የዱባይ ንግድ ምን ይመስላል ማወቅ ይፈልጋሉ ? ድባይ ተመላልሶ ለመነገድ የሚጠቅም መርጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • #ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
    የዱባይ ንግድ ምን ይመስላል ማወቅ ይፈልጋሉ ? ድባይ ተመላልሶ ለመነገድ የሚጠቅም መርጃ
    የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
    ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
    ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
    / ermiasfkade
    ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
    ---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
    ------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
    👉 Facebook~~ / www.ermipage
    👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
    #5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
    amzn.to/2LEhpec

КОМЕНТАРІ • 646

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 5 років тому +37

    አይገርምም በጣም የምፈልገው ነበር ኤርሚ አመሰጋናለሁ ከጎደኛየ ጋር እያወራንበት ነበር ተባረክ

    • @azebazeb7624
      @azebazeb7624 4 роки тому +1

      jemre ehta betam yawtal anchi tenkar kehnse ye Berr ayayze kechalse aref new

  • @tizitahilemaryam9813
    @tizitahilemaryam9813 5 років тому +10

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው
    እኔ ያለውት ሻርጃ ነው አብሮ መስራት ወይም ከኢትዮጵያ መረከብ የሚፈልግ ካለ እንደ ብራንድ ልብስ እና ጫማዎ ወይም ደግሞ ቅናሽ ማረፊያ የሚፈልግ ቦታም በጅምላ መሸጫ ቦታውን ማወቅ የሚፈልግ ካለ አለሁ

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 5 років тому +44

    የምፈልገው ነገር ነበር
    እናመሰግናለን 😍 Ermi

    • @ameena1ameena877
      @ameena1ameena877 5 років тому +1

      💝💝🌱💝💝💝🌱🌱💝

    • @rahmanasiernasr8458
      @rahmanasiernasr8458 5 років тому +1

      ይህ የኔ ትያቄ ነበር ኤርሚ አመሰግንሃለው

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 5 років тому +3

    ኤርሚ አንተ እኮ ለኛ ለስደተኞች ያለህ ጥሩ ነገር ነው የምትረዳን እኔኳን ቤሩት ነኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን።

  • @selimamohamed6273
    @selimamohamed6273 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ኦርሚ አሪፍ ምክር ነው ከዱባይ እቃ እንድላክላችሁ የምትፈልጉ ነጋደዎች አብረን እንድንሰራ ከፈለጋችሁ ዝግጁ ነን ለትራንስፖርት የምታባክኑትን እኛ ብንጠቀምበት አብረን እንደግ የሚለውንም መርህ ተግባራዊ እናደርጋለን

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 4 місяці тому

    ኤሪሚ ዘሀበሻ ዋው ሰፈልገው የነበረውን ነገር ነው የነገረ ከነ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumaahmmedahmad5393
    @fatumaahmmedahmad5393 5 років тому +5

    እናመሠግናለን ኤርሜ ፀባየ ሠናይ እስኪ የቤት እቃ ጠይቅልን። አላህ ይባርክ እዳተያሉ ወንድሞችን ያብዛልን መልካም። ሰው ኤርሜ

  • @user-tb6vr8si8r
    @user-tb6vr8si8r 5 років тому +5

    ኤርሚ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ካለህ ይጨምርልህ!!!!!!

  • @selamselam5419
    @selamselam5419 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ኤርምዬ እኔ ሀሳቡ አለኝ ለመነገድ አሁን ያለሁት ዱባይ ነኝ. ምንም አልደጋገምክብንም ለኛ ብለህ ነው. ትልቅ መርጃ ነው እግዚያቢሄር ለኛ እደምታስብ ሁሉ ላንተም የምታስበውን ይስጥክ

  • @betybeyot2452
    @betybeyot2452 5 років тому +4

    በጣም አሪፍ መረጃ እናመሰግናለን የወደፊት እቅዴ ነጋዴ መሆን

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 5 років тому +1

    በጣም የምፈልገው ነገር ኤርሚ ከልብ እናመሠግናለን በጣም

  • @h.m.s7760
    @h.m.s7760 5 років тому +1

    ማሻ አላህ ኤረሜ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 5 років тому +1

    እናመሠግናለን ኤርሚ!እንዳቅማችን አገራችን ለላይም መስራት የምንችለውንም ሰርች አድርግልን!

