ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው! | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo3914 2 роки тому +11

    It's touching ..tebareku

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 2 роки тому +54

    የሚሰጡ እጆች ይባረኩ፤ የኛን ልጆች ችግር የሚትመለከቱ ሁሉ ተባረኩ።

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 2 роки тому +36

    የተቸገረን ፈልጋችሁ የምትረዱ እህት ወንድሞች ፈላጊ አያሳጣችሁ የፈጠራችሁ ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +40

    የሀገራችን አየር የናፈቀው ማነው👍

  • @universech8777
    @universech8777 2 роки тому +28

    በጣም የሚገርሙ በኑሮ ደሀ ቢሆኑ በአምሮአቸው ሀብታምና አመስጋኝ ናቸው፡ በዚ ሰዉ ኑሮን በሚያማርበት ወቅት፡ ለረጂዎችም እግዚአብሔር ይስጣቸው ጨምሮ ይስጣቸው፡ እሼ የአገራችን ባለሀብቶችም እዲረዱ ጋብዛቸው፡ እሼ አተንም ፈጣሪ ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እንተባበር

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    የምትሰጡ ሁሉ ቸሩ መድሀለም ከድሜ ከጤና ጋር እጥፍ ድርብ ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍ እንዴት ደሥ ይላል መልካም መሥራት

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 роки тому +4

    ምርጥ የአራዳ ልጅ ዲያስፖራ ምርጥ መልዕክተኛ አብረውሽ የተባበሩ ሁሉን እግዛብሄር ይስጣችሁ
    ጋሼ እንዴት ኖት

  • @zellitube
    @zellitube 2 роки тому +35

    እህታችን ከነማህበርተኞችሺ እግዚአብሔር ይባርካቹህ የሞተችውን በጸደገነት ያኑራት ሶስቱም ሲያሳዝኑ ልልጆቻቹህ እግዚአብሔር ምህርተን ይላክላቹህ😥😥💚💛❤️🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому +22

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ🙏❤️

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 роки тому

      ማማዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እንተባበር

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 роки тому +17

    እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ሰጭወቹም እመብርሃን ትስጣችሁ🙏 ታማሚወችንም እመብርሃን ትዳብስልኝ🙏 እናት እደህ ስታለቅስ ማየት ምን ከባድ ነው 💔 አይዞን የኔ እናቶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️ 🙏

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    የሰጣቸው እግዚአብሔር በቤታቸውን በበረከት ይሞላ ተባረኩ እሼዋ የእግዚአብሔር ድልድይ ነህ ተባረክ አባቴ

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 роки тому +19

    ፈጣሪ እነኚህ ህፃናቶች ይማራቸው እንዲ ለመልካም ስራ እጃቹን የምዘረጉ በሙሉ ፈጣሪ በስራቹ በኑራቹ በሁሉም ነገር ይባርክላቹ።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ወገኖቼ ሰጪዎች እጃቹ አይጣ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤እሼዋ የኔ እንቁ ዘመንክ ይባረክ አባቴ አማኑኤል ይባርክህ🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +5

    ከኣሜሪካ የመጣሽው እህታችን ተባረኪ ሰው አክባሪ ጨዋልጅነሽ አንዳንዶች ከባህርማዶ ሳይሻገሩ አንድቀን በቲቪ ከታዩ ይንቀባረ ራሉ አንቺግን ደስ ምትዬ የተባረክሽ ሰውነሽ አንቺም ጓደኞችሽ ተባረኩ ክፉአይንካቹ ረዥምእድሜና ጤና ይስጣቹ የታመ ሙትን ልጆች ጌታ ይማራቸው ለሰጪዎች ጌታ ጨምሮ ይስጣቹ እሺ አንተም ተባረክ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому

    ለሰጭ ይስጠው ወለታመት ምህረት ይላክ ።እሼ ተባረክ

  • @messizemene
    @messizemene 2 роки тому +13

    በጣም ደስስ ትላላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ። የሚሰጥ የተባረከ ልብ ያለው ነው።❤❤

