ፍቅሬን እያለቀስኩ ብነግረውም አላምንም አለኝ፡ Donkey Tube 2022 | Comedian Eshetu official |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @yenyemariamlij4792
    @yenyemariamlij4792 2 роки тому +48

    I learned a lot from this family! Many, house and car is nothing without happiness! May God bless your family🙏 Thank you Donkey tube for your program, this is a very good lesson to every human being🙏👌

    • @rabiyarabiya6872
      @rabiyarabiya6872 2 роки тому +1

      የኔፍልቅልቅ አብፍቅርርርርር ያስቀናል ያስቀናል እሼ አላህ ይክብርህ

    • @ttber1109
      @ttber1109 2 роки тому +1

      01

    • @ttber1109
      @ttber1109 2 роки тому

      Q2q

    • @maduzeray3468
      @maduzeray3468 Рік тому +1

      😅😊

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 роки тому +477

    ጌታ ሆይ ሀብት አልልህም ዝና አልልክም ብቻ ጤና እና መልካም ልብን ስጠኝ 💖🙏እንደነዚህ ንጹህ ሰወች መልካም ትዳርን ስጠኝ እሼ መልካም ሰው💖🙏

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому +4

      ደምሪኝ የኔ መልካም❤👈

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому +1

      ውዶቼ ደምሩኝ

    • @sara-gj7os
      @sara-gj7os 2 роки тому +1

      ለሆላችን ያድለን ዉድ አሜን

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 2 роки тому +1

      ምንድነው መደመር እረ ሀበሾች ምንም ሳትሰሩ ደምሩኝ

    • @bygrace2411
      @bygrace2411 2 роки тому +1

      Fetari ye-barkachu!
      Melkam Ye-Ethiopian ×W 1w11 ki ml Fasika le-hulachenem beyalenebet yehun!

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +67

    ወላሂ በፈጣሪዋ ያላት እርግጠኝነት በጣም ይገርማል ዋው ደስ ይላል ወላሂ አላህ የናተ አይነት ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ሳልሰለች

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 2 роки тому +410

    በጌታዋ ላይ ያላት እርግጠኝነት ይገርማል ማሻአላህ ስንቶቻችን ነን ጌታችንን ማመስገን የምናቀው

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 роки тому +1

      ደስ ሲትል

    • @hasethaset6453
      @hasethaset6453 2 роки тому

      ❤❤❤❤🕊

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 роки тому +1

      @@asffamile7990 kkkkkkk አላህ ጣኦት ነው አንች ነቀርሳ

    • @tewhado7965
      @tewhado7965 2 роки тому

      Woye betame, Yiker beleghe feterai...nureghe huluem endeyelelegh hughe mamerrewo...

    • @zuzu...3825
      @zuzu...3825 2 роки тому +5

      ከአላህ ውጭ ጌታ አለደ

  • @wst2833
    @wst2833 2 роки тому +43

    ሰው ቤት ኑሮት፣መኪና ኑሮት እንዲህ አይነት ኑሮና ደስታ አያገኝም በውነት ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያደርሳችሁ ዘንድ እመኛለሁ ።

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +132

    እሼ እድሜ ጤና ይስጥህ ዝቅ ብለህ እደነዝህ አይነቶችን ማየትህ እሚገርም ታሪክ ነው

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      @@tubemelat እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @abeneteshetu6218
      @abeneteshetu6218 2 роки тому

      Betam Eshetu My favourite #1

    • @nafisafeker7847
      @nafisafeker7847 2 роки тому

      ምርጥሰው ማለት ይሀነዉ

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 роки тому +115

    ደስ የሚል ፍቅር እዉነተኛ ፍቅር ለዘላለም ይኖራል አይለያችሁ የተሻለ ኑሮ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @gamingwithtntmns6564
      @gamingwithtntmns6564 2 роки тому

      Amen amen amen!

