It's great conversation and you interviewed Doctor very well. Don't bother about comments. Doctor Abraham Amaha was my Instructor in undergraduate degree program. I'm waiting for his book specially system theory both in English and Amharic.
@@andytubemeet7057 do you know what scientific philosophy is? Do you ever Understand what wittegenstain and kant of German or logical positivist in Viena rise a question regarding what is reality and knowldge is? The limitation of human Understanding is? If so , it would have been easy for you to understand what is psedo from genuine ? Unfortunately you are not in this catagories. ቀሽም።
ከእዉቀት ነፃ የሆነዉ እየተመረጠ ነዉ እንዴ ኦርቶዶክሰ የሚሆነዉ። the church needs reform , orthodox should not continue as it is , it is a disgrace for Ethiopia as we as the Christian nation..
የዶክተር እውቀታቸዉ ሲገርም እግዚያብሄር ዘመናቸውን ጤናው እድሜያቸውን ይባርከው ❤❤❤❤❤
ገብቶሃል ግን?
በማይታየው ዓለም ለመኖር መቻል
The kingdom of heaven is within this is the teaching of Christ……truth is within….thank you Dr.Abraham you are the real teacher
ለኢትዮጵያ የማይመጥኑ ታላቅ ሙሁር
Thanks so much. Great interview 👍
big respect for you dr abrhem
ቃለ/ መጠይቅ ጠያቂ እጅግ አደነቅሿለው፡ በሀሳቤ ያሉ ጥያቄ ስለምትጠይቅልኝ።ዶክተር አብራሀም፡ እጅግ አደንቃቸዎለው።❤❤
Great respect long leave Dr.
We Ethiopians are very ignorance. We should learn from him. Thank you and God Bless
ዕውቀታችን በማይታየው ዓለም ውስጥ ነው::
በጣም እናመሰግናለል እድሜ ይስጥልን ከአክብሮት ጋር ጋዜጠኛዋም እድሜይስጥልን በርቱ እናመሰግናለን
Wow
This Dr is different Dr from all EthiopiaDr greatest God bless him
ዶክተር አብርሃም የሚሉት ትክክል ነው መንፈስ ቅድስ እንልለን እንጂ በደንብ አጥብቀን አልጸለይንም ግን መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲሆን አጥብቀን እንጠይቅ
It's great conversation and you interviewed Doctor very well. Don't bother about comments. Doctor Abraham Amaha was my Instructor in undergraduate degree program.
I'm waiting for his book specially system theory both in English and Amharic.
Mahaimenet yechelema guzo naw. Ebakachu Ewketen enfeleg. Ewket yemiakafel respect madreg aleben.
-> ጠያቂዋ አድማጭነትዋ ደስ ይላል ግን እንዲህ ያለ ከበድ ያለ ሃሣብ ያላቸው ሠዎች ስትጋብዙ ትንሽ ብታነቡ ጋዜጠኞች ።
ዶክተር tnx Alote
ይህን ማህበረሰብ ለመቀየር ትንሽ ቀጥተኛ መሆን ያስፈልጋል።
በርቺ ጎበዝ 1000ኪሜ ሩጫ የሚጀመረው ከ1ሜትር ነው።
Yemebarek zemene new !!
