በ30% የሥራ መኪና በእጆ ማስገባት ይፈልጋሉ? (ለዲያስፖራ የሚጠቅም )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 517

  • @habash2588
    @habash2588 5 років тому +125

    አዳምጫለው እስከመጨረሻ ግን ምንም አልገባኝም 1 እስከመቼ ነ ው ተከፍሎ ሚያልቀው 2 መኪናው የራሳችን ከሆነ የነሱ ሹፌር ለምን ያስፈልጋል 3ምንም አልገባኝም እንደኔ ያልገባው ካለ ላይክ አርጉ በድጋሚ በደንብ አስረዳን ወንድሜ

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 років тому +4

      ክክክክክ ሁሉም የገባው አይመስለኝም ብቻ 7 መቶ ሽ ነው የገባኝ

    • @mubasharmedia8389
      @mubasharmedia8389 5 років тому +3

      በደንብ ገብቶኛል ጥሩ አይደለም 30% ከፍየ በለበትነት አይኖረኝም ማለት ነው ተጠቃሚ የሚሆኑት ሹፈር የሚቀጥሩበት ነው

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

      @@mubasharmedia8389 ክክክክክ እደነሱ አልገባኝም ማለት ይሻላል

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 років тому +1

      @@mubasharmedia8389 ስእልክ ቢኖር ደውለን እንጠይቅ ነበር ግን መጀመርያ ስእንት ብር ነው የሚከፍለው

    • @hugojumbo6658
      @hugojumbo6658 5 років тому

      ቤላ የማርያም ልጅ ቤላ እኔ ራሴ አልገባኝም ግን የፈረንጅ ማሽን እየጮሄብኝ መረረኝ ስደት 30% በዶላር ብነግረኝ እገዛው ነበር ማን ግልፀ ያደርግልኛል ሀገር ቤት መገፍገፍ መረረኝ በጣም በዝህ እንኩዋ እየሰሩ ራሳቸውን ይቻሉ ብዬ ነው

  • @fayisskufa7279
    @fayisskufa7279 4 роки тому +1

    I won't you are very good i proud

  • @hlabdo5025
    @hlabdo5025 5 років тому +1

    ሰላም ሰላም ኤሬሜ እናመግናለን ተባረክ አድራሻዉ ብታሣዉቀን

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 5 років тому

    ወዳጄ 3 ኦርስ ፖወር ባይስክል መሆን አለበት ፥ ለመኪና በጣም አነስ ። ቼክ አድርገህ ብታስተካክለው ። ሁለተኛ ብድሩን ከፍሎ ለመጨረስ ስንት ጊዜ ይፈጃል የሚለውንም በደምብ ካልኩሌት አድርገህ አሳይ ። እንዳነጋገርህ መኪናውን ራን የሚያደርጉት ያለገደብ ሊጠቀሙበት ስለሚችሉ ሜይንተናንስ ኮስቱም በጣም ከፍ ነው የሚለው። ኢንሹራንስ ኮስቱስ ምን ያህል ነው? ሁሉንም ተንተን አድርገህ ብትነግር ፥ ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈልጉትን ከዋላ ችግር ታድናቸዋለህ።

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +33

    እናመስግናለን ኤርሚ በአሁን ስአት 7500ነው በወር ገቢ የሚያረጉልህ ደስ የሚለው እዳልከው ከምንም ነጻነህ ሹፌር ኢሹራስ ሁሉን የሚችለው ድርጅቱ ነው እኔማ ወስኛለሁ ልገባበት ምን ልስራ ብየ ከምጨነቅ ያሰብሽው ይሳካ በሉኝ እስኪ ውዶቸ

    • @kiditasew4660
      @kiditasew4660 5 років тому

      Ebaksen kuterahewn kawkese negaren

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

      @@kiditasew4660 pik pik TXY ብለሽ
      F.b ፔጃቸው ሰርች አርጊ ታገኝዋለሽ

    • @kiditasew4660
      @kiditasew4660 5 років тому +1

      Thaks alot yagra leg

    • @derao4361
      @derao4361 5 років тому +1

      Fgdbbff Fbnbdhb leba, atiwash. Bene sim tebedirew mulu mekina kegezahu behuala gebiwun mekafel weyin 7000birr wesdew yetekerewun ke 23000birr belayi beyeweru mezref hatiyat new!!! My ride bewer sint new miyasgebaw or 1 adis taxi beken ke 1500 birr belayi new miyasgebaw. Leba leba atitalelu gebeyawun atnuuu

