የኪንታሮት በሽታን በምን አስታገስኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 749

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 4 роки тому +26

    ኪንታሮትና ኤቻይቪ ምን አገናኘው ?በወሊድ ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው ትኩስ ድንጋይ ወይም ወንበር ላይ በመቀመጥም ይመጣል ሹፌሮችም በብዛት ያጋጥማቸዋል እና በቀላሉ የሚድንም ነው ::እንኳንም ተናገርሽ ውዴ ብዙዎቹ አያቁትም ማለት ነው ፈጣሪ ይማርሽ ውዴ❤️😘

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 6 днів тому

      እኔ መዳኔት በከኔን ብዛት ይከሰታል ግንይድናል አለኝ ዶክተሩ ኪታሮት አላቅም ነበረ ያንከኔን ከወሰድኩ ጀምሮ ተከሰተብኝ የቁም ሲዋል ነዉ ያለሁት

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 4 роки тому +5

    ጎበዝ ቃልዬ እደዚህ በግልጽ መነጋገር ጡሩነው አንቺ ግልጽ ሆነሽ በቸናገርሽው እርግጠኛነኝ ብዙሠው ለብዙሠው ጠቅመሻል ካንቺ ትምርት ወሥደናል ተባረኪልኝ

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ

    እግዝሐቤር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ የሰው ውሬ አትስሚ አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ ስንት በዚህ በሽታ እሚሰቃይ አለ ለነሱ መድኃኒት መሆንሽ አትርሺ እና አትስሚ ውዴ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @getuweldtsadik4736
      @getuweldtsadik4736 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በጣም ግልፅ ነሽ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 роки тому

      ኧረ እህቴ በጣም አመሠግናለሁ የኔ ባል ሥንት
      ጊዜ አሥወጣ ግን አልተሻለዉም

    • @Puurree
      @Puurree Рік тому

      እኔ ለሞት ነዉ 6 አመት ሁነኝ ያለሁት ሰድት ነዉ ማሰትጋሸ ካላችሁ ነገሩኝ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 роки тому +6

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እመብርሀን በምህረት እጇ ትዳብስሽ... !!!🙏🙏🙏
    የኔ ሆደባሻ የምን ሞት መመኘት ነው ገና ብዙ ዘመን ትኖሪያለሽ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 4 роки тому +6

    የኔ ማር የድንግል ልጅ ይማርሽ አይዞሽ እንደኔ ግን እምነቱ ለውጥ ካሳየሽ ተስለሽ እምነቱን ቀጥይ ሰማዕቷ እንኳን ለኪንታሮት ካንሰርን ነቅላ ታወጣለች አይዞሽ

  • @naju1141
    @naju1141 4 роки тому +5

    እህት አይዞሽ አላህ ያሽልሽ
    አባቴ በጣም ነው ሚቸገረው ስንት አመቱ እስካሁን አልተሻለውም

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 роки тому +4

    Ayzosh ehete. Its very common condition but our people lack some understanding around it. I am just glad that you are brave enough to start the conversation and i am sure people will learn from it. Thank you dear!

  • @ethio-twinstube7694
    @ethio-twinstube7694 4 роки тому +3

    ስለሰው አስተያየት አትጨነቂ፡ ህመሙን የደረሰበት የታመመ ሰው ጆሮ ሰጥቶ ያዳምጥሻል ቃልዬ፤ እንደ አማኝ በዚህ በሽታ የታመማችው ወገኖቼ ካገኛችው የሸንኮራ ዮሐንስ እምነት ፍቱን መድሀኒት ነው፤ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘን

    • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
      @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 роки тому

      እውነትሽን ነው እኔም በጣም የምወዳት ጎደኛዬ ወንድሞ ዓድ አመት አለፈው በዚ በሽታ እዬተሰቃዬ ነው መከራዋን አይታ አስተምራ አስመርቃ ምንም ሳይሰራ ሁሉም ቀረ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 роки тому

