ከ ደራሲ በሀይሉ ሙሉጌታ ጋር ስለ trauma , ድባቴ,split personality ,ሱስ እና ሌላ ብዙ ሀሳቦችን እንስተን ከአንደበታችን ተጫውተናል::
Вставка
- Опубліковано 22 чер 2023
- 10 ኛው የአንደበት ፖድካስት ከበሀይሉ ሙሉጌታ ጋር ስለ trauma , depression, addiction, philosophy , split personality, film, spirituality, እና ብዙ ሀሳቦች ተጫውተናል:: #Andebetpodcast #አንደበትፖድካስት
ለመጀመሪያ ግዜ ቁጭ ብየ ሙሉውን የሰማሁት አሪፍ ፕሮግራም ነው ዋው👏👏👏
ሀሳብ ያለው እንደውሀ የሚፈስ ሂወት ያለው እውቀት ሚገርምህ አራት ሰዓት ሪከርድ ብታደርገው ሁላ እንዳያልቅ ሳስቼ ነው ማየው ❤ ደራሲ በሀይሉ ክበርልን🙏🙏🙏🙏
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏿
አዘጋጁና አቅራቢውን ሳላደንቅ አላልፍም እንግዳው ሀሳቡን እስኪጨርስ ድረስ መጠበቅህ በጣም ጥሩ ያደርግሀል ቀጥልበት
am a software engineer and listening andebet podcast while am coding.........it's really great and the host #1
ዛሬ ነው ስለ አንደበት podcast ያወኩት ተገርሜ አላባራሁም በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት አንተንም እንግዳህንም አመሰግናለሁ ።
በሃይሉ እና እውነት...
በጣም ደስ ብሎኛል ስላዳመጥኩህ🙏
Great work bini,what you are doing so far is just amazing keep it up brother we will stay tuned my man
We needed this ...i watched every second but i can't say i understood 50% of it. Thank you,its a breathe of fresh air. I learned to question.
ፕሮግራሙ በአማርንኛ በመሆኑ እናም፣ የአንደበት ሌሎች ዝግጅቶች ላይ በርካታ ሀሳቦች በእንግሊዝንኛ ሲጻፉ ስላየሁ እኔ በግእዝ ፊደል በአማርንኛ ሀሳቤን ልገልጽ ወሰንኩ።
በእውነት አንደበት ድንቅ ጅማሮ ሆኖ ስላገንኘዄት ለምቀርባቸው እንዲያደምጧት( እንዲመለከቷት) እና ስንገናኝ ከምናወጋባቸው፣ከምንከትፋቸው፣ሚዲያዎች አንዷ እንድትሆን ሹፏት ብያቸዋለሁ። ከሰሞኑ እኔና ጔደንኞቼ ስንገናኝ "አንደበት" ልትጣድ ተዘጋጅታለች።ጥሪውን ትቅረብ፣ገባ ወጣ ተደርጋ፣በስላ ገና አልተወሰነም።
በተረፈ በሀገራችን ስላልተለመደው ሆኖም ዐእምሯዊ፣መንፈሳዊ፣አካላዊ ጥንካሬና ጤንነትን በመስጠቱ በተረጋገጠለት በኢትዮጵያ አይነኬው፣አይጠሬው (Taboo issue) በጥሞና፣ማሰላሰል፣ትኩረት( Meditation) ጉዳይና የሐገራችንን ትልቁን ችግር የስነልቦናና የዓእምሮ ሕመም ግንዛቤና እርዳታ ላይ አንደበት በውይይት መሀል እንዲነሳ እያደረገች ያለውን ከልብ አደንቃለሁ።ካላበዛሁት በአንደበት በተለያዩ ጭውውቶች ስለ አሁን ግዜ( ሰአት) ( present moment & meditation) ስታወጉ ብዙ ስለሰማሁ እኔ ከተመቹንኝ አባባሎች ይህንን ብዬ ሀሳቤን ልቀርቅብ።
Free from any psychological activities for a moment you are more present than ever.
