በዱባይ ልብሶች በቅናሽ የሚሸጡበት ቦታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ይህ ቪዲዮ በዱባይ ንግድ ለተሰማራችሁም ሆነ መሰማራት ለምትፈልጉ አልባሳትን በቅናሽ ከየት ማግኘት እንደምትችሉ እና ልታደርጉ የሚገባውን ጥንቃቄም ጭምር በሚገባ ያሳያል፡፡

КОМЕНТАРІ • 285

  • @RahelTegegn-c1f
    @RahelTegegn-c1f 3 місяці тому

    Please tell us about better places to purchase other items for example bags, scarf , jewelry & perfumes

  • @tadessedesalegn9111
    @tadessedesalegn9111 4 роки тому +2

    1) biyans eske sint birr yizen mehed alebin minimum ethiopian birr......?
    2) ethiopian air port Derzen eka yasalfalu ende.......?
    3) visiting vissa le sint gize metekem enchilalen...........?
    4) laptop and mobile 1 gize belay degmo siked yizo megibat yichalal ende.............?

  • @gebremeskel-ry6po
    @gebremeskel-ry6po Рік тому +1

    መረጃሺ በጣም ጠቃሚ ነው ወድጄዋሐሁ እናመሰግናለን

  • @globalcell9295
    @globalcell9295 3 роки тому +4

    በጣም እናመሰግናለን።
    ምኞትሽ እራሱ ይለያል❤

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 5 років тому +4

    ጌታ ይባርክሸ በጎነት ጥሩ ነው ... ድባይ ነው የምኖረው

  • @ሀዊስደተኛዋነኝስለሁሉምአ

    የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን አላህ ለሀገራችን ያብቃን እና እንሞክረዋለን

  • @እኔለልጄ
    @እኔለልጄ 7 місяців тому

    ድምፅሽ ትህትናሽ ዋው ተባረኪልኝ ጥሩ መረጃ

  • @alemtube6578
    @alemtube6578 4 роки тому +4

    ያቀረብሹ መረጃ በጣም ኣሪፍ ነው። ደሞ ምርጥ ድምጽ ኣለሽ በርቺ ነገር ግን ድጋሚ መረጃ ብታቅሪቢልን ኣሪፍ ነው ። የምጠይቅሽ መልስ ሌላም ጠቃሚ ነው የምትዩ ጨምሪበት
    1 ዱባይ ውስጥ 5 አመት የመላው የታደሰ ፓስፖርት ከቀረጽ ነጻ ማስገባት ይቻላል ወይ ?
    2 የገቢዎች ፍቃድ ለማስወጣት የት ነው? ምን ያህል ገንዘብስ የስፈልገል?
    3 እቃ ወደ ኢትዮ ሲገባ ምን ያህል ቀረጽ ያስከፍላሉ
    4. ያስገባነው እቃ ለማስረከብ በብዛት የት ኣከባቢ ይገኛል ?
    5 .100 ሺ መነሻ ይበቃል ወይ?
    6 የደርሶ ምልስ ትኬት ምን ያህል ብር ነው ?
    7 የምንፈልገው እቃ ለመግዛት ስንት ቀን ይፈጅብናል ?
    8 ካንስል የተደረገ ሰው ለንግድ ወደ ዱባይ መስራት ይችላል ወይ ? መተረፋ አመስግናለው መልስ እጠብቃለው የኔ ቆንጆ

    • @የኔተስፋእግዛብሔርነው
      @የኔተስፋእግዛብሔርነው 4 роки тому

      Enem kesdet mels yhenu sra lemesrat efelgalehu eski eht ye teyekshiwun melsalshi kehone lenem anchi ngerigni tyakeshi tyakeye slehone new

    • @mussegebregiorgis1710
      @mussegebregiorgis1710 4 роки тому

      @@የኔተስፋእግዛብሔርነው ene yebaltena witeteuoche wede ducai meshet efelgalew customer endet magneu echilalew

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому +1

    ዋው ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን

  • @اللهاكبراللهاكبر-س6ر

    አው እኔ አጀማን ነው ያለሁት ቻይና ሞልነው ያለሁት በጣም ርካሽ ነው ወላሂ ይገርማል እኔ አላውቀውም ነበር መዳሜ ወሰደችኝ ከጠገቤነው ይገርማል 3 ደራሀም የገዘኋቸው ልብስ ሳያቸው ይገርመኝል 50 ምርጥ የሆኑ 3 ጉርድ ገዛህ እዳውም አዱ ጉርድ ሹራብ አለው ትክክል ነሽ በጣም ርካሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤

  • @thespringoflivingwater8811
    @thespringoflivingwater8811 3 місяці тому

    Thank u yene enat melkam sew silehonsh new yihen yemesele mereja mitakafyin

  • @HonerX7-px3ph
    @HonerX7-px3ph 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ውድ

  • @RamRam-lw9we
    @RamRam-lw9we 5 років тому

    Thank u ihite gin tiyake alegn 1 min yahil birr new miasjemiregn yihin y albasat sira? 2 ke ticket jemiro iske alga meyaz wechi ga wutetis alew? Pleace k tsedequ ayiker yil yele yagere sew?

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому

      legiZi bicha 50,000.00birr bihon keticket ena leloch wechi lemejemeriya 30,000.00 bihon beatekalay 80,000.00 yibekal. eqaw metito wechiSHIn shefino tirf tagegniyalesh. behidet

  • @teodorecity
    @teodorecity 7 місяців тому

    Clear explanation ever ❤

  • @zabebanere7441
    @zabebanere7441 5 років тому +6

    በጣም አሪፉ ይመችሽ ከኢትዮ ለንግድ ለማመላለሥ እዴትነው ፖሮሠሡ ምታውቁ ካላቹ ሹክ በሉኝ

  • @natigebre5469
    @natigebre5469 4 роки тому

    Selam ehtie ke ethopia wede dubai eyetemelaleskugh eka lemeshet felgie neber malet eka ke dubai eyametaw malet new gn mnmn process ena birr yasfelgeghal

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 5 років тому

    Enamasgenaleni melkaminet la rasi newu barchi ! lamajamer eske sint drahm yasfelgali ?

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому

      endeye siraw ena aqimish yileyayal libs kehone beethiopia 50,000 leeqa bech libeqash yichilal

  • @pastertemesgenyadeta7673
    @pastertemesgenyadeta7673 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካምነት ለራስ ነው።የግል ጥያቄ አለኝ የውስጥ መስመር ደስ ካለሽ ቢትከጪኝ ይቅርታ

  • @edenalechewu8457
    @edenalechewu8457 5 років тому

    አመግናለሁ ግን ይህን ንግድ መጀመር እፈልጋለው የሚረከበኝ እፈልጋለው እንዲት ማኝት እችላለሁ ተረካቢዎች??

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 роки тому

    አጅማን ልብስ ዱቄት ነው አሪፍ ዴራ እና ደይ ቱደይ ነው ሻርጃም አሪፍ ነው

    • @birukbalcha8628
      @birukbalcha8628 2 роки тому

      እህቴ ዱባይ ንግድ ለመጀመር አስቤ ነበር መረጃ ለመስጠት ትተባበሪኛለሽ

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 5 років тому +2

    አቀራረብሽ ደስ ይላል በርቺ እህቴ ለጀማሪ መሟላት ስላለባቸው ፕሮሰሶች አሳዊቅን እባክሽን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 роки тому

    አጅማን የት ነው ይህ ?

  • @helentube1420
    @helentube1420 5 років тому

    Selam betam enmsigenalen. But lenigd menesha min yakil birr yasifelgenal. Pls kechaleshi asawikig.

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому +1

      ende nigdu aynet libs kehone betinishu leeqa bicha 50,000.00

    • @helentube1420
      @helentube1420 5 років тому

      OK yene konjo 💓 betam amsigenalaw

  • @semuguragawatube8690
    @semuguragawatube8690 5 років тому +6

    ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ሰብስክራፕ አረጌለሻልሁ በጣም አረፍ መርጃ ነው እናመስግናልሁ

  • @yemadamkimemtube10
    @yemadamkimemtube10 Рік тому

    ውዴ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ቪዲዮሽን ያየሁት እና ምናልባት ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ የምኝታ ልብስ ጡት ማስያዣወች ይሸጣሉ?እኔ እሱን ነበር ሄጄ ማምጣት የምፈልገው እባክሽ መልሽልኝ?

  • @dawitatalay1789
    @dawitatalay1789 2 роки тому

    መክሊት አ.አ ነው ያለሁ እንዴት ማስላክ እችላለሁ ወደሱ መቶለመግዛት ፍላጎት አለኝ እንዴት ይቻላል በናትሽ አስረጅይ

  • @AbdlheniNuri
    @AbdlheniNuri 4 місяці тому

    የመነፀር ቦታ የት ይሻላል

  • @mequadesha
    @mequadesha 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @hnan1997
    @hnan1997 3 роки тому +1

    አይ እህቴ አበሻ ያልገባበት የለም አጅማን ብትይ ቻይና ሞል ብትይ ናይፍ ብትይ አረስቱ እኔስ አዳዴ አገሪ ያለሁ ይመስለኛል ለማንኛዉም ለማያቅ ማሳወቅሽ አሪፍ ነዉ

  • @ፀጋዘነበ
    @ፀጋዘነበ 5 років тому +2

    ማሚ እናመሰግናለን ከመጣን በዋላ የምናርፍበትን የአበሻ ቤት እንዴት ማግኝት እንችላለን

    • @muleaye8933
      @muleaye8933 5 років тому +1

      አለ አድራሻ ልሰጥሽ እችላለው

    • @babayenkonjoloveyou5596
      @babayenkonjoloveyou5596 4 роки тому

      እህቴ እሰቲ ስልክ ቁጥር ስጪኝ ከቸልሸ

    • @meazitube2843
      @meazitube2843 4 роки тому

      Mule Aye 00966 538668727 በዚህ አናግረኝ ኦር አናግሪኝ ውይ ቀጥርሽ/ህን ላ----

    • @addisjamall7678
      @addisjamall7678 4 роки тому

      @@meazitube2843 ሀዬ

    • @merondagne5901
      @merondagne5901 4 місяці тому

      ​@@muleaye8933 Silk Lakilgni Pls

  • @abdijemal9076
    @abdijemal9076 5 років тому +1

    ስለ መረጃሽ ከልብ እያመሰገንኩኝ ፍቃድ ለማውጣት እንዴት እንደሆነ ብታሳውቂኝ።

  • @Zelalemzele321Zele
    @Zelalemzele321Zele Рік тому +1

    ላስቸግርሺ በዚህ ስልክ በናትሺ ዴውይልኝ

  • @mtube1080
    @mtube1080 5 років тому

    ሳስብሽ መልካም ሰው ትመስይኛለሽ ምክርሽ ደስ ይላል እኔ ጠፍቼ ነው የምሠራው እናም ንግድ እንዴት እንደምሠራ ወይም ተጨማሪ ገቢ እንዴት ማግኘት እንዳለብኝ ንገሪኝ

  • @Hayat-vv4fl
    @Hayat-vv4fl 5 років тому +2

    እህቴ እኔ አገር ገብቼ ንግድ መስራት እፈልጋለው፣ግን ከዱባ የደ አገር አመጥቶ፣ሚሰጥ፣እፈልጋለው

    • @susu4392
      @susu4392 5 років тому

      Hayat Aman ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @Hayat-vv4fl
      @Hayat-vv4fl 5 років тому

      @@susu4392 በዚህ

  • @abdulkerimreshadseidseid9140
    @abdulkerimreshadseidseid9140 3 роки тому

    men alebet hulum qen och behonu endanche

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ 5 місяців тому

    የትነዉወ

  • @mematube2842
    @mematube2842 3 роки тому

    ok thanks useful information

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 5 років тому +4

    አጅማን ባንግላዲሸ ሱቅ 👌

  • @samimekonen7947
    @samimekonen7947 3 роки тому

    የቦታ ስም ስትጠቅሺ ለኛ አዲስ ቃል ስለ ሆነ በትክክል አንሰማውም። ብዙ ጊዜ በትክክል የምትሰማው ካሁን በፊት የምታውቀው ቃል ከሆነ ነውና። የቦታ ስም ስትጠቅሸ ቀስ ብለሽ እንደሚሰማል አድርገሽ ቢሆን። ከተቻለ ቢጻፍም የሚጠላ አይደለም። አመሰግናለሁ።

  • @hayatkadar7518
    @hayatkadar7518 5 років тому

    ይሄን ስራ ለመስራት ስለምፈልግ ፈቃድ እንዴት ነው ማገኘው ብትነግሪኝ

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому +1

      beqetay video enegrachihualen

    • @alemtube6578
      @alemtube6578 4 роки тому

      ገቢዎች ሂደሽ ነው ፍቃድ የምታወጪው

  • @tigistniguss1652
    @tigistniguss1652 5 років тому +1

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው

  • @asteraster5273
    @asteraster5273 4 роки тому +2

    ውድድድ አደረኩሸ አቡዳቤ 4 አመቴ አገር ተመልሸ ንግድ ነው አላማየ እና እህቴ plessssssss ቨዛ እና ትኬት ብርን ወደ ድራም እንዴት ማግኘት እንደምንችል ልቀቂልን በተረፈ እናመሠግናለን

  • @Filseta
    @Filseta 4 роки тому

    ዋው ብዙነገር ተማርኩብሽ ተባረኪ ውዱ ግልፅ አድርገሽነው የምትናገሪው አብራርተሽ ውይ ነጋዴ መሆን ከባድነው በዛላይ እቃ ይጠፋል አሉ ብቻ በጣም አክቲቪ መሆን ይፈልጋል ነጋዴ ለመሆን ከቤድነው በጣም ውይውይ

  • @gxhgvb2502
    @gxhgvb2502 5 років тому +1

    እናመሰግናለን በርቺ እህቴ

  • @herryboo9418
    @herryboo9418 3 роки тому

    እንደጀማሪ ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል? ሂደን የት እናርፋለን

  • @Nisre721
    @Nisre721 Рік тому

    Tebarke

  • @rawelove6803
    @rawelove6803 5 років тому +15

    ቻይና ሞል ይባላል ለማታቁ አጅማን ነው እሽ

  • @henokmengesha7550
    @henokmengesha7550 4 роки тому

    hi sister videocheshi asitamare nachew gin endat arigen nigid fikad mawitati enichilalen keza eka singeza kertus min yakil new

  • @lailalaila5866
    @lailalaila5866 4 роки тому

    Khutershin lklieg mamay

  • @muniramohammed335
    @muniramohammed335 3 роки тому

    እሻአላህ እህት አሁነው ምሰማው ንግድ መጀመር እፈልጋለሁ

  • @emebetmengistumerga9556
    @emebetmengistumerga9556 4 роки тому

    After corona virus problem sistu

  • @MelsTesfa
    @MelsTesfa Рік тому

    Kati ta silk masmar yilakilgn

  • @HanaEshetu-x8l
    @HanaEshetu-x8l Рік тому

    አመሰግናለው ማወቅ የምፈልገውን ነገር አግቼበታለው

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 4 роки тому

    Wow Thanks

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому

    Thanks sis

  • @sameramusamma9396
    @sameramusamma9396 3 роки тому

    እናመስግናለን ግን ባሁን ሳት ተበልቶበት ያለቀ ይመስለኛል ሀበሻ ሁሉም ወደዛ ነው

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 3 роки тому

    ለጠቅላላ አውቀት ተከሞኛል thank you so much❤

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 роки тому

    የኔ ዉድ እህት አገር ልገባ ነበር ግን ካርጎ ላደርግ አስቤ ነበር አጂማን እገዛለሁ በቃ የኔ ልዩ አላህ ይጨምልልሽ

  • @kassayebeji10
    @kassayebeji10 3 роки тому

    betam arif mereja new ene yemejemer asab alegn

    • @sarahsmara1285
      @sarahsmara1285 3 роки тому

      Enem ye mejemer hasab algn gin bezum merjaw yelgnim

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 4 роки тому

    Thank You Mamaye

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 4 роки тому +1

    ሠላም ቆንጆ እባክሽ ቬሎና የሚዜ እንዲሁም የእራት ልብሶችን በዱባይና አከባቢው ካሉ ሡቆች በቅናሽ የማገኝበት ቦታ ካለ ጠቁሚኝ። እህቶቼም የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ አመሠግናለሁ።

  • @መለየትክፉበሽታነዉ

    ምርጥ መረጃ ነዉ በርቺ ሁቢ

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg Рік тому

    ግንእንዴትእቃይዘንስንዞር ማስጠጊያአለ

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 років тому +1

    Thanks you dare.video

  • @nejiyamenu9879
    @nejiyamenu9879 5 років тому

    በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በጣም አምሰግናለው qetiybet

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 років тому +2

    አዲስ ነኝ ለዚህ ቻላናል እናመሰግናለን ውድ እህታች ግን ጥያቄ ልጠይቅሽ ከቻልሽ መልሽኝ ነጋዴ ለመሆን ከመጀመሪያው ፕሮሰስ ስንት ያስፈልገናል ወደፊት ከኢትዮጵያ እየተመላለስኩ መስራት እፈልጋለሁ እና ስንት ያስፈልገኛል ማዳም ቤት ሰለቸኝ

    • @መከነሰላምYouTube-n1y
      @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

      እኔምእቅዴነበር ግንያስፈራኛል

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 років тому

      @@መከነሰላምUA-cam-n1y አብሽሪ አያስፈራም ጠንካራና ደፋር ነው መሆን ያለብሽ

    • @መከነሰላምYouTube-n1y
      @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

      @@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ለገበሀው ጠንካራ ነበርኩ የመመላለሻ ፋቃዱ ነውጂ የሚያስፈራኝ ሀያቲ

    • @የኔተስፋእግዛብሔርነው
      @የኔተስፋእግዛብሔርነው 4 роки тому

      @@መከነሰላምUA-cam-n1y yagere lji kurtegna mehon gdnew andn alama ewun lemadreg enem hagere sgeba yhen sra lemesrat efelgalehu

  • @AbdlheniNuri
    @AbdlheniNuri 4 місяці тому

    13:43

  • @zedseid5947
    @zedseid5947 5 років тому

    Amesegenalehu geta yebarkeshe ehete asebiyalew lemejemer geta yerdagale keteyebete melekamesera lerase nw kefauem e/r nw

  • @ashuroyal6332
    @ashuroyal6332 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @AbdlheniNuri
    @AbdlheniNuri 4 місяці тому

    መነፀር አጅማር አለ?

  • @ithio1079
    @ithio1079 5 років тому

    ሰላምሽን ያብዛልሽ ማሚ !!

  • @JerryYesemaetua
    @JerryYesemaetua 2 місяці тому

    Betam amesegnalehu🙏

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ithio1079
    @ithio1079 5 років тому

    Kleb Enamesegenalen Mamiya

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ የልቤን ነው የንግርሽኝ እግዚአብሔር ይረዳን

  • @ithio1079
    @ithio1079 5 років тому

    Ena Gena Legemer Newu Eseki Men Teyignaleshi Mara Gen Gena Gadegnam Yelegnim Eseki Kuter Kaleshi Asetewawukigni Teru Lejoch Wed Ethipiya Temelalashi Kalu

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому

      ok yetechalenin enadergalen

    • @kaslikkaslik9237
      @kaslikkaslik9237 4 роки тому

      Ene ahun gere ligeba 15 kene keregn gin gebiche isun sira lemsirat asibewalew abiren lemesirat kefelgesh kutreshin lakign

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 років тому +1

    Ke Dubai Ethiopian libis bcha meneged edatasibut tkesiralachihu Ene ligerachihu nigid sijemiru mejemerya teketrachihu limid kisemu ......ehita merejashi minim aylim neger gin bzu merejawechin alfeshal anid sew Dubai lenigid simeta bzu ....alew ketikmu gudatu yamezinal Achi gin jemariy mehon alebishi trfama gin atmesiygnim!

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    አዲስ ስብስክራይብሽ ነኝ ዛሬ ገና ነው ያየውሽ
    ዱባይ እየተመላለሁ ለመነገድ ሀሳቡ አለኝ እስኪ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  5 років тому

      min lingerish/h videowochen temelkechi yekere kale leyitesh/h teyikugn

  • @መከነሰላምYouTube-n1y
    @መከነሰላምYouTube-n1y 5 років тому

    ማማየ እኔ ሀገሬስገባ ንግዲ ስራመሰማራት እፈልጋለሁ ግን ከዱባይወስዶ አዲስአበባ የሚያከፋፍል ሰውእፈልጋለሁ ከቻልሺ ብንገናኝ በውስጥ

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 2 місяці тому

    ለንግድ ይሆናል አይደለ ዉደ ❤❤

  • @smhalsmhal9385
    @smhalsmhal9385 5 років тому

    ስት ብር ይፈጃል መነሻ?

  • @tigistylma558
    @tigistylma558 5 років тому

    እናመሰግናለንሰለመጃሽህእህታችን

  • @manapeshteshome7455
    @manapeshteshome7455 4 роки тому

    Wow betam aref new

  • @susu4392
    @susu4392 5 років тому +1

    ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገናል?

  • @isiraelwesene7093
    @isiraelwesene7093 3 роки тому

    Ameseginalew 🙏💙

  • @aishatamam5665
    @aishatamam5665 3 роки тому +1

    አጅማን እሩቅ ነው እዴ ከቻርጀ ይርቃል ማለት ነው ገና አድስ ነኝ

  • @merryyetsedi6350
    @merryyetsedi6350 27 днів тому

    Ajeman newu yalhut

  • @identity6489
    @identity6489 5 років тому

    Thanks eht meklit ግን ከቻልሽ እግረ መንገድሽን በጅምላ የሚያከፋፍሉ ደንበኛች ካሉሽ አገናኝኝ ወደ ንግዱ አለም ገብቼ ነበር

    • @geniadugna5174
      @geniadugna5174 4 роки тому

      Selam lanche yehun mam ine agenagnishalew ka felegishe

    • @identity6489
      @identity6489 4 роки тому +2

      0559600124በዚህ ስልክ አግኚኝ ማር be WhatsApp please

    • @መለየትክፉበሽታነዉ
      @መለየትክፉበሽታነዉ 3 роки тому

      @@identity6489 እህት ካጅማ ሱቅ አንዳ ምንጣፍ ስጠይቃት 200 አለችይ ወቶ መገዛት ይሻላል ገን አምጡልይ ስቲ ዉድ ነዉ ሚሉሽ

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 років тому

    ማን ነው መልካም ሰው አዲስ ጀማሪዎችን ሚያበረታታ እኔ አዲስ መጀመር ምፈልግ ፍረሽ ነኝ ስጨነቅ ነው ይህንን ቪዲዮ ያገኘሁት ማነው የስራው ልምድ ያለው ቅን ልብ ያለው አብሮኝ ሚያስጀምረኝ

  • @tgstbelete1197
    @tgstbelete1197 2 роки тому

    ቋንቋስ
    የኔዉድ

  • @miftahesma
    @miftahesma 8 місяців тому

    🙏

  • @jameeladxb7306
    @jameeladxb7306 4 роки тому

    Hamasginalow yene wd

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 років тому +2

    ቻይና ሞል ግን ባለፈው ሂጄ በጣም ውድ ነው የት ቦታ እንደ ሆነ አላቅም

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 2 роки тому

      ሰላም ዜድየ የወንድ ጫማወች ስንት ነው ቻይና ሞል

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому

      @@EWKETMEDIA123 አሁን ላይ አላቅም ከ2"አመት በፊት የኮመትኩት እኮ ነው ይሄ

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 5 років тому

    ሠላም ውዷአ እህቴ በጣአም ጥሩ መረጃአ ነው በርች እማአምላአክ ትርዳአሽ
    እናም ከዱባአይ ኢትዮፕያአ ንግድ ለመጀመር እንዴት ነው ፕሮሠሡን መጀመር የምንችለው እሥቲ በደንብ አሥረጂን የኔ መልካአም

  • @mikikonjo7959
    @mikikonjo7959 4 роки тому

    Ajeman yate new sokew yalew seme negarene enamasagenalane 🙏🌹

    • @meklittube7924
      @meklittube7924  4 роки тому

      አንድ ሱቅ ብቻ አይደለም ሙሉ ሰፈሩ የገበያ መንደር ነው፡፡ ሃበሻ ቤቶች አካባቢ ያሉ ታክሲዎች ይወሰወዷችኋል፡፡ ከከተማ ወጣ ያለ የአከፋፋዮች መንደር ነው፡፡

    • @mikikonjo7959
      @mikikonjo7959 4 роки тому

      Ena Ajeman new yamenewrew eka lamagezat falega gene alakawem makafafaya butawene banegale merekatek yamebalew new

  • @hilenaalewey8495
    @hilenaalewey8495 5 років тому +1

    Adame ye you tube were simtachihu yeyazachihutin bir aragfachihu melsachihu ....adatgebu ....atinu erasachihu betegbar

  • @ሀብታምእንገዳ
    @ሀብታምእንገዳ 4 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @april2031
    @april2031 5 років тому

    Berchi Enatu

  • @hayu1167
    @hayu1167 5 років тому

    ዉዴ እኔ ከኢማርት መኖር እፍልግ አለዉ እስኪ ንገሪን ምን ማድርግ እዳለብን ንገሪን