በጤናማ መንገድ ካላመጽን ጤናማ ባልሆነ መንገድ ልናምጽ ቀጠሮ አለን። ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • ተጨማሪ ሊንኮች ካስፈለጓችሁ!
    ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት ከፈለጉ...
    .
    1. Telegram👉 t.me/qalme49
    2. Facebook 👉 www.facebook.c...
    3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
    4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
    5. Instagam 👉 behailu.26
    .
    personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

КОМЕНТАРІ • 21

  • @eyormak349
    @eyormak349 4 місяці тому +1

    ባሃ! አዲስ እይታና በግልጽነት የቀረበ ስለኾነ በጣም ተመችቶኛል እራስን መጋፈጥ ገራሚ ስሜት ነው የሚፈጥረው ❤😂😮❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 4 місяці тому

    ዋውውውው ወድጄዋለው 3ይሆናል የደጋገምኩት አልጠገብኩክም❤

  • @An_u81
    @An_u81 4 місяці тому

    ነገሮችን ምትረዳበት መንገድ bahi❤️

  • @An_u81
    @An_u81 4 місяці тому

    Man ትችላለህ ❤️

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 4 місяці тому +2

    Cheos is the ladder of success !!!

  • @gechu71
    @gechu71 4 місяці тому

    ያወቅሁህ ቅርብ ጊዜ ነው። ዘመን የራሱን "ሰው" እንደሚያሰናዳ በአንተ አየሁ። መክልቲህን አውቀሃልና።

  • @IsraelGetachew-ui6hv
    @IsraelGetachew-ui6hv 4 місяці тому +1

    Internet yetekemg anten mayet yejemerku Ken nehw

  • @nathanfikadu
    @nathanfikadu 4 місяці тому

    behailu tell me about ganja, subconsciously it's give me indigo state and negative energy at same time when ever i smoke. but i can't hate it

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  4 місяці тому

      ጡዘት ምቾት የሚሰጣቸው አሉ። እኔ በሞከርኩት በመጀመርያ ቀን ነው ያቆምኩት። from nowhere ፍሪጅ ጀርባ ቆሜ ድርሳነ ሚካኤል ደገምኩ። ከሰውነቴ የመውጣት ስሜት ተሰማኝ። i love my body i don't what to go out unless am dead. So i stopped right away. ብዙ ሰው እንደኔ አይደለም ከጦዘ በሗላ ይመቸዋል። ተመችቶህ ጥገኛ ካደረገህ ግን he become God. specially ስፖርት እንዳትሰራ፤ ስራ እንድትሰራ፤ ፍቅረኜ እንዳይኖሮህ፤ ንጹህ እንዳትለብስ ካደረገህ fuck it 🖕

    • @nathanfikadu
      @nathanfikadu 4 місяці тому

      @@behailumulugeta5062 ይገርማል! እኔ ግን ስፖርት መስራት አይከለክለኝም እንደውም አጭሼ ስሰራ ምርጥ ሙድ ነው ያለኝ። so I think ganja is my shit, ትንሽ this fucking paranoid mood አዛ ያደርገኛል እንጂ b/c you know out social ስለ ጭስ ያለው ግንዛቤ የተበዳ ነው ለዛ በቃ አይኔን ሲያዪት የሚያስብትን ስለማውቅ ይደብረኛል

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 4 місяці тому +1

    ሰላም የኔ ውድ ወንድም ❤

  • @nikatpodcast
    @nikatpodcast 4 місяці тому

    Abo yemache 😂😂😂😂

  • @An_u81
    @An_u81 4 місяці тому

    Bahi ምን አይነት አመፆች ለምሳሌ ንገረን ❤

  • @covenant_13
    @covenant_13 4 місяці тому

    enie milew beha enie ye ante client lemehon gideta mekifel alebegn? wendimawi tiyaqie new

  • @wosengetnet
    @wosengetnet 4 місяці тому

    Anchi dula ras

  • @yabtibebtariku426
    @yabtibebtariku426 4 місяці тому

    tasfelgegaleh
    bha

  • @fasilmuluye8332
    @fasilmuluye8332 4 місяці тому

    nice talk gin gin ysewneth enksaksa yirebshal

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 4 місяці тому +1

      Focus on the message🙄ምን ጉዳይ አለህ ከሰውነቱ 🤷‍♀️

  • @ABRHAMSISAY-v3z
    @ABRHAMSISAY-v3z 4 місяці тому

    Behalu Medan efelgalw contact Marge felge bmn lagegnk kechalk adenegn

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 4 місяці тому +1

      @Behailu120
      ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ።