Ethiopia - ኢሳያስን ለማስወገድ ጥምረት ተፈጠረ፣ ስለ ዶክተሩ ግድያ አዲስ መረጃ፣ ለድሮን ጥቃቱ ምላሽ ተሰጠ፣ ጄነራሉቹ ከምክርቤት ቀሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 285

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 5 днів тому +23

    ኤርትራውያን ወጎኖቼ ፡ እንደዚህ ዓይነት የገማ ዜና ለሚያቀርብ ሚድያ ተብየ ። dislike ማዝነብ አለብን ። //
    ዓወት ንደቂ ሪመይ ።

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 5 днів тому +27

    አኢሳያስን ለማውረድ አይቻልም አትልፉ

    • @naliru6096
      @naliru6096 5 днів тому +6

      ከኢሳያስ ሳይሆን ከኤርትራ ህዝብ ነው ጸባቸው የኣፍሪካ ዩጎዝላቪያኖች ስድስት ሚልዮን ኢሳያስ ኣለን በልልኝ እስኪ

  • @Eritrose1991
    @Eritrose1991 5 днів тому +19

    እንኳን የትግራይ ዲቃላወች ቀርቶ የደርግ አህያወችም መቋቋም አልቻሉም የሐገረ ኤርትራን ትግል🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አንተ ዉርንጭላ ጋዜጠኛ የዲቃላወችን እና የቅርላዎችን በዘበዛ እያመጣህ ጆሯችንን አታደንቁረን። የሆንክ ሙጀሌ

    • @AliAli-px1pe
      @AliAli-px1pe 5 днів тому

      ድፍን ሃገር ይዘህ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጋር ልታወዳድር ትፈልጋለህ .....

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 днів тому

      ያረጀ አንበሳ የዝምብ መጫወቻ ይሆናል ሲባል አልሰማህም ዱዝ

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@AliAli-px1pe😂😂😂 ምን ይዘህ ነው ከኢትዮጵያ ልትወዳደር አበባልህ አለወገባኝም ከዓለም በድህነት ሁለተኛ የሆነችውን አገር ይዘህ ነው አፍ ሚልተህ የምትዘላብደው😳😳😳 Ethiopia ranks second poorest country in the world - Oxford University Stud
      According to The Global Multidimensional Poverty Index (MPI), published by Oxford University, Ethiopia ranks the second poorest country in the world just ahead of Niger. The study is based on analysis of acute poverty in 108 developing countries around the world.
      Despite making progress at reducing the percentage of destitute people, Ethiopia is still home to more than 76 million poor people, the fifth largest number in the world after India, China, Bangladesh and Pakistan.
      India has the world's largest number of poor people at more than 647 million.
      87.3% of Ethiopians are classified as MPI

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому

      @@AliAli-px1pe79 ሚሊየን ድሃ ሕዝብ ይዘህ የምትዘላብደው ወረኛ ለ40 ዓመት በረሃብ የተሰቃየች አገር ነች አገርህ food insecurity 40 years on from the 1984 famine
      In Focus
      Published Thursday, 10 October, 2024
      In Focus
      Foreign Policy
      James Goddard
      Recent years have seen conflict in the Tigray region of Ethiopia and the country continues to face food insecurity. An estimated 16 million people needed food assistance by August 2024. This briefing provides a brief timeline of conflict and food insecurity issues in Ethiopia. It also summarises the current humanitarian situation in the country and UK government policy regarding assistance. The House of Lords is due to debate the subject on 17 October 2024.

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@AliAli-px1pe😂😂 ምን አላት እና ነው ኢትዮጵያ የታወቀች ከዓለም በድህነት ሁለተኛ አንብብ ዜና Ethiopia ranks second poorest country in the world - Oxford University Stud
      According to The Global Multidimensional Poverty Index (MPI), published by Oxford University, Ethiopia ranks the second poorest country in the world just ahead of Niger. The study is based on analysis of acute poverty in 108 developing countries around the world.
      Despite making progress at reducing the percentage of destitute people, Ethiopia is still home to more than 76 million poor people, the fifth largest number in the world after India, China, Bangladesh and Pakistan.
      India has the world's largest number of poor people at more than 647 million.
      87.3% of Ethiopians are classified as MPI

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 6 днів тому +42

    በመሰረቱ ኤርትራውያን አይደሉም ። እነዚህ ወሮበሎች የኤርትራን መንግሥት ለማስወገድ እንደ MacDonald Burger መብላት አይደለም ።

    • @jacobjericho8667
      @jacobjericho8667 5 днів тому

      Time ⏳ will tell, & it's counting down, tik... tak ...tik... tak...

    • @TewodrosHussen
      @TewodrosHussen 5 днів тому +1

      ❤❤

    • @mebrattesfay5436
      @mebrattesfay5436 5 днів тому +1

    • @AlphaAlpha-i8c
      @AlphaAlpha-i8c 5 днів тому

      @@jacobjericho8667 ጌዜ ሁሉንም ይፈታዋል እውነት ነው ። ኤርትራን የነኩ ሁሉ እንደተሸኙ ታሪክ ዘግቦታል ስለሆነም ይሄን አእምሮአችን እድርገን ጌዜን መጠበቅ መዘንጋት የለበትም

  • @Shaebya
    @Shaebya 6 днів тому +22

    እባክህን እዛ አገርህ መጥተው ኤርትራውያን ነን ባዮች ግን ያነተ የግል የኢትዮጵያ የልቅምቃሚ መዓት ያራሳቸውን መንግስት ኢትዮጵያ ን ፈርተው ወደ ክቡር ፕሬዝዳንት ኢሳያስን የሚያንጋጥጡት የሚየሻቃብጡት ያለ ኣቅማቸው የሚጠራሩትን ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆች ብለህ ብታቀርብ እውነት ያዘለ ዜና ተቀባይነት ይኖረዋል