ምርጥ ነዉ
ዶክተር አብርሃም ለኔ ልዩ ጥልቅ አይምሮ እንዳሎት ይገባኛል እና ኢትዮጵያ ላይ ይህ እውቀቶትን በማካፈልዎ ድፍረቶትንም አድንቄያለሁ መተቸት እንደሚሞት እርግጥ ነው እንግዴ እኛ የዘመናዊውንም የመንፈሳዊውንም ባግባቡ የማያቁ አዲስ ነገር ሲሰሙ ለስድብ የሚወራጩ ህዝቦች እንበዛለን የሄኖክን መፅሀፍ ሙሉ በሙሉ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያላሰፈሩት እርሶ የሚሉትን ስለሚል እንዴት ይሆናል የሚሉ ህይወትን ባአምስቱ ፐርሰንት ብቻ መመርመር የሚፈልጉ አክራሪዎች ስለሆንን ቻሉን ዶክተር አብርሃም በጣም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤ Respect
Betam wodehuala silekeren kef yalu negeroch agebunem ena komachoch enannbb
ዶክተር በጣም አከብሮታለሁ፡ በትንሹም ቢሆን እረዳዎታለሁ፡ ግን ደግሞ መፅሐፎትን ሳይጨርሱ እንዳይቀሩ አደራ..አደራ... እስቲ እርስዎን የሚረከብ ትውልድ ፍጠሩልን
ነጋሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሰሞኑን ጠፍተህ ሰነበትክ ልበል የነዚህን ፕሮፌሰር አብረሃምን አልከታተላቸውም ምክንያቱም የሚያቀርቡት ነገር ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው የምለው መንፈሳዊ ከአለማዊ ጋር እንዴት ሊሆን ይችላል ያ ጥንተ ጠላታችን በተለያየ አይነት ነገር ስለሚመጣ መጠንቀቁ ጥሩ ነው የሆነ እንግዳ ነገር ስንሰማ ፈጣሪን በጸሎት መጠየቅ ሁልጊዜ ጥሩ ነው ንጋሽ እባክህን የበረሃው ሚስጥር የሚለውን መጽሃፍ ገዝተህ አምብበው የፈጣሪን ስራ እጹብ ድብቅ ብለህ ብቻ የምታልፈው ሲሆን ኢትዪጵያ ምድር ላይ ያሉት ስውራን አባቶችና እናቶች በሚገርም ሁኔታ በአንድ መነኩሲት እናት የተጻፈ ነው እኔ መጽሃፉን ሳነበው በጣም እየገረመኝ ነው በእውነት
ልክም ነህም አይለህምም ለምሳሌ መፀሀፈ ሄኖክኮ መንፈሳዊም ሳይንሳዊም
@@ertmastawosha552 መጽሃፉ ስለ ስውራን አባቶች በአንድ እማሆይ የተጻፈ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን ኢትዮጵያ ያሉት ስውራን አባቶች እኛ እማሆይ እግዚአብሔር ፈቅዶላቸው ፊት ለፊት የማይታይዋቸው ሲሆን ልክ እንደ ድንጋይ እንደ ዛፍ እንደ ሃረግ እንደ ኩሬ በተለያየ አይነት ተገልጸውላቸው ቃለ መጠየቅ ያደረጉላቸውን ነው የጻፉት ኢትዮጵያ የቅዱሳን አባቶች መፍለቂያ እንደሆነችና ፈጣሪ እስከ መጨረሻው እንደሚጠብቃት ነው መጽሃፉ ላይ የተጻፈው እና አዲስ አበባ ላይም ይሁን በክፈለሃገራት የተጎሳቆሉ እናቶችና አባቶችን ስናይ እንዳንገፋቸው እንዳንሰድባቸው መጽሃፉ ላይ ያሳስባል ብቻ መጽሃፉን ሳነበው እየገረመኝ ነው እኝህ እማሆይ ወይ ፈጣሪ ያንተ ስራ ድንቅ ነው እያሉ ነው የሚገልጹት መጽሃፉ ላይ እንደዚሁም ስለ ዱር እንሰሳት እባካችሁን አንበሳ ነብርንና አጋዘንን አትግደሉብን ለኛ የሚያገለግሉን አገልጋዮቻችን ናቸው ነው ይላል መጽሃፉ ላይ ከጰጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 ድረስ እነዚህ ስውራን አባቶች ከያሉበት ወተው ከሚያገለግሉዋቸው እንሰሶች ጋር ሆበው ነው ማለት ነው ኢትዪጵያን እየዞሩ እንደሚባርኩዋት መጽሃፉ ላይ ይናገራል ስለዚ መጽሃፉን ገዝተህ አንብበው ልክ ብለሃል ከመጽሃፍ ቅዱስ በላይ የለም ይሄ መጽሃፍ ግን ኢትዮጵያ ስለሉት ስውራን አባቶች ነው የተጻፈው