  • @emuemuabdurahman656
    @emuemuabdurahman656 2 роки тому

    አላሕ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ ኡፍ አላሕ የህፃኖቹን ጤና ዮመልሥላቸው

  • @maheltmeskelu8164
    @maheltmeskelu8164 2 роки тому +1

    ቅድስቴ ተባረኪ ሁሌም ሰጪ ያድርግሽ በመስጠት ውስጥ ያለው በረከት ያግኝሽ

  • @eliyasmarufa2746
    @eliyasmarufa2746 2 роки тому

    ትክክልኛ የርዳታ ጣብያ ይሄ ነው ከረጂ ወደተረጂ በቀጥታ እሼ የሐቅ ሰው ዘመን ይባረክ

  • @edenfetsum6207
    @edenfetsum6207 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ትልቅ ነገር ነው በተሰጠን ሳይሆን ባለን እናመስግን አመስጋኝ እንሁን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከጎደለን ይልቅ ያለን ትልቅ ነው ተመስገን የሚሰጡ እጆች ይባረኩ መስጠት በሰማይ ቤት ዋጋ አለው

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ለሰጪ አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥልን!!!

  • @lt963
    @lt963 2 роки тому

    እሼ ይህ ሁሉ ባንተ ነውና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ሰጭዎቹም እግዚአብሔር በጉድለታችሁ ይሙላባችሁ።

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 роки тому +1

    አሜን ያለ አሜን ይባልለታል ቆመሽ ምርቃት ተቀብለሻል ፈጣሪ ያክብራችው እሼንም ጨምሮ የመድሀኒአለም ማህበርተኞች ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሣምር የሞተችውንም እህታችን ነብስ ይማር መጽናናትን ይስጣችው

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 роки тому +2

    የኛ ሰው እኮ በጣም ቅንና የዋህ ነው ባለው ተባብሮ ለመኖር የሚጥር እባካችሁ ምትከፋፍሉን ሰዎች ክፋትን ተውና እንዲህ መልካም ለማድረግ ባትታደሉም አትረብሹን😢😢😢እህቴ ከነ ቤተሰብሽ ከነ ማህበርተኞችሽ ፈጣሪ ለበለጠ ክብር ያብቃሽ💓እሼ ስላንተ ቃል የለኝም💓💓💓💓💓

  • @tsigeredameskelu4813
    @tsigeredameskelu4813 2 роки тому +1

    Sis በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚያብሔር ማህበራችሁን ይባርክላችሁ የሞተችውንም ነብስ ይማር

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 роки тому +1

    በወጣዉ ይተካላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጠን ዋናው ጤና ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 роки тому +5

    እሺ ምን የማያምርበት አለ ከኖርማን አለባበስ እስከ ሀገሬ ገበሬ ቁምጣ አለባበስ እንዲሁም ጋቢ ሲለብስ ደስስስ የሚል አባወራ አቦ ይመችህ እሼያችን ሞክሼ ቅድስቴ ፈጣሪ እንቺንም ማህበርተኞች ጓደኞችሽ ባወጣችሁት ልክ እጥፍ አድርጎ ብድሩን ይክፈላችሁ እኛንም የሀርብ ሀገር ስደተኞች አሳልፎልን ለመርዳት ያብቃን

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому +1

    ማህበራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigistgenanaw497
    @tigistgenanaw497 2 роки тому

    ይሄንን ማድረግ መቻል መታደል ነዉ! ሁላችሁንም የማህበሩ አባላት ቸሩ መድሐኒያለም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እሸቱም አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 роки тому +3

    _ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ የኔ ወርቆች እንደ መስጠት ምን የሚያስደስት ነገር አለ_