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 років тому

    ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የምንፈልገውን መረጃ ነው የነገርከን በወሬ ጨረሰ ነው ነበር ከጓደኛ የጋር ኤርሚ ምስጋና ችን ከልብ ነው

  • @helengirma7451
    @helengirma7451 5 років тому +2

    በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር ኤርሚ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @hiwihiwi6060
    @hiwihiwi6060 5 років тому +3

    ስለዚ ስራ የማወያየው አጥቼ ነበር ተባረክልኝ ኤርሚ

  • @kokilove1066
    @kokilove1066 5 років тому +16

    ኤርሚዬ እስኪ ወደ ቱርክ ለስራ ወይም ለንግድ እንዴት ነው መስራት የሚቻለው

    • @kalikalina3845
      @kalikalina3845 5 років тому

      ውይ koki Iove የናም ጥያቄ ነው ጌታን

    • @habtomkahsay4014
      @habtomkahsay4014 5 років тому

      Koki ወደ አውሮፓ ልትሸበለይ ነዋ አይ ቀበሮዬ😂😂😂😂😂

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому +11

    ጠቃሚ መረጃ ነው አብሮኝ የሚስራ ባገኝ ጥሩነወ ነበር ክስባት አመት በፊት ጅምሬ የማልመው ሀሳብ ነው ግን ሀሳቤን የሚመስል 000

  • @user-nd4xg8iw5j
    @user-nd4xg8iw5j 5 років тому +6

    ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው🙏

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому

    ኤርሚ በጣም ነው ማመስግንህ ምፈልገው መረጃ ነበር ኤርሚ መልካም ስው ቴንክስ።

  • @tube-qs9zy
    @tube-qs9zy 5 років тому

    እኔ አሰቤያለሁ አላህ ያግዘኝ መዳም ጋ ሁኘ አልቻልኩም ብዙ አመት አገቴን ደፍቼ ስስራላት ግዜ አናቴ ላይ ውታ ልቀበቅበኝ ጀምራለች እፍ አሁንስ አልቻልኮትም ጌታየ ሆይ እር ለስራቶኛች ቀን፣አውጣልን እስከመቼ የሰው ታዛዢ😭

  • @user-gl5hi1jr6j
    @user-gl5hi1jr6j 5 років тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው ኤርሚየ እኔ ይህንን ስራ ለመስራት እፈልግ ነበር እዚህ ሀገር ከመጣሁ ኦልሞስት ስምንት አመቴ ብዙ ቦታወችን አውቃለሁ እቃም መግዛት እችላለሁ ጠፍቸ ነበር የምስራ አሁን ግን አምህርት አዋጅ በወጣው ህግ መስርት ህጋዋ ሁኘ እየስራሁ ነው የ 6 ወር አስርቻለሁስወቹም እነሱጋ እንድስራ ይፈልጋሉ እኔ ግን ካሁን ቡሀላ ስደት ይብቃኝ ብየ ከሶስት ወር ቡሀላ ሀገር ልገባ ነው አላህ ካለ ይህንን ስራ ለመስራት አስባለሁ ጥሩ መርጃ ነው ኤርምየ እናመስግናለን

    • @yoditendalmawe4115
      @yoditendalmawe4115 5 років тому

      Zeint esti benateshe sera kale

    • @user-gl5hi1jr6j
      @user-gl5hi1jr6j 5 років тому

      ስራ የለም ሽቀላ ጠፍቷል ብዙ ጎደኞቸ ስራ ፈተው ዘጭ ብለዋል እስኪ ካለ ጣጣ የለውም

  • @amdeworktariku6418
    @amdeworktariku6418 5 років тому +1

    ኤርሚ ትክክል ነህ በፍጹም ምንም አይነት ትርፍ የለውም እኔ ከአንዴም ሁለት ግዜ ሞክሬ አሪፍ ኪሳራ ነው የሆነብኝ እና በተለይ ብራንድ እቃ ለኛ ሀገር ማንም አይገዛህም እና ኤርሚ 100% ትክክል ነህ