አላውቅምን ማን ገደለው bro
Push it .....up....up...up
ዶክተር አብረሃም እጅግ እጅግ
ጤና ይስጥልኝ ከነ ቤተሰቦ
አንድሮ ሜዳ ቻናል ላይ እከታተሎት ነበር ከዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር
Good job
ሰው :-ሁለት ነው / የሚታይ/የማይታይ:: የማይታየውን መፍራት የለብንም::
❤🙏🏽
ይቻላል. ነቅቶ. መተኛት. እኔ. እዶሜ. ልክን. ተኝቻለሁ. እያንዳንዱን. ነገር. አውቃለሁ። ብታናግሪኝም እመልሳለሁ.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስከዛሬ ያልተጠየቀ ጥሩ ምክንያትዎ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው 👍ሁሉም ሚዲያ ሰሚ እንጂ ጠያቂ አልነበረም
እርሳቸውን ያክል ታላቅ ሰው መጋበዝሽ መልካም ነው፤ ነገር ግን ከእሳቸው ጋር ለመወያየት በጣም ሩቅ ነሽ፤ 'የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ' የሚል ርዕስ ያለውን መጽሐፍ እንኳን ርዕሱን በደንብ መጥራት አልቻልሽም።
accepted 🎉
ጥያቄ ኣለኝ ዶ/ር የሚሉት ዜሮ ፖይንት ኢነርጂ መጠቀም ሲሉ ሰው ዜሮ ኢነርጂ መጠቀም ከቻለ ፈጣሪ ለኣዳም ጥረህ ግረህ የምድር ወዝ ትበላለህ ያለውን ነገር ይሻራል ማለት ነው?
ሰውየው ተጭበርብሮበት እኛንም አምታታን😅😅😅😅😅። አይደለም አድማጩ ሰውየው እራሱ ስለሚያወራው የሚገባው አይመስለኝም።
ግራ የገባው ሽማግሌ ነው::
ልጅቶ ግን የምትፈልገውን ብቻ ነው የምታዳምጠው ።እያዳመጥሽ ብጠይቂ ጥሩ ይመስለኛል
አንተ የማይመችህን እየፈለግህ ስለምትሰማ ነው 😅😅
Yeh ezeb mejemeriya meta bera beserat ayakim ke metaphysics befit?!
ጋዜጠኞች እንዳንቺ ቢሆኑ ብዙ እውቀቶችን እንሰበስብ ነበር።
የሠውየወ ንግግር ይሥባል እንጂ እብደት ነው መቼም ?
ፀረ እግዚአብሄር ናቸው ተጠንቀቁ፡፡
እግዚአብሔርን ከውስጣችን አውጥተን የወደቁት መላእክት ወይም የዲያብሎስ ተገዢ እንድንሆን የቅድሚያ ማዘጋጃ ትምህርት ነው፡፡
ሰው በየትኛውም ዘመን እግዚአብሄርን በዓለማዊ ትምህርት አግኝቶት አያውቅም፡፡
ወይም
ሰው በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡
በእግዚአብሔር መንፈስ ወይም በዲያብሎስ መንፈስ ካልሆነ በቀር፡፡
የዲያብሎስ መንፈስ በራሴ ሙሉ ነኝ ብለን አምነን ከእግዚአብሔር ለይቶ የራሱ እስረኛ ያደርገናል፡፡
ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ
የሚያወሩት ከአቅምህ በላይ ሆነ አይደል ? ችግር የለውም ጥግህን ያዝ 👍 የገባቸው ያኖሩሀል 😂
እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ይስጥህ፡፡ ልብህን በዕውቀት በፀጋ ያብራልህ፡፡
የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስን አንድነት ሦስትነት ይግለጥለህ፡፡