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

      @@derao4361 ምን አስዋሸኝ አልተገረፉኩ ማመን አለማመን የራስህ ጉዳይ ነው

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 роки тому

    አመሰግናለው ኤርሚ

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ኤርሚ ግን ጥያቄዎች አትመልስልንም ብዙ ጊዜ እናቀርብልካለን ፕሊስ ከቻልክ ጥያቄያችንን ለመመለስ ሞክር
    #የጭነት መኪናዎች የህዝብ ማመላለሻ ላይ ብታቀርብልን
    ሚኒባስ #አባዱላ ሁለት አይነት ነው ያለው
    #አይሱዙ የጭነት እና የህዝብ ማመላለሻ ኤፈሰር የጭነት እነዚህን
    በተስፋ እጠብቅሃለን ኤርሚ

    • @realbtis742
      @realbtis742 5 років тому

      Esh Silek kutir lakulen aderashaw yetinew

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 років тому +1

    ያንተን መረጃ የማይፈልግ ሰይጣን ብቻ ነው ምስጋናችን ከልብ ነው እኔ እገዛለሁ ለጌዜ ብር ባይኖረኝም ሰላሳ ፕርሰንት ጉራ እከፍላቸዋለሁ ኪኪኪ ለፈገግታ ነው

  • @tsehayabate3180
    @tsehayabate3180 5 років тому

    ኤርሜ በጣም አሪፍ ነበር እኛ እዚ እያለን ግብይት ማረግ አንችልም ማለቴ መኪናዉን ለመግዛት ከድርጅቱ ጋር ለመነጋገር ስልክ ቁጥር ቢኖር ደስ ይለናል ተባበረን

  • @ytewdros
    @ytewdros 5 років тому +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከቻልክ ለዲያስፓራ የመኪና አከራዬች እና እስከ 12 ሰው መጫን የሚችሉ ሚኒባሶች ክራይ በቀን ያለሹፌር እንዴት ነው አብራራልን አደራ

  • @dawitamare6117
    @dawitamare6117 3 роки тому

    how can bay a car, tell me if there is lone system

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @asterouwayni7666
    @asterouwayni7666 5 років тому

    እናመሠግናለን

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 4 роки тому

    በጣም ጥሩ

  • @Tube-hc2xj
    @Tube-hc2xj 5 років тому +2

    Tnxs a lot bro rel nice also very easy

  • @fal958
    @fal958 5 років тому

    ጥሩነው እናመሠግናለንወድማችን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 роки тому +1

    መልካም ሰው ስለ ሱዚኪ ዋጋ እና አገልግሎቱአን ንገረን

  • @teferaendalew2786
    @teferaendalew2786 3 роки тому

    መኪናውን መጨረሻ ላይ ወደ እራሴ ለማድረግ ይቻላል ወይስ አይቻልም እዳውስ በስንት አመት ተከፍሎ ነው ሚያልቅ

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 роки тому

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረክ ግን የመጀመርያውን ክፍያ ንገረን አሁን ምናልባት ከጨመረ ብዪ ነው

  • @hannamariam2534
    @hannamariam2534 5 років тому

    መኪናው ስንት ነው ዋጋው ስንት ፐርሰንት መክፈል እንዳለብን እንድናውቅ እዳው ሲያልቅ መጨረሻ መኪናው ለማን ሊሆን ነው ❓️ አብራርተህ ብትነግረን እናመሰግናለን

  • @fasayeaebahme5667
    @fasayeaebahme5667 5 років тому

    እጅግ። በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የብሎኬት ማሽኖችንም አሳውቀን በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @Eስደተኛልጅሽነኝ
    @Eስደተኛልጅሽነኝ 4 роки тому

    አልገባኝም ግን እንዴት ነው ኮንታክት የምናረገው ስልካቸውን ስጠን ሰላሳ ፐርሰንት ስንት በር ነው እስኪ የገባችሑ በኮመንት ፃፍልኝ መረዳት ስለፈለኩ ነው