Meditation is not just to make one ecstatic, it is to create a "space" between you and what is your body and mind.
አይመችም ?ቀሽት!! የሆነ አባባል
ነፍሴ! እንግዲህ እስቲ ይሄንን
በአማርንኛ እንዴት ብዬ ልከትበው?
አንደበት ስራሽ ያውጣሽ ትርጉሙን ላንቺ ትቼዋለሁ
ዳግም እስክመለስ
አንደበትም አንተም ይመቻችሁ
ሰላም ሁኑ።
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Dop
bro በርታ እደዚ ያለ ፖድካስት ብዙ ያለ አይመስለኝም አባቢ በሌለበት ተቺ ብቻ ባለበት ግዜ እናተን ማየቴ የእውነት ደስ ብሎኘል 2ቱን ሰአት 2 ደቂቃ አልመሰለኝም በጣም ተመስጬ ነበር ... በርቱ
እጅግ በጣም እናመሰግናልን 🙏🏿
I really enjoyed listening Behailu … he knows what he is taking about … Bini thank you for letting him finish each sentence
Deep and interesting.
እናመሰግናለን
ቆንጆ አልተዛዛ ጥብስቅ ያለ ቆንጆ ሀሳብ በርታልን። የምንወዴቸው ከሚዲያ የራቁ የጥበብ ባሞያች በእንዲ አይት በልኩ ሲሆን አይርቁም ደስ ይላል። ተስፋ ማ አለን 🙏
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏿
እጅግ በጣም ሸጋ ቆይታ ነበር ። ይሄንን የሚሰማ ቢያተርፍ እንጂ አይከስርም ። አንደበት ፖድካስቶች በርቱ!!
You can ከዚህም በላይ 🔥
ምስጋናችን ይድረስህ!!🙏🏿
Amazing. Good job.
በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነዉ። በምትጠይቀዉ ጉዳዮች ላይ interst እንዳለህ ያስታዉቃል። እና በወደድከዉ ሀሳብ ላይ Complment መስጠትህም ንፉግ አለመሆንህን ያሳያል።
ክርክሮቻችሁም ይመስጣሉ🥂🥂
Keep Going bro🥂🥂
Thank you 🙏🏿
ዎው የበራለት ደራሲ ነው ብዙ ተምሪለሁ🙏🙌❤
Tiru mood lay selenberku tiru nberachu ❤
Wow! Its awesome, this is my second video next to Malo I really like this podcast. Thanks Biniam for your good content!
Thank you bini 🙏🏿
Bertaln bro❤
wow. leka self improvement ena philosophy be kuankuachn sihon endezi des yilal! betam arif nw.
Nice podcast, and u got make sound of edit to be friendly. Thanks
Thanks
እጅግ በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው፡ በጣም ብዙ አትርፌበታለሁ፡ ክበሩልኝ🙏
እናመሰግናለን 🙏🏿
I like this podcast it’s one of my favorite ❤ the host of the ways to give a freedoms to your guests! Please keep it up. I am already hooked!!
Thank you 🙏🏿
This podcast became one of my fav🙌🏽
Appreciate it 🙏🏿
Bini I'm really appreciate you. I'm a big fan keep it up bro👊
Thank you my brother 🙏🏿
beep ባታደርጉት ቆንጆ ነው
እንደዉም ቆርጣችሁ viral እንዲወጣ ማድረግ ትችላላችሁ and thumbnailun ቆንጆ btadergut yabde nw
lelaw yabde nw keep going 🤙🏽🙌
እሺ እናድትካክላለን 🙏🏿
Benji the contents betam ds ylalu beta 👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍 des sitilu malet bicha new yemchilew🥰🤭ewnetm አንደበት ❤
Wow
ይመቻቹ
Keep it up bro! Awesome
Thanks ✌️
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
ወድጄዋለሁ ቆንጆ ፖድካስት ነው. . . በደንብ ተጽዕኖ መፍጠር ይችላል!