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምነህ ተጠምቀህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ፡፡
እኔ በጌታዬ በአምላኬ በእየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ነኝ፡፡
ተመስገን አምላኬ በዚህ ዘመን ለነጣቂ አውሬ ዲያብሎስ አሳልፈህ ስላልሰጠኸኝ የአንተ እንድሆን ከነበደሌና ሀጢያቴ ስለተቀበልከኝ፡፡ በቸርነትህና በምህረትህ ስላዳንከኝ፡፡
ወንድሜ ወይም እህቴ ብትችልስ የአባ ገብረኪዳን ግርማን ስብከቶች ተከታተል፡፡
እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ቢሆንና ቢፈቅድ በጥበብ ያስተምርሀል ያድንሀል፡፡
እምቢ ብትል ግን በምድርም በሰማይም ይፈርድብሀል፡፡
ፀረ እግዚያርማ አንተ ነህ ዱዝ
በጣም ትክክል ይህ ሰውዬ የጥፋት ደቀ መዝሙር የnew age ትምህርት እያስፋፋ ነው
@@iandi907አንተ ራስህ አልገባህም ሞኝ ስውዬው አሳሳች ነው በርግጥ ባዶ ሆነህ ካገኘህ ይሞላሀል
Menfeskidus woredual gin yeregeman zemen new sibal ayegachim????
መንፈስ ቅዱስ ሊቀድስ ብቻ የሚመጣ ይመስልሀል ? በነገርህ ላይ መንፈስ ቅዱስ የሚያንፀው በመከራ እያነጠረ ነው 👍 የምለው ገብቶሀል ? ሄደህ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ያለ የመከራ ስለት እንዳለው ።
ጠያቂዋ ጎበዝ ነሽ። የሚቻለውን መረጃ በዐቅምሽ ለማግኘት ሞክረሻል። በቂ ነው።
ሰው በግዜ ውስጥ ወደ ኃላም ወደ ፊትም መሄድም መምጣትም ሆነ መመላለስ አይቻልም። ሰው ሟች ነው። በሌላ ክልክል 'አሰራር' ካልሆነ በስተቀር ሳይሞት ይህንን ምድራዊ ዳይሜንሽን አልፎ ወደፊትም ሆነ ወደ ኃላ መመለስ አይችልም። ይህ ስልጣን የጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስልጣን ነው ። ምክንያቱም እርሱ ዛሬም ነገም እስከ ለዘላለምም ጌታ ነውና ። ግዜ የማይሽረው TIMEless ነው.
ዶክቶር አብርሀም የሚጠሩት ክራይስት ኮንሺየስነስ... ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም።
ቻክራ.ዩኒቨርስ.ከሙታን ጋር መገናኘት_ ኔክሮማንሲ. ዳርክፎርስ. ይሄ የኒውኤጅ ትምርት ቀስ እያለ ወደኦርቶዶክስ ቤተክርስቲናትም እየገባ ነው። ክርስቲያናዊ ትምህርትም አይደለም። ይብላኝ ይህንን እየሰሙ ለሚያድጉ ህፃናት ።
በሚቀጥለው 10 አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስር ነቀል ለውጥ እየመጣ ቤቷ ሲሸረሸር ይታያል። የሆነ ግሩፕማ አለ 😢😢😢
Negash media ahun gena deberkegn
ያለ መሠልጠን ምልክቱ ምንድን ነው ???
እኚህን ትልቅ የዕውቀት አባት በተልካሻ ጥያቄዎች አናድክማቸው ይልቁንስ በምን መልኩ ተዝቆ ከማያልቀው ዕንቁ የሆነውን ሚስጥራትን ለልጆቻችን ተተኪ የሚሆኑትን እናፍራበት ሁል ጊዜ ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄ ማስተዋል በጎደለው መልኩ ጊዜያቸውን ባንሻማ ባይ ነኝ በስተመጨረሻም ፦ ሚዲያውም ለማይረባው ከበሮ ደላቂ ከሚያጨበጭብ እኚህን የመሳሰሉ ሊቆችን እንጠቀምባቸው የሰማነውን በልቦና ....