    • @zaratube608
      @zaratube608 5 років тому

      እኔ ለመስራት አስባለሁ ሁለት ዓመት ሆኖኛል ወደ ተግባር ለመግባት አልገባውም እንጂ ያወጣል ይላሉ ግን አንድ ልጅ ወደ ሀገር ስንገባ አራት ላፍቶፕ ተመሳሳ ይዞ ገብቶ ኮቶሮባንአንድ ብለው ለየአንዳንዱ አራት ሺህ አራት መቶ ከፈለ ከዛ በዋላ ፈሪው

    • @mulusewendalew7755
      @mulusewendalew7755 2 роки тому

      @@zaratube608 pc aychal yhonal libs new enji

  • @tsehayetshaye1933
    @tsehayetshaye1933 5 років тому +1

    ኤርሚ እናመሠግናለን ከቻልክ በካርጎ ለመላክ የንግድ እቃወች እደት እደሚከፈል ቀረጥ አለው ወይስ እደት እደሆነ ብትነግረን በጣም ይጠቅመናል ዱባይ ነው ያለነው እዚ ሁነን ብንልከው ያዋጣል እናም ማድረግ ያለብንን ብትነግረን በጣም በጣም ይጠቅመናል ስለሁሉም በጣም እናመሠግንሀለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል

  • @mekdifiker827
    @mekdifiker827 5 років тому +38

    ድባይ ድሮ ቀረ ለስራም ኑሮም😣😣

  • @user-yk6bo4pt3x
    @user-yk6bo4pt3x 5 років тому +2

    it is very amazing advice and helpful thank you bro keep it on going

  • @misbahkhan4401
    @misbahkhan4401 5 років тому +5

    ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን
    ግን የንግድ ፍቃድ ለማስወጣት ስንት ያስፈልጋል?
    ዱባይ ሄዶ እቃ ለማምጣት ስንት ብር ያስፈልጋል?
    በቀላሉ ማለቴ ነው

  • @alinuru8198
    @alinuru8198 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-xj7sq3fl8x
    @user-xj7sq3fl8x 5 років тому

    አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB 4 роки тому

    ከ50ሺ እስከ 100ሺ ብር ሬንጅ ውስጥ የሚሰራ ስራ ካለ ልምድ ያለው አብሮኝ ሊሠራ የሚፈልግ ካለ ስለ አዋጭነቱ ተሞክሮ ያለው እንነጋገር

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 5 років тому

    ኤርሚ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-ik5ew9uc7h
    @user-ik5ew9uc7h 5 років тому +1

    ይመችክ ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን

    • @samri7553
      @samri7553 2 роки тому

      ወይ ቅሌት ገንዘቤን አተረፍ

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 5 років тому

    አንተ ልጅ ምርጥ ሀሳብ ነው የምታቀርበው በርካ ሁን

  • @user-nq5do1et5g
    @user-nq5do1et5g 5 років тому +1

    ውይ ኤርሚ ወጩው በጣም ከባድ ነው። ይህ ከስንት አንድ አንድ ልምድ እና እውቀት ላለው ወይም። ከጎኑው እሚረዳው ሰው። ካለ እጅ በዚህ ሁኔታ አይነፍም
    ከዚህ ስራስ ሌላ አማራጭ መውሰድ ነው። በኔ አይታ። አይመጥንም ምን ሊተረፍ

  • @samiramurad2447
    @samiramurad2447 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @hikmamelka1312
    @hikmamelka1312 5 років тому

    ኤርሚዬ በጣም ግሩም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅክ

  • @Tena-vlogger
    @Tena-vlogger 5 років тому

    በጣም አመሰግናለሁ ምፍልገው ነገር ነበር እ/ር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 5 років тому

    ኤርሚየ ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ባለክበት

  • @user-ps5fk5ft8e
    @user-ps5fk5ft8e 5 років тому +1

    ኤርሚ፣ብዙ፣ጊዜ፣የአንተን፣መልክት፣እከታተላለዉ፣ግን፣ኮመንት፣አልሰጥም፣በጣም፣መልክት፣ያለው፣ነገር፣ነው፣የምታስተላልፈዉ

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 років тому +19

    እኔ ከዚ ሁሉ በሀገሬ ሰርቼ እለወጣለሁ እውነት ለመናገር ውድም ቢሆን የሀገሬ እቃ ጥርት ያለ ነው

  • @tsehayabate3180
    @tsehayabate3180 5 років тому +1

    ተባረክልን በጣም የምፈልገው መረጃ ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому

    ለነጋዴዎች ጥሩ መረጃ ነው

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 5 років тому

    ኤርሚ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሠግናለሁ

  • @eneethiopianegnkuruhabesha3304
    @eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 років тому +1