      እኔ አለብኝ በጣም ያማል በተሌ አሁን በዚህ ሙቅት ሰአት አህ

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 4 роки тому +6

    ጠላትሽ፡ያልቅስ፡ቃልዬ!ቀላል፡ነገር፡እኮ፡ነው።
    (1)እውነት፡ነው። በህክምናው፡አለም፡እንደሚለው፡ የሚረዳው፡እውነት ፡ኪንታሮት፡በፍፁም፡ አ ይ ተ ላ ለ ፍ ም።
    (2) አበላል፡አስተዋፅዋ፡አለው። የሚመከረው፡ ስኃ፡ አለመብላት፡ግን፡ በብዛት፡ አትክልትና፡ ፍራፍሬ፡መመገብ ። ግን ፍራፍሬው፡በጁሱ፡ ወይም፡ጭማቂ፡ መልክ፡ አይደለም፡ You need to eat the whole of the fruit for fiber, intake. እንቁላልና፡አሳ፡መልካም፡ነው። (3)Some , Example Of Fiber RICH foods are Broccoli, Beans, Pea. እነሱን፡መመገብ።(4) ሰገራውን፡ደሞ፡ለማለስለስ፡ተቀርቅሮ፡እንዳያስቸግር፡ መመገብ፡stool Softening Foods, Such As PRUNES, Pears and Papaya.(5) እኔ፡በግሌ፡ ለድርቀት፡ይረባል፡የምለው፡ ነገር፡ቢኖር፡ አንድ፡የቮርባ፡ማንኪያ፡እርጎ፡በሁለት፡የቮርባ፡ማንኪያ፡ተልባ፡ለውሶ፡መዋጥ።(i.e Yougurt and FLAXSEED mixture). (6) ለሞላ፡የሆድ፡ ጤንነት፡ ቀላል፡እንቅስቃሴ፡ዘውትር፡ማዳበር። ለምሳሌ፡በእግራቹው፡መሸርሸር፡አድርጉ። Go for a walk, on a regular basis , to Increase healthy bowel movement. (7)በመጨረሻ፡ነገር፡የማሳስበው፡በጣም፡ዉሀ፡መጠጣት፡ያስፈልጋል።
    ይህ፡ግዴታ፡ነው። ቀን፡በቀን።ውሀ፡ አ ስ ፈ ላ ጊ ፡ጉዳይ፡ነው። ያለምንም፡ቸልተኝነት፡ተከታትሎ፡፡መጠጣት፡ግድ፡ይላል። 💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 роки тому +3

    የኛ ሰው ከባድ ነው ምንም አትስሚይ የሰው ወሬ ፈጣር ደግሞ ይመርሻል እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም አንች በጣም ቅን የሰው ችግር የሚገባሽ ሩሩ ልብ ስላለሽ የኔ ልዩ!!

  • @mintiagapi4622
    @mintiagapi4622 4 роки тому +5

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርሽ

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 4 роки тому +18

    መጥፎ አስተያት ለምትሰጣት እግዛብሄር ልቦና ይስጣቹ

  • @bah6058
    @bah6058 4 роки тому +9

    የኔ መልካም ቅድስት አርሴማ ከመድር ግፂ ታጥፍልሽ የኔ ማር አይዞሽ

  • @yromanshkfaduw3564
    @yromanshkfaduw3564 4 роки тому +2

    የኔ ጎበዝ እግዚያቤር ይማርሽ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያስተላለፍሽው እመቤቴ ትጠብቅሽ እናመሰግናለን እህቴ

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 4 роки тому +2

    አይዞሽ እህቴ እመብርሀን ትማርሽ እውነት ለጠላትም አይስጥ ይሔን በሽታ እውነት ለመናገር ማለቴ በሰአቱ ክትትል ካልተደረገ በጣም ይከብዳል እውነት እኔ ወንድሜን ያመዋልና የባህል ህክምና ሔዶ መዳኒቱን ሲደረግለት እውነት መፈጠራችንን ነው የጠላውት በሰአቱ ግን ትንሽ ያስታግሳል ብቻ እግዚአብሔር ከዚ በሽታ ይገላግል

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 роки тому +4

    የኔ መልካም ጌታ ይማርሽ ደግሞ አረንጒዴ ሻይ እንዳትጠጭ ሆድ ያደርቃል ከዚህ በፍት እንደምትወጅው ስትናገር ስለሰማሁ ነው ቃልዬ

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏

  • @kukuwedaj4934
    @kukuwedaj4934 4 роки тому +2

    እግዚያቤር ይማርሽ ግን ዲቶል ግን ለሽንትቤት ማፅጃ እንጂ ለደዚ የሚሆን አይደለም እንዳትሞክሩት እስዋ እንደማስታገሻ አይታው ነው በኋላ ግን ጉዳቱ የከፋነው የሚሆነው በናትሽ አትምከሪ እንደዚ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል ኪንታሮትን ከኤች አይቪ ጋር ማያያዝ ምን ይሎታል ምንም እኮ አይገናኝም አይ አስተሳሰብ ሪታዬ አይዞሽ