ደረቅ ጴንጤ ነህ መሰለኝ
ባክህ ዝምብለህ ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባኑን ተቀበል
ይሄ ዩቲዩብ ችግር ፈጠረ አልተገናኝቶም ነው ።ማን ነኝ ብላ ነው ይሄንን ፕሮግራም የሰራቸው
because you dont understand high level wisdom doesn't mean there is no wisdom ! just go and rub your tree with your butter chemeda !😂😂😂😂😂😂
የኢትዮጵያው የnew age guru. ዶር. አብርሃም አምሃ እባክዎትን በቅብጥርስዮ ሰውን ውዥንብር ውስጥ አይክተቱ የእግዚአብሔርን ፍርድና ቅጣትን ይፍሩ ያሳዝናል
ABBREHAM WHERE IS THE LOCATION OF SO CALLED 95 PERCENT?
he was telling you that it is energy 😂😂 የሞኝ ጥያቄ ከመጠየቅህ በፊት በጥሞና አዳምጥ 🙏
ABREHAM AS FAR AS YOU APPRETIATE ELLEN MUSK YOU ARE A FOLLOWER OF LUSIFER,,PERIOD.
😂😂😂 የደንቆሮ ድምዳሜ 🙏
በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ? ለምን ትምህርተ መስቀል ለበሰች? ለምን ሌላ ሰው ኣይለውም። በገጸር "ሽመልስ" ነው ስሙ። ለምን ከጎንደር ኣይለውም? ተመሳስለው የተዳቀሉ እያስፈራሩን ነው። ለምን ሌላ ሰው ኣይለውም?
ዶ/ር መሰወር ማለት እንዴት ነው ስንሰወር ኣካላችን የት እንጥለዋለን?
ይሄ ካልኖርከው አይገባህም 👍
ሼባው እየነፋን ነው ምንም መሰወር የለም
@@Binybini ሆድ ሲሰፋ የህሊናና የመንፈስ እይታን ይጋርዳል 😂😂 ልክ እንደ ዘመኑ ፕሮቴስታንቶች አማኝ ነኝ ባዮች ነዋይ ፤ ቁስ እና የስጋ ብልፅግና ነው የሚታየን 😭😭
@@iandi907 እንግዲህ መሰወርን ከመንፈስ ጋር ካገናኘኸው ነጥቡ ሌላ ይሆናል:: ሽማግሌው ግን physics, Metaphysics እያለ በስጋ ስለመሰውር የሚያወራው ቅዠት ነው:: ሳይንሳዊ ምርምር የሚታይ የሚጨበጥ ግዙፍ የሚዳሰስ ነገር ያስፈልገዋል:: ሰውየው እንግዲህ ተመራመርኩ ነው የሚለው:: የተመራመረው እንዴት ነው? ቤቱ ቁጭ 24 ሰአት በመቆዘም ነው ወይስ በሌላ? ይህንም ሌላም ውይይቱን ከሰማኸው አብዛኛው መላ ምት ነው:: በሆነ ጭብጥ ላይ ይሆናል..... ሊሆን ይችላል.... ቢሞከር ይሆናል .... ይቻላል የመሳሰሉት ነው መልሱ:: አንድም በተግባር የታየ ነገር አላቀረበም:: እንደው ለንድፈ ሀሳብ ራሱ የሚበቃ አይደለም::
@@iandi907 መንፈሳዊ መሰወርን በphysics and metaphysics አጥንቼው ሊሆን ይችላል: ይሆናል .... እያለ በተግባር ያልተረጋገጠ : በራሱም ላይ ሞክሮ ያላሰየውን የጥናት ውጤት አምነህ ከተቀበልክ የራስህን የመንፈስ እይታህን መርምር:: ሲጀመር ሰውየው እያገናኘ ያለው የማይገናኝ ነገርን ነው:: እዚህ የመንፈሳዊ ቻናል ላይም መቅረብ አልነበረበትም::
ዶ/ር በ ኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ኣካባቢ ስንሞት መንግስተ ሰማያት እንገባለን ብለን እናምናለን እና እርስዎ የሚሉት ያበተስፋ የምንጠብቀውነው የሚሆኖው ወይስ ሌላነው?