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 днів тому +1

      በቃ ከትግራይ ራስ አትወርዱም 30 አመት ኝኝኝ ከነሼባ መሪያችሁ እስኪ የወደቀች አገራችሁን አልማት

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@lulalula7120አፍንጫ የራሱን ግማት ትቶ የሌላውን የሸታል ፣። የ40 ዓመት ረሃብህን አስወግድ መጀመርያ Ethiopia: Conflict and food insecurity 40 years on from the 1984 famine
      Published Thursday, 10 October, 2024 ይኸው ዓለም የሚነጋገርበትን መጀመርያ አንተ ተነጋገርበት እድሜ ልክህን ከመለመን

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@lulalula7120የራስህን አገር ከዓለም ሁለተኛ በድህነት የሆነችውን አልማ እንደ በሽተኛ ውሻ ከመላከፍ Ethiopia ranks second poorest country in the world - Oxford University Stud
      According to The Global Multidimensional Poverty Index (MPI), published by Oxford University, Ethiopia ranks the second poorest country in the world just ahead of Niger. The study is based on analysis of acute poverty in 108 developing countries around the world.
      Despite making progress at reducing the percentage of destitute people, Ethiopia is still home to more than 76 million poor people, the fifth largest number in the world after India, China, Bangladesh and Pakistan.
      India has the world's largest number of poor people at more than 647 million.
      87.3% of Ethiopians are classified as MPI poor, while 58.1% are considered destitute. A person is identified as multidimensionally poor (or 'MPI poor') if they are deprived in at

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@lulalula7120ስለ ራስህ አገር ተጨነቅ አፍንጫ የራሱን ግማት ትቶ የሌላውን የሸታል እንደሚባለው አትሁን Ethiopia ranks second poorest country in the world - Oxford University Stud
      According to The Global Multidimensional Poverty Index (MPI), published by Oxford University, Ethiopia ranks the second poorest country in the world just ahead of Niger. The study is based on analysis of acute poverty in 108 developing countries around the world.
      Despite making progress at reducing the percentage of destitute people, Ethiopia is still home to more than 76 million poor people, the fifth largest number in the world after India, China, Bangladesh and Pakistan.
      India has the world's largest number of poor people at more than 647 million.
      87.3% of Ethiopians are classified as MPI

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል እውነትን ተመርኩዛችሁ ተጓዙ😂😂😂

  • @Badema1991
    @Badema1991 6 днів тому +13

    😂😂😂😂😂😂😂 አሕያ የምንላችሁ በምክንያት ነው። መሳርያ ሰጣችሁ ላኳቸው።
    እኛም ደግሞ ኢትዮጲያን ለማተራመስ አንተኛም ፋኖን በማስታጠቅ እንዲሁም ወያኔን ጠላታችን ቢሆንም ከጎናቸው ሆነን በመሳርያ እና ትጥቅ እንረዳቸዋለን ለማንኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ በራችን ክፍት ነው። እንዲሁም ለግብፅም ጭምር

    • @EbrahimBashir-j2b
      @EbrahimBashir-j2b 6 днів тому

      ቆሻሻ የኢትዮጵያ ጥላት ናቹህ

    • @AbrahamTesfamariam-fz7vr
      @AbrahamTesfamariam-fz7vr 6 днів тому

      ከዛ ዩጎዝላቭያ ከነ 9 ልጆችዋ በቅርቡ ልትፈጠር ነው 😂😂😂

    • @mebrattesfay5436
      @mebrattesfay5436 5 днів тому +1

      ❤️🤣

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 6 днів тому +15

    ስማ ጋዜጠኛዉ ተብየ እረ እንዴት ነወ የዘቀጣቹ ትንሽ አታፉርም ስለ ክቡር ኢሰያስ መወገድ ታወራለህ አንተ እንደ ጉንዳን ደም የለህም ዝቃጭ ወሬ ብለህ ታወራለህ ኢሰያስ ማለት የኤርትራ ህዝብ ነዉ ስለዚ የወረደ ወሬ አታዉራ ወዳጄ ኢሰያስ የሚያስብል ፋብዬ ይዟችሀል ጠበል ተጠመቁ😂

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 6 днів тому

      ተረጋ ዳይፐራሙ ይባረራል😂😂

    • @Shaebya
      @Shaebya 6 днів тому

      @@jujucanal2165ስለ ኢትዮጵያ ያለው ዲያስፖራ አይመለከተንም እነዛ ተበግ ቆዳ የለበሱ ተኩላዎች ያገርህ ዓጋሜዎች ኤርትራውያን ነን ባዮች ከአሁን እድርተኛ ሰብስብ ሬሳቸው ለመቀበል 😳😳😳

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 6 днів тому +1

      ቁልቋል ኢሱ አልቆለታል አሰብን በቅርቡ

    • @GoboWeriez-nn8zo
      @GoboWeriez-nn8zo 5 днів тому +2

      ህልም አይከለከልም ።

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia 5 днів тому +2

      @@EliasAlem-c1b​​⁠ሰነፍ ጁንታ። የፒፒ ቂጥ ላሽ።

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 днів тому +11

    ኢሳያስን እጥላለሁ ብላችሁ ራሳችሁ እንዳትፈጠፈጡ። እስካሁን እንዳየነው አብዮቶች አገርን ከማፈራረስ ዉጭ የፈየዱት ነገር የለም፤ በተለይ በዉጭ ሀይሎች አነሳሽነት ከተመሩ።
    ኤርትራውያን አገራቸውን ለማፈራረስ ከቆረጡ ይሞክሩት።

    • @ermias4014
      @ermias4014 6 днів тому

      Agree with you moreover at the brged meeting they said clearly that the Afar wants their own separate country. So good luck Ethiopia your downfall is imminent.
      AWOT NEHAFASH 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 днів тому

      በጣም ፈራችሁ! ብርጌድ ንሓመዱ መጣ!

