Case Study: ሴትን እንደ ሰው ማያዩ ወንዶች ከየት መጡ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 369

  • @deboraasschel574
    @deboraasschel574 2 роки тому +64

    በምትናገሪያቸው ነገሮች በደስታ እንዳልሞትብሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @elatube5347
      @elatube5347 2 роки тому +1

      ሰብስክራይብ ሲያንስሽ ነዉ እህት😍

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 2 роки тому +46

    ይቺ ልጅ የምትሰራው ሥራ ትውልድን የሚያነፅ
    ፍትአዊነሽ
    ተባረኪ
    ብዙ ዩቱበሮች ግን የምትናገሩት ሁሉ ወንድ ልጅ እንዲ ብትለብሺ ወንድልጅ ቀጭን ወይ ወፈራም ብትሆኚ ወይዳል ወንድ ልጅ እንዲወድሽ ወንድ ልጅ እንዲወድሽ ወንድ ልጆ እንዲወድሽ ወዘተ እያላቹ
    እና የምናረገው ሁሉ ከንድ ልጅ መወደድና አለመወደድ አይነት አርጋቹ የምትሰሩ ዩቱበሮች ሆይ በቃቹ ሌላ ነገር ሰርታቹ ብሉ 🙄🙄🙄🙄🙁

    • @maranatadady3145
      @maranatadady3145 2 роки тому +1

      Thanks bro endante lesetoch yemichenek wendochn yabzalen

  • @yitbarek6272
    @yitbarek6272 2 роки тому +13

    የሆነ የአእምሮ ክፍሌ ሀሳብ ሲቀይር ተሰምቶኛል። tnxs

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 роки тому +34

    እውነት ብለሻል እህታችን በርቺ ልክ ልካቸውን ነግርሽልናል ሴት ልጅ ናት እናት ናት እህት እና ሚስት ናት አገር ናት ቢርዱ ኖሮ ልቦና ይስጣቸው ምድር ደደቦች አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን 👍 👍ክብር ስላም ፍቅር ለሴት ልጅ በሙሉ ይመችሽ ጀግና ነሽ እህቴ 🌹

  • @ዮዳሄ-ለ3ዸ
    @ዮዳሄ-ለ3ዸ 2 роки тому +15

    ተባረኪ የኔ እህት ጀግና ነሽ በሴቶች ላይ በሚደረሰው ተገቢ ያልሆነ ገፊት ያለሽ ቁጪት በጣም ያነቃቃል እንዳንቺ ያሉ ይብዙ👏👏✅

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 роки тому +23

    መዝሙረኛው ንጉስ ዳዊት ለልጁ ሲመክረው
    ልጄ ሆይ በርታ ሰው ሁን ነው ያለው
    እና ወንዶች ከዚች ምክር ሰምታቹ ሰው ሁኑ
    ሳሌብዬ በርቺ ማማዬ❤❤❤

  • @zematube1219
    @zematube1219 2 роки тому +33

    ጉሩየ እንኳን ደህና መጣሽ
    የ ኢትዮጵያ ምርጥ ሴት ልጅ ነሽ
    ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ልኝ
    በደምብ አጋልጪ የሰገጤዎችን አረማመድ
    እንዳንቺ ደፍሮ የሚያጋልጥ የለም ሁሉም አድር ባይ ነው 100%
    ታዲያ ወደ ዜማ ቤትም ጎራ እያላችሁ 😍😄😍

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 4 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ማር ስወድሽ በጣም ገራሚ የሆነ ምክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 роки тому +10

    ሴት አለምን ብትመራ ፍቅር ሰላም ትሆን ነበር እስኪ በቀላሉ ሴት አሽከርካሪውችን ተመልከቱ በጣም በጥንቃቄ በጣም በትኩረት ነው የምታሽኩረክረው ከወንዱ በተሻለ ለአደጋ አይጋለጡም መሪ የመሆን ብቃት ሴት ልጅ አለት

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 2 роки тому +24

    በእንደዚ ከይነታ አስተሳስብ ባላቸው ወንዶች የተነሳ ስንት እናቶቻችን ህይወታቸው በእሬት እንደተሞላ ለአፈር በቅተዋል ሁፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu7628 2 роки тому +3

    እንኳንም ወደዚህ ሚዲያ ወጣሽ ባትወጢ ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ተባረኪ

  • @bethelhemhailu5371
    @bethelhemhailu5371 2 роки тому +16

    Finally somebody dared to speak up! Specially previlaged women should be voice of those women who dont have any chance to say about their suffering.
    God bless you. And clap to you daddy!! He should be proud to see you now