    • @smms6004
      @smms6004 2 роки тому

      ምድረ ሀብታም ትጨቃጨቃላችሁ አይ ደሀ ሸጋው

  • @ሰአዳየመቅደላዋ
    @ሰአዳየመቅደላዋ 2 роки тому +363

    የሀብታም ቀብራራ ምን ያደርግልኛል
    የኔ ቢጤ ድሃ ፍቅሩ ይበቃኛል 😍✅

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 2 роки тому +12

    ዋው ዘመናቹህ ይባረክ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር መኖሩ እራሱ ህልም ነው የሚመስለው እስከመጨረሻው እማምላክ ትጠብቃቸው።

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +79

    እሚገርም ወንድ ነው የእውነት ስታስቅ ግን በሳቅ ጨረስኩት የምር እናተ ቤት እኮ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው ይመቻችሁ ልጆቹቹቹ ደግሞ ሲያምሩ አላህ ያሳድግላችሁ

    • @nikati529
      @nikati529 2 роки тому

      ዉድ የዶንክ በተሰቦች በኢትዮፕያውነት መንፈስ በቅንነት ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ተጋብዛችኋል አርቡህቡ🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      😭😭😭

  • @andualemashagire7009
    @andualemashagire7009 2 роки тому +135

    ዋው.. ምድረ ሀብታም በገንዘብ ምትጨቃጨቁ ባለትዳር ሁላ ከነዚህ እግር ስር ቁጪ ብላችሁ ተማሩ ❤️❤️❤️

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +32

    ያመንሽው አምላክ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፡እውነት ነው ጤና ከምንም በላይ ነው ፡አይዞሽ ፈጣሪ በጥሩ ይክስሻል ደስ የሚሉ ቤተሰቦች💓እሼ ተባረክ

    • @sofyabm2178
      @sofyabm2178 2 роки тому

      @Natenale Tube በናትሽ ስላልከኝ ወዲያው ሰብስክራይብ አርጌያለው ናቲ👍

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 роки тому +7

    ፍቅር እኮ ያለው እደዚኅ ባለ ቦታ ነው ፈጣሪን ያመሰገነ መቸም አይወድቅም በእውነት ሕይወት ይቀየራል አሁንም ትልቅ ፍቅር አለ ትልቅ ቦታም እናያችኋለን እሼ ተባረክ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 роки тому +81

    ደስ ስትል ወይ ፍቅር እድህ ነው እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይሰጣችሁ በፈጣሪዋ ያላት እምነት ያስቀናል💘

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሩኝ Please

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому

      አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር አሁንም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውይ መታደል ንጹህ ፍቅር ደግሞ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እርግጠኝነት አቤት መታደል ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እድሜውን ከጤና ያድላችሁ

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 роки тому +114

    የኔእህት ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ተፈጽሞ ያሳየኝ የኔቆጆ ገና ወጣትነች 1994 14,አመት ገናናት በናታችሁ አቅም ያላችሁ እርዱዋቸው

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 роки тому

      💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
      👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому +1

      ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት

    • @helentefera6792
      @helentefera6792 2 роки тому

      አድራሻዋን ወይም ስልኳን አሳዉቁን

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 роки тому +6

    በመጽሐፍ ቢጻፍ ይሄ ታሪክ በጣም ጥሩ ነው
    እውነተኛ ፍቅር . true love
    ጎበዝ እሸቱ 💯🥇🏆🏅

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +66

    ወይ ጉድ ስንት ጀግና ሴት አለ
    እናግዛቸው እሼ !!! እናግዛቸው ፕሊስ!!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +20

    _ምን አይነት ታሪክ ነው በጌታ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ በእውነት ድንቅ ነው_

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 роки тому +12

    የአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ነው ሐገራችንን ሰላም አድርግልን ያኢላሂ ዱዓችንን ተቀበለን አንተ በራህመት አይንህ እየን
    አሸ የኢትዮጵያ ቅን ልብ ያለው ጀግና በርታ የየየየየየየየየየየየየየኛ ጀግና
    እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ነው

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 роки тому +39

    ላለ ማልቀሰ ራሴን እየተቆጣጠርኩ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ልጆቻችሁ ትልቅ ደረጃ ይድረሱ በኢየሱሰ ሰም ታሪካችሁ ይቀየር ደሰታችሁ ይፅና ሁል ጊዜም ደና ሁኑ💕💕💕

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 2 роки тому +23

    ወይ መታደል እውነተኛ ፍቅር ሲኖርህ ግሩም ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከቀደመበት ምንም አያግድህምኮ🙏🙏🙏😘😘😘