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 6 днів тому +14

    ኢሳያስን ለማስወገድ ቁማሳጥን አረጋችሁት 😢😢😢

  • @samharamen2584
    @samharamen2584 6 днів тому +14

    🫏 nhamedu ytrefekum ms Shaebiya aytdaferu👑🇪🇷💪

  • @XegaAfe
    @XegaAfe 5 днів тому +5

    ♥️🇪🇷Our Hero🇪🇷♥️ ተወዳጁ ♥️🇪🇷African King ወዲ ኣፎም🇪🇷♥️ በማንም ትርፍራፊ ለቃሚዎች እንደ ኣንተ ይሚነሳ ኣይደለም። Nonesense ዝቃጭ

    • @andezewdi8884
      @andezewdi8884 5 днів тому +1

      Yesssss 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @michaelberihu3286
    @michaelberihu3286 6 днів тому +28

    እኛ ደሞ ወደ ኤረትራ ሃጋራቸን እንገባለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👑👑👈

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 6 днів тому +6

    ብርጌድ ንሓመዱ አብዛኛው የትግራይ ተወላጆች ናቸው። ከፊሎቹም የኢሳያስ ሰላዮች ናቸው። ወሬህ ባዶ ነው።

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 6 днів тому +5

    በለምና የምእራቡን ቂጥ አየላሰችሁ በምፀዋት የምትኖሩ የአለም የድሀ ጥግ በልታችሁ ማደር የማትችሉ የጋላ መንግስት የራሱን ህዝብ በድሮን የሚገድልበት ባንድ አገር 4ትልልቅ መንግስት ያለባት ክልሎች መንግስትን ተዋግተው የሚጥሉባት አገር ኢትዬጲያ 68ሚልዬን ህዝብ ፋፁም ድህነት ወስጥ እንደሚገኝ ዩነ ባወጣው 200 ገፅ ተዘርዝሮአል አታልሙ አንልም ግን በተግባር እንድትሞክሩት እተጠበቅናችሁ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 днів тому

      ብርጌድ ንሓመዱ መጣልህ!

  • @RobelNegasi-c4b
    @RobelNegasi-c4b 5 днів тому +4

    Esu king🇪🇷💪💪💪

  • @jowintye7153
    @jowintye7153 6 днів тому +20

    Esu kinge of Africa 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 6 днів тому

      😂😂😂😂 ጅል እያሰቃያቹሁ

    • @jowintye7153
      @jowintye7153 6 днів тому

      @EliasAlem-c1b ante new yemtesakyo be abie. esu koing
      Ethiopia new beya kanu sawu yamematwu eritrea ayedalem

    • @jowintye7153
      @jowintye7153 6 днів тому

      @@EliasAlem-c1b ante hagera yemtelo ko hexanie ya 3 amate yemadfero hagera new eko

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 6 днів тому +1

      ትክክል

    • @andezewdi8884
      @andezewdi8884 5 днів тому

      Yesssss

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 5 днів тому +2

    ኤርትራውያን ከሆኑ እንዴት ከአብይ ጋር ሊቆሙ ይችላሉ ? ኤርትራውያን በፍጹም ለሀገራቸው ጠላት ጋር አይቆሙም እነኚህ ተጋሩ ናቸው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 6 днів тому +5

    ቀጠናውን እናምሰዋለንንጂ ኢሳያስን ማንም አያስወግደውም እስከመጨረሻው እንዋጋለን በሶማሌ ግብፅን ይዘን እናምሳቹሀለን በውስጥም በፋኖ አትነካኩን

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 6 днів тому

      ክክክክክ ጅል ስብስብ😂😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 5 днів тому

      ብርጌድ ንሓመዱ በቅርቡ አስመራ ላይ ሥልጣን ይረከባል።

  • @seadi5
    @seadi5 5 днів тому +4

    😭😭😭😭ከባድ ነው
    ህግየሌላባሀገር
    ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቻው

  • @minasegebre9274
    @minasegebre9274 6 днів тому +6

    የድንጋይ ወርዋሪዎች ጥምረት

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 6 днів тому

      ገና ሳይጀመር ሸናችሁ ወዲ ሻእቢያ😭😭😭

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia 5 днів тому +1

      @@BahtaHaftom​​⁠ሰነፍ ጁንታ። የፒፒ ቂጥ ላሽ።

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 5 днів тому

      @@BrightHope-HorizonMedia የሻእቢያን ስንት አመት ላስክ😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 днів тому +2

    Ethiopians are with Eritreans ✌️

    • @Shaebya
      @Shaebya 6 днів тому

      እነዛ ኤርትራውያን ባዮቹ የበግ ቆዳ የለበሱ ተኩላዎች ኢትዮጵያውያን ትግራዮች ናቸው እንጂ ኤርትራውያን አይደሉም ፣ 100% የተረጋገጠ ነው፣ እነዚህ ሽንታሞች ትግራዮች ለነሱ ረሃብ በመጣው ገንዘብ አዲስ አበባን እሳምሮ እነሱን የአሞራ🦅🦅 እራት ላደረጋቸው የገዛ አገራቸው ን መንግስት ለመቃወም ሸንታቸውን ሱሪያቸው ላይ የሚሸኑ ስለሆኑ ፈርተው ያልበላቸውን እያከኩ ወደ የሞይመለከታቸው ኤርትራ ያንጋጥጣሉ 0:07