    ተባረክ ኤርሜ

  • @sofitube9250
    @sofitube9250 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንዲም

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 років тому

    ሰላምህ ይብዛ ኤርሚ መልካም ሰው እነመሰግነለን

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +1

    ኣላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድሜ

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 років тому

    ጥሩ መረጃ ነው ኤርምዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-fh7sl5fx9w
    @user-fh7sl5fx9w 5 років тому

    ኤርሚ ተባረክ ጥሩ ምክር ነው

  • @katanasamuel
    @katanasamuel 6 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ ጠቃም ምክር አግኝቻለዉ

  • @ritariri1012
    @ritariri1012 5 років тому

    በጣም እናመሠግናለን ኤርሚ በርታ

  • @user-me4pp2nd1f
    @user-me4pp2nd1f 5 років тому +2

    ውይ ኤሪሚየ ዱባይ ሁሉ ነገር በጣም ውድ ነው አያዋጣም እዛው ኢትዮጰቢያ ይሻላል

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 років тому +11

    ኤርሚዬ የኔ ልብ አውቃ ተባርክልኝ የ ኔም ጥያቄ ነበር

  • @onedayiwillbeabigman9752
    @onedayiwillbeabigman9752 5 років тому +5

    ኤርሚ አቦ ይመችክ ትልቅ ሀሳቤን ነው ያቃለልክልኝ
    የመስሬያ ቦት ክራይ ቤት ብታቀርብልን ዋጋው ስንት እደሆነ ደሞ ዱቦይ ብቻ ነው የንግድ እቃ የሜመፃው እባክህን እስራኤል ማምፃት አልችልም ን?
    ደሞ የእስራኤል ትኬቱን እና የቬዛወን ዋጋ ጠይቅልኝ please . So thank you ermi

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 5 років тому

    Your video is way better than those videos which are copy pasted from etv ,just to get paid by UA-cam. Good job

  • @sarakonjosarakonjotabarke9788
    @sarakonjosarakonjotabarke9788 5 років тому

    እናመሠግናለን ኤርሚ ወሣኝ መርጃ ነው

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g 5 років тому

    በጣም ቅንና ጥሩ ሰው ነህ ኤርሚ እናመሰግናለን ከልብ

  • @sususedetgwa3163
    @sususedetgwa3163 5 років тому

    እናመሰግናለን ኤርሚ እምፈልገው መረጃ ነበር

  • @wegneshgermwu6378
    @wegneshgermwu6378 5 років тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ

  • @user-xw3ui4oi9e
    @user-xw3ui4oi9e 5 років тому

    ከዱባይ አያር መራፊያ እስካ ሻርጃ በቃለሉ ያተክስ 200 ድራሃም እና ከዛ በላይ ነው ምናልባት care lift ከተጋኛ ጥሩ ነው ሜትሮ ታክስ ግን ትሪፉ ከሰራ ነው ዱባይ ለንግድ የሚመጣ ሰው እዝህ ከላ ሰው ጋ ግንኙናት ልኖታው ይገባል ብዬ አሚናለሁ ብያንስ ቦታ በስረዓቱ የምያሰይ

    • @lailalaila4925
      @lailalaila4925 5 років тому

      በናትሽ ተባበሪኝ እኔ ሻርጃ አረህማኒያ የሚባል አካባቢ ነኝ ከኢትዮጰያ ከነጣሁ 11 ወር ሊሞላኝ ነው ውጬ ቆሻሻ ስደፋ ሳየው ገጠር ይመስላል ግን ፎቆ ብቻ ነው አስፓልት የሚታየኝ በርቀት ነው ያለሁት ከተማ ነው ገጠር በአላህ ንገሪን

    • @user-xw3ui4oi9e
      @user-xw3ui4oi9e 5 років тому

      @@lailalaila4925 አብሽር ዋናው ለንች ሥራው ይመችሽ እንጅ ገጣር ይሁን ከታማ ምንም አያደሪግልሽም ሻርጃ ቅልቅል ነው ትንሽ አስፓልት መንገድ አይታሽ ትንሽ አባራ ነው ልክ እንደኛ ሀገር ነት አይዞሽ

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 5 років тому +41

    ኤርሚ ጥርሥ ለማሠራት ጠይቅልን የተወላገደ ለማሥተካከል እና የተቦረቦረ ፕሊሥ.