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያስካልሽ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 роки тому +2

    በእውነት ሚገርም ፍቅር ነው ያላቸው በፈጣሪዋ ላይ ያላት እምነት ይገርማል ብታጣም አታማርርም ተመስገን ብላ ነው ምታድረው እኛ ሁሉ በተሟላበት እየኖርን ምስጋናን እንረሳለን ልክ ነሽ ጤነኛ ሰው ሁሌም ሀብታም ነው ፈጣሪ የተሻለ ኑሮ ይስጣቹ እግዛብሔር ይጠብቃቹ እሼ እናመሰግናለን 🙏🏼🥰

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +11

    የእኔ እናት ደስ ስትል ልጆቿ ባለቤቷ ሁሉም ደስ ይላሉ ጤናና ፍቅር ካለ ይኖራል እውነተኛ ፍቅር በዚህ ጎጆ አየን በፍጣሪሽ ላይ ያለሽ እምነት አይጥልሽም እህቴ አይዞሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +24

    ዋው ደስ ሲሉ በጌታ የሰው ልጅ እኮ ፍቅር ጤና ካለው በቂ ነው እውነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁ ትልቅ ደረጃ ይደርሱላችሁ
    እሼ ምርጡ ቶሎ ብለህ አግባ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሩኝ ውዶቼ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 роки тому +36

    ንፁ ፍቅር ምድነዉ ያልሺኝ ልጅ ንፁ ፍቅር ይሄነዉ ነይና እይ

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ

    በጣም ቆጆ ጥርሷ ቢሰተካከል አረብ ነዉ የምትመሰለዉ
    ባሏም ድህነት ይዞት ነዉጂ ሸበላኘዉ
    ብቻ ልባቸዉ ንፁህ ነዉ
    ለዛነዉ ፈጣሪ በመሀከላቸዉ ፍቅር የሰጣቸዉ
    እሸ ሰበብያ ሰለሆካቸዉ ሰላምህ ይብዛልን ልዩ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 роки тому +30

    ይገርማል ፍቅራቸው ሰው ብዙ ነገር እያለው ያማርራል የምር እግዚአብሔርን የሚያውቀው ደሃው ነው አመስጋኙ ምንም የሌለውነው😭🙏

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በርች እህት ወንድሞች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +1

    ወይ ግሩም የሚገርም ፍቅር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 2 роки тому +39

    ምስጋጋና እንኳ ከእደነዚህ ነው በልተን ጠትተን በሞቀ ቤት ተኝተን ተመስገን አንልም ትምህርት ነው

    • @nikati529
      @nikati529 2 роки тому

      ዉድ የዶንክ በተሰቦች በኢትዮፕያውነት መንፈስ በቅንነት ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ተጋብዛችኋል አርቡህቡ🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +4

    በእውነት ሆዴ ባባችብኝ ይህንን ስሰማ በጌታ እፍፍፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም የምር

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      እመብርሃንን በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😢 ለምን እንዳትይኝ

  • @medicaldiagnosis2911
    @medicaldiagnosis2911 2 роки тому +23

    እሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እመብርሃን ልጀ ወዳጄ ትበልህ ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 2 роки тому +11

    አቦ የልቡናችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ፍቅር ወረት የሌለበት ሲሆን እደት ደስ ይላል የሰው የደስታው ምክንያት ቁስ መሆን የለበትም ምክንያቱም ቁስ ቢከማች የሆነ ሰአት ባልታሰበ ጊዜ ይወድማል ያኔ ፍቅር ካልበለጠ ትዳርም ይፈርሳል በጣም ታምራላችሁ እረጂም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 роки тому +30

    እኔ ከነዚህ ምርጥ ሰዎች የተረዳሁት ነገር አለምን ሁሉ በእጃችን ብንቆጣጠር ፈጣሪ ከሌላ ሁሉም ነገር ከንቱ መሆኑን ተረድቻለሁ::

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +2

    በእውነት በጣም ጠንካራ ናቸው ፍቅር ማለት ይህ ነው በእግዚአብሔር ስታምን ብዙ ነገር ነው የሚደረግልን ከዚህ በላይ ፍቅራቹሁ ይብዛ

