክ ልካችንን ጌታ በአ ንተ አልፍ ስለተናገረን ጌታ ይባረክ አሁንም ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን በስላም ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። ተራራው ጌታን የምናይበት ከተራራው ስንወርድ ብዙ ሥራ ስላለ በጸሎትና በጾም የምንገኝበት ሥፍራ ለሁላችን ይሁንልን የዚህ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ፓስተሮችና ዘማሬዎች ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።Thank you so much 💕🙏❤️🙏🙏👏🙌
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ❤🙏
ጋሽ ንጉሴ፣ ከቃሉ ጥፍጥና በተጨማሪ የርሶ አገላለፅ፣ ቃላት አጠቃቀም ሞገስ ተጨምሮበት ፣ ትምርትዎ ውስጥ ዘልቆ ይገባል። ጌታ ዘመንዎን ይባርክ።
እምነትም ድጋፋ ይሻል ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ምን እላለሁ አምላኬ ሆይ ልቤን ክፋት አግዘኝ ከዚህ በላይ እንዴት ትናገረኝ ተባረኩልን ወንድማችን
በጣም ደስ ይላሉ ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ታጋዩን መንፈስ ይቀስቅስልን❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት!!, .
ከተራራው ግርጌ ...አሜን ቢሆንልን እዛው በቀረን ..ነግር ግን መውረድ አለ.... ወደተወዛገበች ምድር ....ከመገለጥ ተራራ ግርጌ..ከጋኔን የሚፋለሙ የደከሙ ደቀመዛሙርት...ዲያቢሎስ ቁም ስቅሉን የሚያሳየው ብላቴናአንድ ልጁን የሚያስታምም አባት ሰቀቀንያፈጠጠ የሰቆቃ እውነታ (የእኛ አበሳ ምንድነው? )ቀለሙ ሁሉ አንድ አይደለም የምንፋለመው ትልቅ ፍልሚያ አለ ..ግን ደግሞ የተገለጠ ክብር አለ..ክፉ ጠማማ የማታምን ትውልድ... ጌታ በእምነት ደስ እንደሚሰኝ በአለማመን ያዝናልአምናለሁ ...አለማመኔን እርዳው እምነቴት አጽናው...ከሰማይ ጋራ በትህትና መነካካት ነው እምነት..ይህ አይነቱ ግን..ለምንድነው ያልቻልነው ..??ስለእምነታችሁ ማነስ ...ከጾም ከጸሎት በቀር...ጾምና ጸሎት ...የምር ንግግር ...ራስን መግዛትየልቡና መሰብሰብ..የገሃነም ደጆች የማይቋቋሟት ማኀበር ...(የኛ ጦርነት ምንድነው?)...ከሀዲነት...ተግባራዊ ከሀዲነት ...በባህል የተጠለለ ባዕድ አምልኮ.... ኃይማኖታዊ ጭፍን ጥላቻ .. አክራሪነት...ስመ ክርስትን (እምነት እውቀት ንጽህና የሌለበት)....አሉታዊ የልቡና ውቅር (ከባድ በሽታ)....ይሄ አይነቱ የተባለ አለ ፍልሚያው ብርቱ ነው.....በመንፈሴ እንጂ በብርታት አይደለም...ክርስትያን መሆን መልካሙን ገድል መጋደል ነው ....ሽልማት ያለው ኢየሱስ አዝማቻችን ድል ነሺ የሆነበት ..አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ ይቀስቅሰን ነቅቶ መዋጋት ይሁንልን የእቃ ጦራችንን ማንሳት መታጠቅ ይሁንልን በተለቀቀልን እውነት ልክ ማፍራት ያድርግልን ጌታ 👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵ጋሽ ንጉሴ እጅግ በጣም የምንወድዎ የምናከብሮ ውድ ወንድማችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን ቤተሰብዎን ልጅዎን🩵 እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ👏🏻🩵👏🏻 ዶ/ር ማሙሻዬም ብሩክ ሁን ዘመንህ ይለምልም የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ በጣም እንወዳችሗለን👏🏻🩵👏🏻
Thank you
ህይወት የሆነውን ቃል እንድንወደው እንድንከተለው ስለምትተጉ ጌታ ለ እናንተ በሁሉ ይትጋላችሁ !!!!