  • @መቅደስወለተማርያም

    በእውነት እንዴት ደስ ይለል መስጠት እግዚአብሔር ይስጠቻሁ ለስጠቹሁ ስውች

  • @Sarah-qu7fq
    @Sarah-qu7fq 2 роки тому +2

    እደመስጠት የሜያስደስት ነገር የለም የምሰጡ ሰወች በወጣ ይተካ

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ 2 роки тому

    እግዚአብሔር በወጣው ይተካላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +7

    የሰጣቹትን እግዚአብሔር ይባርካቹ እምላካችን መዳኒ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ይጠብቃቹ 🙏❤️😇

  • @serawitserawit4357
    @serawitserawit4357 2 роки тому

    ተመስገን አምላኬ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ ሰው ገመናውን ሸፍኖ ቤቱን ዘግቶ ለብዙ አመታት እየኖረ ይሄ ሶሻል ሚዲያ ጥሩ ነገር ለሚሰሩ ሁሉ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሚሰጡ እጆች ይባረኩ እሼ አንተንም ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ እድሜ ፀጋ ጤናውን ያብዛልን

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому

    እህታችን ከነማህበርተኞችሺ እግዚአብሔር ይባርካቹህ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому

    የኔእህት፣እገዚአብሔርጨምሮይሰጥሽ፣

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 роки тому +6

    *_የመዳሀኒያለም ልጆች ተባርኩ ማህበራችሁን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርላቹ ለሞተችው እህታችን ነፍስ ይማር ለታመሙት አምላክ ጤናቸውን ይመልስላቸው_*

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +6

    የሚሰጡ እጆች ይባረኩ በወጣ ይተካ እህታችን ከነ ጓደኞችሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ለልጆቹም ቸሩ መድሃኒአለም ምህረትን ይላክላቸው የሀብለ ማርያም ነፍስ ይማርልን

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 роки тому

    እናት የለኝም ግን እናቶች ሲያለቅሱ አብሬ ነው የማለቅሰዉ ለቅሶአችሁን አላህ በደስታ ይቀይረዉ የመድሀኒ አለም ማህበር ስብስቦች በርቱ ጀግኖች ልጅሽን ያጣሽዉ እህታችን አላህ ያፅናሽ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому

    አግዚአብሔር. ልጆቻቹን. አግዚአብሔር. የማርላቸሁ. አግዚአብሔር. አለ. አይዞት. አናቶቼ

  • @ሪች1
    @ሪች1 2 роки тому

    ኡፍ ፈጣሪ ሆይ ፈጣሪ ይባረክሽ አብዝቶ ይስጠሽ አባ እደናንተዎቹን ያብዛልን

  • @alem4310
    @alem4310 2 роки тому

    ኡፉ እግዚአብሔር ሆይ ጤናችውን ይስጥልን የሰጣችሁ ዘራችው ይባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የሰጡ እጆች ይባረኩ

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 роки тому +3

    የኔ እህት እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረዉ ለቤተሰቦቿም መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቸዉ😭😭😭

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 роки тому

      ነፊስ ይማር ለቤተሰብ ወዳጂ፡መፂናናቱን፡ይስጥለን

  • @HanamDen
    @HanamDen 2 роки тому

    tebareku Egziyabher yelibachun meshat yifetsmln Eshetu ante libam deg asteway ruhruh eske fitsameh bedeginet yakumh lesechiwoch lebego sewoch bidratun fetari bemidrm besemaym yikifel

  • @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ

    ለሰጣቹ አላህ ይስጣቹ ልጆቻቹ የታመሙባቹ ሁሉ አላህ አፊያ ያድርግላቹ
    እሼ መልካም ሰዉ ያመረ ትዳር ይስጥህና እኛም መልካም ትዳር ያድርግልህ ብለን ለመመረቅ ያብቃን!