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому +14

    ምን ብዬ እንደምጽፍ ጠፋብኝ እንዴት ደስ የማል ሕይወት ነው!ፍቅር ካለ አንድ...እንደሚባለው ፍጹም እምነትና ፍቅር ካለ በቃ የቢሊየር ሕይወትን በራሱ እንደሚበልጥና ምንም አይነት መከራ እንደማይበግረው በተግባር ያየሁበት ታሪክ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 роки тому +12

    She is a believer 🥰She is the most beautiful and strong woman. May God bless your beautiful family 🥰

  • @sjotpohy7711
    @sjotpohy7711 2 роки тому +30

    ለሁላችንም ንፁ ፍቅር ይሰጠን የህይወት መሰረት ፍቅር ነዉ

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 2 роки тому +14

    የመዳም ቅመሞች የት ናቸው ይሃ ታሪክ ለኛ ነው ትንሽ ካለን ይበቃናል አገር እንግባ ዋናው ጤና እና ፍቅር ነው

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 2 роки тому +26

    አባት የሆነባል ማለት ይሄነዋ እሼ ምርጡ ስወድህ ነፍ አመት ኑርልን

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому

      ደምሪኝ የኔ ቅን ስው

  • @Orange06909
    @Orange06909 2 роки тому +23

    የተደላቀቀ ኑሮ እያላቸው እንካን እንደነዚህ ፍቅር የለም እግዚአብሔር ፍቅርን የበለጠ ይጨምርላችሁ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 роки тому +192

    ኢትዮጵያ ኤርትራዉያን እንርዳቸዉ እነዚህ ምርጥ ሰወች

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      በቀንነት ደምሩኝ Please

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому +2

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሰካልሽ

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      @@hayatmeka3271 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      @@hayutube3193 አሚን ማሬ አመሰግናለሁ

    • @selam1487
      @selam1487 2 роки тому

      😜😜😜😜😜😜

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +8

    ወየው፣ፍቅር፣ማሻአላህ፣አላህ፣የሚስደስት፣ኑሮ፣የበለጠ፣ይስጣችሁ፣ልጆቻችሁ፣ሷሊህያድርግላችሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +7

    በስመአም በጣም ደስ የሚል የፍቅር አጋሮች ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @israelnabiyou7130
    @israelnabiyou7130 2 роки тому +2

    ቁም ነገር እሚገኘው ከማትጠብቀው ሰው ነው ተባረኩ ለብዙሀን ትምህርት ናቸው ተምሬ አለሁ እሚል እንኳን እንዲህ ተሳስቦ አይኖርም አልሸነፍም በማለትብዙ ትዳር ፈርሶል ይቅርታን እሚያቅ ሰው ብዙ አውቃለሁ ከሚል ይበልጣል አከብራችኋለሁ እወዳችኋለው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ሁሌም እመኛለሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ተብረኩ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 роки тому +16

    ፈጣሪዋን ስለምታምን ያግዛታል ፍቅር የመሰለ ነገር አለ ተደስተው የሚኖሩት አምላኬ ኑሯቸውን አስተካክለህ ቤት ስጣቸው

  • @tihitnaaragaw9019
    @tihitnaaragaw9019 2 роки тому +19

    ይሄን ቤተሰብ ማየት በጣም ያስፈልገኝ ነበር...እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፍቅር ያቆያችሁ የልጆቻችሁን አለም ቁም ነገር ለማየት ያብቃችሁ🙏🏽

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን በቀንነት ደምሩኝ

  • @سلطانالصيعرس
    @سلطانالصيعرس 2 роки тому +5

    የአላህ የቀልብ ሰለም ስጠን ሁሉ ነገር ሞልቶት ደስታ የጠ ስንት ሰው አለው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 2 роки тому +2

    በጣም ልብ የሚነካ ፡ በጣም ደስ የሚል፡ በጣም የሚያስለቅስ ፡ በጣም የሚያስደንቅ የሂወት ታሪክ 😢😢 ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 роки тому +3

    She is absolutely right she’s always saying Thank you Jesus🙏💕🙏💯

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 роки тому +17

    ግሩም ሴት አላህ ይጠብቃት
    እሼ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 роки тому +4