የዛሬው ትምርት አይለኛ ነው ጌታ እኔራሴ ፈውስ ይሻኛል ቀድመክ በግሌ ፈውሰኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢
Thank you Lord God bless be to this preacher and your mighty word in Jesus name amen 🙏 🙌
Wow what a powerful message ❤
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ለምንወዳቸዉ ለጋሽ ንጉሴ ቡልቻ እንዲበዛላቸዉ እፀልያለሁ የበሰለ ትምህርት ነዉ ጠቅሞኛል
ሙሴም ከተራራ ሲወርድ የገጠመው ተመሳሳይ ክስተትእምነትም ድጋፍ ይሻል አሜን❤🌟
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤GOD bless you all ❤❤❤
የምር ጌተ ተናግሮኛል 🙏🙏🙏🙌🙌
Amen 🙏🏾
ተራራ አልነሳ ያለ ከባድ ችር በእምነት መንቀል ይቻላል አሜን
AmenAmenAmen hallelujah ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥💝
💚💚♥️♥️💚💚
Halelujah geta erdan
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
PP😊
ጋሽ ንጉሴ የተወደዱ መምህር ኖት እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ እግዚአብሔር በቃሉም ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ ዘወትር ያነበብኩትም ሆነ የተሰበከዉን ያንንኑ ቃል ሰሰማዉ መደነቅ ይሞላብኛል አመሠግናለሁ
ጋሽ ንጉሴ ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም እንዲሁም ከናታኒም አገልጋዮች ከፀሎት አገልጋዮች ከሙዚቀኞች እና ዘማሪያን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን አሜን
ይሄንን ኮመት የምታነቡ ፀልዬልኝ ከቤተሰቤጋር ቋንቋዬ ተደባልቆዋል ምንም አልረዳ አሉኝ በጌታ ፀልዩልኝ😢
የሰላሙ ንጉስ ጌታ እየሱስ ክረስቶስ በድነቅ ጉብኝት ይጎብኛችሁ
Always God be with you don't loss ur heart
ጋሽ ንጉሤ ተባረክ! የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!🎉❤🎉❤🎉❤
ውይ ጋሽ ንጉሳ ልጄ ሲሉ ደስ ሲል አብና ወልድ ስለኔ ልጄ ያለችውን እያሉ ቢያወሩ ብዬ ተመኘው❤ አሜንቃሉን በልቤ ያሳድርብኝ❤❤🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
ስላንተ ጌታን ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ!
አሜንንንንንንኖ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ሆይ እምነት ጨምርልይ እግዚአብሔር ይባርክት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ጌታ እየሱስ ይባርክ ህ ዘመንህ ይባረክ ልክ ልካችንን ጌታ በአ ንተ አልፍ ስለተናገረን ጌታ ይባረክ አሁንም ይጨምርልህ ዘርህ ይባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን በስላም ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። ተራራው ጌታን የምናይበት ከተራራው ስንወርድ ብዙ ሥራ ስላለ በጸሎትና በጾም የምንገኝበት ሥፍራ ለሁላችን ይሁንልን የዚህ ቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችም ፓስተሮችና ዘማሬዎች ሁላችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
Thank you so much 💕🙏❤️🙏🙏👏🙌
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ❤🙏
ጋሽ ንጉሴ፣ ከቃሉ ጥፍጥና በተጨማሪ የርሶ አገላለፅ፣ ቃላት አጠቃቀም ሞገስ ተጨምሮበት ፣ ትምርትዎ ውስጥ ዘልቆ ይገባል። ጌታ ዘመንዎን ይባርክ።
እምነትም ድጋፋ ይሻል
ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ምን እላለሁ አምላኬ ሆይ ልቤን ክፋት አግዘኝ ከዚህ በላይ እንዴት ትናገረኝ ተባረኩልን ወንድማችን
በጣም ደስ ይላሉ ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን ታጋዩን መንፈስ ይቀስቅስልን❤
ጋሽ ንጉሴ ጌታ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርኮት!!, .