  • @jerytesfaye211
    @jerytesfaye211 3 роки тому +1

    ሪታ በዚ ነገር ልታዝኚ አይገባም እኔ የምለው ኪንታሮት በሽታ በድርቀትና በወሊድ ጊዜ በምጥ በሙቀት ሊመጣ የሚችል በሽታ ነው እንጂ ከወንድ ጋር በግንኙነት አይመጣም እና ምን አይነት አስተሳሰብ ነው እንዴት ነው የሚተላለፈው አይ አባሻ ከእውቀት የፀዳ ህዝብ ማንብብ ያሳውቃል አንብቡ አንብቡ አስተሳሰባችሁን ለማስፋት ሞክሩ አንድ ነገር ከመናገር በፊት ።

  • @Funnyhabesha833
    @Funnyhabesha833 4 роки тому +4

    ኢሪታየ እምነቱም ቀጥዩ እግዝኣብሄር ይርዳሽ🙏🙏🙏🇪🇷

    • @Mahermvrockt
      @Mahermvrockt 2 роки тому

      እኔን አሞኛል😭😭😭😭😭

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 4 роки тому +4

    የጀመርሽዉን የአርሴማን ጸበልና አምነት ከጸሎት ጋር በርቺ በሱባዬ ጠይቂያት እናቴ በአርሴማ በርቺ ግዴለሽም እንደምትድኚ አልጠራጠርም እንዳታቋረጪ የኔ ቅን አንቺ ቅን ልጅ ነሽ

  • @asmare5631
    @asmare5631 3 роки тому

    አ/ር ይባርክሺ አሂ ነገር የሚከሰተው ብዙውን ጊዜ ፀጉር ባለበት ነው እንደገና የሶፍት አጠቃቀም ከላይ ወደታች ቢቻል መጣጠብ ጥሩ ነው ወንድም ሴት ሻወር ማድረግ በጣም መልካም ሰው ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 4 роки тому +8

    Thank you እኔም የሱ ተጠቂ ነኝ በወሊድ ምክንያት ነው የመጣብኝ ያልሻቸውን እሞክራለሁ 🙏🏻🙏🏻

  • @tsehyemekonenpaulos2767
    @tsehyemekonenpaulos2767 4 роки тому +4

    Ayzosh yanchen kenenet, geltsentshen ayto fetari yemarsh letamem hulu fetari mehrtun yelakelachu.

  • @asterwagaye125
    @asterwagaye125 4 роки тому +1

    እናቴ ስትጠፊ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ዳንሽልኝ ወገኖቼ በሽታ ተፈልጎ አይመጣም ዛሬ ጤነኛ የሆነ ሁሉ ነገ ምን እንደምንሆን አናዉቅምና አንጸየፍ ማንንም የታመመን ሰዉ ጥንቃቄ አድርገን መርዳት ነዉ ነገ ምን እንደምንሆን አናዉቅምና መረዳዳት መልካም ነዉ እኛ ሰዉ ሰንረዳ እግዚአብሔርም ይረዳናልና ቀና እንሁን ለማንኛዉም እመቤቴ እንኳን መረችሽ

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 4 роки тому +13

    እናቴ ቅድስት አርሴማ አሁንም ትርዳሽ

  • @bentahmed7895
    @bentahmed7895 4 роки тому +6

    አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ክፉ አይንካሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 4 роки тому +1

    አይዞኝ እህታችን ሰው ብዙ ያወራል እና ሰውን አትስሚ ምን አድ አደረገው ኪንታሮትን እና ኤች አይቪን ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው አይ ሰው ታዲያ እደዚህ አይነት ሰዎችን ካገለልናቸው ምን ይሰማቸዋል በጣም ይከብዳል

  • @saficell4709
    @saficell4709 4 роки тому +3

    የውነት እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ አይቸሽ አላውቅም ግን ለመልካምነትሽ የደረሰብሽን በግልፅ ለተቸገሩ ስትናገሪ አሳዘንሽኝ
    አሁንም ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ከነመላው
    ቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አደረኩሽ

  • @solomondebesay5542
    @solomondebesay5542 4 роки тому +3

    ውድ እህቴ እግዚኣብሄር ይባርክሽ!! ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ:: በጣም ኣከበርኩሽ:: ልዩ ጀግና እህት ነሽ:: ጎበዝ ነሽ በጣም::

  • @Ritaamy-o2x
    @Ritaamy-o2x Місяць тому

    ተባረኬ እየው እኔ በስተእርጄና በ 45አመቴ እየተሰቃየው ነው አሁን አንድ አመት ሌሆነኝ ነው ሽንትቤት ስቀመጥ ይደማል በጣም አመሰግንሻለው ውዴ 🥰🥰