  • @የጅማዋሽቅርቅር
    @የጅማዋሽቅርቅር 5 років тому +53

    ኤርሚ እስኪ እንዴት ኮንታክት ማድረግ እንችላለን እንኳን ወለድ በልቼ ያለኝም ሀጥያት ብዙ ነው እሱ በእዝነቱ ራህመቱን ያውርድልን

    • @uaeuae576
      @uaeuae576 5 років тому

      ጥሩሀሳብነው፡የሚገኙበት፡ስልካቸው

    • @meselusiyum444
      @meselusiyum444 5 років тому

      እንዴት እናምናቸዋለን በስንት ጊዜ ያልቃል ፕሮሰሱ ለእረፍት መጥቼ ለመጨረስ በኮመት እንዳነበብኩት የተመዘገበው እያለቀሱ ነው አሉ ሰላሳ ፐርሰንት የሚከፈለዉ ሁለት መቶ ስልሳ ነዉ መልስልኝ

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 років тому

      ክክክክክክክክክያተሽቅርቅርነኝውደዋያተነኝክክክክክክክ

    • @የጅማዋሽቅርቅር
      @የጅማዋሽቅርቅር 5 років тому

      @@muhamad640 ምን አሳቀክ እኛም አብርን እነሳቅ ሹክ በለን

    • @amkytube5242
      @amkytube5242 5 років тому

      ምርጥ ሰው ማለት ሁሌም አምላኩን የሚፈራ ነው። ትክክል እህት

  • @alfiabushra1492
    @alfiabushra1492 5 років тому

    ወንድማችን ምታቀርብል ነገር ጥሩነው 30ፐርሰን ያልከን ሰ700000ሺ ነው የኢትዮጲያ ላይ አደጋ ይበዛል ይባላል ኢሄን ስራ ወንድሜ እንዲሰራ ፍላጎቴነበር ቢሳካልኝ ቀውጭ ለማስገባት መኪና ቀረጡ ስንትነው የሚወስደውስ ግዜ አገር እስኪደርስ መረጃ ካለህ አቅርብልን ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን

  • @teklutedla8386
    @teklutedla8386 4 роки тому

    ሰላም ወድማችን በጣም የሚገርም መረጃነው እናመሰግናለን እዚህ ላይ ትንሽ ለማወቅ የምፈልገው ነገር ስላለ ነው እቺን ጫርጫር ማረጋ ለምሳሌ በየወሩ የሚሰጡትን 7000 ብር ከምትከፍሉልኝ የባንክ እዳጋ አብራችሁ ክፈሉልኝ የባንኩ እዳ ቶሎለምእጨረስ ስለምፈልግ ብል መብቴ የተጠበቀ ነው ወይ አይቻልም
    እደገና ደሞ እነሱ ለባንኩ ብእወር የሚከፍሉት ክፍያ ምን ያህል ነው እባክ ላስቸግርህ ከቻልክ በዚህ ላይ የምታውቀው ነገር ካለ ወይም መጠየቅ የምትችል ከሆነ ጀባ በለን እባክ ስለምታደርገው መልካም ስራ ሳላደንቅ (ሳላመሰግን )አላልፍም thanks bro

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +8

    ኤርሚ መረጃው በቂ አይደለም ብዙ ይቀረዋል በደብ አጣርተህ እደገና ቪድዮ ስራላቸው እኔ መረጃው በደብ አለኝ ግን ለስንቱ ትመልሳለህ ግልጽ አርግላቸው

    • @rahalslf5273
      @rahalslf5273 5 років тому

      በጣምአሪፍነውግንቁጥርቸውንተባረን

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +2

      @@rahalslf5273 f.b pik pik tax ብለሽ ሰርች አርጊ የድርጅቱ ፔጅ ነው

    • @salangeram5714
      @salangeram5714 5 років тому +1

      በጠጣም አሪፍ መረጃ ነው ግን ሊገባኝ አልቻለም አንደኛ ቀሪውን ብር ወይም ክፍያ ማነው የሚከፍለው ሁለተኛ ቀሪው ክፍያስ ባመት ነው ወይስ በወር የሚከፈለው? በደንብ ብታብራራልን ሶሥተኛ በውጭ የሚኖሩ ወደሀገር ለመግባት ጊዜ የሚረዝምባቸው በምን መልኩ ማግኘት እንደሚችሉ ግልፅ የሆነ እንፎርሜሽን ብትሰጠን ጥሩ ነው፡እንደምታብራራልን በተስፋ እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ።