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከዉ እህቴ ❤❤❤❤❤ ንጹህ ፍቅር ጤንነት ነዉ ሀብት በሽታ ነዉ እግዚአብሔር ካልባረከዉ❤❤❤❤❤❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 роки тому +10

    በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው ያለምንም መኖር ይገርማል አሁንም ፈጣሪ አይለያቹ ልጆቻቹንም ያሳድግላቹ እናት ፍቅራም ሆነ ማጣታም ማግኘቷም አይበግራትም ጀግኒት እናት ጀግና አባት ናቹ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌ምንም ባይኖረኝ ንጹ ፈቅር ይሰጠኝ ምኞቴ ነው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      በቀንነት ደምሩኝ Please

  • @ወገንየድንግልማሪያምልጀ

    እዉነት ነው ፍቅር ነው ለሁሉም መሰረት ለሁላችንም እንዲህ ፍቅር ያድለን 🥰🥰🥰💋🙏

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 роки тому +2

      ደምሪኝ የኔ ቅን ስው❤👈

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 2 роки тому +1

      አሜንንንን

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 2 роки тому +2

    በጣም ይገርማል እኔ ብዙ ነገር ተማርሁ ከናተ ህወት በጣም አመስግናለሁ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +70

    ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን☺️☺️☺️☺️💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @nikati529
      @nikati529 2 роки тому

      ዉድ የዶንክ በተሰቦች በኢትዮፕያውነት መንፈስ በቅንነት ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ተጋብዛችኋል አርቡህቡ🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት Please

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Рік тому +1

    እዉነተኛን ፍቅር በእናንተ አየሁት የፍቅር ተምሳሌት ናቹህ መታደል ነዉ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል እግዚአብሔር አምላክ እንዳንች አይነት እምነት ይሥጠን መተማመን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +3

    እንዲህ አይነትም ፍቅር አለ ለካ መታደል ነዉ ፈገግታና የእግዚአብሔር ምስጋና መመረጥ ነዉ አስለቀሽኝ😢 እግዚአብሔር ፍቅርን ይጨምርላችሁ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት ነዉ ፍቅር ይበልጣል መድኃኔዓለም እምነትን ጨምርልኝ

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 2 роки тому +4

    በጣም የሚገረም እዉነተኛ ፍቅር ምን አይገድበዉ ፈጣሪ የልባችሁን ይሙላላችሁ በፈቅር እና በጤና ያቆያችሁ

    • @ayutube3675
      @ayutube3675 2 роки тому

      የባንክ አካውንት ቁጥራቸውን ብታስቀምጥልን ያቅማችንን እንደግፋቸዋለን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +9

    ሁሉ ሞልቶ እግዚአብሔርን አናመሰግነውም ከእናንተ ብዙ እንማራለን ፈጣሪ አሰባችሁበት የድርሳችሁ አቤት ጥንካሬ በእግዚአብሔር መመካት ታድላችሁ

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 2 роки тому +2

    አስለከሳችሁን እውነተና ፍቅር ሰትናገሩ በጣሞ ትምህር ሰጪ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ congratulations 💐🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 2 роки тому +10

    በደሀ ልብ ውስጥ ነው ፍቅርና መከባበር ያለው ሲባል ለካስ እውነት ነው ።
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያሳብብላችሁ፣በጤና ይጠብቃችሁ በልጆቻችሁ ይካሳችሁ።
    አሹ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ

    ድንቅ ነው! እሽዬ እግዚአብሔር ቢፈቅድልህ ደግመህ ብትጎበኛቸው ደስ ይለኛል።

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 роки тому +53

    ታድላ ኡፍፍፍ እምነቷ ፈጣራን ወዳድነቷ ፍቅራቸው የደስደስ ያላት ውብሴት ፈጣሪ ሒወትሽ ተቀይሮ ተደስታችተሁ ቆጆየሚያማር የባህል ልብስ ለብሳችሁ የሚያምር የባህልሹሩባ ተሰርተሽ ተደስተሽ ለማየት ያብቃችሁ በናታችሁ ደግ ኢትዮ ኤርትሬውያን በናታችሁ እርዲአቸው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      በቀንነት ደምሩኝ Please