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 2 роки тому +5

    አሼ አንተ ሰዉ ነህ🙏ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ💛 ለሰጪ ይስጠዉ

    • @amenmedia529
      @amenmedia529 2 роки тому

      ቤተሰብ እንሁን ማማዬ በቅንነት

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 роки тому +6

    ግሩም ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ ❤

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች

    ፈጣርዬ ለኔም ሰጠኝና ሰጪአርገኝ እረጅ እጂ ተረጂ እዳታረገኝ ስለሁሉም ነገር ተመስገን ጌታዬ🙏🙏

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 2 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ስራችሁን የበለጠ ያከናውንላችሁ በምድርም በሰማይ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому

    እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ልጆች ማራቸው አስባቸው

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +4

    የኔ እናቶች አላህ አፈያቸውን ይመልስላችሁ እህህህህህህህህ ያማል የልጅ ህመም

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 2 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይባርካችው መድዓኒያለም ይባርክልኝ።

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому

    በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጃችሁን የዘረጋችሁበሙሉ መስጠት እኮ መታደል ነው❤️😭😭😭እኔ ስሰጥ ደስ ይለኛል መቸም

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 2 роки тому

    ለተቼገሩ እምትረዱ ሠዉች ፈጣሪ የወደዳችሁ የታደላችሁ ናችሁ ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 роки тому +2

    የሚሰጡ እጆች ብሩካን ናቸው🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @helengheb4287
    @helengheb4287 2 роки тому

    Bewnet endezi snredada dess ylal .Egzeabher ybarkachu

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 2 роки тому +1

    የታመሙትንም እግዛብሔር ይማራቸው አሜን። ለረዱትም የነፍስ ዋጋ ያርግላቸው ቤታቸው በበረከትይሙላ 🤲🤲🤲🤲🤲። አሼምርጥሠው ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelzewde2914
    @rahelzewde2914 2 роки тому

    Abo endet desss yemil sira nw mitserut egziabher yistachu ehete mahberachunm fetari yibarkilachu, eshe enantem tebareku amlak besurawochachu hulu siketin yagonatsfachu!

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 роки тому +4

    ተባረኪ
    ማህበራችሁንም መድሐኒዓለም ይባርክ!!!

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 роки тому

    ተባረኩ ለሰጭው ይስጥ አይ እዱኒያ ፈተናዋ ብዛቱ ማዘርስትል ተገላታነውጂ ልጂናት እህህ💔

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 2 роки тому

    ለስጭ ይስጥልን ሃያሉ ጌታ የሚርዱንን ይርዳልንኢትዬጲያ ደጋግልጆቿ ትኑር🙏

  • @yebesabitube1653
    @yebesabitube1653 2 роки тому

    አክቾዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @keduamee3557
    @keduamee3557 2 роки тому

    Fetari yagzachu ybarkachew

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    እሼ እንዳንተ አይነት ያሉ ምርጥ ወጣት ያብዛልን ለሰጪዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው 🥰🥰🥰

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁንም እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይማርላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому

    እህቴ ፈጣሪ አችንም ጓደኞችሽንም ይባርካችሁ ከመስጠታችሁ የምትሰጡበት መገድ ራሱ ደስ ሲል❤️🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 роки тому

    ለሰጭ አላህ ይሰጠዋን አላህ የምሰጥያርገን 😍😍😍😍

  • @አዩአዩካ
    @አዩአዩካ 2 роки тому

    እግዚአብሔር በወጣው ይተካላቹ ለታመሙትም ምህረቱን ይላክላቸው 🙏

  • @estibrakseid9905
    @estibrakseid9905 2 роки тому

    alah yzenlachhu teyakiwa demo zersh ybarek rejem edmea keteana gar ystesh

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ሠላም እሼ መልካም ሰው ነህ ምን አለበት ሁሉም ሰው እናዳተ ቅን ቢሆን❤❤