    • @parli6659
      @parli6659 2 роки тому +2

      Exactly!!👏👏👏👏👏

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 2 роки тому +3

    ምን ሆነሽ ይሁን የጣፋሽው በአላህ በሰላም ይሁን ብቻ በጣም እያሰብኩሽ ነው because you're my inspiration የት ሄደች የሚልም አጣው ባጭር videoም ቢሆን አለሁ በይ

  • @meseret.12
    @meseret.12 2 роки тому +8

    አንቺ ጀግናች ድምጻችን ነሽ ሽልማት ይገባሻል በርቺልን እናመሰግናለን

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 2 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበል ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ንግግሮችሽ ግልፅና እውነታን ይዘሽ ስለምትመጪ በፍቅር ነው ባልጨረሰች እያልኩ የምሰማሽ በርቺልኝ እህቴ እንደዚህ በመከባበር እውነታለይ ቆመን መነጋገር ከቻልን ለውጥ ማምጣት እንችላለን እና በርቺልን

  • @Aelekkso
    @Aelekkso 2 роки тому +9

    እውነት ታውቂያለሽ በብብዙ ዕይታዎችሽ የሚደነቁ እና የሚበረታቱ ናቸው ለዚህም በርቺልን። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ትዕዛዛትን ለመንቀፍ ባትሞክሪ መልካም ነው የኔ ቆንጆ።

    • @maranatadady3145
      @maranatadady3145 2 роки тому

      Metshaf kidusn alasasatechm ofcourse mist lebalua tegezi nech yilal yihe malet gn eyeketeketat ena yefelegewn eyaregat ynoral malet aydelem yihen nw yalechw

    • @meaza2509
      @meaza2509 2 роки тому +3

      አሁንም ሰማሽ እጅ አላዳመጥሽም ከልብሽ ስሚይ ማለት የፈልገችው ወንድ ልጅ አባወራ ነው ወይም ለሴት ልጅ መከታ ነው ሴት ልጅ ለባሏ ትገዛ የሚለው ቃል እየተትቀሙ መልካም ነገርን ከማድረግ ይልቅ ሰክሮ መደብደብ ምን ታመጫልሽ ዝም በይ ምን ታውቂያልሽ እኔ ሰርቼ ለፍች አመጣልሁ አች ተዘፍዝፈሽ.....ወዘተ እያሉ እራሳችውን እደትልቅአርገው ሴት ልጅ እደ ዕቃ ለነሱ አገልጋይ ትሁን አላለም መፅሐፍ ቅዱስ መፀሐፍ ቅዱስ ወይም ክርስቶስ የሰዉ ልጅ ፍቅር እና ሰላም ነው እጅ እምሻው አንዱን ተበዳይ ሌላው በዳይ እደሆን አልፈልግም የሰዉ ልጅ አስተሳሰብ እጅ

    • @Aelekkso
      @Aelekkso 2 роки тому

      እኔ መልዕክት በጣም ኹሌም በጉጉት ቪድዮችን ጠብቄ ለማዳምጣት ልጅ ነው እሺ።

  • @meseret.12
    @meseret.12 2 роки тому +4

    ሌላው ልምድነው አብዛኛው ቤተሰብ የሴት ጎደኛ እንዳቲዢ ሴት አትቅቢ አያሉ እርስበርስ አንዳንቀራረብ የሚያደርጉት ለምንድነውስ የማንስማማው እባክሽ በዚህ ጉዳይም በንወያይ አና ያለሽ አመለካከት ባቀው ደስ ይለኛል

  • @simple-xl5jk
    @simple-xl5jk 7 місяців тому +1

    የማስበውን ስለተናገርሽልኝ tnx❤

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +20

    በትክክል! ባህል የሚባል ቡቱቱ ነው እኛን ያሳነሰን::ስለዚ ሴቶች ዋጋችንን እንወቅ::እራሳችንን እናስከብር::ሁል ጊዜ እየተገፉ እንደመኖር የሚያስጠላ ሕይወት የለም::

  • @rahelfissuh2409
    @rahelfissuh2409 2 роки тому +10

    እህቴ የአንች ትምህርት በጣም አደንቀዋለሁ በርች ግልፅነትሽ ዋውውውው 💕❣️❣️💞

  • @mahomaho9999
    @mahomaho9999 2 роки тому +6

    የኔ እህት ቃላት አገላለፅሺ ከእውነታ ጋር በጣም ደስ ይላል በርችልን ማማየ

  • @mesekerkifle9008
    @mesekerkifle9008 2 роки тому +5

    በጣም ትክክል ነሽ ለምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ተዘጋጅተሽ አስተማሪና ጉልበት ሰጪ ብሎም ተቀባዩ ጋር መቅረት እንዲችሉ እና በእርግጥ ለውጥ ሊያመጡ እንዲችሉ አድርገሽ ስለምትሰሪያቸው እገረማለሁ ለዚህ ደግሞ እኔ ምስክር ነኝ ብዙ አስተምረሺኛል አመሠግናለሁ ።