    • @naliru6096
      @naliru6096 5 днів тому

      😂😂😂😂😂😂 dont pretend as Eritrean plz

  • @XegaAfe
    @XegaAfe 5 днів тому +4

    😂😂😂😂 አረ እባካቹ ኤርትራውያን ኣይደሉም፡ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆች በኤርትራዊ ስምና ወረቀት የሚኖሩ ኣጋሜ ወንድሞችህ ናቸው እስቲ ኣትረብሹን፡

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 5 днів тому

      @@XegaAfe ከበሻሻ ለቅቅሞ ያመጣቸው ሊስትሮዎችና ፋኛቱራ ጠራጊዎች ናቸው

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 5 днів тому +5

    ኢሳያስን ለማስወገድ ኢትዮጵያ ውስጥ መዶለቱ ተገቢ አይደለም አበይ እንደሆነ ጭር ሲል አይወድም የኛ አልበቃ ብሎት ጎርቤት ሊረብሽ ነው

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 6 днів тому +3

    ከብልፅግና ውጭ ዶክተሩን የሚገል ሰው የለም :: ብዙ ሀኪሞችን ሲገል የኖርውው መከላከያ ነው

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 6 днів тому

      Mehaym segete jawisa

    • @Ethiopiafreedom777
      @Ethiopiafreedom777 6 днів тому

      @ ዥልጥ የዥልጣም ልጅ እንዳንተ አይነትና እንደ አብይ ገገማና መሀይም ዱባ ራስ አለ እንዴ ደግሞ? ጮማ ራሶች

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 5 днів тому

      @@TeshaleAbebestupid uneducated

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 5 днів тому +1

    በ21ደኛው ክዘመን የ2024-25ለ4አመታት አለምን በብእሬና በሰበሰብኳቸው ባለፀጋና ሴሪኛ ሹማምንታቸዎ እኔ የምለውን ያልሰማ ይወቀጣል ብለው የተነሱት ትራንፕ አረ ትንሽ እባክዎ ስልጣኖን አጣጥመው በነጩ ቤተመንግሰት ወጣ ገባ ይበሉበት እባክዎ እዛው እጉያዬ በሚሰጡት ከንቱ ሐሳብ ካሰብት ሳይደርስም አለ ነገር

  • @hiweteyafewerq7230
    @hiweteyafewerq7230 5 днів тому +7

    ያስቃል ስለ ጥምረት ፍልምያ ካካካካካካ
    እስቲ ጥሩ ነው ያን ልቅሶ ይብሳቹዋል የልጅ ኣብይ ልቾች :: 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እኛ ነን

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 5 днів тому +3

    አፋር አፋራዊ እንጂ ኤርትራዊ ብሎም ጅቡቲያዊ ሊሆን አይችልም።

    • @naliru6096
      @naliru6096 5 днів тому

      ጋምቤላም ጋምቤላዊ ሶማል ሶማልያዊ ኦሮሞ ኦሮምያዊ ሃድያዊ ትግራያዊ ሃይለስላስያዊ ኣብያዊ 😂😂😂😂😂 በናትህ ለቅሶ ጥሩ ኣይደለም ኣታልቅስ ሃድያው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 6 днів тому +3

    ኤርትራውያን አይደሉም የትግራይ ወጣቶች ትንሽ ኤርትራዊያን ተቃዋሚ ነን ባዮች የኤርትራን መንግስት ተዋግተን እንጥላለን ብለው በአብይ አህመድ ድጋፍ የተደረጉላቸው
    ግን አይሳካላቸውም ሻቢያ ጀግና ነው
    የትግራይን ወጣት የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች 😂😂

  • @michaeldebesay2738
    @michaeldebesay2738 5 днів тому +1

    😂😂😂 70,000 አፋር ኤርትራውያን ስደተኛ የት ነዉ ያሉት ኢትዮጵያ ዉስጥ

  • @saved1580
    @saved1580 6 днів тому +8

    ኢየሱስ ያድናል።✝️❤️🙏

    • @faliahimed
      @faliahimed 5 днів тому

      ቂጡን ገርፈዉ የሠቀሉት😂

    • @aziebtekie4932
      @aziebtekie4932 5 днів тому

      yes esu yadinal​@faliahimed

    • @Shaebya
      @Shaebya 5 днів тому +1

      @@faliahimedቁጭ ብለህ እንደ ባልቴት በር ዘግተህ ከምትፎክር እነዛ ኤርትራውያን ነን ባዮች የበግ ቆዳ የለበሱ ቀበሮዎች የአገርህ ሰዎች ናቸወረ እንጂ ኤርትራውያን አይደሉም እና ለምን እነዛ ሱሪያቸው ላይየሚሸኑትን ወንድሞችህ አግዛቸው

    • @naliru6096
      @naliru6096 5 днів тому +1

      ኣያድንም ያለህ የለም ኣታስፈራራን !! እኛ ስለሃገራችን ኤርትራ ነው መልስ እየሰጠን ያለነው ሃድያ ነህ መሰለኝ

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 3 дні тому

    ሰባት ቤትህ ያለነጋሪ ያስቀርህ🙏🙏

  • @ቀይባህር
    @ቀይባህር 6 днів тому +4

    ሰማ አንተ ሞኝ ኤርትራዊ ሃገሩን የሚቃወም የለም ሞኝህን ፈልግ ወንድ የሆነ ይምጣ ወሬ ብቻ

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 6 днів тому

      ተንበጫበጫችሁ😂😂😂

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia 5 днів тому +1

      @@BahtaHaftomሰነፍ ጁንታ። የፒፒ ቂጥ ላሽ።

  • @mohadimokramoha9484
    @mohadimokramoha9484 5 днів тому

    ለማስወገድ ስትል? ኤርትራ ትልቅ ምትላትን ኢትዮጵያ ያዳነ ጀግና ህዝብ እና ሰራዊት ኣላት። ኣርዓዶም መንደላይ ተሻግሮ ኢሳያስ የምያስወግድ ካለ ኣብረን እናያለን።

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 5 днів тому

      ኢትዮጵያን ከምንድነው ያዳናችኋት? ትግራይ ክልል ገብቶ የትግራይ እህቶቻችንን መድፈር ነው ጀግንነት ?