    • @tmmedia4069
      @tmmedia4069 5 років тому

      አንተም አስረዳን የበለጠ ግልፅ አርገር ወንዴሜ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +2

      @@tmmedia4069 ኤርሚ እዳለው 30%ይከፈላል ይሄ ማለት 237800ሽብር ትከፉላለህ ሌላ ወጭ የለብህም ሹፌር ከድርጅቱ ነው የሚቀጥሩት ኢሹራስ በራሳቸው ይገባሉ ላንተ በየወሩ የሚከፈልህ 7500ብር ነው ለ8አመት ከዛ በሃላ 4አመት ብቻ ያገለገለ መኪናህን ትረከባለህ እዲህ ነው

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 років тому

    በጣም እናመስግናለን ተባረክ ኤርሚ

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 роки тому

    ትክክል ይቻላል

  • @zahrakamal929
    @zahrakamal929 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 5 років тому

    ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @getemar7075
    @getemar7075 5 років тому

    Betam mrt asab new...temechtognal enamesegnalen bro...

  • @mnuryusuf3075
    @mnuryusuf3075 4 роки тому

    Ermi thank for the info. But Pick Pick is not a good transportation company. Because I think people around their are not good business men and they don't pay the monthly payment which is birr 7,500. Because of this some of their customers/ taxi owners are ready to take their case to court. If you want to get more info please try to go to their office just to meet some of the taxi owners, thanks.

  • @عبدالغفورالعاقل-ض3ذ

    እየሠራ አመትም ወይ ሁለት አመትም ከሰራ ወዲያ ወዳገር ስንገባ መኪናውን ለመውሠድ ብንፈልግስ 2ኛ የባንክ እዳውን በምንየሀል ግዜ ጨርሶ ነፃ ያረገናል እዳው ተጠራቅሞ ባንክ ቢወስደው አገኝ ባይ አጉዳይ ላለመሆናችን ምን ዋስትና አለው ተረክቦ ሀላፊነቱን አግሪመንት የሚፈርምልን በምን አይነት መልኩ ነው 3ኛ በወር ለባንክ የሚከፍለው ምን ያሀል ነው ለምሳሌ ካመት ወዲ ብገባና መኪናውን ብፈልገው የባንኩን ቀሪብር ከፍሎ ከስራው አውጥቶ መውሰድስ ይቻላል ሌላው ደሞ ወዳገር ስንገባ በራሳችን መኪና ሹፌር መሆንስ እንችላለን ወይ ሙሉ መረጃ ሙሉ ሠው ያረጋል ሙሉ ዝርዝሩን አሳውቁን?????

  • @seble9546
    @seble9546 5 років тому +2

    ኤርሚ እናመሰግናለን ቁጥራቸውን ተባበረን
    ለበለጠ መረጃ

  • @ADDIS1942
    @ADDIS1942 4 роки тому

    Yemachberberiya menged meche bizu neew ebakachihu endezih aynet shiweda akumu bire arfo bikemet yishalal min aynet Wastna alew edawun serto kekefele behuwala Yemane neew 70% besint amet yalkal kezas behuwala?

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 років тому

    እናመስግናለን ኤርሚየ በርታልን

  • @bahrubadechi3393
    @bahrubadechi3393 5 років тому

    እረ ኤርሚ በጣም አሪፍ መረጃነው እግዚአብሔር ይስጥህ ነገር ግን ኤርሚ 30% ፐርሰንት ማለት ስንትነው ስላልገባኝነው እባክህ ከይቅርታ ጋርነው ምክኒያቱም እኔም ያለሁትም በስደትነው ምክኒያቱም የእኔም እዚህ በስደት የማገኝው ደሞዝም ትንሽ ስለሆነነው የጠየቅሁህ ወይስ ለእኛ ለምስኪኖች አረብ አገር ለምንኖ አይሆንም ለዲያስቦራ ቢቸነው እንዴ እባክህ ኤርሚ መልሱን ንገረኝ እባክህ።