እናመሰግንለን🙏🏿
ቢኒ አክሰንትህ ያምራል አንባቢ መሆንህ ደግሞ ከምንም በላይ ያምራል በርታ
🙏🏿
I like his boldness to say about religions its remind of the word false prophet every corner
good job guys !!
Thank you 🙏🏿
what are the names of his favorite podcasts? ican not remind while he called them...tell us please
#ደሞዝ ጎሸሜን አምጣልን
I ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘
I have many self-directed insults stored in my head. They ashamed me when some one say it towards me, but They help me cope with and prevent possible insults from others. It is like a vaccine that triggers the body’s defense system to fight harmful viruses. And self directed insults motivated me to know my weakness and to deal with it in affirmative way.
Beyond impressed!! Keep up the good work. My only comment please stop with the bleeping and weird edit its supper loud and distracting for those of us listening on AirPod at work…..
Noted!
change you editer, the PPP sound is very bothering. you can cut it out. or make it silent. it is really annoying .
Okay. We will do better 🙏🏿
Why u complain u gain this awesome knowledge for free
I am not complaining. did you even watch the full video? @@filmonsemere7939
Guys it is really inspiring podcast..thank you. but i have a question .Can we find you on google podcast?if we can send us the link....i couldn't find you
Hey sorry for now we’re available only on UA-cam.
እንግዳው በጣም non sense ነው ...self center የሆነ ባህሪ አለበት ..
ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ሳያውቁ የሚያቁ የሚመስሉ ሰዎች ሞልተዋል ..egoism እየገደለን ነው ሰዎች
ግር የሚያስብል አሳብ ፌሚኒስትነት አለብኝ ? እኔ ከናቴ በትብት ከምትበላ ምግብ ወስጄ ስወጣ ከጡቷ አይጥምም ወድ ከሆንክ ወንድ ነህ ሴት ከሆነች ሴት ነች
ERE BEMEHAL BEMEHAL YEMTACHOHUT MNDEN NW BE EARPHONE YEMISEMAM ALE EKO SILENT MADREG AYESHALEM
Who creat the thought of God
it's a fine conversation thank you .please write behaylu mulugeta's face book address.
Very nice podcast
I recommend you not to use airpod😂
የቸር እብደት ያርግላችሁ
Bini i really love your podcast and your intellectual curiosity and modesty but now I am really pissed why do you have to beep everything we are grown up in here come on Bini not cool
Depression isn’t real, therapy is useless, depression doesn't mean it's literally impossible to ever be happy, it basically just means you're more prone to being depressed, lack of interest in activities/hobbies, fatigue, etc. You can genuinely be happy or content a lot of the time, if not the majority if you deal with it properly. Whether that be through meds, working out, whatever. The only people who believe that clinical depression can never be helped or alleviated are ones who wont ever make the effort to improve theirselves or their
bini too much beep it would have been nice to learn raw content
አደበት ሚለውን ልሳን ብዬ ሰፈልግ😂
😂😂😂
መፅሀፉን ያላነበብከዉን ሰዉ ወይም ስለሱ ሀሳቦች ቨቂ እዉቀት ሳይኖርህ እንግዳ ማድረግህ ያሳዝናል የዝግጁነት አለመኖርህን ያሳያል።አስተካክል professor መስፍን ወልደማርያም ቢሆኑ ያባሩህ ነበር
ሙሉ ቪድዬውን ብታየው ምን ያህል እንደተዘጋጀው ታውቅ ነበር:: እሱም እንግዳዬ ዝግጅቴን ሲያደንቅው ተመልከት :: ሲጀምር የፓድካስትቱ ይዘት ስለ መፅሀፍ አይደለም:: ትችት ወዳጅ አትሁን!!
@@Andebetpodcast❤
❤
well replied!@@Andebetpodcast
@behailumulugeta5062 1:42:00 ይኽ ገራሚ ነው። እውነታው ሲመታ ከባድ ነው። ጥሩ እይታ!