  • @fnan99633
    @fnan99633 5 днів тому

    Shabiya 🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 5 днів тому

      ከሞተ ቆየ እኮ ። በአብይ እርዳታ ትግራይ ስለገባ ነብስ ያለው መስሎህ ነው?

  • @ሃብተ
    @ሃብተ 6 днів тому +2

    This is the best opportunity for Eritrea. Because it opens the door for Eritrea to officially support Ethiopians who oppose the Beshasha child. The funny thing about those who oppose Eritrea is that no armed person steps on Eritrean soil or sea. What they do on Ethiopian soil is not our business. Let them be given the help they have been given, it is the wealth of Ethiopia and not ours. But one thing I want to tell you over and over again, no government or organization, individual or movement has stood alive against Eritrea during these 60 years. All who set out against us have perished badly

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 5 днів тому +4

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 5 днів тому +2

    ኢሰያስ ያንበረክካል እንጂ አይንበረከክም ፡ ያስወግዳል እንጂ አይወገድም ። ደግሞ ጭራሽ በነዚህ ኮተት ። ቅቅቅቅቅቅቅ

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 6 днів тому +1

    ዝገርመኒ ትግራይ ትእወት ፃእዳ ኽዳን ዝተኸደና ተዲፍ ኢና ዝብል ቃልሲ ናብ ብልፅግና ትእወት ተቀይሩ። ሕጂ ናይ ቫኬሽን ተቃለስቲ ኾይኖም እዬም።

  • @akileakile3263
    @akileakile3263 5 днів тому +1

    ክክክክክ ኢትዬጱያውያን ትልቅ ችግር ኣላቹ ኡነት ኢሰያስ ስትሉ ገና 50 ኣመታቹ ኣለፈ ።ምነው በፈጣሪ የተሰጣቹትን መሬት ብትጠቀሙበት እራሳቹ ሁናቹ ሌላም ትርፍ ታገኙ ነበር እንጂ ኢሱ እማ ኣፋር ኣስበላቹኮ።ይቅር በርጌድ ለሃመዱ እናንተ 150 ሚልዬን ስንት ግዜ ሞኮራቹ ተጨረሻቹ ኣለቀ ኣሆን ደሞ ኣብረን እናያለን።

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 5 днів тому +1

    He is our hero let them try to remove him then we will see what will happen.These are dreamers let the dream.Happy Birthday our respected president.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷

  • @Amber1919
    @Amber1919 6 днів тому +4

    🇪🇷❤️ስንት ጊዜ ጥምረት ያልተፈጠረ ግን ሁሉም የት እንዳሉ እያየናቸው ነው ። ይህ አሁን በኤርትራውያን ነው እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴ አዲስ አይደለም ። ትላንት ወያኔ ፈጥራቸው ሰትጠቀምባቸው የነበሩና አሁን ወያኔ ሲዳከም ደግሞ አብይ ሆዳሙ ሊጠቀምባቸው ተረክቧቸዋል ግን ምንም የሚያመጡት ነገር እንደሌለ ከትላንት ማሕደራቸው ማረጋገጥ ይችላል 90% ኤርትራውያን አይደሉም ። አብይ አሁን እየሄደበት ያለው እኩይ ተግባር ተመልሶ እራሱን ዋጋ እንደሚያስከፍለው የታወቀ ነው ። አሁን ሻእቢያ ፋኖን ደገፈ ኦነግን አስታጠቀ የሚል ለቅሶ ሰሚ አይኖረውም ። ውጤቱን ግን በቅርቡ እያየነው እንሄዳለን ። 🇪🇷❤️

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 6 днів тому +1

      አብይ ሆዳሙ 😂 ጅል ናችሁ ሆሉን የምታገኞት ከኛ ከቁልቋል ውጩ ኢሱም በቅርቡ ይወድቃል አሰብም መልሰን እንወስዳለን የአረብ ገረድድድ😂

    • @Amber1919
      @Amber1919 6 днів тому

      @EliasAlem-c1b 🐕🐕🐕🐕🐕

  • @rsr1411
    @rsr1411 6 днів тому +2

    ኢሰያስ ለማስወገደ ነው ያልከው ? ሰስት የኢትዮጵያ መንግስታትን ያስወገደው መሆኑ ረስተሆወ ነው ? አብይ መኖር አልፈለክም መሰለኝ

  • @AliAli-px1pe
    @AliAli-px1pe 5 днів тому

    የዶክተሩ ሞት ሃገር እንደመግደል ነው. የሚቆጠረው ፍትህ ለቤተሰቦቹ ።ተይዘው መገደል አለባቸው።

  • @MokoneneEsatu
    @MokoneneEsatu 5 днів тому

    ኤርትራውያን ደንግጦዋል

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 6 днів тому +1

    አርእስትነውእንጂኢሳያስንማስወገድይከብዳል❤

  • @ANDILENATU
    @ANDILENATU 5 днів тому +1

    ፖሊሱ ሆዳም ባሪያ ነዉ የመንግስት ታጣቂ ነዉ የገደለዉ

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 5 днів тому

    ብራቦ ብልጽግና 👏👏 ልክ እንደ ሕዋሐት ሁሉ ሻቢያም ስርዓቱ ይገረሰሳል። የትግራይ ሕዝብ በሕዋሀትና በአቦይ ስብዓት ባርነት ስር ነበር፤ አሁን ግን ሁሉም ያበቃለታል። ሻቢያ ማለትም የኢሳያስ ስርዓት ይደመሰሳል።

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 6 днів тому +13

    ግን ኤርትራን እንዲህ መተነኳኮስ አስፈላጊ ነው

    • @SemereZeccarias
      @SemereZeccarias 6 днів тому

      let de try, This will give Isayas the green light to arm all Ethiopian opposition groups.

    • @abuahmed5354
      @abuahmed5354 6 днів тому +5

      ለኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ ያስከፍላል

    • @BahtaHaftom
      @BahtaHaftom 5 днів тому

      @@abuahmed5354 እረ ባክህ ተው እንጂ

  • @teferradinberu2718
    @teferradinberu2718 5 днів тому

    አብይን ለማስወገድም የሚደረገዉ ጥምረት እየተፋጠነ ነዉ። ሁለቱ አብረዉ ይወጋዳሉ ማለት ነዉ።

  • @gezahegnmetaferia9100
    @gezahegnmetaferia9100 6 днів тому +1

    ስለ ኤርትራ ተቀዋሚች ያወራህው ተጋኖ ነው ያቀረብከው የትሞ አይደርሱም! በአፍር ህዝባችን ላይ ችግር ከመፍጠር ብስተቀር የሚያመጡት ነገር የለም:; ሁሉንም በቅርብ እናያለን አብይ አህመድ አውዳደቁን የከፍ ይሆናል:: እናንት ዩቱበሮች ሳታጣሩ አታውሩ!

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 5 днів тому

    ሞክሩታ የትግራይ ድቃሎች ስብስብ‼️
    ለሀገራችን ሁላችንም ፕረዚደንት ኢሰያስ ነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 днів тому +3

    አስተባበለ አላስተባበለ ማን ይጠይቀዋል ኢትዮጵያ እንደዉ መንግስት አልባ ናት

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 5 днів тому +1

    Ethiopia 🇪🇹 =Yugoslavia

  • @osolutions4405
    @osolutions4405 5 днів тому

    ሲጀመር ኢሳያስ ከሞተ ኤርትራ ውስጥ ሁለት ሃይል ይፈጠራል ጀነራሎቹ እራሱ የሱን መሞት ነው እየጠበቁ ያሉት ይሄ የማይካድ እውነት ነው

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 6 днів тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤

  • @Yohanasenafe12
    @Yohanasenafe12 6 днів тому +1

    ብመጀመርያ እነዚህ ኤርትራውያን አይደሉም ቢሆኑም ግን እንኩዋን መንግስት ሊገለብጡ ልብሳቸዉንም አይገለብጡም ያው እድመ ልኩአን ከስተቷ ያማትማረው ኢትዮጵያ ዛሬ ደሞ የአሮፓ ቦዘንዎችን ሰብስባ ኤርትራ ዉስጥ መንግስት እገለብጣለው እያለች አለምን እያሳቀች ነው ለማንኛዉም ምከረው ምከረው እምብ ካለ መከራ ይምከረው ነው ነገሩ እኛ ቁጭ ብለን መታዘብ ነው 😂

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 6 днів тому +1

    😂😂😂 በትግርኛ ኣንድ ኣባባል ኣለ ። " ክንደይ ዓቅብ ዘይጠረጥና በለት ኣድጊ "
    ትርጉሙ"ስንት ኣቀበት ላይ ያልፈሳን ኣለች ኣህያ " ማለት ነው ። ይሄ ጫጫታ ስንት ኣመት ሰማነው ወገን ። ብዙ ኣናወራም ኢትዮጲያ ግን እራሷ ላይ ቤንዚን እንዳርከፈከፈች ትቁጠረው ።

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 6 днів тому +1

    የልቅ ሰዉ በለዉን አብይን ባስወገዳችዉ

  • @OBO994
    @OBO994 6 днів тому +1

    2 ዓመት በኢትዮጵያዊያን ሜዲያ ስለ ኤርትራ ጥላቻ ሰምተናል " በኢትዮጵያ እርዳታ የሚደረግ ደገፍ ደሞ"ኤርትራ ኣማራ ወይም ኦሮሞ መደገፍ ኣለባት"ከዛ ናያለን።

  • @DANYDANY-wz7tb
    @DANYDANY-wz7tb 6 днів тому +2

    አንዳፍታ ቁ.2 OBN!

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 6 днів тому +1

    አዬ አንተ በቃ ባለድንጋዬች ያንተ መንግስት ባለድሮን እንኳን አይችልም እስቲ ሰለናንተ ችግር አዉራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 5 днів тому

    ፋኖ እንደገደለው ለዶክተሩ ለማንም ግልጽ ነው

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 6 днів тому +1

    ድንጋይ ራስ ኤርትራ ሻቢያ ካላላችሁ ቢዝነስ የለም

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 6 днів тому

    ዉዷ ሃገሬ ኢትዮጵያን ዟሊሞቺ ተጫወቱባት ህጉም አልጠነክር አለ ጥፋትን አንግበዉ ሚዞሩም አንመለስ አሉ ያረቢ አንሳልን

  • @mihreteabghebrezgi3924
    @mihreteabghebrezgi3924 6 днів тому +1

    No one except God, this is Dream

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 5 днів тому

    ፎቶ ተነስተው እየሄድ እንጅ ኤሮፓን ከሚበጠብጡ ጥሩ ነበር ሀሞት የለም እንጂ ለዘላለም ወደ ወዲኝው ይሽኛቸው ነበር እንገላገል ነበር ኢሲ ፎርሳ እድ ሜ ጤና ለፕሬዝዳንታችን