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 роки тому

    ውነት ነው ትክክል ነው አንድ ሚሊየን ሰጥቸ ከባድ መኪና ሊገዛልኝ ነው ያጎቴየ ልጅ

  • @tesfaneshzewdu5619
    @tesfaneshzewdu5619 5 років тому

    እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @AAs-zn7yh
    @AAs-zn7yh 5 років тому +2

    ermi yemtlekqchew vido wechi bemulu tekami nachew betam enamesegnalen allah balehbet yitebkh wendime

  • @solomongetachew180
    @solomongetachew180 4 роки тому

    berta brother temechitognal the way you express ur idea

  • @aweysewmehone5141
    @aweysewmehone5141 5 років тому +47

    ኤርሚ እኔ አልገባኝም 30% ትከፍላላቹ አልክ ከዛ እነሱ ደሞ የባንክ 30% እዳቹን እየከፈሉ በየወሩ ለናንተ 7,000 ይሰጣሉ አልክ
    1ኛ. 30% ቀድመን ከከፈልን እነሱ ለምን ለባንክ 30%እዳ ይከፍሉልናል?ምክንያቱም 30% ቀድመን ከከፈልን 70% ነው እዳ የሚኖርብን።
    2ኛ. 70% እዳችንን እየከፈሉ 7,000 የሚሰጡን ከሆነ ጥሩ ግን በምን ያክል ጊዜ እዳው ተከፍሎ ያልቃል?በየወሩ ለኛ 7,000 እየሰጡ እዳውንስ በወር ምን ያክል ይከፍላሉ?
    3ኛ እዳችንን የምንከፍለው በየወሩ ከሚሰጡን 7,000 ብር ላይ ከሆነ የ780,000 ብር 30% 234,000 ነው።ስለዚ 546,000 እዳ አለብን ማለት ነው በየወሩ የሚሰጡን 7,000 ደሞ በአመት 84,000 ነው።ስለዚ እዳ ለመጨረስ በ6አመት ከ6 ወር ይፈጃል ማለት ነው። ከቻልክ more ማብራሪያ ብትነግረን

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 5 років тому +5

      Awey Sew mehone በ6 አመትበ6 ወር ካገለገለ በኋላ መኪናው እንኳን እኔልገለገልበት ቆርቆሮ ያሌው እንኳ በ6 ብር አይገዛኝም ያልተመቸ አስፋልት የኔነት የማይሰማው ሹፌር ጠላቤት ደጅ በችካል ሊንጠለጠል እንኳን ሚቀበለኝ አይኖርም ሩቅ ቁጭ ብሎ ሚስትና መኪና አደራ አይሰጡም እንደኔ ሁለቱም ውበታቸው ከባለቤታቸው

    • @aweysewmehone5141
      @aweysewmehone5141 5 років тому +4

      @@salimsdilbago2864 እውነት ነው ። ከ 6 አመት ከ6 ወር በሗላ መኪናው ምን ሊመስል እንደሚችል መገመት ቀላል ነው። ጎመን በጤና

    • @zekewoszke197
      @zekewoszke197 5 років тому

      ua-cam.com/video/wUHgbgC6Jsk/v-deo.html

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 5 років тому +1

    Era aermi aedarashwn negaran ebakk selkachwanm?

  • @addismic123
    @addismic123 5 років тому +1

    Ermy thank you, I love your vedios, you give good ideas.

  • @hiwothiwot8420
    @hiwothiwot8420 5 років тому

    Please give them clear information 30% kidmiya keza beyeweru min yahil?? Yikeflalu? Kesint amet behuwala new edaw yemiyalkew?? Finally mekinawin sirekebu yemekinaw huneta mindinew??

  • @ሀገርከሌለህለማኝእናገረድ

    የጭነት ወይንም አባብዱላ በጥቅሉ የ ስራ መኪና በ ባንክ ብድር የለም??

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому

    እናመሰግናለን ኤርሚዮ

  • @chappisol
    @chappisol 5 років тому

    Weshetam ezaw leke wendemen mekena kasegeba ke 2amet bewla new kefeya yemejeetew aletbalewm ende lemen yewashal

  • @kidanelegese4177
    @kidanelegese4177 4 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም ኤርሚ ::
    ቢሆንም ግን መረጃው ግልፅ ኣይደለም ማለት የተቀረው 70% እንዴት ነው ሚከፈለው በየወሩ ስንት ይጠይቃሉ እና ሌሎችም ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች ኣሉና ደግመህም ቢሆን በደንብ ብታብራራልን መልካም ነበር

  • @jyoutube2415
    @jyoutube2415 5 років тому

    ታዳ በምን መገድ ነው ምናገኛቸው ስልካቸውን አድራሻቸውን?

  • @mssalamsalam8848
    @mssalamsalam8848 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ለእኔ ቤት ነው የምፈልገው1.5 ሚሊዮን የሚደርስ እባክህ ኤርሚ

  • @tigistichewaka6430
    @tigistichewaka6430 5 років тому

    Sint bank wusit kale yisetal ?

  • @ssas2191
    @ssas2191 5 років тому +2

    እደት ነው ማገኝት የምንችለው ቁጥሬን ልስጥህና ተባበረኝ እደት ከዚህ ካንፓኒ ጋ መገናኘት እችላለሁ

  • @samsonchibesa8764
    @samsonchibesa8764 5 років тому

    You're very good person.

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 років тому

    Arif infi tnx

  • @dubyemimi1354
    @dubyemimi1354 5 років тому +1

    Tnxxx my bro adresun bitnegren demo yebelete tru yhonal

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ErmeErme-gi1gi
    @ErmeErme-gi1gi 5 місяців тому

    ይህ ዋጋ አሁን ነዉ ወይስ የቆየ ነዉ አሁን ከሆነ እፈለልጋለዉ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 5 років тому

    ኤርሚ፣አመሰግናለሁ፣ለመግዛት፣አስባለሁ
    ለዲያስኮራ፣መኪናዉ፣አይጨምርም፣እስታ
    በደብ፣አጣራና፣ንገረኝ

  • @abubekersuleyman3177
    @abubekersuleyman3177 5 років тому

    ችግር ቢደርስ በመኪናው ማነው ተጠያቂ
    እንደ ገና ከ30% ፐርስንት ክፍያ በኃላ ከኛ ስንት ነው የቀረውን እዳ ምንከፍለው ወይስ ገቢያችን 7000ሺ ብር ብቻ ነው ምንቀበለው

    • @Ail-mv2hh
      @Ail-mv2hh 4 роки тому

      ሰላም ወንድም ዉጭሀገር ሀኖይቻላል ወለድስ አለወ አብራራልኝ??

  • @peqasolema6591
    @peqasolema6591 5 років тому +2

    30% ቅድሚያ ክፍያ ሆነ እንበል መኪናው ወደ ስራ ለመግባት ምን ያህል ግዜ የፈልጋል ከገባስ በኃላ በየወሩ 7 ሽብር ወደ መኪናው ባለቤት አካውንት የሚገባው ቋሚ ነው እንበል የመኪናውን ቀሪ ክፍያ በየወሩ ከሚሰራው ላይ ተከፋይ ይሆናል ማለት ነው ? ሰቂጥል የመኪናው ባለቤት የሰርቪስም ሆነ ለመኪናው በሚያስፈልጉት ወጪወች ላይ ምንም አይነት ክፍያ አይመለከተውም ማለት ነው
    በመቀጠል ቀስንት አመት እዳው አለቆ ባለቤቱ መኪናውን የግሉ ማረግ ይችላል መክፈለ በፈለገበት ሰዓት ሁሉንም ከፍሎ የግሉ ማረግ ይችላል ? የመኪናው እቃወቹስ አገር ቤት በሁሉም አካባቢ በብዛት አሉ ዋጋቸውስ እንዴት ነው ?

  • @tegisgenet8907
    @tegisgenet8907 5 років тому

    Thanks

  • @goethder
    @goethder 4 роки тому

    I have a question
    How could be a coffee exportor

    • @goethder
      @goethder 4 роки тому

      Do you give me an idea how one could export coffe to an existing cofee packing business from eth to New York?

    • @goethder
      @goethder 4 роки тому

      Thank you for your great ideas

  • @gelanewerku289warku8
    @gelanewerku289warku8 3 роки тому

    Ok very nice

  • @zuzunagash2254
    @zuzunagash2254 5 років тому

    እናመሰግናለን ኤርሚ ግን እንዴት ነው ማግኘት እምንችለው ማለትም ስልክ (አድራሻ ማብራሪያ እሚሰጠን ?እካክህ ንገረን ስደት ላይ ላለን በምን መልኩ ነው ምንገናፕው በውክልና...... አስረዳን

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 років тому

    ስለ ሰጠሀን መረጃ እናመሰግናለን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @marermi8717
    @marermi8717 3 роки тому

    መመዝገቢያ 60ሺ ለዛውም ይቃወማል ???

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 5 років тому

    You the best ! Thanks. For the great info.

  • @melkamgiwenawit9087
    @melkamgiwenawit9087 3 роки тому

    Ermi leshekaloch yemihon mekina endet enagegnalen

  • @hawikongo7902
    @hawikongo7902 3 роки тому

    እናመሰግናለን ለመለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር

  • @fateyatube3225
    @fateyatube3225 5 років тому

    ሰላም ኤርሚ እንዴት ነህ ከምን ያህክል ጊዜ በኅላ ነው የመኪና ባለቤት የሚኮነው30%ክፍያ ምን ያህል ነው እባክህን ተባበረኝ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

      237800ብር ነው በ8አመት ንብረቱ ላንች ይሆናል

  • @amureeamir
    @amureeamir 5 років тому

    I just subscribed to your channel great job

  • @souadfawaz2873
    @souadfawaz2873 5 років тому

    አረ ተባረክ ኤርሚ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 роки тому

    ሰላም ኤዲሚ ሀገር ቤት የሃይሩፍ መኪና ዋጋ ስ ንት ነው አሁን

  • @masaratmagarsaa7674
    @masaratmagarsaa7674 11 місяців тому

    Wowow

  • @إماناثيوبيا
    @إماناثيوبيا 3 роки тому

    መልካም

  • @teks7977
    @teks7977 5 років тому

    ሰላም ኤርሚ። ይህ አሁን አዋጪነቱን ገልፀህ ያስቀመጥከው ቪዲዮ ትርፉ እንብዛም እንደሆነ ነው የተረዳሁት ምክንያቴም ይህ ነው ፦ መኪናው ለክራይ ቀርቦ ከወጪ ቀሪ በየወሩ 7000 እንደሚገኝበት ነው የተገለፀው። ይህን የብር መጠን ይዘን የመኪናውን ዋጋ ስናነፃፅረው በ780000 ብር ዋጋ የተገዛ መኪና ከወጪ ቀሪ በአመት 84000 ብር ይሆናል ይህንን በ7 አመታት ብታባዛው 588000 ብር ይሆናል። ይህን አመት ያክል አገልግሎ የተገዛበትን ዋጋ እንኳን የሚያክል ትርፍ አያስገኝም። መኪና ደሞ ከአላቂ ቁሳቁሶች ጋር ነውና የሚመደበው ዋጋውን እንደያዘ አይቆይም። ማይሌጁ በሄደ ቁጥር የመኪናውም ዋጋ እያነሰ ይሄዳል። እንደ አዲስነቱም ሳይበላሽ የማገልገል አቅሙ እያነሰ ይሄዳል። በዚህ ቢዝነስ ከባለ ንብረቶቹ በተሻለ መኪኖቹን ስራ ላይ የሚያውሉት ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ማድረጉ ጎልቶ ታይቶኛል።

  • @kertatawatady9501
    @kertatawatady9501 5 років тому

    Hule astawusikina enadedalew ye tsegur yeserahew vdio lay hulem bititatebu balkiew be samint 3(4 eyetatebku ahun tenekilo aleke balemoya gn be samnt ande new milew

  • @fgjdg5062
    @fgjdg5062 5 років тому

    አንድ ቦሎክት ወገው ስንት ነው በቦሎኬት ቤት ልአሰራ ፈልጌኖ

  • @ethioardino9104
    @ethioardino9104 4 роки тому +1

    I will pay on May 2020 but I need the email address of pick pick

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 років тому +10

    I don't advise buying a car in Ethiopia .... Oh my God !!