  • @mahi9635
    @mahi9635 4 роки тому +3

    በድርቀትም ይከሰታል በተቻለ መጠን ፈሳሽ መጠጣትም አስፈላጊ ነው

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 роки тому +3

    ሰላምሽ ይብዛ ዴቶል መጠቀምሽ ጥሩ ነው የሰውን ነገር ተይው ቅድስት አርሴማ ጨርሳ ትማርሽ

  • @adenasweet2915
    @adenasweet2915 4 роки тому +3

    የታመንሽበት የቅድስት አርሴማ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ አህት መልካምነት ለራስ ነው በርቺ

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😘
    ኡፍ አንጀቴን በላሽኝ😢

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ቆንጆ እመቤቴ ትባርክሽ ድንቅ መረጃ ነው የስጠሽን ፀጋውን ያብዛልሽ ። እኔም በመውለድ ነበር የያዘኝ ስፍራ ስውር በጣም ደሜ ይህስ ነበር እኔን ያጠፋልኝ ፋይበር ጥዋትና ማታ እየበጠበጥኩኝ ስጠጣው ድርቀቱም ጠፋልኝ አሁን ኖርማል እወጣለሁ መጠጣቱንም አቄምከኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ነትም ወሳኝ ነገር ነው እስከ አሁን ጥዋት ጥዋት ፀብል እጠጣለሁ እመቤቴ ምህረቱን ለዘላለም አጠፋችልኝ ብአሁን ስዓት ከጠፋልኝ ወደ 15 አመት ሞላኝ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን።አሜን

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 роки тому +1

    ቃልየ የኔ ቆጆ ጨርሶ ይማርሺ የኔ መልካም እና ደግሞ ዲቶል በጣም መዳኒት ነው እን ሌላ ቢላዋ ወይም የተለያየ ነገር ሲቆርጣችሁ በቶለ ብላችሁ በዲቶል አርጉበት ወላሂ ባደ ደሞ ይረጋጋል በዛላይ ቶሎ ይዲናል የቆሠለው ፖርት 🥰🥰

  • @hdhxhxudhhxhx803
    @hdhxhxudhhxhx803 4 роки тому

    ሲጀመር ለአንች ምርት እንኳን አመጣልሽ እላለሁ ግን አሁን እምታስረጅው ትክክል ነሽ ግን የመተላለፊያው ምንገዱ እና የመነሻ መንገዱ ይለያያል ለምን እዥ እንድ ምንገድ ሲሆን ሌላው ድግም የሆድ ድርቀትን ሲቀጥል የስምጥ ነገር ያስከስታል በይበልጥ ይህ ነገር ባለበት ንፅህናን አካባቢውን ማፅዳት ነው ለምን ሲደማ ካልተፅዳ ድሙ ይቆጠራል ከዚያ ምክኒያት እየፈጠር ይነሳል ለማነኘውም አይዞሽ

  • @semira1209
    @semira1209 4 роки тому +3

    እኔ አክስቴ አለባት ግን ምንም አንላት አዳደየ ሲነሳባት ብቻነው የሚያማት አብርን ነው የሚንኖርው እምናትርው እር ስቱ የምን መተላለፍ ስንት አመት ኖርን አልተላለፈም

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 роки тому

      በፍፁም አይተላለፍም እኔ አባቴ አለበት ሲያመው እኔነኝ የምንከባከበው በፍፁም አይተላለፍም ውሸታቼውን ነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    የኔ ምርጥ እንኳን በደና መጣሸ😘😘 እንዴት ሆንሽ

  • @mekdiyedave4139
    @mekdiyedave4139 4 роки тому +2

    እመቤቴ ማርያም ትማርሽ ከቻልሽ ዝርዝር አርገሽ ስለበሽታዉ በታስረጅን ሲጀምር ምልክቶች ካሉት

  • @ethiobest
    @ethiobest Рік тому

    የኔ ቆንጆ ለእንዳቺ አይነት ግልፅ ሰው መጥፎ አስተያየት ለመስጠት አይሞከርም ።

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 роки тому +3

    ሪታዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️

  • @FANA7874
    @FANA7874 Рік тому

    ❤❤አናመሰግናለን እህቴ የሰጠሸን መምሪያ በጣም ጠቃሚ ነው አንሞክራለን ከደንግል ማርያም ጋር ሆነን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ እህት
    እናቴ ከ20አመት በላይ በስቃይ አለች አሁን ጭራሽ እግሯንም አስሯታል መራመዲ አልቻለችም ህክምናዉ የት እንደሚገኝ ብትነግሪኝ

