የነፍስ በረሀ የሚወጣበት መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @natiman3314
    @natiman3314 10 днів тому +6

    አንበሳው ብዙ ጊዜ አየሀለው የምታነሳቸው ሀሳቦች አብዛኛዎቹን ምገዛቸው ሀሳቦች ናቸው አሪፍ እየሰራህ ነው በርታ ❤❤❤❤❤

  • @eyormak
    @eyormak 9 днів тому +1

    ሞድያም ኢትዮጵያ እንደኾነች ልጆችዋም አብርሃም ከሳራ በኋላ ከኢትዮጵያዊቷ ኬጡራ የተወለዱ እንደኾኑ ማን ያውቅ ይኾን።❤❤❤❤❤

  • @girmanigus304
    @girmanigus304 23 години тому

    Behailu ወንድሜ በርታ! መልካም ስራ እየሰራህ ነው ! Do what you do …keep going …. 🤞

  • @Steven.24
    @Steven.24 8 днів тому +1

    ይመችህ በሃ

  • @YabsraYosef41
    @YabsraYosef41 8 днів тому +1

    Wow betam arife hasabe nw thank you baha bezu temrayalew kante 🙏🙏

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 10 днів тому +2

    የምታነሣቸው ሀሳቦች ጥልቅ ናቸው። bro ያለህን ስለምትሰጠን እናመሠግናለን። ካንተ ብዙ ተምሬለው።❤❤

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 10 днів тому +3

    በርሃ እኔ የትኛው ነኝ እስክል ብዙ ማንነቴን ገልጦብኛል..
    አልቦ ዘመድ "የሚል የብርሃኑ ድንቄ ድርሰት ትውስ አለኝ ስለ አስመሳይነታችን

  • @covenant_13
    @covenant_13 10 днів тому +2

    አቦ ይመችህ በሃ

  • @achuye
    @achuye 10 днів тому +1

    I like this 'messed up' Baha...i see myself in you..i respect you!

  • @mastewaltadese3838
    @mastewaltadese3838 9 днів тому +1

    ከሃሳቦችህ ብዙ እያየንበት ነው። ግን እባክህ አንዳንድ የሰውነት ክፍሎችን ያለአግባብ ባትጠራብን ደስ ይልኛል

    • @Beast_Buck
      @Beast_Buck 19 годин тому

      አካፋን አካፋ ።

  • @eyormak
    @eyormak 9 днів тому

    አንዳንዴ ሰዎች ተናገሩኝ ስትል ይሰማኛል እናቱን አንተ ለሰው አዲስ ነገር ላሳይ እያልክ! ሰዎች ሲራገጡ እኔ ራሱ ይሰማኛል 😢😢😢😢 ግመሎቹ ይሄዳሉ ውሾቹም ይጮሃሉ።
    በሃዬ ይመችህ ጉዟችን ረጅምና የማያቋርጥ መኾኑን ማን በነገራቸው❤❤❤❤

  • @unityispower587
    @unityispower587 9 днів тому +1

    Welcome Bahi Tefah bezaw almost 3 ken alfeh

  • @yaredgirma8032
    @yaredgirma8032 9 днів тому +1

    keep it up bro

  • @hageretv3322
    @hageretv3322 9 днів тому +1

    Thank you.

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 9 днів тому +1

    Beha ❤

  • @user-sl2cm9py3m
    @user-sl2cm9py3m 9 днів тому +1

    amazing

  • @Beast_Buck
    @Beast_Buck 19 годин тому

    አልወድህም ግን ትመቸኛለክ twisted concept አለህ

  • @HappyJumpingSpider-db4gl
    @HappyJumpingSpider-db4gl 9 днів тому

    Hulem isemakalew beyegizew emaribikalew

  • @ZerihunTilahun-et5ut
    @ZerihunTilahun-et5ut 10 днів тому +1

    Abo yimeche

  • @samuelmesfin4882
    @samuelmesfin4882 10 днів тому +1

    Ante amsaya

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 10 днів тому

    I can't get the point.

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 9 днів тому

    You are a mixed of Jordan ,p ,,david goggin ,,carl,j and urself bicha just keep going ❤

  • @wm3959
    @wm3959 9 днів тому +1

    ይህች የምታለቅሰው ህፃን መች ነው ዝም የምትለው ? ወይስ አንተ ስቱድዮ ስትገባ የእሷ ለቅሶ ይጀምራል ....lol

  • @meleseworku4491
    @meleseworku4491 9 днів тому

    በሀይሉ የምር ትለያለህ አብዛኛዎቻችን የምናስበዉን አንናገርም ማህበረሰቡም ነውረኛ ባለጌ ይልአል ተስማምተዉ ይከስአል ይፈርድብሀል ********** አሁንስ ዝም ቀዝቀዝ ብያለሁ ነቀፌታ ቀርቶልኛል ጥሩ ነው ያለሁት ባንተ ግን እቀናለሁ

  • @dawitbekele1119
    @dawitbekele1119 9 днів тому

    I don't think you are in peace with your self.

  • @salemalemayehu3810
    @salemalemayehu3810 8 днів тому

    How can I contact u
    I want ur help
    Pls 🙏🏾