አቤት ጠይቀህ ሞተሀል ? 😭😭 ደደብ መናፍቅ
እኔ እንዲገባኝ ነው የጠየቁት ኣንተ ለምን ትሳደባለ መናፍቅ ሆንኩ ሌላ ለራሴ ነው እንጂ ኣንተ ምን ነካህ ዝም ብሎ ተጣርቶ ጥላቻ ኣለ እንዴ ደግሞ ጥያቄ ያቀረብኩት ለሚመለከተው እንጂ ላንተ ኣይደለም እና
@@iandi907 ታሳዝናለህ ሰውየው
@@Gyohans-nh4ph በኦርቶዶክስ ብለህ ነው የጠየከው 👍 መንግስተ ሰማያት በኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ ያለው ? ጥያቄህ ለመረዳት እንዳልሆነ አጠያየቅህ ይጠቁማል 😭😭
@@Gyohans-nh4ph አንተም አላሰዘንክም 👍 ስማ ጥላቻማ አንተ ነህ ያለብህ 😭 የኦርቶዶክስን አስተምህሮት ለመሸርደድ የማይተኙት ፕሮቴስታንቶች እንደኋሆነ የታወቀ ሀቅ ነው ፤ ያ ደሞ ውስጣችሁ ካለ ጥላቻ ይመነጫል
እኔ ከሜታፊዚክስ ይልቅ
ሜታ ቢራ ነው የሚገባልኝ
ኣዎ ስጋ የስጋዉን ነው እሚየሰበው
መቼም በደፍረት እንዳትተች ዶር የሚል ማእረግ የዘሀል:: አዎ የMetaphysics ተርሞችን መተንተን ትችል ይሆናል:: 5/95 እያልክ በባዶ ታደናግራለህ አንዱንም ሞክረህ አላሰየኸን ወይ የሞከረ ምሳሌ ሰው አላቀርብክ:: በሙሉ ትንተናዎችህ ይቻላል.... ሊሆን ይችላል... እንደማለት ነው....የመሳሰሉት ነው:: ለምሳሌ ስለመላእክት ሲያወራ "አካል የሌላቸው ኢነርጂ የሚሰጡ ቁስ አካል ናቸው" እንደ ሳይንስ ተመራማሪ ምንም መረጃ ሳይናረው እንዴት ስለመላእክት ያወራል:: ዘብዛባ
ደደብ ምቀኛ!ኣይ ሃበሻ!!!
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ቀላጅ ሰዉም ይሁን ቀላጅ ፖለቲከኛ አታጪም።
በተለይ ኦርቶዶክሶች የጅሎች መሰብሰቢያ ነዉ የሆነወ
የናንተ አይምሮ ከመብላትና ከመጠጣት ውጪ ውጪ ማሰብ ስለማይችል ይህን ጉዳይ እንዴት ልትረዳው ትችላለህ
@@andytubemeet7057 do you know what scientific philosophy is? Do you ever Understand what wittegenstain and kant of German or logical positivist in Viena rise a question regarding what is reality and knowldge is? The limitation of human Understanding is? If so , it would have been easy for you to understand what is psedo from genuine ? Unfortunately you are not in this catagories. ቀሽም።
@@aterera1047ደንቆሮ በስጋው ነው የሚያስበው 😭😭😭
@@aterera1047እዩ ጩፋ ጋር ሄደህ ሳትሰራ ብር እንዲገባልህ ቡክህን አስጣ 🤔🤔 ከናንተ በላይ ደደብ አለ እንዴ ? 😋😋😋
አዳምጪ ጣልቃ አትግቢ ብዙ እውቀቱ ያለሽ አይመስለኝም።
አይደለም ልጅቱ ሰውየውም እራሱ ስለሚያወራው ነገር የገባው አይመስለኝም።እንዲህ ሊሆን ይችላል እያልክ መላምት እየነገርከን ......😅😅😅😅። አንደኛውን ዮጋ አያስተምሩን😅😅😅😅።ለምን እራሱ ተሰውሮ አያሳየንም😅😅😅።
ሲጀመር ጠያቂዋ ይህን ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም፤ ሲቀጥል ሰውዬው መንፈሳዊ አይደሉም ! ከመንፈሳዊነት ጋር ምን አገናኝቶት ነው ያቀረባችሁት???