  • @selamtesfaye6151
    @selamtesfaye6151 4 роки тому

    ሪታዬ በጣም አመሰግንሻለሁ እህቴ ብዙነገር ተምረናል አብዝቶ ስጋ መብላትም ይሄንን ችግር ያመጣል ብሎዶክተሬ ነግሮኛል አይዞኝ አህቴ አኔም ባንችው መንገድነው ያለፍኩት አምላኸክይጠብቅሽ

  • @danidani7069
    @danidani7069 4 роки тому +2

    እግዝብሄር ይማርሽ አህቴ

  • @demseethiopia5458
    @demseethiopia5458 2 роки тому

    ችግር የለውም አይዞሽ ፀሎት አድርጊ በተረፈ አመጋገብሽን አሥተካከሊ ሢቀጥል ተራ ነገር ነው

  • @semiraabeba486
    @semiraabeba486 4 роки тому

    ሪታየ ዲቶል ብዙ ጥቅም አለው አረቦች እራሱ ስለት ነገር ሲቆርጣቸው እሄን ነው ሚያደርጉት እና አይዞሺ

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ

    ጤናዳም በሙቁ ውሃ አድርገሽ ቀ ቅይው ከዛ መዘፍዘፍ ካልሆነ አጥቦ ቦታው ላይ መያዝ ይቆጠቁጣል ግን እመኑኝ ፈውስ አለው

  • @elsabetelsabet9429
    @elsabetelsabet9429 4 роки тому +1

    አዎ ከሽት ቤትም ሆነ በወንበር በሽታው ያለበት ሰው ተቀምጦ ሲነሳ ወዲያው ሰው ከተቀመጠ ይተላለፋል እይተላለፍም ብለሽ መደምደሙ ልክ አይደለም

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 4 роки тому

    እኔ አባቴ ክንታሮት አለበት በፊንጥጣው ግን አይተላለፍም በጭራሺ ብዙ የሀበሻ መዳሃኒትም ሞክሯል የሀኪምም ሞክሯል ግን እበጡ ጠፋ እንጅ በሽታው አለቀቀውም ከላይ ሲታይ እንደጠባሳ ሁኖ ይታያል ውስጡን ያመዋል እሩቅ መንገድ ሲሄድ ያመዋል እሚያቃጥል ነገርም ሲበላ እንደዛ

  • @enatitube8685
    @enatitube8685 3 роки тому +1

    የኔ እህት ሰው ምን ይለኘል ብለሽ አትፍሪ ሰው እሚለው አያጣም ወላሂ ይህው እኔ እራሱ በስደት በሰው አገር እረፍት በለለበት እየተሰቃየሁ ነው ዱአ አድርጉልኝ በአላህ እንዲጠፈልኝ መስሊምች በአላህ ክርስታኖችም በምታምኑት አምላክ ደአ ፀሎት አድርጉልኝ ያልሺውን እስኪ እምክረዋለሁ አይ ስደት ስንቱን አሳየኝ

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 2 місяці тому

    መፍትሔውን መናገር እንጅ ነገር መተንተን ማነን ይጠቅማል???

  • @JustYdidia
    @JustYdidia 4 роки тому

    My mum she used to detol for for this purpose i don't think there is any problem . God be with you yene kongo egzabher yemaresh.

  • @hawamodi9979
    @hawamodi9979 3 роки тому +1

    1 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት በውሃ (በጁስ መጭመቂያ ) በጥብጦ መጠጣት ጠዋት ጠዋት
    እኔ በጣም ይጠቅሞኛል
    ዉሃ አብዙ

  • @dgjfhjgjfjg606
    @dgjfhjgjfjg606 4 роки тому +1

    ዉይ፡እህቴ፡እግዚአብሔር ፡ይማርሽ፡ወንዲሜም፡በጣም፡ነበር፡የሚሰቃየው፡አሁን፡እግዚአብሔር ፡ይመስገን፡ሙሉ፡በሙሉ፡ዲንዋል፡በሀበሻ፡መዳኒት፡የሀበሻውም፡ጥሩነነው፡ብትሞክሪው፡ዲቱል፡ተመራጭ፡ነውአዎ፡ቆጆ፡ነውበ፡ሙቅ፡ዉሀ፡ባታደርጊበት፡ይመረጣል፡በጣም፡ቀዝቃዛም፡አይመከርም

  • @ethioselam9320
    @ethioselam9320 4 роки тому +1

    ቲታዬ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን እረ ዲቶል አረቦች ይዘፈዘፉበታል ቆንጆ ነው

  • @ከማል-ሐ4አ
    @ከማል-ሐ4አ 4 роки тому

    እኔም ነበርብኝ በፊት ልጂ ሁኘ ነው የመጣብኝ የሰው ነገር በጣም ከባድ ነው በፊት ያመኝ ነበር ያብጣልም አሁን ግን አያመኝም ግን አልጠፋም እኔ ኋደኛ ነበርኝ ማለት በተሰብ ሲያስጠይቅ የወንድሜ ሚስት በኅን እሶማ ኪንታሮት አለባት ብላዋለች ነጭ ሽንኩርት ከል የወይራ ዘይት ተጠቀሚው ጥሩ ነው

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio3451 4 роки тому

    ሰላም መልካምና ብርቱ ሴት? ሰላምሽ በዝቶ ይትረፍልሽ።መልካም ሰው ስለሆንሽ ነው ባንቺ የደረሰው ህመም በሌላ እንዳይደርስ እና ሌሎች ሰዎች እንዳይቸገሩ የምትለፊው ጉበዝና ጀግና ነሽ በርቺ።ይህን ህመም እኔም ቀምሸዋለሁ።አይጣል ነው። ብቻ እንዳልሽው ነፅህና በጣም ይፈልጋል።በተረፈ ግን ማግለል የሜባል ዛሪ ሰማሁ። / ይገርማል መገለላ አይ እኛ የምንገርም ሕዝባች ነን።።

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 4 роки тому

    ዲቶል ጥሩ ነው ለንፅህና እራሱ እኔ እታጠብበታለው እናመሰግናለን እህታችን

  • @ethiomisty7860
    @ethiomisty7860 4 роки тому

    እኔም አለብኝ። የጀመረኝ ገና 20ዎቹ ላይ እያለሁኝ ነበር። የጀመረኝ በሆድ ድርቀት ነበር። 3ቱንም ልጆቼን ስወልድ የተሰቃየሁት በዝሁ በሽታ ነበር። ነገር ግን ከዝያ በሗላ ብዙም አይሰማኝም። ግን በአንድ በኩል ቁጭ ብሎ ነዉ ያለው። አንዳንድ ግዜ የሆድ ድርቀት ስሰማኝ እና ሰገራዬ ስደርቅብኝ ይደማል።አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም። በተቻለሽ ውሐ ጠጭ። በሽታዉ ግን ተላላፍ አይደለም

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 3 роки тому

      የኔኔማር አላህ ያሽርሽ እኔም ይሄዉ 1ወር ሊሆነኝ ነዉ በጣም ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @eyerustiruneh3643
    @eyerustiruneh3643 4 роки тому

    እ/ር ካንች ጋር ይሁን እህቴ ጥሩ ምክር ነው ነገርና ግን መቀመጫ ውስጥ ላለ ኪንታሮት እንዴት ነው ዲቶሉን የምንጠቀመው

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +2

    ሰማይእቷ ትርዳን እግዚአብሔር ይማረን

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 4 роки тому

    ከሚገርመኝ ነገር በሽታን ወደን የምናመጣዉ ይመስላቸዋል አንዳንድ ሰወች ሁሉም በሽታ የአላህ ጸጋ ነዉ እኔም ያመኝ ነበር ሀኪም ስሄድ ክታሮት አይደለም ትርፍ ስጋ ነዉ ከዛ ተሰጥቆል አለኝ አሁን ኦፕራሲወን ተሰራሁ ከተሰራሁ 7 ወሬ አልሀምዱሊላህ ተሽሎኛል እኔም የጀመረኝ በርግዝና ሰአት ብቻ ከባድ ነዉ

  • @genetugebremeskel222
    @genetugebremeskel222 3 роки тому

    እህት የምመክርሽ ነገር ቢኖር ወንቅእሸትገብርኤል ከባህር ዳር ጭስ አበይ በትራንስፖርት ከጭስ አባይ በኋላ 40ደቂቃ ይወስዳል ሁለት ወይም ሦስት ሳምንት ከተጠመቅሽ መቶ በርሰንት በእርግጠኝነት

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ4ቈ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ4ቈ 4 роки тому +4

    እሪታየ አይዞሾ የሰውን አትስሚ ሰው ሰውመሆን ያቃተበት ስሀት ስለሆን ፈጣሪ ግልፅነትሽን አይቶ ይማርሽ አርሴምየም እስተመጨረሻው ድራሹን ታጥፋልሽ አይዞሾ

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 3 роки тому

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ ችግር እንም ላይ እለ አምላካችን ደግ አምላክ ስለሆን ትድኛለሽ ሰለዚህ የንጭ ሽንኩርቱ መጥን ብትግልጭልኝ መልሱኑ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @tsega1180
    @tsega1180 4 роки тому +2

    Ehite Enate kindane mihiret Timarish! yetesasate amelekaketi new yene talaki, wendime yekintaroti tamami new yitelalefal yemiluti yeasitesaseb chigir new !

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    ግልፅነት ደስ ይላል እህቴ ሰው ወዶ አያመጣውም በሽታ ሁሉ ግንዛባቸን የወደቀ ስለሆነ ነው እጅ እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን በርች እህቴ

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu4521 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እኔም ግራ ተጋብቶኝ ነበር እግዚአብሔር ያክብርሽ መፍትሄ እደሰጠሽኝ እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጥሽ ላንችም እናት

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому

    ወድሜ በጣም ያመው ነበር ግን ጎደር ውስጥ በጣም ትልቅ ባህላዊ ውቅና ያለው የክታሮት ማስወጫ አለ እዛ አስወጥቶ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ድኖ ጤነኛ ነው ፣ ሪታያ አይዞሽ አርሴምየ ትማርሽ

    • @SelammolaZena
      @SelammolaZena 2 місяці тому

      Enat kutireshin lakilegni wey adresun lakilegni yebahile medahinitun ehitei betim teskayaleche

  • @kidistendale22
    @kidistendale22 2 місяці тому

    Selam rita endat nesh video yayewt ahun kerb giza new ahun lay endat nesh teshalesh wey min mefetha adergesh

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ

    የኔ ቆንጆ እንዳንቺ ሰው ቢበዛ እጅግ ደስ ይለኛል በርቺልን እህቴ አሁንም አሪሴማ ጨረሰ ትማርሽ ።ሪታዬ ከይቅርታ ጋር ደውዬ ባገኝሽ ደስ ይለኛል የለሽ አገጣሚ ስልክሽን በዩቲብ ላይ ብታስቀምጭ በጣም ደስ ይለኛል መክንያቱም በዚያው ዙርያ ላይ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኝ ማለትም ስለኔ ከቻልሽ ማለቴ ነው ።

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 2 роки тому

    አላህ ይርዳኝ እኔም አሞኛል ሪታ ይደማብኛልም ያለሁት በሰው ሀገር ነው አሰሪዎቼ ይሄን ቢያውቁ ያገሉኛል ሆስፒታል ሂጄ ክሬም ሰጡኝ ካልተሻለሽ ነይ ኦፕራስዮን ይሆናል አሉኝ እና ምን ላድርግ ለስንት ቀን ያስተኛል ቀዶ ጥገናው

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  2 роки тому

      እህት ሆድሽ እንዳይደርቅ አትክልት አዘዉትሪ ይተዉሻል እንዳትነካኪ

  • @merymmohamed5826
    @merymmohamed5826 Рік тому

    ጥሩ ትምህርት ነው እህት እኔ ግን ጥያቄ አለኝ የውስጥ ቲካሮት ያድናል ወይ በዛ ላይ እርጉዞቺስ ቢጠቀሙት ችግር አለው ወይ ከቻልሺ መልሺልኝ እማ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  Рік тому +1

      እህት ጥሩ ለዉጥ አለዉ ግን ለእርጉዝ አይሆንም

  • @rutaatyobyl5702
    @rutaatyobyl5702 4 роки тому

    የኔ ቅን ቃልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የሚንጫጩትን አትስሚያቸው

  • @rihanasaber9775
    @rihanasaber9775 4 роки тому +1

    አላህ ይማርሽ አብሽሪ በሽታማ ክፉ ነው የሰውን ማነት የሚታወቅበት

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 роки тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እናቴ አማት ይሀበሻ መዳኒት እየተጠቀመች ካሁን በፊት ኦብሬሽን ሆና ተመለሰባት አሁን የሀበሻ መዳኒት በጣም ጥሩ ነው ከቻልሽ የሀበሻ ይሻልሻል

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 4 роки тому +2

    እሪታዬ እናታችን ቅድስ አርሴማ ታጥፋል።

  • @yeshewedeyohanse6563
    @yeshewedeyohanse6563 4 роки тому

    በእውነት እሪታዬ ይጋባል አይ አይጋባም ከድርቀት ምክንያ ነው የሚመጣው እናአ ከንጽህናአ ነው የሚመጣው ምጥ በየማጥ ነው

  • @sarayeabtube4933
    @sarayeabtube4933 4 роки тому +1

    ወገኖችሽን ለማስተማር ስለሞከርሽ ጎበዝ
    አንቺንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @ሚሚኢትዪጵያዊት
    @ሚሚኢትዪጵያዊት 4 роки тому

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ኪንታሮት እንደዚህ ከባድ አይመስለኝም ነበር አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይምርሻል

  • @barechbizuwork4099
    @barechbizuwork4099 4 роки тому

    እሪታዬ እግዚአብሔር ጨራሶ ይማራሽ እኔ አረብ አገር እያለው ማዳሜ ዲቶል በጣም ትጠቀም ነበር እንዳልሽው ጥሩ ሳይሆን አይቀርም

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому

    ተባረኪ ማማዬ የኛ ሰው እንኮን በሽታ ብለሽው ባለባበስ ሰውን የምንመዝን ግን ግልፅነትሽ ደስ ይላል

  • @seble4558
    @seble4558 4 роки тому +1

    ከፈጣሪ በኻላ ሰላጣ እና ፈሳሸ ነገር ጥሩ ነው ደረቅ ነገር አለመብላት ነው

  • @sarayeabtube4933
    @sarayeabtube4933 4 роки тому

    ማርያም ትርዳሽ የኛ ሰው ተጠቅሞበት ነው የሚሰድብሽ

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 4 роки тому +1

    Yes I know about dettol I used it when I had my baby thanks for sharing I am glad you're ok 🙏🙏

  • @saragauleritrea8155
    @saragauleritrea8155 4 роки тому +1

    Thanks sis God bless you

  • @speedcall180
    @speedcall180 4 роки тому +1

    ሪታዬ አሞሸ ነው እዴ የጥፍሸ ወይኔ አይዞሸ አላህ ያሸረሸ በሸታን ለጥላት አይሰጥው ለሰው ልጂ ጤና ነው ሌላው ባዶ ነው

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 роки тому +1

    ያኔውድ አላህ አፍያ ይስጥሽ ኢኔ በጠም ነው ያሚወድሸ ኑሪልን ነፍቀሽኘ ነበር ያት ጠፈሽ ብዬ ነበር

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 4 роки тому

    ሪታተባረኪ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ,
    እግዚአብሔር ያግዝሽ !!!
    የምታቁ ካላችሁ ኢትዬጲያየሀበሻ መድሀኒት ሚያደርጉ እዛ ላለ ቤተስቤ እፈልጋለሁ
    አመሰግናለሁ !!!

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 роки тому +1

    ርታ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ።

  • @eyerusalemgurara172
    @eyerusalemgurara172 Рік тому

    አንቺን የረዳች ሰማዕቷ እኔንም ትርዳኝ በርቺ መልካም ሰው ነሽ

  • @lubabawassu1843
    @lubabawassu1843 4 роки тому

    አይዞሽ ሁቤ ትክክል ነው ያልሽው ሁሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እኔም ያመኛል ግን በውስጥ ነይ ከቻልሽ እፈልግሻለሁ እባክሽ

  • @Zmamleka
    @Zmamleka 4 роки тому

    እህት እግዝብሄር ጨርሱ ይማርሽ እና በጣም ነው የምናመስግነው ካላስችገርሁሽ ፎቱውን በደንብ እንዲታይ ብታደርጊልኝ ከይቅርታ ጋር እኔ በጣም ስላመምኛ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 4 роки тому +3

    የኔቆንጆ እግዚአብሔር እንካን ማረሽ

  • @ዘማሪትወይኒወይነማርያም

    መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር የሞት ሰለው በሰማይ ዋጋ ሆነ ይከፈልሃል አይደል የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ? አንቺም መልካም ሴት ጥሩ ትምህርት ከልምድሸ በማካፈልሽ አከብርሻለሁ፡ ፡ አስተያየት ሲሰጥሸ ሁሉም መልካም ላይሆን ይችላል፡ ግን አንቺ መልካም ማድረግሽን እንዳታቋርጪ Good job

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ ማማዬ ያልሽው ነገር ሁሉ እውነት ነው ኡፍፍፍፍ የጎደኛዬ ወንድም በዚ በሺታ እየተሰቃዬ ነው በእውነት ስደውል ያለቅሳል ተስፋ ቁርጥ ያረጋል ያለው አገር ቤት ነው ቪዶሽን እንዴት ልላክለት ቢያዬው ይፅናና ነበር ብዬ አሰብኩ ለሁላችሁም እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