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 6 днів тому

    120,000,000 ኣፋር ኣለ ኣማራ ኣለ ብላቹ ምጥታቹ ኣፍንጫቹ ተሰብራቹ ነው የተመለሳቹ ኤሱ ስታስቡ የበሻሻ ልጅ እንደሚወገድ የዘነጋቹ ትመስላላቹ

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 5 днів тому

    Yasazinal betam

  • @AlgaFessihatsion
    @AlgaFessihatsion 5 днів тому

    ብርጌድ ንሓመዱ በኤርትራውያን የተመሰረተ ኣትበል 99% የትግራይ ወንበዴዎች ናቸው።
    1% ደግሞ ከሁለቱ የተወለዱ የማንነት ጭንቅ ያላቸው ናቸው።
    ታድያ ለምን ወደ መጡበት ሽሽተው ተመለሱ???
    ኣስመራ እንገባለን ብለው ነበር ኣ.ኣ የመጡት።
    ኣትዘባርቅ።

  • @AbdiBeker-up2ru
    @AbdiBeker-up2ru 5 днів тому

    Very Sad 😭

  • @navilbrook5038
    @navilbrook5038 5 днів тому

    ማናቸዉ ኤርትራውያኖች የትግራይ ተወላጆች ሰብስባቹ 😂😂😂 ኢሰያስ እንኳን በናንተ በአሜሪካ አልተወገደም . ኢትዮጵያኖች አገራቹ ከመፍረስዋ በፊት 😂😂😂 ግብጽ የጀመራቸውን ጥምረት 😂😂

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 5 днів тому

    ይህ የባንዳ ስራ ነው የእኛን ሰላም የማይፈልግ ግብፅ ጥርስ እደነከሰች አንበሳ ኢሳይስ ፀበል የጠጦ ሰላም ይሰጠናል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ድሮም ሽፍታ ሽፍታ ነው ሁሉም ለሀገሮ ዘብ መቆም አለበት ሰላም ለአለማችን ቅና ያለው በወፍራም እዳሬ ይሆናል ይገላግለን የዶ/ር ሞቶ እጅግ ይመዝናል ይህቼ ሁሉ የጠቅላይችንን ደስታላይ ውሀ ለመመለስ ነው እቦጭ እና ወይኔ ደስታ አይወድም ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @mussieteklezghi2595
    @mussieteklezghi2595 6 днів тому +1

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል::

  • @DANYDANY-wz7tb
    @DANYDANY-wz7tb 6 днів тому +2

    ብል(ፅ)ግና ግራ ገባው😂

  • @DAWITFREZGHI-d8c
    @DAWITFREZGHI-d8c 5 днів тому

    ኣይ ኣብይ ኣህመድ የግበኣቱን ግዜ እራሱ እያፋጠነው ነው! በኤርትራውያን ጀግንነት የስልጣን ወንበሩን እንዳቆየለት ረስቶታል መሰለኝ! አዛ ቤትም እሳት ኣለ! የሻብያን ዱላ እና የሻብያን ትግስት ከብልጽግና በላይ የሚያቀው ማን ይሆን!

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 5 днів тому

    እንዲህ ዓይነት ስፔሻሊስት ዶክተር መገደል የሞተው አንድ ሰው ሳይሆን አንድ ትልቅ ሆስፒታል ከነታካሚዎቹ እንደተቃጠለ ይቆጠራል። ነገሮችን በጠብመንጃ ሳይሆን በውይይት የምንፈታበት ጊዜ ነው የናፈቀኝ። እግዚአብሔር ይርዳንደ መዝ 68:31

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 5 днів тому

    መጀመሪያ ኢትዮጵያን ከመበታተን ከመገዳደል ኣድኗት በኋላ ስለኤርትራ ታወራለህ‼️

  • @remedanamino
    @remedanamino 6 днів тому

    ኤልትራ ኤልትራ ምን ጀብድ ሰርታ ነው ኤርትራ ማለት ገብስ የተጫነ አህያ ነች ምክንያቱም ስንት የተፈጥሮ ሀብት እያላት እድሜ ልክ መሳራ ተሽክማ ተራራ መሮጥ ምን ያረጋል ከሁሉም ጎረቤቷ ተስማምታ በተፈጥሮ ሀብቷ ብትጠቀም ይሻላታል

    • @Bet232-23
      @Bet232-23 5 днів тому

      Mikinyatum enenante aynet Cancer alsera aluat, ebetoch

  • @eritrawit7184
    @eritrawit7184 6 днів тому +2

    ኢትዪጵያ ሞኝች መስኪኖት

  • @wewe5688
    @wewe5688 6 днів тому +1

    ሞትዋ የደረሰ አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች ነው ነገሩ፡ የብልጽግና መንግስት የመውደቕያው ጊዜ ደረሰ ማለት ነው😂