    • @user-oc8hq1nw7k
      @user-oc8hq1nw7k 5 років тому +4

      😁የተቦረቦረ ለማስሞላት ከ200ድርሃም በላይ ጥርስ ሙሉ ለማሰራት ጠይቄ እነግርሻለሁ ኤርሚ ካልተመቸው

    • @tobashukry9321
      @tobashukry9321 5 років тому +1

      እኔም እፈልገለው እህት ተይቅልኝ መስሞረድ ነው ሚፍልገው

    • @chaltuhai7430
      @chaltuhai7430 5 років тому +6

      አዎ ጥርስ ለማስተከል ዱባይ ይሻላል ወይስ ኢትዮጵያ please

    • @user-kh3js2wv9q
      @user-kh3js2wv9q 5 років тому +1

      Toba Shukry
      የተቦረቦረ ላማስሞላት በጣም ውድ ነው

    • @chaltuhai7430
      @chaltuhai7430 5 років тому +3

      @@user-oc8hq1nw7k ለኔም እባክሽን ጥርሴ አልቆ ተቸግሬአለሁ በ 0526272683 ተባበሪኝ

  • @lifeisnotalwaysperfectlove114
    @lifeisnotalwaysperfectlove114 5 років тому

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @Edan-vv3cy
    @Edan-vv3cy 5 років тому

    እግዛብሄር ይባርክህ ኤርሚ

  • @rahmanasiernasr8458
    @rahmanasiernasr8458 5 років тому +1

    ራህማ ናስር ከሜሬት ያንተ መልክት የማይወድ የለም ሁሉም ኩም ነገር ነው ምትለቅልን እኔ ይህ ስራ መስራት እፈልጋለው ግን ብር የለኝም

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 років тому +2

    ነፍስ ነገር እኮ ነህ 💗💗

  • @seadeas6421
    @seadeas6421 5 років тому

    እነመስግነላን ኤርሜያ ጥሩ ትምህርት ነው ግን ውጭ በዝላይ ትራንስፓራት ስው ያስፍልጋል
    ስው ያላችሁ ስውች ነግዱ

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h 5 років тому

    መልካም ሰው እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m 5 років тому

    እናመሠግናለን ኤርሚ ፀባየ ሠናይ

  • @mahas6347
    @mahas6347 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ወንዲም እስኪ በፖስታ ለመላክ እደት እደሁ ተባበረን?

  • @yousrafahmy5934
    @yousrafahmy5934 5 років тому +1

    ግን እዴት ነው መደበኛ 50 ኪሎ ነው 5/6ሻጣ ስትል በካርጎ ነው ወይስ የንግድ veza ሲሆን በቀጥታ አየር መንገድ ጭማሪ ይሰጣል ግርፅ አልሆልኝም

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 5 років тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍልሃል በደንብ ነው የገለፅከው እኔ ዱባይ ነኝ ሁሉ ግዜ አስብ ነበር ከዱባይ እቃ ውስጅ ሃገሬ ላይ ለመሽጥ ግን እንዳልክው ብዙ ነገር አለ ልምድ ያላቸው ነጋደዮች ቢስሩት ጥሩ ነው በተሌ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ለኛ ለጅማሪ አይሆንም እኔ ዱባይን በደንብ ነው የማውቃት ለቤተስብ እቃም ልብስም የምገዛው ነካዴች የሚገዙበት ቦታ ነው ስንገዛው እርካሽ ያውጣንው ውጭ ስናስበው ከእቃው በላይ ነው ታክሲ በጣም ይበላል ካርጎ እረ በስመ አብ ለማንኛውም ለመጅመር ያስባችሁ አስብበት

    • @zizaseid4726
      @zizaseid4726 5 років тому

      Chewa Berhenu ምን እያለ ይሆን ደስ ይላል smi eni kanchi mereja efelgalwhu yhnin sra lseraasbalehu dubian alakatm