ከተራራው ግርጌ ...አሜን ቢሆንልን እዛው በቀረን ..ነግር ግን መውረድ አለ.... ወደተወዛገበች ምድር ....
ከመገለጥ ተራራ ግርጌ..
ከጋኔን የሚፋለሙ የደከሙ ደቀመዛሙርት...
ዲያቢሎስ ቁም ስቅሉን የሚያሳየው ብላቴና
አንድ ልጁን የሚያስታምም አባት ሰቀቀን
ያፈጠጠ የሰቆቃ እውነታ (የእኛ አበሳ ምንድነው? )
ቀለሙ ሁሉ አንድ አይደለም የምንፋለመው ትልቅ ፍልሚያ አለ ..ግን ደግሞ የተገለጠ ክብር አለ..
ክፉ ጠማማ የማታምን ትውልድ... ጌታ በእምነት ደስ እንደሚሰኝ በአለማመን ያዝናል
አምናለሁ ...አለማመኔን እርዳው እምነቴት አጽናው...
ከሰማይ ጋራ በትህትና መነካካት ነው እምነት..
ይህ አይነቱ ግን..ለምንድነው ያልቻልነው ..??
ስለእምነታችሁ ማነስ ...ከጾም ከጸሎት በቀር...
ጾምና ጸሎት ...የምር ንግግር ...ራስን መግዛት
የልቡና መሰብሰብ..
የገሃነም ደጆች የማይቋቋሟት ማኀበር ...(የኛ ጦርነት ምንድነው?)...ከሀዲነት...ተግባራዊ ከሀዲነት ...በባህል የተጠለለ ባዕድ አምልኮ.... ኃይማኖታዊ ጭፍን ጥላቻ .. አክራሪነት...ስመ ክርስትን (እምነት እውቀት ንጽህና የሌለበት)....አሉታዊ የልቡና ውቅር (ከባድ በሽታ)....ይሄ አይነቱ የተባለ አለ ፍልሚያው ብርቱ ነው.....በመንፈሴ እንጂ በብርታት አይደለም...ክርስትያን መሆን መልካሙን ገድል መጋደል ነው ....ሽልማት ያለው ኢየሱስ አዝማቻችን ድል ነሺ የሆነበት ..
አሜን አሜን መንፈስ ቅዱስ ይቀስቅሰን ነቅቶ መዋጋት ይሁንልን የእቃ ጦራችንን ማንሳት መታጠቅ ይሁንልን በተለቀቀልን እውነት ልክ ማፍራት ያድርግልን ጌታ 👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵ጋሽ ንጉሴ እጅግ በጣም የምንወድዎ የምናከብሮ ውድ ወንድማችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን ቤተሰብዎን ልጅዎን🩵 እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ👏🏻🩵👏🏻
ዶ/ር ማሙሻዬም ብሩክ ሁን ዘመንህ ይለምልም የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ በጣም እንወዳችሗለን👏🏻🩵👏🏻
Thank you
ህይወት የሆነውን ቃል እንድንወደው እንድንከተለው ስለምትተጉ ጌታ ለ እናንተ በሁሉ ይትጋላችሁ !!!!
የዛሬው ትምርት አይለኛ ነው ጌታ እኔራሴ ፈውስ ይሻኛል ቀድመክ በግሌ ፈውሰኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌😢
Thank you Lord God bless be to this preacher and your mighty word in Jesus name amen 🙏 🙌
Wow what a powerful message ❤
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ለምንወዳቸዉ ለጋሽ ንጉሴ ቡልቻ እንዲበዛላቸዉ እፀልያለሁ የበሰለ ትምህርት ነዉ ጠቅሞኛል
ሙሴም ከተራራ ሲወርድ የገጠመው ተመሳሳይ ክስተት
እምነትም ድጋፍ ይሻል አሜን❤🌟
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
GOD bless you all ❤❤❤
የምር ጌተ ተናግሮኛል 🙏🙏🙏🙌🙌
Amen 🙏🏾
ተራራ አልነሳ ያለ ከባድ ችር በእምነት መንቀል ይቻላል አሜን
AmenAmenAmen hallelujah ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥💝
💚💚♥️♥️💚💚
Halelujah geta erdan
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
P
P
😊