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ግሩም ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት እውነት ነው ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ በፈጣሪሽ ያለሽ እምነት እደት ደስ ይላላል እሼ መልካም ሰው ነፍ አመት ኑርልን

  • @gojjammelkamu4236
    @gojjammelkamu4236 2 роки тому +15

    ebs አዲስ ምዕራፍ ላይ ይቅረቡልን እግዚአብሄር ከዚህ ኑሮ ያውጣቸው

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Рік тому +1

    ገጠረ ሁነው ጎዳና ባይወጡም የኔ ናትና አባት ልከ እደነዚህ ጥዶች ነበሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉም ታሪከ ሁኖ አልፏል ዋናው ፍቅረ መተሳሰብ ካለ ሁሉም አለ ግን ያሁን ወጣት በተለይ ወዶች 😢 አብረን እንለወጥ ብለን በስደት ስንከራተት አላማችንን ወሀ ይከልሱበታልጂ

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 роки тому +9

    አላህ ጥሎ አይጥልም በተትረፈረፈ ሀብት ጭቅጭቅ በድሀ ጎጆ ፍቅር ።
    የኔ ቆንጆ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እና በተሻለ ኑሮ እንይሽ

  • @enkuhouse
    @enkuhouse 2 роки тому +4

    ኸረ እንደ ፊልም ሆነብኝ ቶሎ አለቀብኝ ጥሩና አስተማሪ መጠይቅ ነበር በጣም ደስስስስስ የሚሉ ቤተሰቦች። እኔም ጥሩ ነገር ለነገ ስንቅን ሰንቄበታለሁ፨ እምነት ተስፋ ፍቅር ከነዚህ ከሦስቱ ግን ፍ-ቅ-ር ይበልጣል
    🥰🥰🥰

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 2 роки тому +37

    የፍቅር ተምሳሌትነታችሁ ይገርማል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤🙏

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      በቀንነት ደምሩኝ Please

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      በቀንነት ደምሩኝ Please

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +28

    እዚህ ቤት ትልቅ ፍቅር አለ ፍቅራችሁን አምላክ ይባርክላቹ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላቹ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      አሚን ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin 2 роки тому +5

    የኔ እናት እደት ደሰ ትላላቸሁ ልጆቸሽን ትልቅ ደርጃ ያድርሰላቸሁ

  • @biniyamgarri5586
    @biniyamgarri5586 Рік тому +1

    እሼ!ቲክ ቶክ ላይ ከለቀክ በሀላ ነው! ያየውት ገረመኝ! ደስ አለኝ በሚያምር ህንፃ ውስጥ ተደብቀው ኩኩሉ ህይወት ለሚኖሩ ቤተሰቦች ማስተማሪያ ነው! አቤት ደስ የሚል አርተፊሻል የሌለበት እውነተኛ ታሪክ! እናመሰግናለን!!!

  • @kef1613
    @kef1613 2 роки тому +14

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዛይት የበዛበት ጀሪካ አላለም አይ እሼ ሁሌ እንዳሳቅኸን የሳቀ ሕይወት ይኑርህ
    ሰውን እንደረዳህ ፈጣሪ ይርዳህ
    እድሜና ጤና ይስጥህ ለዘላለም ኑርልን የኛ እውነታዊ ንፁህ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ የኔ እናት በፍቅር ያኑራችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ
    ከድሀ ኮ ነው ንፁህ ፍቅር ያለ 💔

    • @nikati529
      @nikati529 2 роки тому

      ዉድ የዶንክ በተሰቦች በኢትዮፕያውነት መንፈስ በቅንነት ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ተጋብዛችኋል አርቡህቡ🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Рік тому +2

    እ...ነጻ ሕይወት በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 🌴

  • @ጓልገባርፃዕዳ
    @ጓልገባርፃዕዳ 2 роки тому +71

    ሃብታም ሁኖ እየተጨቃጨቁ ከመኖር ድሃ ሁኖ በፍቅር መኖር ይሻላል።

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት 2 роки тому +1

    ምንኛ መባረክ ነው ይሁሉ ፅናት ይሁሉ ፍቅር ታድለሽ ደግሞ ማርያምት ስትል አፏ ሲጣፍጥ ፡ልጆችሺን ታሳድግልሽ ፡

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 роки тому

      💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤❤❤❤ያ
      👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊!!!!!