    • @tgishayemam5635
      @tgishayemam5635 5 років тому

      Chewa Berhenu ምን እያለ ይሆን ደስ ይላል enate libsoche kenashe yimegegnut yet new

  • @cybergeepas3145
    @cybergeepas3145 5 років тому

    እናመስግናለን ኤርሚ

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b 5 років тому

    እናመሰግናለን በጣም የምፈልገውን መረጂ ነው ያቀርብክልን

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 років тому

    effffff Ermi ewunet ke libe ewodewodalen enameseginalen, wellahi betam asifelage mereja new, Lene gin ke wachi qeri tirfu bizum ayatayegnim, lezi sira betam gobezi sew yasifeligal, hasabi neberegn edime lante tewuku mikinyatum sasibew bezi huneta bizum ayawatam, betam limd yifelgal, Ermi Ethio wota balebet akebabi bet meshechew min yal birr new?

  • @bintusmanbintusman3594
    @bintusmanbintusman3594 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን

  • @jamilahf8639
    @jamilahf8639 5 років тому +1

    ኤርሚ እባክህ የፍሪጅ እና የማጠቢያ ማሽን ዋጋ ስራልን

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 3 роки тому

    በጣም ነው ማመሰግነው ኤርሚ

  • @tareknoufal5709
    @tareknoufal5709 5 років тому

    ኤርሚዬ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 5 років тому +2

    ኤርሚ ስደትን ስለምታውቀው ምን እንደሚያስፈልግ ይገባአል አሳቢያችን ኑርልን

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 3 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 5 років тому +1

    thank you ermi

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ዪስጥልን

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 5 років тому

    በጣም እያሰብኩትና እተማከርኩበት የነበረ ጉዳይ ነው በጣም አመሰግናለው የበለጠ ግንዛቤ እዲኖረኝ ስለረዳህኝ

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 5 років тому

    ኤርሚ እባክህ ትንሽዬ ካፈ ለመክፍት አስብ አለኝ የሻይ የማይካቶ ማሽን ሲመችህ ብጠይቅልን የካፈ ማሽን ማለት ነው እዚህ ዋጋው ጥራቱም አሪፍ ነው ግን ልዩነት ከሌለው እዛብገዛ ብዬነው በተሌ ጥራት ዋስትና ካለው ላስችግርህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-rj5wr8gq2b
    @user-rj5wr8gq2b 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @hiwotnigusa1619
    @hiwotnigusa1619 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማቺን።

  • @user-ix4mq4tp9i
    @user-ix4mq4tp9i 5 років тому +4

    ኤርሚ መልካም ሰው እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው
    እስኪ ዱባይ ያለችሁ ጥሩ እና ውድ ያልሆነ ልብሶች ጫማ የት ነው የሚገኘው የገበያ ስም ንገሩኝ እኔ ሻርጃ ነኝ ግን ስወጣ ምንም ጥሩ ነገር አላገኝም ቦታ ስለማላውቅ ነው በቅርቡ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ብየ አስባለሁ እና ለራሴ ይዠው የምሄድ ፈልጌ ነው ተባበሩኝ

    • @hayatjemal4436
      @hayatjemal4436 5 років тому +1

      ባገር ነው ማማሩ benatsh yenam tyaka new wda

    • @abmelise5312
      @abmelise5312 5 років тому

      Aw enem sharja negn fetari kefkdelgn ke 3 wer behuala new megbaw enam 1 ken lemegn lemgn shopping wesdugn kezam 1 kemis 150 derham new yegzahut enam hagerachn megzat yeshalal

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 років тому +2

      Dubai mall Emirates mall kezi wer mecheresha jemro eske Christmas discount yiwetal beyesamntu eyewetash mezor new libs degmo be 1 gize aygegnim beyegize agatami new yemigegnew

    • @ndiyandiya9716
      @ndiyandiya9716 5 років тому +3

      ሻርጂያ ከሆንሽ ሮላ ሞል ብለሽ ታክሲ ከተጠቀምሽ ቦታው ያደርስሻል ፣ጀማል ኣብድል ናሲርም ኣለልሽ ኣጅማን ኢራኒ ሱቅም ኣለልሽ ዱባይ ለመሄድ ከቻልሽ በቀላሉ ዱባይ ዴራ ኣለልሽ እንዲሁም ዱባይ ናይፍ ኣለልሽ የፈለግሽው ነገር ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛለሽ እህት