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 років тому

      Why would u say that? Did u have a bad experience in the past?

    • @muhammed.habeebihabeebi4554
      @muhammed.habeebihabeebi4554 5 років тому

      አሪፍ ነበረ ግን እንደት አዲርጌ መግዛት የምችለው

    • @diborab7820
      @diborab7820 5 років тому +1

      ዱርዬ ነው ፊቴ oh yeah last year I was there 🙄🚦it's was so poor!!

    • @diborab7820
      @diborab7820 5 років тому +2

      In my opinion You guys should invest your money an Hous not a car in Ethiopia that is more ... important & safe.

    • @desbeleful
      @desbeleful 5 років тому +1

      Dibora You are Buying car in Ethiopia is shorting ur life

  • @rebuni4529
    @rebuni4529 5 років тому

    Who is gonna pay for Maintenance?

  • @wondye8200
    @wondye8200 4 роки тому

    Tnx bro

  • @fgfgtub4936
    @fgfgtub4936 5 років тому

    Ermiye endet new contact menaregachew?betam arif vidiyo new

  • @mekdesmekdes6389
    @mekdesmekdes6389 5 років тому

    እዴት ነዉ ማግኘት የምችለዉ

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 5 років тому

    How abut montanans?

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 2 роки тому

    ሰንትነው፣በስትቀንያልቃል፣ሹፌሩስ፣የናንተለምንሆነ፣

  • @aynagetachew4457
    @aynagetachew4457 5 років тому

    ኤርሚ እናመሰግናለን ግን እኔ ፐርሰንት አይገባኝም በመጀመሪያ ስንት ብር ነው የምንከፍለው

  • @devidnatan6767
    @devidnatan6767 5 років тому +1

    ወንድሜ ሰላም ብያለው ለኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን ግን ቪዲዬው ጥራት የለውም አይን ያሳምማል ፎከሱ ታርጌት ላይ አይደለም በተረፈ ደጋፊክ እና ተከታይክ ነኝ ሰላም ሁንልኝ

  • @azibheyselmnewanna9098
    @azibheyselmnewanna9098 3 роки тому

    አረ አትዋሽ ከምር ትክክለኛ አድራሻወውን ቅድሚያ ሥንት እንከፍላለን ለምሳሌ ሥንት ብር?

  • @seideshetie4266
    @seideshetie4266 5 років тому +6

    በርታ በጣም እናደንቃለን ትልቅ ና በጓ ስራ እየሰራህ ነው በዚሁ ቀጥል

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 5 років тому +4

    ግን ምን ያክል እውነት ነው ከዚህ በፊት ስለቤት አውረተህ ነበር ሀያት አከባቢ ኮንዶምንዬም ባ1ምኝታ ቤት 2500ነበር ያልው ግን ዊብሳይቱ ስንገባ የለም ጭራሽ እንዲህ አይነት ዋጋ እውነት የሆነውን ነገር አስተላልፍ ዝም ብሎ ማውራቱ ምን ጥቅም አለው?

  • @selamdabeba1116
    @selamdabeba1116 4 роки тому

    እንዴት ነው የምን ከፍለው

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 4 роки тому

    This car won't last 8 years. One the quality of the car is not good. Secondly, the car will be worn out within a few years due to 12 - 24 hours service.
    I better buy 1 bedroom Condominium with some additional money. Thank you for the presentation.

  • @mryammal6426
    @mryammal6426 5 років тому +8

    ወንደም ኢረሚ በጣም እናመሰገንአለን ግን እኔ ግልፀ አለሆነልኝም ብታብራራልን ?

  • @yasinerdogan664
    @yasinerdogan664 5 років тому

    Ermi tefah beselam new?

  • @medinamedi613
    @medinamedi613 4 роки тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን ግን እደት ከዚህ ካባኒ ጋር እንደት እደማገኝ ተባበረኝ

  • @haymantylstaljj1397
    @haymantylstaljj1397 5 років тому +1

    ጥሩ ሀሳብነዉ እዉነት ከሆን
    እናመሰግናለን

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 5 років тому

    ወላሂ ጥሩ ነዉ