  • @tesfanshtesfansh2558
    @tesfanshtesfansh2558 2 роки тому +6

    ጀግና እናት ክብር ለናቶቻችን

  • @Lenatube2599
    @Lenatube2599 Рік тому +1

    Yene nat des yemitil set, Geta hiywetachihun yikeyrilachu❤️❤️❤️

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ መታደልም መባረክም ነው ጌታ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ተባረኩ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ

    😢😢😢መሻአላሕ ፍቅር ማለት እሔ ነው 🇪🇹🇪🇹ሠላም ለሐገራችን

  • @belomyemane2815
    @belomyemane2815 2 роки тому +11

    ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን።

  • @hanamulushewa9509
    @hanamulushewa9509 2 роки тому

    ዋው ምን አይነት ፍቅር ነው ፣የትም የሌለ በእውነት መታደል ነው ፈጣሪ የተሻለውን ሁሉ ይስጣቹ፣ፈገግታዋ ራሱ ሲያስቀና በተለይ ደግሞ በፈጣሪ ያላት እምነት ምስጋናዋ የእውነት ቀናሁባቸው ፈጣሪ ይርዳቹ፣ እሽዬ የኔ ምርጥ ተባረክልኝ

  • @አርሴማየኔልጅ
    @አርሴማየኔልጅ 2 роки тому +11

    እሼ ቁጥራቸውን ብታስቀምጥልን ለበዓል የሽንኩርት መግዣ ጀባ ቡንልላቸው ደስ ይል ነበር ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому +1

    ❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት አቅም ያላቸው ቢርዱአቸዉ

  • @ቀናልብ-በ4ፈ
    @ቀናልብ-በ4ፈ 2 роки тому +7

    የተሰጠንን ልብ ብለን ብናውቅ ለማመስገን ቀኑም አይበቃንም ....ስለዚህ ፍቅር ፣የምናስተውልበት፣ለቀናነት እና ለማንኛውም በጎ ነገር ሁሉ የሚጠቀመን መልካም ልብ ፈጣሪ ይስጠን ። ጥንዶቹንና ልጆቻውን ፈጣሪ የበለጠ ፍቅር ከጤና እና የጎደላቸውን ሁሉ ይሙላላቸው።

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +1

    ዋው ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @filimonkidane3156
    @filimonkidane3156 2 роки тому +9

    ፓርት 2 የፍክር ታሪካችው ቢሰማ ደስ ይለናል። በዚ ዘመን. አግዛቢሃር ታና ና አድማ ይስታችው

  • @marytadesa8772
    @marytadesa8772 2 роки тому +2

    እውነት በጌታዋ እርገኝነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናቹሁ

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 2 роки тому +21

    እሼ መልካም ሰው በሂድክበት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠምህ

    • @nikati529
      @nikati529 2 роки тому

      ዉድ የዶንክ በተሰቦች በኢትዮፕያውነት መንፈስ በቅንነት ቻናላችንን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ተጋብዛችኋል አርቡህቡ🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 2 роки тому +1

    አሁንም ምስጋና ካንደበትሽ አሁንም አይጥፍ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ውዴ እንዴት እንደምታምሩ!!

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 роки тому +3

    Ohh GOD Thank you she is a good example to me family of five almost look like a homeless but they are happy always just say it thank you Jesus brought me to tears she’s smart she’s funny she’s so intelligent and she’s loving loving and caring human being💕💯💕

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    በስመ ሥላሴ የእምነቷ ፅናት በጣም ይደንቃል ብዙዎቻችን ባለን ነገር እግዚአብሔር ን አናመሰግንም። ጌታ ሆይ። ሁላችንንም እውነተኛ። ፍቅርን ስጠን እሷ ግን በሁሉም አመስጋኝ ነች ሚገርሙ ጥንዶች ናቸው የአንድ ወር የሁለት ወር ጥንዶች እያሉ ሚፀዳዱብን ጆሯችንን እያደነቆሩብን ነበር እነዚህን ሚጠይቅ ከሌላቸው ምስኪናን ቤት ጎጆ እውነተኛ ፍቅር ትዳር አየን ተማርን እውቀት ሸመትን። እሼዬ በርታ እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ዶንኪ ቱዪቦችን❤❤❤❤❤❤