    • @user-oc8hq1nw7k
      @user-oc8hq1nw7k 5 років тому

      ብዙ መውጣት ካልቻላችሁ ኦንላይን ላይ አገዙም እኔ ስሙን አልያዝኩትምጂ በቀደም ወስደውኝ ጥሩ ጥሩ ልብስ እስከ 25ድርሃም ያለበት ቦታ አለ

  • @fanyhussen8491
    @fanyhussen8491 5 років тому

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @seadiamohammed5371
    @seadiamohammed5371 5 років тому

    እናመስግናለን

  • @user-ys1sv5fs3s
    @user-ys1sv5fs3s 5 років тому

    ወድም ኢርሚ እናመግናለን ከዱባይ ወደሀገር በነፃ ስንት ክሎ ይገባል እኛ የመዳም ሸቃሎች ወደሀገራችን ገባ

  • @Ggg-qb5ei
    @Ggg-qb5ei 5 років тому +5

    ኑ መምጣት የምትፈልጉ አብረን ሰርተን አብረን እንለወጣለን አብረ መስራት እፈልጋለሁ የምፈልግ ሰው ካለ በኤርም በኩል ያናግረኝ ማለትም በውስጥ መስመር እኔ እዚሁ በዱባእ አለሁ

    • @sofi2991
      @sofi2991 5 років тому +1

      ewnat enam meserat efalgelew ke 1 amet bhula

    • @fatumayimam5133
      @fatumayimam5133 5 років тому

      Ok

    • @ghfgy9965
      @ghfgy9965 5 років тому +1

      እኔ እፈልግ ነበር እና እህቴ

    • @Ggg-qb5ei
      @Ggg-qb5ei 5 років тому

      @@ghfgy9965
      እስክ እዚህ ላለነው እንመካከር በውስጥ መስመር እንገናኝ

    • @meseretkebede9607
      @meseretkebede9607 5 років тому

      targo yemiyaregu sewi feligulig

  • @babishaomer7248
    @babishaomer7248 5 років тому

    Wow Thanks Bro Betam New Yemenamesgenew Enena Guadegnoche Asefelagi Mereja New 👌👌

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 років тому +4

    ዱባይ ትራንስፖርት በጣም ውድ ነው እናመሰግናለን ኤርሙዬ

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 5 років тому +1

    አይ ዱባይ በምን በወጣሁ ጨንቆኛል ፓስፓርት አላገኘዉ ይኸዉ በጭንቀት

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 років тому +1

    ይሄ ንግድ እውቀትና ድፍረት ይጠይቃል

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032
    @genetgeryeiamproudoftigray3032 5 років тому

    ውድ ወንድማችን ስራው ጥሩ ነበረ ነገር ግን ትራንስስፖርት ዱባይ በጣም ውድ ነው በዛ ላይ ደሞ አልጋ በጣም ውድ ነው ትርፍ የለውም

  • @user-sd8in2ng6p
    @user-sd8in2ng6p 5 років тому +7

    እኔምለው የዱባይ እቃ ብቻ ነው እንዴ የሚፈለገው ከ ሳዑዲ ስ ምንድነው የሚነገደው ከሳዑዲ ወደ ኢትዩጵያ መነገድ ብንፈልግ please ሀሳብ ካላችሁ አካፍሉኝ

    • @user-bo6kc1ng5o
      @user-bo6kc1ng5o 5 років тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @etaferawadis3899
      @etaferawadis3899 5 років тому

      እናመሰግናለን

    • @sumayhabshwet8226
      @sumayhabshwet8226 3 роки тому

      እህት እኔ ይሄንሳምንት ጠይቄ ነበር ሰአውዲ አልተከፈተም ለንግድ ወደፊት ግን ይከፈታል እየተባለነው ተብያለሁ እኔ ግን የኮሪያን ነበር የፈለኩት እሱን ነው እማጠያይቀው

  • @suzanarsenal3848
    @suzanarsenal3848 2 роки тому

    እሄ ሁሉ ነገር የነገርከን በህጋዊ መንገድ ሲሆን ምን ያስፈልገናል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    እናመሰግናለን።ኤርሚ