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 роки тому

    Eshiye egzeyabher yestelge betam enamesegnalen wendme nurilgn

  • @አቢየልደታዋ
    @አቢየልደታዋ 2 роки тому

    አገራችን ላይ እደነዚህ አይነቶቹን ሰው አብዛልን ተባረኩ መሀበራችሁን መደሀናለም ይክፈላችሁ

  • @የወሎልጅያውምየወግድ

    አሸ እህታዊ ምክር ናት እደምታነበው ተሥፋ አለኝ ፕሮግራሞችህ በጣም አንቂ አስተማሪ አዝናኝ ምክር ነው አመሠግናለሁ ግን አሁን አንተም አግብተህ ወልደህ ማየት እንፈልጋለን እኛ ተመልካቾችህ ሥለዚህ መልካም አድል አሽየ

  • @frehiwottefera2685
    @frehiwottefera2685 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 роки тому

    Bewata yetakaa egzabere yestachu bawata egzabere yebarkachu

  • @zinashaboye2024
    @zinashaboye2024 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባረክሽ💞💝💝🙏🙏💔😥💞💞💝💝

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 2 роки тому

    😭😭አይዞችሁ እግዚአብሔ ይማርላችሁ ልጃችሁን😭😭

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 роки тому

    ለእርዳችሁ ሁሉ አላህ ይሰጣችሁ እሸ አንተም አላህ ይጠብቅህ😍🌹ለሞተችዉይም አላህ ይራሀማት😭😭💔

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 2 роки тому

    Eshietu the best man of the year I guarantee you there are many diaspora willing to help if you keep on send a message to help our people

  • @teklit3568
    @teklit3568 2 роки тому

    GBU eshetu, i,m impressed for that,

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 роки тому

    ተባረኪ እግዛብሄር ትዳርሽን እና ልጆችሽንም አብዝቶ ይባርክልሽ እድሜና ጤናንም አብዝቶ ይስጣቹ !!!

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 2 роки тому

    አላህ በሂወታችሁ ደሥታን ይሙላላችሁ

  • @السعدسعد
    @السعدسعد 2 роки тому

    Yene ehet fetari yesetesh betareku hulachum

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 роки тому +1

    ተራ ቁጥሬን እንኳ አላወኩትም ግን ለስራችሁ በርቱ እንኳን ደህና መጣችሁ
    እሸ የቡና ሞያህ በኛም ልብም ተሰራጨኮ ጥሩ አካሄድ ነው

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 роки тому

    እሽየ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ መልካም ምናስብ ያድርገን ሁላችንንም ለሰጣችሁ ሁሉ አምላክ ቤታችሁን ይሙላላችሁ እኝም ለዚህ በጕ ምግባር ያብቃን አይዟችሁ ልጆቻችሁን አምላክ በምህረት ይጕብኝቸው።

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 роки тому

    በጣምምምም ድንቅ የሆነ ሰራ ነው።በርቱ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 роки тому

    ሰዎቹ በጣም አመስጋኝ ናቸው ደስ ይላል አንቺም ብሩክ ነሽ ማህበርተኞችም እግዚአብሔር ይስጣቸው ዋናው ጤና ነው ጤና ይስጣችሁ

  • @zebibashifa5375
    @zebibashifa5375 2 роки тому

    እሼቱአንተየድሮኢትዮጲያተምሳሌትነህ።አላህሱብሐነላበጥቦይጠብቅህ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому

    መታደል እኮ ነው መርዳት ለደጋግ ኢትዮጵያን አብዝቶ ፈጣሪ ከበረከቱ ይስጣችው

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ ❤️🌹❣️

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ

    ቸሩ መድኅኃኒአለም ይጠብቃችሁ

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 роки тому

    Egzabher yebarkachw ❤️🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    እሼ ዛሬ ትልቅ ሽማግሌ ሆነሃል 🥰
    እህቴ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰጣችሁ ሁሉ እጃችሁ ይባረክ እግዚአብሔር የማያልቅ በረከት በቤታችሁ ይሙላ ተባረኩ 🙏

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