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሰው ምን ብላችሁ ነው የምታቀርቡት ምንስ እያለን ነው ቤተክርስትያን ያልነገረችን ሌላ ነገር ምን ሊነግረን ነው ብላችሁ ነው እኔ የገረመኝ በሜታፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መቀየር ይቻላል የሚልን ስው ምን ልታገኙበት ነው በዚህ አይነት ፍቅርሲዝንም አቅርቡታ ማፈሪያወች ናችሁ የሐዋርያት ትምህርታቸውን ጨርሳችሁ ነው ሌላ ፍለጋ ዘይገርም ናችሁ
ስላልገባሽ ነው
ትክክል!!!@@erma6887
Betekerstian ende akemachen new yemetastem
ren, lehetsan wetet, for adults higher knowledge.
ሜታፊዚክስ ብሎ ጀምሮ ከመለኮታዊ ነገር ጋር ያገናኘዋል:: ከዚህ በላይ ምን ቅዠት አለ:: ደግሞ አንዱንም ሞክሮ አላሳየንም የይሆን ይችላል ጥናት ነው ያቀረበልን::
ABREHAM HOW CAN YOU PROOF SPIRIT?SPRITS ARE BEYOND HUMAN KNOWLEDGE.
Esu ye anchi mercha newu!👹👹
ሲጀመር ጠያቂዋ ይህን ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም፤ ሲቀጥል ሰውዬው መንፈሳዊ አይደሉም የነ ኤለን መስክ ግሩፕ ናቸው፡፡ ከመንፈሳዊነት ጋር ምን አገናኝቶት ነው ያቀረባችሁት???
tebarek ye enem hasb eye new
ቶርቶራ
የመውደቃችን ዋናው ምክንያት መንፈስ እና ስጋ የተለያዩ ናቸው የሚለውን የውሸት ፍልስፍና እነሱ ሳይኖሩበት ከምዕራባውያን መውረሳችን ነው።
ከእዉቀት ነፃ የሆነዉ እየተመረጠ ነዉ እንዴ ኦርቶዶክሰ የሚሆነዉ። the church needs reform , orthodox should not continue as it is , it is a disgrace for Ethiopia as we as the Christian nation..
The problem is not with the orthodox religion, it is with some narrow minded individuals.
Orthodox has 0 error and will never be reformed. Orthodox is the only true Christianity founded by Jesus Christ.
የውቀት ድርቀት በረሃ ውስጥ ነህ
ልጅቷ ግን ታስቃለች 😀😀የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙርሽን ብታጠኚ ይሻልሻል 🙄ስ metaphysics ሲያወራት እኔ ተሸማቀቀኩኝ ለሷ🤔እባካችሁ የምታጋብዙትን ሰው የሚመጥኑ ሆስት አዘጋጁ🙄
እመይመለከትህ ቻናል ላይ ነው የመጣህው 😂 ዳይ ወደ ሰፈርህ
@@sayataddis8371 ንፍጣም
please give respect
@@sayataddis8371
Lejitewa Menfesawi Nat engi Scientist Adelechem..
Sele Meta physics Mawek alemawek Menem malet adelem..
Science Zero Zero Fetari Yelem Belo new Yemiyastemereh selezi
Yeh Timhirt Kentu new
Mengiste semay ayasgebam.