  • @endalksisay5481
    @endalksisay5481 2 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ አንቺ ልዩ ነሽ በጣም ትክክል ነው ያልሽው ሁሌም እውነት እውነቱን ነው የምትናገሪው በዚው ቀጥይ

  • @Tube-xb6wq
    @Tube-xb6wq 2 роки тому +7

    ጎበዝ በርች ያልሻቸውን በሙሉ አብዛኛውን አልፌበታለሁ😊

    • @eymaneyman4748
      @eymaneyman4748 2 роки тому +1

      ወላሂ እዉትሽነዉ በተለይ ትንሽ ጉለትሽ አይቶ የሚርቅሽ

  • @samrawithalefom453
    @samrawithalefom453 2 роки тому +6

    ንፍዕቲ ኢኺ 👌ልዩ ❤

  • @banaharnet2987
    @banaharnet2987 2 роки тому +6

    አንደው ስወድሽ አኾ ሴትነት ከምንም በላይ ነው ከነ ማንነትሽ የሚያከብርሽ ሰው ምረጪ አህቴ ሴቶች🔥😍

    • @natnaelteshome6092
      @natnaelteshome6092 2 роки тому

      በሴትነትሽ ልተከበሪ ይገባል ግን ሴትነት ከምንም በላይ አይደለም

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 2 роки тому +8

    የኔ ዉድ የኔ ጀግና ደሞ በጣም ቆንጆ እኮ ነሽ😘

  • @mebrattadese6383
    @mebrattadese6383 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እናት በርቺ ወንድ ልጅ ሰው በመሆኑ መጣን አክብረዋለሁ መቃባጠር ምናምን ግን እኔጋም አይሰራም

  • @maediagazi1703
    @maediagazi1703 2 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ደስ በሚል ሁኔታ እያነቃሽን ነው በርቺ ብዙ እያነበብሽ ጊዜ ሰጥተሽ እንደምትቀርቢ ስራሽ ያስታውቃል በርቺልን

  • @fikralemtamrat38
    @fikralemtamrat38 2 роки тому +4

    የኔ ማር ክበሪልኝ እኔ በበኩሌ ሁሌም ባዲስ ነገር እጠብቅሻለው

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 роки тому +1

    እህቴ የእውነት ከሀሳቦች በላይ ነሽ ንግግርሽ ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ

    በርቺ የእኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @hulenafekote4230
    @hulenafekote4230 2 роки тому +2

    በደቂቃዎች ውስጥ ብዙ መፃህፍትን በግልፅ ቃላት አስነብባን እንዴት ነው የተመልካች እና የላይክ ሰጪ ያልተመጣጠነው? በሉ ከዚህ በኃላ አክብሮታችሁን በላይክ ግለፁላት! ምክርሽ አይደለም በነፃ ተከፍሎበትም ያንሰዋል! የውስጣችንን ስለምትናገሪ እናመስግናለን!

  • @italkitalk9267
    @italkitalk9267 2 роки тому +4

    የኔ።ጅግና በርች

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 роки тому +1

    ምርጥ እኮ ነሽ ምርጥ አምጣ የወለደችሽ ባለፈው ጊዜ ለተገደለችዋ ሀናን የገባኝን እውነት ሥፅፍ ሤቶች ነበሩ ገብተው ሢሠድቡኝ የነበረው በዚህ ላይ በመሥራትሽ በጣም አድንቄሻለሁ ሠሞኑን የነበረው የሤቶች ሞትም ከዚሁ ጋር ሥለሚያያዝ በደንብ እንሥራበት ሤቶች ለራሣችን ድምጽ መሆን አለብን መደጋገፍ አለብን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 роки тому +3

    የኔ ማር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አንቺ ጥንካሬየ ነሽ

  • @kidutesfaye6838
    @kidutesfaye6838 2 роки тому +3

    በጣም እምወድሽና እማከብርሽ ልጅ ነሽ በዙዎችን እያነቃሽ እያስተማርሽ ስላለሽ በጣም እኮራብሻለሁ ተባረኪ

  • @noraadam5374
    @noraadam5374 2 роки тому +5

    እዉነቱን አወጣሽባቸ ወዶችን በትክክክክክክክክክል ነዉ ቀጥዪበት ትምርትሽ ወድጀዋለዉ ከምንም በላዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dibo1415
    @dibo1415 2 роки тому +4