  • @naliru6096
    @naliru6096 5 днів тому

    😂😂😂 የጨነቀው እርጉዝ ያገባል በኣፋር በኩል ኣዝማሚያቹ የታወቀ ነው ያን የከሰሩ የትግራይ ተወላጆች ናቸው የተሰበሰቡት ከነሱ ብትቆጥር 5-6 ኤርትራውያን ብቻ ነው የምታገኘው ጥምረቱ ለኢሳያስ ሳይሆን ለኤርትራ ህዝብ ስለሆነ ሃሳብ ኣይግባቹ እኛም የናንተ ተቃዋሚዎች በኣገራችን ላይ ኣሰልጥነን እንልካቸዋለን ያን ከውጭ ኣገር መጥተው የተሰበሰቡት ኢትዮጵያ በርበሬና ሽሮ ሸምተው ኣልኮል ጠጥተው ከሸሌ ጋር ኣድረው ወደየመጡበት ተመልሰዋል ትግል እንደዚህ ኣይደለም 😂😂😂😂 ወንዶች በኤርትራ ድምበር ነው ያለነው ላኩልን የናንተ ሰራዊት የኤርትራ እንኳን ኣታገኙም

  • @tesfamariamberhe5826
    @tesfamariamberhe5826 5 днів тому

    ኣየ ኢትዮጲያ በውስጣቹ ያለ ሁነታ ብትስታካክሉ ይሻላቹ ነበር ። ስለ የማይረባ የጎደና ተዳዳሪ ተሳባብቦ ብላቹ እንደ ኣንድ ትልቅ እንቅስቃሰ ኣስባቹ ወረ ተገኘ ብላቹ እንደዘና ስትናገሩ ገና የሻእብያ ኣከያየድ ኣልገባቹም ማለት ነው ። ትንሽ ቁዩና ምን እንደምፈጠር ኣብረን እናያለን ።

  • @solomonsolomon5826
    @solomonsolomon5826 5 днів тому

    እስኪ አታስቀን። አየ ትግራይ አታስቁን

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 5 днів тому

    አርትራ ውስጥ አፋር ይሁን ለላ ብሃር እንደ አርትራዊ እንጅ እንደ ብሀሩ አይታይም ሁሉም አርትራዊ እኩል ነው የቀይ ባህር አፋር የሚባል የለይ ይህ የዳቦ ስም ወያነ የሰጠው የባንዳ ስብስብ አሁን ደሞ ከወደቀበት አፈሩን አራግፎ የሚንከባከበው የአብይ አህመድ ቡችላ ነው አፋር የሚባል አገር ለመስራት ቦሃላ ከታላቅዋ ኦሮምያ ጋር ለመጠቅለል የሚታሰብ የአብይ አህመድ ህልም ነው😂😂😂
    ብሕር ትአገንጥሎ አገር ሊሰራ አይችልም የለለ ህልም ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 5 днів тому +2

    የንዱህ ዜጎችን ደም እግዚአብሔር አይቶአልና እርሱ ይበቀላል።

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 5 днів тому

    ፋኖ የተማረና ሃብታሙን እየገደለ እያሳደደ ነው ታዲያ ለማን ነው የሚታገለው ?

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 6 днів тому

    ኤርትራውያን ግፍ እንዳይሆንባችሁ። በድሮን ደበደባችሁ፣ በየመንገዱ ረሸናችሁ ኢሳያስ ማረን እንዳትሉ።

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 5 днів тому

    እናንተ ውሻዎች ኣገታቹ የለ ፍጀታ ኣትናገሩሙ ስለሌላ ትባጫረቁ😀
    ድል ለኣማራ💚💛❤

  • @GashayeAnja
    @GashayeAnja 5 днів тому

    ደም መጣጩ ፋኖ

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 5 днів тому

    Ethiopia 🇪🇹 mind your business. Ethiopia 🇪🇹 =Yugoslavia.

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 6 днів тому

    ለጅቡቲ ድሮን ማዘዝ ክብርን ዝቅ ማድረግ ነው። አንገብሚ የሚላኩ ምርቶችን ለተወሰነ ጊዜ መያዝና መቅጠሰት ተገቢ ነው።

  • @nalemna
    @nalemna 6 днів тому +2

    Kkkkkk aye temegnawale ayhonum eritera kebera tenoralece fanun weyane adis tebekew kkk wergna

  • @Mule0411
    @Mule0411 5 днів тому

    ጅቡቲ መከላከያ አላት እንደ???

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 5 днів тому

    ምን አዲስ ነገር ሆነና 😂
    የኤርትራዊያን ተቃዋሚ ኃይሎች ስብስቦች ፡ የጥምረታቸው መጠሪያ ስያሜ ቢቀያየርም በየመድረኩ ብቅ-ብቅ ከማለት አርፈው አያውቁም ። ይሁን እንጂ " ውሾች ይጮኻሉ ፡ ግመሉ ግን ጉዞውን ይቀጥላል " በማለት ሲታለፉ መኖራቸውን ይታወሳል ። 😂

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 6 днів тому

    ኢሶ አሁን እድሜ ጠገብ መሪ ናቸው ምን አለበት በሠላምና በፍቅር መርቀው ስልጣናቸውን ቢያስረክቡ ? የግድ በጦርነትና በመፈንቅለ መንግስት መሆን የለበትም ።

  • @DANYDANY-wz7tb
    @DANYDANY-wz7tb 6 днів тому

    ፋኖ+ኤርትራ+ወያኔ ሲጣመሩ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማሰብ ነው።

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 6 днів тому

    ኤሊ ዳአር የኢትዮጵያ ግዛት ናት ከኢትዮጵያ መንግስት መግለጫ አንፈልጋለን

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 6 днів тому

    የባህር ዳሩን ዶ/ር ቆሼዉ ጃዊሳ እንደገደለዉ ምንም ጥርጥር የለኝም!

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 5 днів тому

    ጊዜ አሁን ነው 🙅

  • @Aersena
    @Aersena 5 днів тому

    ክክክ ክክክ ኢሰያስ ለመጣል አታስቀኝ