ልጅቷ በጣም ትህትና ያላት ድንቅ ልጅ ናት ምንታድርግህ ወረኛ
ሽማግሌው ዘብዛባ ነው:: እንዲህ ቢሆን እንዲህ ይሆናል... ይሆን ነበር... መሰለኝ... :: እንዲሁ ምሁራዊ ትንተና የሚሰጥ ይመስላል:: ባለው ፊልድ ጥሩ መገንዘብ ሊኖረው ይችላል የሚያወራው ግን የማይገናኝ ነገር ነው::
ደነዝ ኣንቸ እሳቸውም የመተቸት ኣቅም የለህም።የሰው የትህትና ንግግር ኣይገባህም።ምቀኛ ሁላ !
@@MickyDamo ምንም በሌለ ነገር ከፈለክ አብረህ ቃዥ :: እሳቸው ቅዠቱን እንደሚናገር ሰው ናቸው::
ይሄን ደደብ ልጆቹ ኦንዲመክሩት አድርጉ።
ደደብማ እሱ ከሚያስበው የሚበልጥ ጥበብ እንዳለ የማያውቅ ነፈዝ ነው 😂😂 የማይገባህ ቦታ አትገኝ 😭😭
እህት ብዙ ምርምር አድርጓል ያልሽው እስኪ ማስረጃ? በዝህ ሰው ዙርያ በጣም በስፋት እየተዋሸ ነው። አንድም የምርምር ውጤት ከሚያወሩት ሀሳብ ዙርያ የላቸው። መረጃ አምጡ።
ሲቀጥል ፊዝክስ እና ሜታፊዝክስ በምንም የማይገናኙ የሰማይና የምድር ያህል የተራራቁ ናቸው።
ሜታፊዝክ ፍልስፍና ስሆን ፊዝክስ የሚጨበጥ፣ ሥራ ላይ የሚውል፣ የምርምር ውጤት ሳይንስ ነው
ብያንስ አንብቡ እስኪ😁😁😁
ወይም ሌሎች የፊዝክስ ምሁራን አቅርቡና ጠይቁ።
የውሸት ትውልድ!😂😂😂
አይ ድድብና
Very caurageous! I was debating with so many people.
@@ከዓለምድንቃድንቅ ሜታፊዝክስ ፊዝክስ ነው ማለት ነበረብኝ አይደለ?😂🤣😂 ውሸት ያልደገፈ ሰው ደደብ ከሆነ አዎ ነኝ! 😂😀😂
አንተ ራስህ ማነህ ግን? አንድ ቁንጽል "definition" አቅርበህ ለማቅለል እየሞከርክ ነው?? አዕምሮህን አስፋ
@@ፈገግደደብ ብቻ ሳይሆን ድልብ ደደብ ነህ 😭😭 ፍልስፍና ማለት ምን ማለት ነው ድልብ ደደቡ ? ይህን እንኳን ሳታውቅ ትቀደደለህ። ሲጀመር እሱ የሚያወራው ጥበብ እንዲገባህ መሰጠት ያስፈልጋል 👍
Garbage
❤❤❤❤❤❤❤❤
ያለ መሠልጠን ምልክቱ ምንድን ነው ??? እኚህን ትልቅ የዕውቀት አባት በተልካሻ ጥያቄዎች አናድክማቸው ይልቁንስ በምን መልኩ ተዝቆ ከማያልቀው ዕንቁ የሆነውን ሚስጥራትን ለልጆቻችን ተተኪ የሚሆኑትን እናፍራበት ሁል ጊዜ ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄ ማስተዋል በጎደለው መልኩ ጊዜያቸውን ባንሻማ ባይ ነኝ በስተመጨረሻም ፦ ሚዲያውም ለማይረባው ከበሮ ደላቂ ከሚያጨበጭብ እኚህን የመሳሰሉ ሊቆችን እንጠቀምባቸው የሰማነውን በልቦና ....