    ስወድሽ የእውነት እጅግ እየታነፅኩኝ ነው በትምህርትሽ በርችልኝ💜🙏

  • @feruzhayelom2701
    @feruzhayelom2701 2 роки тому +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ በረቺ የነ ቆንጆ

  • @banchasres3980
    @banchasres3980 2 роки тому +3

    እንዴት እንደምወድሽ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ምትያቸው ነገሮች በተለይ ስለ ሴትነት ስለራስ መተማመን የምትናገሪው በጣም እወደዋለሁ ተባረኪልኝ ከፍ በይ

  • @redietdegif712
    @redietdegif712 2 роки тому +6

    Just wow am a medical Doctor from Ethiopia we have to do encourage each other

  • @kiya2113
    @kiya2113 2 роки тому +5

    የኔ ውድ በጣም ጎበዝ እየሰማውሽ ብዙ ነገሬን ቀይረሽዋል በርቺ love u😍😍 በጣም

  • @سارهمحمد-ج2ف
    @سارهمحمد-ج2ف 5 місяців тому

    ተባረኪ ዘርሽ ይብዛ ሌላ ምን እላለሁ ቃላት አጠረኝ❤😊

  • @user-libra269
    @user-libra269 Рік тому +1

    በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 2 роки тому +4

    I love wise and confident girl....Like you

  • @IhlasMuhdin-u5s
    @IhlasMuhdin-u5s Місяць тому +1

    🥺🥺ለምን ይሁን በዚ ልክስቃያችን የበዛው

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 Рік тому +3

    benatachu yet tefta new yemtku😢 1 amet lihonat eko new video kelekekech

  • @Cupcakes233
    @Cupcakes233 2 роки тому +14

    i just showed you to my grandmother she was so proud to see women like you. You are such an inspiration thank you.
    but tell us your name tho ende... am tired of saying did you see the guru lol

  • @ayok4563
    @ayok4563 2 роки тому +2

    በረች ልን

  • @ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል

    እድሜ ይስጥሽ አባ እህታችን በርችልን❤❤❤

  • @مدينهحسن-ص9ل
    @مدينهحسن-ص9ل 2 роки тому +3

    በርች የኔ ቆጇ good job

  • @deborahjean7175
    @deborahjean7175 2 роки тому +3

    Tebareki merci beacoup

  • @mariammohammed2681
    @mariammohammed2681 2 роки тому +3

    ጀግና ነሽ

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 роки тому +4

    ብትክክል የኔ ቆንጆ አትጥፊ ደግሞ እወድሻለሁ እናመሰግናለን ❤️

  • @tobehonest5218
    @tobehonest5218 2 роки тому +1

    በጣም ትክክል። it's all in the DNA.

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 2 роки тому +3

    Mare anchin ssema lbie behaset tmolalechi

  • @ramelove7841
    @ramelove7841 2 роки тому +3

    እኔ ስላንቺ ምንእንደምል አላውቅም ቃል ያጥረኛል እርር ምልበትን ነገር ነው የተናገርሽው የነገርኩሽሁሉ እስኪመስለኝ ውድድድድድ ነው ማረግሽ እንዲ ንገሪልኝ እንጂ ነገሩ ደንቆሮ ናቸው

  • @tigistbeyene7591
    @tigistbeyene7591 2 роки тому +3

    እውነት ብለሻል ውዴ

  • @mieraftekola3065
    @mieraftekola3065 2 роки тому +4

    yene konjo lemnden nw endezi yemtetefiw 😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን የኔ ጀግኒት በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰👏👏👍

  • @samrasamra781
    @samrasamra781 2 роки тому +4

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ ምንም አልገባሽም 😭😭😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Enaena973
    @Enaena973 2 роки тому +2

    Egzar ystsh ena rasu hyschool wst ba shapa mknyat bzu nagar ayhalaw yawnatan naw mlsh sla hiwat yalanen eyta naw yakayarsw tnx so much keep it up

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 роки тому +2

    እግአብሔር ይባርክሽ::

  • @parli6659
    @parli6659 2 роки тому +17

    God bless you!!! Ende anchi aynet setoch yibzulin.
    You should do more reacting and commentary videos about misogyny and pedophilia that is normalized in our community.