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 2 роки тому +26

    ተከከል ፍቀር ካለ ሁሉም ነግር አለ የኔ አናት ❤❤👍👍😭 ታሼ አንተ ልዩ ሰው ❤🙏

  • @ኢዚውንኪሓልፍኢዩኢዚውንኪ

    ይገርማል ኢ//ር ይባርካቹ ኢንደዚህ ሰዎች ጥሩ በለላቸው ተመስገን ይላሉ ከምዚ ሰብ ከኣ ኣለዉ ይገርም ኢዩ ኢ//ር ሐዳርኩም ይባርክ ኣይዛቹ

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 роки тому +9

    ኦ ጌታ ሆይ እንዴት ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላቸው።በዚች ደሳሳ ጎጆ ያለው ደስታ ፍቅር በምንም ብር አይተመንም።እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባልም መልካም ሰው ነው።

  • @ainealemainealem2952
    @ainealemainealem2952 2 роки тому +32

    እሼ ወንድሜ ካንተ ብዙ ትምህርት እየታማርኩ ነው እና አንድ ነገር ላስቸግርህ የትግራይ ክልል ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወደየ ቦታቸው ለመሄድ በጦርነቱ ምክንያት ሁሉም ነገር ተዘጋግተዋል ቤተሶቦቻችንስ እግዚአብሔር የሚያደርግ ያድርጋቸው ከስደት የሚመሉሱ ግን በአሁኑ ሰዓት እየተቸገሩ ነው ወደ ቤተሶቦቻቸው እንዳይ ሄዱ መንገድ የለም አዲስ አበባ እንዳይኖሩ ዘመድ የላቸውም ተከራይተው እንዳይኖሩ ዶግሞ ብዙ የሚረዳቸው ሰው የሌላቸው አሉ እና እንደ አንድ አማራጭ የሚያደርጉት ተመልሰው ወደ ስደት እየተመለሱ ናቸው እና አንተ ሰውም እግዚአቢሔርም ይሰምሀልና ድምፅ ብትሆናቸው ምናልባት መንገዱ ቢፈታና ወደ ክልላቸው እንዲገቡ አንድ መፍቲሔ ቢደረግ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በፅሁፍ ሀሳብ መግለፅ ባልችልም ትረዳኛለህ ብየ አስባለው እንደምታነበው ተስፋ አደርጋልው

    • @senaitbekele4769
      @senaitbekele4769 2 роки тому +1

      ትክክል ነሽ በውነት ድምፅ ልንሆን ይገባል ፖለቲከኛዎች ለራሳቸው ወንበር ብለው እዛም እዚም ያሉ ወገኖቻችንን እያሰቃዩብን ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +1

      በስንቱ ሆዳም ፖለቲካ ስንቱ የአማራ ስንቱ የትግሬ ህዝብ ጨረሱት አላህ ይፍረድ አላህ ለሀገራቸው ለቀያቸው ያብቃቸው

    • @jdcell63
      @jdcell63 2 роки тому +1

      😭😭😭

    • @felegtube5256
      @felegtube5256 2 роки тому

      ትክክል ነሽ መዓረይ።ጨንቆናል።መርሮናል።ከስደት ተመልሶ ተመልሶ ወደስደት ሲሄድ በጣም ያማል😭

  • @smegnadem1419
    @smegnadem1419 2 роки тому +10

    የኔ እናት ስንቱ ሞልቶ ተርፎ ፍቅር የለውም ፍቅር ከሁሉም በላይ ነው

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚለለ ቤተሰብ። በፍጠራት አምላክ ምንም ጥርጥር የላተረም በጣም ታስደስታለች። እግዛብሔር ሁሉን ይሙላልሽ። አሜን ።አሜን አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ጨረቃሚድያ
    @ጨረቃሚድያ 2 роки тому +46

    ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ፍቅረ እስከ መቃብር ይሁንላችሁ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 роки тому

      ውዶቼ በቀንነት ደምሩኝ