  • @staylumer4049
    @staylumer4049 2 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነሺ 🥰🥰🥰🥰

  • @molitatube
    @molitatube 2 роки тому +2

    ጎበዝ በርቺ

  • @hoodadubai365
    @hoodadubai365 2 роки тому +3

    ትክክል ❤❤❤❤

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 роки тому +2

    ውድ እህቴ በጣም ጠቃሚና አሥተማር ነውና ተባርኪ 💕

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 2 роки тому +2

    ትክክል ነው sis

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 роки тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረሱለላህ ያሀቢበላህ

  • @raheleshetud7660
    @raheleshetud7660 2 роки тому +2

    Salay new like yemadergew eski guru the habesha enaberetatat

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 роки тому +2

    ትክክል

  • @shitushukire1385
    @shitushukire1385 2 роки тому +3

    ጎቦዝ

  • @dinabiniam6646
    @dinabiniam6646 2 роки тому +2

    Betam Eko new mwedsh gn, from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 роки тому +2

    ትክክል ብለሻል

  • @tsigeredatruye2798
    @tsigeredatruye2798 2 роки тому +2

    እውነት ነው

  • @Evax814
    @Evax814 Рік тому +1

    Ere gin yet tefteshi nw we miss you a lot

  • @cellocello1918
    @cellocello1918 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን!

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ።የአስተሳሰብ ቆንጆ ማየት ደስ ይላል

  • @selamhagos9614
    @selamhagos9614 2 роки тому +8

    Keep it up
    You are charging our illustrious culture by reality and facts This means a lot !

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 2 роки тому +2

    የእኔ ልእልት በረችልኝ ስወድሽ

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 2 роки тому +1

    Wuy anchis ye seitoch Ambassador mehon neberebsh. Thank you mamayie.

  • @etentertainment7713
    @etentertainment7713 Рік тому

    ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነበር
    እናመሰግናለን

  • @emuemuk2919
    @emuemuk2919 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዝሀብሄር ይባርክሽ ስወድሽ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 2 роки тому +1

    ብዙውን ትክክል ነሽ ግን ሴት ልጅ መስበክ የለባትም የሚባለው ሀይማኖታዊ ነው በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አትግቢ እምነታችንን አትንኪ በተረፈ በርቺ

    • @tobehonest5218
      @tobehonest5218 2 роки тому +1

      lemin? lik nat. haimanot is just an institution. imnetishin bicha atenkiri haimanotishin adelem. religion is usually a cover for evil deeds.

  • @asdhasdd1826
    @asdhasdd1826 2 роки тому

    በጣም የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው ወላሂ ውድ እህቴ ጠክሪ በኡነት ካች ብዙ ነገር ተምሬ ለው

  • @gybsumdesign3904
    @gybsumdesign3904 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ውዴ

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 2 роки тому +2

    Min endamelsh alwekem God bless you ❤️❤️

  • @maeregtesfaye6101
    @maeregtesfaye6101 2 роки тому +2

    የኔ ጎበዝዬ, በርቺ የኔ ቆንጆ ❤️

  • @robelgirmay8655
    @robelgirmay8655 2 роки тому +11

    I do appreciate on how you explain it all but it would be Better if we all focus on how we can stop or minimize this all bad habits!!!! I feel you tho 😍

  • @mb74091
    @mb74091 2 роки тому +1

    Egziabheir yibarkish yene konjo now next tell us about what we girls need stop doing on tjings that hurting boys/men.

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 2 роки тому +2

    ሴትን የሚያዋረዱ የለም የተዋረደ ቢሆን እንጂ ነብዩ ሙሀመድ

  • @rbkamesele6763
    @rbkamesele6763 2 роки тому +2

    Keep it up !!

  • @betelbetel7780
    @betelbetel7780 2 роки тому +1

    Mene largeshe yene 1 gna set neshe mcheme yehen ayemeroshen gita yetebekeleshe❤❤❤❤❤❤

  • @robasolomon4205
    @robasolomon4205 2 роки тому

    emeghigh heywete banchi mekniyat tekeyeroal. tebareki

  • @rebeccamathewos2805
    @rebeccamathewos2805 2 роки тому +2

    Wow wow wow gobez adnakish negn berchi

  • @azmeraraye5289
    @azmeraraye5289 2 роки тому +1

    የኔ ጀግና ምርጥ ሴት❤❤❤

  • @wondeaman2774
    @wondeaman2774 2 роки тому +2

    ትክክል 😍😍😍

  • @afrotubebyedey8934
    @afrotubebyedey8934 2 роки тому +3

    keep it up 👏👏👏👏